Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በወንጌል ያመናችሁ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አድረሳችሁ በስደትም በሀገርም ያላችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች መልካም በአል የአመቱ ስው ይበለን
አሜን አገራችን ሰላም ያድርግልን እኔ አገሬ ናፍቆኛል እግዚአብሔር ይርዳኝ
Amennnn
አቤት የኛወቹ ለመስቀል በአል እያሉ ጭፈራ ዘፋኝ መንግስተ ሰማያት አይወርስም የሚለውንየመጸሀፍ ቅድስ ቃል እረሱት😭
😂😂😂😂
ደምሪኝ ትዝታየ
ትረሀስና ራሄል ሀይሌን አየሁ አየ ሀገሬ ተለያይተን ላንለያያ ገበሬው አለቀብን
ምን ይደረግ አውቆም ሳያቅም የገባ ስላለ አይቶ እንዳላየ ማለፉ ይሻላል!!
የ2009 መስቀል ነው
በጣም እኮ ነው የሚገርመው እንደ ልባቸው ሲሳደቡ ቆይተው ዝም ይሏቸዋል ይህ ቸልተኝነት ነው ዋጋ ያስከፈለን
@@wollodesie2116 የቆየ ነውእኮ
ገንየዋ የጉራጌ አለባበስ እንዴት ያምርብሻል በጣም ታምሪያለሽ ጉራጌን የማይወክል ቢኖርብሽም ታምሪያለሽ ሁለታችሁም ሰላሙን ያብዛልን አሜን
ውድ ኢትዮጵያውያን እንኳን አደረሳችሁ💚💛❤️ ኢትዮጵያ ለ ዘላለም ትኑር👍
2009 new yeteswraw video bedenb semew
ዋው እፁብዬ ስወድሽ እኮ ስታምር ደግሞ ምርጥ ፕሮግራም እናመሰግናለን ዳኒዬ እና ገንዬ ይመቻችሁ መልካም የመስቀል በዓል🌻🌻
ውይ እናት ሀገሬ ባህሌ ኢትዮጵያየ ኡፍፍ ውድና የተከበራቹ የመስቀሉ ፣ፐዋንጌሉ አማኞች ፣አክባሪዎች ውድ ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ሁሌም ትጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ በህዝብሽ ድመቂልኝ ሁሌም አሸብርቂልኝ እምየ ትዋህዶ
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን 🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አርቲስት ጋሽ መራዊ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ እድሜህን ያርዝመው❤️❤️❤️
ደምሪኝ ዙዙየ በቅንነት የኔውድ
@@zdmaktube1151 እሽ
ትርሀስ እና እራሄልን አየዋቸው ልበል ወይኔ አምላኬ ሁሌም እንደዚ ባልተለያየን በጣምነው ደስያለኝ 😍😍😍
2009 new yeteseraw vidio bedenb eyew
@@solianacool3791 አ የምርሽነው ጉድ😳
Wooow በጣም ተምራለች ፈጠራ ሀገራችንን ሰላም ይደረግልን ለተጎዱትም እሱ አምላካችን መና ይቃልባቼዉ 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈
ይሂ ኮሜት የምታንቡ ሁላቹም የአላህ ስላም እዝንት በረከት ረድኤት አይለያቹ ያስባቹት ያቅዳቹት አላህ ያሳካላቹ አላህ በስላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ውድች እስላማዊ ጥያቄ።በኢትጽብያ አቆጣጣ ከምሽቱ አራት ሰአት አለ ሁላም ኑ እንማማር🌹 ውድ የእስላም ልጅች
እንኳን አብሮ አደረሠን መልካም በአል ደስ ስትሉ ክርስቶስ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🌻🌻🌹🌹💚💚
🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤👌👌
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሠላም ለእምየ ኢትዮጵያ ውድ የሐገር መከላከያ ሠራዊቶች እንኳን አደረሣቹሕ በናተነው ከፈጣሪ በታች ለዚህ የደረስን
