በስተመጨረሻም በቁጥጥር ስር ዋለች ። በቀረፃ መሀል ድንገት ያልጠበቅነው ነገር ተፈጠረ !!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 1 тыс.

  • @gojotubee
    @gojotubee  2 дня назад +158

    ብዙዎቻችሁ አካሄዴ አስከፍቷችሁ ሊሆን ይችላል በአቀራረቤ ዙርያ ቅሬታ ካለባችሁ በትህትና ይቅርታ ጠይቃለው ። በቀጣይ አቀራረቤን ለማስተካከል ሞክራለው 🙏🙏

    • @bbn8210
      @bbn8210 2 дня назад +2

      ሚኪዬ ጀግናዬ❤ ሚኪዬ አንድ የምትረዳኝ ነገር ነበር እዴት ማኝት እችላለሁ ስልክ ቁጥርህ ሚኪ በማርያም 😢

    • @Genet1223
      @Genet1223 2 дня назад +2

      ኣይዞል ብርታ ጥፋት ያጠፋ ስው መታሰር ይሆን ይችላል

    • @ኢትዮሸቃላ
      @ኢትዮሸቃላ 2 дня назад +3

      ሚኪ በማርያም እሱን ልጅ አገናኝኝ እኔ የምኖርው ሠደተ ሀገር ነው ያለሁት በማርያም ❤

    • @elisabethesayas5570
      @elisabethesayas5570 2 дня назад

      A little bit, i doubt you

    • @MuluAbiro
      @MuluAbiro 2 дня назад

      ጀግነነህ የሰረዋን ነው ያግኛቸፍጣራ ልብ ይስጣት ትቅጥታ ትውጣ😢😢😢

  • @HaregAmHaregAm
    @HaregAmHaregAm 2 дня назад +60

    መስተፋቀር አስርታበት ነው ልጁ ጤነኛ አይመስለኚም እንጂ ከራሱ ጋር አይመስለኚም
    ሚኪ ጀግና ነህ በርታ 🎉🎉🎉🎉

  • @saraamane6114
    @saraamane6114 2 дня назад +89

    ፀበል ዉሰደት መተፋቅር አድርጋበት እንዳይሆን ።

  • @EKR24-i1f
    @EKR24-i1f 2 дня назад +68

    ልጁ የሆነ ነገር ሆኗል ፀበል ውሰዱ እሰይ ደስ ሲል አልሃምዱሊላህ እንኳን ዋጋውን አገኘች 😢

    • @TomiHodiye
      @TomiHodiye 2 дня назад +2

      እግዚአብሔር ይስጥሽ እማ የፀበል ጥቅሙን ታውቂዋልሽ አዎ ልክ ነሽ ልጁ መንፈስ አርጋበት ይሆናልጂ እንደት እስር ቤት አገባም ይላል እደዛ አርጋው ግን የስራዋን መቀጣት አለባት በህጉ መስረት ለሷዋ ጥሩ ነው ተምራበት ትወጣለች

    • @Frdos-d6j
      @Frdos-d6j 7 часов назад

      ሙስሊምሁነሽ፣፣ጠበል፣ሂድያይስጥሽ፣EkR

  • @beletechmelaku2847
    @beletechmelaku2847 2 дня назад +60

    ፀበል ይግባ መተት አርጋበት ነዉ አትፍረዱ ፀበል ይች መተታም

  • @RithaRitha-e7c
    @RithaRitha-e7c 2 дня назад +132

    መታሰራ ግድ ነው ለአተ ብቻ ሳይሆን ለሌላው ትምርት ነው መታሰራ ትክክል ነው

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 2 дня назад

      MSTEFAQR ASERTABET NEWE YEMETACHEW BEDEHENAW AYDELEM XEBEL WESEDUTENA ABATOCH BEMSEQL YASELEFLEFUT METET YEAGANENT TELEKO NEWE

    • @sarakebede3234
      @sarakebede3234 2 дня назад

      የእጃን ማገኝት አልባትህ❤❤❤❤

    • @FatimaAl-l9d
      @FatimaAl-l9d 2 дня назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @صالحهالراشدي-ف9ح
    @صالحهالراشدي-ف9ح 2 дня назад +38

    ሚኪ ወላሂ ጀግናነህ ልጁን በእምነታችሁ እክምና አድርጉለት አተን አላህ ይጠብቅህ

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 2 дня назад +53

    ልጅትዋ በጣም ደረቅ ናት

    • @Halema8-y8z
      @Halema8-y8z День назад

      ይች ሌላም ላይ ጉዳት ታደርሳለች አልተጸጸተችም ምላሳም አስመሳይ ናት ድራማ ነው እሚመስል ሲያስጠላ

  • @زهرةابراهيم-ن5ض
    @زهرةابراهيم-ن5ض 2 дня назад +30

    በጣም ደስ ይላል የጇን አገኘች
    ሌሎችም ይሄን ድርጊት እንዳይሠሩ መቃጣጫ ይሆናል
    በጣም ይገርማል ልጁ ጤናኛ አይደለም ከአሁን በሃላ ከአንተ ጋ አትኖርም ቆርጣልክ የለ እንዴ ምን ፍቅር ይላል ጅላጅል አፈቅራታለሁ ይላል እንደሴት ቀሚስ አስለብሳክ ዞር ብላ አታይክም ሚኪ ጀግናችን በርታልን 🎉

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot 2 дня назад

      የሚገርም እብድ ነህ ቆሻሻነህ ለዝህ ነው የተጫወተችበት እበት ወንድ አይደለም

    • @MitkeEshetu
      @MitkeEshetu 2 дня назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @elsaayalew
    @elsaayalew 2 дня назад +41

    ጀግናው ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 2 дня назад +21

    ይድፋሽ፣፣አዉሬ፣፣ደሞ፣፣አፋለኝ፣ብለሽ፣ታወራለሽ፣፣ጨካኝነሽ፣ባለጌ፣ነሽ😢😢😢😢😢፣
    ሚኪዬ፣፣ጀግና፣

  • @tago7889
    @tago7889 2 дня назад +30

    እረ የሆን ነገር ቀብታዉ ሄዳለች መሰለኝ በጤናዉ አይደልም 😢😢😢

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 2 дня назад +15

    ሚኪ ወላሂ ጎበዝ ነህ በዚ እድሜህ ትልልቅ ሥራዎች ሰርተሀል ጅግና በርታ ሀቢቢ💪💪👍👍😍😍😍

  • @eleniminamibata7678
    @eleniminamibata7678 2 дня назад +3

    ሚኪ ከዝች ሴት ማገናኘትህ ጥሩአይደለም መተትዋን ይዛ የለፋህበትን የምታበላሸው የሉጅ ሃሳቡን ስታስቀይሩው ስታቅፈው ነው እግዚአብሔር ጥበብንያብዛልህ

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 2 дня назад +21

    ሚኪያችን እንክዋን ደህና መጣህልን ጀግናችን

  • @AyenadisMnaye
    @AyenadisMnaye 2 дня назад +10

    እር በስመአብ ወልድ ልጅ በጤናው አይደለም ፀበል ውሰድት እባካችሁ ሚኪ🎉🎉

  • @seadafeyisa6189
    @seadafeyisa6189 2 дня назад +48

    ሚኪያችን ፀበል መሄድ አለበት የሆነ ነገር አድርጋዋለች

    • @TomiHodiye
      @TomiHodiye 2 дня назад +2

      አዎ ልክ ነሽ ባለፈው ትታስር ሲል ነበር አሁን ደሞ ስማሺው እስር ቤት አትገባ እያለ ነው

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa 2 дня назад +2

      Yes metetega lady put her jail thanks our brother 🙏

  • @FikirSentayew
    @FikirSentayew 2 дня назад +11

    ሚኪ ጀግናው እንዃን ደህና መጣህ ይች አረመኔ እንዃን የጇን አገኘች ይገባታል ልጁ ችግር አለበት የደብተራ መንፈስ አድርጋበታለች ና ወደ ፀበል ውሰዱት❤❤❤❤❤❤❤

