Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 32 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 32

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ ድራማ ክፍል 32 - Zetenegnaw Shi New Ethiopian Sitcom 2020 Part 32.
    Facebook : / eyohatv
    Instagram : / eyohaaddis
    RUclips : / eyohamusic
    Website: www.eyohatv.com
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Eyoha Entertainment
    #EyohaEntertainment
    #EthiopianMovie
    #EritreanComedy

Комментарии • 699

  • @Yafet88
    @Yafet88 4 года назад +72

    ይህን አዝግ የሆነ የስደት ኑሮን የምንረሳው በእናንተ ነው እንኳን ደህና ከች አላችሁልን የኔ ምርጦች

    • @mariyamsaikhsaikh3978
      @mariyamsaikhsaikh3978 4 года назад +1

      ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ Tg 😂😂😂❤👍👍

    • @የሀይቋሽቅርቅርየገጠ-ተ4ቀ
      @የሀይቋሽቅርቅርየገጠ-ተ4ቀ 4 года назад

      @@mariyamsaikhsaikh3978 ደምሩኝ ማሮች በቅንነት

    • @Aa-pf8nd
      @Aa-pf8nd 4 года назад

      👍👍👍👍👍👍

    • @AsmarrTube
      @AsmarrTube 4 года назад

      የጩቢቲ እና የብሬ አድናቂ ነኝ እንደዚ ድራማ እሚያስቅ የለም ዋው ነው!!
      እስቲ እኔንም ሰብስክራይብ አድርጉኝ አዝናኝ ቢጤ ቻናል አለችኝ #Asmar tube ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ።

    • @የሀይቋሽቅርቅርየገጠ-ተ4ቀ
      @የሀይቋሽቅርቅርየገጠ-ተ4ቀ 4 года назад

      @@AsmarrTube ነይ እንዛመድ

  • @EkramDaguu
    @EkramDaguu Год назад +4

    ወይእናተስዋች ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሲደብረኝ ሀሳብ ሲበዛብኝ እናተን ስሰማ በጣጣጣጣም ዘና ፈታ ታደርጉኛላሁ ቴኪውውውውውውው

  • @waanofiioromo9927
    @waanofiioromo9927 4 года назад +11

    ዋው ነው ጋሽ ብሬ ፈታ ነው የሚያረጉኝ ክክክክክክ ሁላችሁንም ውድድድድድ አንደኛ ናቹ በርቱልን

  • @zuzutube7972
    @zuzutube7972 4 года назад +178

    ማነው ይሄንን ውብ ቤተሠብ እንደኔ በፎቅር የሚጠብቅ👍👍👍

  • @የሚስጥርነፀብራቅ
    @የሚስጥርነፀብራቅ 4 года назад +18

    በጣም ደስ የሚል ትወና ነው
    💚💛❤️ ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛልን

