Thank you so much! Thank you also for sending me a video title. I will prepare a video on this topic. Please don't forget to subscribe, like & share if you don't do so yet.
Thank you so much for your constructive comment! On what topic shall I prepare a video for you? Let me know. Please support my channel by subscribing; liking & sharing.
Yalgebagn ngr, 1 bare b 50shi birr tegezto; beken k 40kg belay manno ablitek k 2 wer buhala k 80-120 shi birr shetek k 30 shi birr mag-gnet aykebdim?? 1kg Manno sint birr nw? 40 kg le 2 wer k 800 kg belay nw. 800kg sint birr yifejal?? Ebakotin yimelsulign bezirzir
Thank you so much! To be honest right now I don't have the price data of a young ox & a calf. It needs some market assessment. Please subscribe, like & share if you don't do so yet.
Thanks! The cattle eats this amount of feed not at the start but during the final stage of the fattening process. During the initial period we feed a very few amount of feed. Because the cattle has to adapt with the new weather condition. On what topic shall I prepare you a video for you?Please subscribe like and share if you donot do so yet.
You are highly welcome & thank you too! On what topic shall I prepare a video for you? Please inform me if you have any. Please subscribe, like & share if you did not do so yet.
እኔ ገብቼ ልሰራ ነው እናመሰግናለን ሰውየው መልካም ሰው ነው የእውነት በጣም ደስ ይላል
በጣም አመሰግናለሁ! ያሳቡት እንዲሳካልዎ ምኞቴ ነው፡፡
እኔም ምኞቴ ነው ግን አገሬይ አይመቺም
@@JemalHesen-yn7vqአመሰግናለሁ! ሃሳብዎ በጣም ጥሩ ነው፡፡ ነገር ግን ልንሠራ ያሰብነው ሥራ ለበርካታ ችግሮች የተጋለጠ መሆኑን መርሳት አይገባም፡፡ ሁልጊዜ ሲባል እንደምንሰማውም ሆነ በተግባር ሠርተው ከተሳካላቸው ሰዎች ተሞክሮ እንደምንማረው ችግር ዕድል መሆኑን ነው፡፡ ችግር ከለለ መሬት የሚያንቀጠቅጡና ከራስ አልፎ ለብዙ ሰዎች የኑሮ መሠረት የሆኑ ዕድሎች ባልተፈጠሩ ነበር፡፡ ችግር የመፍትሄው ግማሽ አካል እንደሆነም እናያለን፡፡ ስለዚህ ከእነዚህ እውነታዎች አንፃር ችግር እንኳን ቢገጥመን ወደ እድል ቀይረን ያሰብንበት ቦታ መድረስ እንችላለን ማለት ነው፡፡ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ የቻናሉን እድገት ቢያግዙ ደስ ይለኛል፡፡
ምስጋና ይደረሳችሁ
ሰፍ ያለ ከዚህ የበለጠ ማብራሪያ ስንጀምር ምን ያስፈልገናል በቅደም ተከተል ወደ ስራ ስንገባ ቅድመ ዝግጅት ቢነገረን አመሰግናለሁ @@WuqawZeleke
ምርጥ ልጅ ቅን ሰው ነው ይመችህ ትርፍማ ሁን ሀብታም ሁን ❤
አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ!
ቀና ሰው ነው ቢዝነስ እንደ ሚስጥር አይነገርም ይባላል ይሄ ልጅ በቅንነት መናገሩ ያስመሰግናል
በጣም አመሰግናለሁ! በትክክል ገልፀዋል። በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙኝ!
ሰውየው ቀናነቱ ይገርማል የተባረከ ሰው🙏🙏❤
አመሰግናለሁ!
