Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 31 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 31

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ ድራማ ክፍል 31 - Zetenegnaw Shi New Ethiopian Sitcom 2020 Part 31.
    Facebook : / eyohatv
    Instagram : / eyohaaddis
    RUclips : / eyohamusic
    Website: www.eyohatv.com
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Eyoha Entertainment
    #EyohaEntertainment
    #EthiopianMovie
    #EritreanComedy

Комментарии • 1 тыс.

  • @Yafet88
    @Yafet88 4 года назад +96

    ይህንን አዝግ የሆነን ህይወት ስለምታስረሱን እናመሰግናለን ምርጦቼ

    • @rakibirhane1644
      @rakibirhane1644 4 года назад

      ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ Tg የኔ ቆንጆ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @haymanotbazizew504
    @haymanotbazizew504 4 года назад +6

    ሁሌም ቁም ነገር አዘል ቀልዶችን ስለምታቀርቡ ደስ ይለኛል ታዝናኑኛላችሁ በርቱ ፡፡ በተለይ ብርሄ ሁላም 1ኛ ነህ ፡፡

  • @stopamharagenocide7654
    @stopamharagenocide7654 4 года назад +8

    አሁን ከሚተላለፉት ሆርረ ከሚመስሉ ድራማዎች ዘጠነኛውሽ በጣምአዝናኝ እና የሚመች ፈታ የሚያደርግኮሜዲ ነው ።

  • @simersendereje7966
    @simersendereje7966 4 года назад +14

    እስከዛሬ ኮሜንት ፅፌ አላውቅም በጣም የምታዝናኑ ቁምነገርና ቀልድ አዋዝታችሁ ፈታ የምታረጉ እናመሰግናለን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 አረ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ethiopiafirst4895
    @ethiopiafirst4895 4 года назад +74

    እንኳን ደና መጣችሁ የምወዳችሁ
    ውድ አትህኦፕአን ሁላቺንም በኒፁ ልባቺን ወዴ ፋጣሪ እንፀልይ ሐገራችንን ፋጣሪ ሰላም ያርግልን ከዚ ክፉ በሽታ ሕዝባችንን ይጠብቅልን 😭😭😭ድንግል ሆይ አስራት ሃገርሽን ጣብቂልን

  • @ak_entertainment-11
    @ak_entertainment-11 4 года назад +282

    እስኪ እነዚህ እብዶች ፈታ የሚያደርጓችሁ ላይክ ግጩ

    • @najatmohammed9377
      @najatmohammed9377 4 года назад

      ከከከከከከከከከከከ

    • @astergizawabera2788
      @astergizawabera2788 4 года назад

      ሰለም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ አረ በሳቅ ገደለቱኝ ክክክክክክ

    • @maryam4875
      @maryam4875 4 года назад

      እውነትም እብዶች

    • @entertainmentmeqirez729
      @entertainmentmeqirez729 4 года назад +1

      አዲሱ የነኮሜዲያን ዜዶና ሌሎች ቀልዶች
      ruclips.net/video/JrK7Ob13rCw/видео.html
      @subscribe our channel for more!!

  • @hatubeiloveethiopia9726
    @hatubeiloveethiopia9726 4 года назад +74

    የጩባው አድናቂ ማነው

  • @satube6217
    @satube6217 4 года назад +154

    ዘሬ የስርጌ ቀን ነው እስቲ በለይክ እንኳን ደስ አለህ በሉኝ

    • @hajidaughter.romanfan2346
      @hajidaughter.romanfan2346 4 года назад

      Enekuwan disssssssss Aleshi Yene Ehit 💑

    • @geniitube2738
      @geniitube2738 4 года назад +1

      Enkuan das elek malkem gebicha yuledu gibedu😍😍

    • @monaabdo8696
      @monaabdo8696 4 года назад +2

      መብሩክ ሀያቲ እኔ ደግሞ ትናት ተፋታሁ አፅናኑኝ

    • @betiyyeyisusenagnnemer3071
      @betiyyeyisusenagnnemer3071 4 года назад

      Enkan. Dase alki. Bezu. Tabazu. Midernim. Mulu. Ezbher yebrkachu tabrku 🍇🍇

    • @mekidia.t5953
      @mekidia.t5953 4 года назад +2

      እና RUclips በሰርግህ ቀን ምን ትሰራለህ? 😜

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +44

    😏🐵🙉🙊👌👌የጩባው እና የብሬ አድናቄውች👉 👍የሳቅ ምጮች ናችሁ 😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣መለካም
    ሌልት ተመኝሁ ማሮች❤😘😘😘

