የቤት ሰራተኛዋ በአባቷ ጥንቆላ ሙሉ ሀብት ወርሳ ተገኘች!!- አፍሮ ሚዲያ!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 42

  • @مزنةمزنة-غ5و
    @مزنةمزنة-غ5و 6 дней назад +5

    ፀበልዪሲፈልጋል

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 6 дней назад +7

    እረ ይሄ ጥቆላ ያጥፋልን

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 6 дней назад +3

    ማስመለስ አለብህ ጠንቖይ

  • @اللتز-ف1ل
    @اللتز-ف1ل 5 дней назад +1

    ወይ የኔ ወንድም እናት አባትህን ያሳጣችሁ ሚስት ምን እንድትፈጥርልህ ነው😢😢😢 ጆረ ግንዱዋን በላት አቦ ይቺ ቅራቅቦዋም😢 አይ መተተኞች ምናለ ከምድረ ገፅ ቢያጠፋችሁ😢 በፈጠረሀ ጋዜጠኛው ገንዘቡን አስመልስለት????አደራ እስከመጨረሻው ከጎኑ ሁንለት???😢
    ሲቀጥል ይቺን ካልተዋት እሱንም ትገለዋለች አረመኔ ናት ዝሙተኛ 😢

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o 6 дней назад +2

    ጠቋዮች የእግዚአብሔር መበረቅ ያድዳችሁ

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq 5 дней назад

    😢😢😢ጉድ

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 5 дней назад

    አይይይ ያራቢ ምን አይነት አውሬ ሰው ሞልቷል መተተኞችን ከሀገራችን አጥፋልን

  • @Natanmamo.youtube
    @Natanmamo.youtube 6 дней назад +3

    Berta wendme ljitua leba nat

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 5 дней назад +1

    ንብረቱን አስመልሡለት😢 ለመረጃጃ ይስጥ ለተጎዱት ይሁን አግዙት አፍሮ ሚዲያ

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei 6 дней назад +2

    ጉድ ገንዘቡን አስመልሡ😢😢😢😢

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 6 дней назад +1

    በአንዴ ሃብት በጥንቖላ ነው ይገርማል ከቻላችሁ አስመልሱለት

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 6 дней назад +3

    ወንድሜ ይህን የሚያደርግ ስው ዜሮ አምስት ሳንቲም አታገኝም ይህ ትልቅ ወንጀል ነው ጋዜጠኛው በእናትህ ይችን ጠንቋይ ሴት ከነ አባቷ ለህግ አቅርበህ ቅጣቷን እንድታገኝ ምክንያቱም ይህ ትልቅ ወንጀል ነው

  • @אבטהפקראדיס-י9פ
    @אבטהפקראדיס-י9פ 5 дней назад +1

    ፈጣሪ የእስራኤል ዓምላክ ይርዳህ

  • @umhibatube
    @umhibatube 6 дней назад +2

    እረ የልጅታዋ አባት ግደሉት እነሡ መግደልነው ከአገር ማሥወጣትነው አላህ ይላአንንሁም

  • @SevanSevan-s7v
    @SevanSevan-s7v 5 дней назад

    Waay gud yazazenal batam

  • @sisayyaregal
    @sisayyaregal 4 дня назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Halima18685
    @Halima18685 5 дней назад

    😢😢😢😢

  • @SevanSevan-s7v
    @SevanSevan-s7v 5 дней назад

    Way balatedsroche tazazenalachu😢😢😢.nage agabiche balen endetnew meyamenegne😢😢

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 5 дней назад

    ፀ በል ሂድ

  • @asresashtahlew4596
    @asresashtahlew4596 5 дней назад

    እሰው ቤት ሰተት ብሎ ኮተት ይዞ ገብቶ የሰው ኑሮ ማመሳቀል ጌታሆይ ይቅር በለኝ በጥንቆላ ቅሚያ የተሰበሰበ አይባረክም ውጤቱ ዜሮ ነው

  • @lenseedinqu
    @lenseedinqu 6 дней назад +3

    𝐘𝐚𝐫𝐚𝐛𝐢𝐢 𝐦𝐚𝐥𝐢 𝐠𝐮𝐝𝐢𝐧𝐢𝐢😢😢

  • @klm9872
    @klm9872 6 дней назад +1

    Effffff😭😭😭😭😭😭

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 6 дней назад +5

    በእናታቹ እርዱት እና አስመልሱለት በእናታቹ

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 5 дней назад +1

    ኤኖክን አግዘውጰ እዳት አስገድለው ይቻ እብድ😢

  • @TsehayKassa-c1t
    @TsehayKassa-c1t 6 дней назад +2

    ገንዘቡን አስመልስለት

  • @tdrd2403
    @tdrd2403 5 дней назад

    3 ቀንድ ያለው ፍየል አለ እንዴ ?አቤቱ ይቅር በለን ጠንቋይ የሚባል ነገር ቢያጠፋልን የኔ መድሀኒአለም

    • @sisayyaregal
      @sisayyaregal 4 дня назад

      እኛ ቤተስቦች በጎች አሉ ባካባቢ ደሞ ፍየሎች አሉ በግ ጠባቂ ነበርሁ ግን በሂወቴ ሶስት ቀንድ ያለው ፍየል አይችልም አላውቅም ጉድ በል ሀገሬ ጠንቆይ የሚባለው እግዚአብሔር ከምድር ያጥፋልን አሜን በሉ የመዳም ቆመሞች😢😢😢😢

  • @sisayyaregal
    @sisayyaregal 4 дня назад

    አንች ስይጣን እግዚአብሔር የስራሽን ይስጥሽ😢😢😢😢

  • @umhibatube
    @umhibatube 6 дней назад +1

    ንበረቱ አሥመልሡለት የሼጣን ሆነ ቀረ

  • @Mikimiki.67
    @Mikimiki.67 6 дней назад +2

    አስመልሱለት አንቺን ብሎ ነጋዴ...የሰው ገንዘብ እሳት ነው ያውም በጥንቆላ ማፈሪያ ሁሉ ።

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 4 дня назад

    I hate this evil things please we have to pray

  • @JKGedlu
    @JKGedlu 4 дня назад

    ጊዜው ሰይጣን የሰለጠነበት ወቅት ስለሆነ ወደ ኢየሱስ ተጠጉ፤
    በባሕል ሀይማኖት አትሸወዱ።

  • @ShopMcc-s4c
    @ShopMcc-s4c 5 дней назад

    አፈር ብይ ልክስክስ ውርደታም ነሺ ሴትነትሺን የምታርክሺ ዝፍጥ😢

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 4 дня назад

    She and her father should be in jail

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 6 дней назад +1

    ኤረ ወንዶች ፀሎት አርጉ እቤታቹ ሴት ከማምጠታቹ በፊት የሰይጣን ቁራጮች ሞልተዋል

  • @qatardoha5076
    @qatardoha5076 5 дней назад

    ጠንቋይዎችን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን እግዚአብሔር አምላክ

  • @SevanSevan-s7v
    @SevanSevan-s7v 5 дней назад

    Waay gud yazazenal batam

  • @SevanSevan-s7v
    @SevanSevan-s7v 5 дней назад

    Waay gud yazazenal batam