አሰብን ካላስመለስን በቀር ኢትዮጵያ ሰላም አታገኝም|ስዩም የአሜሪካን የውስጥ ጣልቃ ገብነት እና ሴራ አጋለጠ|የበላይነት የሚከበረው በውይይት እና በጉልበት ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 ноя 2024

Комментарии • 731

  • @emondamena
    @emondamena Месяц назад +49

    ድል ለ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mengistusundado7102
    @mengistusundado7102 Месяц назад +85

    ስዩሜ እጅግ አድርገህ እወድሃለሁ። አንተ ሀገር እንጅ የሰፈርና የጎጥ ባለ መሆን ነው የሚያስወድድህ ። አንተ ራስ ጀግናየ ነህ።

  • @zd820
    @zd820 Месяц назад +139

    ማነው ሰዩም ተሹመን ሲሳይን ኮርዳዊትን አቤን የሚወድ ላይክ ሸረ እናርግላቸው ወገን የኢትዮጵያ ጀግናወች

    • @msaminat1590
      @msaminat1590 Месяц назад +13

      King core Dawit & Sisay again my 🇪🇹hero's

    • @zd820
      @zd820 Месяц назад

      ​@@msaminat1590yes❤❤❤❤❤❤❤

    • @DanielKiflu-y4r
      @DanielKiflu-y4r Месяц назад +2

      Beyekenu coredawitnna syumen mesmat kenen mulu yaregewal,

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 Месяц назад

      lemine kitesh wuste anewotefachewum huletune😁🫵

    • @Mike-yd1qb
      @Mike-yd1qb Месяц назад +4

      😂😂😂😂 top ethiopian crazy guys

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +56

    ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ ነፍሳቸዉ በሰላም ትረፍ 🙏🙏🙏🙏

  • @sabaalemu5082
    @sabaalemu5082 Месяц назад +51

    ስዬ የእኔ አንበሳ እረጅም እድሜ ይስጥህ ምርጥ አንቂ

  • @elyasseid4319
    @elyasseid4319 Месяц назад +29

    ክብር ለ ኢትዬዽያ መከላከያ ሰራዊት❤❤❤❤❤ወወወወቶአደር

  • @BomeBomed2024
    @BomeBomed2024 Месяц назад +17

    "ሺ ፈሳም አንድ ኳስ አይነፋም " በጣም የሚመችና ለአውዱ የሚመጥን አባባል። በፍፁም አንጠራጠርም። ስዬ ይመችህ።

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 Месяц назад +10

    ገበሬ ነኝ ብዙ ትምህርት የለኝም ግን ሳየው ኢትዮጵያ ዶክተር የሚባሉ ሰዎች ያሳዝኑኛል

  • @BomeBomed2024
    @BomeBomed2024 Месяц назад +33

    ስዬ ህይወታቸው ያለፈውን ታላቅ ምሁር የገለፅክበት መንገድና ክብር በጣም ደስ ይላል። በሰላም ይረፉ።

  • @AburayanAbagibe
    @AburayanAbagibe Месяц назад +15

    ፕሮፌሰር ስዩም በትንታኔህ እና ለሀገርህ ባለህ ፍቅር አድናቅህና አክባርህ ነኝ ❤❤❤

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Месяц назад +29

    ትክክልና እውነተኛ ነገር በጉልበትና በጦርነት ዋጋን በመክፈል አሰብን ማሰመለሰ አለብን 👏👏👏

  • @wendayewairgano3913
    @wendayewairgano3913 Месяц назад +2

    Thank you!!
    To love Hadiyya .. to love Ethiopia!!

