ግብፅ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ኤርትራና ህወሃት አደራጀች|የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች አየበዙ መጥተዋል |የእነ ዶ/ር ደብረፅዮን ተግባር እራስን በራስ መጥፋት ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • ግብፅ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ኤርትራና ህወሃት አደራጀች | የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች አየበዙ መጥተዋል | የእነ ዶ/ር ደብረፅዮን ተግባር እራስን በራስ መጥፋት ነው

Комментарии • 460

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 23 часа назад +38

    ከግብፅ ጋር የቆመ አካል አባይ የግብፅ ነው እንዳለ ይቆጠራል በኢትዮጵያ ህዝብ

    • @blenasme7621
      @blenasme7621 22 часа назад

      ወደህ ነው

    • @kerimaHay-iu1sy
      @kerimaHay-iu1sy 22 часа назад +4

      እውነት በመናገርህ አመሰግናለሁ

    • @yonasaraya2402
      @yonasaraya2402 20 часов назад +1

      Wedeb kalke abay ersaw😂😂😂😂

    • @songohan7170
      @songohan7170 20 часов назад +6

      ኤርትራውያን ደስ የሚሉት ብዙ አያወሩም አይፏክሩም አይሽልሉም አይጀነኑም ግን የሰዩምን ተሿሞን ቅድሚያ አያት አያት አባት ወንድም አከርካሪውን ሰብረው አገራቸውን ያለምንም ፉከራ ያጸኑ ጀግናውች ናቸው :: 🇪🇷☑️

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 19 часов назад +2

      @@songohan7170 ታዲያ የኢትዮጵያ ሶሻል ሚዲያ መጥቶ አስራ አራት ቦታ ኢትዮጵያን እከፋፍላታለን ብሎ የአባቶቻቸውን የስልሳ አመት ፉከራ የሚፉክሩት; የኢትዮጵያ ኤኮኖሚ የሚ ተች( ኤርትራ ኤኳኖሚ እንዳላት) የሚያለቅሱት : የኢትዮጵያና የሱማሌ ላንድ ስምምነትን በመቃወም የእንጀራ አባታቸው ግብፅ ጋር የሚመላለሱት ከሌላ አለም የመጡ ስዎች መሆናቸውን አላወቅንም ነበር :: አይነግሩንም እንዴ? ይቅርታ!😄😄

  • @zd820
    @zd820 День назад +14

    ሰላም እንደት ዋላችሁ ውድ የሰዩም ተከታዮች ውድ የኢትዮጵያ ልጅች መጣ መጣ ሰዩም ተሾመ እኛም በናፍቆት ና በጉጉት ነው የምንጠብቅህ የመረጃ ምንጫችን የኢትዮጵያ አለይታችን ሽ አመት ኑርልን ጥላት እርር ቅጥል ይበል ኢትዮጵያ ታፍራ ና ተከብራ ትኖራለች

  • @miliko938
    @miliko938 21 час назад +8

    ክብር እና ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @FekaduFekadu-wg7gu
    @FekaduFekadu-wg7gu 16 часов назад +10

    እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ኢትዮጵያ የ86 ብሔረሰቦች ሀገር ናት እንጂ የሶስት ቤረሰቦች አይደለችም

  • @ellizubir7872
    @ellizubir7872 19 часов назад +2

    ዘንድሮ በኢትዮጵያ ማልያ የግብፅን ባንዲራ ያሳየህን ጌታ መጨረሻቸውን አሳየን

  • @ሪታሪዮ
    @ሪታሪዮ 23 часа назад +15

    ኢትዮጵያ ድሮም ዛሬም አቸናፊ ናት እያቸንፈች ለዘላለም ትቀጥላለች እንሻ አላህ 🙏♥️🇪🇹♥️

    • @tittms2199
      @tittms2199 Час назад

      Ethiopia ashenfam atakim...

  • @YonasDadi-y6n
    @YonasDadi-y6n День назад +43

    የባንዳ ብዛት እይ ዘንድሮ ።።። ኢትዮጵያ ሀገሬ የነጻነት አርማ የባለቤትነት ታሪክ አለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @RetaKetema-j1c
      @RetaKetema-j1c 23 часа назад +2

      የባንዳን ትርጉም ብታውቅ ለመጻፍ ያስችልሀል።

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 20 часов назад +3

      @@RetaKetema-j1cምንም ትርጎም የለውም! ባንዳ ባንዳ ነው! አንተን በሚመችህና እንደግዜው ሁኔታ ግን ልተረጎመው ትችላለህ:: My brother, " if it walk like duck, quack like duck, it is duck”!😊

    • @Freedom-vk6vo
      @Freedom-vk6vo 16 часов назад +1

      ለCIA ይሰራ የነበረውን ዘረኛውን አብይን ባንዳ ብለህ መስደብ አለብህ

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 16 часов назад +1

      @@Freedom-vk6vo : አይ የኤርትራውያን ቅዥት ምቀኝነት ! ስደተኞችህን ያለገደብ የያዘ መንግስት ትሳደባለህ::

