ሰክረን ነው እንጂ ደህና አይደለንም - ተስፋሁን ከበደ ፍራሽ አዳሽ ተዋናይ ፣ ደራሲና አዘጋጅ -ጦቢያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии •

  • @brookdegrosy6440
    @brookdegrosy6440 2 года назад +11

    አቤት ኪነ ጥበብ ምን ልበል? ይኽንን ቋንቋ እንድንቀባረርበትና እንድንቀማጠልበት ላደረጉን አባቶቻችን አጥንታቸው ትለምልም !! ተስፉሁን የዘመኑ ተስፉ ተመንደግ በደንብ ነገራቸው ስዋቹ እሥኪሞቱ አይማሩም የተማረም እድሜ ዘመናቸውን አላዩም ሁሉም ሲልስና ሲሽሽግ ነው ያዪት :: ድሪቶ ዘመን መቼ ይሆን ስው ሆነን ስዋችን የምናከበረው እኛስ እኛ ነን ይብላኝ ለልጆቻቸውና ለልጆቻችን !!

  • @jonazyig2987
    @jonazyig2987 2 года назад +59

    የፈረሰውን ትምህርት ቤት ደግመህ ልትሰራው ትችላለህ አቅሙ አለህ, ሲፈርስ ቁሞ ያየውን ህጻን ልጅ ተስፋ መቁረጥ ግን በምንም አጠግንም👏👏👏👏

  • @tigistali9464
    @tigistali9464 2 года назад +8

    አንተ የልጅ አዋቂ ነህ እያሳቅከን ታላቅ መልእክት ነው የምታስተላልፈው እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k 2 года назад

      ምንድነው የሚያስቀው እስቲ !
      እስቲ በሱ ስራ አንድ የሚያስቅ ነገር አውጥተሽ ንገሪኝ በፈጠረሽ !
      እየተሰደበ የሚስቅ ሰው
      ልክ ልኩ እየተመገረው የሚስቅ ህዝብ
      ቆሻሻነቱ እየተነገረው ሆዱን ይዞ የሚስቅ ህዝብ ጤነኛ ነው እያልሽኝ ነው ?
      እውነትም ታመናል !
      እግዚአብሔር ይሁነን እንጂ ያስፈራል የራሳችን አያያዝ !

    • @tigistali9464
      @tigistali9464 2 года назад

      ነገርን በምሳሌ ........ የሚባል አባባል አለ። ይሄ ደግሞ የአርት መድረክ ነው። በተውኔት መልክ የሚቀርበው መልእክት ብዙ ቁምነገር አለው። ለምሳሌ ትንሹ ልጅ ኢትዮጵያ ውሰዱኝ አለ የተባለው አባባል ዛሬ አብዛኛው ሰው በብሔር ቋት ገብቶ ኢትዮጵያ የሚለው የኢትዮጲያዊነት መለያን ከመናገር ብሔሩን በማስቀደም ሲቧደን ይታያል። ይሄ ደግሞ በየመስሪያ ቤቱ በንግዱ በእምነት ቤቱ በት/ቤት ወዘተ ታዲያ እኛስ ኢትዮጲያ ውሰዱኝ ማለት የለብንም?????

  • @teshomelepacha6957
    @teshomelepacha6957 2 года назад +6

    እናመሰግናለን ሰሚ ባይገኝም የሕዝቡን የልብ ትርታ መተንፈስ በጣም ደስ ይላል

  • @terefeayalew6676
    @terefeayalew6676 2 года назад +6

    ተስፍ በጣም ነው የምታዝናናኝ ባንተ የዘይትን ዋጋ እረሳው አመሰግናለሁ እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁል!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @sewasew
    @sewasew 2 года назад +33

    ብሶታችንን እንዲህ እናወጣ እንጅ ...
    በምሕረቱ እያቆመን
    በቸርነቱ እየደገፈን
    በረድኤቱ እያኖረን
    ዛሬ ላይ ያደረሰን
    እግዚአብሔር ይመስገን !
    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏
    ተስፍሽዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ::

