I really want to appritiate the all crue of this sitcom dram. Specialy the Author, the director and all acters and actress. You guys are doing great and i have one advice for you please keep it up and fnt make lower than what u doing today Its better to jump a week than coming with lower work. Most of Ethiopians sitcom start great and ending up low. I am satsfied by what am seeing now hopfully u guys will do even much better. We love u guys🧡🧡🧡
ትላትና አፈቅርሻለሁ ያልከኝ ልጅ አንዴት ነህ ደህና ነክ😆😆 ሰወደችሁ ዛሬ እናቴን በስልክ አገኘሁት የሰው ደስታ አሚይስድስትው ካል like ተጨኑኝ እወዳችኋለሁ ለእናቶች እድሜ እና ጤና ይሰጥልን በሰላም ያገናኘን 🙏🙏🙏
ደስታሽማ ደስ ታየ ነው የኔ ውድ አሜን
@@መቅደስየድንግልልጅ-ቘ6ዠ አሜን ማማሬሬ
@ወይኗነኝ የቲጂ እህት tube እሺ ማሬሬ አርኩሽ
እንኳን ድስ አለሺማር
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ማር ደስታማ ጥሩ ነው ክፉስ መከራ ነው ውድ 👍👍👍
ወይ ይህ ቤተሰብ እንዴት እንደምወዳቸው እኮ 😂😂😂
የመዳም wi_fi ውለታ ያለበት ማን ነው
እረ አለውልሽ ውዴ
እኔ ባለውለታየነው ስብስክራይብ አርጊኝ እናአንችም።ውለታውን።ክፈይ
እኔ አለሁልሽ የኔ ማር ❤❤❤
ምን ይውጠኝ ነበር
አረ እኔ
ከ እትዮ ድራማ ሁሉ በጣም የምመቸኝ ድራማ። ይመቻቹህ አቦ
እንኳን ደህና መጣችሁ ስወዳቺሁ እካ አይ እረዱ የኔን ሰወቺ ሆኑብሺ ስስወለውል አዱ ሲሆድ አንዱ ሲመጣ 😂😂😂😂😂😂😂😘😘😘😘😘😘😘
ኡፍፍፍ ኢሄን sitcom ድራማ ሳይ ብቻ ነው ዘና እምለው😂😂😂😂😂thanks for making ma day😘😘😘😘እናመሠግናለን
U mean my day
ይህ ድራማ የያዘው መልእከት የገባን አልመሰለኝም ዝም ብላችሁ ሚያስቀውን ሳይሆን ቁም ነገሩን ስሙት።
እረዱን ልክ እንዴኔ አረብ ልጆች አቃጠልዋት
በተረፈ አሪፍ አስተማሪ እናመሰግናለን👍👍
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ይህ ድራማ ውስጤ ነው። የኔ ምርጦች በርቱልኝ
ጅልጅክጅልጅ
የኔ ውዶች መጣቹ እዴት እኮ በጉጉት ነው ምጠብቃቹ ጥርሴ እስኪቀጠቀጥ በምን እስቅ ነበር የኔ ፈታዎች ውድድድድድ
ت
እንኳን ደህና መጣቹ በእናንተ ነዉ ፈታ የምለው ፕሮግራማቹን በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ማን ነዉ እንደእኔ ይሄ ድራማ የሚያዝናናዉ
ውይ ደብሮኝ ነበረ እንኳን መጣቹልኝ አቡዬ የኔ ፎንቃ ስወድክ እኮ ነብሱን ይማረውና😭 ወንድሜን ትመስለኛለክ😘😘😘😘💚💛❤አገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏
"ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል አባ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ብቻ ሰብስክራይብ" አድርጉኝ ብር ልማጣ 240 ሰብስክራይብ ብቻ ቀራኝ እርዱኝ please ?
Tedregeshal
ውይ ዘጠነኛው ሺ መቼም ሚያስቅ ነገር የለም ከናተ ውጪ
ደብሮኝነበር ጌታን ስትመጡ ጠፋ ❤️❤️❤️❤️ አይቼው ደሞ እጎምታለውው
የኔ ማሮች እንኳን ደና መጣችሁ በጣም ደብሮኝ ነበር በስራ ድክም ብሎኝ ነዉ የዋለዉ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል!
