Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ራዱዬ የእናት ምትክ እናት ማለት ቡዙ ነጋር ተሻካሚ ነት እድሜዋን ረዢም የድርግልን
ደምሪኝ
@@SHAMA-TUBE enedemamer
ወይ ጩባዉና ድምፅ የዘመናችንን ዘፋኖች ይገልፃል
ፈጣሪ ሆይ አገራችንን ሰላም አድርግልን ወጦ ከመቅረት ይሰውረን ፍቅር አብዝቶ ይስጠን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Amen amen amen
ደምሩኝ
ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር:: ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ሠላሙን ያብዛልን፡፡
ጥሩ ነገር ለመስራት ረፍዷል ተብሎ አይቆምም ሰላምም ባለፊት ስርአቶች ስለሰላም ስትል የሰማሇት ነገር ባይኖርም አልዘገየቺም ባይ ነኝ ይመቺሽ
'አንቺ እኮ ሰፊው ህዝብ ነሽ ብዙ ያልገባሺ ነገር አለ!!!!
የሀገሩ ጉደይ እንደኔ የሰሰበዉ መነዉ ምኑም አለመረኝም በቅርቡ ልገበነበር አሰስቦኘል
ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላምን ፣ፍቅርን ፣መተሳሰብን ይስጠን 🙏
አሚን ደምሩኝ አዲስ ነኝ
@@tinabola857 ממףףךלחצייחניעה
እኳን ደና መጣቹሁ ዘጠኞቹ ሰላም ለገራችን ወላሂ ጨነኝ ያገራችን ነገር ሰላም ናፈቀኝ
Next to Gash Bire, Sami is my favorite. He is underrated. Am glad they are giving him more screen time.
Sami is hilariously funny, I loved his acting!
@@እዉነትተናገሩi6
ይሄኛው ክፍል በጣም ለየት ያለ ነው ወድጄዋለሁ 😍😍
ጬባው አሁን ገና ፀዳኸኝ energy is the ability to do work
አሰለፍን ስወዳት 😂😂😂
ደምሩኝ አዲስ ነኝ
የጬቢቲን ነጠላ ዜማ በጉጉት እሚጠብቅ
@@tinabola857 ke sent kuter ga?
በውጭም በሐገርም ውድ ኢትዮጲያውያን በሙሉ ለሐገራችን ሠላም ይስፈንልንፈጣሪ ፉትክን አዙርልን💔🙏🙏🙏
አሜን
amen
አሜን አሜን አሜን በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት ለራስ ነው 😘
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
work is done work is done ሄይ 🙄🤣🤣🤣🤣
ዘጠነኛው ሺ ይመቸኛል ኢትዮጵያ ለዘለዓለም💚💛❤
እንደው በእግዚአብሔር ቤተስብ ታሞብኛል የማርልሽ በሉኝ ይቀለኛል በጣም ጨንቆኛል
እግዚአብሔር ይማርልሽ
አይዞሽ እህትትት ፈጣሪ ይማረረልሽ
አምላከ ቅዱስ ዳዊት ምህረትን ይላክልሽ
አይዞሽ መድሀንያለም ይማርልሽ
በቤት ስልክ መጀንጀን የለመደ ይህው ነው አላለም 😂😂😂
"ሱቁ ከተዘጋ እራሱ ውስጥ ሆነ ጠብቅ ይለኛል " አይ ጩቢቲ 😂😂😂😂
ምናገባህ
እ ...ወ..........ድሻለው 😂😂😂😂😂😂
ዉሮ ዉስጤ ነች…ጩባዉ work is doneeee…pls raise the time!
ምረጦቸ,መጣችሁ💚💛❤
@AFRAH family TUBE ሀሀሀ,ሤትነኚ😂
ሱሶቸ ስፈልግ ሳስፈልግ አገኘሗችሁ ሁሌም በዚህ ነው የምትገኙት ሰወዳችሁ
ውይ ዘጠነኛው ሽ ለኔ ብቻ ነው ግን የመግቢአው 🎧 ሙዚቃው የሚመቸኛ 🥰🥰🥰🥰
በቅንነት ደምሪኝ እህቴ 🥰👏
@@rayabisoberi k sent ga??
