ራሷን ስታ ወደቀች ። ፊት ለፊት ተፋጠጡ ። በሰርጉ ቀን ካናዳ የጠፋው ሙሽራው ሚስጥሩን ዘረገፈው ። | yneser ayne የንስር ዐይን |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 785

  • @gojotubee
    @gojotubee  4 месяца назад +70

    ቤተሰቦች ከናንተ ባላውቅም አስተካክል የምትሉኝ ነገር ካለ አስተካክላለው 🙏

    • @Kedja-vj8ty
      @Kedja-vj8ty 4 месяца назад +2

      Mnm yelem yenelj

    • @samrihaylay6720
      @samrihaylay6720 4 месяца назад +1

      አንተ መልካም ሰዉ ነዉ ሚኪ ጅግና🙏❤

    • @godolyas306
      @godolyas306 4 месяца назад +3

      እኔ አንትን ምገኝት እፍልግልሁ ውንድሜ በእናትህ😢

    • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
      @ዘሀራይመር-ዀ7አ 4 месяца назад

      በርታ

    • @Genet1223
      @Genet1223 4 месяца назад +1

      ራስህን ጠብቅ ጅግና እንወድሃለን

  • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
    @ጎጃሜዋየደብረወርቋን 4 месяца назад +27

    😢😢አረ ወገን የምሰማውና የምናየው ሁሉ እሚዘገንን!አሁንም ንስሀ ግቡ ከሰው ቢደበቅ ከእግዚሐብሄር እሚደበቅ ነገር የለም።እግዚኦ ማህርና ክርስቶስ

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 4 месяца назад +67

    😢😢😢እረ ምን እየሰማሁ ነው እደት ወንድም የወንድሙን ያገባል በስመ ሥላሴ

    • @fantudaba9744
      @fantudaba9744 4 месяца назад +2

      Kalabene begezabhare ayasteyekweme. Ye moges mist ayedelecheme. Altegabome.. kegabecha befete teleyayetwale.

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot 4 месяца назад +1

      ካለማፈሩ ይህ ቆሻሻ ከጠፋው ወንድሙ ይልቅ ይህ ባለጌ ባለጌ እግሩን ሰቅሎ ሳያፍር የወንድሙን ጭን የነካ ሴት ይዞ እንደ ደህና ወሬ ይንወራል ይህ የትኛውአይማኖት ይህንን ይፈቅዳል የትኛው ይህ እንሰሳ እፍረት ቢስ

    • @GoldCell-lp4dw
      @GoldCell-lp4dw 3 месяца назад

      አሀማራ የሚባል ይሁዳ ዘርኮ ቆሻሻና ምኑም ነውርና እምነት የማያቁ የተረገመ ዘር ናቸው

  • @וובלםאטנפו
    @וובלםאטנפו 4 месяца назад +18

    አችግን ነጣም የምትገርሚ ሰው ነሽ ማለተም አሱ አጋጣሚ ቢወጣ የፈለገ ቢሆነ ወድሙን ማግባትሽ እሰ ሳ ነሸ ባለጌ ነሽ ወደሙ ሌላሰው ያጣ የመሰል የወደሙን እጮኛ ማግባት አይተን ሰምተን አናውቅም አተም ይች ባለጌ አትሁንህም አይዞህ በርታ ልጀ እነሱ ትዳራቸው አይቀጥልም ታያለህ በርታ ልጀ የበለጠ ታገኝአለህ

  • @bushman3946
    @bushman3946 4 месяца назад +85

    የወንድም ክፉ ምንም ቢያጠፋ ወንድምህ ነው እስዋን ማሳከም መርዳት እንዳለ ሆኖ ማግባትህ ግን ስህተት ነው

    • @fantudaba9744
      @fantudaba9744 4 месяца назад +1

      Sehetetou yetouega new. Alagebateme eko. Yagebate yemegemeria balo kalabe new.. meste yemebalew gabech kefeseme bhala new. Balone betame amesegenewalhe. Gebenwane shefenole.

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 4 месяца назад +27

    እንኳን አገባች ግን የምያሳፍረው ወንድምህን ማግባቷ ብቻ ነው።

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv 4 месяца назад +10

    የናትልጅ የማይተማመን በት ጌዜ😢😢😢 በስማም

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov 4 месяца назад +10

    በጣም ለመናገር ግራ የሜጋባነገር አተ ጥልሃት የሄድከው ሌላሰው አግብታ ቢሆን ደሰባለኝ ወድምየውግን ምንቤትነህ እኛ ይቅር ብለንሃል የምትለው ባለጌነህ የወድምህን ሚሰት እዴት ታገባለህምን አይነት ጊዜነው ባካቹ

  • @FikirteMulugeta-k2x
    @FikirteMulugeta-k2x 4 месяца назад +9

    እግዚአብሔር ልቦናህን ያብራልህ እናም ካለፈው ስህተትህ ተምረህ ወደፊት ከመወሰንህ በፊት አጋርህን አማክር ቢያንስ ባትስማማ እንኳን አሳውቀህ ስለሚሆን ነገሮች ይቀሉልሀል