  • @ወሎመጀን-በ8አ
    @ወሎመጀን-በ8አ 4 года назад +45

    ክክክክክክክክ የውሮ አይነት ዱዝ ይኖራል ግን 😹 እኛ የገጠር ልጆች እውነተኛ ኢትዮጵያዊ እና ጠካሮች ነን ሰሜን ወሎ ላስታ ሀገሬ እኔ በአስራሶት አመቴ ነው እራሴን የቻልኩት ግማሽ ቀን ስራ ከዛ ትምህርት በሰድሰት አመት ጎበዝ ባለሞያ ነበርኩ እንጀራ ወጥ ቤት ፅዳት ቡና ዳንቴ ስፌት የለመድኩት ቤተሰቦቼን እደ አህያ ነው ያአገለገልኩት ያኔ ብዙ በመስራቴ ማዘር ዛሬ ላይ በጣም ነው ሚፀፅታት ለእኔ ግን ዛሬ ላይ እድጠነክር እረድቶኛል እስከ አስራስድስት አመቴ አስራ ስድስት ሲሞላኝ ማትሪክ እደጨረስኩ አ አ መጣሁ አክስቴ ጋ ነገር ግን እሷም ጉልበቴን ፈልጋ ነበር አክስቴ ስትቀበለኝ በምልክት ነበር በአካል አላቃትም ነበረ በ ወር ውስጥ በፕላስቲክ የተወጠረ ቤት ተከራየሁ መስተንግዶ ባር እና እሬስቶራት ውስጥ መስራቱን ተያያስኩት ሶስት አራት ቤት ነበር ምሰራው ጠንካራ ነበርኩ ያኔ የሀብታም ልጅ ነበረኩ ነገር ግን ቤተሰቦቼ አጨማልቀው አላደጉኝም ቤተሰቦቼ ገበሬወች ቢሆኑም በትኒሹ ተምረዋል ማዘር ከእኔ ጋ እኩል ነው ማትሪክ የወሰደችው ዝምተኛ እና ብልጥ አርቆ አሳቢ ከሰወች ሂወት ተሞክሮ የምማረ ነበርኩ እሰራለሁ በፕሮግራም እዝናናለሁ ከማገኝው ቀንሼ ሴቭ አደርጋለሂ ለሴትነቴ በጣም ጥንቃቄ እና ክብር ነበረኝ ድንግል ሆኝ ብዙ የወንድ ልጅ ትንኮሳ ብዙ የሚባሉ ስቃዮች አለፉ ሶስት አመታቶች አለፋ ... አሁ ዱባይ ጥገራ ላይ ነኝ ይሄው አምስት አመቴ እግዚአብሔር ሀሳቤን አሳክቶ ለእኔ ብቻ ሳይሆን ለቤተሰቦቼ ሁሉ የስራ እድል የምትፈጥር ያድገኝ አሜን የሰው ልጅ በአቆሙ ፅኑ እና በውስጡ ትልቅ ወኔ ካለው አሸናፊ ነው ችግሮች ጊዜ አዊ እደሆኑ ይረዳል

    • @lynnomaalouf6152
      @lynnomaalouf6152 4 года назад +2

      Tikkkle 👏 👏 👏 👏 💪 💚 💛 ❤ LAZALALME tesake

    • @sarakonjo2971
      @sarakonjo2971 4 года назад +3

      እኔም ልክ እንዳንቺ ነበርኩ ማር እናቴ ስራ እንዳልሰራ ስለምትከለክለኝ ገበያ በሄደች ወይም ሰው በሞተ ለቅሶ እንድትሄድልኝ እል ነበር እናቴን እሷ ከለለች ስራ እንደፈለግኩኝ እሰራለሁ ግን አሁን ስደት ላይ ነን እፎይ ናፍቀውኛል በተሰቦቸ በጸሎትሽ አስቢኝ እማ

    • @እናትሀገሬጎንደር
      @እናትሀገሬጎንደር 4 года назад +4

      ወይኔ የኔ ቆጆ በጣም ጠካራ ነሽ እኔ የቤት ስራም አልሰራ ነበር ትምህርትን እማራለው ከዛ ውጭ ውሃ ብቻ እቀዳላትለሁ ለእናቴ በማህል ወደ ስድስት ተጓዶኞቸጋ ሄድኩ በ15 አመቴ ግን ለእናት ነው የተሰደድኩት ጥላ እየሸጠች ነበር ያሳደገችኝ አሁን ላይ እናቴን ከቤት ክራይ አውጥቻትለሁ የራሴንም ቤት ሰርቻለሄ እኔም ልክ እዳች አርቆ አሳቢ ግዚየን በስራ ማሳለፍ እወዳለሁ

    • @እየጎዳኝያልተውኩትየዋህነ
      @እየጎዳኝያልተውኩትየዋህነ 4 года назад +2

      ጎበዝ ፈጣሪ ትልቅ ቦታላይ ያድርስሽ እኔም ያንችው ቢጤ ነኝ እኔ ግን አባቴ ሙቶብኝ እናቴ በኑሮዋ ዝቅተኛ ስለሆነች ነው ግን አሁን ላይ ሁሉንም ህወቴን ከነቤተሰቦቸ ቀይሬለሁ ስኬታማነኝ አልሃምዱሊላህ ከብዙ ውጣውረድ ብኋላ የፈለኩት ቦታላይ ነኝ አይዞሽ በርች እህቴ

