9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 18

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • 9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 18 #9Gnaw Shi Part 18
    #etventertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Комментарии • 240

  • @natshoa
    @natshoa Год назад +83

    ጩብዬን😊ምትወዱት

  • @melakuyohannes2020
    @melakuyohannes2020 Год назад +18

    ጩብትን ቀን ሙሉ እየሰመሁ ብውል አይሰለቸኝም you are comedian bro❤❤❤

  • @titjitube6024
    @titjitube6024 Год назад +21

    ቲናዬና ውሮ ሙስቀላችሁ ሲያምር ፣አደራ ትንሽ ዝና ውስጥ ስትገቡ እንደ አዳንዶቹ ክራችሁን እንዳትፈቱ እህቶቸ ውበታችሁ ማንነታችሁ ነው እሽ ሰው ማንነቱን አይተውም❤❤❤

  • @Yhs-pz2qo
    @Yhs-pz2qo Год назад +32

    እሩድን ስላሳያችሁን ደስስስ ብሎናል❤❤❤❤❤❤ስወዳት

  • @seaseas3400
    @seaseas3400 Год назад +70

    ረዱዬ እንኳን መጣሽ የኔውድ ደስ ብሎኛል❤❤

  • @hanan858
    @hanan858 Год назад +22

    😁😁የውሮ ፍራነት እኮ እንዴት ደስ እንደሚለኝ

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 Год назад +20

    ስላም ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሁሉ ስላማቹ ይብዛ ፍቅርን ስላምን ያድለን ያጣ ያግኝ የታመመ ይሻር ልቡ የተስበረ ሁሉ ይጠገንለት ውድድ❤❤❤❤🙏🙏

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 Год назад +7

    እኔ ያልገባኝ የመጀሩትነገር ሳይልቅነው ድራማው የሚያልቀው ወይ ቀጣይ አይሰሩበት

  • @wjhwhejej8255
    @wjhwhejej8255 Год назад +27

    ውሮ ስወዳት❤❤😂😂

  • @betiabebe8241
    @betiabebe8241 Год назад +22

    የኔ ወገበ እንቅጥቅጥ ረዱዬ እንኳን መጣሽልን🎉❤❤

  • @ሰላምፍቅር-ኰ4ጐ
    @ሰላምፍቅር-ኰ4ጐ Год назад +23

    ራዱ እንኳን በሰላም ማጠሽ😂❤❤

  • @ZZ-th2mb
    @ZZ-th2mb Год назад +14

    እውነትም ዘጠነኛዉ ሺ ሴት ሽምግልና😅😅

  • @wjhwhejej8255
    @wjhwhejej8255 Год назад +8

    ጩቢቲ😂😂😂😂😂😂😂

  • @Elenimesfin1345
    @Elenimesfin1345 Год назад +4

    You made my day really
    I can't stop laughing 🤣🤣🤣🤣

  • @kalkali
    @kalkali Год назад +10

    ኧረ ሀሀሀ ረዱዬ መጥታለች የኔ ውድ እንዴት ናፍቀሽኝ እንዴ ነበረ❤

  • @WogayehuArega
    @WogayehuArega Год назад +8

    ውሮ በራስሽ ፀጉር ታምሪያለሽ የሰው ፀጉር ይቅርብሽ እህቴ

    • @tigistedosa5990
      @tigistedosa5990 Год назад +1

      እውነት ነው አሮጊት ነው የሚአስመስላት ዊግ

  • @እግዚአብሂርብቅርነው

    ጩበው የልጆቸ እናት አላለም😂😂😂😂😂😂😂

  • @SamyaSamya-yl2tg
    @SamyaSamya-yl2tg Год назад +5

    ጬቢቲ ፅናቱን ይስጥህ አይ ተጎዳህ😂😂😂😂😂

  • @TsigeReta-eu4mo
    @TsigeReta-eu4mo Год назад

    ሽዬ ዘግይተሽም ቢሆን መክሊትሽን በማግኘትሽ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ እናት።

