Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 93- Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 93

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 378

  • @ፋኖፋኖ-ጐ4ቈ
    @ፋኖፋኖ-ጐ4ቈ 3 года назад +118

    የ ጩቢቲ አሽሙር ለ ኪኒኔ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 3 года назад +15

    ሰላም ለኢትዮጵያ
    ፍትሕ ለአማራ ህዝብ ከክርስቲያን እስከ ሙስሊም ከህፃናት እስከ አዛውንቶች በየ ቦታው ለሚሰቃዩት
    ፍትሕ ፍትሕ ......

  • @kibrabbekele166
    @kibrabbekele166 3 года назад +2

    ሁሌም 1 ኞቼ ናችሁ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад +36

    አይ ጩባዉ ዘፈኔ ተሰረቀ 😂😂😂😂ኪኒኔ ኪኒኔ ያለዉን ልጅ አስታወስከኝ 😂😂

    • @wubetegetu864
      @wubetegetu864 3 года назад +1

      😂😂😂😂

    • @tzitab8961
      @tzitab8961 3 года назад +2

      በቅኔ እሱን የነገሩትነዉ😀😀

  • @ggfdjgf9105
    @ggfdjgf9105 Год назад +2

    አይ አቡ እኔስ እሱ የሚያወራው ሁሉ ሆዴን አቆሰለው ክክክ

  • @MrNoscene
    @MrNoscene 3 года назад +40

    Love it when Gash Bre and Sami are in the same scene, mostly Gash Bre roasting him.

    • @promotertomayolerb3109
      @promotertomayolerb3109 3 года назад +1

      ruclips.net/video/0OTHBjrbbZE/видео.html
      yhe yetwedaju artist~ Etsubdink Tibebu Endet yihon yetsgwu addis music vidio nwu
      temlktachu hasab astayetachun edtstugi sil beakbrot egabzlhu!!!

    • @እዉነትተናገሩ
      @እዉነትተናገሩ 3 года назад +3

      To be honest gashe Bre and Sam just like Tom and Jerry characters, always anyone's this characters got a chances them toasted each other's. I loved them so much specially Gash bre reminded me my mother's in-law. She always like introgated me. Sami ain't easy just like my lifestyle dealing with my mother in-law,he running his games. Hahaha I wished 9th shi episodes keeping running for century's. Loved it

    • @user-gj1wo2tp3y
      @user-gj1wo2tp3y 7 месяцев назад

      hy❤❤❤

  • @ggfdjgf9105
    @ggfdjgf9105 Год назад +1

    አተ ድርብ ውሩ አላለም ክክክክክክ

  • @ደስእሚልስቃይYouTube
    @ደስእሚልስቃይYouTube 2 года назад +6

    ቅኝት አልባ ምሬት ምናገባኝ ጌታ ሆነው እየመሩት የግዜውን ቦታ !!!!😥♥

  • @hamduebrahim4036
    @hamduebrahim4036 3 года назад +46

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለሀገራችን መልካሙን 🙋‍ሁሉ🌝🌝 በመመኘት🙇‍♀️ አዲሱን አመት እንቀበለው🌻🌻🌻🤝🤝👐🌻🌻🌻

