ተሻገር ያለው ዘማሪ መስፍን ጉቱ 2016/2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 340

  • @mea4927
    @mea4927 Год назад +136

    መስፍኔ ብሩክ ሰው!! ተው ግን ሁሉንም ልቀቅልን እና ድጋሚ እንባረክበት

    • @eyesusgetanewmezmurchannel
      @eyesusgetanewmezmurchannel Год назад +21

      አዎ የኔም ጥያቄ ይሄ ነው እና በተለይ / especially የተቀሩትንም ጨምሮ

    • @TENAPEDIA
      @TENAPEDIA Год назад +11

      Awooooo
      Ere sentu talefe????????

    • @eyesusgetanewmezmurchannel
      @eyesusgetanewmezmurchannel Год назад +10

      አንዱ እሱ ነው ፣ ኦሪጂናል ክሊፑንም ጨምሮ (ሚሊኒየም ፕሮዳክሽን)

    • @tekleabmarkos7243
      @tekleabmarkos7243 Год назад

      😢😢😮​@@eyesusgetanewmezmurchannel5th 5

    • @dagimsenbet2945
      @dagimsenbet2945 Год назад +2

      Pente aytekemim yalew manew..ke youtube birm yagignibet enji..eskeza yawetawn comkum....

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel Год назад +34

    መስፍኔ ጌታ ይባርክህ ትልቁ የልጅነት ትዝታዬ ነው (ኢትዮጵያ እያለን በ1998 ዓ.ም / 2006) ይህንን መዝሙር በቁጥር 3 አልበም ፣ መዝሙር ኮሌክሽን ቪሲዲ (ዓለም አቀፍ መለኮታዊ የፈውስ አገልግሎት) እና "ማዕረጌ ነህ" በሚለው ቪሲዲ አስታውሳለሁ / እናስታውሳለን።ተባረክ

    • @eyobsale4994
      @eyobsale4994 6 месяцев назад +1

      Yes, tebarki

    • @EnichoBekele
      @EnichoBekele 3 месяца назад

      GO YA 2:05 2:11 2:12 WAp aw g​@@eyobsale4994

  • @Nat_haniel116
    @Nat_haniel116 9 месяцев назад +35

    በልጅነቴ ከ እናቴ ጋር ይህን መዝሙር እየሰማን ስንቱን በ እየሱስ እየተሻገርን እዚህ ደረስን.😊 geta yetemesegene yihun❤

  • @sebleworksaifu
    @sebleworksaifu 10 месяцев назад +9

    ይሄ ምዝሙር ብውስጤ ሲፈስ ለሊት ከእንቅልፌ ተነስቼ ሰርች እርጌ ተባረኩኝ ወንድማችንን መስፍኔን ጌታ ይባርከው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fifisam8400
      @fifisam8400 8 месяцев назад +1

      ወይ ጉድ ይኸው እኔም ጠዋት እንደተነሳው ከፍቼ ተባረኩበት ዘመንህ ይባረክ መስፍኔ

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat 9 месяцев назад +4

    ድንቅ መዝሙሮች, ፀጋውን ያብዛልህ M.G ጌታ ስሙ ይ ባ ረ ክ ል ኝ።
    አሜን ሀሌ ሉያ።

  • @amanahmed8838
    @amanahmed8838 10 месяцев назад +5

    ዘመን ተሻጋሪ የተቀቡ መዝሙሮች። ወደ ክርሰቶሰ ያመላከቱን እርሱን ብቻ እንድንመለከት እንድንጠጋ ያረጉን ዝማሬዎች። እናመሰግናለን መሰፍን ጉቱ። ፀጋ ይብዛልህ።

  • @MezmureTrack
    @MezmureTrack 11 месяцев назад +6

    ታ ይባርካችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ መዝሙራችሁን ስሰማው በጣም ነው የምባረከው