  • @abebechbayou267
    @abebechbayou267 2 года назад +18

    እያዝናናህ ትልቅ ቁምነገር የምታስተላልፍ ድንቅ ሰው ነህ! እናመሰግናለን ።

  • @luchia686
    @luchia686 2 года назад +44

    🙏👍💚💛❤️ተስፍሽዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የልቤን የምሰማው በአንተ አንደበት ነው 💚💛❤️👍👍👍🙏🙏🙏

  • @ስሜነውኢትዬጵያ
    @ስሜነውኢትዬጵያ 2 года назад +2

    ፍራሽ አዳሽ ነው ያልከው ኡፕስ ያሉህ ከፍቶኝ ነበር ፈገግ አረከኝ ቀንህ ይባረክ ወንድሜ የሚሰማ ግን የለም ምድረ አጨብጫቢ

  • @senaittt2356
    @senaittt2356 2 года назад +17

    በጣም አድናቂህ ነን የልባችንን ነው አውጥተህ የምትነግረን እያዝናናህ ቁም ነገር የምትነግረን በርታ

  • @hleaimwlg5995
    @hleaimwlg5995 2 года назад +14

    የኔ ወድም በጣም አከብረሀለው እወደሀለው እድሜና ጤና አምላክ ይሰጥህ

  • @alemnegashi4405
    @alemnegashi4405 2 года назад +8

    ተስፍዬ እንኳን ተወለድክ ፈጣሪ ጥበብን ያብዛልህ

  • @seyumfekadu6571
    @seyumfekadu6571 2 года назад +36

    // ኢትዮጵያ ውሰዱኝ // ተመቸኝ
    👏👏👏👏👏👏

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k 2 года назад

      እኛ ነን እንዴ የስደት ሀገርህን ወጪ ሸፍነን የላክንህ ?
      አባቱ ! በእግርህም ቢሆን ራስህ ችለህ ተመለሳት !

    • @yohannesmulugeta3744
      @yohannesmulugeta3744 2 года назад +1

      @@user-cd9bt9bn9k አሽሙር ምናምን ካልገባህ 🤫🤫🤫

    • @loveyourself2406
      @loveyourself2406 2 года назад

      ትክክል አኔም,በጣም ነው የተመቸችኝ

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 2 года назад +37

    What really a message ጆሮ ያለው ይስማ ...አድናቂህ ነኝ from Sydney,Australia

    • @abushabass1868
      @abushabass1868 2 года назад +1

      Cool NASSA Ethiopia ዊ ነህ?

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k 2 года назад

      በጉድፍቻ ስለተወሰደ
      ግማሽ ፈረንጅ ,ግማሽ ሀበሻ ነገር ነው !

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 года назад +8

    ተስፋዬ ከበደ( ፍራሽ አዳሽ )እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኑርልን ምርጥ ኢትዬጵያዊ እውነት ለኢትዬጵያ አንደበት ሆነህ ስለምትናገርላት ደስ ብሎኛል በምን እንደምገልፅህ ቃላት የለኝም የኢትዬጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ብየሀለሁ እያዝናናህ የምትሰጠው ትምህርት ትውልድ ያነፃል ፍራሹም ቆንጆ ህልም ያሳያል ብዬ አምናለሁ 🙏🙏🙏

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 года назад +43

    የኢትዮጵያን ህዝብ የኖረው ደህናም ሳይሆን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሚል ነው ትልቁ በረከታችን እሱ ነው ለኢትዮጲያና ለህዝቦቿ ደህና ቀን ይምጣልን ያለንበትን ሁኔታ ጥሩ እርገህ አቅርበሀል👍

    • @ETconference1
      @ETconference1 2 года назад +1

      I think you didn't understand what he is trying to tell you, listen it again, most of Ethiopian support the war against tigray that is one of the reason he said we are sick

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 2 года назад +2

      ማንም ኢትዮጵያዊ ጦርነቱን አይደግፍም እትሳሳት ጦርነቱን የጀመሩትና ምን ማድረግ እንዳለባቸው ግራ ተጋብተው የትግራይን ህዝብ የሚያስቃዩት ናቸው ተጠያቂ ትግራይም ኢትዮጵያ ናት እግዚአብሔር እምላክ ለጦረኞች ልብ ይስጥ የታመመው መላው ህዝባችን ነው ጦርነቱም ኑሮ ውድነቱም ወያኔ የዘራው የዘር በሽታ ሁሉ ተደማምሮ ታመናል መልእክቱ በደንብ ነው የገባኝ ስላም ለህዝባችንና ለሀገራችን ይሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹

    • @እውነትንፍለጋ-ቈ4ሐ
      @እውነትንፍለጋ-ቈ4ሐ 2 года назад +1

      @@ETconference1 አብዛኛው በጥላቻ የታወረ መንጋ ስለሆነ የአገሪቱዋን መፍረስ በተራራ መናድ ካልሆነ በቀር በተስፋሁን ዋዛና ቁምነገር አይገባቸውም ❗️❗️
      ቢገባቸውማ እንደ Russia ዜጎች አንድ ባንድ ወተው እነሱ ጦርነት አለመደገፋቸውን ይገልፁ ነበር❗️ ወይ ግፋ ሚለውን ያቆሙ ነበር ❗️
      በዓሉ ግርማ ኦሮማይ ብሎዋቸው ከዛማ ኤርትራ ላትመለስ ሄደች💔
      ነገ ደግሞ ምን ይፈጠራል? ከዛስ ❗️

    • @mesfinayele5369
      @mesfinayele5369 2 года назад

      @@እውነትንፍለጋ-ቈ4ሐ Ethiopia heading to down hill 30 years ago when TPLF contro,l not Today .Now is fight just start to getup and out from downhill but fight is not easy may need.even more sacrifice that is odd Truth.

    • @እውነትንፍለጋ-ቈ4ሐ
      @እውነትንፍለጋ-ቈ4ሐ 2 года назад +2

      @@mesfinayele5369 መስፍኔዋ አገር ከመፍረስ አድን ከቻልክ ❗️ ዝም ብሎ 27 አመት ወሬ ምንም አላመጣም 4 ዓመት አላዘንክ ❗️
      ፉከራ ካየህ አንተ ከፍታ ላይ ነህ
      ትግራይ አገር ስትሆን
      ያኔም ምትባንን አይመስለኝም ❗️
      አስቡ ልጁ እየነገራችሁ ነው ❗️
      ጦርነትን ተቃወሙት ነገን አስቡ ❗️
      ሰላም እንዲመጣ ሞክር 💔

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 2 года назад +3

    የቅኔው አባት ተስፍሽ እውነት ነው ኑርልን እግዚአብሔር ይመስገን ደና ባንሆንም ማመስገኑ ይሻላል ደህንነታችንን እስኪመለስልን

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 2 года назад +5

    ሰፍ ብዬ ነዉ ምጠብቅህ ተስፍሽዬ ጌታ ጠብቆቱ ያብዛልኝ

  • @omabdellah5651
    @omabdellah5651 2 года назад +21

    ደህናማ አይደለንም እንዴት ከየት መጦ ደህና የሀገሬ ሰላም ታሞ ይሻለዋል ስንል ሄደ እየጠና ። ሀገሬን አድኗት ሰላሟን አምጡና እኛም እንዲሻለን እንድንሆን ደህና።

  • @solomonkassie3794
    @solomonkassie3794 2 года назад +38

    የማያልቅበት ቸሩ እግዚአብሔር ሁሉን ይስጥህ ደስታ አስመላሽ የተጎዳ ፋራሽ አዳሽ።

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 2 года назад +8

    ወንድሜ ተስፋሁን ምንአለ የሚያዳምጥህ ሁሉ እንደ አንተ ለእውነት ቢታገል እላለሁ ጀግና የአያቶቻችን ልጅ ነህ ።

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano 2 года назад +149

    አይ ፍራሽ አዳሽ የወለደችህ ማህፀን ትባረክ ።ሺ ዓመት ኑርልን ማኛ ነህ👌👍❤

    • @awol779
      @awol779 2 года назад +2

      L

    • @بثلت
      @بثلت 2 года назад

      @@awol779 00

    • @meketagebremeskel3469
      @meketagebremeskel3469 2 года назад

      Kk

    • @roseadugna2666
      @roseadugna2666 2 года назад

      አይ እናት ወለደች ተስፍሽ ያገሬ ልጅ እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን እስኪያስገቡክ የልብህን አፈራርጠው ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ😍😍😍😍😍😍