  • @tesfaweldemedhin7601
    @tesfaweldemedhin7601 Год назад +3

    ረዱዬ የኔ ልዪ እንኳን ደህና መጣሸልን❤

  • @tgfikreTube
    @tgfikreTube Год назад +2

    አረ ጩቢቲ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @jerihailu2717
    @jerihailu2717 Год назад +7

    እልል ረዱዬ መጣሽልን 😂😂😂

    • @laylacali5831
      @laylacali5831 Год назад

      عالستلءتاغءةفضبغاخسخنءهنه🖤💜❣💦💟💖💘

  • @SerkalemdagimDani-rv7jn
    @SerkalemdagimDani-rv7jn Год назад +1

    ረዱዬ እንኳን ደና መጣሽልን የኛ ማድመቂያ

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ Год назад +2

    እረዱ፡ድምቀት፡ነሽ፡እንኳን፡ደና፡መጣሽ

  • @habtamukebede9989
    @habtamukebede9989 Год назад +1

    ደስ ብሎናል እረዱ እንኳን መጣሽልን

  • @estefanosfani3204
    @estefanosfani3204 Год назад +1

    እረድ እንኳን ደና መጣች። ናፍቀሽኝ ነበር

  • @najato8808
    @najato8808 Год назад +7

    ረዱ እንኳን ደህና መጣሽ❤ጩቢት😂😂😂😂የልጆቼ እናት አላለም😅😂😂😂

  • @sachemidad
    @sachemidad Год назад +1

    ውይ በቃ ውሮ አትመረቅም😂😂

  • @AbenezerAmante
    @AbenezerAmante 4 месяца назад

    የጩባዉ ዘፈን ይመችኝል👌

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 Год назад +2

    ረዱየ እንኳን ደና መጣሽ የምንወድሽ❤

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh67 Год назад +1

    ረዱ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @HayelomNawy-sh6dj
    @HayelomNawy-sh6dj Год назад +1

    ጭባው ደሜ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Год назад

    ጩቢቲ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @YODAHE-n4g
    @YODAHE-n4g 9 месяцев назад

    ጩባ❤😂❤😂😂😂😂

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube Год назад +2

    እውነትም 9ኛው ሺ ለወንድ ልጅ ሴት ሽማግሊ ስትልክ 😂😂😂😂😂😂

  • @Latraxe3
    @Latraxe3 Год назад

    አቡ ትመቸኛለህ

  • @lubabasaid3007
    @lubabasaid3007 Год назад

    ጩባው😮😅😅😅❤❤

  • @ጌታሆይእንደፍቃድህኣኑረኝ

    ኦ ረዲኤት ብርሃኑ እንኳን ደህና መጡ

  • @Mkids2836
    @Mkids2836 Год назад +1

    ወይኔ ረዱ እንኳን ደና መጣሽ

  • @MamaNatya-i1d
    @MamaNatya-i1d Год назад

    Imagine really family like this

  • @rudanseid7578
    @rudanseid7578 Год назад +1

    ረዱ እንኳን መጣሽ ስወድሽ

  • @josseyofficial
    @josseyofficial Год назад +1

    Welcome Radu❤😂😂

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ Год назад +2

    ወይኔ ጩባው በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂😂😂❤

  • @dailyspor26
    @dailyspor26 Год назад

    ረዱዬ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @ryyurtyy6393
    @ryyurtyy6393 Год назад +2