ረዱዬ ስወዳት❤😘
ሰብስክራይብ አርግኝ
እደኔ የናፈቀ ዘጠኛውን ሺ
ውሮንና ጩቢቲ በጣም ነው ምወዳቹ ሁላችሁም ደስ ስትሉ።😂😂😂😍😍😍
Abdulaziz his real named Sami his Characters, he is so awesome, he always truly cracking me up! I loved his acting since I known him Demb5 he truly amazing me! Much loved and Respect!!!
ክክክክክ የዛሬው በጣም አስቆኛል
ደምርኝ
ሁሌ አቡ ሲበላ በጣም ይርበኛል በእውነት እንጀራ ብርቅ የሆነብኝ ልጅ
ሰብስክራይብ አርግኝ ትጂ ቆጆ
@@shewayetube-445 እሽ
ክክክ እሱም ሁሌ እንደበላ ነው😂😂😂😂😂አይዞሽ
@@ኤማንዳቲናRUclips-s5y ክክክክ
Tigist daniel lmn ategagerim mecham furno duket yelelbet bet ylm you tube lay serch adrgi endt enmigager keza bemtbsha gargrsh beyi konjo
በጣም ያዝናናል ሁላቹንም እወዳችዋለው
😉ዛሬ ገና ውሮ የመጥቀስ ትርጉም ገባት አልጋ እንያዝ ስትባል ያልገባት ተመስገን
በቅንነት ደምሪኝ እህቴ 😘👏
@@rayabisoberi እሺ አይከፈልበት
እንኳን አደረሳችሁ ለቡሄ በአል አሜን ፫ ያመት ሰዉ ይበለን 💚💐💚💚💚💚💛💛💛💓💓💓💓💓💓💓💒💒💒 አገራችንን ሰላም ያርግልን ቻናሌን ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ ይቀላቀሉ👏🙏
የጩባው ሙዚቃ መቸ ነው ማላቂው እና ቤቶች ድራማ ላይ የማፌ ፌልም ማለቄው መቸ ነው በነገራችን ላይ ጮባውና ማፌ ካራክተራችው እሚያመሳስለው ነገር አለ
ፊጣሪ ኢትዮጵያ ን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏
ቅዳሜ ቤቶች እሁድ እና ሰኞ እሮቡ ጁማአ እረኛዬ ባይኖር ድብርቱ እንዴት እደሚያደርገኝ ሳስበዉ -----==-----=------------
ተሸከማት ተሸከማት እያለኝነው አይ ውሮ😅😅😅😂😂😂😂
እኳን ደህና መጣችሁ
እናንተ እረኛዬን ስታዩ ነው አይደል ያለቀቃችሁልን የዚህን ሳምንት
yemechachu❤
የሳቄ ምንጮች መጣቹ
Waw betam techlaleh chubaw
❤ሁሌም በልባችን❤ 👉ጥላቻ ሳይሆን ፍቅር 👉ክፋት ሳይሆን ደግነት 👉ቅናት ሳይሆን ቸርነት 👉ክህደት ሳይሆን እምነት 👉ትቢት ሳይሆን ትህትና 👉ቂም ሳይሆን ይቅርታ እንድንወርስ ፈጣሪ ይርዳን🙏 በቅንነት ቤተስብ ሁኑ🌷🌷🌷
ጦርነት መዘዙ ሞት ነው ጦርነት አይጠቅምምጦርነትን መተው ደግሞ ትርፉ ሠላም ነው🇪🇹አላህ ለሀገራችን ሠላም ያውርድ ፍትህ በሳኡድ አረቢያ እስር ቤት እየተሠቃዩ ላሉ ወገኖቻችንፍትህ እስር ቤት በሾርጣ ለተገደለው ወንድማችን ያማል ልቤ ደምቷል አላህ ይዘንለት😢😢😢
ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅ አሜን
ውሮ አንቺ እኮ ሰፊው ህዝብ ማለት ነሽ ብዙ ያልተገለጠልሽ ነገር አለ ክክክክክክ
እንኳን በሰላም መጣቹህልን
አዬ ጩባው 😂😂😂😂😂😂😂😂😁
ውዴ ደምርኝ
የአለሀ የእትዮጵየን ሰለም አሰመኝ ዱአዬነዉ
ጩዉት በጣም ነዉ የተመቼኝ
ዱቤ ደብተር ላይ ዘፈን ፅፋለው ብለህ የሰው ስም እንዳትዘፍን
ዘጠነኛው ሺ ጭንቀት አስረሺገጠምኩ እንዴ?🤔😂😂😂😂😂 በጣም ትችላላችሁ ሁላችሁንም ውድድድድድድድ ጥግ ድረስ😘💚💛❤
Chubaw great man.
