Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የምታቀርበው ፕሮግራም ሁሉ እጅግ ጠቃሚ ነው። በጣም አመሰግናለሁ በቅርብ ቀን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በአካል እንገናኝ ይሆናል።
በጣም አመሰግናለሁ። ደስ ይለኛል! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ።
ቪድዮዉን አስቀድመው ላይክ ስላደረጉ አመሰግናለሁ።
እድሜና ጤና ይስጣችሁ አመሰግናለሁ ከተመቸህ ስልክ ቁጥሩን ብታስቀምጥልን መሰልጠንና በአካል ማየት ፈልጌ ነበር
ቪድዮውን ላይክ ስላደረጉ አመሰግናለሁ! መልካም ስለተመኙልኝም አመሰግናለሁ! ስልክ ቁጥሬ 0973812713 ነው፡፡ ሰብስክራይብ እና ሼር ካላደረጉ እነዚህንም በማድረግ ቢያግዙ ደስ ይለኛል፡፡ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ?
@@WuqawZeleke አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ወንድማችን
እኔም አመሰግናለሁ። በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ።
የሚገርም ቁም ነገር እሄንኳ በሀካል መሰልጠንም ያስፈልጋል ለጠቅላላ እውቀት ግን ከአንፖልና ከማብሰያ ውጭ መብራቱ ቲቪ የመሳሰሉት ያስጠቅማል❓ ስለሁሉም ነገር ስለድካምህ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
ወዳጄ አመሰግናለሁ! ቲቪ እንደሚያስጠቅም ለጊዜው ያገኘሁት መረጃ የለም፡፡ ነገር ግን ቀደም ተብል እንደተገለጸው ከባዮጋዝ የሚገኘው ኃይል ለማብሰል፣ ለማሞቅ፣ ለማፍላት እንደዚሁም ለብርሃን ምንጭነት በደንብ ያገለግላል፡፡ ቪድዮውን ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን ማድረግ እንዳይረሱ እላለሁ፡፡
ቪዲዮው ላይክና ሼር ግዴታዬ ነው ምን ጊዜም ገና ስገባ ላይክ ሼር አድርጌ ነው እምገባው በእውነቱ🙏🙏🙏@@WuqawZeleke
❤❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ። በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ።
የሚሰራውን አካል ስልክ ብልክልኝ ማሰራት ፈልጋለሁ
አመሰግናለሁ። ጥሩ አቅደዋል። ይቅርታ ስልካቸዉን የለኝም። የትራንስፖርት ክፍያ ስለሚቸግረኝ እንጂ ከቦታዉ ሂጄ ስልክ ቁጥራቸዉን ላመጣልዎት እችል ነበር። ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ ደስ ይለኛል።
የምታቀርበው ፕሮግራም ሁሉ እጅግ ጠቃሚ ነው። በጣም አመሰግናለሁ በቅርብ ቀን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በአካል እንገናኝ ይሆናል።
በጣም አመሰግናለሁ። ደስ ይለኛል! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ።
ቪድዮዉን አስቀድመው ላይክ ስላደረጉ አመሰግናለሁ።
እድሜና ጤና ይስጣችሁ አመሰግናለሁ
ከተመቸህ ስልክ ቁጥሩን ብታስቀምጥልን መሰልጠንና በአካል ማየት ፈልጌ ነበር