በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የDNA ውጤት ጉድ ይዞ መጣ !! | Arada Plus | ዱካ ሾው /duka show | yneser ayne የንስር ዐይን |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #aradaplus ‪@ynserayne‬ ‪@Dukashow33‬

Комментарии • 224

  • @diribachalaworkdena4381
    @diribachalaworkdena4381 Месяц назад +49

    በስመአብ እንደኔ ደስስስስ ያለው በማርያም ኡፍፍፍፍ ዛሬደህና ነገር ሰማሁ😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @zerihuneshetu8273
    @zerihuneshetu8273 Месяц назад +38

    ቅናተኛ እህት ናት በሁለቱ ትዳር ደስተኛ አይደለችም እግዚአብሔር መልካም ነው እውነቱን ገለፀላቸው እሷ ግን አሁን ወንድም ተብየውን ቢገኝ እንኳን ምን ልታረግለት ነው ቀናተኛ ናት እንተ ኑሮ አችሁን ቀጥሉ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ 🙏💐💐👋👏🙌🇪🇹🇺🇸

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq Месяц назад +20

    ❤እዉነት በቅንነት በጥርጣሬ ወንድማችን ነዉ ብላ ጠርጥራ ከሆነ ይቺ ልጅ ጥፋት የለባትም መጠየቆ አጣላም።ጥፋት የምለዉ እስከዛሬ ወንድም መኖሩን ለእህቶ አለመንገሮ ጥፋት ነዉ።

  • @GgGg-le1rw
    @GgGg-le1rw Месяц назад +13

    ተመስገን አምላኬ. እኮን. ደስ አላችሁ በውስጤ. እያሰብኩ. ነበር ሚኪ አተንም. እግዛብሄር. ይጠብቅህ

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq Месяц назад +21

    ሚስት የምትለዉ ነገር ትክክል ሐሳብ አይደለም እህቴ ወንድሜ ቢሆን እንካን መታ መናገር አልነበረባትም ይቀጥሉ ብላ ዝም ብትል ማለቶ ስተት ነዉ።

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Месяц назад +13

    እህቴ ይችን ሴት ከአጠገብሽ አርቂያት ይች የእህት ምቀኛናት አስወግጃት ጠላት ከሩቅ አይመጣም ከቅርብ እንጂ ራቅ እራቅ እራቅ ከባልሽ ጋር ኑሪ ይች የእህት መርዝ ናት

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi Месяц назад

      Yes please don't bring this jalous sister out of your life she is devil 👹👹

    • @uhhuhh5398
      @uhhuhh5398 Месяц назад

      ትክክል😢😢

  • @user-il9un8pp4w
    @user-il9un8pp4w Месяц назад +10

    እፍፍፍእንኳን ደስ አላችሁ በጣም ነበረ የጨነቀኝ ከባድ ነዉ የሚኪን ትግስት ሳያ ደቁ ማለፍ ከባድ ነዉ ❤❤❤🙏

  • @Yeshitub
    @Yeshitub Месяц назад +71

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 1k አስገስቡኝ ስወዳችሁ😢

  • @user-ox1py6lu8m
    @user-ox1py6lu8m Месяц назад +12

    ፈጣሪ ይጠብቅልን ከቅናተኛ ሰው ምን ጉድ ናት እህተየዋ አውሬ ናት ተመስገን የድንግል🤗🙏🤗🙏🤗

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Месяц назад +15

    ወይኔ ጨቆኝ ነበር ውጤቱን እስከምስማ እፍፍፍ እኳንም ወድምና እህት አልሆኑ❤❤❤❤❤

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c Месяц назад +12

    ፈጣሪ ይጠብቅልን ከቅናተኛ ስው ምን ጉድ ናት እህትየዋ አውሬ ናት ተመስገን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob Месяц назад +11

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን እደት ደስ አለኝ በጣም ጨንቆኝ ነበር እህቱ ግን ቅናተኛ ናት በጣም

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv Месяц назад +12

    ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን. አየድላችንም በኛ ጌዜ ወድም በወድሙ ላይ ህት በህቱላይ የሚነሳበት ዘመን😢😢😢😢😢