እንኳን በሰላም ደረሳቸሁ ለመስቀል በአል ለሀገራች ሰላም ፍቅር ይስጠን ገኒ ስታምሩ
ትራስ መጋኛ ትራስ ያረጋት እቺ ጁንቷ ሰዉ በላ አዉሬ የጅቷ ተላላኪ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤
የቆየ እኮ ነው
የሚገርመኝ ለህዝብ ድምፅመሆነ ጁታአያስብልም አትጃጃሉ
እውነት ነው ትርሃስ የምትባል መጋኛ ነች በውጪ ሆና ብዙ ነገር ስታደርግ የነበረች የኢትዮጵያ ነቀርሳ ነች ዞራ ግን እምዬ ኢትዮጵያ ላይ ትዝናናለች ይቺንና መሳዮቿን መዘልዘል ነበር።💚💛❤
ዋው አርቲስት ዳንኤል ተገኝ በጣም አድናቂክነኝ ስላየሁክ ደስ ይለኛል መልካም በኣል ለሁላቹም
" የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።" 1ኛ ቆሮ1:18 በወንጌሉ ያመናችሁ በመላው አለም የምትገኙ የተዋህዶ ልጆ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ;!!!♥♥♥
አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረስን እህታችን
ገንየ እንኩዋአን አደረሰሽ አደረሳችሁ የአንገት ማተብሽን ልበሽ እናት
@@tagerstgirl3350 እኔን ነው ማማዬ ፕሮፋይሌን ተጪነሽ ማየት ትችያለሽ ማህተቤን
@@kallethiotube1068 ደምሪኝ የኔው በቅንነት
ውገን እያለቀስ እየተራበ ጀግናዋ ሀና ዩዋኔስ
ፉትህ ለወሎ ህዝብ የገኔ ቤተሰቦች ፉትህ በሉ እስኪ .
ደምሪኝ እሙ አይመን
እንኳን አብሮ አደረሰን ባህላችን ወበታችን ገኒ እግዚአብሔር ይሰጥሽ
አይ ይቺ ምድር እኮ ሁለት አይነት ነችግማሹ ሲበላ ሲጠጣ ሲስቅ ሲዝናናግማሹ ወገኔ ሲያለቅስ ሲርበዉ ሲጠማዉ ከቤቱ ተፈናቅሎ ጎዳና ላይ ሲከራተት እፍፍፍ አይ አንቺ አለም።።።።።
ምንይደርግ።የኔውድ ለነሱም ቀን አለ
Demery Abebty
ገኒ አለባበስሽ ትክክለኛ የጉራጌ እናቶች አለባበስ ነው ባህሉ ስለጠበቅሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም።
የእኛ ብርቅዬዎች ኑሩልን እርጂም እድሜ እና ጤና ፈጣሪ ይስጣችሁ
እንኳን አደርሳችሁ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 💚💛❤
ፍትህ ለወሎ ህዝብ እህህ ቤተሰቦቸ ትዝ አሉኝ የሞቀ ቤታቸውን ትተው ደስታቸው ተነጥቆ💔😢😢ቤቱን ትቶ በርሀብ ለሚሰቃየው ፍትህ ፍትህ😢የናተ ደስታ በነሱ ላይ ነው 😢😢😢 እነሱ መንገድ ቢከፍቱ የናተንም እጣ ፈታ አስቡት 😢💔
ዉዴ ቤተሰብ እኒዉን
እህት እንድማመር
Egziabher Mel's alewuUffffff
@@hannatube3952 Endemer Abebty
@@saniyoutube5221 ነይ እንዛመድ የኔውድ
እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ስታምሩ እስከ አመት ሳይለያየን ያድሰን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን👌🙏🙏🙏🏵🏵🏵🌻🌻🌻
ገኒ በጣም እውድሺ አለሁ እናትነሺን ለየት በለ ክብረ ነው የማየው ግን ለኛ ለውሎውች ድምፅ አልሁሺንም ግን ለምን
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ መሥቀሉ አደርሳችሁ አደርስን የአመት ስው ይበለን
ዳኒ አሁን ትሻላለህ የአለማየሁ ቀብር ላይ ሰዉ አትመሰልም ነበር ምንም ነገር ከእድሜ ጋር ሲሆን ያምራል ደግሞ አንተ አርቲሰት ነህ ብዙ ተመልካች አለህ
እንኳን አብሮ አደረሰን ተባረኩልን
የጉራጌ ባህል ዋው በጣም ያምራል
እባካችሁ ስቃይ ላይ ያሉ ወገኖቻችንን እርዱልን!