  • @user-15345
    @user-15345 19 часов назад +3

    ሥዬ የኢትዮጵያውያን ተስፋ ሰጪ ተባረክ

  • @abdurazaknasir8699
    @abdurazaknasir8699 День назад +19

    ጠላቶቼን እኔ ጠብቃለው ወዳጆቼን አንተ ጠብቅልኝ ሚባለው እኮ ኢሄን ነው። ባንዳ እንደማየት የሚያም ነገር የለም🤧 ኢትዮጵያዬ💪🇪🇹💪

    • @Freedom-vk6vo
      @Freedom-vk6vo 16 часов назад

      ለCIA እሰራ ነበር በሽብርተኝነት ለተከሰሰው OLF መረጃ እሰጥ ነበር፡ኤርትራ ካሉ አማጺያን ጋር ኤርትራ መንግስት ጋር መረጃ እንደሚለዋወጥ ህወሃትን ለመጣል በአደባባይ የነገረን አብይ አህመድ አይደለምን?ለምን ባንዳ ሌላ ፍለጋ ትሄዳላችሁ?አብይ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚለው ውሸቱን እንደሆነ ምን አይነት ድግምት ቢያሰራባችሁ ነው።ህወሃትን ለመጣል ከግብጽ ና ኤርትራ ሰርቶል ሌላው ቡድን ቢሰራ ችግሩ ምኑ ላይ ነው?አብይ ኢትዮጵያዊ ሆኖ ኢትዮጵያዊያንን በሰላም ና በአንድነት ቢመራ ከጎኑ ልንሰለፍ በተገባን ሰውየው ግን አክራሪ ና ጽንፈኛ ብሄርተኛ ጠባብ በጥላቻ ና በድንቁርና ያደገ በforged ወረቀት ዶክተር ነኝ ብሎ የሚያታልል አቅመ ቢስ ነው

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 День назад +30

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመስግናችኋለን ሁሌም ውዶቻችን blessed 🙏🙏🙏🙏

    • @eritrea700
      @eritrea700 18 часов назад +2

      ለባህርሐይላችን🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @MSs-kp3he
      @MSs-kp3he 17 часов назад

      @@eritrea700tebaye yeasa terafey😷😷😷😷

    • @eritrea700
      @eritrea700 4 часа назад

      @@MSs-kp3he ኣንተስ የመን ለመግባት ነው ቀይ-ባህሬ ውስጥ በኛ በኤርትራ ዓሳ የምትበላው🤣🤣😂😂😂

    • @MSs-kp3he
      @MSs-kp3he 3 часа назад

      @@eritrea700 zeme bele lute kemetemekenu yewedekehe hagerahewene akenu zelanohe yesewe eshoke nahew 🤫🤫🤫🤫

  • @MesiTmariyam
    @MesiTmariyam 23 часа назад +21

    ወይ ዘንድሮ የባንዳ ብዛቱ እግዚ/ር ሆይ ሀገሬን አደራ

    • @Freedom-vk6vo
      @Freedom-vk6vo 16 часов назад

      ለCIA ና ለግብጽ ሲላላክ የነበረውን አብይን ባንዳ በሉት

  • @RYAN-l2i
    @RYAN-l2i 20 часов назад +6

    ውፎዎ፣ስዪዪ፣ሮባሮቤይ ጥምርታቹሁ በርቱውው

  • @Wendi-y3l
    @Wendi-y3l День назад +7

    እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤

  • @miliko938
    @miliko938 21 час назад +5

    ሰላም ስዩም ተሾመ እና ሮቤል ምትኩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @foziatabit8428
    @foziatabit8428 День назад +4

    ጀግኖቻችን በርቱ የጠላትን ሴራ አክሽፉ ዬትም አይደርሱም አብይ እየተራመደ ያሰቡትን እንዳያሳኩ አርጎአቸዋል፣የእናንተም ደጀንነት ተጨምሮበት።❤❤❤❤❤

  • @KOOKS276
    @KOOKS276 19 часов назад +8

    አንድ አይናችንን አሰብ ላይ አንድ አይናችንን መከላከያችን ላይ........ንቅንቅ የለም‼️

    • @ሮማንደስታ
      @ሮማንደስታ 18 часов назад +3

      አሰብ ሕልም ነው ፡እድሜልክሕን ታልማለህ።ቡዳና ጠንቋይ የሰውን እንድተመኘ ነው ደብተራ መተተኞች

    • @yosief-eri9302
      @yosief-eri9302 12 часов назад +1

      @@ሮማንደስታ Tikikile 👍👍👍

    • @tyttyt1271
      @tyttyt1271 12 часов назад +1

      Ankan ahun eritrea bzemenawi mesaria Tatka. Balefe tornet y sahl tank ena Medfiee bicha Adrga altechalechim.
      Ahun eritrea menkat malet ende Israel menkat kuterut.
      Beha aref belu tekemetu.
      And neger lnegrachu gn we are waiting to prove who is our real enemy. I believe the people of eritrea and the people of tigray(I say the people, not the politician) they don't hate each other. So i guess maybe Eritrea will be a good friend with U.S.A if eritrea will be a good friend of the USA, Eritrea will definitely support to tigray to make their own country. That's my assumption.