    • @galaxyim8630
      @galaxyim8630 Месяц назад

      😢😢😢😢😢😢

    • @user-nc3uj1wc4s
      @user-nc3uj1wc4s Месяц назад

      የዘመኑ ተኩላዎች በአቅራቢያችን ባሉ ሰዎች ብሷል እግዚዎ ከማየዉም ከምሰማዉም ነገረ ሰዉረኝ በፈጣሪ ስም የሰይጣን ተገዢ የምንሆነዉ እስከመቼ ነዉ😢😢😢😢😢

    • @uhhuhh5398
      @uhhuhh5398 Месяц назад

      ትክክክል😢😢😢

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 Месяц назад +8

    አልልልልልልአኳን ደስ አለሽ አህቴ ወንድሜዛሬ ደሀና ነገርስማሁአልልልልልልል

  • @adaworkabayirga3166
    @adaworkabayirga3166 Месяц назад +12

    በቅናት፡አብዳ፡ነው፡እህትሽ።ምቀኛ፡ለዘለአለም፡ይፈር።እቺን፡ምቀኛ፡ካጠገባችሁ፡አርቁዋት፡እቺ፡በመተትም፡አትመለስላችሁም።ለልጃችሁም፡ጥንቃቄ፡አድርጉ።ልብዋ፡ተመኝቶት፡ነው።ዶማ፡ተራቀሽ፡ሞተሻል፡ሲባል፡ሰምተሽ፡ወግ፡ወጉን፡ይዘሻል።

  • @user-ip6yv2kx2q
    @user-ip6yv2kx2q Месяц назад +2

    ,,ውይ እኔ ልጨነቅ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ❤🎉❤🎉

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 Месяц назад +4

    እልልልልልልልልል እሰይ. እሰይ እሰይ አልሐምዲሊህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq Месяц назад +3

    ❤እልልልልልልልልልልል በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ ሚኪ ጀግናው በርታ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Месяц назад +6

    አላህዬ ጠብቀን የህት ምቀኛን

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Месяц назад +13

    እህትዬዋ ቅናት ያለባት ትመስላለች ግን አንችም እህት ወንድም ከሆነማ በፍፁም ግን እግዚአብሔር ይመስገን!

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 Месяц назад

      ምን ያስቀናታል ? ሰው እንደራሱ???

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz Месяц назад +6

    እንኳን ደሥ አላቹ እሧን ተዉት እና እግዚአብሔርን አመሥግኑ ይቅር ይበላት

  • @hedasamare3701
    @hedasamare3701 Месяц назад +5

    ኮመንት የምትጽፉ እህትየው እንድቀናች አድርጋቹ የምትረዱ ሰዎች ተሳስታቹሀል እስዋ መስሎት ተሙሳስሎባት እንጂ በቅናት አትመስልም በሰው ላይ አትፍረዱ

    • @user-xk6dd1ev1j
      @user-xk6dd1ev1j Месяц назад

      እኔ ስያስብ ልጅቱና ባሉ ይመርመሩ የልጅቱአ ወንድም ይሆናል

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq Месяц назад +9

    ሚስት ግን ወንድሞ እንካን አዉቆዉ ትዳር ቢጠይቃት ከማግባት ወደሆላ የማትል ትመስላለች

  • @gojotubee
    @gojotubee  Месяц назад +51

    አራዳ ፕላስ ቻናላችን ስለተዘጋ በዚኛው ቻናል መተናል ሰብስክራይብ ያድርጉ

    • @user-gu9tf6ho4v
      @user-gu9tf6ho4v Месяц назад +4

      &gojotuber

    • @Kedja-vj8ty
      @Kedja-vj8ty Месяц назад +3

      ምን ዘጋው ሥትጠፋ ደሞ ምንሆነህ ብየ ነር እሺ ልጅየ

    • @jamalseid485
      @jamalseid485 Месяц назад +2

      እር ውንድሜ ስልክ ቁጥራችሁን እንዴት ላግኝው

    • @jamalseid485
      @jamalseid485 Месяц назад +1

      ፍልጊህ ነው በእግዝሀቤር

    • @Jobhabesh
      @Jobhabesh Месяц назад +1

      እንዳይዘጋብህ ኣካውንትህ ውሸት የሆነ ታሪክ ( ድራማ) ልክ እንደ እውነት ኣድርጋቹህ ስምታቀርቡ ነውና ተጠንቀቁ ! እውነትን ለህዝቡ ለሚያጋሩት ሚድያ ኣታጠልሹ