  • @Salame-g2s
    @Salame-g2s 2 дня назад +3

    እልልልልል ዳስ ይላል 🎉🎉🎉🎉🎉ሚኪዬ ሽ አመት ኑርልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤የናስ ጤናኝ አይደሌም ፀባል ዉሳድ ሚክዬ እግዝአብሔር ይጣብቅ❤❤❤

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 2 дня назад +24

    አይ ሚኪ የኛ ጀግና አንተ የያዝከው ነገር ጫፍ ሳይደርስለዚህነው ምወድህ አንጀቴን ነው የምታርሰው ልጁ ግን የሆነ ነገር አድርጋበትነው እንጅ በጤናው ዝም ብሎ ብልቱን ይቆረጣል

    • @FatehaDada
      @FatehaDada 2 дня назад +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelamGere-i2j
    @SelamGere-i2j 2 дня назад +4

    ፀበል ውሰዱት ሚኪየ ተይዘዋል በመተት እግዚአብሔር ይባርክህ ሚክየ

  • @woyenetuengedaw4175
    @woyenetuengedaw4175 2 дня назад +9

    ምኪ የኞ ጀግና የአስነካችው ነገር አለ ፀበል ውሰዱት

  • @ብርሀንየአባትልጅ-ሐ7ሐ

    ሚኪ ጀግናው እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤ እስይ እንኳንም ለህግ ቀረብች ይቺ አውሬ ማትረባ😢😢😢 ወይኔ ልጅ የሆነ ነገር ተነኩቶዋል እናታችን ልጆች ጤናማ አይመስለኝም ወደ ፀበል ወስዱት ጌታ

    • @FatehaDada
      @FatehaDada 2 дня назад +2

      😢😢😢😢😢😢❤😢❤😢❤😢❤😢❤😢❤😢❤😢😢❤😢❤😢❤

  • @AbdulhakimAdera
    @AbdulhakimAdera 2 дня назад +29

    ወይኔ አንተስ ወዳ አደለም የገነጠለችልህ ልቀቅለትና አነገቱን ትቁረጥለት 😢ወዮ ሚኩ እደዚህ ለፍተህ እድህ አይነት ገልቱም አለዴ ጠጋ ብላ የመሪጌታን ቅመም ቀባችውዴ ተቃጠልኩኝ ሚኪ እኔ እድህ የሆንኩኝ አንተ ምን ያክል እደተቃጠልክ😮😮😊

    • @AsdDsa-d9l4v
      @AsdDsa-d9l4v 2 дня назад

      ክክክክ ትክክል የሆነ ነፍዝ

  • @አያንቱ
    @አያንቱ 2 дня назад +13

    ፀበል ውሰድ ያሆና ነጋሪ አሪገሌች😢😢😢 እች ኡሪኩሲ

  • @ateneshaten1338
    @ateneshaten1338 2 дня назад +14

    ይግደሎሽ አንች ሞት ሳስሽ ነው አንች ግም በጣም ባሌጌ ነሽ ሚኪ ጀግና ነህ የእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ የጇን ታግኝ💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 2 дня назад +7

    ሚኪየ የኔ ውድ የኔ ጎበዚ ሰወድህ እግዛቢሔር ይጠብቅሀ❤❤❤❤❤

  • @StephanySjajs
    @StephanySjajs 2 дня назад +5

    ትቀጣ ይገባታል ቅጣት የ እስር ቤት ትምህርት ታምራት ውጣ ብዙ ትምርት አለው መታሰር ያስተምራል ወንድማችን ፈጣሪ ይማርያም 💔💔💔🙇🏽🙇🏽🙏🏽 አንዳንዴ እስር ቤት ትምህርት ነው

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y 2 дня назад +10

    ይችክፍ የጆንነው ያገኘችው❤❤❤ ሚ❤❤ሚኪየበርታ

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o 2 дня назад +18

    ጀግናዬ ክርሰቶሰ ይጠብቅህ

    • @Tanoba658
      @Tanoba658 2 дня назад

      ክርስቶስን ጀግና ትላለህ ለመሆኑ ከማን ጋር አወዳድረኽው ነው ክርስቶስ አምላክ ከማንንም ጋር የማይወዳደር እንዲሁም የማይታሰብ ነው ስለዚህ ለሰው የሚሰጠው ስያሜ እርሱን አይገልጸውም