  • @Kdrkoker
    @Kdrkoker Месяц назад +31

    ሮባ የተረጋጋና ሚዛናዊ መሆንህ ከ ምርጥ ጋዜጠኞች አንዱ ያረግሃል ❤❤❤❤❤❤ ያው ስዩም ምንም ማለት አያስፈልግም

    • @FNeway
      @FNeway Месяц назад

      ሮቤል

  • @ThomasY-bl9sx
    @ThomasY-bl9sx Месяц назад +12

    ያራዳ ልጅ ስዩሜ አይሸወድም ምጡቅ ሰው ነህ ስዩሜ

  • @Seifu-os6ud
    @Seifu-os6ud Месяц назад +3

    ተባረክ የኢትዮጲያ አምላክ ብድርህን ይክፈልህ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +33

    ስዬዬዬዬዬዬዬ አንበሳዉ የጀግናዉ መከላከያችን አባል የአብችዬ አጋዥ ወንድም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @YonasDadi-y6n
    @YonasDadi-y6n Месяц назад +15

    ስዬ ምርጥ ያራዳ ልጅ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪💪 ባንዳን እጁን ቁረጠው😊

  • @TedyTeklu
    @TedyTeklu Месяц назад +69

    ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው።

  • @GezahegnAbroOfficial
    @GezahegnAbroOfficial Месяц назад +9

    ስዬ እና ሮቢ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርቱልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Dav-Eth
    @Dav-Eth Месяц назад +62

    የኢትዮጵያ ልጆች መጡ እንደገና 🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪

    • @RobelGebregziabher-d5h
      @RobelGebregziabher-d5h Месяц назад

      ANTE MTLAT ETHIOPIA GN YET NEW YALEWCHIW BAHRDAR ADIS WEYS MEKELLE YET

  • @GebrieUrgie-z8d
    @GebrieUrgie-z8d Месяц назад +13

    ፕሮፌሰር በየነ ዕውቀትና ዕውነትን አገረ ኢትዮጵያዬን በርስዎ ውስጥ የማየው ነፍሥ ይማርልን.ሥዬለጄኔራል ካሣዬን ምህረትን ይላክልን ።

  • @YalemideksaThankyoubroth-jk9nc
    @YalemideksaThankyoubroth-jk9nc Месяц назад +3

    Nebs yimar. You did good job about general kasaye

  • @DB-ci9lp
    @DB-ci9lp Месяц назад +2

    Beyene Petros... respected Ethiopia and made others respect Ethiopia with unparalleled resilience. Say hi to your bravest brother Bezabeh on behalf of Ethiopians.
    What a family!

  • @sintayehuminda2907
    @sintayehuminda2907 Месяц назад

    ዋው!! ስዩሜ አሥለቀሥከኝ። "ሥብራቱ" ጥገና ዋው !! ተባረክ

  • @Tbebu2815
    @Tbebu2815 Месяц назад +5

    ክላሽ ብቻ የታጠቀው ፋኖን መቋቋም ያልቻለው ፈርጣጩ የብርሃኑ ጁላ ጦር ኣሰብ መቆጣጠር ኣይችልም። መጀመርያ መሃል ኣገር ለመቆጣጠር ሞክሩ ብዙ ከመደንፋት ይልቅ

  • @Shaleqa_Adenan
    @Shaleqa_Adenan Месяц назад +5

    Man you are absolutely correct about the professor! He did everything he can for his country!

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 Месяц назад +9

    መማሪያ ክፍል ውስጥ ተቀምጬ ሌክቸር የምከታተል እስኪመስለኝ አብሬህ እልምምምም ... የኢትዮጵያ አምላክ ፀጋን ያብዛልህ!!

