የጊደሮችና የተሻሻሉ የወተት ላሞች አሁኗዊ የመግዣ ዋጋ! ሲጠበቅ የነበረው ዋጋ እነሆ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 21

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 5 дней назад +2

    እናመሰግናለን ብዙ እየተማርን ነው እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 дня назад +1

      ወዳጄ ቪድዮውን ላይክ ስላደረጉና የማበረታቻ ሃሳብ ስለሰጡኝ አመሰግናለሁ!

    • @AlamAlamajman
      @AlamAlamajman 21 час назад

      ❤❤

    • @AlamAlamajman
      @AlamAlamajman 21 час назад

      🎉🎉

    • @AlamAlamajman
      @AlamAlamajman 21 час назад

      ​@Wu❤❤qawZeleke

  • @ekrumiftah4486
    @ekrumiftah4486 12 часов назад

    የት ነው የሚገዙት

  • @solmongidey9906
    @solmongidey9906 3 дня назад +1

    Hi producer, when I here your voice you sound like someone from ilubabore so I was wondering to talk to you if u are from there

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  3 дня назад

      Thank you so much! It is amazing! Because as you imagined I am from Illubabor. I was born & grown up in Hurumu town. I attended my elementary education in Hurumu & my high school education in Mettu. Are you from there? Where are you now? You can talk to me through 0973812713.

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  3 дня назад

      On what topic shall I prepare a video for you? Please subscribe like & share if you don't do so yet.

    • @solmongidey9906
      @solmongidey9906 17 часов назад

      I lived in Australia for the last 25 years and thinking some sort of farming related with domestic animals but I am not 100% with which one. I am watching your program to help me with my disetion.

  • @jiji5798
    @jiji5798 3 дня назад

    ሰላም ዘናበል የስድስ ወይም አምስት ወር ጥጃዎች ስንት ይደርሳሉ?

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 дня назад

      አመሰግናለሁ! አንድ አርቢ እንደ ነገረኝ ከሆነ 80ሺ እና ከዚያ በላይ ይሆናሉ፡፡ ነገር ግን በቂ ጥናት ያስፈልገዋል፡፡ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ ደስ ይለኛል፡፡

  • @alemayehuduresa4067
    @alemayehuduresa4067 3 дня назад +1

    ስልክህን ላክልኝ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 дня назад

      አመሰግናለሁ! የእኔ ስልክ ቁጥር 0973812713 ነው፡፡ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ ደስ ይለኛል፡፡

  • @Fatima-m3v1g
    @Fatima-m3v1g 5 дней назад

    በርታ በጣም የምፈልገውስራነው ወደ ኮበልቻና ደሴ የነዚህ ዝርያወች የሚጨጥ ካለ ቪዶው ብሰራልኝ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 дня назад

      አመሰግናለሁ! የወለደች ላም ወይስ ጊደር ይፈልጋሉ? ስንት ጊዜ የወለደች? በቁጥር ምን ያክልስ ይፈልጋሉ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ ደስ ይለኛል፡፡

  • @FiqaduBezu
    @FiqaduBezu 4 дня назад +1

    ,አድራሻ ዬት ናው

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 дня назад

      አመሰግናለሁ! አሁን ላይ አድራሻዬ አዲስ አበባ ነው፡፡

  • @maruaweke9086
    @maruaweke9086 5 дней назад +1

    20 ጊደሮችን እፈልጋለሁ አሉህ?

    • @EshakYusuf-ht8xf
      @EshakYusuf-ht8xf 4 дня назад

      @@maruaweke9086 ከምር የምትፈልግ ከሆነ በአካል ቀርበህ ዋጋ አወዳድረህ ነው መግዛት ያለብህ የአንድ አርቢ ዋጋን ተንተርሰህ የሀገር ዋጋነው ማለት ይከብዳል ብቻ አሪፍ መረጃ ነው

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 дня назад

      አመሰግናለሁ! እርግዝና ያላቸውን ነው? ከሆነስ የስንት ወር? ስልክ ቁጥሬ 0973812713 ነው፡፡ ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ ደስ ይለኛል፡፡በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ?