Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጩባው ውስጤ ነህ
ጋሽ ብርዬ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ፈጣሪChubiye የኔ ሲንግል እኮ ነክ ውድድድድ ሁልሽንም ጌታን ኡፍፍፍ መፅናኛዬ ናቹ
ruclips.net/video/Zyz3OPBAOgk/видео.html
የአገራችንን ክፉ አታሰማን ፈጣሪ ዎይ
Ameeeeen wude 🤲🤲❤️
Amen amen amen
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
@@ብሩክከበደ-ገ4አ ዚዚ
አሜን
አቦ ዘጠነኛው ሺ የሚመቸው
የማይመቸው የለም 😪
ውይ ጩብቲ ሳቅ ብቻ አቦይመቻቹህ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ይሁን
በጣም ደስ ይላል በርቱ ጩባው አድናቆት ይቸርሀል
እንኳን አደረሳቹ የብሬ ቤተሰብ ስውዳቹ ሁላችሁንም ብሬ እረዱ ጩባው አቡ ውሮ አሰለፍ ሳሚ መልካም በአል
Wdghervmkiaz
Uvblkurqasxok
ስወዳቹ መጣቹ ውዶቼ 😍በተለይ ረዱ በጣም ነው ምታስቀኝ❤😂😀
የስደት ኑሮ የመረረው የሀገራችን ሰላም የናፈቀው የቤተሰቦቻችን ድምፅ የራቀን ስንቶቻችን እንሆን ☝አቤቱ አምላኬ ሰላምን አውርድልን በቃ በለን የሆነብንንም አስብ☝🙏
አሜን እውነት ነው
ደምሩኝውዶችች
አሜን አሜን አሜን
👆🙏🌻🙏🌻🙏🌻
ሳሚ ያሳዝነኛል ።በእናታችሁ አታንገላቱት
ይሔ ቋጣሪ ይበለው ሲያናድ
ስታምሩ ተናፋቂ ናችሁ እንኳን አደረሳችሁ የምታነሱት ሃሳብ ሁሉ ይመቻሉ አገራችንን ሰላም ያድርግልን መዋደዱን አብዝቶ ይስጠን 🙏🙏🙏
እንኳን ለአዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ የጋሽ ብሬ ቤተሰቦች 🥰🥰🥰🥰🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ውይ ስወዳችሁ ምንም አይወጣላችሁ ምናለ ሁላችሁም አንዲ ላይ ፊልም ብትሰሩ አቤት እደት እደሚያምር ጩቢቲ ፊልሞችህ በሙሉ በጣም ደስ የሚሉ ናቸው በርታ
ቆየሁ ካደረኩሽ
የሳቄ ምንጮች እኳን ደናመጣችሁ ጩባው እና አቡ በለይ ትመቹኛላችሁ 😂😂
The best tv program 📺 ማለት ይሄ ነው በቃ uffff😍
እናተ አንድ ሳምንት ብትቀሩ ናፈቃቹኝ 😘ጩቢቲ ለዶሮዎቹ ሲንግል መልቀቅ አለብ 😉
😂😂😂
😄😄😄
pppwpwwwqqqq.m
mn single album nw enji melekek yalebet😂😂
😊😊😃የሳቅ ምንጭ ናችሁ እናንተ ከከከከ ብቻ እዳይቋረጥ በርቱልን
ሁሌም ጥርስ የማያስከድን ጬቢቲ ና ብሬ ይበልጥ ያስቁኛል
በኢትዮጵያ አንዳኛ ስትኮም ሁለት አመቴ አንድ ቀን ሰያመልጣኝ ዕድሜ ጤና አላህ ያብዛለቹ አቦ ምችት ድልት ሁኑ
እግዚአብሔር የሀገራችን ሰላም ይመልስልን 🙏
አርፊ ነው ግን ባለፈው ሳምንት የት ጠፊታቹ ነው