የሰውየው ቅንነት እጅግ በጣም ይደንቃል እግዚአብሔር እንጀራህን ሰፊ ያድርገው❤❤❤❤❤ ጠያቂውም ጥሩ ይዘት ነው በርታ እንደዚህ አይነት የስራ ሀሳቦችን አድርሰን❤❤❤❤
አመሰግናለሁ። በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ።
ስለ እንጉዳይ mushroom ስራልን
@@teshayearaya1712 ላቀረብኩት ጥያቄ መልስ ስለሰጡ አመሰግናለሁ! ወደ ፊት በእንጉዳይ ዙሪያ ቪድዮ ለመሥራት እሞክራለሁ፡፡ ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ፡፡
በጣም ነው የምናመሰግነው ቅን ልጅ ነው ያቀረብክልን።
እኔም በጣም አመሰግናለሁ!
ጋዜጤኛውም ጎበዝ ነህ ጥያቄህ አሰተማሪ ነው
በጣም አመሰግናለሁ። በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ?
@@WuqawZeleke be makina sent alewo in addis abeba
@@kesetegeresus3121 ቢደውሉላቸው ይሻላል፡፡
እግዝብሔር ይስጥህ ውንድሜ ከልብህ ነው የምታሰተምረው ❤❤❤ እናመሰግናለን
አሜን። እኔም አመሰግናለሁ።
የምትሰራው ሁሉ የተባረከ ይሁን የሰጠሀው መረጃ እጅግ ደግ ሰው ነህ
አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ፡፡
አሪፍ ጥያቄ ከአሪፍ መልስ ጋር ዋውውው
በጣም አመሰግናለሁ። በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ እንዲደግፉኝ እጠይቃለሁ።
ሰዉየዉ ተመቸኝ የመር 👌👌👌
አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ የቻናሉን እድገት ቢያግዙ ደስ ይለኛል፡፡
ጠያቂው ጋዜጠኛ መጠየቅ የሚገባውን ጠየቀ ጎበዝ ነው
ባለሐብቱ ግልፅና ስለ ሥራው በደንብ የተረዳ ትጉሕ ሰው ነው በጣም በጣም ይደነቃል
የ፲፭ቀን ዎርክ ሾፕ ነው. በጣም በጣም አስተማሪ ነው ወደፊትም የሚያድግ ሰው ነው።
በቦታው ተገኝቶ ጋዜጠኛው በምስል በማቅረቡ ምርጥ ነው
እንዲህ ዓይነት ድንቅ ሃሳብ አስተያየት ስለሰጡኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ፡፡ የተለየና ምርጥ አስተያየት ነው፡፡ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ የቻናሌን የእድገት ጉዞ ቢያግዙ ደስ ይለኛል፡፡
በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው ወንድማችን በቅንነት የእውነት ከልብህ ያለውን ነገር ስለ ነገርከን ከልብ እናመሰግናለን
እኔም በጣም አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ!
በእውነት ቅን ሰው ነህ በርታ እናመሠግናለን
ስለ መልካም አስተያየትዎ በጣም አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ!
የዋህነቱ ደስሲል በሰመአብ እጀራህን ያብዛልህ ፈጣሪ ወድማችን🥰🥰🥰🥰🥰
አመሰግናለሁ። በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ።
@WuqawZeleke እሺ እናበረታታለን ይሄን ስራ ለመጀም ካቢታል ከስት እከስት እደማስፈልግ ብትሰሩልን 🙏🙏🥰🥰🥰🥰
በረታ ያለህን እውቀት ሁሉ በቅንነት ስላካፈልከን ተባረክ ስራህ ከዚህ በላይ ከፍ ይበልልህ እደግ ተመንደግ ወረትህ ይብዛ እጅገ ተመስጋኝ አስተማሪ ሰራተኛ ታታሪ ጀግና ነህ
አሜን አብሮ ይስጥልን! ለሰጡኝ ልብ የሚያሞቅ ሃሳብ አስተያየት በጣም አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ!