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 2 дня назад +4

    ሚኪ ተባረክ ሚኪ የአጠፋ መቀጣት አለበተት እን ክን ተአሰረች ሊጁ ምነካዉ በፈጣሪ ወደ እራስ ተመለስ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hjezehjezr9522
    @hjezehjezr9522 2 дня назад +22

    የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ወድሜ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህህህህ😢😢😢😢 የታባሽ ይገባሻል እቺ ቆሻሻ ልጅጅጅ😅 እልልልልል ባሌጌ

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 2 дня назад +13

    የሚኪ ወዳጆች ፍሬዎት ለህግ መቅረባ ያስደሰተው

  • @zamzamzamzam7127
    @zamzamzamzam7127 2 дня назад +10

    ሚኪየጀግናኽውይችእባብየጇንማገኘትአለባት❤❤❤❤👍👍👍👍

    • @mulualemayehu6576
      @mulualemayehu6576 2 дня назад

      የተቆረጠው ልጅ ሰነፍ ነው መተሳርም ሲያንሳት ነው ።ቢሞትም አያሳዝንም

  • @bushman3946
    @bushman3946 2 дня назад +12

    መታሰር አለባት እቺ ሴት ይቅርታ የጠየቀችው እንዳትታሰር እንጂ ለሱ አስባ አይደለም ቢሆንማ ተገርዞነው ብላ እንዲማቅቅ ባላረገችው ነበር ምን ይታወቃል ከዚም በላይ ሰይጣን ልቶንበት ትችል ይሆናል ሚኪ በርታ ጎበዝ

  • @belaynegash4547
    @belaynegash4547 2 дня назад +28

    ልብ በሉ ልጅቷ ተፀፅታ ሳይሆን መታሰሯን ነው የፈራችው አለማወቅ ከቅጣት አያድንም !!!!!

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 2 дня назад

      Yes 100 %

    • @alemtshayfantaye7464
      @alemtshayfantaye7464 2 дня назад

      አውነት ነው

    • @AANTENEH1
      @AANTENEH1 День назад

      If he allows her to be with him she will finish him. She must be corrected for her future life . Shame on him , not normal .

  • @Mom-m5u
    @Mom-m5u 2 дня назад +8

    ሚኪየ የኛጀግና እድሚልክእድታሠሪ ምኞቴነው አችሠይጣን💪💪

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 дня назад +9

    ሚኪ ትክክል ነህ ጀግና ነህ
    እሱን ፀበል ውሰዱት ችግር አለበት
    እናት እና አባቱ❤❤❤እድሜ እና ጤና ይስጣቸው❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekonenBeraka
    @MekonenBeraka 2 дня назад

    ይህ ድንጋይ በሆነ ነገር ይዛው ስታስፈራራው ነበር ንክነው እንዳይንቀሳቀስ አድርጋው አፈቅራታለሁ ይላል ይህ ድንጋይ ባይሆን ቆንጆ አስታማሚ አስቀምጡለት ከሱጋር የምታድግ አሜን።