እሄን የምትከታተሉ በሙሉ ጀርመን የምትኖር ትላልቅ ሰውች ወየም ሰው የምትርዱ ካላችሁ አንዴት ሀበሻ ከእኔ ጓርቤት ናት ልጅቷ ትንሽ ችንቀት አለባት ሁለት ልጆች አሏት እና መንግስት ወሰደ እሷ በልጆቻ ምክንያት ሀይምርዋ በጣም ተነክቶል ወደ አገር እንዳትሄድም የሀይምሮ በሽተኛ ናት ከዚህ መውጣት አትችይም አሏት እና ሳትሞት እራሷን ሳታጠፍ ድርሱላት እኔ አቅም የለኝም
ስልኳን ፃፈው
ስልኴንአስቀምጭእናት
ስልኳን ላኪልን
ኦህ ስወዳችው የኔቁምነገር ውሮዬ congratulation ብያለው
😄😄😄😄😄አይ ጮባው አመትባል ከልመጣ እቃ አይታጠብም አለለም😄😄😄😄
😂😂😂😂😂😂
😀😀😀 ጩብቲ ልጄን ሆንክብኝ " ዶሮዋ እንቁላል አትጥልም ካካዋን ብቻ ነው አለኝ
🤣🤣😆😆
ክክክክክክ እረ ወየው ሚስኪን
Kkkkkkkk hahaha 😁😄😃😀😀
Fauk
ዘጠነኛው ሺ ውስጤ ነው💚💛❤
እስካሁን ከኢትዮጵያ ተከታታይ ድራማ በስነ ስርአቱ ጀምርው ሳያቆርጡ የስሩ ሚዛኖች ብቻ ናቸው እና ቤቶች ሌሎቹ እነሱን ደስ ባላችው ስአት ነው እሚለቁት ከስሩ መስራት ከተው መተው ነው እየጀመራችሁ የስው ልብ አታንጠልጥሉ 😢
እንኳ ዳና ማጠቹ ጩበው ቀልድሽ አይጠገብም እኮ 😂😂😂😂😂❤️❤️
እንኳን በደና መጣችሁ ❤️❤️
እናንተ ደግሞ ለተመልካች ክብር ይኑራቹ እንደ ሰካራም ደስ ሲላቹ ትሰራላቹ ደስ ሲላቹ ታቆማላቹ👎
ጩቢቲ እና አቡኮ ትለያላቹ የሳቄ ምንጭ😂😂😂😂
ነፂየ ቤተሰብ እንሁን
ዉርዬ እና ጩቢቲ የኔ ምርጦች
ውርየ አዝግ ባዲሱ አመት አልተቀየርሽም🤣🤣🤣🤣🤣😘
😂😂😂😂😂😂😂😂👍
ምርጦቸ ሳምንት ዘላችኃል ትቀጣላችሁ 🤣🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🌻🌻 አዲስ 🌻🌻🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊🌻🌻💐💐💐🌻🌻🌻🌺 እንኳን 🌺🌻🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
እኳን ደና መጣቹሁ ሳምትለት ቀራቹሁ እዴ ስወዳቹሁ ኧረ ሰላም ለሀገራችን ፍትህ ለወሎ ወገኖቻችን
እንኩዋን አደረሳችሁ ይመቻችሁ ሳምንት ስለሌላችሁ ነው
በጣም ደስ ትላላቹ
ወይኔ በሳቅ ጩቢቲዬ😂😂😂😂😂😂😂
እኳን። በደህና መጣችሁ 👌😄😄😄😄
እንኳን አደረሳችሁ ዘጠነኛው ዎች
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻የኔ ጭንቀት አስረሺዎች እንኳን ለአዲስ ዓመት አደረሳችሁ ዘመኑ የሰላም የፍቅር የአንድነት የስኬት ይሁንላችሁ 🙏💚💛❤🌻🌻🌻🌻🕊
ጩብዬ መልካም ሰው
ሰላም ብቻ ለሀገርችን
Selam nehelu alem new eshi
@@danielhabteab432 eshi
@@miritnureye2199 gobez mirit
Baga ngy dhuftani namin akka kiyati chubit jaltani like nafi godha 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እኳን አደረሳቹ የብሬ ቤተሰብ
ጩባዉየ ድምፅህ በጣም ይመቸኛል ለምን ቁራሌው አብረን አንሰራበትም በግሩፕ ሚሰራ ነገር አሪፍ ነው 😀
Er yet heje lsak🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣esk samnt besak dfit kalalkugn yeza sew yiblen yne Azgoch😘🤩🤩