    • @berekettesfay6366
      @berekettesfay6366 11 часов назад +1

      ህልም ነው

    • @ሮማንደስታ
      @ሮማንደስታ 10 часов назад

      @@tyttyt1271 ሕልም አይከለከልም ጠጋ ካሉ ግን ይቀምሳሉ ኤርትራ 👉🇪🇷❤️💪 ወደዱም ጠሉም እየተወነጨፈች ነው 👍🌺 ይሔ ደሞ ለቡዳና ለጠንቋይ ለደብተራ ኡይዋጥም ግን በዉሓ አወራርዱት👌

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 22 часа назад +18

    ኢትዮጵያ አሸናፊ ናት❤❤❤ሱዬ እና ሮባ እንደት ነቹ❤❤🇪🇹🇪🇹💪

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 22 часа назад +4

    ስዩም ተረቶችህ ሁሉ ልጆች እንዲተኙ አያቶች የሚያወረት መሰለኝ

  • @isakmohamud
    @isakmohamud 21 час назад +4

    ነብሱን በገነት ያደርጋት ፕ, በይነ በጥሮስ

  • @Markanberihun
    @Markanberihun День назад +7

    ሰላም ብለናል አለን ኢትዮጵያን ብለን

  • @YeholashetAlmu
    @YeholashetAlmu 23 часа назад +3

    ስዬ ጠላቶቻች ሠብሰብ እያሉ ነዉ አሪፍ ነዉ ለይተህ ምታበለዉ እንግዲህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ታፍራ ተከብራ ትኑር።

  • @MussieSolomon-yu1qc
    @MussieSolomon-yu1qc 3 часа назад +2

    Viva Eritrea ❤❤❤❤ viva Egypt❤❤love viva Somalia ❤❤❤❤ viva Fano❤❤

  • @mohammedsheriffalihassen9536
    @mohammedsheriffalihassen9536 17 часов назад +2

    Great Analysis Seye

  • @SebeledejeneGebresilasie
    @SebeledejeneGebresilasie День назад +3

    ስዬ ጀግናው !!! አንተ ደጋግመህ በተለያዬ ግዜ እና በተለያየየ ፕሮግራሞችህ አስረግጠህ እንደ ተናገርከው አራቱን ባንዳዎች የኢትዮጵያ መንግስት ሳይውል ሳያድር እርምጃ ካልወሰደባቸው ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ሠላም አናገኝም ።

  • @BeleteMuleta-sb2xs
    @BeleteMuleta-sb2xs 23 часа назад +6

    ወያኔ ዞሮ ዞሮ የውሸት ክፍፍል ብሎ የጀመሩት ድራማ ጊዜ ጠብቆ እንዴ እባብ ከነመርዛቾው አንድ ላይ እንደሚጠቃለሉ መጠርጠሩ አይከፋም

  • @Fuex-p4h
    @Fuex-p4h 17 часов назад +2

    አላህ ሰላማቹን ያብዛልን🤲🤲🤲🤲

  • @MohammedS-z5i
    @MohammedS-z5i 20 часов назад +1

    ስዬ እኛ ተዘናግተን ነው እንጂ አደረጃጀቱማ ድሮም አለ። አሁን ይበልጥ አጠናከሩት በል። አላህ ሰላም ይንሳቸው። አደፍራሽ ባለበት ንፁህ መጠጣት ከባድ ነው።
    ስዬ የሚገርመው የሁለቱ ደላላ የነበረው ግብፃዊ ሰው ባለፈው ሰሞን በግብፅ የግል ቴሌቪዥን ጣቢያ ላይ ቃለመጠይቅ አድርጎ ትዝታውን ሲያወራ ያኔ ዜናዊ በህይወት እያለ ይህ ግብፃዊ አዲስ አበባ ሲመጣ ዜናዊን ቢሮው ሳይሆን መኖሪያ ቤቱ ላይ እንደሚያገኘው፣ አስመራ ሲሄድ ግን አፈወርቂን ያረፈበት ሆቴል አስጠርቶት ያናግረው እንደነበርና ሁለቱም ኢትዮጵያን ለማውደም ምን ያህል ይታዘዙት እንደነበር በንቀት ጭምር ሲገልፃቸውና በኩራት ሲናገር ብታይ ታፍርባቸዋለህ። ይህን ቃለ-መጠይቅ ኡስታዝ ጀማል በሽር ከአምስት ቀን በፊት ተርጉሞ አቅርቦት ነበር።

  • @abdisalamadanabdisalamadan
    @abdisalamadanabdisalamadan 22 часа назад +1

    My ኢትዮጵያ 💪🇪🇹💪💪💪💪

  • @Blobfishy-lf3rl
    @Blobfishy-lf3rl 3 часа назад

    Thank you Seyoum, We owe you a great deal of gratitude for your sacrifice to keep us informed about our enemies, inside and out.