  • @rozaaregawi2247
    @rozaaregawi2247 Месяц назад +2

    ስለ ጄነራል አመሰግናለሁ

  • @ከአቢላኦኪሎ
    @ከአቢላኦኪሎ Месяц назад +2

    ስላም ነዉ

  • @Kamuka8091
    @Kamuka8091 Месяц назад +10

    ስዩሜ ❤❤❤ የ ምንም ጊዜ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 👑 ኑሪልኝ ወድሜ

  • @burafelsimen7390
    @burafelsimen7390 Месяц назад +13

    ስዩሚ ጄኒራል ለካሳያ ጨመዳ የተደረገው ድጋፍ እግዚአብሔር ውለታውን ይክፈልክ ።

    • @YosefSenai
      @YosefSenai Месяц назад

      ግዴታችን።ነው።ሁለችንም።ህደስዩም።ነወ።ለዚ።ነው።ምንከተለወ።ጀግና

  • @AbdulwahabHassen-r2h
    @AbdulwahabHassen-r2h Месяц назад +7

    ስዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @fentax111
    @fentax111 Месяц назад +1

    እኛ ኢትዮጵያን ብዙ ነገር ጀግንነት ቢያኮራንም ጠላቶች መውጫ መግቢያ ዘግተው ባህር ቤት አሳጥተው የተከረቸመት እስር ቤት የመሰለች ኢትዮጵያ ፈጥረው ትንሽ አገሮች በዙሪያችን ፈጥረው ለራሳቸው የጦር ሰፈር አርገው እኛ ግን በድንዛዜ በእስር ቤት የተዘጋ ሰው መስለን አሁንም ነፃ ያልተገዛን እያልነ እንፈክራለን የኢትዮጵያ አሸናፊነት የሚገኘው ይህን በጠላት የተሰራ ካርታ አፍርሶ ከቀይ ባህር እስከ ህንድ ውቅያኖስ ካርታ ሲኖራት እና ጠንካራ ሆና የቀጠናው ንግድ ሴንተር ስትሆን ብቻ ነው !!

  • @Jesus316saves
    @Jesus316saves Месяц назад +3

    ስዬ ዛሬ ስለ አሜሪካ ፎሪንፖሊሲ ልክ ብለሀል። state department and deep state is on point.

  • @asterberhane635
    @asterberhane635 Месяц назад +1

    ኣሰብን. መመኘት. ይቻላል. ማጎኘት. ጎን. ህልም ነው

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Месяц назад +3

    አባ ተንትን የእሸቴ አባት ክበርልን የኢትዮጵያ የቁርጥቀንልጅ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እናመሰግናለን🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌜🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @FelekeMoshe
    @FelekeMoshe Месяц назад +2

    የስዩሜ እኔ አሁን ዋና ማያሳስበኝ የዉስጡ ችገር ነዉ የዉስጡ ችግር ቢፈታ ከዛ በዃላ የፈለክዉን ማርግ ትችላለህ ግን መጀመርያ አነደ ብንሆ ይሻላል ብዬ አስባለዉ የዉጩ አይደፍረንም ደል ለናት ሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tewodroschefik6468
    @tewodroschefik6468 Месяц назад

    Seyume.
    All what you mentioned is correct.
    Ethiopia is winning❤❤❤

  • @KemalOmer-t5v
    @KemalOmer-t5v Месяц назад

    ኢትዮጵያ በሁሉም በኩል በጦርነት ተከባለች ነገር ግን ሁሉንም በድል ትወጣለች ድል ለኢትዮጵያ ድል ለጀግናው መሪያችን ድል ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን ድል ለእኛ ኢትዮጵያዊያን!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abduremohammed3090
    @abduremohammed3090 Месяц назад +3

    ስዩም እድሜና ጤና እመኝልሀለው ስዩሜ እሁድ እራሱ እረፍት ስለሆነ ያንተን ፕሮግራም ስለሌለ ያኔ ቀን ያንተ ፕሮግራም እንደው ከቻልክ የሳምንቱ ዋና ዋናዎቹን መርጠክ በዜና መልክ ብታቀርብ ደስ ይለኛል ያንተን ፕሮግራም ቀን በቀን ስለምከታተል ልክ እንደ ሱስ ነው።

  • @AbubekerMohammed-yw2pd
    @AbubekerMohammed-yw2pd Месяц назад +2

    The Woyane method, which is against the Country's sovereign method and work as a sack for grain should be changed to the thanksgiving to heroes in all fields. Thank you Teshome for your contributions.