  • @yidnaderea7618
    @yidnaderea7618 2 дня назад +4

    የጇን ማግኝቷ ደስ ይላል እንዴት ወሽላን ሚያክል ቆረጣ ትጥላለች የዋህ ልጅ አግኝታ ነው ይችን መስቀል ነው።

  • @frehiwotkifle2634
    @frehiwotkifle2634 День назад

    ሚኪ አዋቂው ሰው ተወዳጅ በርታ የሰው አውሬ ከምድራችን የጥፋልን የወላጆቹን ሀዘን ማየት ይከብዳል

  • @ughgggff1078
    @ughgggff1078 2 дня назад +8

    እስይ የኔ ጀግና ሚኪየ እንከፍ የስው ህይወት አበላሽተሽ ጉደኛ

  • @TsehayKassa-c1t
    @TsehayKassa-c1t 2 дня назад +13

    በልጁ አትፍረዱ ወዶ አይደለም ፀበል ይግባ ቁስሉ ሲድንለት

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 2 дня назад +16

    ይቺ ልጅ ወንጀል ሰርታለች በህግ ጥላ ሰር መዋል አለባት ይቺ ጨካኝ አረመኔ የ እጅዋን ማግኘት አለባት

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 2 дня назад +5

    እሠይ፣ያሥሻል፣ሚኪዬ፣፣ጀግና፣፣በጋለብረት፣ነበር፣የሣም፣ማቃጠል❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlmazBelay-sf3zs
    @AlmazBelay-sf3zs 2 дня назад

    እውነትህ ነው ህግ ይቅጣት መቀጣት አለባት ነፈሰ ማጥፋት ነው እሱም ወድ ለይሁን ይችላል ፅበል ይሔድ እናቱም አባቱም ትክል ናቸው ጀግናችን በርታ ጋዜጠኛው እግዛብሔር ይጠብቅህ ልጂ ከፌት ከሀላው ልጅንም እግዛብሔር ይማረው

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y 2 дня назад +14

    እ ባልዮው ደደም አፈቅራታለሁ አላለም ብሞትይሻላን❤❤❤

    • @AynalemBelemlay
      @AynalemBelemlay 2 дня назад

      Enem demen afelawu eko

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 2 дня назад +1

      XEBEL XEBELL XEBEL YASFELGWAL ABATUOCHE BALUBET YEMNET BOTA WESEDUT SERAWAN SELEMETAWQ YEHON METETE ARGABET NEWE

  • @astermekonen8274
    @astermekonen8274 2 дня назад

    ዘሌ አንተ በጣም ጀግና ነህ እምነትህ እውነት በጣም ጠንካራ ነህ ስለአውነት የምትሄድበት ርቀት በጣም ብዙ ነው በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ፡፡

  • @mershayeneshdagne3724
    @mershayeneshdagne3724 2 дня назад +13

    ሚኪ የመሪጌታን ጉዳይ አስረዳን ሽማግሌው በእርግጥም መሪ ጌታ ናቸው ስለሱ አስረዳን

  • @salamEthiopia-n5g
    @salamEthiopia-n5g День назад

    አሁን የቀረው አንገትህን ትቆርጣለች
    ሚኪ ጀግና በርታ ጎበዝ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @በረንታ
    @በረንታ 2 дня назад +17

    እሰይ ይች አረመኔ ጨካኝ ትማቅቃታለች

  • @alemtshaygebra5555
    @alemtshaygebra5555 День назад

    ሚኪየ ወደ ፀበል ዉሰዱት በዚህ ደረጃ የሚሆነዉ ነገር ደስ አይልም መስተፋቅር ያለበት ነዉ የሚመስለኝ በመታሰሯ ደስተኛ ነኝ

  • @fjhh6021
    @fjhh6021 2 дня назад +3

    ለሚን አትገደልም ስጀመር ለእቶጲየ መቺ ፊትህ ዬለም😢😢

  • @MeseretWoldeyes
    @MeseretWoldeyes 3 часа назад

    እዲ.ይቺ.ባለጌ.በሷ.ቤት.የሷን.ጥፋት.ለመሸፈን.እናትየዉን.ታጓጥጣለች.ደግ.አረጉ.እንደ.እሶ.አረመኔ.ስራ.አይደለም.ያለነዉ.ይቺ.ነዉረኛ.የማይጨከን.ጭካኔ.እደዚህ.የሚወደትን.ገላ.ማለት.ይቻላል.ሲያሳት.ነዉ.ተባረክ.ጀግና

  • @user-lm3hv8ne8v
    @user-lm3hv8ne8v 2 дня назад +12

    ጋዜጠኛ ጀግና 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @FatimaAl-l9d
      @FatimaAl-l9d 2 дня назад

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Belete-c6h
    @Belete-c6h 2 дня назад