  • @Ethiopiainmymind.
    @Ethiopiainmymind. 22 часа назад +2

    ስዬ መገናኛ መሳሪያው ውስጥ ሌላ ተቀጣጣይ ነገር ተገጥሞ ነው፡፡
    ከግዢው ጀምሮ ታስቦበት ነው የሚሰራው
    የኛም ሀገር የራሳን መገናኛ መሳሪያ ማበልፀግ አለባት፡፡
    እንዳለን ይገባኛል ግን በበለጠ ሁኔታ ይሰራበት አሳስብልን፡፡
    በርታ

  • @GeremewChere
    @GeremewChere 19 часов назад +1

    ስዬ ሮቢ ወፉ እወዳችዋለሁ ሁሌም እናንተን ብሰማ አልሰለችም

  • @Ashenafishweakenaw
    @Ashenafishweakenaw 21 час назад +2

    ስዬ .. ምርት ኢትዮጵያዊ አውነት እንድህ ነው

  • @TheTsga12
    @TheTsga12 День назад +5

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏❤️

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 День назад +13

    አብቹ ከልቡ የኢትዮጵያ ልጆች ያቃል በየነ ጴጥሮስ

  • @AbdukadirKamal-j4t
    @AbdukadirKamal-j4t 23 часа назад +8

    የግብጵነ የኤርትረ ኤንበሲ ይዘገልን

    • @Yohanasenafe
      @Yohanasenafe 21 час назад +2

      ቆየን ካቆምን ገና ሌሎቺም ይወጣሉ

  • @USER-Tilahu
    @USER-Tilahu День назад +4

    ስዬ ሮባ እና ወፉ well come

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 22 часа назад +2

    ሰያ ትመቸኛለህ ይመችህ

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 22 часа назад +1

    ለሁሉም ዜጋ ምቹ የሆነች ሀገር የመገንባት ጉዞ ይቀጥላል።
    ራሳችንን በማክበር እና የሀገራችንን ክብር በማስከበር የሚገባንን ታላቅ ሀገር ለመገንባት በመደመር እሳቤ በመመራት የትውልድ ግዴታችንን በመወጣት ትልቅና ታላቅ ሀገር እንገነባለን ።

  • @tsehaygebeyehu3045
    @tsehaygebeyehu3045 21 час назад +1

    Wow Seye, great analysis!!!! As always

  • @BekeleBeri
    @BekeleBeri 22 часа назад +5

    ኢትዮጵያ ከልጆቿ ጋር እውነት ይዘን ስለምንጓዝ እናሸንፋለን!! ጌታ ከኛ ጋር ነው❤❤❤❤❤❤

    • @berhanamichael5519
      @berhanamichael5519 20 часов назад +1

      Enante min eunet tawkalachu leboch yesew ager werari hula Ezgiabher demo lehulum new ende sew aydelem ayadalam

    • @MSs-kp3he
      @MSs-kp3he 17 часов назад

      @@berhanamichael5519tebayohe kesewe erase ateweredume🤧🤧

  • @Fuex-p4h
    @Fuex-p4h 16 часов назад +2

    ጣሊያን ለግብፅ የፃፈችላት ግጥም👉 አጋዥ አለኝ ብለሽ አትበይ መንቀር መንቀር፤እኛም አንድ ሰሞን እንዲህ እርጎን ነበር፤ ማንም አያቆማት ከፈጣሪ በቀር።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 23 часа назад +6

    ደብረጺዮን ደብረበጥብጥ

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 9 часов назад

    ኢትዮጲያዬን የነካ አይባረክም ምክንያቱም የማንንም ንብረት ይሁን ሉአላዊነት አልነካንም አንነካምም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪

  • @user-15345
    @user-15345 19 часов назад +1

    እውነትና ጰእውነተኛ ነት መገለጫህ ነው ወንድሜ

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 22 часа назад +1

    ክርብ ለመከላከያችን ጠላቶታችን አላህ ዱቄት ያርጋቸው ኢሳያሰ ከጂ ነው

  • @Ashenafishweakenaw
    @Ashenafishweakenaw 20 часов назад +1

    እውነት ነው ስየም ትክክል

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 22 часа назад +1

    ሸብር ሸብርን ይወልዳል !!! ፍቅር ደግሞ ሠላምን ይወልዳል !! ብለህ ያሰተላለፍከው አሰተያየት 👏

    • @Freedom-vk6vo
      @Freedom-vk6vo 16 часов назад

      አብይ አሸባሪ መሆኑን ይናገራል ስየ እኮ አብይ ከእድገቱ ጀምሮ ጸረ ክርስቲያን ነው ፌክ እኮ ነው ጼንጤነቱ

  • @IssayasYehdego
    @IssayasYehdego День назад +1

    Nice information !!!

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 День назад +13

    ስየ ያራዳአ ልጂ ጠላቶቻችን የውስጥ ሰዋቻችን ናቸው

  • @feqerad5323
    @feqerad5323 День назад +8

    ኢትዮጵያ/አዲስ አበባ ያሉት የኤርትራ ሰላዮችን አንድ በሉልን!!!

    • @Yohanasenafe
      @Yohanasenafe 21 час назад +1

      አቂማችሁ እሱ ሌላው ስያቂታችሁ ንጹሃን ላይ መፈንዳት ለማንኛዉም የፈለጋችሁትን ነገር አድርጉ ጉዳያቺን አይደለም እኛ ስለኢናንት ከቶን ቆይተናል

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 20 часов назад +3

      @@Yohanasenafeለዚህ ነዋ በእየቀኑ ስለ ኢትዮጵያ ማውራት ያቆማችሁት:: ለዚህ ነዋ ኢትዮጵያን አታሳዩን ብላችሁ መምጣት ያቆማችሁት? ለዛህ ነዋ ኢትዮጵያና ሶማሊላንድ ስምምነት ከአረጉ ጀምሮ ግብፅ እየሄዳችሁ ማልቅስን የጀመራችሁት? በመስታወት እራሳችሁን ማየት ያቃታችሁ ምቀኛና ቀናተኞች!