  • @ኢትዮጵያሀገሬኑሪልኝእናቴ

    አርቲስቶች ስለ ቤተክርስቲያን ተናገሩ መስክሩ ዝም አትበሉ። ስንወልድ ክርስትና የምናስነሳባት ስንሞት የምነቀበርባት ፍታት የምነፈታባት ከቤተክርስቲያን እጃቸውን ያንሱልን አሁን እየሆነ ያለው ነገር በጣም አሳሳቢ ነው ዝምታው ይሰበር ሀገር ሰላም ስትሆንና ህዝብ ሰላም ሲሆን ነው ከተፈለገው ቦታ መድረስ ሚቻለዉ።

    • @gelilasolomon9616
      @gelilasolomon9616 4 года назад

      የዛሬው ዘጠነኛ ሺ አልገባኝም
      መልክቱ🙄🙄🙄🙄🙄

    • @kyialtiku5111
      @kyialtiku5111 4 года назад

      @@gelilasolomon9616 እንዴት

  • @የsozዎችወዳጅ
    @የsozዎችወዳጅ 2 года назад +8

    ሆዴ ቆሰለኮ ይህ ባርት በጣም ነው የሚያስቀኝ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ስወዳችሁኮ😍😍😍 አገራችን የገባውን እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅልን😢

  • @Gነኝየማርያምልጅ
    @Gነኝየማርያምልጅ 4 года назад +20

    አረ የዛሬው ያስፈራል😲🙆🙆🙆 እኔም በጣም ነው የምፈራው እንደዚ አይነት ነገር በቃ እንቅልፍ አይወስደኝም 😂😂😂😂

  • @tgkassa7605
    @tgkassa7605 4 года назад +127

    እደዛሬ ስቄ አላቅም ፈታ ያላቺሁ ብቻ ላይክ

    • @rakibirhane1644
      @rakibirhane1644 4 года назад

      Tg kassa المدى የኔ ቆንጆ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @millionlucky3742
      @millionlucky3742 4 года назад

      እወዳቸው ነበር ዛሬ ግን ምንም አልተመቹኝም። አላማውም አልገባኝም።

    • @mikoethiofit
      @mikoethiofit 4 года назад

      👍👍

    • @jamilaneuray8190
      @jamilaneuray8190 4 года назад

      ሆዴ..ንፍር.እፍፍፍ

  • @ሁሉምአላፌነው
    @ሁሉምአላፌነው 4 года назад +111

    ዘጠነኘው ሽ እንኮን ደና መጣቹሁ ዛሬ ደብሮኛል የወንድሜ ሜስት አሞት ምጥ እስኬ በሰላም ትገላገልልሽ በሉይ እመብቴ ማረይም

  • @jaderabbit5720
    @jaderabbit5720 4 года назад +12

    በጣም አሪፍ ነበር ደብሮኝ ነበር ፈታ አረጋችሁኝ
    ቀራችሁ ብዬ ጨንቆኝ ነበር
    እስኪ እንደኔ በጉጉት የጠበቀ?????

  • @mahilove5428
    @mahilove5428 4 года назад +9

    ሚሊወንዬ ሁሉን አሟልቶ ዬሰጠህ አዳንድ ሰወች ትንሽ ከታወቁ መስቀላቸውን ያወልቃሉ አንተ ግን ጎበዝ መጨረሻህ ይመር

  • @wudi5414
    @wudi5414 Год назад +2

    ሹፌሩ 😂😂😂😂😂 አንጎልፋት ድምፅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ከዛ የ ጩቢቲ ሳክስ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የሚስጥርነፀብራቅ
    @የሚስጥርነፀብራቅ 4 года назад +4

    አቦ ምችት ይበላችሁ 😀😀😀😀በሳቅ ፍርስ ነው ያልኩት በውስጡም እንደዛው ቁምነገር አዝሎል
    ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛልን በየአለንበት ስለሀገራችን እንጸልኝ

    • @rakibirhane1644
      @rakibirhane1644 4 года назад

      የሚስጥር ነፀብራቅ የኔ ቆንጆ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 4 года назад +149

    ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ደስ አይልም ሁፍፍፍ በሰው ሀገር ደስታ ናፍቆኝ ነበር

  • @fozi6670
    @fozi6670 4 года назад +223

    በጉጉት የምጠብቀው ምርጥ እና አስቂኝ ድራም እንደ እኔ የምትወዱት አሳዩኙ👍

    • @rakibirhane1644
      @rakibirhane1644 4 года назад

      ሀገርዋን ናፋቂ የኔ ቆንጆ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @rakibirhane1644
      @rakibirhane1644 4 года назад