2009🤔🤔🤔🤔 አዲስ አስመስሎ መልቀቅ ለምን አስፈለገ? ግን ማህተብ እንኩዋን የላችሁ አንዴ መዝሙር አዴ ዘፈን እምነታችንን ነው የምታሰድቡ ሁሌ ንግድ በአል በመጣ ቁጥር የባህሉን ምንነት የማይወክል ነገር ሲተላለፍ አዝናለሁ 😭😭እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ልቦና ይስጠን 🙏
And gelesebe batefawe Orthodox atesedbem yerasachewen haseyate yabezalu enji Orthodox ne ayweklume
ዋው ገኑዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤
የጉራጌ ባህል ያምራል የወደፊት ሚስቴ ጉራጌ ብትሆን ሎተሪ እንዳገኝሁኝ ነው የማስበው
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉፈጣሪ የቤተሰቦቻችሁን ክፍ አያሰማችሁ።።
Amen amen amen 🙏🙏🙏
እንደማመር
አሜን
Amen
Amen amen amen
እፉ እደው ደስ ሲል ባህላችን ኢዮፒያናታችን ኩራታችን ለዘላለም በኩራት እና በደስታ ትኑር 💔😍🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘
እኳን አብሮ አደረሰን ያገሬ ህዝቦች
በዎንጌል አምናችሁ በዘፈን ታከብራላችሁ 🤔
ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለሳውድ አረቢያ እስረኛች ኧረ ወገናችን በበረሀ በእርሀብ አለቁ ያልተያዝነውም ታመን እንኳይ ሀኪም ቤት መሄድ አልቻንም ወጥተን አስቤዛ እንኳይ መግዛት አልቻልንም ኡፍፍፍ ለማን አቤት ይባል ኢላህ ፍትህ ከአንተ 😥😥
የአሁን መስሎኝ ነበር ኮበለይን ሳያት የቆዬ መሆኑ ገባኝ
እኔ እምለው ትርሀስ እና እራሄል ከወር በፊት ኢትዮጸጲያዊ አደለንም እያሉ in denver colorado ላይ ሲፎክሩ አልነበር እንዴ አሁን ንብረት ሊያሸሹ ነው የመጡት ወይስ ሌላ ተልኮ አላቸው?
የሆነ ነገርማ አለ እነዚህ መርዞች ሰው አይደሉም እነሱ ደግሞ የነዚህ ጂሎች አብረው ይቀላቅሏታል
@@abirayakobo4723 አዎ ምናቸውም አይታመንም
@my channel ኢትዮጲያዊ አደለንም ያሉት እነሱ እኮ ናቸው እኔ አደለሁም ተንኮላቸው የደረሰበት ያቀዋል ።
Yehe video 2009 newu
Enkuwan abro Andersen 🙏🙏 melkam ba'al yihunelachu 😍😍😍
እንኳን አደረሳችሁ ለብርሀነ መስቀሉ
ሰላም በፍቅር ለምንወዳት መተኪያ ለሌላት ሀገራችን 🙏🏽
🌻🌻💐💐💐🌻🌻🌻🌺 እንኳን 🌺🌻🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
አልገባኝ ብሎ የቀረ ቢኖር መስቀልም ሆነ ሌላ ባአላቶች የእምነት ሲሆኑ በነሱ ምክንያት ዘፈቁ ሙዚቃው ዳንኬራው ነው ቆይ ክርስትና በወንጌል ደጋግሞ ስለዘፈን አወግዞል እሽ ምን አገናኘው
