ተግባራዊ የተደረገውን የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በተመለከተ ከገንዘብ ሚኒስትሩ ጋር የተደረገ ቆይታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Комментарии • 48

  • @MillionBezabhe
    @MillionBezabhe Месяц назад +1

    እውነት እንደዚህ በዕውቀት የተደገፈ ማብራሪያ ለህዝባችን ይሻል ክብር ሚኒስትር ምን ያህል እርቀት ለጉዳዩ ትኩረትና ሃገርን ባስቀደም መንገድ መስራታችሁን ያሳያል በርቱ

  • @tsionmesfin7646
    @tsionmesfin7646 Месяц назад +1

    ፈጣሪ ይርዳችሁ ክቡር ሚኒስቴር አህመድ ሽዴ።

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow1 Месяц назад +1

    አቶ አህመድ በርቱ ! ከአለምአቀፍ ድርጅቶች በዚህ ያገኛችሁት ድጋፍ የልፋታችሁ ውጤት ነው ፣ እናመሰግናለን።ኢትዮዺያን ወደ ሰለጠነው አለም አኢኮኖሚ አሰራር በድፍረት እና ዝግጅት ያደረጋችሁት ውሳኔ ፣ የዴንግ ዣዮፒንግ የቻይና ሪፎርም አይነት ታሪካዊ ነው።

  • @user-ho2yp2mu9v
    @user-ho2yp2mu9v Месяц назад +1

    ክብር ሚንስትር አቶ አህመድ ሺዴ ወደ ጥሩ ምሳሌ ወደ ካፒታል ገበያ ስለ ወሰዱን ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን አቀርባለሁ መልካም ዜና ነው ትንሽ ቢከብድም

  • @temesgentemesgen1310
    @temesgentemesgen1310 Месяц назад +4

    መጀመሪያ ገበያውን ማረጋጋት ያስፈልጋል

    • @ggvideonow1
      @ggvideonow1 Месяц назад

      በየሚዲያው እየዞሩ አለቀልን ወዘተ የሚሉ ተቃዋሚ ፖለቲከኛ ኢኮኖሚስቶች ፣ ቢረጋጉ ለገበያ መረጋጋት አስትዋፅአኦ ያደርጋል። ሸማቹም የሃገር ውስጥ ምርት ላይ ቢያተኩር በተሻለ ።

  • @lydiabooji4772
    @lydiabooji4772 Месяц назад +1

    🎉❤🎉❤🎉❤
    KIBUR ATO AHMED SHIDE IS OUR REPLACEMENT FOR KIBUR DR. YILMA DHERREESA!!!!!
    TEBAREK!!!!!🎉

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow1 Месяц назад +1

    Invite Walmart to Ethiopia. This reform helps to attract Walmart

  • @mikiyaskibrom6101
    @mikiyaskibrom6101 Месяц назад +4

    Dawit dreams 1 dollar ka 1 birr gar ekulee lamagre plan alewee eko

  • @bulodebesa2495
    @bulodebesa2495 Месяц назад

    Saving loans for generations to come!!
    Ensuring political stability, increasing productivity and production in the country is a remedy for multifaceted problems in Ethiopia 🇪🇹.

  • @abebuahmedin53
    @abebuahmedin53 Месяц назад

    🎉

  • @AtsieFikir
    @AtsieFikir Месяц назад

    በጣም ጥሩ ነው የቁጥጥር ስርዓት ተዘጋጅቶለታል? ከባለሀብት እስከ ፈፃሚና አስፈፃሚ ሰራተኛው?????

  • @Yayaya.45
    @Yayaya.45 Месяц назад

    መንግሥት ማርግ ያለበት ንግድ ፍቃዳቸውን መቀማት

    • @አሰገደች
      @አሰገደች Месяц назад

      በጣም ትክክክክክል ብለሐል ንግድ ፈቃዳቸውን ቢነጠቁ የበለጠ ጥሩ ምክር ነው እነዚህ አውሬዎች የደሀ ጠላት ናቸው ቢገደሉም አይቆጨኝም መንግስቱ ሐይለማሪያምን ጨካኝነቱን ባለ ወደ ውም የበሰበሰ ነጋዴዎችን መረሸኑ ጥሩ ስራ ነበር አሁን በጣም የዋህና እሩሕርሕ ከኢየሱስ የተማረውን ደግነትና ምህረት የሚያደርግ መሪ አግኝተናል ነገር ግን ለኛ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሌቦችና ለደሀ የማናዝን ጨካኝ ነጋዴዎች ስላሉ እርህራሔ ሰለማይጠቅም ደሀ በነጋዴዎች ምክንያት ደሀው እያለቀ ነው መንግስትን እያማረረና እየጠላ ነው ምክንያቱም ጦርነቱም እርሰ በደረሰ ሲተላለቁ መንግስትን ወይም አብይ ነው የሚባለውነጋዴው ደሀውን ድምፀ በሌለው መሣሪያ እየጨረሱ አብይ ነው እየተባለ አብይ ሱቅ የለው ለምን በገንዘብ እያበዱ ያሉትን ነጋዴዎች አታጋልጡም በአብ የምተመኸኙት አሱማ ሌት ከቀን እየለፋነውለኢትዮጵያ እግዚአብሔር የሰጣት ጀግና ልጅ ነው አብይ ምን ያድርጋችሁ ነጋዴን አጋልጡ በእሶት ውስጥ ያለውን እሕል ሳየበሰብሰ ከእስቶሮ ውስጥ ይውጣ ከገበሬው ብቻ መንግስት እየገዛ ለደሐው ያከፋፍል ብዬ እመክራለሁ

  • @temesgentemesgen1310
    @temesgentemesgen1310 Месяц назад +2

    ብረት ሲሚንቶ ሌላም የግንባታ እቃ ቁጥጥር ውጪ ሆኖዋል

  • @yonatanhailu1465
    @yonatanhailu1465 Месяц назад

    How about Israel?