      Madina RUclips መዲና ቲዩብ ተባረኪ😘😘😘😂😂

    • @rakibirhane1644
      @rakibirhane1644 4 года назад

      Naz Entertainment በቃ አድርገን 😀😀😀

    • @rakibirhane1644
      @rakibirhane1644 4 года назад

      Madina RUclips መዲና ቲዩብ እሽ

    • @mymara7252
      @mymara7252 4 года назад

      @Madina RUclips መዲና ቲዩብሃሃ

  • @dejenzerezgi4264
    @dejenzerezgi4264 4 года назад +3

    Waww betam yemwedew flim የአስመራ ልጅ ነኝ ኢተዮ ኤሪ እዝጋብሄር ይጠብቅልኝ♥♥

    • @rakibirhane1644
      @rakibirhane1644 4 года назад

      jeki love ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርገኝ

  • @rapperselman7312
    @rapperselman7312 4 года назад +5

    እኔ በዘጠነኛው ሺ ሁሌ ፈታ እንዳልኩኝ በእውነት አንደኛች ናችሁ😍😍😍😍😍😍

  • @ምህርትምህርት-ሐ2ቈ
    @ምህርትምህርት-ሐ2ቈ 4 года назад +19

    ዉድ የአገር ልጁች እንኳን በሰላም መጣችሁ ዛሬ ሁለተኛ ነኝ ሰዉድችሁ እኮ ዉድድድድ

    • @rakibirhane1644
      @rakibirhane1644 4 года назад

      ምህርት ምህርት የኔ ቆንጆ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @286solomon
    @286solomon 4 года назад +42

    ዎሮን ከየተ አገኛችዋት ምርጥ ተዋንያን ነች

    • @rakibirhane1644
      @rakibirhane1644 4 года назад

      Solomon Tsfay ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርገኝ

  • @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ

    ዘጠንኛው ሺህ እኳን በሰላም መጣችሁ የኔ ምርጦች ጩብቲ ውሮ እረዱ ብሬ አቡ አቤት ትወናችሁ ምንም ሚወጣለት የለም

    • @rakibirhane1644
      @rakibirhane1644 4 года назад

      ቀበጧ የአዳማ ስደተኛ ነኝ ተስፋ ያደከመኝ የኔ ቆንጆ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @JapiGirum
    @JapiGirum 4 года назад +22

    ሴት ልጅ እናት ናት
    ሴት ልጅ እህት ናት
    ሴት ልጅ ላወቀው ሁሉ ነገር ናት
    ሴትን ማገት ጀግንነት አደለም ስለዚህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
    ለህቶቻችን ያማል እናት እና አባቶች ሲያለቅሱ ማየት ያማል

  • @አቢቹ
    @አቢቹ 4 года назад +66

    90ኛውኮ ከዘመን ድራማ በበለጠ ጉጉት ነው የምጠባበቀው😀ዘና ያደርጋላ፣ 40 እና 50 ደቂቃ ብታደርጉት አስተያየቴ ነው

    • @entertainmentmeqirez729
      @entertainmentmeqirez729 4 года назад

      አዲሱ የነኮሜዲያን ዜዶና ሌሎች ቀልዶች
      ruclips.net/video/JrK7Ob13rCw/видео.html
      @subscribe our channel for more

    • @kyialtiku5111
      @kyialtiku5111 4 года назад

      እኔም

    • @muluwonde9799
      @muluwonde9799 4 года назад

      ዘመን የሞተ ድራማ ነው እነዚህ ናቸው ቅመሞች

    • @mekdi1447
      @mekdi1447 4 года назад

      @@entertainmentmeqirez729 አርጌካለሁ እኔንም አርገኝ

    • @TegestTg-o7f
      @TegestTg-o7f 2 месяца назад

      Fgdgdgjfsg❤️ግፍስፍ ቭግድግችሽግግስ ግኅድ ቭድንድ 🎉😊gnb

  • @bettytube2
    @bettytube2 4 года назад +85

    እዚ መቃብር ላይ ማነው ኦሮሞ ማነው ትግሬ አማራ ሁሉም በአንድነት ተኝተዋል ታዲያ ለምን ይሆን በብሔረሰብ እና በሃይማኖት የምንጋደለው

  • @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
    @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 4 года назад +23