    • @hagoshailemichael8157
      @hagoshailemichael8157 2 года назад

      @@roseadugna2666 ethio forum

  • @beletetilahun6701
    @beletetilahun6701 2 года назад +2

    በምን ቋንቋ ልግለጽህ የዘመናችን ምርጥ ባለ ቅኔ ፈጣሪ እረጅም እድመና ጤና ይስጥልን

  • @helenberihun5322
    @helenberihun5322 2 года назад +2

    እንደስምህ ተስፋሁን ነህ እ/ር እድሜና ጤና ይስጥህ ክፉ አይንካህ

  • @firdwos
    @firdwos 2 года назад +9

    የፍራሽ አዳሽ አድናቂ ነኝ አርት ቅኔ ብሎ ዝም

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 года назад +4

    ተስፋዬ ከበደ ( ፍራሽ አዳሽ)ደህናማ አይደለንም !!!እውነት ነው ታመናል ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ያስተውል ሆዳቸው አምላካቸው ነውራቸው ክብራቸው ከመሆን ለህሊናችን እንኑር በኢትዬጵያዊነታችን እንተዛዘን የአንተ ቤት ሲንኳኳ ይሰማል የኔ ቤት ዛሬ በአንድ ወገን የሚሰራው ግፍ ነገ በእያንዳንዳችን ቤት አለመግባቱን ዋስትና የላችሁም እንንቃ አረ መተኛት ይብቃ ትውልድ እየጠፋ ሀገር እየጠፋ ባህል እየጠፋ እምነት እየጠፋ ስልጣኔ ነው ብሎ መተኛት ወይም እኔ ደህና ነኝ ምን አገባኝ ማለት ዋጋ ያስከፍላል

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 2 года назад +5

    እንዲህ ልክ ልካቸውን እንዲገነዘቡ ና እንዲያሰገኘዝቡ በፍራሸ አዳሸነት ሰካር በአዳራሸ ውሰጥ ለሞላው ህዝብና ለሚመለከተው ሁሉ የምታሰተላልፈው ድንቅ የማንቂያ መልዕክትህ 👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gmabyssinia2293
    @gmabyssinia2293 2 года назад +4

    ሰላም ፍቅር ጤና ለሁላችን አምላክ ይስጠን❤❤❤

  • @WOldesenbet-nc7uk
    @WOldesenbet-nc7uk 3 месяца назад

    ወንድሜ 😢😢1000 አማት ኑርልን።

  • @ትግራዋይ-ጸ9ደ
    @ትግራዋይ-ጸ9ደ 2 года назад +1

    ጸሓዩ መንግስታችን ይቺ ለ አህዮች ናት

  • @absis2760
    @absis2760 2 года назад +1

    እግዚብሄር ረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ተስፍሽ።

  • @super12star
    @super12star 2 года назад +33

    ብልፅግናዎች ይህን ቅኔ ቢሰሙትና ቢረዱት ይገባቸው ነበር👍

    • @jobyohaa17
      @jobyohaa17 2 года назад +1

      ፈረሱ ልጓም ይገባዋል .... 🙃🙃🙃😎

    • @hailealemayehu364
      @hailealemayehu364 2 года назад +2

      ቅኔ አይችሉማ ብልፅግናዎች ከየት አምጥተውት

    • @henosale432
      @henosale432 2 года назад +2

      Abiye be sew dem sekrewal aygebawem.

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg 2 года назад +15

    በየቀኑ ብትመጣልን ምንኛ ደስተኞች ነበርን ✅🌝

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k 2 года назад +1

      በየሰአቱም መቶ መለወጥ ካልቻልን ኪሳራ ነዋ የሚሆንበት !
      ያለንበትን ጋጠወጥነት እና የደሃውን ቁስልና ህመም እየተናገረ ሊለውጥ እየጣራ ሆዶን ይዞ በሳቅ የሚፈርስ ባዶ ጭንቅላት የሞላበት ሀገር ላይ መምጣትና መመላለስ ጥቅሙ ምኑ ላይ ነው ግን !
      ሰው ልክ ልክ እየተነገረው እንዴት ይስቃል !
      ሰው እየተሰደበ እንዴት እንባው እስኪመጣ ይስቃል ጎበዝ !
      አረ ! እውነትም ታመናል !