  • @ሂወትበትዝታ-ቸ3ፈ
    @ሂወትበትዝታ-ቸ3ፈ 3 года назад +10

    አሁዬ ውስጤ ነህ ለእህትህ ያለህ ክብር መጠበቕ ሁሉም ያንተን መውሰድ አለባችሁ ወንዶች ለእህቶችህ

    • @masinkomedia3533
      @masinkomedia3533 3 года назад

      ruclips.net/channel/UCXoN55DoTR0bSmG-bW47X6g

  • @onelove7858
    @onelove7858 10 месяцев назад +1

    መጨረሻ ላይ ብሯን ሻግ ብታረጋት አሪፍ ነበር

  • @ruhamatube627
    @ruhamatube627 3 года назад +52

    አቡ ውሮን ሲቆጣት ደስ ይለኛል🤩🤩🤣

    • @meremeassne6954
      @meremeassne6954 3 года назад +1

      እኔእራሡ ወንድሜን አሥታወሠኝ

  • @matiyostegene7661
    @matiyostegene7661 Год назад +2

    በጣም አሪፍ ናቹ ተመችቷችኟል

  • @kumiibaliyu6096
    @kumiibaliyu6096 3 года назад +1

    I am not single wedijewalew

  • @anubana
    @anubana 3 года назад +4

    ኪኒኔ 😂😂

  • @ተተተተተ
    @ተተተተተ 3 года назад +4

    ኪኒኔ ከሰማክ ይገልካል ጩቢቲ😄😄🙆🙆

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 3 года назад +23

    ለአዲሥ አመት አድስ ልብስ ብቻ ሣይሆን አድስ ንፁህ ልብ ይስጠን አገራችንን ሠላም ያረገው❤🇪🇹

  • @somposompo1836
    @somposompo1836 3 года назад +15

    ረዱዬ ስወድሽ ምትናገሪው ሁሉም ያስቀኛል😂😀

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 3 года назад +32

    "የእግሯንና የጥፍሯን ስንኞች ለኔ ትቶ ሌላውን ሰረቀብኝ" 😂😂😂😂😂 አይ ጩቢቲ 😘💚💛❤ እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶች💚💛❤

  • @genanahugebremariame9857
    @genanahugebremariame9857 3 года назад +6

    ጥቁር የለበሰው ልጅ ጎበዝ ነው ትወና ለይ ሌላም ክፍል አሰሩት

  • @ethd8561
    @ethd8561 3 года назад +2

    I like Samy and Gash Bire

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 3 года назад +8

    የዛሬሣምንት ምነው ቀራችሁ🙄እኳን ደህ ና መጣችሁ የኔ ምርጦች

  • @jolleyhamode2610
    @jolleyhamode2610 3 года назад +8

    ኪኒኔን እኮ ወጉት 😂

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox 3 года назад +28

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦችዬ ሀገራች ሰላም ያድርግልን ♥️🙏

    • @afrotube3610
      @afrotube3610 3 года назад +1

      ሰላም ለኢትዮጵያ
      ruclips.net/video/0RvuHBwvXRc/видео.html

    • @fikirtehabtamu7588
      @fikirtehabtamu7588 3 года назад

      👍👍👍👍🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ 3 года назад +4

    Sami and Gashe Bre! Yours characters given 9th shi sitcoms splendid performances. You guy's are hilariously awesome. Sami Vs Gash Bre characters, it's reminded my owned personal experienced. I used to lived my mother's in law's, she is exactly acting like Gash Bre. Lol sometimes she was running her sneaking game's hahaha but not naive just like Sami I also running my staged shows just like her became sneaky. Hahaha anyways it's fun to seen Father's or Mother's in-laws to playing this kinds of families funs games! Much loved and Respect 9th Shi crew's!

    • @masinkomedia3533
      @masinkomedia3533 3 года назад

      ruclips.net/channel/UCXoN55DoTR0bSmG-bW47X6g

  • @tofikua167
    @tofikua167 3 года назад +3

    ኪኒኔ ኪኒኔ ኪኒኔ 🤣😅🤣

  • @allmuslimlove1534
    @allmuslimlove1534 3 года назад +15

    ጩቡቲይ,ወሳኚ,ሰዉ💚💛❤

  • @misir70mati5
    @misir70mati5 3 года назад +2

    ዘፈኔ ተሰረቀ ሾርኔ እኮ ነዉ ተመችቶኛል😂😂😂

  • @tarikucoffee1157
    @tarikucoffee1157 3 года назад +5

    አይ ጩባው ጥበብ ተሸክሜ የምዞር ሰው ነኝ ይበል😂😂😃😃

  • @genimelogenimelo4877
    @genimelogenimelo4877 2 года назад +1

    እረዱ በጣም እወድሻለሁ የሁላችሁም አድናቂ ነኝ ስታምሩ።

  • @surafeltsegaye4024
    @surafeltsegaye4024 3 года назад +4

    Beqollo meblat amaregn 🥺🥺🥺

  • @ፍጤየራሄልጓደኛ
    @ፍጤየራሄልጓደኛ 3 года назад +4

    እኳን ደህና መጣቹሁ ዉሮ ስወድሽ ሁላቹሁንም ነዉ የምወዳቹሁ ፍትህ ለወገኖቻችን ሰላም ለሀገራችን ኧረ እስከመቸ ድረስ ነዉ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 года назад +1