    ዛሬ አደኛ ነኝ😂😂😂

  • @sifaanlamaa4370
    @sifaanlamaa4370 Год назад +5

    Unetim 9 Shi Shimagile Le Wend😂😂

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 Год назад +1

    ወይኔ ጩባው ረዱን ድብኝት

  • @mekiyamekiya7660
    @mekiyamekiya7660 Год назад +1

    ረዱ እኳን ደህናመጣሽ❤

  • @leenlook8213
    @leenlook8213 Год назад +1

    እረዱ❤እኮን ደና መጣሽ

  • @natanyifru9520
    @natanyifru9520 2 месяца назад

    ዜና 😊😊😊😊

  • @eyerus982
    @eyerus982 Год назад +1

    Welcome redu🎉🎉

  • @seaseas3400
    @seaseas3400 Год назад

    እረ ጩባዉ😂😂😂😂😅😅

  • @MeseretDegefa
    @MeseretDegefa Год назад +1

    ረዱዬ well come ❤

  • @utube2121
    @utube2121 Год назад

    እነ አንፍር እንዴት ናችው በርቱልን ጭዋታችው ይናፍቃል

  • @Jamila-pb2of
    @Jamila-pb2of Год назад

    Abezachut betam yastelal

  • @8tigsoykgdoydou181
    @8tigsoykgdoydou181 Год назад +3

    ወይኔ የግዜ ግልባጭ 😢😢😢😢😢

    • @TigstTemesgen-q7x
      @TigstTemesgen-q7x Год назад

      ጊዜ ተገላቢጦሽ ሆኖ ነው እንጂ ሴት ልጅ ውጭ ወጥታ ሰርታ ባልዋን ምታስተዳድር እሱ ከቤት ሆኖ ጸሐይ ሳይነከው

  • @EliasDessalegn-ol7oi
    @EliasDessalegn-ol7oi Год назад

    ጩቡቲ አንደኛ😊

  • @KumnegerKasa-pf1iu
    @KumnegerKasa-pf1iu Год назад

    ጩባው ደስብሎኛል

  • @kt4068
    @kt4068 Год назад

    😂😂😂😂አረ ጩባው አፈረስከኝኮ በሳቅሀሀሀሀሀሀ የልጆቼ እናት አላለም 😂😂😂😂😂

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 Год назад +1

    ጩባው😂😂😂😂

  • @tekshowethio8092
    @tekshowethio8092 Год назад

    እናንተ ግን ምንድን ነው የውሮ ገጸባህሪ እኮ ተማሪ የሚባል የላትም ነበር በአንድጊዜ እንድትመረቅ ያደረጋችሀት

  • @zed2848
    @zed2848 Год назад +3

    ዉሸት ነዉ በሉኝ ሤት ሽማግሌ መላክ ተጀመር እዴ????

  • @asnakemathewos6472
    @asnakemathewos6472 Год назад +1

    Welcome radu❤😊

  • @nephtalem.w7
    @nephtalem.w7 Год назад +1

    ay werku 😅😅

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 Год назад +1

    እዴ ጭራሽ የሀና ቤተሰብ ወደ ጩቢቲ ቤተሰብ ሽምግልና ከባህላችን የወጣ ነው

    • @wegenazewedu6454
      @wegenazewedu6454 Год назад

      የት ነሽ የእውነት ተደርጓል እኮ አላየሽም የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ወንድማችን ላኮ የእናት ሽማግሌዎች 😊😂

  • @hayatshemsu1192
    @hayatshemsu1192 Год назад

    ጩብዬ❤❤😂😂

  • @bonikebi428
    @bonikebi428 Год назад

    am i the only one ye telebirr mastawekiyaw ke sitcomu dekika mibeltibign?

  • @Sewlese
    @Sewlese Год назад

    ሬዱ እንኳን ሰላም መጣሽ

  • @kalebbolssae
    @kalebbolssae Год назад

    Redu welcome back home!