በጣም ደስ የሚል
እንኳን በሰላም አደረሳችሁ
በስማም እንድህ እርግት ድምቅ ሽብርቅ ያለ ስራ ናፍቆኝ ነበር በጣም ያምራል
ገኔ የኔ ደርባባ ምርጥ እናት ነሽ ለልጆችሽ
ማማ ደምሪኝ ልደምርሽ
ኑእንደማመር
9፥21 - 10፥50 የኢትዮጲያ ከለራማው ብኣህላዊ ሙዚቃ😍
እንኳን አደረሳቹ ገኒዬ ❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሠን ዉዶቼ መልካም በዓል
ዋው ደስ ስትሉ😍😍😘😘😘😘🤗🤗🤗🤗🤗
እንኳን አደረሳችሁ ለመስቀል በአል
እንኳን አብሮ አደርሠን💒💒💒
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አይለያችሁ በሰላም ላመቱ ያድርሳችሁ ደስ ትላላችሁ
2009 ኡፈይ ተመስገን ቲቲ እና ራሂ እራት እንዳይሆኑ ፈርቼ ነበር የዘንድሮ መስሎኝ
እንካን አብሮ አደረስን አርቲስቶቻችን ግን መስቀል በታስሩ እንዴት ደስ ይለን ነብር
ገኒዬ እንኳን አደረሰሽ እስከነ ቤተሰብሽ
የመቼ ነው ጁንታዎችም አሉ
ፈጣሪሆይ አንድሥንሆን ሢያምርብን አንድአርገን🙏🙏🙏🙏
መስቀል እያከበራችሁ ለምድነዉ መስቀል የማታስሩት
Chfera enji mn meskel new emikeberew
Wow melkam Bahal Lemelaw ETHiopian BemuLu
ትርሀስ ዴግ አደርግሽ በጣም ዴስ
ዋው ደስ ሲ🌻🌻💐💐💐🌻🌻🌻🌺 እንኳን 🌺🌻🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 ዳኒ ግን ሲያስተዋውቅ 2009 ነው ያለው በስህትተ ነው?
ገኒ ስወድሽ😘😍😍😍😍
ገኒ ጉራጌ ናት እዴ አለባበሥዋ ሻሽ አሠሣሠርዋ እንዳለ የጉራጌ እናቶች ትመሥላለች
ስታምሩ ስጠብቃቹ ነበር ስታምሩሩሩ ዋውውው
Betam tamiralachihu Medhanialem yetebekachehu beterefe please mandate masking and social gathering distance ... Sending you immerse love 🇪🇹🙏❤🙌💙Long live Ethiopia ✌🇪🇹🙏/Eritrea 🙏❤ God bless Ethiopia 🇪🇹 One Love ♥ One Ethiopia 🇪🇹 One God
እኔ እኮ 2014 መስቀል መስሎኝ ነበር 2009 አለ እኮ ትርሃስና እራሄልን ሳያቸው የዘንድሮ መስሎኝ ምን ይሰራ ብዬ ነበር ምክንያቱም instagram lay የሚያስተላልፉት መልእክት ከዛ ተነስቼ ነው
እዴ እች ቲራሰ ተቦይዋ ኢትዮጵያ ናተእዴ
እንኳን አደረሳችሁ
Ye zare 6 amet video new ende
እይ ይህቺ አለም አንዱ በቁርጥ እና በመጠጥ ይዝናናል ሌላው የሚበላው አቶ በጦርነት ደሙ ይፈሳል 🤔 በአንድ ሀገር የሁለት አለም ሰዎች ማለት ይህ ነው ምን አለበት ሀገር እስከሚረጋጋ እንኳን ብትጠብቁ አርቲስት በቃ ማሽቃበጥ ብቻ ነው ??