    • @ለመኖርስትልታገል
      @ለመኖርስትልታገል 4 года назад +1

      እኔም ልክ እንዳቺ ነኝ እውነት ሂወት ከባድ ናት ፈጣሪ ይርዳንና ያስተካክልልን

  • @ቲጂየማሪያምልጂ
    @ቲጂየማሪያምልጂ 4 года назад +43

    እኳን ደህና መጣችሁ ማነዉ እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ

    የረዱ ወገብ ግን መቼ ነው መንቀጥቀጡን የሚያቆመው 😂😂😂😂
    አቡ ሸንኮራ አበላልህ 😂😂😂😂

  • @meselechmekuria2286
    @meselechmekuria2286 4 года назад +87

    ማነው እንዴ እኔ በጉጉት 9ነኛው ሽህ ስጠብቅ የነበረው 💚💛♥️✅

  • @ethioPsychology01
    @ethioPsychology01 4 года назад +74

    ጩባውን ቆይ እኔ ብቻ ነኝ የሚመቸኝ ጩባውን የሚወድ እስኪ ሰብስክራይብ ግጩኝ በጩብቲ ሞት😘😂😂

    • @zuzutube7972
      @zuzutube7972 4 года назад

      ቤተሠብ እንሁን

    • @lifeisshort4498
      @lifeisshort4498 4 года назад

      Adirgeshalewu anchim adirgigni mamyee

    • @lifeisshort4498
      @lifeisshort4498 4 года назад

      @@zuzutube7972 ihonalewu anchim hugni

    • @lemlemshegye3986
      @lemlemshegye3986 4 года назад +1

      እኔ ደግሞ የሚመቹኝ ውሮ እና ረድኤት ናቸው ደግሞ አባትዬው በጣም ነው የሚያሥቁኝ

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel 4 года назад

      እሽ ማማ እኔም አደርጋችሆለሁ እናንተም አድርጉኝ

  • @jaderabbit5720
    @jaderabbit5720 4 года назад +3

    ዋው በጣም አሪፍ ነው
    እናንተ ካላቹ ፈታ እላለው ፣ሁሌም በጉጉት ነው ምጠብቃቹ
    ጩቡቲ ሲመጣ በጣም ነው ፈታ ሚያረገኝ
    እስኪ እንደ እኔ በጉጉት የጠበቀ???

  • @عبداللهأحمد-غ3م4ص
    @عبداللهأحمد-غ3م4ص 17 дней назад +1

    bataam nawu dasi yamilawu indawu ayinat draamaa ka andi kifil jamiroo liqaqulin🎉🎉🎉

  • @mestumestu2715
    @mestumestu2715 4 года назад +71

    ምን አለ እኔም እደውሮ ምንም ሳይገባኝ ብቀር እስኪ ውሮን ምትሉ Liki

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 4 года назад +6

    አይ ጋሽ ብሬ ሙድ የገባቸው አባት ምርጥ ቤተሰብ ሰላማቹ ይብዛላቹ

  • @abdilaziznesru
    @abdilaziznesru 4 года назад +2

    ጩቢቲ እና ዉሮ ዉስጤ ናቹ

  • @misaderbie2346
    @misaderbie2346 4 года назад +2

    ስወዳችሁ ሁሌም ልዩ ነችሁ ያንድ አካል ቤተሰብ እራሱ እንዲህ ፍቅር አይታይም ዋውውውውው ብያለሁ

  • @onelove809
    @onelove809 4 года назад +1

    Ke mejemrya eskemechersha anefrachugn tnx so cuts

  • @fdtube4966
    @fdtube4966 4 года назад +22

    ዘጠነኛው ሺህ የሚመቸው 1ኛ ነው የሚል እስቲ ላይክ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +9

    😂😂እኔም እንደ እረዱ ወገብ ብርዱ ያንቀጠቅጠኛል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 በፈቅረ ነው የምጠብቃችሁ❤ እህቶች ወቶ ከመቅረት ይሰውረን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ethiopiafirst4895
    @ethiopiafirst4895 4 года назад +28