ምቾቴ ናቹኮ ጌታን
የዶሮ ፈብርካ አለህ ለከ
አመትባል ካልመጣ እቃ አታጥቡም 🤣😍😍🤣
ጩቢቲ ምርጧ 😂😂😂
አሱየ መቁያ🤣🤣🤣🤣😅፡
Egg digger🤣🤣🤣🤣🤣🤣I can’t
Selma la Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹🇪🇹👏👏
@@rozatube2833 ok
ከፈረንጅ ጥሩ ጥሩ ልምድ ብንቀስም አለች ውሮkikiki
haha በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው
Waw dasi sitilu baxam new miwadachu bartu
ሰላም ፍቅር አንድነት ለአገራችን
ሰላም ሰላም እባካችሁ ብታስተካክሉት ብሬ (አሴ አሴ) የሚለው ነገር ደባሪ እየሆነብን ነው ብሬን የምናቀው በሽሙጡ በትረባው በአራዳነቱ ነው ጩባውም አስቂን አክሽኑን ቀልዱን እያጣነው ነው ሬጌ ምናምን ካለ ቡሀላ ምንም ደስ አይልም ሳሚ የሚባል ገፀ ባህርይ ደባሪ ነው አሶጡልን ወይ የሆነ ነገር አድርጉ ከቤ ራሱ እንዴት እንደናፈቀን ምርጥ ሰው እያጣን ነው ብዙ ሰው እየደበረው ነው እይታውም እየቀነሰ ነው እናንተ ራሱ በፊት የሰራቿቸውን ምርጥ ስራዎች ብታዮአቸው አሁን የምትሰሩት ይደብረቿል ታዝኑ ነበር የድረስ የድረስ ነው የሚመስለው ጥረትና ትጋት ጥራትም እየጎደለው ነው እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ?እወዳችሁአለው ይህንን ብታስተካክሉ ምርጥ ነው ምርጥ ስራቹ ናፍቆናል???
አሰለፈ ሰወዳት🥰🥰 ቅኔዋ ሰወደው🤣🤣🤣🤣😜
አንደማጎብመጣቸው፣አላለም፣ጩቢቲ
እንኳን አደረሳቹ ቤተሰብ ፍቅር አሲያዛችሁኝ እኮ አቦቦ ❤❤❤❤👏👏👏
እንኩዋን አደረሳችሁ የጋሽ ብሬ ቤተሰቦች 🌻
በጣም ነወ የምወዳቹው እመቤቴንህ
ጨብያችን ክክክክክክክክ ፍትህ ለዶሬዋ😀😀😀😀
አይ የእትዮጵያ ኑሮ እንደዚህ ርካሽ ሆነ ።
እኔም ከውጪ አገርመቁያነውየምወስደውለቤተሰብክክክ
ጩባዉ ይመችህ እዉናት ደብሮኝ ነበ
በጣም ደስይላል ❤
ኣቦ ኣቡ ይመችህ😍😍😍
ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን!!!!!'
ሌባ ይፈሠሡ እንደ እባክሽ ደምሽ ይሠሥ
Enkuwan selam mexachu wdochiye ❤️❤️❤️❤️
What is your best bet number and how many people 😂😂😂😂😂😂hahaha
የኔ ምርጦች❤
ተመቸኝ አለው አለው እዚህ ነኝ 😂😂😂😂
Gotta admire the acting skills of those chickens. They seem to know they are on camera. Never seen a chicken that calm and obedient. Good casting! 😃
Thanks love 💕
እንኳን በደህና መጣቹሁ
8522
ጭቢቲ ስወድክ ባባየ ድምቀት እኮ ነክ
ከዛም በላይ
እ😲የምራቼውንነውእንዴ እንቁላል 9 ብር የሚሉት እርኡኡኡኡ😂
Melkam Addis AMET , Wede Wendemay ena Ehtochay ...!!!