  • @KemalOmer-t5v
    @KemalOmer-t5v Месяц назад

    ስዮም አሜሪካኖች ለኢትዮጵያ ምን ግዜም ዋና አጋር ናቸው

  • @UstazAhmed-yd1yp
    @UstazAhmed-yd1yp Месяц назад

    እናመሰግናለን በርታልን

  • @GetachewTekileSheware
    @GetachewTekileSheware Месяц назад +2

    ስሜቴ ነው የነካው አስታወስከኝ መርካቶውስጥ መሳርያ ይዞ የሚራብ ጀግና ወታደር ነው ክብር ለኢትዮጵያ ወታደረ

  • @fishm6323
    @fishm6323 Месяц назад +5

    More than words. Amazing it’s FACT. We need it now. 💚💛❤️💪🏽🔥

  • @helentsegaye3325
    @helentsegaye3325 Месяц назад +9

    ❤❤ Ethiopia first

  • @youtubeethiopia8768
    @youtubeethiopia8768 Месяц назад +1

    FANO 🙏
    FANO ❤
    FANO 💪💪💪

  • @Wendi-y3l
    @Wendi-y3l Месяц назад +34

    እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤

  • @MenenWondimu
    @MenenWondimu Месяц назад +1

    በርታ ሰዬሚ

  • @EphremTesfaye-s4u
    @EphremTesfaye-s4u Месяц назад +12

    ብዙ ኢትዮን አስተሳሰብ ለውጠሀል ስዬ በርታ

    • @mowdave9578
      @mowdave9578 Месяц назад

      You tried 30 years but you couldn’t because weaken soldiers have it bro so it is not new it is ur nature just give up you can’t defeat Eritrean soldiers it’s fact

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 Месяц назад +58

    አሳብ በእርግጠኝነት የኢትዮጵያ መሆን አለበት እናም ድል ለኢትዮጵያ እና ለልጆቹዋ ይሁን።!!!!

    • @ashenafiayalew3547
      @ashenafiayalew3547 Месяц назад +5

      ❤❤❤❤❤ ትክክል ግድ ነው ነው ነው ❤❤❤❤❤

    • @ogbamich
      @ogbamich Месяц назад +4

      😂😂😂 እና ሞኩራት

    • @fikrusime1217
      @fikrusime1217 Месяц назад +2

      @@ogbamich atijajal be hig erasu betam kelal new!!!!! 2 milion nachu 4 milion tor liken enasefribetalen!!!! wey tesmamteh tinorale wey titefaleh...

    • @ሮማንደስታ
      @ሮማንደስታ Месяц назад +1

      @@solomongobana5107 ሌብነት ስራነው ከሚሏችሁ መሪዎቻችሁ የምትማሩት ዘረፋ የራስ ያልሆነን መመኘት ነው።ግን አሰብ በየመንገዱ እየተሽከምክ የምትዘርፋቸውን ግለሰቦች አርገሕ ቆጥረኽው ባይሆን ።መሳቂያዎች ሌቦች ኢትዮጲያ በስርቆት የተበሳበሰች ስለሆነች ከናንተአልፋችሁ ጎረቤት ማስቸገራችሁ ግልጽ ነው ☝️ ☝️ ሌቦች ነውር ጌጡ 🤮🤮🤮

    • @ibrahimabdo705
      @ibrahimabdo705 Месяц назад +3

      ​@@ogbamich ለማየት:ያብቃህ:የሃቅ:ሀብታችን:ይመለሳል።

  • @LataBakala-xw4xy
    @LataBakala-xw4xy Месяц назад +3

    ስዬ እግዚአብሔር ይባርክ አውሮፖ ከአሜርካና ከወያቴ ጋር ተባብሮ የነጠቁን አጡራ ሀብታችን ነው የማንም አደለችም ? የኛ ነች ❤

  • @ekg2186
    @ekg2186 Месяц назад +5

    ኘሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ነብሳቸውት በገነት ትኑር! ጀግና ክብር ይገባቸዋል ማድረግ የሚገባቸውን አድርገው ያለፉ!❤