እንኮን ደህና መጣችሁ እረዱ ዉስጤ ነሽ አረ ዉሮ ተይ ሌብነት ጥሩ አይደለም የእኔ ቆንጆ ተይ እረዱ ወርቁ ዘፋኝ ነው ነው አይ ወርቁ ይህው ድምፅን ይንሳኝ የቱን ድምፅህን ነው የሚነሳው🙄🙄
ወየኔ ዉርቁ እንደት ሳቃቸው አስችሎችው ነው ካሜራ ማኖች ውይ ሙዚቃ አንደኛ
ዛሬ ወላሂ ማሚን ከነ ቤትስቧ አገኘዋት ድስስስስስስ ብሎኛል የለለ ላይክ ግጩኝ ስሞት
እን ኳን ዴስአለሽ
ሁሌም ፈታ የምልባችሁ ምች ይበላችሁ
በጣም አስተማሪና አዝናኝ ነው
ዛሬ ደስ ብሎኛል ላይክ የዘጠኛው ዘመን አድናቂዎች ።👏🌷
እንኳንደስአለሽሁሌምደስይበልሽ
ወዮ አክቲቪስት ያርገኝ ሲል በሳቅ 😂😂😂
ነገ አማኑኤል ነው ያሰባችሁትን ያሳካላቹ መልካም ምሽት
አሜን እህት
አሜን አሜን አሜን 👍👍👍
Amennnnn❤
እልፍነሽ ጎሳዬ የሩፋኤል ልጅ እህተ ሚካኤል አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ማሪ ለሁላችንም መልካም ምሽት ይሁንልን
ክክክክክክ ወይኔ ውሮየ ስወድሽ እኮ
እንኳን፣መጣችሁ፣ምርጦች፣እረዱና፣ዉሮ፣ስወዳችሁ፣ከልቤ፣ነዉ
ውሮ ፎንቃዬ እስኪ ለውሮ እንዲደርሳት በላይክ ተባበሩኝ
ስማ ስነስርአት እሽ በውሮ የመጣ አልምረውም
Dersognal blalech kkkkk
@@habibhabib-px9wx ይዋጣልን lol
@Mulualem Bihon Eshi
@@habibhabib-px9wx ክክክክ
የኔ ምርጦች መጣችሁልኝ አንዴ ልሹፋችሁ😀😂😂
ክክክክክ ስወዳቹሁ ዘጠነኛው ሺ እግዛአብሔር ላገራችን ሰላም እና ፍቅር ይስጠን ዘረኚነትን ያጥፋልን
የዘመኑን እውነታ የምታሳዩን ምርጦቺ
ዋዉ በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር ስወዳችሁ 😗😗😗😗😗😗 ክክክክክ ስታምሩ
"ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል አባ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ብቻ ሰብስክራይብ" አድርጉኝ ብር ልማጣ 240 ሰብስክራይብ ብቻ ቀራኝ እርዱኝ please ?
@@ethiomusic2711 ሰብስክራይብ አድርጊያለሁ ደስ ይበልሸ ወይም ይበልህ
ውይ እናንተ ትናንትና መክሰኞ መስሎኝ ዩቱብን ሳምስ ነበረ ለማንኛውም ዌልካም
ዛሬኮ 27 መድሀኒያለም ነው ክብር ለሱ ይሁን እያልኩኝ ለናንተም አሳባችውንና ምኞታችውን ያሳካላችው አሜን ብያለው እናንተስ
አሜን አሜን
አሜን ፫
አሜን አሜን አሜን
This is the only drama in the whole world I can enjoy.
Dont forget to vote!