ስጠብቃቹህ ነበር በለለይ አሰለፊን ፲😂😂😂
Sewdachiew eko
ውሮን ግን ጠበል ያሥፈልጋታል ክክክ
ምንድነው ምትሰሩት ስራ የባኣሉን ድራማ ኣሳልፋቹ ስታቀርቡት ልክ ኣደለም ተመልካቹም ይቀዛቀዛል።
አሴ ውስጤ ናት
ዘጠኝሺኛዉ አርፍ ነዉ።
ምንሼ ነው 9ሺ ቀንሰዋል 1ይሻላል
ውይ ስወዳችሁ
አይ ጩባው😂😂
ስወዳችሁ እኮ 😊😊😊😍
ዋርቁ የ ጥባብ አባት😂😂
የረሀራችን ሰላም የናፈቀው ማነው እደኔ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔😭😭😭😭
Enkuan aderesachwu lberha batsebuec weya cuebata 😍😍😍😍
😂😂😂😂ኡፍፍፍፍፍፍ ጩቢዬ. She is pregnant አልክ የኔ ገዳይ 😂😂😂😂😂😂
ለምንድነው እየጠፋችሁ ምትመጡት በጣም በጉጉት ነው ምን ጠበቀው እኮ
ጩቢቲ ውስጤ ነው
ወይኔ ሳሚ😂😂 ጋሽ ብሬ እንዳይገሉህ ግን
ውቦች ተናፍቃችሁ ነበር
ጩቢቲ ያጥንቴ ፈላጭ መጣክልኝ
አዝጎች😂😍
She's perigenet kkk
ጩባው ውስጤ ነህ
ጋሽ ብርዬ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ፈጣሪChubiye የኔ ሲንግል እኮ ነክ ውድድድድ ሁልሽንም ጌታን ኡፍፍፍ መፅናኛዬ ናቹ
ruclips.net/video/Zyz3OPBAOgk/видео.html
የአገራችንን ክፉ አታሰማን ፈጣሪ ዎይ
Ameeeeen wude 🤲🤲❤️
Amen amen amen
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
@@ብሩክከበደ-ገ4አ ዚዚ
አሜን
አቦ ዘጠነኛው ሺ የሚመቸው
አሜን
የማይመቸው የለም 😪
ውይ ጩብቲ ሳቅ ብቻ አቦይመቻቹህ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ይሁን
በጣም ደስ ይላል በርቱ ጩባው አድናቆት ይቸርሀል
ruclips.net/video/Zyz3OPBAOgk/видео.html
እንኳን አደረሳቹ የብሬ ቤተሰብ ስውዳቹ ሁላችሁንም ብሬ እረዱ ጩባው አቡ ውሮ አሰለፍ ሳሚ መልካም በአል
Wdghervmkiaz
Uvblkurqasxok
ስወዳቹ መጣቹ ውዶቼ 😍በተለይ ረዱ በጣም ነው ምታስቀኝ❤😂😀
የስደት ኑሮ የመረረው የሀገራችን ሰላም የናፈቀው የቤተሰቦቻችን ድምፅ የራቀን ስንቶቻችን እንሆን ☝አቤቱ አምላኬ ሰላምን አውርድልን በቃ በለን የሆነብንንም አስብ☝🙏
አሜን እውነት ነው
ደምሩኝውዶችች
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
👆🙏🌻🙏🌻🙏🌻
ሳሚ ያሳዝነኛል ።በእናታችሁ አታንገላቱት
ይሔ ቋጣሪ ይበለው ሲያናድ
ስታምሩ ተናፋቂ ናችሁ እንኳን አደረሳችሁ የምታነሱት ሃሳብ ሁሉ ይመቻሉ አገራችንን ሰላም ያድርግልን መዋደዱን አብዝቶ ይስጠን 🙏🙏🙏
እንኳን ለአዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ የጋሽ ብሬ ቤተሰቦች 🥰🥰🥰🥰🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ውይ ስወዳችሁ ምንም አይወጣላችሁ ምናለ ሁላችሁም አንዲ ላይ ፊልም ብትሰሩ አቤት እደት እደሚያምር ጩቢቲ ፊልሞችህ በሙሉ በጣም ደስ የሚሉ ናቸው በርታ