  • @Phoenix40-u7p
    @Phoenix40-u7p Месяц назад +1

    የእኛ ሀገር ጅብ ነጋዴወች በውጭ ነጋዴወች ተገፍተው ጉድጎድ ቢገቡ አናዝንም

  • @TarikiDerese
    @TarikiDerese Месяц назад +1

    እስኪ ዝም በሉ።

  • @AbiyuAbabu
    @AbiyuAbabu Месяц назад

    የአፍሪካ ሀገሮች አንድ ጠንካራ መገበያያ ገንዘብ እስካልፈጠሩ ድረስ የሌሎችን ሀገሮች የበላይነት መቋቋም መቼም አንችለውም !

  • @wondwossendelelegne5254
    @wondwossendelelegne5254 Месяц назад

    Apart from the peace and security issues, the success of the policy also requires the reform of key institutions. This includes addressing corruption within the government and public sector. Corrupt bureaucrats and political leaders must be identified and removed from their positions. They should be replaced with capable and committed individuals who have a track record of integrity and dedication to serving the country

  • @keffelledesele8383
    @keffelledesele8383 Месяц назад

    ?????????? Sayixani

  • @tamirubelachew2461
    @tamirubelachew2461 Месяц назад +1

    ባንኮች ለደንበኞች የሚከፍሉት የወለድ ምጣኔስ??

    • @ggvideonow1
      @ggvideonow1 Месяц назад

      በገበያው ውድድር ይፈፀማል ፣ እዛ ላይ ምንም ለውጥ የለም።

  • @tsegaye7548
    @tsegaye7548 Месяц назад +7

    1.ማዳበሪያ 2.ነደጅ 3.ዘይት ለምን ሀገር ውስጥ እንዲማረት አይሰራም?

    • @yonassima8168
      @yonassima8168 Месяц назад +1

      ያልታሰበ ይመስልሀል??

    • @user-wr4tv3lr1s
      @user-wr4tv3lr1s Месяц назад

      ኣቅሙ የለም 😂

    • @yonassima8168
      @yonassima8168 Месяц назад

      @@user-wr4tv3lr1s አቅም አሁን አለመኖር ያስፌዛል??

    • @Sena-jf1ph
      @Sena-jf1ph Месяц назад

      ያደጉት ሀገራት ከነዳጅ በብዙ እየተላቀቁ ነው ትልቁ impact ኤሌትሪክ ሀይል ነው። ኢትዮጵያ ደግሞ 🇪🇹💪💪💪💪☝️👌

    • @fantasennay
      @fantasennay Месяц назад

      በተለይ ዘይት ። ድሮ በየሰፈሩ የኑግ ዘይት መጭመቂያ ነበር ለዛውም አማርጠህ ምትገዛው ።

  • @temesgentemesgen1310
    @temesgentemesgen1310 Месяц назад +1

    የምግብ ሸቀጣ ሸቀጥ አይቀመስም

    • @AfeworkAbraham-y4c
      @AfeworkAbraham-y4c Месяц назад

      ለምን ሳትቀምሰው አትገዛም🤣🤣🤣

    • @temesgentemesgen1310
      @temesgentemesgen1310 Месяц назад +1

      @@AfeworkAbraham-y4c ቀልደክ ሞተካል

    • @AfeworkAbraham-y4c
      @AfeworkAbraham-y4c Месяц назад

      @@temesgentemesgen1310 ተመልሰህ መጣህ🤣🤣🤣🤣ቀመስከው ወይ😂😂😂

  • @Vip65-rm7is
    @Vip65-rm7is Месяц назад

    yet hiden enenur???

  • @tamiratbirhane
    @tamiratbirhane Месяц назад

    38 ayenet egid yetalebachew malet mekinam chemero kemn deres?

  • @voiceofshewa2235
    @voiceofshewa2235 Месяц назад

    አህመድ ሽዴ የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዘዳንትን በግል ጠባቂው ያስደበደበ ለእኛም አይመለስም ብለው ይሆን የ IMF ባለስልጣኖች ብድሩን የሰጡት ?

  • @mikiyaskibrom6101
    @mikiyaskibrom6101 Месяц назад

    Lazee lazee mangistu halile maryam yeshleee nabre

  • @mikeselkakaw4033
    @mikeselkakaw4033 Месяц назад

    Self contradictory explanation. If gaining access to IMF And World Bank Financial aide make you such lucky country in the world, why it took you over two years in negotiating with those institutions?if so you were sabotagging the country's economic benifits.In reality either way not carry water on country's current situations on the ground.

    • @ggvideonow1
      @ggvideonow1 Месяц назад

      Hmmm 🤔 …. So, are you suggesting to get billions of $$ without negotiations and presenting your plan?? Have you personally tried to get business loan from a bank? If not, go to a bank website and see what it takes to get $5000 business loan.

  • @BenjaminJo-b3p
    @BenjaminJo-b3p Месяц назад

    ተላላኪዎች ሀገር መርቶ አያዉቅም ቀናችሁን ጠብቁ

  • @kalimatr5557
    @kalimatr5557 Месяц назад +1

    They lack knowledge, and all of them are not capable.
    They study the Quaestion and answer and make staged interviews.
    It is very sad !