  • @efremrezenemehari9411
    @efremrezenemehari9411 Год назад +5

    መስፍኔ ውድ የገታ ሰው። ከመወለዴ የማውቆው መልካም ሚል መዝሙር ደሞ እባክህ ልቀቅልን። i love you and your sings tebarek

    • @eyesusgetanewmezmurchannel
      @eyesusgetanewmezmurchannel 11 месяцев назад

      የኔም ጥያቄ ይሔ ነው። በተለይ / especially ክርስቲያኖች መቅደስ ቤ/ክ (ሚሊኒየም ፕሮዳክሽን 1998 ዓ.ም / 2006)

  • @only_sola_sola_tube
    @only_sola_sola_tube Год назад +16

    መስፍኔን እንዴ እኔ ምወደው ማነው እስት ከእኔ መዝሙሮቹ
    ዋው ድንቅ መዝሙር
    መስፍኔ እግዚአብሔር ይባርክህ
    ጸጋውን ያዛልህ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ

  • @NafarraSA
    @NafarraSA Год назад +29

    1996 ዓ. ም Preparatory የተፈተንበት አመት አልበሙ አዲስ ነበር ። ይሄን መዝሙር በየስፍራ ያለ ሃይማኖት ልዩነት እንሰማው ነበር!

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 Месяц назад +2

    ይሂ መዝሙር ከዘመናት በፊት በሸለቆ ዉስጥ እየደጋገምኩ እሰማዉ ነበር ዛሬ ሁሉ አልፎ አባት ሆኖ አሳልፎኛል ወንድሜ ካሌብ ተባረክ በብዙ

  • @PETERMiCHAEL-lk4ny
    @PETERMiCHAEL-lk4ny Год назад +21

    ኣሜን!!! ጌታ ይባርካችሁ መስፍኔ ።Since i was a child i grow up listening to your song's they still bless me!!!🙏🙏 ❤❤❤❤from 🇪🇷🇪🇷well done also to the band may god bless them also really amazing❤❤❤

  • @natnaelnatnael1623
    @natnaelnatnael1623 Год назад +17

    ሂድ እለፍ ያለው
    ጌታ ታማኝ ነው
    The bass Johnny ❤
    The production 😰

    • @eyesusgetanewmezmurchannel
      @eyesusgetanewmezmurchannel Год назад +4

      Original production by Millennium Production 1998 / 2006 ("ማዕረጌ ነህ" ከተሰኘው ቪሲዲ)
      New production (Live Worship) by Beki Video Production 2015 / 2023

    • @eyesusgetanewmezmurchannel
      @eyesusgetanewmezmurchannel 10 месяцев назад +1

      Original Music by Natnael Fikadu

    • @KiyaBiruk-wd8xq
      @KiyaBiruk-wd8xq 10 месяцев назад +2

      I love that base voce 😊

  • @eone3102
    @eone3102 Год назад +21

    ያሻገረህና ያሻገረን፤ አሻግሮም ለምስጋና ያበቃህና ያበቃን ታማኙ አምላክ ይመስገን

  • @aregahailemariyam7135
    @aregahailemariyam7135 4 дня назад

    በእምነት በዚህ መዝሙር ስንቱን ተሻገርን የጠላት ወጥመድ አልያዘንም ትሞታለ ሲባል ዛሬ በህይወት ኖርን

  • @saraworkneh1620
    @saraworkneh1620 Год назад +2

    መስፍኔ ዘመንህ ይለምልም የጌታ ድንቅ አገልጋዮች ፓሰተር ቶሚ ነብይ መስፍኔ የናንተ መገኘት በረከት ነው

  • @ldinternetservice2561
    @ldinternetservice2561 4 месяца назад +3

    ዘመን የማይሽር መዝሙር በየጊዘው እንደ አዲስ ትሰማዋለው።

  • @heavenwondmkun1996
    @heavenwondmkun1996 5 месяцев назад +1

    ልዩ የእግዚአብሔር ቅባት በአካል ስታገለግል የሚገርም ነው ጌታ ኢየሱስ ይባረክ እንደገና እንዳዲስ እየተባረኩበት ነው መዝሙሮቹን መስፍኔ ተባረክልን እንወድሃለን