arif new gen
ገኒ የምወድሽ❤️
Enkuwan abero adrsane melkam beale ,selamachu yebeza
ታምራላችሁ ግን ለመስቀል በአል ዘፈን አይ የእግዚአብሔር ቸርነት ድንቅ ነው
Masekile awelekichu yetagnawen beala new yemitekiberut aritesetochi ayesefirem eko mesikile hayelechine new atefarubete
Gene please bentsh angrnge be metwjajchu lejojwsh yehunbsh betam felgsh nw
እኮን አብሮ አደረሠን ይች ግን ያልሣቀችው ፈናን ሂድሩ አይደለችም እደ
የቆየ ነው አሁን የጁንታው አጋፋሪ ሆነዋልል
እንኳን አደርሳችሁ 😍😍😍😍😍😘😘😘
ገኒዬ በመስቀሉ መነው መስቀል አለበሽም እሳ
ቤተሠብሽ ነኝ
Enkuan abro adersen.melkam beall leswu zeri bemulu
Enkuan abro aderesen aderesachu
ስታምሩ በጉጉት ስጠብቃቹ ነበር
yhe yekoye new ke 2 amet weynm 1 amet ena addis aydelm...
ትህራሥ ምን ታደርጋለች ከዚህ ለጁንታው ገቢ ማሠባሠቢያ ሱዳን ገብታ ስጨድር አልነበር ዴ
በጣም የገረመኝ
melkam adis amet berchi geni
ዋውውውው በጣም ደስ ይላል
ገኔዬ ሃሊማን አብዱራህማንን ብታቀርቢያት ከወድድሩ 😂😂)😂😂
እኳንአደረሳቹቤተሰብ
😍😍😍😍😍😍😍
😗😗😗😗😗😘😗😗😘😘😘😘😘😗😘😘😘😗😗😗😘😗😗😘😗😘😗😗🤗😘👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌💞💨
Janeya ekewani adarsashi kanabtsabochishi yan konjo sewadeshi eko gen lamagmareya jeza naw sekometi
Geniye betam amrobshal
Tselot ena enba wedefetari ayishalim?????????
መስቀል ለምን አታስሩም ወዴት እየሂዳችሁ ነው መሀተብ የሌለው ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ክርስቲያን አይወቅልም::
ፈጣሪ እዲ ሰብስበህ አድ አርገን በፍቅር❤❤❤❤❤
Melkam meskel Beal yihunlachu
በወንጌል ያመናችሁ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አድረሳችሁ በስደትም በሀገርም ያላችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች መልካም በአል የአመቱ ስው ይበለን
አሜን አገራችን ሰላም ያድርግልን እኔ አገሬ ናፍቆኛል እግዚአብሔር ይርዳኝ
Amennnn
አቤት የኛወቹ ለመስቀል በአል እያሉ ጭፈራ
ዘፋኝ መንግስተ ሰማያት አይወርስም የሚለውንየመጸሀፍ ቅድስ ቃል እረሱት😭
😂😂😂😂
ደምሪኝ ትዝታየ
ትረሀስና ራሄል ሀይሌን አየሁ አየ ሀገሬ ተለያይተን ላንለያያ ገበሬው አለቀብን
ምን ይደረግ አውቆም ሳያቅም የገባ ስላለ አይቶ እንዳላየ ማለፉ ይሻላል!!