  • @solomonmamo6602
    @solomonmamo6602 Месяц назад +1

    Amazing end.yes that is truth.
    Love it.go head

  • @muluembetkebede8347
    @muluembetkebede8347 Месяц назад +1

    Seyoum betam amesegenalehu ante ye Ethiopia lege
    And thanks for Robel and wefu
    Professeur Beyene Petros Rest in peace
    For General Kassaya may GOD give you better Soon

  • @KOOKS276
    @KOOKS276 Месяц назад

    ምትክ የለህም ስዬ......በጣም ነው የምኮራብህ‼️
    ከናንተ ጋር ኢትዮጵያዊነትን መጋራት በራሱ ትልቅ እድል ነው‼️
    ኑሩልኝ አቦ😍

  • @mogestadewos8628
    @mogestadewos8628 Месяц назад +1

    ስዪ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤

  • @befekaduzeleke2149
    @befekaduzeleke2149 Месяц назад +1

    Thank you🎉🎉🎉❤❤❤

  • @astersheleme9139
    @astersheleme9139 Месяц назад +4

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ስዬ ❤❤❤የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ተባረክ

  • @sisayakalu4526
    @sisayakalu4526 Месяц назад +1

    GOD bless you 🙏🏼

  • @SofeSeber
    @SofeSeber Месяц назад +3

    ስዩሜ በትክክል የንፁህ ኢቲዮጺያዊ ፍላጎትና መብትን ነው የተናገርከው

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 Месяц назад +2

    Big respect and may rest in peace Prof Beyene Petros 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Месяц назад +2

    ስዬ በጣም ጥሩ ነገር ነው የተናገርክው ስለፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ እጅግ እጅና እግር የሆነ ከንቱ ሰው ትግራዊና ኤረትራዊ ቅልቅል ያለው እንኳን ሞተ ክፉ ሰው ነው ብሎኝ ሲለኝ እኔ ረገምኩት አንተ ነህ ክፉ ሰው አልኩት የአገራችን የኢትዮጵያ ጠላቶች እርር ብለዋል ።

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Месяц назад +9

    በጣም የሚገርመው ሰዬ ለአገር መሰዋዕትነት ለሚከፍሉ ጀግኖች ትልቅ ክብርንና ምሰጋና እንደሚገባቸው ደጋግመህ በሰሜት የስተላልፍከው በዕውን በልጅህ ሰያሜን የሰጠህው 👍👏🙏👍 ኢ/ያ የነፃነት አገር ነች የምትለውንም በሴት ልጅህ ሰያሜ መሰጠትህ እጅግ ግሩም ድንቅ ነው 🙏👍

  • @gedionasrat8046
    @gedionasrat8046 Месяц назад +2

    Ere wfune asayen sye!!!!!keep it up bro!!!

  • @emondamena
    @emondamena Месяц назад +4

    ጠላቶቻችን ኢትዮጵያን አሽንፈናታል አብቅቶላታል ብለው አስበው ነበር። ግን አሁን አንድ ጠንከር ያለ ፍልሚያ ይቀረናል ባሁኑ አንሸነፍም ጣላቶቻችን ፈፀሙብን እያንዳንዱን የምንበቀልበት ጊዜ ለይ ነን

  • @yeqedusantube6529
    @yeqedusantube6529 Месяц назад +3

    ስዮሜ ምርጥ ተንታኝ። አቀራረብህ ያራዳ ነው ።እውቀት ከብልጠት ጋር ዋዉ ። ቀጥሉበት

  • @DejeneGirma-d9d
    @DejeneGirma-d9d Месяц назад +3

    ዋው ስዬ እኔም የፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስን የባዮሎጂ መጽሐፍ ሰማንያዎች ውስጥ አንብቤ በባዮሎጂ B ነው ያመጣሁት ፣ከሚባለው በላይ የሐገር ባለውለታ ናቸዉ ፣ነፍሳቸው በሰላም ትርፍ ።