  • @AsnakchBeyena-q7g
    @AsnakchBeyena-q7g 3 месяца назад +2

    አንተ እግዚአብሔር የሰጠን በርከታችን ነህና እግዚአብሔር አምላክ እኛን በምያፃናና በምባርክ ዝማሪ ደግሞ ደጋግሞ እንዲባርክህ እፀልያለሁ

  • @kinenlegetatube1
    @kinenlegetatube1 Год назад +2

    ተሻገር ያለው ጌታ ታማኝ ነው! Be blessed!!!!

  • @MakidasMakidass-zz8yy
    @MakidasMakidass-zz8yy Год назад +4

    መሰፍን ዘመህን ጌታ ይባርከ አሜንንንንንንንንንንንንንንንን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰 ኑርልን አሜንንንንንንንንንንን 🙏🙏🙏

  • @newkingdominternationalmin4845
    @newkingdominternationalmin4845 Год назад +12

    መስፍኔ የትውልድ በረከት ❤ በቦታውም አሁንም ባረከኝ❤

  • @MelakuGirma-m1f
    @MelakuGirma-m1f Месяц назад +2

    አቤት ጊዜ እንዴት ደስ የሚል ዘመን 😢😢😢

  • @tezeragmariam868
    @tezeragmariam868 8 месяцев назад +5

    መሰፍኔ ጌታ ይባርክ።ከዚህ በላይ በረከት ጌታ ያብዛልህ። እውነት በማዕበል ውሰጥ ጌታ መንገድ አለው።

  • @petroskelati800
    @petroskelati800 Год назад +6

    Wow! Wonderful arrangement and singing!
    Well prepared and presented. Remain blessed Maffi hawey!!

  • @wudeeyesus5699
    @wudeeyesus5699 3 месяца назад

    አዚ እጅግ በጣም ድንቅ ነው ፥ ጌታ ከዚህ በበለጠ እንደ ክብሩ ባለ ጠግነት መጠን ደጋግሞ ይባርክሽ💚!!!

  • @BirukAlemu-s6o
    @BirukAlemu-s6o 10 месяцев назад +2

    ኧሬ ከድንቅ በሬከት ጋር እወደዋለው እየተባሬኩ ነው ውዱ ጀግናዬ ተባሬክ

  • @GeletaBariso-n2z
    @GeletaBariso-n2z Год назад +3

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ ❤❤

  • @GospelSingerNathnaelSeyoum
    @GospelSingerNathnaelSeyoum Год назад +3

    መስፍኔ አንተ ለብዙዎች አረአያ ነህ ተባረክ መስፍኔ ❤❤❤

  • @ExcitedBoardGames-kw3ir
    @ExcitedBoardGames-kw3ir 2 месяца назад +3

    መስፍኔ የልጅነቴ ጌታ ይባርክህ

  • @tarikukia
    @tarikukia Год назад +1

    ምድርን አንተ የባረከ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ...!!!

  • @fikretomasofficial829
    @fikretomasofficial829 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን!!! ዘመንህ ይባረክ መስፍኔ!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 3 месяца назад

    ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ መስፍንዬ ጌታ ያድርግህ ከዚህ በላይ እርሱ በአደባበይ ከፍ አረደከው ኢየሱስ በኢትዮጵያ ላይ ከፍ ብሎ ይታያል በእናንተና በእኛ ትውልድ