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
ቆየሁ ካደረኩሽ
ruclips.net/video/Zyz3OPBAOgk/видео.html
የሳቄ ምንጮች እኳን ደናመጣችሁ ጩባው እና አቡ በለይ ትመቹኛላችሁ 😂😂
The best tv program 📺 ማለት ይሄ ነው በቃ uffff😍
እናተ አንድ ሳምንት ብትቀሩ ናፈቃቹኝ 😘
ጩቢቲ ለዶሮዎቹ ሲንግል መልቀቅ አለብ 😉
😂😂😂
😄😄😄
pppwpwwwqqqq.m
mn single album nw enji melekek yalebet😂😂
😊😊😃የሳቅ ምንጭ ናችሁ እናንተ ከከከከ ብቻ እዳይቋረጥ በርቱልን
ሁሌም ጥርስ የማያስከድን ጬቢቲ ና ብሬ ይበልጥ ያስቁኛል
በኢትዮጵያ አንዳኛ ስትኮም ሁለት አመቴ አንድ ቀን ሰያመልጣኝ ዕድሜ ጤና አላህ ያብዛለቹ አቦ ምችት ድልት ሁኑ
እግዚአብሔር የሀገራችን ሰላም ይመልስልን 🙏
አሜን
አርፊ ነው ግን ባለፈው ሳምንት የት ጠፊታቹ ነው
እሄን የምትከታተሉ በሙሉ ጀርመን የምትኖር ትላልቅ ሰውች ወየም ሰው የምትርዱ ካላችሁ አንዴት ሀበሻ ከእኔ ጓርቤት ናት ልጅቷ ትንሽ ችንቀት አለባት ሁለት ልጆች አሏት እና መንግስት ወሰደ እሷ በልጆቻ ምክንያት ሀይምርዋ በጣም ተነክቶል ወደ አገር እንዳትሄድም የሀይምሮ በሽተኛ ናት ከዚህ መውጣት አትችይም አሏት እና ሳትሞት እራሷን ሳታጠፍ ድርሱላት እኔ አቅም የለኝም
ስልኳን ፃፈው
ስልኴንአስቀምጭእናት
ስልኳን ላኪልን
ኦህ ስወዳችው የኔቁምነገር ውሮዬ congratulation
ብያለው
😄😄😄😄😄አይ ጮባው አመትባል ከልመጣ እቃ አይታጠብም አለለም😄😄😄😄
😂😂😂😂😂😂
ruclips.net/video/Zyz3OPBAOgk/видео.html
😀😀😀 ጩብቲ ልጄን ሆንክብኝ " ዶሮዋ እንቁላል አትጥልም ካካዋን ብቻ ነው አለኝ
🤣🤣😆😆
ክክክክክክ እረ ወየው ሚስኪን
Kkkkkkkk hahaha 😁😄😃😀😀
Fauk
ዘጠነኛው ሺ ውስጤ ነው💚💛❤
እስካሁን ከኢትዮጵያ ተከታታይ ድራማ በስነ ስርአቱ ጀምርው ሳያቆርጡ የስሩ ሚዛኖች ብቻ ናቸው እና ቤቶች ሌሎቹ እነሱን ደስ ባላችው ስአት ነው እሚለቁት
ከስሩ መስራት ከተው መተው ነው እየጀመራችሁ የስው ልብ አታንጠልጥሉ 😢
እንኳ ዳና ማጠቹ ጩበው ቀልድሽ አይጠገብም እኮ 😂😂😂😂😂❤️❤️
እንኳን በደና መጣችሁ ❤️❤️
ruclips.net/video/Zyz3OPBAOgk/видео.html
እናንተ ደግሞ ለተመልካች ክብር ይኑራቹ እንደ ሰካራም ደስ ሲላቹ ትሰራላቹ ደስ ሲላቹ ታቆማላቹ👎
ጩቢቲ እና አቡኮ ትለያላቹ የሳቄ ምንጭ😂😂😂😂
ነፂየ ቤተሰብ እንሁን
ruclips.net/video/Zyz3OPBAOgk/видео.html
ዉርዬ እና ጩቢቲ የኔ ምርጦች
ውርየ አዝግ ባዲሱ አመት አልተቀየርሽም🤣🤣🤣🤣🤣😘
😂😂😂😂😂😂😂😂👍
ruclips.net/video/Zyz3OPBAOgk/видео.html
ምርጦቸ ሳምንት ዘላችኃል ትቀጣላችሁ 🤣
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