  • @AhmedYoussef-sl9cv
    @AhmedYoussef-sl9cv Месяц назад +1

    Tanks❤❤

  • @abdumohamed710
    @abdumohamed710 Месяц назад +5

    የኡትዮጵያ ልጆች መጡ እንደገና....ድንቅ...ነው...የተከዳው ሰራዊት. ...በእሳቸው..ውስጥ. እንደተካሠ..ይሰማኛል... ለአገሩ አይሆኑ ሆኖ ....ከግብጽ..መንጋጋ..ተነክሠዉ በዜግነት.አኖሩን...

  • @MelketsedekDaniel
    @MelketsedekDaniel Месяц назад

    የኤርትራን እዉቅና መግፈፍ "ለኢትዮጵያ ሰላምና ብልጽግና" ብቸኛ መንገድ ነው።

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta Месяц назад +2

    ስዩም ጀግና ተድሰትኩ ኢትዮጵያ ሁለየም ጀግና ትወልዳለች ሁሉን እንድንርሳ ተክሰናል ተመስገን

  • @ShitayeShalamo
    @ShitayeShalamo Месяц назад +9

    የሀገር ልጅ ኑርልን

  • @sammyman7032
    @sammyman7032 Месяц назад +3

    ነብስ ይማር ለብርቅ ድንቅ ኢትያጵያዊ ምሁር፣ ፓለቲከኛ፣
    ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ። መፅናናት ለመላቤተሰብ ና ኢትዮጵያዊ ን ሁሉ።

  • @hulukentu
    @hulukentu Месяц назад +2

    ሰላማችሁ፡ይብዛ!!!❤❤❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Месяц назад

    Rip በጣም በጣም ያሳዝናል በእውነት ነፍስ ይማር ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመስግናችኋለን ሁሌም ውዶቻችን ስዬዬዬዬዬ እና ሮቤላላላላ ወፍዬዬ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @azanawtessema501
    @azanawtessema501 Месяц назад +2

    የባህር በር ያስፈልገናል።

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Месяц назад +11

    በየነን ጴጥሮስ የወሰደ ጌታ ጀነራል ካሳየን ይማርልን ስየ የኢትዮጵያ አምላክ

  • @GezahegnAbroOfficial
    @GezahegnAbroOfficial Месяц назад +2

    Wooow የዛሬው ይለያል ስዬ 👏👏👏

  • @alethiopia4587
    @alethiopia4587 Месяц назад +2

    ስዬ! ጥቃቅንና አነስተኛ በላቸዉ። የኢትዮጵያ መፍረስ ማርቲን ፕላዉትንም ተስፋ አስቆረጠዉ እኮ!

  • @AhmedEndris-z2r
    @AhmedEndris-z2r Месяц назад +2

    አላህ ሠላም ያድርግልን

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Месяц назад +2

    ነብስ ይማር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ስራዎት ህያዉ ነዉ እናመሰግናለን ያመኑበትን ሰርቶ በክብር ማለፍ ክብር ነዉ

  • @REDWANSHAFI
    @REDWANSHAFI Месяц назад +41

    ኢሣያስ የኢትዮጵያ ጠላት!!!!!!

    • @merimeri530
      @merimeri530 Месяц назад +5

      ትክክል የምንግዜም ጠላት ነው

    • @abrahamasfaha5651
      @abrahamasfaha5651 Месяц назад +5

      TEW TEW HULET MLAS !! EGZYABHER/ALAH FRA !!!!