ወንድማችን ተባረክ❤❤❤
አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ።
ይሔን በደንብ ላዳመጠው ሰው የ1 አመት ኮርስ ነው በአጭሩ ያስተማረን።የውስጡ ደግነት ከአንደበቱ ይሰማል።ገና በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን የሚያሳትፍ የስራ እድል ይከፍታል።በርታልኝ።አቅራቢውንም ለሙያዊ ጥያቄዎችህ 🙏
ስለ ሰጡኝ አስተያየት በጣም አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ የቻናሉን እድገት ቢያግዙ ደስ ይለኛል፡፡
ክበርልን ለኔ መምህሬ ነህ
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! በቀጣይ ጠቃሚ ነዉ ብለዉ በሚያስቡት ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ ቪድዮ ልሠራልዎ ዝግጁ ነኝ።
ቅን ሰው ነው ፈጣሪ ይጠብቀህ አተ እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ ደስ ይለኛል፡፡
አሪፍ ትምርት ነው ይመቺህ
አመሰግናለሁ። በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ።
በጣም ቅኑ ልጅ ነዉ ያቀረብክልን ኣንተም እሱንም እግዚሄር ይባርካቹ ተማሪበት ኣለዉ ኣመስግናለዉ እስኪ ቦታ የት መክፈት የተሻለ ትርፋማ ያደርጋል
አመሰግናለሁ! ባሉበት አካባቢ ማድረግ ይችላሉ፡፡ ይበልጥ ቆላማና ወ/ደጋ አካባቢ ተመራጭ ነው፡፡ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ፡፡
Great job wonderful yarda Lege 👍
ዋው እኔ መስራት ፈልጌ ነዉ ሰርች አድርጌ ስገባ አንተን አገየው እግዚአብሔር ይባርክህ
አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ የቻናሉን እድገት ቢያግዙ፡፡
በአሁኑ ሰዓት በስንት ብር መጀመር እቻላል እና ጎበዝ በርታ እናመሰግናለን ❤@@WuqawZeleke
@@ኢየሱስጌታነዉ-ደ1ጀ አመሰግናለሁ! ያሰቡት ሥራ በጣም ያዋጣል፡፡ ለጠየቁት ጥያቄ ትክክለኛ መልስ ለመስጠት የዳሰሳ ጥናት ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ ዝም ብሎ ግምታዊ ከሆነ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በሥራው ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ያሳድራል፡፡ በጥናቱ መሠረትም የቢዚነስ ፕላን ማዘጋጀት ስለሚገባ ነው፡፡ ስለዚህ ወደ ሥራው መግባት ከፈለጉ አስቀድመው ጥናቱን ማሠራት ከቻሉ ጠቅላላ የመነሻ ካፒታሉን በግልጽ ማወቅ ይችላሉ፡፡ በዚህ ዙሪያ የምረዳዎት ካለ ይፃፉልኝ፡፡
@@WuqawZeleke እሽ አሁን ከአገር ውጭ ነኝ ስመጣ በአካል መጥቼ ምክር ከእናንተ እወስዳለሁ በተረ የምትለቁትን ቭድዮ አያለሁ
@@ኢየሱስጌታነዉ-ደ1ጀ አመሰግናለሁ! በሠላም ይምጡልን!
እናመሰግናለን❤❤❤
እኔም አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ።
በቅንነት ነው ያስተማርከን::
እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባርክህ!
አሜን! በጣም አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ!
My dream business ❤
Thanks! On what topic shall I prepare a video for you? Please subscribe like & share if you don't do so yet.
እናመሰግናለን የአደላቢውን አድራሻ እና ስልክ ብትሰጠኝ🙏
አመሰግናለሁ! እኔ ምን ልርዳዎት? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ፡፡
ጎበዝ
በጣም አመሰግናለሁ! በቪድዮ እንዲሠራ የሚፈልጉት ሃሳብ ካለ ይላኩልኝ፡፡
እኔ እኮ ከብት እውደለሁ❤❤❤
ቪድዮዉን ላይክ ስለደረጉ አመሰግናለሁ። ከብቶች አያሙ፣ አይሰርቁ፣ አይመቀኙ፣ አይከዱ፣ ያለ ፈቃዳቸዉ እንበላቸዋለን፣ ወዘተ። ታዲያ ከብቶችን ቢወዱ ተገቢ ነዉ ማለት ነዉ። በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ ሰብስክራይብ ካላደረጉ ላስታዉስዎ።
@WuqawZeleke ምን ያህል ከፖታል ያስፈልገኛል 200ሺ ብር ማጀማር እችለሉ ዎይ ??