    • @selamlesewhulutube1992
      @selamlesewhulutube1992 2 года назад

      ሰው ወሬ አፈንፋኝ ያደረረጋል።ሁሌ በአሽመር እንድህ እያወሩ ጊዜ ከማባከን ህዝቡ ተደራጅቶ ፍርጥርጥ አድርጎ እየነገሩ መንግስትን ማዋከብ ነው መፍትሄ የሚያመጣው።

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq 2 года назад +4

    ኪነ ጥበ ብ እንዴት ጥሩ የመተንፈሻ ዘዴ ነው ! ብሶታችንን እንዲህ እናወጣእንጅ ...

    • @hailegebriel4285
      @hailegebriel4285 2 года назад

      If it’s not used properly it destroyed humanity most of them are living in utopia they don’t live it what they acted it’s just to get popularity

  • @amarefetene6300
    @amarefetene6300 2 года назад +24

    ብልፅግና እንዳያስርህ ተስፋሁን አንተ ድንቅ ልጅ ነህ 👏

    • @SB-hp8ms
      @SB-hp8ms 2 года назад +3

      @Amare that's not his job, you and me must make sure that'll not happen, BECAUSE HE IS A VOICE FOR ME & YOU & OUR CHILDREN!!!🔴‼️

    • @bubumahdere1854
      @bubumahdere1854 2 года назад +4

      ጥቆማ መሆኑ ነው 😜🧐🧐

    • @addisu755
      @addisu755 2 года назад +2

      ቦቅቧቃ እንደሆንን ሲያውቁ ብቻ ነው የሚያስሩን

    • @SB-hp8ms
      @SB-hp8ms 2 года назад

      @@addisu755?

  • @imebetlene7603
    @imebetlene7603 2 года назад +1

    የስልኽዎ ቀልድ ግሩም ናት
    አዎ በጣም ታመናል ወንድሜ
    እግዜር ይማረን

  • @tekebadessie2203
    @tekebadessie2203 2 года назад +5

    ሰላምህ ይብዛ ደህናማ አይደለነም

  • @melkamargeni3104
    @melkamargeni3104 2 года назад +2

    እንኳን ደና መጣህ

  • @አበቡመኮነን-ኘ6ጐ
    @አበቡመኮነን-ኘ6ጐ Год назад

    የእውነት ምን አይነት ማስተዋልና የላቀ ልቦና ነው እያየንህ እደግ ወዳጄ

  • @tekageyesus9796
    @tekageyesus9796 2 года назад +8

    ተስፍሻ ምርጥ ሰው የሚሰማህ አጣህ እንጂ አንተ የቻልከውን እየጣርክ ነው እና እናከብርሃለን 🙏🙏🙏

  • @estifanos7t6ayalew72
    @estifanos7t6ayalew72 2 года назад +1

    ተስፍሽ ትችላለህ አባቴ
    በርታ
    አርትስ ቲቪ እና ጦቢያዎች እናመሰግናለን እናንተም በርቱ

  • @kefyalewassefa4555
    @kefyalewassefa4555 2 года назад +6

    ኢትዮጵያ ውሰዱኝ!!!!!

  • @girmamoges247
    @girmamoges247 2 года назад +1

    መልካም ጊዜ ይሁንልህ ወንድሜ ተባረክ

  • @bobjaha4623
    @bobjaha4623 2 года назад +5

    ይምችህ ምርጥ ሰው ልዩ ችሎታ አለህ።

  • @tsnatethio9747
    @tsnatethio9747 2 года назад +6

    ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገኖቻችን እግዚአብሔር ያድልልን!!!
    እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ከክፉም ያድንህ!!!