    • @Yohanasenafe
      @Yohanasenafe 20 часов назад

      @@Coffee-do1gm ሂድና የኤርትራ ሚዲያ ተመልከት ስለ እናንተ የምያውራ የለም ምንልባት እናንተ ኤርትራ መልስ ለመስጠት ካልሆነ በተረፈ በታሪካቺን ማልቀስ አናዉቂም ዛሬ ይቂርና ትላንት እንኩአን አላለቀስንም ወደፊትም አናላቂስም ቺግራችሁ ዓለም በናንት ዙሪያ የሚሽከረከር ይመስላቺዋል 24 በመንግስት ሚዲያ እንኩአን ሳይቀር ትንሹም ትልቁም ታሳዳብ በሆነበት ሃገር ኤርትራ ከግብጽ ጋር ተዋያየች ብሎ ማልቀስ አያደርስ ነው በነገራችን ላይ ይሄ ገና መጀመሪያ ነው ትላንት በምራብውያን እርዳታ ብትቆሙ ያላችሁ ይመስላችሁ ነበር ዛሬ እነሱ የሉም አሁን ካዓለም ጋር እየተዋወቃቹ ነው የምያዋጣችሁ ከ ጎረቤት ጋር ተስማምቶ መኖር ብቻ ነው ያንተ ያልሆነ ያንተ አይደለም

    • @pearls1626
      @pearls1626 6 часов назад

      @@Coffee-do1gm Tikikil! Mikegna, Kenategna hizb

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale День назад +8

    ስዬዬዬዬዬ በሳል ተንታኝ የአብችዬ አጋዥ ወንድም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @kassahunassefa5781
    @kassahunassefa5781 21 час назад +3

    ስየ ብርጌድ ነሀመዱ እኮ የወያኔ አፈ ቀላጤ ነዉ
    በሁለት መንገድ ይጠቀሙበታል
    አንድ የኢትዮጵያና የኤርትራ ትኩሳትን ለማስፋት
    ሁለት አጋዝያን ብለዉ ከኤርትራ ጋር አንድ አገር ለመመስረት

    • @Weldegabriel24
      @Weldegabriel24 13 часов назад

      You are a smart guy! Brigade Nahamdom is simply TPLF’s illusion!

  • @Omeradem-w3r
    @Omeradem-w3r 23 часа назад +2

    ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 День назад +2

    ምን ዋጋ አለዉ ፈጣሪ ለኢትዮዺያ ሁሉንም በቁማችን አሳየን እስዋ ፈጠረቻቸዉ አብረዉ ይጠፋሉ

  • @EmmanuelZemikel-yd9pp
    @EmmanuelZemikel-yd9pp 8 часов назад

    ስዩም በጣም ምርጥ አገላለፅ ነው ስለ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ የተናገርከው በጣም ነበር የማደንቅህ ለሀገርህ በምትስራዉ ስራዋች ሁሉ አሁን ደገሞ ምርጥ ሰዉ መሆንህን ደመደምኩ የነቃህ ኢትዮጲያዊ በሁሉም ዘርፍ ሮባ ደግሞ ምርጥ ትዕግስተኛ ጋዜጠኛ ሰላማቹሁ ይብዛ።

  • @EbrahimYimer-s3n
    @EbrahimYimer-s3n 20 часов назад +1

    እወዳችኋለሁ

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 День назад +2

    ሰላም ሰላም

  • @semerefeleke5415
    @semerefeleke5415 17 часов назад +1

    Seyoum Anbesaw Berta ❤️♥️♥️

  • @serkalemfantaye4748
    @serkalemfantaye4748 13 часов назад

    ስዩሜ መልካም ኢትዮጵያዊ!!

  • @SudiGadisa-k6w
    @SudiGadisa-k6w 3 часа назад

    ኢትዮጵያ የሚጠብቅ የእስራኤል አምላክ አይተኛም!!

  • @AliEdiris-c4t
    @AliEdiris-c4t День назад +1

    ስዩመ የክልል እና የዞን መሪዎች እቅድ አላማቸው ሚንድነው ህዝቡን ምንድነው ምያሳቅዱት

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 23 часа назад +8

    ስዬ ጀግና
    ፍፁም ገናና
    የአንተ ዝና
    ይድረሥህ ምሥጋና።

  • @TheTsga12
    @TheTsga12 День назад +1

    #1 from ATL

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 21 час назад +1

    የባንዳ ስራ ራሱን ማጥፋት ብቻ ነዉ

  • @MeseAbereMese
    @MeseAbereMese День назад +1

    Thank you suye tebekek nbe sela professor bayen phetirose ❤🙏🙏😭Nabesachew na dagagichu terafeline

  • @husentirfu3454
    @husentirfu3454 21 час назад +1

    ስዬ ግብፃች መሸነፋቸዉን ያመኑት ገና የህዳሲዉ ግድብ ሲጀመር በኢትዮጵያ ህዝብ መዋጮ መጀመሩን ያዩ ለታ ነዉ የህዝብ ግድብ እንደሆነ ተረድቶ ግድቡን መንካት የኢትዮጵያን ህዝብ በቀጥታ እንደመንካት እንደሚቆጠር አዉቆታል ንክች ቢያደርገዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ቀጥታ በእግሩ ካይሮ ገብቶ ማድረግ ያለበትን እንደሚያደርጉ ያለ ጥርጥር ያዉቀዋል አራት ነጥብ

  • @mechaelberhane3711
    @mechaelberhane3711 16 часов назад

    ተማሀር መስረት እዩ🙏🙏

  • @JamboJoke
    @JamboJoke День назад +19

    ስዬ ኢትዮጵያ ውስጥ 400 ሺ በላይ የኤርትራ ስደተኛ አለ. እነሱን ለህልውናችን በምናረገው ስትራቴጂ ውስጥ መካተት አለባቸው. 💚💛❤️ በርታ አንበሳው

    • @Rimna
      @Rimna 23 часа назад +1

      Try them why andzi gura tabezalu .