      በቅንነት ደምሩኝ 😘

  • @berhanuteklu5447
    @berhanuteklu5447 3 года назад +11

    ዘጠነኛው ሺህዎች ሲመቻችሁ ብቻ ነው እንዴ ብቅ የምትሉት? ፋና ቴሌቪዥን የአየር ሰዓት በእለቱ ባየሰጣችሁ እንኳን በዩቱዩብ ተመልካችን መድረስ ትችሉ ነበረ ።ከፋና ጋር ያላችሁ ውል ባይፈቅድልችሁ እንኳን በሶሻል ሚዲያ ይቅርታ ብትጠየቁ ለተመልካች ክብር ነው።

  • @jermiaha6384
    @jermiaha6384 3 года назад +5

    ወይኔ ኪኒኔ 😂😂😂😂😂

  • @ጂጂነኝየማምተናፋቂ
    @ጂጂነኝየማምተናፋቂ 3 года назад +1

    ጩቢቲ የሳቄ ምንጭ 😅😅😘
    ሁሌም አድናቂህ ነኝ

  • @AsterAster-i6b
    @AsterAster-i6b Месяц назад

    በጣምእወዳቸኇለሁ በጣም ታዝናኑላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @therapysounds9542
    @therapysounds9542 3 года назад +2

    ወንድ አደለም ወንድሜ ነው 😀😀😀😀😀 ውሮ የኔ አዝግ

  • @binieman4600
    @binieman4600 3 года назад +7

    እረ ኪኒኒ ጥሩልኝ ጉድ ይስማው
    ጩባው ግን ያማል ቅኔው😂😂😂

  • @hiwi7662
    @hiwi7662 3 года назад +9

    እስኪ ለሳኡዲ ድምፅ ሁኑልን ውዶች አረ ወገኖቻችን አለቁፀ😢😢😢😢😢😢😥😥😥

  • @ሂዊሀበሻውይ
    @ሂዊሀበሻውይ 3 года назад +5

    ያማል ቅኔው ደግሞ እናተንም ውሸቴን ሰርቁኝ ብሎ እንድ ሳምንት እንዳያሻችሁ በተረፍ ተመችቶኛል ይመቻችሁ

  • @brhane5114
    @brhane5114 3 года назад +2

    ረዱ በጣም ነው ምትመችኝ

  • @nebyout6047
    @nebyout6047 3 года назад +6

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣ዘፈኔን ተሰረኩ ( M )

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 3 года назад +3

    ዛሬ ያንን ወሮበላ ኬኔኒን ልክልኩ ስለነገራችሁልኝ ደስብሎኛል😀😀😀

  • @lqozpaksj5668
    @lqozpaksj5668 3 года назад +15

    ወይ ዉሮ እዉነትም ውሮ ነሽ በጠም ነዉ ምታዝነነኝ

  • @ermeyasabebe5752
    @ermeyasabebe5752 3 года назад +3

    9 gnaw shih getting better and better...

  • @feratadese8026
    @feratadese8026 3 года назад +25

    ምርጦችዬ 💚💛❤️

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 3 года назад +2

    Enkwan dehna metachu zetenegnoche 😍😍😍😍💕💕💕💕💕💕🙋‍♀️

  • @azebgebremaryam6170
    @azebgebremaryam6170 3 года назад +2

    ልጆቹም በጣም ያምራሉ እደጉ

  • @mangalg783
    @mangalg783 3 года назад +4

    ሰላማቹ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ይሁን🇧🇴❤❤🌻

  • @gidethio5038
    @gidethio5038 3 года назад +16

    ተናፋቂዎች እኮ ናችሁ!...ብሬ፣ጩቢቲ፣ዉሮ…

  • @_AloS
    @_AloS 3 года назад +10

    ሲኦል እስካሁን መብራት አልገባላቸውም😂
    ጩቢቲ Next generation ብቻ ነው እኔን የሚያውቀኝ 🤣

  • @leyilahamidino83
    @leyilahamidino83 3 года назад +1

    😃😃😃😃😃ጩባው

  • @kadijakindu7258
    @kadijakindu7258 3 года назад +1

    አይ ጩበው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂👌👌👌 ወይ አቡ ካንተ ጋ ይቀመጥ ብለውኝ ነው😂😂😂