    ውይ እንኳን ደና መጣችሁ ዳቢሮኝ ናባር ሰላም ውድ ዬ ሀገሬ ልጆች

    • @AsmaAsma-ok3vu
      @AsmaAsma-ok3vu 4 года назад +1

      እንኳን በሰላም መጣቹ የኛ ደብረ አስወጋጅ

  • @ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ዛሬ 2 ተኛ ነኝ ደስ ሲል እያንዳንድሽ ተቀድመሻል😜😜😜😜 አይኔን አፍጥጬ ነበር ስጠብቅ የነበረ 1ኛ ለመሆን ስሮጥ እግሬ ተሠበረ ላይሳካልኝ😏
    ተሠብሬም አልቀረሁ 2ኛ ነኝ ይችን የምታነቡ እወዳችኋለሁ😍💘💘❤

    • @HANAHANA-gr9ju
      @HANAHANA-gr9ju 4 года назад

      ክክክክክ ተሻለሽ እሺ ወጌሻ ያስፈልጋል

    • @hayuasile5298
      @hayuasile5298 4 года назад

      Kedija Kedija 😄😄😄እንኳን አልተደፋሽ ደግሞ ሰብስክራይብ አድርጊኝ 😊😊

    • @haykeltube2124
      @haykeltube2124 4 года назад

      @@HANAHANA-gr9ju .

    • @evanatubes1699
      @evanatubes1699 4 года назад

      ሰብስክራይብ

  • @የሽየማየእናያባየቀበጥ

    ያርብ ለሰው ጥሩ አሳቤ አዛኝ የተቸገርን የምርዳ ከኔ በታች ያለውን የማግዝ አድርገኝ ሰውን የምወድበት አድበት ስጠኝ በዛውም ድራማው ያው ይመቻል አፀዱ የልጅ እናት እድሜሽ ይርዘምልኝ ማሚየ

  • @YebelayADemil
    @YebelayADemil 4 года назад +4

    አቦ ዘጠነኛው ሺዎች እስካሁን በፍቅር ስከታተላችሁ ነበር። ግን በስህተት ነው ምክንይቱም እኛ ዘጠነኛው ሺ ላይ ነን እናንተ ደግሞ አልፋችሁ 10ኛው ላይ ደርሳችኋል ለካ። አቦ ለናንተ 1000 ፍቅር ይገባችኋል። ማነህ ገገማ ዝም ብለህ ያለፍከው ኮምት!!!

  • @mebidire2819
    @mebidire2819 4 года назад +3

    ሁሉንም ክፍሎች አራት አራት ጊዜ ደጋግሜ አይቼዋለሁ ወላ ሁሉ ሸምድጄዋለው 😁😉 አቡዬ የኔ ውድ ስሎብኝ ውስጤ ነህ በቃ ዝም ብዬ እ ወ ድ ሀ ለ ው ጩቢቲ ደሞ የደስታዬ ምንጭ ወሬክ ሁሉ ያስቀኛል 😂😂 ይመቻችሁ ያገሬ ልጆች 😘😘

  • @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @tiartefera5546
    @tiartefera5546 4 года назад +16

    ማነው እንደኔ ጩባውን የሚወደው😁😁👍

  • @leylabintshifa13
    @leylabintshifa13 4 года назад +7

    እኳን ሰላም መጣቹ ዘጠነኛው ሺ በጉጉት የምጠብቀው ድራማ ነው ዛሬ ደሞ ክፍት ባለኝ ሰሀት ነው ከች ያላቹት እስቱ ዛሬ እደኔ ደብሮት ያሳለፈ እዱን ያውጣ በተረፈ ይመቻቹ !!!