🎶 Relativity theory girl 😂😂😂
አህለን ስጠብቃችሁ ነበር
ሰዓቱ እያጠረ ነው በርቱልን 👍👍👍🦚🦚🦚
Very Nice Good
እንኳን ደህና መጣችሁ
Work is done ጩቢቲ
Andualem Gosa Darbee Laalla New Ethiopian Oromo Music + Lyrics@
እመብርሀን ነው ምላቹ በጣም ነው ምወዳቹ በቃ የሳቄ ምንጮች አቦቦቦቦቦቦ
Bestom keke tibelalachu?
ማነው እንደኔ የኮሜንት ሱሰ አዙሮ ሊደፋው የደረሰ 😜😜😜🤣🤣🤣🤣🤣😜
not me
ወይ እናንተ ቤተሰቦች ስታስቁ 😀😀😀😀😀 ጋሽ ብሬ ብድር በምድር 👍👍👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ጩባው ክክክክ በዘማ አስረዳን ኡፍፍፍፍ ስወዳችሁኮ ሁላችሁንም
እንደማመር
አዝግ የሆነ ቤተሰብ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
እንኩን ሠላም መጣችሁ ጩባው ባንተ የተነሳ ሙዝቃ ጠላሁ ክክክክክ ይመቻችሁ
ፍትሕ ለአማራ ህዝብ
STOP GONOSICD ON TIGRAY FIRST.MAN TENKITO MAN YEKERAL
@@dawitfetsum8210 ወያኔ ወዶ ፈቅዶ ነው ጦርነት ወስጥ የገባው ለትግራይ ደሀ ወላጆች ጦስ ሆነ እንጂ
EHINEN ASETSASEBACHU ,eko nw hulam yemigodachu .weyana rasun nw yetkalkala weyana aledersebachum .
@@dawitfetsum8210 ወያኔ በኢትዮጵያውያን ላይ የሰራው በደል እና ግፍ ነው አሁን የመጨረሻው ሰአት ላይ ነው ላይመለሱ ይችን ምድር ይሰናበታል የሚዋግቸው ፈጣሪ ነው እነዚህ ባንዳ ከዳተኛ ኢትዮጵያ ለሚደርስባት ግፍ የወያኔ ባንዳ የአማራ ሆኖም የኦሮሞ ጠባብ አይምሮ ያላቸውን እና የአብይ አህመድ የሴራው ፖለቲካ የኦነግ ሸኔ የአውሬ መንጋዎች ተሰብስበው ነው ሀገሪቷን የሚምሱት እነዚህ ደግሞ ተለቃቅመው ምድር ትዋጣቸው ከዛ ኢትዮጵያ ህዝቧ ሰላማቸውን ያገኛው መጀመርያ ግን ይህ ካንሰር ወያኔን ያንሳልን
እስቲ እሄን ቤተሰብ የሚወድ
😂😂😂😂😂 😂😂😂😂እረ ሞትኩ በሣቅ
እኔም 😂😂😂😂😂
ባለሱቁ ይታያል ካሜራ ውስጥ ገብቷል
Part 93 aylekekm ende?