Thank you very much for the information😍
You're highly welcome and thank you too!
great job bro!
Thank you so much! On what topic shall I prepare a video for you? Please subscribe, like & share if you don't do so yet.
በርታ
አመሰግናለሁ። በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ።
ቅን ደስ የሚል ሰውይ
አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ፡፡
ጀግና❤❤❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ!! ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ!
@WuqawZeleke ሠብሥክራይብ ካረኩ ቀየው ሼር አረጋለው
@@almasbh6100 አመሰግናለሁ!
Subscribed! thanks for sharing this valuable information.
Thank you so much! On what topic shall I prepare a video for you?
ምርጥ ቢዝነስ
አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ለቻናሉ እድገት የበኩልዎን ቢያበረክቱ ደስ ይለኛል፡፡
መልካም፡ ሠው፡ ነህ፡
ለአስተያየትዎ አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙኝ!
ሰውየው ደስ ይላል ግልፅ ነው። አንተም ወሳኝ ጥይእቄህን ወደድኩት።
አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ እንድሠራልዎ ይፈልጋሉ?
ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ ቢያደርጉ ደስ ይለኛል፡፡
He is so nice man good luck teru leb nw yalew fetari yeredaw kezi belay
Thank you so much! On what topic shall I prepare a video for you? Please subscribe, like & share if you don't do so yet.
ወንድሜ በርታልን! ጥፍጥሬ እና ሻሬ ማለት ምናአይነት መኖ ነው? ለምን ያገለግላል?
በጣም አመሰግናለሁ! ሻሬ ማለት ከተለያዩ የመኖ ዓይነቶች ተደባልቆ የሚዘጋጅ የመኖ ዓይነት ሲሆን ከብቶቹን በማወፈር የማይተካ ሚና እንደሚጫወት ከባለ ታሪኬ ገለፃ እንረዳለን፡፡ ጥፍጥሬ ከብቶቹ ቶሎ እንዲወፍሩ የሚያደርግ የመኖ ዓይነት መሆኑን እንደዚሁ ከገለፃቸው እንረዳለን፡፡
Thank you so much brother that is great video contet,,,,,, Ketay degmo eski ye wetet lam erbata be 1 lam slemejemer bedemb seraln
Thank you so much! Thank you also for sending me a video title. I will prepare a video on this topic. Please don't forget to subscribe, like & share if you don't do so yet.
እናመሰግናለን ወንድሜ
እኔም አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ድጋፍዎን ይስጡኝ፡፡
አሪፍ በርታ ጥሩትምህርት
አግኝተኗል በደንብእውቀቱ
ቢኖርኝ በክፍላገር ደርጃ
ቦታአለኝ
ስለሰጡኝ ሞራልና ስላካፈሉኝ ሃሳብ በጣም አመሰግናለሁ! ከብቶችን ለማድለብ አስቀድሞ መሟላት ካለባቸው ግብአቶች መካከል ቦታ ዋናው ነው፡፡ እርስዎ ቦታ ስላለዎት በቀላሉ ወደ ሥራው መግባት ይችላሉ ማለት ነው፡፡ የሥራው ዕውቀት የለኝም ላሉት ደግሞ በዚህ ዘመን በዚህ ሥራ ዙሪያ በዙሪያዎ የተትረፈረፈ ዕውቀት አለ፡፡ ለምሳሌ በኦንላይን፣ በዘርፉ እየሠሩ ካሉ ሰዎች፣ ከእኔ ዓይነቱ አስተማሪ፣ ወዘተ በቀላሉና በጥቂት ወጪ ብቻ በቂ ዕውቀት ማግኘት ይችላሉ፡፡ ስለዚህ ሥራው ከውስጥዎ የመነጨ ከሆነ ባለዎት መሬት ላይ መጀመር ይችላሉ፡፡ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ቪድዮውን ላይክ ስላደረጉ አመሰግናለሁ! ሰብስክራይብና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙኝ!