  • @mengistununiye3800
    @mengistununiye3800 4 дня назад

    Amen,Mesfine zemenbe yebareke ewedehalewe

  • @mengistununiye3800
    @mengistununiye3800 20 дней назад

    Amen,Dany zemenachu yebareke

  • @mengistununiye3800
    @mengistununiye3800 2 дня назад

    Amen,Mesf8ne ewedehalewe zenenhe yebareke

  • @EsayasLulu
    @EsayasLulu Год назад +2

    Aሜን!!! ጌታ ይባርካችሁ መስፍኔ

  • @mayasolomon9445
    @mayasolomon9445 4 месяца назад +1

    የልጅነታችን አገርቤት እያለን ተባረክ

  • @hanajesus7245
    @hanajesus7245 Месяц назад

    amennnnnnn amennnnnnnnn semiche malixegibawu mazimur geta yibariki mesfin iniwodihalen inakebirhali
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    Geta tamyiji newu amennnn

  • @NatanielWorku
    @NatanielWorku Месяц назад

    I am blessed at this song and I am already cancel what God's dislike from my life. I would like to say I thank you. The glory of God live with your spirit. ❤❤❤❤❤

  • @AdanechTune
    @AdanechTune 7 месяцев назад

    በጌታ የተወደድህ ወንድማችን በመዝሙሮችህ ብዙ ተጽናንተናል ተባርከንማል ጌታ እግዚአብሔር እየባረከ ይባርክህ ጸጋዉ ይብዛልህ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 Год назад +1

    Amen, Amen, Amen. Amazing and beautiful! God bless you and your family, more and more!

  • @senaitgebremedhin4533
    @senaitgebremedhin4533 Год назад +3

    woow Amen God bless you more, wonderful ❤❤❤❤i can't stop listening 🙏 🙌

  • @Muncho_information
    @Muncho_information 5 месяцев назад

    Wow what a beautiful worship!!! Praise God!

  • @MeskeremAlemayehu-ie9mo
    @MeskeremAlemayehu-ie9mo 6 месяцев назад +2

    Amazing band 👏👏👏👏🥰+yemesfne voice 😮❤❤❤God bless you all

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር የተናገረውን እንደ ኢትዮጵያዊን ዘመን አቋጣጠር 2040 ዓም ይከናወናል ! ! የተፈራች የተከበረች ኢትዮጵያ ❤

  • @bizimanajeanclaude1373
    @bizimanajeanclaude1373 10 месяцев назад

    Amen❤❤❤ Imana ishimwe ndabakunda mura vandimwe nkundacyane ❤❤❤❤❤

  • @thomascaba9485
    @thomascaba9485 6 месяцев назад

    This time I am Hospital with my wife but how God comforted through this song. God bless you Mesfin and family !!❤

  • @ezedinnesro6065
    @ezedinnesro6065 Месяц назад

    Ene Muslim Negn gn Belejenete Yemesfinina Ye awtaru Mezmuroch Betam neber mesemaw 🙏🙏🙏🙏astwesegn

  • @wondimumaskalo5974
    @wondimumaskalo5974 11 месяцев назад

    Legend big guy big respect ❤and I start grow up listening 👂 your song at coier 🎉

  • @rgfg336
    @rgfg336 Год назад +2

    ተባረክ ከማለት ውጭ ምን እለዋለሁ ❤❤❤❤

  • @TagasaDagala
    @TagasaDagala Год назад +4

    አሜን 🙏 ጌታ ተማኝ ነው

  • @noahamente
    @noahamente Год назад +2

    Mesfin is Mesfin is Mesfin is Mesfin....God bless you

  • @MuluGeta-z1j
    @MuluGeta-z1j 10 месяцев назад

    You are blessed keep on worshipping.
    We are bkessed by your song.
    All the Glory be to God

  • @karagwejeannette1249
    @karagwejeannette1249 Год назад +3

    ❤❤❤even if I can't listen anything , be Blessed mesfun Gutu , holy spirit will explain me

  • @NaodTad
    @NaodTad Год назад +1

    God bless you mesfine !!you have eko a nice voice and an Amazing Grace!!Glory to God!!

  • @MelakuGirma-m1f
    @MelakuGirma-m1f Месяц назад

    ማፊዬ የልጅነት ትዝታችን አቤት መዝሙሮችህ እኮ ጌት ብርክ ያርግህ❤❤❤❤

  • @ephremshura4694
    @ephremshura4694 11 месяцев назад

    How beautiful is Christianity with the same perseverance! Mefine Love you!! ke Libe

  • @tesfabealemayehu3791
    @tesfabealemayehu3791 Год назад +4

    ዘመንህ የልምላሜ ይሁን ❤❤❤

  • @mickeygezae5905
    @mickeygezae5905 11 месяцев назад

    One of best gospel singer i mostly blessed with a beautiful voice 😍

  • @Adanishslalo-xu6ib
    @Adanishslalo-xu6ib 6 месяцев назад +4

    ተሻገር ያለው ጌታ ታማኝ ነው አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @HanaHana-tf5ux
    @HanaHana-tf5ux День назад

    መሥፋንዬ ጌታ ብርክርክ ያርግ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mulukenmathewos6598
    @mulukenmathewos6598 Год назад +2

    God bless you mesfine.. love you so much you are our true blessing 🥰🥰🥰

  • @tarkagnabi3760
    @tarkagnabi3760 5 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen ❤❤❤Amen Amen Amen Gata zemankin yebarkaw gulbati yemolali yenn mezmur I sesamaw hulam kebri le Gata yehun❤❤❤

  • @Brikti
    @Brikti Год назад

    Egizyabiher yibarkih Mesfin Gutu. Your songs have changed many lives. ❤️🙏🏾

  • @karagwejeannette1249
    @karagwejeannette1249 Год назад +8

    Holy spirit will explain me the meaning of that song

  • @Read_Bible_Tube
    @Read_Bible_Tube Год назад +1

    መስፍኔ ተባረክ 👉❤❤❤

  • @TigistAseffa-n9n
    @TigistAseffa-n9n 5 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ይህ የመንፈስ 🔥ይብዛልን ዛሬም ሐልዎትህ በምድሪቱ በዚህ ትውልድ ላይ ይፍሰስ ይሄ 🔥ይንደድ

  • @RaieBereket-j9y
    @RaieBereket-j9y 4 месяца назад

    ሐበን አመንቲ ክርስቶስ ኢየሱስ ኢካ እሞ ጊታ ይባርካ መመሊሱ

  • @VoiceOfVictory12
    @VoiceOfVictory12 6 месяцев назад +3

    መስፍኔ በቃ እረጅም እድሜ ያኑርልን ጌታ 😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @DestaDesimako-t8c
    @DestaDesimako-t8c 4 месяца назад

    መስፍንዬ ምን ላድርግል ጌታ ኢየሱስ ብቻ አብዝቶ አብዝቶ ብርክርክ ያድርግል

  • @daginetdaneil
    @daginetdaneil Год назад +1

    i blessed by this song singer masfin my God blesse you

  • @bekelechsamuel7851
    @bekelechsamuel7851 Год назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ ❤

  • @BeluyeBelaneshi
    @BeluyeBelaneshi 5 месяцев назад

    Amen Amen Amen ✊️ ufffffe 😭 🙏 🙌 tebarek tebarek.begetasim mesifi geta yibarek🙌💯📖🍇🍇👏👏💪🏆🥇🥇🎹🎹🎹🎹

  • @hamsalubelay6813
    @hamsalubelay6813 Год назад +2

    ❤ መስፍኔ ተባረክ

  • @MathiosGojam
    @MathiosGojam 7 месяцев назад

    ❤😂 ከምር የተባረኩበት መዝሙር ነው ተባረክልኝ

  • @BASLIEAL_GRACE7
    @BASLIEAL_GRACE7 Год назад +5

    i remember this season in 1990 ❤❤❤

  • @BesterBoy-k8l
    @BesterBoy-k8l Месяц назад

    Egizhber zemanihn yibarke tebarki bebizu ❤❤❤

  • @eliasgelan5735
    @eliasgelan5735 Год назад +1

    መስፍኔ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ🙏
    ሙሉን ብትለቅልን ግን...