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv 4 месяца назад +6

    ሚኪ በጣም ትሀት ሰው ነህ መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለው ❤❤❤

  • @betimame2312
    @betimame2312 4 месяца назад +11

    ቃለ አብ መቼም እልም ያልክ ባለጌ
    ነህ ታላቅህን ያስተማረህን አንድ ወን
    ድምህን ስህተት ሰርተህ የማታውቅ
    ይመስል ትሰድበዋሐህ ሁለት ተሳዳቢዎች ከየት ቸገናኞቹህ

  • @mal4048
    @mal4048 4 месяца назад +5

    እባክህ ፀበል ተጠመቅ ይዛ ሁሉንም ታውቀዋለህ እግዚአብሔር ይዘህ

  • @merongirma8538
    @merongirma8538 4 месяца назад +18

    የአንድ አባት ልጆችን ማፈራሬቅ ተገብ አይደለም በክርስትና ሐይማኖት አይፈቀድም አንችም ልክ አይደለሺም

  • @almazakalu
    @almazakalu 4 месяца назад +13

    አንተም የራስህን ኑሮ ኑር አንተም ብትሆን የወንድምህን ሚስት አግብተህ በሙሉ ልብ ጀብዱ እንደሰራችሁ አትወጣጠሩ ምንም ቢያጠፋ በእንዲህ ዓይነት መበቀል ጥሩ አይደለም ሌላ ሴት ብታገባ ይሻል ነበር ባህላችንም ሰላልሆነ ነውር ነው። አቶ ንተም የራስህን ሴት እግዚአብሔር ይሰጥሃል አይዞህ። ነውር እንደሆነ ቀርቷል።

  • @zamzamzamzam7127
    @zamzamzamzam7127 4 месяца назад +16

    ማፈሪያነውበሰርግቀንጥሎሂዶ😭😭

  • @מאורואיינאו
    @מאורואיינאו 4 месяца назад +21

    በጣም በጣም በጣም ባለጌ ሰው ነህ የወንድምህን ፋቅርኛ መቀማት በውነት ይፋርድብህ ትዳርም አይሁንላችሁ በቅርብ ቀን መጥፎ ነገር ያጋጥማችሁ ባለጌ ናችሁ አንተም ወንድሜ ለአንዱ አምላክ ስጠው እሱ የፈርድባቸዋል ጥሩ ነገር ያጋጥምህ ካናትህ ጎን ሁን የናትህ ምርቃን ይርዳሀል

    • @fantudaba9744
      @fantudaba9744 4 месяца назад

      Yegermeyale, moges alagebateme eko. Echoya enkone mest atebaleme.

    • @TigestNigussie-dc4oj
      @TigestNigussie-dc4oj 4 месяца назад

      Ewunet newu Sikexil kee Majemerawum Wandmiyewu yifeligat yihonal yee hone nager ayixefam bedembi bixara wandumulay yaderegewu nager ayixefam

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot 4 месяца назад

      እድሜው ይቀጭ ይህ ባለጌ እፍረተቢስ
      ወንድም ተብዬው

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot 4 месяца назад

      እንክዋን ቀረችብህ ይቺ ዝሙተኛ ሴት።አፈርብይ እንክዋን ትቶሽ ሄደ

    • @elizabethmulugeta8962
      @elizabethmulugeta8962 4 месяца назад

      Deg aderegechi ante balege

  • @KenenetTube
    @KenenetTube 4 месяца назад +13

    ዝሙት ነው ወንድሙን ማግባት እግዞ ማህረ ነና ክርስቶስ ባለጊ ሴት ነሽ ቱቱ

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n 4 месяца назад +45

    ምንም ይሁን ምንም ነግረኸት ብትሄድ ጥሩ ነበር ቢያንስ ቢያንስ ወንድምህን አታገባም ነበር።

  • @betimame2312
    @betimame2312 4 месяца назад +23

    አንቻስ ካልጠፋ ወንድ ወንድሙን
    አሳዳጊ አባቱን አንድ ወንድሙን
    አለያየሻቸው እኮ በፊት ነበር የምትዋወድት እንጂ አዲስ ፍቅር
    አይመስልም አይዞህ ብዙ ጥሩ ጥሩ
    ሴት ልጆች አሉ ፀሎትህን ለአምላክህ
    አድርግና አምላክ ይክስሀሐል

    • @SeLam-o3k
      @SeLam-o3k 4 месяца назад

      እውነት ነው ማርያምን ምንም ቢያጠፋ እንዴት በዚህ ሁኔታ ማድርግ የለባቹህም
      ደግሞ ጥሩ ስራ እንደስሩ አፋቸውን ይከፍታሉ😢😢😢😢

    • @emebethabte595
      @emebethabte595 4 месяца назад

      አለመግደሏ ሆድ አደር ነው ፍቅሩን በሆድለውጦ እግዚአብሄር የጁን ሰጠው አዎ ይች የደሃ ልጅ እናቷን ወግ ማእረግ ልታሳይ የተፈጠረው በቀል ሲያንሳት ነው።

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 4 месяца назад +23

    ❤ወገኖች የሐይማኖት አባቶች ለወጣቱ አለማስተማራቸዉ ወይስ ድፍረት ፈጣሪ ጋር መጣላት ወንድም የወንድሙን ሚስት የሚገባዉ እውንነት ክርስቲያን ናቸዉ ???