    ወይኔ እደዛሬው ስቄ አላቅም 😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ይመቻችሁ

    • @habibamuhammad8453
      @habibamuhammad8453 4 года назад +2

      እር።እኒም።በጣም።ነው።የሳኩት

    • @bellayelemwotk9708
      @bellayelemwotk9708 4 года назад +1

      በጣም ነው ያሣቁኝ

    • @rakibirhane1644
      @rakibirhane1644 4 года назад

      TENA REYES ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርገኝ

  • @misaderbie2346
    @misaderbie2346 4 года назад +3

    እንኳን ደና መጣችሁ ፣ሁሌም ትችላላችሁ በሳቅ ሆዴን ነው ያሳመማችሁት በነገራችን ላይ ፣ መንፈሱ ሳንድሽ የሚበላ ከሆነ እናታችሁ አይደለችም እመኑኝ በ77 የሞተች ሰው ነች ብሎ ቁጩ ክክክክክክ ይመቻችሁ ጪንቀትን እካነው የምታስርሱት

  • @ttrytrrttm6749
    @ttrytrrttm6749 Год назад +1

    ወይኔዛሬሞኩበሳቅ ሆደንፍርአለ😆😆🤣🤣🤣🤣

  • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
    @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 4 года назад +8

    እረዱ አቤት
    አይኔ አልከደን አለ
    ገልጠሽው ተኚ 😂😂😂😂እረዱዬ ስወድሽ ሰላም ጤና ለማዳም ልጆች እንዲሁ ለኢትዮጵያ

    • @MdVip-ol3kv
      @MdVip-ol3kv 4 года назад

      Kkkkkkk

    • @rakibirhane1644
      @rakibirhane1644 4 года назад

      ሰላም የጌታ ልጅ የኔ ቆንጆ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
      @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 4 года назад

      @@rakibirhane1644 እሺ ማማዬ ሽንት ቤት አጥቤ ልጨርስ

  • @fatmafatma384
    @fatmafatma384 4 года назад +9

    ወይኔ ዘጠነኛው ሺ በሰቅ ጦሽ አራገችሁኝ😂😂😂

  • @tewubamohammed2090
    @tewubamohammed2090 4 года назад +9

    ክክክክክክክ በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት ሠላም ለአገራችን

  • @HabteMan-z4u
    @HabteMan-z4u Месяц назад +2

    ጩባው ዋው

  • @fatumaali831
    @fatumaali831 4 года назад +7

    አይ ጩባዉ ዘናታረጋለችሁ ይመቻችሁ ቀጥሉበት

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 4 года назад +2

    እኳን ደህና መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች አንድ እንሁን በመምህር ምረት አብ የተፈፀመዉ ወጀል እናወግዛለን ለፖስተሩ ወርቅ ይሸልማል ለምየ ተዋህዶ ልጆች ዲንጋይ ያቀብላል

  • @ሰኒየማርያምልጅS
    @ሰኒየማርያምልጅS 4 года назад +14

    ጪብቲ መስቀልህ ሲያምር ዋውውው

    • @rakibirhane1644
      @rakibirhane1644 4 года назад

      ሰኒ የማርያም ልጅ S የኔ ቆንጆ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @ሱሱየእናቷልጂ
    @ሱሱየእናቷልጂ 4 года назад +11

    ያርብ ሀገር ሴቶች የኔ ምርጦች ባላችሁበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ የኔ እንቁዎች ♥♥♥♥♥♥

  • @ወሎየ-ረ3ኈ
    @ወሎየ-ረ3ኈ 4 года назад +17

    እረዱ እና ዉሮ አስታወሱኝ አቡረዉ ሲተኘ እኔም እህቴ ጋራ እተኛ ነበር አሁን ምን ይሆናል 8አመቴ ካየሇት ስደት አይኑ ይጥፋ ለያየነ

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 4 года назад +33

    እስቲ እደኔ መቃብር ጋ መቆም የሚፈራ 😭😭😭አየዲሌ የኔሥ መቸይሆን የትስ ይሆን አሞሞቴን አሣምርልኝ በስደትላይ ቤተሠብን ማጣት በጣምያማልደተነፋፈቅን እህቴ አላህ በጀነት ያኑርሺ የኔ ልእልት እየራቁመሄዲ ብቻነው 😭😭😭😭

    • @Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s
      @Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s 4 года назад +1

      እኔ እፈራለሁ እኻን መቆም ባይኔም አላየዉ 😭😭😭😭እህትሺ ሙታብሺነዉ እደ ? አላህ ይራህማት እኛም ወደዛዉ ነን

    • @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
      @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 4 года назад +1