የ2009 መስቀል ነው
በጣም እኮ ነው የሚገርመው እንደ ልባቸው ሲሳደቡ ቆይተው ዝም ይሏቸዋል ይህ ቸልተኝነት ነው ዋጋ ያስከፈለን
@@wollodesie2116 የቆየ ነውእኮ
ገንየዋ የጉራጌ አለባበስ እንዴት ያምርብሻል በጣም ታምሪያለሽ ጉራጌን የማይወክል ቢኖርብሽም ታምሪያለሽ ሁለታችሁም ሰላሙን ያብዛልን አሜን
ውድ ኢትዮጵያውያን እንኳን አደረሳችሁ💚💛❤️ ኢትዮጵያ ለ ዘላለም ትኑር👍
2009 new yeteswraw video bedenb semew
ዋው እፁብዬ ስወድሽ እኮ ስታምር ደግሞ ምርጥ ፕሮግራም እናመሰግናለን ዳኒዬ እና ገንዬ ይመቻችሁ መልካም የመስቀል በዓል🌻🌻
ውይ እናት ሀገሬ ባህሌ ኢትዮጵያየ ኡፍፍ ውድና የተከበራቹ የመስቀሉ ፣ፐዋንጌሉ አማኞች ፣አክባሪዎች ውድ ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ሁሌም ትጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ በህዝብሽ ድመቂልኝ ሁሌም አሸብርቂልኝ እምየ ትዋህዶ
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን 🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አርቲስት ጋሽ መራዊ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ እድሜህን ያርዝመው❤️❤️❤️
ደምሪኝ ዙዙየ በቅንነት የኔውድ
@@zdmaktube1151 እሽ
ትርሀስ እና እራሄልን አየዋቸው ልበል ወይኔ አምላኬ ሁሌም እንደዚ ባልተለያየን በጣምነው ደስያለኝ 😍😍😍
2009 new yeteseraw vidio bedenb eyew
@@solianacool3791 አ የምርሽነው ጉድ😳
Wooow በጣም ተምራለች ፈጠራ ሀገራችንን ሰላም ይደረግልን ለተጎዱትም እሱ አምላካችን መና ይቃልባቼዉ 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈
ይሂ ኮሜት የምታንቡ ሁላቹም የአላህ ስላም እዝንት በረከት ረድኤት አይለያቹ ያስባቹት ያቅዳቹት አላህ ያሳካላቹ አላህ በስላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ውድች እስላማዊ ጥያቄ።በኢትጽብያ አቆጣጣ ከምሽቱ አራት ሰአት አለ ሁላም ኑ እንማማር🌹 ውድ የእስላም ልጅች
እንኳን አብሮ አደረሠን መልካም በአል ደስ ስትሉ ክርስቶስ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🌻🌻🌹🌹💚💚
🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤👌👌
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሠላም ለእምየ ኢትዮጵያ ውድ የሐገር መከላከያ ሠራዊቶች እንኳን አደረሣቹሕ በናተነው ከፈጣሪ በታች ለዚህ የደረስን
እንኳን በሰላም ደረሳቸሁ ለመስቀል በአል ለሀገራች ሰላም ፍቅር ይስጠን ገኒ ስታምሩ
ትራስ መጋኛ ትራስ ያረጋት እቺ ጁንቷ ሰዉ በላ አዉሬ የጅቷ ተላላኪ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤
የቆየ እኮ ነው
የሚገርመኝ ለህዝብ ድምፅመሆነ ጁታአያስብልም አትጃጃሉ
እውነት ነው ትርሃስ የምትባል መጋኛ ነች በውጪ ሆና ብዙ ነገር ስታደርግ የነበረች የኢትዮጵያ ነቀርሳ ነች ዞራ ግን እምዬ ኢትዮጵያ ላይ ትዝናናለች ይቺንና መሳዮቿን መዘልዘል ነበር።💚💛❤
ዋው አርቲስት ዳንኤል ተገኝ በጣም አድናቂክነኝ ስላየሁክ ደስ ይለኛል መልካም በኣል ለሁላቹም
" የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።" 1ኛ ቆሮ1:18
በወንጌሉ ያመናችሁ በመላው አለም የምትገኙ የተዋህዶ ልጆ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ;!!!
♥♥♥
አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረስን እህታችን
ገንየ እንኩዋአን አደረሰሽ አደረሳችሁ የአንገት ማተብሽን ልበሽ እናት
@@tagerstgirl3350 እኔን ነው ማማዬ ፕሮፋይሌን ተጪነሽ ማየት ትችያለሽ ማህተቤን
@@kallethiotube1068 ደምሪኝ የኔው በቅንነት
ውገን እያለቀስ እየተራበ ጀግናዋ ሀና ዩዋኔስ
ፉትህ ለወሎ ህዝብ የገኔ ቤተሰቦች ፉትህ በሉ እስኪ .