    • @searegebrekidan
      @searegebrekidan 23 часа назад

      ተበዳ

    • @Rimna
      @Rimna 22 часа назад +4

      @@searegebrekidan because i said try them if Ethiopian can Win against Eritrea for the last 70 years do you think they buy a Balls even to try? Be fano ye mimarek wetader yze yetnew mitgeba Eritrea? Man i don t want see Ethiopian mothers crying on josy tv anymore.

    • @selamselam7358
      @selamselam7358 22 часа назад +4

      @@searegebrekidanአዎ ውጡ የኢትዮጵያ ነቀርሶች አገር የላቹምእዴ አንፈልጋቹም ሌቦች

    • @selamselam7358
      @selamselam7358 22 часа назад +2

      @@Rimna😂😂😂😂😂😂😂😂 ተናግረህ ሙተሀል በተለይ ደሞ እንግሊዝኛህ😂😂

  • @andinetgetahun6206
    @andinetgetahun6206 20 часов назад +1

    ህወሃት የግብፅ መሪዎች ፊት የቆሙ ቀን ነገሮች ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ያበቃል😢😢😢ከዚህ በኋላ ምንም የሚወራ ታሪክ የለም።period !!!ጊዜ ለ ኩሉ😮

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 19 часов назад +1

    አይገርምም ግን! ኢትዮጵያን ያፈርስልኛል ብላ ግብፅ የላከችው ወያኔ አባይን መገደቡ!

  • @ከአቢላኦኪሎ
    @ከአቢላኦኪሎ 9 часов назад +1

    ስላም ነዉ

  • @MohammedBedru-rh1ir
    @MohammedBedru-rh1ir День назад +4

    ስዩም ድንቅ ኢትዮጵያዊ ትመቸኛለህ

  • @mekdesbirru1197
    @mekdesbirru1197 19 часов назад +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 23 часа назад +15

    Viva President Isaias Afeworki💪❤️🇪🇷💪❤️🇪🇷WE love you our hero💪🇪🇷💪

    • @ሮማንደስታ
      @ሮማንደስታ 18 часов назад +4

      ኤርትራ ከግብፅ ይሁን ከማንም ግንኙነት ስታደርግ ለኢትዮጲያ አታስፈቅድም።አስፈላጊም (ከነካችሗት)ከሆነ ከምትፈልገው ጋር ሆና ታደባያችሗለች

    • @NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል
      @NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል 16 часов назад

      Donky is always donky

  • @gedetatesema4169
    @gedetatesema4169 10 часов назад

    ይልቁን ችግሩ አምስት የባህር በር እንድናገኝ እድል ይፈጥራል።

  • @mohammedshenasirmikore5889
    @mohammedshenasirmikore5889 День назад +3

    ሰላም ስዬ እና ሮባሮቢ በእትዮጵያ የሚዲያ ታሪክ turning point ሆናችኋል ሀገራችንን እያስተዳደረ ያለውን አካልም /መንግስትን / መተቸት ባለበት ጉዳይ ያለፍርሃት በመተቸት፤እንዲሁም አቅጣጫ በመስጠት እምቢ ላሉት በተጨባጭ መረጃ አፍ በማዘጋት የህዝብ ውግንናችሁን በመያዝ 1ኛ ናችሁ።በዳንና ባንዳን ደሞ ቀድሞ በማወቅ በማሳወቅ ታውቆ መሪ ለመሆን ሳይሆን ቅድምያ ለሀገር እና ለወገን በመስጠት ከመንግስት ጎን በመሆን ደሞ ሌላ ታሪክ የጀመራችሁ ጀግኖች ናችሁ።ግን ግን የመንግስት ሚዲያዎች በሙሉ ይህን ብቻ ብሰሩ ታላቋ ኢትዮጵያ በ1አመት ብቻ ትሰራ ነበር።

  • @ፍቅርያሸንፋል-ኰ8ኈ
    @ፍቅርያሸንፋል-ኰ8ኈ 7 часов назад

    ለደሀ ረከስ ያለ ቤት ብታስተዋውቁልን ስዪሜ እና አርያ አድናቂያችሁ ነኝ እወዳችሀለው ❤

  • @ashenafitura463
    @ashenafitura463 День назад +19

    ስዬ የግብፅና የኤርትራ ኢባሲዮች ከአዲስ አበባ መውጣት አለባቸው።

    • @user-fg3ck8gy8c
      @user-fg3ck8gy8c 23 часа назад +2

      10q

    • @zidik313
      @zidik313 23 часа назад

      እንዲህ እንደምታወራው የመንደር ወሬ እንዳይመስልህ የማንም ጫት ቃሚ እየሰማህ ኢንባሲ ዘግተህ ኢትዮጵያ በሁሉም ትዘጋለች ወደ ጦርነት ገባህ ማለት ነው በደቂቃ መንግስት ይወገዳል ስልጣን በፋኖ እና በኦነግ ሸኔ ይረከባል አበቃ እመነኝ ባጭር ግዜ