  • @delelegneandargiealene8673
    @delelegneandargiealene8673 2 года назад +1

    ተስፍሽ ጀግና ነህ በርታልን! 💞

  • @ahmedsettegn9367
    @ahmedsettegn9367 2 года назад +8

    Incredible !!
    Outstanding !! Tesfish, May God keep you healthy and safe

  • @toyebahussen8302
    @toyebahussen8302 2 года назад

    ተስፍሽ የኢትዬ አንደበት ነህ ሺ አመት ኑርልን

  • @benyammhaeri7419
    @benyammhaeri7419 2 года назад

    የኛ አንደኛ ነህ ምርጥ ሰዉ ቀጥልበት

  • @merebtube6276
    @merebtube6276 2 года назад +1

    ድንቅ ነው መቸስ ሌላ ምን እላለሁ!!
    ድንቅ ክትባት እየከተብከን ነው!!

  • @shimelsayenew6618
    @shimelsayenew6618 2 года назад +3

    ፈጣሪ ምስክሬ ነው አንተ ይችን ሀገር ብትመራ👉ኢትዮጲያ እድለኛ ነች👉❤❤❤❤

  • @frehiwotdesta6995
    @frehiwotdesta6995 2 года назад +4

    በጣም የምወደው ፖሮግራም ነው አዲስ አበባ ከመጣሁ ቦኃላ life የት እንደሚተላለፍ የሚያውቅ ሰው እባካችሁ ጠቁሙኝ በእግዜር እለምናለህ

    • @mekadr842
      @mekadr842 2 года назад

      @Tobia international hotel ever month

  • @yalemzewidtube2713
    @yalemzewidtube2713 2 года назад +1

    ባንተ አንደበት ነው ተስፍሽ ብሶቴን የምወጣው❤💯🙏🙏🙏

  • @እናቴሂወቴ-ኰ3ጐ
    @እናቴሂወቴ-ኰ3ጐ 2 года назад +4

    ሰላምህ. ይብዛ. አባቴ

  • @msamuel2857
    @msamuel2857 2 года назад +1

    GOD first! you did well young man, stay safe.

  • @እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ

    የምወደክ እንኳን ደህና መጣህ ኑርልን 😍😍😍😍
    አብይና መንጋወቹ በአማራ ደም ነው የሰከሩት 💔

    • @lalisarose6444
      @lalisarose6444 2 года назад

      Sle hodam tenegereh lerasu bicha yemiasb.ablxo legodahachewm asb.

    • @እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ
      @እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ 2 года назад

      @@lalisarose6444 የፃፍከውን መልሰህ አንብበው ለሊሳ 😂😂😂በበታችነት ስሜት የዘቀጣችሁ

    • @lalisarose6444
      @lalisarose6444 2 года назад

      @d...nesh kkkk inasbu hodam anhun mslet kasqoxash qoda lebso be bado kis mexto rehab, qmalun liyaragf yemexa scientist, engineroch,expertise industrwochachewn capitalun yizo yemexu meslosh new lelaw yebetach blesh inde ahya yasebshiw ? qend yalew kebt mezjger debtera mezez new xos wsx yeketeten.inga almexanbachihum bagerachin yaxanew slelele.

  • @ብሌንየበላይ
    @ብሌንየበላይ 2 года назад +1

    እንደው እንደው የልብ አድርስ ነህ ስወድህ እድሜ ከጤና ጋር

  • @googletube8019
    @googletube8019 2 года назад

    ይሄን ሁሉ ሰው አስጨርሰው እነሱ ዞረው ታረቁ ማነው ሀላፊነቱን የሚወስደው ወይ እናት ሀገሬ

  • @Muja_Mercury
    @Muja_Mercury 2 года назад +6

    ደናማ አይደለንም🥺

  • @habtamalemneh9939
    @habtamalemneh9939 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅ። እዉነት

  • @mihiretyene4119
    @mihiretyene4119 2 года назад +31

    ኢትዮጵያ ውሰዱኝ ውይይ ወደድኩት

    • @eyobabay
      @eyobabay 2 года назад

      ሰዉ በሂወት እያለ የምትጠብሷ አይደለችም እንዴ? ሰዉ ሊማግድ ወይስ ሊማገድ?