ደምሪኝ እሙ አይመን
እንኳን አብሮ አደረሰን ባህላችን ወበታችን ገኒ እግዚአብሔር ይሰጥሽ
አይ ይቺ ምድር እኮ ሁለት አይነት ነች
ግማሹ ሲበላ ሲጠጣ ሲስቅ ሲዝናና
ግማሹ ወገኔ ሲያለቅስ ሲርበዉ ሲጠማዉ
ከቤቱ ተፈናቅሎ ጎዳና ላይ ሲከራተት
እፍፍፍ አይ አንቺ አለም።።።።።
ምንይደርግ።የኔውድ ለነሱም ቀን አለ
Demery Abebty
ገኒ አለባበስሽ ትክክለኛ የጉራጌ እናቶች አለባበስ ነው ባህሉ ስለጠበቅሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም።
የእኛ ብርቅዬዎች ኑሩልን እርጂም እድሜ እና ጤና ፈጣሪ ይስጣችሁ
እንኳን አደርሳችሁ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 💚💛❤
ፍትህ ለወሎ ህዝብ እህህ ቤተሰቦቸ ትዝ አሉኝ የሞቀ ቤታቸውን ትተው ደስታቸው ተነጥቆ💔😢😢ቤቱን ትቶ በርሀብ ለሚሰቃየው ፍትህ ፍትህ😢የናተ ደስታ በነሱ ላይ ነው 😢😢😢 እነሱ መንገድ ቢከፍቱ የናተንም እጣ ፈታ አስቡት 😢💔
ዉዴ ቤተሰብ እኒዉን
እህት እንድማመር
Egziabher Mel's alewu
Uffffff
@@hannatube3952 Endemer Abebty
@@saniyoutube5221 ነይ እንዛመድ የኔውድ
እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ስታምሩ እስከ አመት ሳይለያየን ያድሰን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን👌🙏🙏🙏🏵🏵🏵🌻🌻🌻
ገኒ በጣም እውድሺ አለሁ እናትነሺን ለየት በለ ክብረ ነው የማየው ግን ለኛ ለውሎውች ድምፅ አልሁሺንም ግን ለምን
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ መሥቀሉ አደርሳችሁ አደርስን የአመት ስው ይበለን
ዳኒ አሁን ትሻላለህ የአለማየሁ ቀብር ላይ ሰዉ አትመሰልም ነበር ምንም ነገር ከእድሜ ጋር ሲሆን ያምራል ደግሞ አንተ አርቲሰት ነህ ብዙ ተመልካች አለህ
እንኳን አብሮ አደረሰን ተባረኩልን
የጉራጌ ባህል ዋው በጣም ያምራል
እባካችሁ ስቃይ ላይ ያሉ ወገኖቻችንን እርዱልን!
2009🤔🤔🤔🤔 አዲስ አስመስሎ መልቀቅ ለምን አስፈለገ? ግን ማህተብ እንኩዋን የላችሁ አንዴ መዝሙር አዴ ዘፈን እምነታችንን ነው የምታሰድቡ ሁሌ ንግድ በአል በመጣ ቁጥር የባህሉን ምንነት የማይወክል ነገር ሲተላለፍ አዝናለሁ 😭😭
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ልቦና ይስጠን 🙏
And gelesebe batefawe Orthodox atesedbem yerasachewen haseyate yabezalu enji Orthodox ne ayweklume
ዋው ገኑዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤
የጉራጌ ባህል ያምራል የወደፊት ሚስቴ ጉራጌ ብትሆን ሎተሪ እንዳገኝሁኝ ነው የማስበው
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ
ፈጣሪ የቤተሰቦቻችሁን ክፍ አያሰማችሁ።።
Amen amen amen 🙏🙏🙏
እንደማመር
አሜን
Amen
Amen amen amen
እፉ እደው ደስ ሲል ባህላችን ኢዮፒያናታችን ኩራታችን ለዘላለም በኩራት እና በደስታ ትኑር 💔😍🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘
እኳን አብሮ አደረሰን ያገሬ ህዝቦች
በዎንጌል አምናችሁ በዘፈን ታከብራላችሁ 🤔
ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለሳውድ አረቢያ እስረኛች ኧረ ወገናችን በበረሀ በእርሀብ አለቁ ያልተያዝነውም ታመን እንኳይ ሀኪም ቤት መሄድ አልቻንም ወጥተን አስቤዛ እንኳይ መግዛት አልቻልንም ኡፍፍፍ ለማን አቤት ይባል ኢላህ ፍትህ ከአንተ 😥😥
የአሁን መስሎኝ ነበር ኮበለይን ሳያት የቆዬ መሆኑ ገባኝ
እኔ እምለው ትርሀስ እና እራሄል ከወር በፊት ኢትዮጸጲያዊ አደለንም እያሉ in denver colorado ላይ ሲፎክሩ አልነበር እንዴ አሁን ንብረት ሊያሸሹ ነው የመጡት ወይስ ሌላ ተልኮ አላቸው?