    • @Eritreana1991
      @Eritreana1991 21 час назад +1

      የአፍሪካ አንድነት ጽፈት ቤትም የወጣል ችግር የለውም😂😂😂

    • @DawitGirma-k8e
      @DawitGirma-k8e 21 час назад +3

      ​@@Eritreana1991አስመራ እንዲሆን እናስደርግላቿለን ነገር ግን አስመራ ሙጃሌና ቅማል ይበዛል አሉ።

    • @Yohanasenafe
      @Yohanasenafe 21 час назад +1

      ​@@DawitGirma-k8e ቂማል ኢትዮጵያ መተን ነው ያየነዉ

  • @user-15345
    @user-15345 19 часов назад +1

    ያልኖርክበት ቀን ያልሣቅክበት ቀን ነወ እንደሚባለው ሁሉ የሥዬንም ትንታኔ ያለማዳመጥ እነደዚያው!

  • @ehetekarega3640
    @ehetekarega3640 22 часа назад +1

    ድሮም ሕውሐት እና ሻበኛኝ ክሰላሳ አመት በኋላ እደገና ደግሞ እነሱን ማመናችሑ እነሱ ናቸው የሚለዩት እኛ ኢትዮጵያውያን መቼ ነው እነሱን ማመን የምንተውው ሑለተኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አገር በማፍረስ እየተባበረች ያለችው ኢትዮጵ ስለቸን ስለ ሕውሐት እና ሻበያን መስማት 60 ሙሉ መቼ ነው የምናርፉው ሕወሐትና ሻበያን የሚሞቱ ናፈቀኝ እውነት ለመናገር ኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያ ከነዝሕ ተውሳክ የምንገላገለው ናፈቀኝ

  • @leezashow9260
    @leezashow9260 День назад +4

    አይ ስዬ ምርጥ ጭንቅላት ፣ ምጡ ቅ አይምሮ :: የኢትዮጵያ ምርጥ የቁርጥ ቀን ልጅ ጀግና ::
    ጀጋኑ

  • @FasilHeilemeskelMengistu
    @FasilHeilemeskelMengistu 22 часа назад +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌🙋🙋🙋💯💯💯💯🥇🥇🥇🥇🥇🥇ስዩ አንበሳ ጀግን እና አቦቹ ❤❤❤🎉🎉አና እሮቤል አንደይ 🥇🥇💯💯💯💪💪💪💪💪💪💪 ውፍ🐦‍⬛🐦🐦‍⬛🐦🐦🐦🐦🐦🐦

  • @assefamitsiwa7960
    @assefamitsiwa7960 День назад +4

    ኤረ ስዩም የኡስታዝ ጀማልን የአረብኛ ትርጉም ሱዳኖች እንዴት በወያኔና በሻዕቢያ እንዳሾፉና የባንዳነታቸውን ጥግ የሚያሳየውን ቭድዮ ምን አለ አንተስ ብታሳይ?

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 21 час назад +1

    እውነት ነው ስዬ። ብርጌድ ነሀመዶ ዘ ገመዶ ብላ ብላ...ጎፌሬ አበጥሮ አ አበባችን ውስጥ ተመችቶት እንኳን ጠብመንጃ አንስቶ መተኮስ መርፌ ከመሬት ማንሳት አይችልም። መንግሠተ ሰማያት ውስጥ እንደ ገባ ቆጥረዋል። ወዳዛ አስወጧቸው ፤ አባርሪልን በላቸው እባክህ። እንዲያውም ሰላይ ይመስሉኛል

  • @addissewsamuel2082
    @addissewsamuel2082 21 час назад

    እኔ ሥዪሜ እንደው በየጊዜው እንዲኽ እምታምሰንን ግብጽን መምታ ነው እሚሻለው።

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 23 часа назад +1

    Welcome💗💖

  • @leulgizaw8178
    @leulgizaw8178 19 часов назад +1

    የሰይጣን ትንሽ / ትልቅ የለውም ። ሀበሾች እንዳትዘናጉ !!!

  • @Germe116
    @Germe116 21 час назад

    እሳቸው ሰራተዋል እኛስ ሰው ለመሆን ሰዉ መኋን በቂ ነው እኔ ሰዉ ነኛ!!!!!!!!!

  • @bobsmart8302
    @bobsmart8302 20 часов назад +1

    If Ethiopia puts brgied nhamedu to even one village of Eritrea, Isaias is a done deal.