  • @mesi3803
    @mesi3803 4 года назад

    ኦፍፍፍፍ ማነው እንደኔ የስደት ኑሮ የሠለቸው እንኳን በሠላም መጣችሁ

  • @የተዋህዶልጂቤቲ
    @የተዋህዶልጂቤቲ 4 года назад +4

    ስወዳቹህ እኮ ጩባው ውሮ ሁላቹህም ውስጤ ናቹህ 😂😂

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 4 года назад +22

    ወገቤ እስኪ ቀጠቀጥ ሥራውየ በማየቴ ላይክ እፈልጋለሁ

  • @mustobintmahmedggy7542
    @mustobintmahmedggy7542 4 года назад +4

    Enkuwan badena metachu wedoche indane huron yami wed like argulign😍😍😍😍😍

    • @rahmaakmel6937
      @rahmaakmel6937 4 года назад

      ጩቢቲ እወደሀለው እባክ ፍቅሬን ተረዳ

  • @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ

    የኔ ምርጦች እኳን በስላም መጣችሁ ምርጦችዬ ጩብቲ & አቡ & እረዱ & ውሮ & ብሬ አቤት ብቃታችሁ እኮ እናተ ባትኖሩ የመዳምን ስራ እዴት ይገፋ ነበር ምርጦችዬ ብሬ ምርጥ የገባክ እኮ ነክ

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 4 года назад +11

    ሠወች እደትነው ተፍቲሺ እቤት ያላችሁ አይዝዋችሁ ተወከሉ አላላህ አትጨናነቁ በስራም ያላችሁ ጠክሩ ማሮቸ በዛላይ ጠባቂውአላህነው

    • @hayuasile5298
      @hayuasile5298 4 года назад

      አላህ ወኪል Love You ልክ ነሽ ውዴ አላህ ነው ጠባቂው ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @TekebaTeshome
    @TekebaTeshome 7 часов назад

    ጩቢቲ የአሴን ጆሮ ግንድ ሊያጣምመው ነበር 😅😅😅😂😂😂😂

  • @mesietube8261
    @mesietube8261 4 года назад +3

    ውይይይ ውሮ እንደው ከእውቀት ነጻ እኮ ነሽ ክክክክክክ
    ከፋፍልህ ግዛ ከጉሊትም ቢሆን ፐ ጩቢቲን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ

  • @ሰውእናአመሉ-ጀ3መ
    @ሰውእናአመሉ-ጀ3መ 4 года назад +11

    ግድብው ሳያልቅ ፈቶ አልነሳም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @senifkl3954
    @senifkl3954 4 года назад +7

    😃😃😃ብርዬ ፍቃዬ እኔ አባቴን ጭፈራ ቤት እንግባ ብለዉ እደኮስ ነው ወደ ሰማይ የሚጠልዘኝ

  • @ማርያምእናቴ-በ6ሐ
    @ማርያምእናቴ-በ6ሐ 4 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ዘጠነኛው ሺ ተወዳጅ ኮሜዲ ድራማ

  • @adenmm3660
    @adenmm3660 4 года назад

    በጣምነው ያሳቃችሁይ በጣምነው የምዳችሁ ሱራፌል ይህን አገዳ ጥርስህ እስኪሰበርነው የበላከው ሚሊየን በጣምው የምታስቀኝ በጣምነው እስከባለቤትህ ድረስ የምወድህ ሁላችሁ እወዳችሁአለሁ ቤታችሁን ስወዳት በመንፈሳዊ ነገሮችን አሉባት ሁላችሁም እምነታችሁ አንድነው ስወዳችሁ ማነኛውም ኦርቶዶክስ አቲስት ማተብ አስሮ እምነቱን አክብሮ ሳይ እዴት እደምወዳችሁ ሚልየን ሁለት መስቀልነበር አስረህ ሁሌየማይህ በርቱልን ደቂቃዋን ጨምሩለንን ለሀገራችን ሰላም ለታገቱት ፍትህ ይስጥልን ፈጣሪ

  • @አዎሀድያነኝየሆሳዕናልጅ

    ስለም ለሀገራችን ኢትዮጵያ በስደት የለች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እህት ከሁሉት ወር ቦሀላ ሀገሩና ትገባለች በፀሎት አስብሀት

  • @kikayejo9852
    @kikayejo9852 4 года назад +2

    😂😅😂😅😂Temchetogale azenanetogale enamesgenalen 🙏

  • @alazar7039
    @alazar7039 4 года назад +1

    እረ ይመች ጩቢ በጣም የሚያምር ቪድዮ ነዉ እኔ በዘጠነኛዉ ሺህ thug life ሰርቻለዉ ከተመቻቹ ሂዳቹ አይታቹ አስተያየት ብትሰጡኝ ደስ ይለኛል pis

  • @hayat490
    @hayat490 4 года назад +25

    በናታችሁ ይኸንድራማ በፍቅር እሚወድ ማርቸ ላይክ

    • @hayuasile5298
      @hayuasile5298 4 года назад

      አልሀምዱልላ አለኩላሂል Hayat ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

    • @hayat490
      @hayat490 4 года назад

      @@hayuasile5298 እሽማሬ

    • @gelilasolomon9616
      @gelilasolomon9616 4 года назад

      የመጀመሪያውን ዘፈን መልሱት
      ምርጦች

    • @hayat490
      @hayat490 4 года назад

      @@gelilasolomon9616 ምን

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 4 года назад +16

    ድራማ እያዩ ከላዉላይ እንደ መጠራት ሚያበሳጭ ነገር አለ ግን እኔ ደሜ ይፈላል እቺ መጋኛ ስጠራኝ 😉

    • @SaraSara-ot4zt
      @SaraSara-ot4zt 4 года назад

      ክክክ እኔም አልወድም

    • @abrishatravel
      @abrishatravel 4 года назад +1

      Endasemesh

    • @Belle-jv8nm
      @Belle-jv8nm 4 года назад

      እኔም አልወድም

    • @haymitube5507
      @haymitube5507 4 года назад +1

      አይ አንቺዬ የነዋማ አፏ ላይ alarm አለ መሰለኝ ውውውይ ፈጣሪ

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 4 года назад

      አረ እኔም ውዴ ክክ

  • @አማንየፍቅርሰው
    @አማንየፍቅርሰው 4 года назад +12

    ውሮን ስወዳት እንደ ወረደች ናት 😍😘 የኔ ቅመም ውሮዬ

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 4 года назад +1

    ውይይ ሸካራ ማሻአላህነው ምሪቄ ጢቅጢቅአለ ዋው በሰላምመጥቸ ጥርሴ ያላምጠውይሆን

  • @ienahamere6055
    @ienahamere6055 4 года назад +3

    ይሄን ቤተሰብ ስወደው በተለይ ብሬ የውሮን ደነዝነት ስወደው 😂 አይ ውሮ ከሲኦል ላይቭ ካልተላለፈልሽ አለ ብሬ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 года назад +1

    እንኳ ደህና መጣችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የነገው መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል

  • @ጌታእኮነውለኔየደረስውእኔ

    እግዚአብሔር ይመስግን ሰላረገልኝ ሁሉ ነገር

  • @TgTg-ep9lz
    @TgTg-ep9lz 4 года назад +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ እናመሰግናለን

  • @teda-11
    @teda-11 4 года назад +7

    ይህ በተሰብ ግን ያስቀናል💯

  • @kaletewahedo
    @kaletewahedo 4 года назад +10

    ጸሎቴን ያልከለከለኝ ምሕረቱንም ከእኔ ያላራቀ እግዚአብሔር ይመስገን
    መዝሙር 66 +20 ውዶቼ ዓብይ ፃምን አብረውን ለማሳለፍ subscribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ:: እግዚአብሔር በያለንበት ይጠብቀን 😍🙏😍

  • @sisiteneshema9520
    @sisiteneshema9520 4 года назад +1

    😲😲አቡ ስኳር የጠፋው ባተምክንያትው እዴ😜😅😅😅

  • @mesietube8261
    @mesietube8261 4 года назад +3

    ምንም ላለማሰብ እያሰብኩ ነው አለች ረዱ ይሻልሻል እናቴ ወገብሽ እስኪንቀጠቀጥ አስበሽ ከምትጨነቂ ፎይ በይ አለም እንዱ ያው ዘጠኝ ነው
    በስደት ያላችሁ እህት ውንድሞቼ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ በሰላም እንደ ወጣን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @እሙነኝየተዋህዶእንቁ
    @እሙነኝየተዋህዶእንቁ 4 года назад +3