    • @seadapp50seadapp50
      @seadapp50seadapp50 4 месяца назад

      ሚስቱ አይደለችም መቼ አገባት

    • @TiruwerkTizibt
      @TiruwerkTizibt 4 месяца назад

      በሚዲያው፡የምናየው፡ሑሉ፡ይዘገናል

    • @fantudaba9744
      @fantudaba9744 4 месяца назад

      Moges eko alagebateme. Balo yemegmerya balo kalabe new.

    • @ttww9470
      @ttww9470 4 месяца назад +1

      አላህ ከጥመት ይጠብቀን

  • @samikonjotina8705
    @samikonjotina8705 4 месяца назад +3

    እህቴ ሁላችንም በስደት ያለነው ለገንዘብ ብቻ እይደለ ሁላችንም ለተሻለ ህይወት ነው ለኛ ለቤተስባችን ተረዱት መንገዱ ድንገት ነው በፈለግሽው ጊዜ እይኬድ ይሆናል ነገሮች ተገጣጠሙበት ንስሀ አባት አማክሩ

  • @FikirteMulugeta-k2x
    @FikirteMulugeta-k2x 4 месяца назад +19

    እናም ፀልይ ማንም የወደደውን ያገባ የለም እግዚአብሔር የፃፈለትን እንጂ

  • @hedasamare3701
    @hedasamare3701 4 месяца назад +11

    ያጠፍው ጥፍት ራሱንም ፍቅረኛውንም ወንድሙንም ብዙ ቤተሰቦች ና አማቾች ትልቅ ጥፉት ነው እግዚአብሔር ከዚህ ፈተና ይጠብቀን

  • @እዩየማሪያምልጅ
    @እዩየማሪያምልጅ 4 месяца назад +13

    መጨመለቅ ግን ሂሊናችሁ አርፎ አይኖርም መስላችሁጅ ወድሜ አይዞህ ደግሞኮ በጣም ኣጣትነው የውድሙን ሚስት መመኘት አቤት ዘመን እግዚያብሔር ማስተዋሉን ይስጣችሁ ወደግዚያብሔር ቅርብ ከሳ የበለጠ ይሰጥሀል የመምህር ተስፋየን ገጠመኝ ስሙ 😢😢😢😢😢 ለበቀል ቅጭላትሽን ከምታስቢ ከመልካም ብታስቢበት መልካምነው ብቻ ያዛዝናል

  • @NegusseMesttawot
    @NegusseMesttawot 3 месяца назад +1

    በጣም ልጅታ የሰራችሁ ነገር አድናቂዋ ነኝ ወንድ ናት አከብራት አለው ጎበዝ ብራ ልጄ ሰራችሁ ከዛ በሚደረጋት አባቱን ብታገቢ ችግር የለውም እንኳን እሱን😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sophiagualu2567
    @sophiagualu2567 4 месяца назад +3

    እህቴ ምንም ብትበደይ ይህን ፀያፍ ነገር ማድረግ የለብሽም ለበቀል ብለሽ እንዳደረግሽዉ ተናግረሻል።በቀል ራሱ ይበቀልሻል።ጎረምሳዉ ደሞ ዛሬ ያሸማቀቅከዉን ወንድምህ ነገ ትፀፀትበታለህ የሰራኸዉ ነዉር ነዉ ስሜት እንጂ ፍቅር የለህም ይቅርብህ ዋጋ ትከፍላለህ።ታላቅ ወንድም ፣አይዞህ መፀፀት ትልቅ ሀብት ነዉ ፀበል ሂድ ተረጋጋ ለወላጆችህ ኑር ያንተ ትመጣለች አሁን ከአምላክህ ጋር ተጣበቅ፣ጋዜጠኛ እድሜ ይስጥ ህ በማስተዋል እደግልን

    • @accacc5974
      @accacc5974 4 месяца назад

      ታስጠላለች በነገራችን ላይ በኦሮሮሞ ባህል ታላቅ ከሞተ ታናሽየው ያገባል ይላሉ ህልም ይህን ይደግፈዋል አብይ የት ነክ ይህን ጋብቻ መላ በለው

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 4 месяца назад

      አብረዉ ቢያድሩም ከሁለቱ ጋር መተኛት ይቻላል ነዉ የምትሉ​@@accacc5974

  • @የልፋል
    @የልፋል 4 месяца назад

    ጀግና እንኳን ተገቡ እውነት እንዴት ደስ እንደለኝ. እውነት ከፍቅር ምባልጥ ነገር የለም. ከለ ደሞ ፍቅር ሳይሆን ምርጫ ነው ምሆነው. ከሆነ እሄደለው ከልሆና እሷን አገባለው ብሎ ነው. እካክ

  • @betimame2312
    @betimame2312 4 месяца назад +1

    የተከበርክ ጋዜጠኞችን
    በጣም ጓበዝ ብልህ ጀግና ነህ
    ከንሰር አይን እና ከዘላለም
    የማይተናነሰ ቴክኒክ ነው የምትጠቀሙት ለአጭበርባሪም
    አትመቹም አምላክ እድሜና ጤና
    ይስጣችሁ ❤🎉 ❤🎉 ❤🎉