እሺአመሠግኗለሁኝ
እግዚአብሔር ያበርታቹሁ
ተጨማሪጥያቄ ሲኖርኝ ይዥእቀርባለሁኝ፡❤
@@DesalgnKefle አመሰግናለሁ!
እናመስግናለን ኣባቱ
ኤኔም አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ ደስ ይለኛል!
Keep it up Good
Thank you so much! On what topic shall I prepare a video for you? Please subscribe like & share if you don't do so yet.
ቅን ሰው እግዚአብሔር ይስጥልን
አመሰግናለሁ! ሰብስክራይብ፣ ላክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ ደስ ይለኛል፡፡
Thank you so much my brother
You're highly welcome. Thank you too!
Enamesegnalen betam lemelkam timhirtih
በጣም አመሰግናለሁ! በቀጣይ ቢሠራ የሚሉት የቪድዮ ርዕሰ ጉዳይ ካለ ቢጽፉልኝ ደስ ይለኛል፡፡
Positive video
Thank you so much for your constructive comment! On what topic shall I prepare a video for you? Let me know. Please support my channel by subscribing; liking & sharing.
Enamesegnalen bro berta gobez
በጣም አመሰግናለሁ! በምን ዓይነት አስተማሪ ርዕስ ላይ ቪድዮ ላዘጋጅልዎ?
Wow masha allah allha yerdak
አሜን በጣም አመሰግናለሁ። በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ?
Waw great interview
I thank you so much!! Please subscribe, like & share if you don't.
እናምስግናለን ወንድማችን
እኔም አመሰግናለሁ። በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ።
ሻሬ እና ጥፍጥሬ የምን ተረፈ ምርት ነው?
አመሰግናለሁ ። ሻሬ የተለያዩ በፋብሪካ የተዘጋጁ የእንስሳት መኖ ድብልቅ ነዉ። ጥፍጥሬ ከጥጥ ፍሬ ተረፈ ምርት የሚዘጋጅ መኖ ነዉ።
እዛው ውጭላይ ነው ምያድሩት ወይስ ሲመሽ ማደርያ ቤት አላቸው?
አመሰግናለሁ! ከባለከብቶቹ ገለፃ እንደምንረዳው ከብቶቹ ውጪ ላይ ነው የሚያድሩት፡፡ ምናልባት ክረምት ላይ የተወሰነ ከብት የሚያደልቡ ከሆነ በዝናብ ቀናት ወደ መጠለያ ያስገባሉ፡፡ ነገር ግን ክረምት ላይ ብዙም ስለማያደልቡ ይህ እንደማያሳስባቸውም ነግሮኛል፡፡ ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ፡፡
dmtslay bzum adelem astekakl betam arif sra newu
አመሰግናለሁ። በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ።
ሰላም ወንድም Zenabel cherie አንድ ጥያቄ ልጠይቅህን ካወከዉ መልስልኝ ከገበያ በግ ገዝቸ ለማርባት ፈልጌ ነበር እናም በቀን አንድ በግ 170 ግራም የሚጨምረዉ የተመጣጠነ ምግቡ የመኖዉ በቀን ስንት ብር ይፈጃል የአንዱን ዋጋ ነዉ የተመጣጠነዉም ገለባዉንም ጨምሮ
ካወከዉ መልስልኝ ወንድሜ🙏
አመሰግናለሁ!