vote.lezashow.com
ውሮየ ስወድሽ እኮ እረዱ የወገብሽ መንቀጥቀጥ አቅመ እዲ ክሊቤ ላይ ተወዛዋዥ ላረግሽ ፈልጌ ነበር ከከከከከ ለማንኛውም በርቱ ❤💋
ደግሜ አይሁት ኮሜት ለመስጠት በርቱልን ግን በሬ ወንድ ሚስቱ ላም ትመስለዋለች ስትል ሀሀሀሀሀሀ 😂😂😂
ዋው በጣም ያምራል ቃላቶቹ እደት እየተገኙ ነው ሀሪፍ ነው በርቱ ውዶቸ
ወይኔ ሪዲ የኔቆንጆ ቆስልሽ አይዞሽ ፊልሙ ሲያልቅ ታርᎊለሽ
አንች ትኒሹዋ ዉሮ ፍልም ከጨረሽ ተርፊያለሽ አላልሽም አላልከም
እኔ እናንተን ደጋግሜ ነው የማያቹ የቤተሰቡ ነገር ደስ ይላልእወዳችዋለው
ምርጦች መጣችሁ በርቱልን
ዋው እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶቼ ሥጠብቅ ነበር
*ውሮን* *ስወዳት* *እኮ* 😂😂
*ቲቸር* #ተቆላ #ጩቢቲ *ኡኡ* *ኢኢኢ*
በርቱ አሪፍ ነው😍😍😍😍😍
ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ፣የሳቅ ምጮች
ውሮ ስወድሽ እስኪ እንዴ እኔ
የምትወዷት #like 👍👍👍
ወይ ወይ ዘጠነኛው ሺህ ከዝህ ድራማ የምወዳት እርዱንነው
ዘጠነኛሺህ ድራማ አልፍ በርቱ❤
እንኳን ደህናመጣችሁ ሱሶቼ
,አመሠግናለሁ ዘና ፈታ ስለንታድርጉኝ በርቱ ጎበዞች😙😙
ስናፍቃቹ መጣቹ እንኳን ደህና መጣቹ ደህና ናቹ እንዴት ናቹ 😍😍😍😍😍
እንኳን ደህና መጣቹ ዘጠነኛው ሺህ ውሮ፡ ጮባው እረድሄትዬ ስወዳቹ አቤ ውስጤ ነው
Ene teru sew kemehone yetenesa 1 like lalew 2 eyechemerekulet new😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
lmkk.
ጩቢቲ እውነት የ ሃገሬ ዘፈን ጨረሳቹ ክክክክ ኤርትራዊ ነች ስወዳችሁ ይመቻቹ
ዘጠነኛው ሺ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ተከታታይ ሲትኮም ድራማ
ዋውውውው ውስጤ ነው ይሄ ድራማ የሌለ ዘጠነኛው ሺ የተባለ እንዴት ነህ ደናነህእንዴትነህ
Hulame 1 nachew mashenef yegedachewale 😍😍😍😍👍👍👍👍
Are temelesu 🙏🙏🙏🙏
ላይብረሪ ውስጥ ሆነክ live ገብተክ በምልክት ያወራከው ልጅ ደናነክ እዴት ነክ 😛😭ስወዳቹ እኮ አቤ የአባት ፍዴክስ ስወድህ እኮ ምርጦች ተናፍቃቹ ነበረ እደኔ ማነው አቢኒን የሚወደው?❤❤❤
Baye namatii tolaa jabadha 😂😂😂 💚💛❤️👏👏👏
እንኳን ደና መጣችሁ እየጠበኩ ነበር
ሳላየዉ ነዉ ላይክ ማደርገው ይሄን ድራማ ስወደው
ሰላም
ትናትና መታ መቶ ብር ጠይቄሽ የለኝም የልሽኝ ልጅ ደና ነሽ እንዴት ነሽ ዘጠነኛው ሺ እንደኔ የተመቸው ከለ አስቲ ላይክ
ላይክየጠየቅሽውልጅደናነሽእዴነሽ
እንኳን ለቀራኒኦ ንጉሥ ለ መድሃኔዓለም ወርሃዊ ክብር በዓል ዘመን ድራማ ባይመጣም ባይለቀቅም እናንተ የኔ ውዶቼ ልክ በሰዓታቸው ከች አላችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ዘፈን ደስስስ ስለ
ካለሀሳብ መበደር ከሀገርሽ ተምረሻል😂😂😂😂ወርቁ ውስጤ ነክ
Dfgdc😢
Ckz nd😊xjdfgg😢rah HFS ha xv nz gm sub loo
መጣችሁ ውዶች ሥጠብቅ ነበር 😍
Wow begugut setebkachu naber enkahan beselam metachu sewedachu
Without any question, the best drama of the year. 👍👍👍👍👍👍👍.