  • @MuluZegale
    @MuluZegale 4 месяца назад

    ወንድምየየየ አይዞህ በረታ ጠንከረ በል አየዞህ እች ሴት አትሆንህም ወንድሜ በረታ ምንም መፀፀት አያሥፈልግም በረታ ሁሉም ያልፋል አይዞህ

  • @loveethiopian2686
    @loveethiopian2686 4 месяца назад +4

    አረ ወገን እናስተውል የቆምንባት ምድር እንደምትውጠን እያየን ነው

    • @rechilove6490
      @rechilove6490 4 месяца назад +1

      ሀጢያታችን በዝቶ ነው ፍጣሪም ዝም ያለን እግዚኦ😢😢😢

  • @RukiaSeid-n1e
    @RukiaSeid-n1e 4 месяца назад +3

    እሷ ትክክል ናት በግዜው በተፈጠረው ችግር ሌላ ወንድ ከየት ትውለድ

  • @rebeccatedla2635
    @rebeccatedla2635 3 месяца назад +1

    ሰዎች እእምሯችሁነ አሰሩት እስቲ
    ሠርጓ 3 ቀን ሲቀረዉ ጥሏት አገር ጥሎ ሄዶ ለበሽታ ዳርጓት
    በእግዜአብሔር ሀይል ወንድሙን ተጠቅሞ በዚህ ልጅ ቸፅናንታ አዲስ ትዳርና ህይወት ጀምራ አሁን ነገሮች ከልሳካ ሲሉት ከስደት ቸመልሶ መጥቶ ወቀሳ በጣም ያሳፍራል።
    ያም ሆነ ይህ እሱ እጮኛዋ እንጂ ባሏ ግነ ወንድሙ ስለሆነ አሁን እሷን መሎሼ ልዉሰድ ቢል በእግዚአብሔር ፊት ትልቅ ሀጥያት ዉስጥ ነዉ የሚገቡት።
    የኔ ቆነጆ ባልሽን ከስንት ጭንቅ ያወጣሽን በክፉ ቀን አብሮሽ የቸገኘዉን ዉድ ባለቤትሽን አክብረሽ ወደሽ ልጆች በአምላክ ፈቃድ ሸቸሽዉ ወደሽዉ ህይወትሽን አሳልፊ።
    አጮኛሽ አኔ ዉጫገር እሄዳለሁ እንዲየልፍልነ ጠብቂኝ ብሎሽ ቢሆነ ወይም ተጣድፎ ስሜትሽን እንደጎዳ እያወቀ ከመሄድ አግብቶሽ ሄጄ ይለፍልን ብሎሽ ቢሆን አዎ ጥፋት ነዉ ይባላል ። አሁን ግን የህግ ባልሽ ጋር ብትለዪ ምንም አይቀናሽም ተጠንቀቂ እግዚአብሔርን እንዳታሳዝኝ በርቱ አትበገሩ
    🙏🙏🙏

  • @SaudiArabia-d6v
    @SaudiArabia-d6v 4 месяца назад +2

    ትገርማለህ በጣም በእውነት ቢሳካልህ ትወስዳት ነበር ወንድምህ ጥሩ ሰው ነው እንኳን አገባት ።

  • @AzebWeldearegay-cx3hm
    @AzebWeldearegay-cx3hm 4 месяца назад +4

    😮ወንድሜ። ሰርግ አስደግሰህ ሚስትህን ደብቀህ መሄድህ አነተ ነህ ነገሩን የበጠበጥከው እራስ ወዳድ ነህ ብትነግራት ምን አለ?ለወደፊት ለምትመጣው ሚስትህ ተጠንቀቅላት እንተው ባነጠፍከው ነው የተኛኽው በነሱ እታሳብ እንተው ነው ያቦካኽው አታስመስል። ፅበል ሂድ ንስሀ ግባ ካሁን በዃላ ራስህን አስተካክል።እኛ ኢትዮጵያዊያን በግልፅ መነጋገር የሚባል የለም ችግራችሁና መከራችሁ ግን ለሰው ይተርፍል።ከልተነጋገሩ ማን የማንን ልብ ያውቃል።?ወንድማማቾች አትጣሉ ተዋደዱ ወንድማአለም ሴት ሞልቷል ይህን ድብቅ ፅባይህን ትተህ። ወደፊት ለምትመጣው ግልፅ ሁንላት ካልንገርካት የልብህን ሀሳብ እታውቅም።