  • @mominamomina8046
    @mominamomina8046 3 года назад +3

    አቡ ወንድሜን አስታወስከኝ እዲህ ነበር የሚጋተተኝ የወንድሞች ፀባይ እኮ አሁን ሳስበዉ ያስቀኛል

  • @ESU05
    @ESU05 3 года назад +3

    የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ:: ሠላም ፍቅር አንድነትን እንሥበክ!!!!!!!!

  • @martayilma1548
    @martayilma1548 3 года назад +1

    አቡዬ my.....

  • @seydabera750
    @seydabera750 3 года назад +3

    ዛሬ ጩባዉ በሳቅ ገደለኝ 😂😃😂

  • @mustomahmed519
    @mustomahmed519 3 года назад +5

    Welcome yane wedoch 🥰🥰🥰🥰💕💕💕

  • @tube5986
    @tube5986 3 года назад +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @nasirmohammed2491
    @nasirmohammed2491 3 года назад +14

    ጩባው love it

    • @masinkomedia3533
      @masinkomedia3533 3 года назад

      ruclips.net/channel/UCXoN55DoTR0bSmG-bW47X6g

  • @leyilahamidino83
    @leyilahamidino83 3 года назад +1

    😄😄😄😄😄😄አይይይይ ውሮ

  • @KEMILA111
    @KEMILA111 3 года назад +3

    ዘጠነኛውሺ ምርጥ ሲትኮም በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ

  • @emuuyetatiyelij8850
    @emuuyetatiyelij8850 3 года назад +2

    ጩቢቲ ገና ሳይዘፍን አክቱ ሁላ ነው የሚያስቀኝ...... በያይነት ፍርፍር ክክክክክ እኔንም ፍርፍር አደረከኝ እሺ

  • @dektube774
    @dektube774 3 года назад +1

    Lij mike new ende sponser yargachahu 😂😂😂

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 3 года назад +1

    አቡየወንድም፣ምቀኛክክክክክ

  • @ሰሚራወሎየዋ-ፐ3ረ
    @ሰሚራወሎየዋ-ፐ3ረ 3 года назад +1

    አየ ጩባው ኪኒኔ ኪኒኔ እደሚለው ዘፋኝ
    ሰረቁኝ ብሎ ግግም

  • @mekdelawitkbru2700
    @mekdelawitkbru2700 3 года назад +1

    ያማል ቅኔዉ ኪኒኔ

  • @ሀዬየወግዲልጂ
    @ሀዬየወግዲልጂ 3 года назад

    የሣቄ ምጮች😹😹😹😘😘

  • @natitube3149
    @natitube3149 2 года назад

    Chobite so funny

  • @ermeyasabebe5752
    @ermeyasabebe5752 Месяц назад

    Gobez Abu ye ehitu tebaki wiron kadega eyetebekat new

  • @haregbayuh3109
    @haregbayuh3109 3 года назад +2

    ምርጦችየ በዚህ ዲራማ ምክኒያት ፈልምላይ ሳያችሁ ሳይጀምር እወደዋለሁ የርቱ

  • @OFFICAL_RASDAGIII
    @OFFICAL_RASDAGIII Год назад +1

    9 shi❤ ende ene miwed ❤

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 3 года назад +1

    አብ በዘደ ብር ትቀበላለህ አይደል የምሠርቀው ስታጣ😉😄😄😄

  • @betelbbb3884
    @betelbbb3884 3 года назад +2

    😂😂😂ጩባው ኪኒኔ ላይ ሙድ ያዝክ 😂😂😂

    • @butluckily8830
      @butluckily8830 3 года назад

      Manew kinene be geta

    • @betelbbb3884
      @betelbbb3884 3 года назад

      @@butluckily8830 አንድ ዘፋኝ ነኝ የሚል ልጅ ነው

  • @AmranMedia
    @AmranMedia 3 года назад

    ጭቡቲ ይመችኽ። 9ኛው ሺዎች ሁላችሁም ትመቹኛላችሁ።

  • @abebechgirmayoutube4078
    @abebechgirmayoutube4078 3 года назад

    ያማል ቅኔዉ😁😁😁😍ጩቡቲ

  • @yonasadmasu2628
    @yonasadmasu2628 3 года назад +1

    One Ethiopia and one love for you all guys

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    የጋሽ ብሬ ልጆች 😀😀😀😀😀🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @asehaile5024
    @asehaile5024 2 года назад +1