Please make twice a week, instead of once. 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በጣም ያምራል እናመሰግናለን ቀጥሉበት
ኒሀው አለች ውርዬ 🤣🤣🤣🙆♀️
በጣም ነው የምወዳችሁ እዳታቆርጡት
ጥሩ ነው
በእውነት ሁሉም የሚሰሩት. በጣም በጣም በጣም. ጎበዞች. በርቱ
አቡ በሁሉም ሰው ነው ሙድ እምቲዘው 😆 ትመቸኛለክ
Mertochi be arbi Hagar mezinchin honchu atitfulin
Yene maroch enkuan dena metachu huleme begugut new ymitebikachu 😙😙😙😙😙👍
የኔ ውሮ ፎንቃዬ ዛሬ ደግሞ አብሮብሻል እውቀትሽም ብሶበታል
Hi habib
የዛሬው ቹሩ መድሀኒአለም የልባቹን መሻት ይፈፅምላቹ ።አሜን በሉ
Amen
አሜንንንንንን ለሀገራችንም ሰላሙን ያውርድልን
Amen
አሜን አሜን አሜን
አሜን ❤❤
Hulachum bertu betam arif new ketelubet
ፈታ ሚያረግ ድራማ ከምር ደስ ይላል ከድብርት ያወጣል
ዋውውውው ሻወር ገብቺ ቀደማችሁኝ አቡዬ ፎንቃይ እዴት ነህ አማነህ ምርጦች ስወዳችሁ እኮ
ሽልችብልቾጅሆሁሁሆ ህህዮዩቹቾሾሹሹሾሽፒሽፑሾክፕሼክሼክሾክሾክችኮኮጅፍህሁህጅህጅህትግይት😂😂❤❤ስዝግድህ
ውድ የነፍጠኛ ልጆች እዴት ናችሁ
ደና ናችሁ
😍😘
Mulualem ብችል ሺ ጊዜ ሰብስክራይብ እገጭሽ ነበር
ነፍጠኛ ምንድነዉ
በቀደም የገዛሁት ጨጎራ ክክክክክ ቀሚስ እርዱዬ አቃጠሉሽ
Kkkkkkkkkkk
ረደኤትን ሳይ ልክ ከ10 አመት በፊት የተለየችኝን የ10 አመት ታላቅ እህቴን ነው የምታስታውሰኝ። እስኪ እንደኔ ረዱዬንም እህታቹንም የምትወዱ አለን በሉ
I really want to appritiate the all crue of this sitcom dram. Specialy the Author, the director and all acters and actress. You guys are doing great and i have one advice for you please keep it up and fnt make lower than what u doing today Its better to jump a week than coming with lower work. Most of Ethiopians sitcom start great and ending up low. I am satsfied by what am seeing now hopfully u guys will do even much better. We love u guys🧡🧡🧡
ስንኳን በስላም መጣቹህ ተሳዳቢወቹን ልባቸውን በቅንነት ቀይርልን። ብጉር ማዲያት የብጉር ጠባሳ።ቦርጭ የቆር ቆዳን እሚስለቅቅ ስርቻለው እዩት ትወድት አላቹህ
Activist yargeny🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ወይ እናንተ ቤተሰቦች ስወዳችሁ😍😘😂😂😂😂😂
ምርጦች የሳቃችን ምንጮች እኮ ናችው ውሮና ጩባው ተመቻችሁኝ አቦ በርቱልን ሁላችሁንም እንወዳችዋለን
Abetu geta hoy ethiopian selam adirgelen
Amen
ውይ ባሎች እኮ በቃ ምንም😂😁😁😁
እንቅልፍ እንቢ ብሎኝ ነበር እንኩዋን ደና መጣችሁልኝ አቡዬ ናፍቀህኝ ነበር ስውድህ እኮ
የጉሽም በህርዘፍ አትንኩትይይይ የጎሽም በህርዘፍ ክክክክክ ሁለቹም ውስጤ ነችው
የምወዳቹ እኳን ሰላም መጣቹ ውዶች የዘጠነኛ ሺ አድናቂዎች ገባ ገባ በሉ
ወይ ባሎች ወይ ባሎች እሳት ይብላችሁ ለሴት ልጅ ክብር የሌላቸውን ብቻ
What if we have respect
Dezzzzzzzzzzzzzz
የኔ ምርጦች እኳን ደህና መጣችሁ ስወዳችሁ ምችት ይበላችሁ ምርጥ ምርጦች ግን በሳምት ሁለተየ ቢሆን ?ትናፍቃላችሁ
ወይኔ ተከራይዋ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በጣም ነው ደስ የምትሉት በተለይ ውሮ ውስጤ ናት
እዱዬ የኔ ማር ስወድሽ 😘😘😘😘😘
ለኔ ሲባል በሳምንት ሁለቴ ይሁንልኝ😘😘😘😍😍😍
በፍቅር ነው የምወዳችሁ በተለይ ውሮን እና አቡን
#ውሮ የኔ ክረሜላ ስወድሸ