  • @BetlhemBetlhem-s8w
    @BetlhemBetlhem-s8w 5 дней назад

    ሚኬዬ ስወድሕማሪያምን ድርቅ የምትላት ነገርስ ስወድሕ

  • @betimame2312
    @betimame2312 4 месяца назад +2

    አንቻሽ እንዲህ አይነት በቀል ምን
    ያደርግልሻል ወላጆችን ሁሉ አሳዘንሸ
    ብድሩ ይግባኝሸ

  • @SulaimEtpa
    @SulaimEtpa 4 месяца назад +1

    እግዚኦ ማረን በቸረነትህ ወንድሙ የወንደሙን ሚስት አባ እግዚኦ

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 4 месяца назад +8

    ጋዝልጠኛው አጠያየቅና አነጋገርህ ቃላት መምረጥ አለብህ ልጁ ጥፋቱን አምኖ ይቅርታ ሊጠይቅ መጣ አርፍዶል ወይም አጥፍቶል ግን ከባዱና ህመሙ የገዛ ወንድሙን ማግባቶ ነው ትልቅ ህመም ግን በስሜታዊ እና በቀል ባዘለ መልኩ ባይሆን ጥሩ ነው ወንድሙም ሚስትም ማስብ አለባቸው ወደፊት ምን አይነት ህይወት ምን አይነት ታሪክ ይኖረናል ብለው ቢያስቡ 😢😢😢😢እውነትም እናት ብቻ ነች ይቅርታዋን የማትነፍግ እናት ናት 😢😢😢😢

    • @gojotubee
      @gojotubee  4 месяца назад +5

      እሺ ይቅርታ አስተካክላለው በቀጣይ 🙏

    • @Genet1223
      @Genet1223 4 месяца назад +1

      በፍጣሪ ለሁለቱም ኣይፈቅድም ሌላ መግባት ነበረባት 😮

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 4 месяца назад +32

    ሶስቱም በጣም ትልቅ ስህተት ሰርተዋል ነገር ግን የእሷና የወንድሟ መጋባት ከስህተትም በላይ ነው ይቅርታም የለውም በፈጣሪም ነውር ስለሆነ

    • @eshetneshteklehaymanot9615
      @eshetneshteklehaymanot9615 4 месяца назад

      ትክክል ከነውርም በላይ ነው ወራዳ ስራ ነው።

    • @zeritessema9182
      @zeritessema9182 4 месяца назад

      በጣም መግማማት ማለት እሄ ነው፡ ከጓደኛ ጋር እንኳ ህሊና ላለው ሰው በጣም ከባድ ነው እንኳን ወንድም፡ ቆሻሾች

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok 4 месяца назад +32

    እኔ በሰርጌ ቀን ጥሎኝ የሄደ ወንድ ገድሎኝ እንደሄደ ነው የምከጥረው አሁን ብተዋቸው መልካም ነው

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu701 4 месяца назад +9

    ገሎ መገነዝ አለች አያቴ እሷ ባጣ ቆይኝ ነች አንተ የጣልከውን ሌላው አነሳ ተበልተሀል ይቅርብህ ፈጣሪ እንዳለ ያወቅከው አሁን ነው አንተማ ቢሳካልህ ልጅቷን አውላላ ሜዳ ላይ ጥለሀት መሄድህ ነበርክ ጀግና ነች ሰራችልህ።

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu701 4 месяца назад +15

    ሰው ተስፋ አስቆርጣለሁ ብለህ እራስህ ተስፋ ቆረጥክ የሰው ሀዘንና እንባ ያለበት አወዳደቁ አያምርም ሰርግና ሞት አንድ ነው እየተባለ ገለሀት እንደሄድክ ታውቃለህ እግዚአብሄር መልስ አለው ለሁሉም ትምህርት ነው።

  • @ديحهسيمو
    @ديحهسيمو 4 месяца назад

    አንተ አደረገ ያለብህን አደርገሀል።ጀገናነህ እዉድሀለዉ ❤❤❤❤ ሁሉም ለበጉነዉ።

  • @Lid757
    @Lid757 4 месяца назад

    እኔ ቃላት እያጠረኝ ነዉ ዘመኑ ያስፈራል እህት የለ አባት የለ ቤተሰብ የለ የሚያስፈራ ነገር።

  • @semretgirmay5590
    @semretgirmay5590 3 месяца назад

    ጊዜ ቢሰጣቸው ጥሩ ነው ፍቅርና ጥሩ መስራት አይገናኝም ስሜት ነውና

  • @samriTube12-hm3kc
    @samriTube12-hm3kc 4 месяца назад

    ለመፍረድ ይከብዳል😢😢😢😢 እግዚኦ ማርና ክርስቶሥ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 4 месяца назад +2

    ውንድምህ አላህ ይስጠው ጠቀለላት ካሳት።እነሱ ምንም አላጠፉም።ያንተ እንደገና ከሷ ጋር ለመኖር ማሰብህ ይገርማል።ሌላ ስው ፈልግ

  • @kelemkebede3423
    @kelemkebede3423 4 месяца назад +16

    በጣም ራስ ወዳድነህ የሷንስ ቅስም መስበር ትክክል ነዉ ብለህ ነው የምታምነወ ሲፋጅ በማንኪያ ሲቀዘቅዝ በእጀ አሉ ቢሳካልህ የራስህን ኑሮ ልትኖር እረአታለቃቅስ ሼም ነው ::