Sewadachu eko andaya nachu
ቢኒያም እና አሪ on my mind😂😂😂😂
😀😀😀 ተምረሽ ተምረሽ
😂😂😂😂😂😂swdachu eko feta nw mtadergung amsgnalw
We like it very much
ውይ ውሮ ፍቺ ፈልጋለሁ አሀሀሀ
አብት ጩብት 😂😂😂😂😂😂❤
ዉሮ ሠፊዉ ህዝብ ነሽ😅😅😅😅
አረ መድሀንያለም ውሰዳት ውርዬ😂😂
ምነዉጩባውድምፅጆሮአደነቆረዉ
Wuddddadergachhalehu.hulachhunm.bertuln❤❤❤❤❤❤❤
በሳኡድ እስርቤት ላሉ ወገኖቻችን ድምፅ የማኮኑት ለምንድ ነው የሚከታተልችሁ እኮ አረብ ሀገር ያሉ ናቸው እባካችሁ ድምፅ እንሁን
very good citcome
suku Gorebete suk alewu ende? Yemiyacholik lij ale Chubiti lizefun sil dekika 10:23 lay
በሀገርምበውጭምያላችሁውድየሀገሬህዝቦችሰላምጤናአብዝቶይስጣችሁበያለንበትየአለምዳርፈጣሪይጠብቀንሀገራችንንከክፉጠላትሁሉይጠብቅልን
የብርሀኑ ምለስ ነው
እንኳን ደና መጣቹ ምርጦች
በሰላም ነው ኬክ በእጅ የምትበሉት ባልጠፋ ማንኪያ
thank you!
hagerachinn selam adrgo ene redu miserubetn gize yamtaw
Woroye ilove you
Betam desi
Sewdachu bertu 😘
i like wro
Betam new mewadachu
hagerachin tigray wedefit selamitachu yibizalign
kkkkk woy cupa😂😂😂😂😂😂😂
ስወዳቹእኮ 😘😘😘
ራዱዬ የእናት ምትክ እናት ማለት ቡዙ ነጋር ተሻካሚ ነት እድሜዋን ረዢም የድርግልን
ደምሪኝ
@@SHAMA-TUBE enedemamer
ወይ ጩባዉና ድምፅ የዘመናችንን ዘፋኖች ይገልፃል
ፈጣሪ ሆይ አገራችንን ሰላም አድርግልን ወጦ ከመቅረት ይሰውረን ፍቅር አብዝቶ ይስጠን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Amen amen amen
ደምሩኝ
ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር:: ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ሠላሙን ያብዛልን፡፡
ጥሩ ነገር ለመስራት ረፍዷል ተብሎ አይቆምም ሰላምም ባለፊት ስርአቶች ስለሰላም ስትል የሰማሇት ነገር ባይኖርም አልዘገየቺም ባይ ነኝ ይመቺሽ
'አንቺ እኮ ሰፊው ህዝብ ነሽ ብዙ ያልገባሺ ነገር አለ!!!!
የሀገሩ ጉደይ እንደኔ የሰሰበዉ መነዉ ምኑም አለመረኝም በቅርቡ ልገበነበር አሰስቦኘል
ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላምን ፣ፍቅርን ፣መተሳሰብን ይስጠን 🙏
አሚን ደምሩኝ አዲስ ነኝ
@@tinabola857 ממףףךלחצייחניעה
እኳን ደና መጣቹሁ ዘጠኞቹ ሰላም ለገራችን ወላሂ ጨነኝ ያገራችን ነገር ሰላም ናፈቀኝ
Next to Gash Bire, Sami is my favorite. He is underrated. Am glad they are giving him more screen time.