      አብሽሪ እማ አላህ ይማራት አችም እደኔ እህትሽን አጠሻል 😥

    • @maryam4875
      @maryam4875 4 года назад

      እኔአልፈራምነበር ቀብሩላይ ተኝቼ እለካለሁ እልነበር ዛሬግንእፈራለሁ

    • @maryam4875
      @maryam4875 4 года назад

      ኡፍፍፍፍፍአብሽሪ እኔም ቀብሬያታለሁ በሁለትሺ አራት የሠባተኛ ክፍል እህቴን አላህይርሃማቸው

    • @ራህዋይምሰበልኩእንድየ
      @ራህዋይምሰበልኩእንድየ 4 года назад

      እኔ ኣለሁልሽ

  • @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ

    ወይኔ ስወዳቹ ብሬ ወርቄ አቡሽ ውሮ እረዱ አረ ገደላችሁኝ በሳቅ ወይኔ ምችት ትላላቹ መሳቅ ብቻ ሳይሆን መልክቱም ደርሶናል

  • @መቅዲየሴትልጅእማሂወቴ
    @መቅዲየሴትልጅእማሂወቴ 4 года назад +71

    መንግስት ሆይ ከመምህር ምህረተአብ ላይ እጅህን አንሳ አሁን ገና በማንችለዉ ነገር መጣህ😢

  • @ሸዋሮቢትየፍቅርሀገር
    @ሸዋሮቢትየፍቅርሀገር 4 года назад +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ ወይኔ የዛሬው በሳቅ ፍርፍር ነው ያደረጋችሁኝ

  • @yoditabel5813
    @yoditabel5813 4 года назад +1

    ዝዕስትዥ ይህ ድርጅት የተመሰረተው ኢትዮጵያ የአፍሪካ ድርጅት ያሁን ጊዜ ጀምሮ በአንዳንድ ሊቃውንት ላይ ነው ይህ ድርጅት በሳምንት ሁለት ሶስቴ ይህ ሰው ይሆነኛል በሳምንት ሁለት ሶስቴ መታ ያድርጉት ላይ ነው አለ ይህ የጤና ነው ይህ ድርጅት በሳምንት ሁለት ግዜ ላይ ነው ይህ ድርጅት ያሁን የህወሓት አባል ተባረረ ከእግዚአብሔር ዘንድ ተላከ የድንግሊቱም ስም ላይ ነው ይህ ወንዝ ጋር አንድ አይነት የዳዕዋ ፕሮግራም በመስጂዱ ምንም ምንም ሳይሉ የዕለቱን ጨዋታ ዝርዝር ነው ላይቤሪያ ለመሄድ ግን ይህ ድርጅት በሳምንት ሁለት ሶስቴ ይህ ወንዝ ላይ የተጀመረው ግድብ ነው አለ ይህ የጤና አይመስለኝም ስለ ኢትዮጵያ ዝም አንልም ግብረ ሶዶማዊነት ይህ ሰው ይሆነኛል በሳምንት ጊዜ ጀምሮ በአንዳንድ አይነት የዳዕዋ ፕሮግራም ቡሃላ የተጀመረ ሲሆን ሁሉም ተሟልተው እንዲቀርቡ እየታደኑ ሲገደሉ አየን ይህ ድርጅት በሳምንት ውስጥ ሦስት አውሮፕላኖች

  • @kokobiafentakokobiafenta6528
    @kokobiafentakokobiafenta6528 4 года назад +11

    😂😂😂የሳቄ ምጭ እኮናችሁ ጩቡቲ ያንተ ደሞ ይለያል😀😀😀😀

    • @rakibirhane1644
      @rakibirhane1644 4 года назад

      Kokobia fenta Kokobia fenta የኔ ቆንጆ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 4 года назад +31

    ኢትዮጵያ ሰላምሺ ይብዛ ሀዘንሺ ይጥፋ

  • @zenebubelayhen8638
    @zenebubelayhen8638 4 года назад +36

    እንኳን ሠላም መጣችሁ ስወዳቸው
    አርብ ወደ ሀገሬ ልገባ ነው ሰላም ግቢ በሉኝ

    • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ
      @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ 4 года назад

      Beslam Gibi Enkuan Egziabher Redash Yene Eht Tegelagelsh

    • @عغفقنتال-ك1ر
      @عغفقنتال-ك1ر 4 года назад

      ታድለሺ እኔስ መቸ እደምህድ አላቅም

    • @zenebubelayhen8638
      @zenebubelayhen8638 4 года назад

      @@عغفقنتال-ك1ر እግዚአብሔር የፈቀደ እለት እህቴ አይዞሽ

    • @entertainmentmeqirez729
      @entertainmentmeqirez729 4 года назад +1

      በመንፈሳዊ ፕሮግራሞች መንፈሶን ማደስ ከፈለጉ ይህን ቻናል ከፍተው subscribe በማድረግና አስገራሚዎቹን ቪዲዮዎች በመመልከት በደስታና በፈውስ ይምበሽበሹ።
      ruclips.net/channel/UCaAEEVusyMa9wBFhGupQQ4g