  • @masaratsahli8436
    @masaratsahli8436 Месяц назад +2

    እልልልል እንኳ ደሰ አላቻ ከናተ እኩል ነበር የተጨነኩት ❤❤❤❤

  • @user-of3ce2sf6v
    @user-of3ce2sf6v Месяц назад +2

    ልጂቱ ያልገረማት ልትረብሽ ስለፈለገች ነው

  • @ferhte
    @ferhte Месяц назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል ደስ ብሎኛል በዛ ላይ ወልደዋል እቺ የሰው ትዳር ልትበጠብጥ የመጣች አውሬ ነች

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Месяц назад +1

    ተመስገን ፈጣሪ እንኳን ደስ ያላችሁ የልጃችሁ አምላክ ነጻ አወጣችሁ❤❤

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Месяц назад +4

    ዋው እልልልልልልልልልል
    እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bilenhaile5689
    @bilenhaile5689 Месяц назад +2

    እሐት.ትዳር ከሌላት ይሕች ሴት በምታየው የነሱ ትዳር ትቀናለች ማለት.ነው አርቁአት እስከዛሬ ድረሰ ልጅ ሣይወለድ የት ነበረት?❤🎉

  • @alemtsegaye6074
    @alemtsegaye6074 Месяц назад +1

    ይህች አውነት ምቀኝ ናት እህትአንዲዚህ ከሆነ ጥንቅር ይበል ከዚህ በኋሏ አጠገብአንዳትደረሰ

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Месяц назад +3

    temesgen enqan desss alachue ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yz7zy7wb3j
    @user-yz7zy7wb3j Месяц назад +2

    ልታገባው ፈልጋነው

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Месяц назад

    እኔ ለናተ ደስ አለኝ በስማም በጣም ጨቆኝ ነበር ግን መጨረሻዉ ማማሩ ደስ ይላል

  • @NgstiMengesha
    @NgstiMengesha Месяц назад +9

    ከዚች እባብ እህትሽ የምትባለው ራቁ

  • @hawa6936
    @hawa6936 Месяц назад +3

    ደስ ይላል ዋዉ ሚዛቴፔ ክሆን ሱምን ነገሩኝ ላቅዉ እችላልሁ

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h Месяц назад +2

    እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤

  • @asnakechmeskela1732
    @asnakechmeskela1732 Месяц назад +2

    ግን እህትየዋ እንደዚህ ከምትበጠብጣቸው ፅጉራቸውን በድብቅ ወስዳ ማስመርመር ትችል ነበር

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 9 дней назад

    Wow this is amazing story congratulations 🎈🍾 ❤

  • @shushayhagostesfay3051
    @shushayhagostesfay3051 Месяц назад +1

    እኳን ደሰ አለሸ የኔ ማሮች❤❤❤❤🎉

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Месяц назад +2

    እፈስብናበር እሰይ ደስስል❤

  • @user-fb8yx8xq7r
    @user-fb8yx8xq7r Месяц назад +1

    ደስብሎኛል 💘❤😇ፍቅር ብቻ

  • @asegedechtegenu5465
    @asegedechtegenu5465 Месяц назад +2

    Gobez emneth awtitohal.

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 Месяц назад +4

    ምን አይነት እህት ናት ምቀኛ አግብተሽ አትኖሪም የሠው ሒወት ከምትበጠብጪ ወሥላታ😒😒🤔

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 Месяц назад +2

    እልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንካን ደስ አላችሁ

  • @zamzamzamzam7127
    @zamzamzamzam7127 Месяц назад +2

    ደስሲልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @semu639
    @semu639 Месяц назад