    • @EluZkerya
      @EluZkerya Месяц назад

      Abraham ante ye ethiopia 🇪🇹 wedaj new yemitilew? Ye ethiopia 🇪🇹 tarikawi telat new. Abraham irasih Allahin fira.

    • @zd820
      @zd820 Месяц назад +2

      yes

    • @yohanneszerazion1614
      @yohanneszerazion1614 Месяц назад +1

      ምርጡ የ ገለምሶ ተሾመና የ ቤቢ ኪንግ ኣቡሽ ኮሜዲ ፕሮግራም ጀ መ ረ !!!!😂😂😂😂😂😂😂

  • @Bef0921
    @Bef0921 Месяц назад +4

    አሜሪካ ከኤርትራ ጋር ዳግም የኃይል ግጭት ውስጥ ሊከቱን ቀን ከሌሊት እየሠሩ መሆኑን በግልጽ ያሳያል።

  • @084Dudududu
    @084Dudududu Месяц назад +17

    ፕሮፌሰር በየነ ፕሮፌሰር መስፍን እንዲሁም አቶ ቡልቻ ለሀገራቸው ከወታደር በላይ ነው የለፉት ያውም በታማኝነት ከልብ የሆነ የሀገር ፍቅር ያለባቸው የጀግና ጀግና ናቸው!

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 Месяц назад +18

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን !!!

  • @EmnetHigu
    @EmnetHigu Месяц назад +1

    ስዩሜ ጤና እና እድሜ እመኝልሃለሁ ❤❤❤❤

  • @leezashow9260
    @leezashow9260 Месяц назад

    ድል ለኢትዮጵያ

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 Месяц назад +1

    Greetings from California Mr Seyum and Roba

  • @DestaShiferaw-uk4mc
    @DestaShiferaw-uk4mc Месяц назад +1

    የእውነት ሰው ስዬ !!!!

  • @AhmedEndris-z2r
    @AhmedEndris-z2r Месяц назад

    አንድ ወደብ ያላት አገር ከገነጠለች ወደብ የማግኘት መብት አላት ይህ አለም አቀፍ ህግ ነው እና አገሬ ኢትዮጵያ አሠብ የኛ ኢትዮጵያ ነች

  • @shemelesadenew2096
    @shemelesadenew2096 Месяц назад +1

    ስዬሜ ምን እኔ መን ለልበል ጀግናዬ ነህ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Месяц назад +10

    ስየ እውነት ለመናገር አንተ የኢትዮጵያ ቅኔ ሙህር ነህ

  • @teshomeadugna2182
    @teshomeadugna2182 Месяц назад +4

    ስዬ እና ሮቤል
    የኘሮፌሰር በየነ ሞት ኢትዮጵያ ትልቅ ሰው አጣች ነፈስ ይማር እላለሁ ።

  • @ethio-africandiamond4025
    @ethio-africandiamond4025 Месяц назад +4

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ 💪💪💪💪💪

  • @YonasDadi-y6n
    @YonasDadi-y6n Месяц назад +4

    ሁለቱም በአንድ ማዕረግ ይጠሩ እሳቸው ላይ ሎሬትም ቢሆን ጨምረን ከመራራ ይለዩ ዘንድ የሚለው አባባል እኛም ተቀብለነዋል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የፕ/ር በየነን ነፍስ ይማርልን 🙏🙏

  • @wefewofabelachewasefa
    @wefewofabelachewasefa Месяц назад +1

    ስዬ ሮባ ሠላም

  • @ZubeydaHussein
    @ZubeydaHussein Месяц назад +4

    እድሜና ጤና ይስጥልን ላንተና ለመሪያችን።

  • @mogestadewos8628
    @mogestadewos8628 Месяц назад +1

    ሰዪ ምን ያክል እንደማደንቅ የኢትዮጵያ ውሃልክ❤

  • @yefantayew
    @yefantayew Месяц назад +4

    ስዬ የእናት ሀገሬ ልጅ ! ! ! !