Sami is hilariously funny, I loved his acting!
@@እዉነትተናገሩi6
ይሄኛው ክፍል በጣም ለየት ያለ ነው ወድጄዋለሁ 😍😍
ጬባው አሁን ገና ፀዳኸኝ energy is the ability to do work
አሰለፍን ስወዳት 😂😂😂
ደምሩኝ አዲስ ነኝ
የጬቢቲን ነጠላ ዜማ በጉጉት እሚጠብቅ
ደምሩኝ አዲስ ነኝ
@@tinabola857 ke sent kuter ga?
በውጭም በሐገርም ውድ ኢትዮጲያውያን በሙሉ ለሐገራችን ሠላም ይስፈንልንፈጣሪ ፉትክን አዙርልን💔🙏🙏🙏
አሜን
አሜን
amen
አሜን አሜን አሜን በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት ለራስ ነው 😘
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
work is done work is done ሄይ 🙄🤣🤣🤣🤣
ዘጠነኛው ሺ ይመቸኛል ኢትዮጵያ ለዘለዓለም💚💛❤
እንደው በእግዚአብሔር ቤተስብ ታሞብኛል የማርልሽ በሉኝ ይቀለኛል በጣም ጨንቆኛል
እግዚአብሔር ይማርልሽ
እግዚአብሔር ይማርልሽ
አይዞሽ እህትትት ፈጣሪ ይማረረልሽ
አምላከ ቅዱስ ዳዊት ምህረትን ይላክልሽ
አይዞሽ መድሀንያለም ይማርልሽ
በቤት ስልክ መጀንጀን የለመደ ይህው ነው አላለም 😂😂😂
"ሱቁ ከተዘጋ እራሱ ውስጥ ሆነ ጠብቅ ይለኛል " አይ ጩቢቲ 😂😂😂😂
ምናገባህ
እ ...ወ..........ድሻለው 😂😂😂😂😂😂
ዉሮ ዉስጤ ነች…ጩባዉ work is doneeee…pls raise the time!
ምረጦቸ,መጣችሁ💚💛❤
@AFRAH family TUBE ሀሀሀ,ሤትነኚ😂
ሱሶቸ ስፈልግ ሳስፈልግ አገኘሗችሁ ሁሌም በዚህ ነው የምትገኙት ሰወዳችሁ
ውይ ዘጠነኛው ሽ
ለኔ ብቻ ነው ግን የመግቢአው 🎧 ሙዚቃው የሚመቸኛ 🥰🥰🥰🥰
በቅንነት ደምሪኝ እህቴ 🥰👏
@@rayabisoberi k sent ga??
ረዱዬ ስወዳት❤😘
ሰብስክራይብ አርግኝ
እደኔ የናፈቀ ዘጠኛውን ሺ
ውሮንና ጩቢቲ በጣም ነው ምወዳቹ ሁላችሁም ደስ ስትሉ።😂😂😂😍😍😍
Abdulaziz his real named Sami his Characters, he is so awesome, he always truly cracking me up! I loved his acting since I known him Demb5 he truly amazing me! Much loved and Respect!!!