    እኔን ወንድሜ የትሄደ እያልኩ ነበር ዛሬ ስላገኘውህ ደሥ አለኝ የኛ ጀግና

  • @merrymerry875
    @merrymerry875 Месяц назад

    አልልልልልልል አሜንንን አግዚአብሔር ይመስገን ባሻም ዳስላል ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Uchjki-sb9zuxvhfdgjh
    @Uchjki-sb9zuxvhfdgjh Месяц назад +1

    ውነታችውነውእናንተቭዴወውንለማርዝምብዙዘብዝኮታወራላችሁ ቶሎወዴ ገዴለግቡ😢😢😢

  • @user-ih1bd6lc3p
    @user-ih1bd6lc3p 5 часов назад

    ደሥይላልማረያምን❤❤❤❤❤❤

  • @mistreatnaf5442
    @mistreatnaf5442 Месяц назад

    ትክክል ናት

  • @SxmplyVxnEdits
    @SxmplyVxnEdits Месяц назад +1

    esey eleeeeeee❤❤❤

  • @tgethio6945
    @tgethio6945 Месяц назад

    ተመሰግንንን

  • @paradimelanguageschool
    @paradimelanguageschool Месяц назад

    ስማ አንዳንዴ ግን ተዋናይ እየቀጠርክ የእዉነት አስመስለህ ምታቀርበዉን አቁም ። ሁሌ አይደለም አንዳንዴ። ተመሳሳይ ሰዎችና ድምጽ እየሰማን ነዉ። አስተካክል የኢትዮጵያን ህዝብ አትሸዉድ።

  • @belaynesh2946
    @belaynesh2946 Месяц назад +1

    Hone bela tedaracheun letafers tezgagetalech gen egzabhr afrsebay metfo eht aydlchem ke hyotesh arkeyay

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m Месяц назад +2

    አህት አትቀናም ምናልባት ተጥላ የተገኘች ወይም ከጋብቻ በፊት የተወለደች ሆና ነው

  • @tizetamelese6743
    @tizetamelese6743 Месяц назад +3

    አንተ መሰማት ያለብህን መሰማት ነውጣልቃ አትግባ

  • @netsitesifaye1466
    @netsitesifaye1466 Месяц назад +1

    Wowwww betam desi yilale temesege fetari yimesigen

  • @user-hh2cb6lc1n
    @user-hh2cb6lc1n 26 дней назад

    የአላህ ደሰታ የ ወደረ የለወም ወላሂ እኳንን ደሰሰሰሰሰ አላችሁ

  • @user-po1of2cg7h
    @user-po1of2cg7h Месяц назад

    ቴፒየ የኔ ውብ ሀገር ❤❤❤❤ኡፉፉፉ ወላሂ ናፍቃኛለች ሀገሬ❤❤❤

  • @beruyyegetaliji5844
    @beruyyegetaliji5844 Месяц назад +1

    አንቺ ልጅ እሱን ፋልጋሽ ነዉ ዎይ እግዚአብሔር እንድ ሳዉ አይደለም 🙏

  • @user-xk6dd1ev1j
    @user-xk6dd1ev1j Месяц назад +1

    ዬልጅቱአ ወንድም ይሆናል በይ ነን ልጁና ልጅቱ ይመርመሩ

  • @mulualemayehu6576
    @mulualemayehu6576 Месяц назад +1

    እህትዋ ባሌጌ ናት ተጥሎ የተገኘ አይባልም ለሰው ከተጣለ ታድያ አባትዋ እንዴት ያውቃሉ ልጃቸው መሆኑ ውሸት ነው የሚመስለው ትዳርዋ ልትበጠብጥ ነው የመጣቸው ቢሆንም ይሁን።

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Месяц назад +2

    ይች ቅናተኛ አጠገብሽ አታስጠጊ በልጂሽም ጥንቃቄ መየቅናት መንፈስ ነው

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Месяц назад +1

    የህቲቱ፡ችግርነው፡እጂ፡ልጆቹ፡እኳንደሥአላችሁ

  • @AlaamBeyene
    @AlaamBeyene Месяц назад

    Bagaa das isiin jedhee yaa rabii miqanya dhumaa balleesa biyya keenya keessa 😢😢😢😢😳😳😳💞💞💞💞🤔🙏🙏🙏