የሆነ ነገርማ አለ እነዚህ መርዞች ሰው አይደሉም እነሱ ደግሞ የነዚህ ጂሎች አብረው ይቀላቅሏታል
@@abirayakobo4723 አዎ ምናቸውም አይታመንም
@my channel ኢትዮጲያዊ አደለንም ያሉት እነሱ እኮ ናቸው እኔ አደለሁም ተንኮላቸው የደረሰበት ያቀዋል ።
Yehe video 2009 newu
Enkuwan abro Andersen 🙏🙏 melkam ba'al yihunelachu 😍😍😍
እንኳን አደረሳችሁ ለብርሀነ መስቀሉ
ሰላም በፍቅር ለምንወዳት መተኪያ ለሌላት ሀገራችን 🙏🏽
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
አልገባኝ ብሎ የቀረ ቢኖር መስቀልም ሆነ ሌላ ባአላቶች የእምነት ሲሆኑ በነሱ ምክንያት ዘፈቁ ሙዚቃው ዳንኬራው ነው ቆይ ክርስትና በወንጌል ደጋግሞ ስለዘፈን አወግዞል እሽ ምን አገናኘው
በጣም ደስ የሚል
እንኳን በሰላም አደረሳችሁ
በስማም እንድህ እርግት ድምቅ ሽብርቅ ያለ ስራ ናፍቆኝ ነበር በጣም ያምራል
ገኔ የኔ ደርባባ ምርጥ እናት ነሽ ለልጆችሽ
ማማ ደምሪኝ ልደምርሽ
ኑእንደማመር
9፥21 - 10፥50 የኢትዮጲያ ከለራማው ብኣህላዊ ሙዚቃ😍
እንኳን አደረሳቹ ገኒዬ ❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሠን ዉዶቼ መልካም በዓል
ዋው ደስ ስትሉ😍😍😘😘😘😘🤗🤗🤗🤗🤗
እንኳን አደረሳችሁ ለመስቀል በአል
እንኳን አብሮ አደርሠን💒💒💒
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አይለያችሁ በሰላም ላመቱ ያድርሳችሁ ደስ ትላላችሁ
2009 ኡፈይ ተመስገን ቲቲ እና ራሂ እራት እንዳይሆኑ ፈርቼ ነበር የዘንድሮ መስሎኝ
እንካን አብሮ አደረስን አርቲስቶቻችን ግን መስቀል በታስሩ እንዴት ደስ ይለን ነብር
ገኒዬ እንኳን አደረሰሽ እስከነ ቤተሰብሽ
የመቼ ነው ጁንታዎችም አሉ
ፈጣሪሆይ አንድሥንሆን ሢያምርብን አንድአርገን🙏🙏🙏🙏
መስቀል እያከበራችሁ ለምድነዉ መስቀል የማታስሩት
Chfera enji mn meskel new emikeberew
Wow melkam Bahal Lemelaw ETHiopian BemuLu
ትርሀስ ዴግ አደርግሽ በጣም ዴስ
ዋው ደስ ሲ
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 ዳኒ ግን ሲያስተዋውቅ 2009 ነው ያለው በስህትተ ነው?