    Abu you are nick cast

  • @ethiopiaethiopia4470
    @ethiopiaethiopia4470 3 года назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣woyi abu

  • @zidajaldo7266
    @zidajaldo7266 3 года назад

    አቤት አሽሙር ጩበው በእውነት ተመቻሀኝ ኪንኔን አስተወስኬኝ 😂😂😂😂😂😂

    • @masinkomedia3533
      @masinkomedia3533 3 года назад

      ruclips.net/channel/UCXoN55DoTR0bSmG-bW47X6g

  • @edengebragzabher8448
    @edengebragzabher8448 3 года назад +1

    ኪኒኔ ጉድህን ስማ

  • @memehirgirma1102
    @memehirgirma1102 3 года назад +3

    I know Mike from my school

  • @zedabdi8107
    @zedabdi8107 3 года назад +3

    ጩበን የሚዋድ ኢስት ሊይክ ጊቹኝ

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 3 года назад +1

    የዛሬው ያበዴነው በቅኔ 👌

  • @ሄርሚየማርያምልጅ
    @ሄርሚየማርያምልጅ 3 года назад +4

    ሰላም ለእናት ሀገራችን 🙏

  • @yellowcloud2937
    @yellowcloud2937 3 года назад +2

    The best song of the year beyeaynet ee ee ferfer

    • @masinkomedia3533
      @masinkomedia3533 3 года назад

      ruclips.net/channel/UCXoN55DoTR0bSmG-bW47X6g

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 3 года назад +1

    የደስታ ምንጮቻችን እንኳን ሰላም መጣችሁ

    • @masinkomedia3533
      @masinkomedia3533 3 года назад

      ruclips.net/channel/UCXoN55DoTR0bSmG-bW47X6g

  • @aynadisyeshambel6944
    @aynadisyeshambel6944 3 года назад +1

    wroye swedshi😘💚💛♥️

  • @samerawetdaniel2837
    @samerawetdaniel2837 3 года назад

    Iyeee sami betame yasekale woraw betame yemachangyl. Wuru damo yazamanu esani basetasasebi eyibaletal

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 3 года назад +1

    እንኳን ደናመጣችውተናፍቃቹነበር

  • @abushe1364
    @abushe1364 3 года назад +2

    አምላክ አገራችን ሰላም ያድርግ 💔

  • @azebeazebe335
    @azebeazebe335 3 года назад

    አዝግ የሆኑ ቤተሰቦች ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @addisgeze59
    @addisgeze59 3 года назад +4

    እንደ እኔ የምትወዷቸው ፱ኛው ሺ ቤተሠቦቼ
    ጩባውዬ ምነው doublecate ነኝ አልክሳ ወዳጄ ምርጥ እና ጎበዝ ነህ አባ።

  • @yksport4741
    @yksport4741 3 года назад +2

    ይመቻቹ

  • @Senx44
    @Senx44 3 года назад

    ኪኒኔ ኪኒኔ😝😝😝😜😜🤣🤣

  • @kiburtilahun8720
    @kiburtilahun8720 3 года назад

    Hahahahhahahaha kinene 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ዘሀራ-ዸ3ሰ
    @ዘሀራ-ዸ3ሰ 3 года назад +1

    ፅንሴ ጠጨናግፏል አለ ጩባው ክክክክክ

    • @masinkomedia3533
      @masinkomedia3533 3 года назад

      ruclips.net/channel/UCXoN55DoTR0bSmG-bW47X6g

  • @foazyutube4292
    @foazyutube4292 3 года назад +1

    እኳን ሰላም መጣችሁ ሰላም ለሀገራችን

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 3 года назад

    ጩባዉ ጨለለ😁😁😁😁😁😁