  • @fgሕሃይን
    @fgሕሃይን Год назад +2

    መስፍን ተበርክ ቡሩክ ሁን በኢየሱስሚ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @BiniBekele-x9m
    @BiniBekele-x9m Месяц назад +2

    እግ/ር አብዢቶ ይበሪክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ITStudents_With_Firanmit
    @ITStudents_With_Firanmit 11 месяцев назад

    wow wow. God blessed you for us.
    THANK YOU LORD

  • @woldeyohannesGabire
    @woldeyohannesGabire 4 месяца назад

    አሜን ። . ... ጌታ ታማኝ ነው።

  • @SalmeSalme-et2hj
    @SalmeSalme-et2hj Год назад +1

    ጌታ ዘመንህን ቤትህን ይባርክ

  • @AklilWolday-t5m
    @AklilWolday-t5m 4 месяца назад

    My lovely singer Moses I love you always❤❤ long life with full health and happiness❤❤❤

  • @hiruttefera642
    @hiruttefera642 7 месяцев назад

    ጌታ በማያልቀው በረከቱ ይባርክ

  • @EliasAsrat-u8b
    @EliasAsrat-u8b 11 месяцев назад

    አቤት የእግዚአብሔር ሰው አመሰግንሃለሁ

  • @solomon5376
    @solomon5376 Год назад +1

    Mesfine- May God bless you!

  • @FantuTesema-x3z
    @FantuTesema-x3z 3 месяца назад

    Amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amen amen amen geta temagni new tebarki yane konjo

  • @Gedionworkinhe-tv5lr
    @Gedionworkinhe-tv5lr 11 месяцев назад

    መስፍን በእውነት ዘመን ይባረክ

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 12 дней назад

    * I CROSSED ALL OF THE THINGS BY MIGHTY OF THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!
    * MAY THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST IS BLESSING AND PROTECTING ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER !!!!!!!....
    * ABEBE, GIRMA M *, FROM HOUSTON !!!

  • @kidy2988
    @kidy2988 4 месяца назад

    Mesfniye egzabher abzito abzito yibarkih tidarih lijochik yibareku beysusim.

  • @JosephBulti
    @JosephBulti Месяц назад

    Mesfin Ahunes dagime yilalawu tebarik

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel Год назад +4

    የተቀሩትንስ ???
    - ቁጥር 2 አልበም (ደስ ደስ አለኝ በጌታ)
    - ሁለቱን ቪሲዲዎች ("ማዕረጌ ነህ" እና "ታለፈ ያ ዘመን" የተሰኙትን)
    - ሌሎች ኦዲዮና ቪሲዲ መዝሙር ኮሌክሽኖች
    - ቁጥር 7 አልበም (ነገን አያለሁ) 2013 GC

  • @silassibhatu8113
    @silassibhatu8113 Год назад

    Bruk YEGZABHIER Agelgay tebarek family yibarku🙏🙏🙏🙏

  • @GenetAbuje
    @GenetAbuje 3 месяца назад

    አሜን ተባርክ መስፍነዬ❤❤❤❤❤

  • @worknehbekele7058
    @worknehbekele7058 8 месяцев назад

    Enamesegnalen getan endnamesegn kalat silesetehen, Mesfine Bereketachin❤

  • @KibebuAklilu
    @KibebuAklilu Год назад +1

    አሜን አሜን ተባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @jam7all270
    @jam7all270 Год назад

    Sweet song, more grace and favor🎉

  • @ለሉሊላሌሎ
    @ለሉሊላሌሎ 8 месяцев назад +3

    ፈጣሪ ሁሌም ከኔጋ ጋር ነህ