    ሚኪ ልጅ አንተን የመሰለ ጀግና በሀገሬ በማየቴ በጣም ደሰ ብሎኛል እግዘብሔር ይጠብቅህ🎉🎉🎉

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 2 дня назад +14

    ሚኪ ይቺ ሴትዮ አውጣት በትዳር መሐከል በቤታቸው መጥታ አትሠድባቸው አባርራት

  • @zulfajemal5646
    @zulfajemal5646 2 дня назад +2

    የምን አባቷ ይቅርታ እሷ ክሱን እንዲነሳላት የፈለገችዉ ከሀገር ልትወጣ ይሆናል ልጁን አላህ አፍያ ያርገው ሚኪዬ ውሳኔህበጣም ነው የምወድልህ ይመችህ

  • @rosarosarosarosa
    @rosarosarosarosa 2 дня назад +6

    ❤❤❤❤እስራ በት መግበባት አለበት

  • @אדוניה-ח4כ
    @אדוניה-ח4כ 2 дня назад

    ወንድማችንን ሚኪ ጀግና ነህ:በርታ የብዙዎችን እንባ:እያበስክ ነው :እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፍልህ::

  • @aynadisniguse491
    @aynadisniguse491 2 дня назад +7

    ፀበል ፀበል ፀበል ዉሰዱት በሰላም አይመስለኝም

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv 2 дня назад +7

    ሚኪ እኳን ደህና መጣህ በርታልን ልጅቷን መቀጣት አለባት በጭካኔ በገዘብ የማይገዛ እቃህን ቆርጣ ጣለችብህ ትቀጣ ቆፍጠን በል ❤❤❤

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho 2 дня назад +5

    እጅግ በጣም ነው ደስስ ያለኝ ፣ ሰው የአፉን ፍሬ ዬበላል የዘራውንም ያጭዳል እሰይ አንኳር ታሰረች ኢቺ ማፈሪያ።

  • @mahletabebe140
    @mahletabebe140 2 дня назад

    መቀጣቶ ትክክለኛ ውሳኔ ነው ሚኪዪ ጀግና ነህ በርታያጠፋ መታረም አለበት

  • @Demrie
    @Demrie 2 дня назад +14

    ማፈሪያ እባካችሁ አስወጧት

  • @tiringoworkneh3556
    @tiringoworkneh3556 2 дня назад

    ሚኪ አንተ ጀግና ነህ በርታ ደግሞ አታፍርም ልጅ መዉለድ እና የባል ብልት መቁረጥ በጭራሺ አይገናኝም ማፈሪያ ነሺ አሁንም አትፀፀችም ጨካኝኝ

  • @seblimulat7055
    @seblimulat7055 2 дня назад +16

    አሰመሳይ ነች ልጅታ ልክ ብለሃል ሚኪየ እባብ ነች ውስጣ

  • @AnbutAm-xe1wc
    @AnbutAm-xe1wc 2 дня назад

    ሚኪዬ አካሔድህ አስደስቶናል ከነጓደኞቸ ነዉ የምልህ በርታልን የዘመናችን ወርቅ ነህ አንተን የሚጠብቅህ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም 🎉🎉🎉🎉

  • @kediramanadem5122
    @kediramanadem5122 2 дня назад +14

    ይህ ወንጀል ነው አንተ ብትተዋት አቃቢ ህግ ይከሳታል አንተ ምስክር ነህ እንጂ ከሳሽ ሰለሆንክ አይደለም ምናልባት ቅጣት ይቀንስላታል እንጂ ፣

  • @MahderBekele-v7f
    @MahderBekele-v7f 2 дня назад +1

    ሰው በቅፅበት ይቀየራል?...ትታሰር ብሎ ወዲያው ስለማፈቅራት አትታሰር🤔🤔🤔 አይይይይ ሲያልቅ አያምር አሉ....ሚኪ ግን ክብር ይገባሃል። ፈጣሪ ፀጋውን ጨማምሮ ያድልህ። ክፉ አይንካህ ።በርታ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ወይንሸት-ቘ6ኸ
    @ወይንሸት-ቘ6ኸ 2 дня назад +3