    ወይ ውሮ ቁጭ እኔን እኮ ነሽ የሆንሽ አዝግ🤪😂😂😂

  • @ayanoshofa5425
    @ayanoshofa5425 3 года назад +1

    በጣም ይመቸኛል ዘጠነኛው ሽህ ጩብት

  • @ሰብሊt
    @ሰብሊt 4 года назад +1

    አንደኛነኝ እንኳን ደና መጣችሁ ዘጠናወች

  • @abdiabduljalil7044
    @abdiabduljalil7044 4 года назад

    Wowww zatanagnaw shi adnaki negn betam dass yilal

  • @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ

    ስወዳቹ ብሬ አቡ ጩባው እረዱ በቃ በናፍቆት ነው ምጠብቃቹ ውውውውድድድድ ነው ማረጋቹ

  • @anukiler40
    @anukiler40 4 года назад

    ብዙ ኣዝግ ኣይቻለሁ እንደ ውሬ ኣይነት ኣወዛጋቢ ኣዝግ የለም 😂

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 года назад

    ክክክክክ ውሮ እና አሮጊቱዋ በሳቅ ገደሉኝ የዛሬውስ በሳቅ ገደለኝ ከምር

  • @Sami-di2ut
    @Sami-di2ut 3 года назад

    ረዱ ጩባው ብሬ አቡ ውሮዬ ሁላችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 4 года назад +2

    ውሮ ግን 😀ረዱዬ ፍቅር ♥️ብሬም አራዳ ♥️♥️♥️አቡዬ ♥️🌷ሁላቹም ዉብ ናቹ ብርቱ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @asfaw8154
    @asfaw8154 4 года назад