  • @ሕልናእዩምንባር
    @ሕልናእዩምንባር 4 месяца назад +2

    ቢሆንም ወንድሙ መግባት አልነበረበሸም በተለይ
    ወንደምየው እንዴት ህልናህ ተቀበለወ

  • @ምስግናይንፈጣሪይኩን
    @ምስግናይንፈጣሪይኩን 4 месяца назад +17

    በስመአም ታይ ዓይነት ግዜ እዪ😢
    ዋላ 10 የጥፍእ ሓውካ ወድኖኻ እዩ ከመይ ጌርካ ሰበቲ ሓውካ ትምርዖ🤔ፍርሓት ፈጣሪ ዘይብሉ ባለጌ🤔ክንክን ከም ዘለዎ ኮይኑ::ሰበይቲ ሓውካ ብምምርዓውካ ግን ብምድሪ ና ብሰማይ ዋጋ ከኽፍለካ እዩ::ፈጣሪ ይቅር ይበለልካ

  • @meemjjo677
    @meemjjo677 4 месяца назад +1

    Big brother God will look after you so don't worry you will find better parson shouldn't happen but happened so take them out from your brain just live your life brother

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 4 месяца назад +28

    በጣም ባሌጌ ወንድም የፈለገ ብሆን የአንድ ወንድሙ ሚስት መተኛት ጭካኔ

  • @kassaaddisu2964
    @kassaaddisu2964 4 месяца назад +2

    ሁሉም ቢያጠፉም የተጋቡት ፈጣጦች ጥፋት ግን ወደር የለውም።ደሞ አያፍረም።እሱ ያስቀዬመው አንቺንና ቤተሰባችሁ ሊሆን ይችላል።የተጋባችሁት ግንብእሱንና ቤተሰባችሁን ብቻብሳይሆን ባህልን፣ኃይማኔትን፣ማህበረሰብን፣እናም ፈጣሪንም ችምር ነእ።

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 4 месяца назад +1

    ቃል እባክህ ይህ ጋብቻ የተቀደሰ አይደለም ሃይማኖታችን አይፈቅድም? ሞገስ ትልቅ ጥፋት ሰርተሃል ይቅርታህ ጥሩ ነው ። ነገር ግን አንቺ ትልቁን ጥፋት ሰርተሻል? በቀል አልሽ !የበቀል አምላክ እግዛብሔር ነው ። 😊 ስለዚህ ይህንን ስህተት መስመር አሲዝ 🎉 ወንድማችን

  • @betyfikru19Abate21mom
    @betyfikru19Abate21mom Месяц назад

    ቃል ወልደህ አትሳም እሽ ምንምን ቢሆን የወድምሀር አረ ተአምር ነው በመስጠፋፋቅር መሰለኝ የያዘችህ መሰል ለበቀል እንጅ ከባድ ነው

  • @azybqqqq-rw7op
    @azybqqqq-rw7op 4 месяца назад +6

    ሰርግ የሚያከስርው። ብር ነው ወድም ግን ሰጋህ ነው የወድምህን ፍቅረኛ ማግባት ይድብራል

  • @maheletayalew
    @maheletayalew 4 месяца назад +1

    ወይ ዘንድሮ ለዘመናት አብሮ ተወልዶ የኖረውን ከአንድ አንጀት ተፈጥራችሁ በዚህ ልክ በትዕቢት ወንድምህን ማሳዘን ይከብዳል ለዛውም ባአጭር ጊዜ ባወካት ሴት ቢያንስ እኮ ይቅርታ ወንድሜ ይህን ማድረግ አልነበረብኝም ድንገት በቅርርብ የሆነ ነገር ነው ብትለው አይቀልም? ነገ ሮጦ የሚደርስልህ ወንድምህ ነው አለማወቅህ እንጂ ተጠቅልሎ ለሚያልፍ ምድርና ዛሬ ተጋብቶ ነገ በማይኖርበት ዘመን የወንድምን መመኘት ጥሩ አይመስለኝም እሱ ባይፈልጋት እንኳን!! ነገ ልጆች ወልደን ትላለህ ለልጆቹስ ምን ታሪከ ልትነግሩ ነው? ምንስ ሊማሩ ነው ከናንተ የታሪክ ጠባሳ ለመጣል ካልሆነ በስተቀር ትግስ ማጣት እንጂ ለራስህ የተዘጋጀች ትኖር ነበር ለሁሉም የምህረት አምላክ ከዚህ ክፉ ዘመን ይጠብቀን

  • @anshakey7739
    @anshakey7739 4 месяца назад +3

    የወንድሙ ነገር በጣም ነውየሚገርመው ባለጊ

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se 4 месяца назад +1

    በትክክል

  • @mizermesele362
    @mizermesele362 4 месяца назад +9

    በፈጣሪ ስም አሁንም ተመልሶ ከስዋ ጋር መሆን ይፈልጋል። በሃይማኖትም በባህልም የተከለከለ ነው ወንድማማቾች አንድን ሴት እየተቀያየሩ ማግባት አይቻልም።

  • @HaimHamana
    @HaimHamana 4 месяца назад

    እሠይ ደግ አደረገው ወድሙም መልካምሠዉ እኳንም ወድሙን አገባሺ እርር እዳደረገሺ እርርይበለ በሥሊነግርሺይገባነበር ላልታጣቀን በሠርግ ቀን. ካናዳ ቢቀናዉ አይጠይቅሺም ነበር ጨወሸታምነዉ ይቅር አዳትሉት እኳንም አልቀናዉ