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 2 года назад +7

    Tesfahun KEBEDE your Philosophical deep and Humorous skill is Priceless
    Thank you WENDEMALEM

  • @yefatewa2155
    @yefatewa2155 2 года назад +18

    አዎ ደህናማ አይደለንም ደህና ያልሆነ መንግስት የሚገዛው ህዝብ እንዴት ደህና ይሆናል?? ደህንነታችንን ደህና ካልሆኑት እየጠበቅን ሀዘናችንን መከራችንን አብዝተነው ነገን እንጠብቃለን። ችግሩ ነገም ያው ነው። ደህና ያልሆኑት መሪዎች እስካሉ ደህና እንዴት ይኮናል? ደህና መሆንህን ነቃ ብለህ ለውጥህን አሳይ። የህልም አለም ኑሮ ይበቃል።ደህና ባልሆኑት መመራትም ይብቃ!!!

  • @miniliktube4118
    @miniliktube4118 2 года назад

    ተባረክ ሌላ ምንም አልልም

  • @dawithabesh1663
    @dawithabesh1663 2 года назад

    you are the best

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ጀ1ዐ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ጀ1ዐ 2 года назад +1

    በጥበቡ ጥበብን ይጨምርልህ

  • @genetbekele1277
    @genetbekele1277 2 года назад +3

    አቦ ይመችህ ከገባን ለሁሉም ሰው ነው ልካችንን የነገርከን

  • @des-gk6ue
    @des-gk6ue 2 года назад

    እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @getachewkassa7505
    @getachewkassa7505 2 года назад +4

    Arts tv yileyal.

  • @kassahunbelte2259
    @kassahunbelte2259 2 года назад +1

    ጦቢያ እውነትም ጦቢያ በርቱልን

  • @halemichaelhale258
    @halemichaelhale258 2 года назад +6

    ግሩም ነዉ ተስፋ

  • @mogesgete6349
    @mogesgete6349 2 года назад +2

    እድሜ ይስጥህ

  • @jaffershurie862
    @jaffershurie862 2 года назад +5

    ጥሩ ጀምረኸው አጨራረሱን አደከምከው:: ከእኛና እነሱ አዙሪት መውጣት አለብን:: የአንዳችን ውድቀት የሁላችንም ነው::

  • @mayema3846
    @mayema3846 2 года назад +1

    ተስፍሽ ምን ደህንነት አለ ነገን ተስፋ አድርገን የቸገራችሁን ለኔ ተውት ላለው አምላካችን ነግረን እየኖርን ነው።

  • @ዮርዳኖስወለተጻድቅ
    @ዮርዳኖስወለተጻድቅ 2 года назад +2

    እወነትም ሰክረናል

  • @AbeKostre
    @AbeKostre 2 года назад +1

    እነዚህ እህያ ንጂዎችና ስታሊኖች እስካሉ ድረስ
    ሕይወት አደጋ ላይ ነው ። ከእንግዲህ ግን እኛም
    እነርሱ የሚፈጽሙትን መፈጸም ብቻ ነው ይመጨ
    ረሻው ዕድል ። ትዕግስቱ ሳይጨርሰን በፊት ።።//

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ

    በላቅኔው እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @jamilayasinraya8121
    @jamilayasinraya8121 2 года назад +2

    ፍራሽ አዳሽ ከነዚህ ሰው መሳይ ሰፕጣኖች ይጠብቅህ እኔ እየፈራሁኝነው

  • @millionterefe4883
    @millionterefe4883 2 года назад

    አንተስ ደህና ነህ ተመቸህኝ ሰላምህ ይብዛ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +1

    አንድ ቀን ብታደም ደስ ይለኛል 🤲🏿🤲🏿😘

  • @WendmuBegiga
    @WendmuBegiga Год назад

    የሚገባካለ ነው ❤

  • @Dmark64
    @Dmark64 2 года назад +4

    ፍራሽ አዳሽ keep it up. ለቡናዎች “ከቡናው ደርሱዋል" በረካ ይሁን can give more sense for me.