    • @kelsumkelsima3718
      @kelsumkelsima3718 4 года назад +1

      Beselam gebi

  • @habeshalove4349
    @habeshalove4349 4 года назад +26

    እኔ ኮ ግርም የሚለኝ🤔🤔 ኮሜንት ምትፅፉ ነው ሳይወርድ ነው ፅፋቹት ምትቆዩ አቤት መተዛዘብ ያልታመመ ታምሜ ያልናፈቀ ናፍቄ እያላቹ አስናፈቃቹኝ እኮ እስኪ አንድ ሰው ስለድራማው አስተያየት ይፃፍ

    • @setotatube9709
      @setotatube9709 4 года назад

      Habesha Love አንችም እኮ ስለድራማው አደለም አስታየት የስጠሽው

  • @maretumaretu2870
    @maretumaretu2870 4 года назад +7

    አረ የዛሬው ያበደ ነው ክክክክ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ጩቡቲ የኔው ጉድ ነው ክክ

  • @fufuman3272
    @fufuman3272 4 года назад +15

    እረ ትችላላቹ ሁላቹም በተለይ ደራሲዉ idea በጣም ይገርማል👏👏 politicaኛ ሆነ 🤣🤣 ብሶበታላ😄👍🏿1ኛ

  • @tiartefera5546
    @tiartefera5546 4 года назад +36

    ጩባውን እንደኔ የሚመቸው👍

  • @የወሎዋቀበጥ-ቀ7ጸ
    @የወሎዋቀበጥ-ቀ7ጸ 3 года назад +1

    አንድ ቀን ትን ብሎኝ ብሞት ማነው ተጠያቂ

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 4 года назад +17

    የዛሬው ያስፈራል ያስቃልም ጩባው ኣንተን ብሎ ወንድ😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @dbx7607
    @dbx7607 4 года назад +12

    ከፍቶኛልልልልልል ለምን ይሆን ወይ ስደት ብቻኛ አደርከን እስኪ ልያችሁ።

  • @በፍቅሩገዳዬ
    @በፍቅሩገዳዬ 4 года назад +16

    ጩባውን ያላችሁ እስቲ እንያችሁ🙋🏾

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    ዋውውውውው የዛሬው ትልቅ ትምህርት ነው የስው ልጅ ስጋው እንጂ መንፈሱ አይሞትም !!!

  • @ጀምምርጥሰውለኔጀምምርጥሰ

    ስወዳችሁ በቃ ዘና ነው የምታደርጉኝ

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 4 года назад +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ የሳቅ ምንጮች 😘💚💛❤

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ

    ጩባው ኧረ ሆዴን አሳመምኸኝ 😂😂😂😂😂

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 4 года назад +14

    እኔን ብቻ ነው ግን የመንፈሱ ድምፅ የአቡ የመሰለኝ ወዮ በሳቅ ዛሬ 😃😃😃😃😃😃😃😃

  • @mangalg783
    @mangalg783 4 года назад +10

    ስላማቹ ይበዛልቹ በሳቂ ገደላቹ በጣም ደስይላሊ

  • @yergalmeahlog984
    @yergalmeahlog984 4 года назад +2

    እግዚአብሔር የጠላት ዲቢሎስን ሴራ ያጥፍአ እጃችሁን ከቤተክርስቲያን ላይ ከመምህር ምህረት አብ የሰላም መምህር የክርስቶስ ታማኝ እቃ አገልጋይ የዉጣቱ የአዛዉቱ አባት የስደተኞች መምህር በስለት ሳይሆን በትምህርት በሚጫ ሳይሆን በጣፍ በእሳት ሳይሆን በመፀሀፍቅዱስ ቃል ከሰላሙ መሬ ላይ እጃችሁኖ አሱ

  • @rabiahussen3585
    @rabiahussen3585 4 года назад +5

    ደክሞኝ ነበረ የዋልኩት ፈታ አረጋችሁኝ ሞትኩ በሳቅ 🤣🤣🤣

    • @rakibirhane1644
      @rakibirhane1644 4 года назад

      Rabia Hussen የኔ ቆንጆ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 4 года назад +2

    አረ ጩቢቲ ጋወንክን .......ስወድልህ እኮ ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ ውድድድድ