ክክክክክ የዛሬው በጣም አስቆኛል
ደምርኝ
ሁሌ አቡ ሲበላ በጣም ይርበኛል በእውነት እንጀራ ብርቅ የሆነብኝ ልጅ
ሰብስክራይብ አርግኝ ትጂ ቆጆ
@@shewayetube-445 እሽ
ክክክ እሱም ሁሌ እንደበላ ነው😂😂😂😂😂አይዞሽ
@@ኤማንዳቲናRUclips-s5y ክክክክ
Tigist daniel lmn ategagerim mecham furno duket yelelbet bet ylm you tube lay serch adrgi endt enmigager keza bemtbsha gargrsh beyi konjo
በጣም ያዝናናል ሁላቹንም እወዳችዋለው
😉ዛሬ ገና ውሮ የመጥቀስ ትርጉም ገባት አልጋ እንያዝ ስትባል ያልገባት ተመስገን
በቅንነት ደምሪኝ እህቴ 😘👏
@@rayabisoberi እሺ አይከፈልበት
እንኳን አደረሳችሁ ለቡሄ በአል አሜን ፫ ያመት ሰዉ ይበለን 💚💐💚💚💚💚💛💛💛💓💓💓💓💓💓💓💒💒💒 አገራችንን ሰላም ያርግልን ቻናሌን ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ ይቀላቀሉ👏🙏
የጩባው ሙዚቃ መቸ ነው ማላቂው እና ቤቶች ድራማ ላይ የማፌ ፌልም ማለቄው መቸ ነው በነገራችን ላይ ጮባውና ማፌ ካራክተራችው እሚያመሳስለው ነገር አለ
ፊጣሪ ኢትዮጵያ ን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏
ቅዳሜ ቤቶች እሁድ እና ሰኞ እሮቡ ጁማአ እረኛዬ ባይኖር ድብርቱ እንዴት እደሚያደርገኝ ሳስበዉ -----==-----=------------
ተሸከማት ተሸከማት እያለኝነው አይ ውሮ😅😅😅😂😂😂😂
እኳን ደህና መጣችሁ
እናንተ እረኛዬን ስታዩ ነው አይደል ያለቀቃችሁልን የዚህን ሳምንት
yemechachu❤
የሳቄ ምንጮች መጣቹ
Waw betam techlaleh chubaw
❤ሁሌም በልባችን❤
👉ጥላቻ ሳይሆን ፍቅር
👉ክፋት ሳይሆን ደግነት
👉ቅናት ሳይሆን ቸርነት
👉ክህደት ሳይሆን እምነት
👉ትቢት ሳይሆን ትህትና
👉ቂም ሳይሆን ይቅርታ እንድንወርስ ፈጣሪ ይርዳን
🙏 በቅንነት ቤተስብ ሁኑ🌷🌷🌷
አሜን
ጦርነት መዘዙ ሞት ነው ጦርነት አይጠቅምም
ጦርነትን መተው ደግሞ ትርፉ ሠላም ነው🇪🇹
አላህ ለሀገራችን ሠላም ያውርድ ፍትህ በሳኡድ አረቢያ እስር ቤት እየተሠቃዩ ላሉ ወገኖቻችን
ፍትህ እስር ቤት በሾርጣ ለተገደለው ወንድማችን ያማል ልቤ ደምቷል አላህ ይዘንለት😢😢😢
ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅ አሜን
ውሮ አንቺ እኮ ሰፊው ህዝብ ማለት ነሽ ብዙ ያልተገለጠልሽ ነገር አለ ክክክክክክ
እንኳን በሰላም መጣቹህልን
አዬ ጩባው 😂😂😂😂😂😂😂😂😁
ውዴ ደምርኝ
የአለሀ የእትዮጵየን ሰለም አሰመኝ ዱአዬነዉ
ጩዉት በጣም ነዉ የተመቼኝ
ዱቤ ደብተር ላይ ዘፈን ፅፋለው ብለህ የሰው ስም እንዳትዘፍን
ዘጠነኛው ሺ
ጭንቀት አስረሺ
ገጠምኩ እንዴ?🤔😂😂😂😂😂 በጣም ትችላላችሁ ሁላችሁንም ውድድድድድድድ ጥግ ድረስ😘💚💛❤
Chubaw great man.
🎶 Relativity theory girl 😂😂😂
አህለን ስጠብቃችሁ ነበር
ሰዓቱ እያጠረ ነው በርቱልን 👍👍👍🦚🦚🦚
Very Nice Good
እንኳን ደህና መጣችሁ
ውዴ ደምርኝ
Work is done ጩቢቲ
Andualem Gosa Darbee Laalla New Ethiopian Oromo Music + Lyrics
@