እኳን ደና መጣቹሁ ሳምትለት ቀራቹሁ እዴ ስወዳቹሁ ኧረ ሰላም ለሀገራችን ፍትህ ለወሎ ወገኖቻችን
ruclips.net/video/Zyz3OPBAOgk/видео.html
እንኩዋን አደረሳችሁ ይመቻችሁ ሳምንት ስለሌላችሁ ነው
በጣም ደስ ትላላቹ
ወይኔ በሳቅ ጩቢቲዬ😂😂😂😂😂😂😂
እኳን። በደህና መጣችሁ 👌😄😄😄😄
እንኳን አደረሳችሁ ዘጠነኛው ዎች
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻የኔ ጭንቀት አስረሺዎች እንኳን ለአዲስ ዓመት አደረሳችሁ ዘመኑ የሰላም የፍቅር የአንድነት የስኬት ይሁንላችሁ 🙏💚💛❤🌻🌻🌻🌻🕊
ruclips.net/video/Zyz3OPBAOgk/видео.html
ጩብዬ መልካም ሰው
ሰላም ብቻ ለሀገርችን
Selam nehelu alem new eshi
አሜን
@@danielhabteab432 eshi
@@miritnureye2199 gobez mirit
Baga ngy dhuftani namin akka kiyati chubit jaltani like nafi godha 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እኳን አደረሳቹ የብሬ ቤተሰብ
ጩባዉየ ድምፅህ በጣም ይመቸኛል ለምን ቁራሌው አብረን አንሰራበትም በግሩፕ ሚሰራ ነገር አሪፍ ነው 😀
Er yet heje lsak🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣esk samnt besak dfit kalalkugn yeza sew yiblen yne Azgoch😘🤩🤩
ምቾቴ ናቹኮ ጌታን
የዶሮ ፈብርካ አለህ ለከ
አመትባል ካልመጣ እቃ አታጥቡም 🤣😍😍🤣
ጩቢቲ ምርጧ 😂😂😂
አሱየ መቁያ🤣🤣🤣🤣😅፡
Egg digger🤣🤣🤣🤣🤣🤣I can’t
Selma la Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹🇪🇹👏👏
ruclips.net/video/Zyz3OPBAOgk/видео.html
@@rozatube2833 ok
ከፈረንጅ ጥሩ ጥሩ ልምድ ብንቀስም አለች ውሮkikiki
haha በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው
Waw dasi sitilu baxam new miwadachu bartu
ሰላም ፍቅር አንድነት ለአገራችን
ሰላም ሰላም
እባካችሁ ብታስተካክሉት ብሬ (አሴ አሴ) የሚለው ነገር ደባሪ እየሆነብን ነው ብሬን የምናቀው በሽሙጡ በትረባው በአራዳነቱ ነው ጩባውም አስቂን አክሽኑን ቀልዱን እያጣነው ነው ሬጌ ምናምን ካለ ቡሀላ ምንም ደስ አይልም ሳሚ የሚባል ገፀ ባህርይ ደባሪ ነው አሶጡልን ወይ የሆነ ነገር አድርጉ ከቤ ራሱ እንዴት እንደናፈቀን ምርጥ ሰው እያጣን ነው ብዙ ሰው እየደበረው ነው እይታውም እየቀነሰ ነው እናንተ ራሱ በፊት የሰራቿቸውን ምርጥ ስራዎች ብታዮአቸው አሁን የምትሰሩት ይደብረቿል ታዝኑ ነበር የድረስ የድረስ ነው የሚመስለው ጥረትና ትጋት ጥራትም እየጎደለው ነው እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ?
እወዳችሁአለው ይህንን ብታስተካክሉ ምርጥ ነው ምርጥ ስራቹ ናፍቆናል???