    ሚኪየ ❤ ተባረክ ❤ወንድማለም ❤ ይገባታል❤

  • @MekonenBeraka
    @MekonenBeraka 2 дня назад

    ሚኪ ይህ ድንጋይ ነው ፍቅር ይላል ትክክል እንዳውም መፅሐፍ ቅዱስ ምን ይላል የወንድን ብልት የያዘች ሴት በድንጋይ ተወግራ ትገደል ይላል መፅሐፍ ቅዱስ ይህ የእግዚአብሔር ፍጥረት የመራቢያ አካል በጥልግዜ ብልቱን ከያዘች በአደባባይ በድንጋይ ተወግራ ትገደል ይላል ስለዚህም እግዚአብሔርም ይቅር አይልም አሜን ሚኪ ዱካ ወንድምህ ነው? እግዚአብሔር የንስር አይን ዱካ ጎጆ ትርታ ሌሎችም ለእውነት የቆማቹ እግዚአብሔር ይርዳቹ አሜን።

  • @JdhKdf
    @JdhKdf 2 дня назад +3

    ሚኪ ለሌላ ጊዜህ በድጋሚ ስታገናኛቸው አጠገብ አታስቀምጣቸው እንዲነካካቸው አትፍቀድ መስተፋቅር በጃቸው እየደባበሱ ይጎዱዎቸዋል ለሌላው ጊዜህ አብረህ አታስቀምጥ እባክህ እጁን እያሻሸችው ነበር

  • @MatiWolde-e3y
    @MatiWolde-e3y 2 дня назад

    ይህነገር በጣም ከባድ ነዉ እነደቀላል አትዮት ቅጣታን በደንብ ትቀበል ሊጄ ምን እንዳነካዉ አይታወቅም ደግሞ ፀበል ያስፈልገዋል በርታለት አንተ እግዜአብሂ ካንተ ጋር ይሁን እሪስህ ጠብቅ ፙኪ

  • @Aminat725
    @Aminat725 2 дня назад +3

    ሚኪየ የኔ ጀግና እንኳን ዴህና መጣህ

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 2 дня назад +1

    መታሰር ብቻ ሳይሆን የሰራችዉ ነገር ከባድ ስለሆነ መታነቅ አለባት ❤

  • @SemraMahmed
    @SemraMahmed 2 дня назад +7

    በሰላሙ አይደለም በደብተራ አስራው ነው ከአሁን በሗላ አብራኝ ትኖራለች ብሎ ነው መጅመሪያ ክሱን ካልጀመረ አንተም ተወው መጀመሪያ ፅበል ውሰደው ሚኪየ ጀግና አውቀህ ጨክንበት

  • @stopamharagenocide5027
    @stopamharagenocide5027 2 дня назад +1

    ወይ ይች ወራም ደፉር እድሜ ልክ ነው መታስር ያለብሽ ይገባሻል

  • @አያንቱ
    @አያንቱ 2 дня назад +7

    ፀበል ውሰዱ😢😢😢

  • @EngudayMeles
    @EngudayMeles 2 дня назад

    ሚኪ የኛ ጀግና ለጥፋቷ ቅጣቷን ታግኝ ሚኪ አንበሳበርታ

  • @AytenewChanie-k7d
    @AytenewChanie-k7d 2 дня назад +5

    አይ ልጁ ልክ አይደለም መርዳት አለብህ። የሰውልጅ ወየ ከራሱ ህይወት ላያም ከሰው ይማራል እሷ ተምራ መውጣት አለባት

  • @Mekde.2126
    @Mekde.2126 2 дня назад +1

    ጎበዝ ሚኪ እንዲህ ዝጋበት እንጅ በጣም አስችጋሪ ነው

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 2 дня назад +7

    ዮናስ ጠንከር በል እልልልል ትል አንበርክም እ ንዴ በል በል ወላጆችህን አታሳዝን አነጋገሩ ውይይይይይይ

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 2 дня назад

    ሚኪየ በእዉነት አንተ ብቻ ሳትሆንበዚህ ሙያ የተሰለፍችሁ ሁሉ አድናቂአችሁ ነኝ ግን ነገሩ ድራማ ስለሚመስለኝ ምክኒያቱም በኢትዮጵያ ዉስጥ እንዲህ አይነት ከቀጫፍ የወጣ አረዛነትና የሰይጣን ስራ እኔ በአደኩባት አገር ይሰራል ስለማልል ነገሩ ድራማ እየመሰለኝ ነዉ እዉነት ከሆነ እባካችሁ እዉነት በሉኝ እላለሁ ሚኪ በጣም አድናቂህ ነኝ ጀግና ነህ❤❤❤