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 День назад +1

    ኦባማ ላይ በብላክ ቤሪ ስልክ ጥቃት ነገር ፈፅመው ነበር

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 9 часов назад

    ስዬ አንበሳዬ💪💪💪💪💪

  • @andualemteshome6681
    @andualemteshome6681 23 часа назад +1

    siyume keep it up

  • @samiabi3029
    @samiabi3029 20 часов назад

    ስዩሜ የቼልሲ ደጋፊነትህ ምላስህ ላይ ያስባትታል።ስዬ ለራስሽ ለጤናሽ ግዜ ስጪ ወደፊት ብዙ እንፈልግሃለን!!እስታሊን ባለፈው ያለው እውነቱን ነው።ከስተሃል እና .ቀንስ....ያልኩት ይገባሃል ብዬ አስባለሁ

  • @TedyTeklu
    @TedyTeklu День назад +3

    ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው።

  • @isakmohamud
    @isakmohamud 21 час назад +2

    ❤️❤️❤️❤️

  • @ariamdawit9894
    @ariamdawit9894 18 часов назад +2

    ኢትዮጵያ ለማፍረስ ኤርትራ ግብጽ ሌላም አያስፈልግም ምክንስቱም በራስዋ ፈርሳለች ነገሩ ደሞ የሌላን ሉእላውነት የመዳፈር ልምድ ስላላት ስዩም ተሾም ይርድሃል ለምንድነው አቅም እንዳላት የምታወራው ፋኖን ነው እኮ የሚበቃት ያለች መሰለህ ምንም እኮ እልገባህም ምክንያቱመርቅነህ ስለምትናገር ነው ፋኖ እየመጣልህ ነው የሞትች አገር ይዘህ ስለ ሌለ አገር ታወራለህ በጣም ይገርማል

    • @yemisrachyohannes962
      @yemisrachyohannes962 15 часов назад +2

      እግዚአብሄር ያፍርስህ:: ጭንቅላቱ የፈረስ ስው የሚያየው ነገር ሁሉ የፈረስ ይመስለዋል ስለዚህ ልንረዳህ አንችልም ግን ወደብ በግፍ ስለተወስደብን እና ስለሚያስፈልገን ልንፈልገው የኢትዮጵያ ልጆች በአንድነት ተነስተናል ማንም አይመልስንም::

    • @ferhwotzelek4519
      @ferhwotzelek4519 5 часов назад

      ኮተታም ጭንቅላትሽ ይፍረሰ ኢትዮጵያን መቼም አትፈርስም አንቺ ዝተት 😡😡😡😡

  • @Ashenafishweakenaw
    @Ashenafishweakenaw 21 час назад +1

    ስዩም አንተ እምትለው እግዚአብሔርን በአድናቆት ነው ምክኤልን ጋዜተኛ እውነት ተንታኝ ነህ በጣም ነው እማከብርህ።።

  • @natnaelyohannes1320
    @natnaelyohannes1320 22 часа назад +2

    👍👍👍👍 bertu

  • @songohan7170
    @songohan7170 20 часов назад +8

    ኤርትራውያን ደስ የሚሉት ብዙ አያወሩም አይፏክሩም አይሽልሉም አይጀነኑም ግን የሰዩምን ተሿሞን ቅድሚያ አያት አያት አባት ወንድም አከርካሪውን ሰብረው አገራቸውን ያለምንም ፉከራ ያጸኑ ጀግናውች ናቸው :: 🇪🇷☑️

    • @ሮማንደስታ
      @ሮማንደስታ 18 часов назад +2

      ትክክል ብለሓል ፋከራም ቀረርቶም የጎረቤቶቻችን ነው😅😅😅

    • @tyttyt1271
      @tyttyt1271 12 часов назад +1

      💯

    • @asmera998
      @asmera998 11 часов назад

      እሪሪሪ አለ እኮ ስዮም ሰካራም አቤት ፉከራ

    • @melakubaymeta2088
      @melakubaymeta2088 3 часа назад

      ትገርም ሻሸመኔ አሉ ቅጥረኘኛ የቅኝ ገዢዎች በሽታ ያለቀቀህ ኤርትራዊያን እራሳቸው የሚጠርቁት ቀረርቶ ስለማይበቃቸው ቅጥረኞችን ጨምረው ያቆራራሉ። ዱቄታም ባንዳ የባኖዳ ልጅ አባቶች ከማውራት አልፈው ኢትዮጵያን ፣ ሶማሊያን እንዲሁም ሊቢያን ወግተዋል። ኢትዮጵያን ሲወጉ በአድዋው ጦሮነት ብቻ እንዳይመስልህ፣ በሁለተኛው ጣሊያን ወረራም ወግተዋል፣ በሱማሌ በኩል ከመጣው የጣሊያን ሰራዊት ጋር ተሰልፈው ኢትዮጵያን ወግተዌል፣ የዚያድ ባሬ ወረራ ጊዜም የግብፅ ተላላኪ ሆነው ተሰልፈዋል፣ ከዛስ አሁንም የግብፅ ጉዳይ አስፈፃሚ ሆነው ሁሉንም የኢትዮጵያ የውስጥ ጠላቶች የግብፅ ጉዳይ አስፈፃሚ እያደረጋቾሁ አፉከራ የዘለለ ምን ያልሰራችሁት ነገር አሉ። አድዋ ሲሉኝ ኢሪ ንክክኪ እንደምል ሁሉ ኤሪ ሲሉኝ ግብፅ ትዝ ትለኛለች። ዱቄት ሁላ።

  • @tayerdundar1820
    @tayerdundar1820 20 часов назад

    ኧረ ስዬ ከተማው ውስጥ ህዝብ ከየ ሰፈሩ እንደዚ እየተፈናቀለ ለምን የሆነ ነገር አትልም