  • @beruyyegetaliji5844
    @beruyyegetaliji5844 Месяц назад

    ታማስገን ጌታ ሆይ 🙏🙏🙏 ኡንካን ዳስ አላችሁ 🙏🙏❤️😘😘

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 Месяц назад +1

    የባለ ካንሰረዋ ሤት ባል ተገኝ

  • @Kalidesmael
    @Kalidesmael Месяц назад

    ተፈለገይ ትውሠድ አላለችም የኔ ሚሥኪን ወላሂ

  • @negesudemissie7424
    @negesudemissie7424 Месяц назад +1

    አያት ካለው እንዴት ወላጅ አልባ ይባላል አያት የተባሉት በጉድፊቻ አሳደጉት ወይስ ይች ምቀኛ በእህቷ ቀንታባታለች ለዛ ነው በአያቱ ካደገ እናትም አባትም ነበረው የማይገባ ምቀኝነት ይመስለኛል

    • @sarayousef2021
      @sarayousef2021 Месяц назад

      ሳታውቁ አትፍረዱ አያት ተብየዋ የስጋ አያት
      ብትሆን ስለወላጆች ትነግረው ነበረ ሀቁን ለፈጣሪ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Месяц назад +4

    ግን አንቺ ይቺን ቅናተኛ እህት ተብዬዋን አጠገብሽ እንዳትደርስ አርጊያት ይሄ ስላልተሳካላት በሌላ ሴራ መምጣቷ አይቀርም ይቺ ክፉ ጭራቅ ነች እራሳችሁን ጠብቁ

  • @senait2014
    @senait2014 Месяц назад

    ይቅርታ ምንም እህትሽ ብትሆንም አርቂያት ከቤትሽ አሁን ማን ጠየቃት እንዴት እንደተገኘ እንደኔ ለተንኮል ነዉ የመጣችዉ። ሰይጣን ከሩቅ አይመጣም ጠንቀ በይ እህቴ

  • @reemsatliynreem2503
    @reemsatliynreem2503 Месяц назад

    gojo tube EgiziAbeher yebarekeh 🙏

  • @BvSs-lj6kx
    @BvSs-lj6kx Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 hukane desalachu

  • @RithaRitha-e7c
    @RithaRitha-e7c 3 дня назад

    ይመስለኛል ቀታ ነው

  • @endeshawmitiku3058
    @endeshawmitiku3058 Месяц назад +1

    ጋዜጠኝ ከአረብ አገር የሚመጡ ሴቶችን ሚዲያ ላይ ከማቅረብህ በፊት በደንብ እርግጠኛ መሆናቸውን አረጋግጠህ ነው ማቅረብ ያለብህ የሰው ህይውት ነው የረበሸችው

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Месяц назад +1

    እኔ እንድ ሚመስለኝ እህትይዋ ቅናት አለባት
    ሳጠቃልል ልጁን ትፍልገዋለች ወይንም የ እህትዋ ስኬት አትፍልግም
    በቃ?🤔🤨🙄😊😂

  • @wallawebrahim7401
    @wallawebrahim7401 27 дней назад

    ከ100/90ፐርሠንት ወንድማችው ነውብየ ነበር እኔግን ጥርጥር አለኝ የምርመራውን ሁኔታ ግልጽ አድርጉልን ምክንያቱም ምርምርው በነሡ በኩል ከሆነ ምንአልባት ለዶክተሩ ብር ተከፍሎት እንዳይሆን ከፍተኛ ጥርጣሬ አለኝ

  • @Tshayimageteyoutube
    @Tshayimageteyoutube 28 дней назад

    የኔ እናት ❤❤😢😢😁😁😁

  • @fawadnaeemansari
    @fawadnaeemansari 27 дней назад

    Yechi misite tabiyawa balafawu derma layi yaswu rasa (Asekirani)kahosipitali tawatalachi ya tabalachiwa Ayidalachii❓️❓️❓️❓️

  • @tejitukebede9410
    @tejitukebede9410 Месяц назад +1

    Yes 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BirhaneAsayehegneAsfaw
    @BirhaneAsayehegneAsfaw Месяц назад +1

    Ye laboratory wetet tashigo almetam sikefet altayem. Metamenen yateraterral.