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed733 2 дня назад +4

    😊25አመት ፍረድ ይች መናጢ ሴት

  • @StephanySjajs
    @StephanySjajs 2 дня назад +1

    ሚኪ የኔ ወንድም የኢትዮጵያ ጀግና

  • @MaryamMerry-c8y
    @MaryamMerry-c8y 2 дня назад +4

    ሚኪፈጣሪይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 7 часов назад

    ጀግናውፈጣሪይብቅህ
    በርታጉበዚጋዚጠኛ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @weto3354
    @weto3354 2 дня назад +5

    አዞረችበት የሰራችሁበት ሴራ አለ ይሆናል እንጂ ዝም ብሎ ክሴነሳል እንዴት ዛሬ ያም ታጠፋች ልጅ ነገ የአንዱ ወንድ ታጠፋለች አይምሮዬን እንዴት ስተሃል አይዞህ

  • @UaeKfn-p4n
    @UaeKfn-p4n 2 дня назад

    እሰይ ለማንኛውም እናመሰግናለን ሚኪ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @NeimaHasen-i9k
    @NeimaHasen-i9k 2 дня назад +2

    ካየዋቸው ቪድዮዎች ሁሉ ሳዳምጠው በጣም እያስጠላኝ ነው ለእናቱን እንኳ እምታሳየው አክት ከሁሉ የሱ ሁኔታ ለወንድነቱ እንኳ እማያስብ እኽ

  • @Etanshiwato
    @Etanshiwato 2 дня назад

    ሚኪ ፈጣሪ ይባርክህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ እራስህን ጠብቅ አደራህን

  • @aaa-q8k
    @aaa-q8k 2 дня назад +3

    ሚኪ የ የኛ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤

  • @MahletKwd
    @MahletKwd 2 дня назад

    መታሰርማ አለባት ሚኪ አተልክነህ ማሳሰርህ ጥፋተኛ ስለሆነች መቀጣትዋ አሪፍነዉ ትምርት ይሆናታል

  • @yekiteawowsonicetanks4612
    @yekiteawowsonicetanks4612 2 дня назад +5

    ይገባታል

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre День назад

    እሰር ይገባታል ነገ ወንጀለኞች እንዲታረሙ ያረጋል❤❤❤❤❤

  • @sameM-tu6rg
    @sameM-tu6rg 2 дня назад +7

    ከተቆረጠዉ እቃህ እስር ቤት መግባቷ አሳዘነህ ተዉትና ፍሬዉን ትድገምለት

  • @MulugojjamTeshome
    @MulugojjamTeshome 2 дня назад

    ሚኪ. ገበዙ. ጥሩ. የደረግህ. እ. ር. ያሳድግህ

  • @አያንቱ
    @አያንቱ 2 дня назад +3

    ቱቱ ፀበል ውሰዱ😢😢😢😢ልጁው ጤናና አህዴላም

  • @HaregAmHaregAm
    @HaregAmHaregAm 2 дня назад +1

    በመታሰራ ደስ ይላል የእጇን ማግኜት አለባት 😢ዮናስ የፈለገ ነገር ብታፈቅራት አንተ ሂወትህን ነው ያበላሸቹ አንተ ሁለት ነገር ነው አሁን ያጠሃው ለዘች ሰይጣን መራራት አያስፈልግም ከዚ በኋላም አብራህ እንደማትኖር ታውቃለህ ሂወትህ እስክታሳጣህ ነው እምትጠብቀው 😢😢