  • @kingphone1253
    @kingphone1253 4 месяца назад +3

    ሲጀመር አተ ምን ሆነህነው ሰርግን ያህል ነገር ጥለህ የህድከው መጀመሪያ አይሆንም አተልም ወድሙን ማግባትሽ በጣምብልግና ነው ሆኖም ተሰምቶም የማያውቅ ባገራችን በሀል በጣም ነውር ነው ለማነኛውም ልብ ይሰጣችሁ

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 4 месяца назад +1

    ሆ ምን ዓይነት ጉድ ነው ❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @የልፋል
    @የልፋል 4 месяца назад

    ጎባዝ እንኳን ተገባቹ እሄ ጀዝባ የት አባቱ

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema 4 месяца назад +18

    አተ የቆጨህ ከካናዳ ተይዘህ መመለስህ ነው እንጂ ለሷ የነበረህ ፍቅር ተሰምቶህ አይደለም አንተ ወደውጪ ለመሂድ እያሰብክ ምን የሚሉት ነው ለሰርግ መስማማት ከዛ በሰርግህ ቀን መጥፍት ነገር ግን የወንድሙ እና የፍቅረኛው ጋብቻ ትክክል ነው አልልም በክርስቲያን እንዲህ ያለ ጋብቻ አይፈቀድም ።

    • @fantudaba9744
      @fantudaba9744 4 месяца назад

      Moges eko alagebateme. Yagebate kalabe new. Balo kalabe new..
      .

    • @kidistmulatu8690
      @kidistmulatu8690 4 месяца назад

      Yes I agree !!

  • @HiwetAberh
    @HiwetAberh 4 месяца назад

    Wishetami nehi Asmesay muta Eko neberchi Lijuta Ere wedimu Eko sewi Adane ❤

  • @mariealemayehu
    @mariealemayehu 4 месяца назад

    ሞገስ አይዞህ እግዚአብሄር ይረዳሀል አይዞህ በርታ

  • @yibekalMina
    @yibekalMina 4 месяца назад

    ወንድሜ እንኳን አገባት እንዳይወቅሠው የሱን ሸፈነለት ልታመሰግነው ይገባል ያንቀን ቢያልፍህ ጥሩ ነበረ

  • @rahelalmsgad1435
    @rahelalmsgad1435 4 месяца назад +2

    እግዝዯ ማርነሕ ክርስቶስ

  • @AyshaHussen-lc1xx
    @AyshaHussen-lc1xx 24 дня назад

    ወንድም አንተም አላህ ይጠብቅህ አሁን እነሱን ትተህ የራስህ ኑሮ ኑር ወንድምህ ነው ሁሉም ነገር ለፈጣሪህ ብለህ ተወው ወንድምህነው መቼም አትተወውም አንድ ጣቴ አሞታል ብለህ አንድ ጣትህ አትቆርጠውም

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 4 месяца назад +9

    ጥፋቱ ጥሎ መሔዱነዉ ነገር ግን የወንድሙ ፈጣጣነት የሚገርምነዉ የሳስ በቀልነው ብላናለች። ሐይማኖት ፈጣሪ መፈራቱ ቀረ

  • @ShopMcc-s4c
    @ShopMcc-s4c 5 дней назад

    በግ ነህ ደግ አርገችክ የምር

  • @Netsis1817
    @Netsis1817 2 месяца назад

    አትፍረዱ ሰይጣን ያሳስታል አቤቱ ይቅር በለን 😢😢😢

  • @Wezamteklay-l7c
    @Wezamteklay-l7c Месяц назад

    በስምኣም መድሃኒኣለም ኣበይ ገገም ያ አላስ ፈጣሪ ኣሕዝናካ ትብል ንስክስ ፈጣሪ ኣሐግስኪ ድዩ ኮይንኪ

  • @FgFy-t8u
    @FgFy-t8u 4 месяца назад +1

    ብሺቅ ነሽ አች

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv 4 месяца назад

    እረ በስማም ምንም ይሁን ምንም ወድሙን ማህባት በጣም ነውር ነው ሊላ ወድ ጠፋ እዴ😢😢😢 አቤቱ ማረንክርስቶስ

  • @Aaa1-k8o
    @Aaa1-k8o 4 месяца назад +1

    ወንድሜየው ከፈጣሪ የተሰጣት አጋርዋ ነው ከየትም መጥተህ ምንም ማለት አትችልም👌👌👌

  • @misraknegash4725
    @misraknegash4725 4 месяца назад +3

    ደግ አደረገች አዋርደሀት እንደሄድክ ሰራችልህ

  • @seadafedlu4729
    @seadafedlu4729 4 месяца назад

    Sigemir kanada process indegemerk lemin debekat? Ahun degmo yemetahew fail siladeregebih inji silemitodat aymeslegnm, iyasmeselk new yemimeslew.