  • @majestytube
    @majestytube 2 года назад +4

    "ኢትዮጵያ ውሰዱኝ"

  • @mimitsegaye488
    @mimitsegaye488 2 года назад +12

    I think እንደ ሲኒማ ቲያትር ይህም ሾ ነው የመዝናኛ የመማሪይ

  • @uyagt6640
    @uyagt6640 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Ethio-1221
    @Ethio-1221 2 года назад +1

    ሃሪፍ

  • @efoytabuche7282
    @efoytabuche7282 2 года назад +3

    Amizing! where is your brother who is avail in your head

  • @tomasmehari9479
    @tomasmehari9479 2 года назад +5

    I love this man ❤️❤️❤️

  • @kebededemisse171
    @kebededemisse171 2 года назад +2

    ኢትዮጵያ ውሰዱኝ ተመቸኝ

  • @jamilaasfu7481
    @jamilaasfu7481 2 года назад +1

    Thank you 🙏 everything you said is true and what can we do 💚💛♥️

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 2 года назад +2

    ኢትዬጲያ ውስዱኝ

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 2 года назад +3

    ደናም መሆናችን አለመሆናችንም የማያውቁት በችግሮቻችን ስለሚሳለቁ ነው

  • @tekleweynitsdesse6799
    @tekleweynitsdesse6799 2 года назад

    ይች ናት አቅምህ ጠጅ ይዞመሸለል ሞፎከር ሞሸሞር ማጉራራት ዘራፍ ዘራፍ ትእቢት ትምክህት ሁሉም ለኔ ለብቻየ ካለ እኔ ኢትዮጵያዊ የሚባል የለም የሚለውን የሰግብግቦች ጭቅላትህ ውሰጥ ያለው ካልወጣ የብሄር እኩልነት እሰካላመንክ ጠጅህን እየተጎነጭህ ከነ ስካርህ ትኖራታለህ በዛውም ታልፋለህ

  • @tffkkk2035
    @tffkkk2035 2 года назад +4

    ተስፋሁን ! እስኪ ትለምደዋለህ በሚለው ርዕስ አንድ ማኅበራዊ ቀልድ ስራበት ፡፡ ድህነትን፣ ስራአጥነትን፣ የዲሞክራሲ ዕጦትን፣ ሌብነትን ፣ የስልጣን ጥመኝነትን፣ ጎሰኛነትን የኑሮ ውድነት፣ ውሸት፣ ምቀኝነት ወዘተ... እንደሚለመድ ፡፡አንድ ምሳሌ ልስጥህ አንድ ሰው ለብዙ ዓመት በድህነት ይኖር ነበር ፡፡ድሀነቱ ስለ አንገሸገሸው አዋቂ ዘንድ ይሄድና መቼ ሀብታም እንደምሆን ፈኔን ይንገሩኝ ይላቸዋል፡፡ አዋቂው ሰውየ ለምን ያህል ጊዜ በድህነት ኖርክ ብለው ይጠይቁታል፡፡ ድሀውም ሰውየ ለ30 ዓመት ይላል፡፡ አዋቂውም እስኪ ትንሽ ጊዜ ጠብቅ ይሉታል ፡፡ ደሃውም ሰውየ ትንሽ ጊዜ ብጠብቅ ሀብታም እሆናለሁ ብሎ ይጠይቃቸዋል፡፡ አዋቂውም ድህነቱን ትለምደዋለህ እንጂ ሀብታም እንኳን አትሆንም ብለው መለሱለት ፡፡

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ

    ድቅ ልጅ💋💋💞💞💞

  • @ebrahimaman6676
    @ebrahimaman6676 2 года назад +2

    ተስፋሻችን

  • @getumekonnen5696
    @getumekonnen5696 2 года назад +2

    ድንቅ ባለሞያ

  • @leulkassa2449
    @leulkassa2449 2 года назад +5

    God bless you !!! It's good when someone tells you your true pain.

  • @hakufhr9532
    @hakufhr9532 2 года назад

    Be Alem lay ende ethiopia 🇪🇹HEZEB ymemena yeseker Ale ‼️‼️‼️‼️

  • @YayoEntertainment
    @YayoEntertainment 2 года назад +1

    You are very talented but no matter how much you understand your speech