    በጣም በጣም በጣም የተዋጣለት ኮመዲ በጣም ነው የምወዳችሁ ቀጥሉ በት በጣም አስተማሪ እና አዝናኝ ነው

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 4 года назад

    አባት ክብርነው መከታነው ለዘላለምይኑር

  • @ወለተማርይምወለተማርያም

    ግን ዲስ ላይክ የምታደርጉ ሰወች ጤንነታችሁ ያሳስባል

    • @mdeenaadab4253
      @mdeenaadab4253 4 года назад

      ስላማቺሁ ይብዛ በጣም እወዳቺሁአለሁ

  • @Amazing-gn7sj
    @Amazing-gn7sj 4 года назад +3

    አቡ ዝንቦቹ እንዴት ናቸው
    ቤት እስከምትገቢ ድረስ የሸኙሽ እነሱ ናቸው አሉ

  • @ethiotezeta7061
    @ethiotezeta7061 2 года назад

    ጩባው ስትተውን የአፍህን አከፋፈት ትንሽ ቀንሰው አቡ አንደኛ ነሽ

  • @ፍጤየራሄልጓደኛ
    @ፍጤየራሄልጓደኛ 4 года назад +2

    ሀይ መጣቹሁ የኔ ማሮች እዴት ነቹሁልኝ የሀገሬ ልጆች ስወዳቹሁ ሠላማቹሁ ይብዛ

  • @henonkuri8603
    @henonkuri8603 2 года назад

    እትዬ አሰለፍ አድናቂሽ ነኝ ።❤❤❤

  • @ሰውእናአመሉ-ጀ3መ
    @ሰውእናአመሉ-ጀ3መ 4 года назад +2

    ውዶች መጣችሁ እዴት እንደምወዳችሁ ብሬ ሰላም ነው በአጠቃላይ ሁላችሁም በፍቅር ነው የምወዳችሁ 😀😀😀

  • @user-ld7wf1ph8z
    @user-ld7wf1ph8z 4 года назад +2

    እኮን ደና መጣችሁ ናፍቄ ነበር💚💚

  • @wubalemtiko3994
    @wubalemtiko3994 4 года назад +7

    💘Baga naganii dhuftanii 💚💛❤️

  • @sosinakassahun2560
    @sosinakassahun2560 2 года назад

    እንደ እናንተ አይነት ኢትዮጵያዊ አይቼ አላቅም 💚💛❤️

  • @itzjemi1220
    @itzjemi1220 4 года назад

    እንኳን፣መጣችሁ፣ምርጦች፣ደብሮኝ፣ነበር፣እስቲ፣ልዝናና፣በናተ

  • @tegstzenabu8863
    @tegstzenabu8863 4 года назад +15

    አይ ጩቢቲ ጭራሽ የጁስ መፍጫ ተመቸኝ አተ ያለህበት የትም ይመቸኛል

  • @ራህዋይምሰበልኩእንድየ

    ውሮየይ የኔ ክእውቀት ነፃ

  • @suzy1523
    @suzy1523 4 года назад

    የኔ ምርጦች
    ሚሊ የሰፈሬ ልጅ አንደኛ

  • @witanasolomon4959
    @witanasolomon4959 4 года назад

    ክወዳችሁ የኔ ዘና እኮነው የምታረጉኝ

  • @hassenlove8092
    @hassenlove8092 4 года назад +3

    Enameseginalen Bertu

  • @emutiemuti5280
    @emutiemuti5280 4 года назад +12

    እስኪ ማነው እንደኔ በፎንቃ የሚወዳቸው

  • @tube-lh2xw
    @tube-lh2xw 4 года назад

    ውይ ዘጘነኛው ሺ ተዋናዮች ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ

    በቃ እትዬ አሴ ስጋ ይዟቸው ነውጂ ገና ሞራላቸው የ18 ዓመት ልጅ ናቸው 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yohanalemma7970
    @yohanalemma7970 4 года назад +1

    ጩባው ሳይዘፍን ሲቀረ ይከፋኛል😍 😂❤️❤️

  • @ኪዳነ_ምህረትእናቴ
    @ኪዳነ_ምህረትእናቴ 4 года назад +1

    ጩባው ውስጤ neው
    እወደሃለው ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @astuastu53
    @astuastu53 4 года назад +5

    Selam ke hulum yibelitali le hagerachn selam awuridilen Amelake ⛪🙏😭

  • @shimlesk.h.r4069
    @shimlesk.h.r4069 4 года назад +1

    አወራሁ ለፈለፍኩ ሁሉ ሀገሩ ሰማ ኤኔ እዚ እየዘፈንኩ ላሽ አሉኝ እማማ ሃሃሃሃሃ አይ ጩቢቲ

  • @bekegormo9075
    @bekegormo9075 4 года назад

    ምርጥ ቤተሰብ እንኳን መጣቹልኝ

  • @habtamutemesgen7351
    @habtamutemesgen7351 4 года назад +2

    እንደኔ የምትወዷቸው like me

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 4 года назад

    Thank you! በጣም እንወዳቹሃለን

  • @afiyaafiya2521
    @afiyaafiya2521 4 года назад +3

    የኔ ተናፋቂ ዉች ❤

  • @princesshermi9080
    @princesshermi9080 4 года назад +3

    የደስታ ምንጮቼ እንዴት በጉጉት እንደምጠብቃቹ እኮ

  • @አልሀምዱሊላአላህኩሊሀል

    ይሄ ድራማ ውስጤ ነው

  • @muktaryusuf4239
    @muktaryusuf4239 4 года назад

    አሪፍፊልም

  • @ስለኔራሱንየሰጠውጌታኢየሱ

    ወይ ጨባው ይመቸኛል 🤣🤣🤣🤣

  • @eyobtadesse9949
    @eyobtadesse9949 4 года назад

    waw betam new miwodachiw.....specialy Redu&Wuro

  • @fdtube4966
    @fdtube4966 4 года назад +3

    ይህን ለምታነቡ በሙሉ ሰላማቹ ይብዛልኝ ያሰባቹት መልካም ሀሳብ በሙሉ ይሳካላቹ
    ካልደበራቹ ፎቶውን በመንካት ሰብስክራይብ አርጉልኝ በቅርቡ በአዳዲስ ቪዲዮች እመጣለሁ

  • @ምህረትየተዋህዶልጅ
    @ምህረትየተዋህዶልጅ 4 года назад

    ወይኔ ብሬ እንዴት እንዳሳቀኝ እየበላሁ ነበር ትን ብሎኝ ነበር እንደ አባተቷ ነው የምታየን አላላም

  • @Galaxy-vf9pj
    @Galaxy-vf9pj 4 года назад +5

    ዘጠነኛው ሺዎች ኮሜንት አብቡ የመጀመሪያውን ሙዚቃ መልሱልን

  • @kal677
    @kal677 4 года назад +1

    አቡዬን ስወደው 😍😍😍😘