  • @user-ws9qb9lj5x
    @user-ws9qb9lj5x Месяц назад

    እልልልልልልልል ተመስገን

  • @user-hn9yi2sn2u
    @user-hn9yi2sn2u Месяц назад

    ወይኔ ደስሲል እኳንደስያላችሁ

  • @SakiraSkira-rv8sr
    @SakiraSkira-rv8sr Месяц назад

    እኔ ምለው ሶስቱም ነው ግን የተመረመሩት ወይስ ባልና ሚስት ብቻ ናቸው እቺ ልጅ እውነታን ከውስጦአ ይዛለች ማን ያውቃል እናቶአ እኮ ትልቆአን የወለዶአት ከሌላ ቢሆንስ ይቅርታና ደሞ ሞተዋል ኖረው አይጠየቁ ነገር እና ትንሾአ እና የባልይየው ዲኤን ኤ ይመርመር ለምን ካላቹ ልጅቶአ እውነቱን ውስጦአ ነግሮአታል ተንኮልም አስባም አይደለም ወንድም የማግኘት የዘመናት ምኞቶአ የእህቴ ባል ነው ወንድሜ ካለች ምንም እንኳን ማስረጃ ባይኖራት መጠየቋ ተገቢ ነው አስመርምሩ መልካሙ ጋዜጠኛ በኔ ቤተሰብ እንዲህ አይነት እውነታ ስለገጠመኝ ነው ልጅቶአ ንግግር አለማወቆአ ነው እንጂ ብልህ ነች

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 Месяц назад

    አንተ ምንነው አንተ ጊዜውን ለማስረዘም ለምን ፈለግ በዚህ በሚያስጨንቅ ሁኔታ ብታሳጥረው ምንአለበት በጣም ያስጨንቃል ።

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Месяц назад

    አሁን ያለው ችግር በቤተስብ ነው ባእድንማ ትጠነቀቃለህ ከእግዚአብሄር ጋር

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx Месяц назад

    በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤

  • @ፈኪNtude
    @ፈኪNtude Месяц назад +1

    ያማዳም ቅማሞች አድናቂ ነኝ🌹👍

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 Месяц назад

    የእህትዋን ባል የልጅነት ፎቶ ከየት አመጣች ማነው ይሄንን ፎቶስ የሰጣት በገዛ እህትዋ ትዳር ትቀናለች እና ታላቅ እህት ተጠንቀቂ አጠገብሽ እንዳትደርስ

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef Месяц назад

    ድስስስስ ይልልል እንክን ድስስስ አልችህህህ

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c Месяц назад +4

    🤣🤣እኮ እህትዋ በ ቅናት በግነች እስይ

  • @biniammc1514
    @biniammc1514 Месяц назад

    Leancci bilanew mamesgen neberebsch liulit meselegni simisch birava 👍

  • @user-ud1su1pc4u
    @user-ud1su1pc4u Месяц назад

    Enkuwan des alachuh ❤

  • @user-of3ce2sf6v
    @user-of3ce2sf6v Месяц назад

    ፎቶውን ከየት እንዳመጣችው በደንብ ጠይቆት ሆነ ብላ ይመስለኛል ተንኮል አለበት ወንድሜ ያለችውን ተጥሎ ነው የተገኘ ማለቶ ተንኮል የያዘ ነው

  • @taliilliikoohinboorauu5642
    @taliilliikoohinboorauu5642 Месяц назад

    Elelelelelel waqqayyoo galiin siif yaa tauu ❤❤❤

  • @sihinwubeshet125
    @sihinwubeshet125 Месяц назад +1

    እሰይ

  • @BestAcc-ew4ku
    @BestAcc-ew4ku Месяц назад

    wandema ya tadiy nagaer takatatalaw

  • @aselfechbiranugetaliji9942
    @aselfechbiranugetaliji9942 Месяц назад

    Azo wodeme aleni sasikiryebi areku 1k❤❤❤

  • @AyenadesTeshome-bg1xh
    @AyenadesTeshome-bg1xh Месяц назад

    Eche men ayenet balege nech befetare sem eetesh adelech men mafera nech ende Yetekurekureshelet bale awtetu yeteleshale