  • @hddi491
    @hddi491 Год назад +1

    አቡ ምንም ወሬው አያልቅም ደብሮኛል እጭ

  • @abebawwasie8900
    @abebawwasie8900 Год назад

    Well come redu

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 Год назад

    ረዱ ስትመጣ. ደስ ይለናል

  • @milingidey7996
    @milingidey7996 Год назад

    Redu enkan dena metash

  • @derejetibebu9474
    @derejetibebu9474 Год назад

    ❤❤❤❤ጩባው ❤❤❤❤

  • @SofiyaKmll-ff4ot
    @SofiyaKmll-ff4ot Год назад +1

    Aye 9she

  • @genanawteklewolde7246
    @genanawteklewolde7246 Год назад +1

    Yaaa

  • @sami..tube100
    @sami..tube100 Год назад

    Welcome redu

  • @zeray-Stulmy30
    @zeray-Stulmy30 Год назад

    ...ላለመመረቅ ማድረግ ያለብሽ 12 ማትሪክ ላይ 30 ማምጣት ነው ካልሆን በግድሽ ትመረቅያታለሽ!😂

  • @munaberhanu3636
    @munaberhanu3636 Год назад

    እረ ጩቢቲ አልቻልኩም😂😂😂😂

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Год назад

    ትንሽ ግን ለትምህርት ሰው እንዳይነሳሳ እያደርጋችሁ ነው እንኳን ኢትዮጵያ የሰለጠኑትም ሀገር ሁሉም በተመረቀብት ስራ እእያገኝም :: ለምሳሌ አሜሪካ ማስተርሱን ይዞ ጥበቃ ( security) የሚሰራ አለ ስራውን ንቆ ግን አያውቅም እንደእናንተ ግን መማሩንና መመረቁን አያማርርም :: ተግባባን ? google እስቲ አድርጉ ምን ያህሉ ተምሮተመርቆ እንኳን ስራ ቤት የሌለው ሞልቷል :: ሆሊውድንና መልካሙን ብቻ አትዩ the poorest and unemployed societies in USA ብላችሁ ፍልጉ ::
    ድራማው አሪፍ ነው ግን መልእክቱንም እያስትካከላችሁ

  • @yeabsra25212
    @yeabsra25212 Год назад

    9ኛው ሺ የዘድሮ ቪዲዮ ግን ጥራት የለውም አስተካክሉ ረዱዬ የኔ ዉድ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤️

  • @NNNNNN-ko7yl
    @NNNNNN-ko7yl Год назад

    በጣምነውደስየሚሉት
    ሁሌምታይተውየማይጠገቡ
    ግንአንድነገር
    አቡእሱፋውለይተኚቶ
    አየዋለሁ
    አልጋልብሱን
    እረዱስታነሳው ባዱነውየሚሁነው
    አልገባኚም የትእየደረሰነው
    ክክክክክክክ
    እደኔጥያቄየሁነባችሁአላችሁ
    ከምር

  • @سعادهاثيوبيا-ه5ه
    @سعادهاثيوبيا-ه5ه Год назад +1

    ረዱየ መጣች እንደ

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ

    ሴት ሽማግሌ መላክ ከጀመረች አደጋ አለው ኧረ ተው የማይሆን ነገር አታስተላልፉ

  • @ahmederina
    @ahmederina Год назад +2

    ድመቷ አንድ ቀን አራዳ ሆና ስትሰራ ናፈቀኝ ከምር እዋይ

  • @tigistdaniel7209
    @tigistdaniel7209 Год назад

    ረድዬ❤❤❤❤❤

  • @talegetaalemo
    @talegetaalemo Год назад

    Well come miss eredu

  • @wintanamytube6530
    @wintanamytube6530 Год назад

    Redu my dear wellcome

  • @degifewolde
    @degifewolde Год назад

    ዘጠነኛው ሺ ድራማ ያለ አበበ ተምትም የተመጠጠ ሸንኮራ ማለት ነው

  • @redaehadish
    @redaehadish Год назад +1

    እረዱ ያላቺ አይደምቅም

  • @tamiruzegreat8827
    @tamiruzegreat8827 Год назад

    ያለ ረዱ አይደምቅም ቤቱ!

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 Год назад

    ሙሸራዬ😅

  • @bizachame7475
    @bizachame7475 Год назад +1

    benate bet zemenchihual illuminate minamin eyelachihu Brian wash maregachihu nw

  • @tametalo5424
    @tametalo5424 Год назад

    ለጩቢቲማ ሴት ሺማግሌዎችን መላክ እልፍ ዜደ ነው።

  • @redietet2569
    @redietet2569 Год назад

    Ye lijoche enat is the best 😂

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 Год назад

    ምነው ግን ረዱና ውሮ አመድ መሠሉ የዛሬው ካሜራ በሜካፕ ነው እዴ

  • @tekleberhane-tb5th
    @tekleberhane-tb5th Год назад

    Happy

  • @MekuanintKindie
    @MekuanintKindie Год назад +1

    የሴት ሽማግሌ 😅😅😅 14:40

  • @FikaOne
    @FikaOne Год назад

    ረዱዱዱዱዱ❤❤❤

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Год назад +1

    የኔ ውዶች🥀🥀🥀🥀🥀