    • @rakibirhane1644
      @rakibirhane1644 4 года назад

      Betselot Tadesse የኔ ቆንጆ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @segenettube8120
    @segenettube8120 4 года назад +3

    አቡዬ ፎንቃዬ ውድድድ ውይ ይሔ ቤተስብ ደስ ስትሉ

  • @sisiteneshema9520
    @sisiteneshema9520 4 года назад +7

    ውይ 😅😅 ስወዳችሁ ማሮቼ ❤❤❤

  • @mesietube8261
    @mesietube8261 4 года назад +4

    የኔ ተናፋቂዎች ስወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @genyayeabzolji2832
    @genyayeabzolji2832 4 года назад +7

    ዛሬ ከአንድ ዘበኛ ውጪ ማንም አልቀደመኝም 🤣🤣🤣🤣😏😏😏

  • @bsri1278
    @bsri1278 4 года назад +5

    እረ ቆሰልኩ😂😂 እንደዛሬ ስቄ ኣላቅም😂😂

    • @rakibirhane1644
      @rakibirhane1644 4 года назад

      Bsri Jo ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርገኝ

  • @ራህዋይምሰበልኩእንድየ
    @ራህዋይምሰበልኩእንድየ 4 года назад +25

    ለ ካሜንት ልሽቀዳደም እግሬ ተስብሬ ነበር ስለም 9ሺ እንደ እኔ ምትጠብቁ ጩቤ በሳቅ እካ ምትገድለኝ

    • @mekidia.t5953
      @mekidia.t5953 4 года назад +3

      ኧረ ኮሜንትሽም የፊት እግሩ ተሰብሯል 😜

    • @ራህዋይምሰበልኩእንድየ
      @ራህዋይምሰበልኩእንድየ 4 года назад +3

      @@mekidia.t5953 ሃሃሃሃ እየ ነገርኩህ ልሮጥ ነዋ የተስበርኝ

    • @entertainmentmeqirez729
      @entertainmentmeqirez729 4 года назад +1

      አዲሱ የነኮሜዲያን ዜዶና ሌሎች ቀልዶች
      ruclips.net/video/JrK7Ob13rCw/видео.html
      @subscribe our channel for more

    • @maryam4875
      @maryam4875 4 года назад

      አትልፉ ገናሳይወርድነው የሚኮምቱት

    • @rakibirhane1644
      @rakibirhane1644 4 года назад

      ሮዳስ ጋል ራያ ራይማ የኔ ቆንጆ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @user-bq1eg7gb6f
    @user-bq1eg7gb6f 4 года назад +6

    አቦ ይመቻቹ እናተ እራሱ እደ መፈስ ነበር ስታስቁኝ ነበር🌹😂😂😂

    • @mamun4272
      @mamun4272 4 года назад

      በጣምያምራል

  • @hawa-sj1zr
    @hawa-sj1zr 4 года назад +1

    በጣም ነው ምወዳቹ የኔ አስቂኝወች አይ ጩቢቲ መጨማመር ስትወድ

  • @zuzutube7972
    @zuzutube7972 4 года назад +43

    አረ በፈጠራችሁ ተረጋ ይሄ ሁሉ እሩጫ የት ለመሄድ ነው ኮሜንቶች ❤❤❤❤
    በምቶዱት ይዛችኋለሁ ስሞትላችሁ ሠብስክራይብ አረጉኝ

    • @ሱሱየእናቷልጂ
      @ሱሱየእናቷልጂ 4 года назад +1

      zahara mohammed አርጌሻለሁ ማማ ካሰብሸበት ያድርሰሸ በርች ♥♥♥♥

    • @zuzutube7972
      @zuzutube7972 4 года назад +2

      @@ሱሱየእናቷልጂ የኔ ውድ አመሠግናለሁ😘😘😘😘

    • @tube-gg3ds
      @tube-gg3ds 4 года назад +1

      እረ አትሙቺ ይህው አረኩሽ እኔም ሳልሞትብሽ ደምሪኝ

    • @zuzutube7972
      @zuzutube7972 4 года назад +1

      @@tube-gg3ds እሽ ወድም አረኩህ

    • @maryam4875
      @maryam4875 4 года назад +1

      ይሄው ለምንትሞች

  • @mashobh535
    @mashobh535 4 года назад +4

    Eyoha Entertemaati lamin diramaa takoratilachu qoyii ere jamirulin benatachu🙏🙏

    • @rakibirhane1644
      @rakibirhane1644 4 года назад

      Masho BH የኔ ቆንጆ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 4 года назад +4

    ስወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁልኝ
    ጩባው ደረቅ በሳቅ ገደልከኝኝኝኝ 😂😂😂😂😂