  • @AschuHailu
    @AschuHailu 4 месяца назад +1

    ሞገሰ ያሣዝናል ውንድሞ ግን የወነዴሞ እንዴት ህለናው ፈቀደለት መፀፀትና ምሰቱን መመለሰ አለበት የሁላችሁን ሂዬውት ለመቀየ በይሣካለትም የሞከረ ሰው ነው ሰለዝህ አንችም ሆንሸ እሱ ልትፀፀቱ ይገባል ከኔ ሀሣብ ጋሪ የሚትሰሞ

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq 4 месяца назад

    ❤ባለጌነክብታፈቅራትእደዚህአታረግምነበርደነዝ

  • @tigstwerke2281
    @tigstwerke2281 2 месяца назад

    ወንድምና ወንድም የምንገናኝበት መንገድ የለም ያማል

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 4 месяца назад

    ደነዝ ሳትናገር ሔደህ ምን ነበር የምጠብቅ ይህን ስታስብ አትናገርም አረመኔ

  • @ZaynbaStotaw
    @ZaynbaStotaw 4 месяца назад +5

    ድሮም ወንዶች የጣሉት ሲያነሱባቸው አይወዱም😅😅😅

  • @ועח
    @ועח 4 месяца назад +2

    እህቶች ወንድሞች አትፉረዱባት ሴት ልጅ የሰርጓ ቀን ሙሽራው ቀረ ሲባል እንዴት ከባድ መሆኑ ሳታውቁት አትቀሩም እና እንደአማራጭ የወሰነችው ውሳኔ ነው 🙏🇪🇷

  • @almazakalu
    @almazakalu 4 месяца назад +11

    አንቺም ልክ አይደለሽም እሱም ልክ አይደለም ወንድሙም ልክ አይደለም። አንቺም ሌላ ሰው ብታገቢ ይሻል ነበር።
    ቢናገርም ይችልነበር። ሁሉም ነገር ጥሩ አይደሉም ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ።

  • @HaiteMm-o4o
    @HaiteMm-o4o 4 месяца назад +3

    የኔውድ ያገባሽውን ያዥ አጥብቂ

  • @Sofi.Gojamewa
    @Sofi.Gojamewa 4 месяца назад

    እኔስ ታግቶ. ተገሎነውብየነበር በሂወትካለ. ማሽአላህ. ነው

  • @hawaedris4833
    @hawaedris4833 4 месяца назад +42

    ጥፋትህ ያንተ ነው አተ የጣልካትን ወንድምህ አነሳት😢

    • @Bojaethiopia-rk8tq
      @Bojaethiopia-rk8tq 4 месяца назад +6

      በክርስትና ይህ አይነት ጋብቻ ክልክል ነው በስልምናም ቢሆን ልጅካለዉ ልጆች በሌላ እንዳያድጎ ለዛዉም በሕይወት ከሌለ ነው።ወንድምህ አነሳት ትላለ አንተ እንዲህ ታደርጋለህ ???

  • @ሥላሴአምላካችንነው
    @ሥላሴአምላካችንነው 4 месяца назад

    ኦግዞ ማርነክርስቶ የወንሙ ምስት እንደት😢😢😢

  • @HAIMANOTADEFRIS
    @HAIMANOTADEFRIS 4 месяца назад

    ተግማማችሁ

  • @AlamituAlamitu-n6s
    @AlamituAlamitu-n6s 4 месяца назад

    Mein gudnew Ahe yewandem mist makemet malet mein maletnew wayy zandurow yemahseyan nager yelam yemaceresha zeman lay nen Ewnatem😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yerokhiwetyerok6179
    @yerokhiwetyerok6179 4 месяца назад

    የልጅቱን የልብ መሰበር በምን አይነት ሊጠገን ይችላል???

  • @AdanuHirpesa
    @AdanuHirpesa 4 месяца назад

    ገሎ መደን አለ ለእሶ ፍቅር ብኖራው ጉዞው ይደረሰ ነበራ

  • @fantudaba9744
    @fantudaba9744 4 месяца назад +1

    Bravo Helena!!

  • @AlemtehayAyalew
    @AlemtehayAyalew 4 месяца назад +1

    አሁን ኣተ የራሥህን ኑኖ ኑሮ ኑር እነሡን ተዋቸው እደው አታፍርም እኳን በሠርግቀን አመጣለሁብላ ብቀርብሆ ምን አሣፍሪነህ እደገደልካት ቂጠረው ወድምህኮ እሧ ዳትሞት አከማት ኣተየገደልካትን ሥላዳናት ቆጭቶህነዎ ካፈርምን ይገኛል ላተም ልቦና ይሥጠህ ትንሹ በለጠህ ሠላም ይሠጣችሁ

  • @KassahunDesalegn-t9n
    @KassahunDesalegn-t9n 4 месяца назад

    ጨምላቃ ነሽ እሽ ወድሙን መያዝሽ የረከሳችሁ እረኩስ ናቸዉ ንስሃ ግቢ

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 4 месяца назад +2

    ደግ አደረገች ገለሃታል እኮ በስርጓ ቀን ጥለሃት ስጠፋ ነው የሞተችው እናም እሰይ ድሮም ወንዶች የጣላችሁትን ሴያነሱባችሁ አትወዱም ከወደድካት ና ከሳሳህላት ለምን ጥለሃት ህድክ

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ 4 месяца назад +9

    መገስ የጂህነው ያገኘኸው የጣልካትነው ያነሣት አትናደድ

  • @WebayewAbdisa
    @WebayewAbdisa 4 месяца назад

    Jegena nhe Bereta ❤❤❤❤❤❤❤