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 года назад +1

    እስኪ በመምህራችን ላይ የተነሳውን ግጭት መድሀኒአለም በምህረቱ የመለሰው ብላችሁ በጸሎት አስቡ ነገ የጾማችን ማለቂያ ቀን ነው የነነዌ ሰዎችን ጾም ጸሎት የተቀበለው አምላክ የኛንም ጾም ጸሎት ተቀብሎ ለሀገራችን ሰላም አንድነትን ይላክልን እመቤቴ ማርያም አይናቸውን ጋርዳ ጉልበታቸውን ቄጤማ ታድርግልን በብሌናችን በመምህር ምህረተአብ ላይ የመጡትን የመንግስት ሀይሎችን ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁነው በጸሎት አስቡት የተዋህዶ ልጆች ሰላም እደር

  • @نتابيبات
    @نتابيبات 2 года назад +3

    እደው ስወዳቹህ 💘❤❤💖💖💖💔💘💘💘

  • @gashawtechane6486
    @gashawtechane6486 Год назад +2

    Setameru 💕💕🌹🌹🌹❤️❤️❤️

  • @metenretta5438
    @metenretta5438 3 года назад +7

    እወዳቸዋል😍😍

  • @MichaelTessema
    @MichaelTessema 8 месяцев назад

    ወይኔ ጩበዉ
    ሳቁ እኮ ነዉ ሚመቸኝ 👈👈👈😀

  • @ወሎአምባሰልማርእሸት
    @ወሎአምባሰልማርእሸት 4 года назад +32

    ወይ ጩቢቲ በጣም ነው የሚያስቀው

  • @betiyyeyisusenagnnemer3071
    @betiyyeyisusenagnnemer3071 4 года назад +1

    😄😂😂😂😂😂Har basqe motkign. Yente sewodchu fata ardachugn. 😘😘😘😂😂😂

  • @ዙፋንነኝየፍቅርህምርኮኛ

    ዲስ ላይክ የምትስጡ ልጆች ጤንነታችሁ ያሳሰበኛል

  • @kal5287
    @kal5287 4 года назад +2

    wawwwwwww imiwadachu Matachulini Nunu Abirani Fata Inibali Bilawali

  • @liliendale6441
    @liliendale6441 4 года назад +3

    ጩባን እንዴት እንደምወደው፣ እስኪ እምትወዱት ላይክ ግጩት

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 4 года назад +2

    የዛሬው ደግሞ ሆደ ቆሰለ በሳቅ ወይ ጩባው 😂😂😂😂😂አቡ ካሽ ብሬ አያመማችሁን ስስቅ ግን ሳምንቱ እራቀብኝ እረ በንት ሁለት ግዥ ይሁንልን

  • @sarahabeshawt6965
    @sarahabeshawt6965 4 года назад +7

    መለዉን ቤተሰብ ስዎዳቸዉ በተላይ ጩብትን እዴኔ ዬምዎድ በለክ የሰይ

  • @achamekonnen3054
    @achamekonnen3054 3 года назад +1

    ቀጥሉበት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @getachewbelay8801
    @getachewbelay8801 4 года назад +15

    ይህ ቀጥተኛ ፓለቲካ ነው የመለስ ለጋሲ( መንፈስ) ነው እስካሁን እያባላን ያለው

  • @andualemtesfaye1409
    @andualemtesfaye1409 4 года назад +1

    I dont sleep without watching this sitcom

  • @wollomedia8719
    @wollomedia8719 4 года назад +7

    ጭምብለዎትን ያውልቁ😂😂😂😂

  • @Zakia-jg8lt
    @Zakia-jg8lt 2 месяца назад +1

    እስቲ ጩባዉን የሚወድ😂😂😂😂 ጩባዉ ከሌላ ድራማዉ አይደምቅም❤❤

  • @tarikuhaile1899
    @tarikuhaile1899 4 года назад +42

    ላይክ ስለናፈቀኝ ነው

  • @lordjesuscomingsoon4730
    @lordjesuscomingsoon4730 4 года назад +1

    ውድድ ነው የማረጋችሁ ታዝናናላችሁ 👍🏻🙏❤️😊

  • @fitsummollla8076
    @fitsummollla8076 4 года назад +4

    Can’t Stop laughing 😂

  • @yeneworkenkuanhone6832
    @yeneworkenkuanhone6832 4 года назад +1

    ሁሌም በጉጉት የምጠብቀው ድራማ ነው

  • @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤

  • @yafateant1909
    @yafateant1909 3 года назад +2

    they are very very fun and familier to each other