አገራችን ሰላም በሆነልን ወላህ እድ ቀን አላድርም
በጣም አመሰግናለሁ! እንዳሉት እግዚአብሔር ለሀገራችን ሙሉ ሠላም ይስጥልን መሆኑም አይቀርም! እርስዎም እንደተመኙት በቅርብ ጊዜ ዉስጥ ወደ ሀገርዎ ተመልሰዉ ኢንቨስት በማድረግ ከራስዎ አልፈዉ ለሌሎች ወገኖችም እንደሚተርፉ እተማመናለሁ።
በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙኝ!
Good video
Thank you so much!!
የተለቀቀው ቁጥር የባለ ስራው ነው ወይ? በጣም ሀሪፍ ኢንተርቪው ነው
አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ።
ዝቅተኛው መነሻ ካቢታል ስንት ነው ወንድሜ
አመሰግናለሁ! የመነሻ ካፒታልን ለማወቅ በስንት ከብት ለመጀመር እንደፈለግን አስቀድሞ መለየት ያስፈልጋል፡፡ ለምሳሌ በ1 ከብት ለመጀመር ብንፈልግ ቢያንስ ለከብቱ ትንሽዬ መጠለያ ጓሮ ላይ ካለን እንደዚሁም ሌሎች ወጪዎች ለምሳሌ ውሃ ከግቢያችን እና የጉልበት ሥራ በራሳችን ከሆኑ ባብዛኛው የምናወጣው ወጪ ለመኖ ብቻ ይሆናል ማለት ነው፡፡ በዚህም መሠረት 1በሬ በ50ሺ ብር ቢገዛና ሌሎች ወጪዎች ደግሞ ከ10ሺ-15ሺ ቢሆኑ በጠቅላላው ስናስብ ከ60ሺ እስከ 65ሺ ብር ወጪ ብናወጣ ነው ማለት ነው፡፡ የከብቱን መጠን በጨመርን ቁጥር የመነሻ ካፒታልን በዚህ አማካኝ አሃዝ ማስላት ይቻላል፡፡
የመኖ ወጪን ሊቀንሱ የሚችሉ የተለያዩ ስልቶችን ለይቶ ሥራ ላይ ማዋል እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ ለምሳሌገበያ ላይ የመኖ አቅርቦት ከፍ ሲል መኖ ገዝቶ ማኖር፣ መኖን በራሳችን ለማዘጋጀት መሞከር እና የተለያዩ የምግብ ተረፈ ምርቶችን መጠቀም ይመከራል፡፡
Yalgebagn ngr, 1 bare b 50shi birr tegezto; beken k 40kg belay manno ablitek k 2 wer buhala k 80-120 shi birr shetek k 30 shi birr mag-gnet aykebdim?? 1kg Manno sint birr nw? 40 kg le 2 wer k 800 kg belay nw. 800kg sint birr yifejal?? Ebakotin yimelsulign bezirzir
በጣም ጥሩ ጥያቄ ነዉ አመሰግናለሁ! ባለ ሀብቱ ለማለት የፈለጉት ከብቱ ተገዝቶ እንደመጣ ለተወስኑ ቀናት ይህን ያክል አይበላም። ከአካባቢዉ የአየር ሁኔታ ጋር እስከሚለማመድ ድረስ በትንሽ በትንሹ ከ5ኪሎ ግራም ጀምሮ ወደ 10 ኪሎግራም ከዚያ ወደ 20 ኪሎግራም ከዚያም ወደ መጨረሻ ቀናት ደግሞ ከ40 እስከ 60ኪሎ ግራም ይመገባል። የአገላለጽ ችግር ካልሆነ በቀር እርሳቸዉ ለማለት የፈለጉት ከዚህ አኳያ ነዉ። ጥናቶችም ይህንኑ ይደግፋሉ። ዛሬ በጫንኩት አዲስ የድለባ ቪድዮ ላይ ባለ ታሪኬ ጉዳዩን በደንብ ስላብሪሩት ቪድዮዉን ቢያዩት። በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ!
እንዴትነው ከሰውጋር በጋራ መስራት የሚቻለው እኔ ቦታ አለኝ
አመሰግናለሁ! ከእርስዎ ፍላጎት ጋር ተመሳሳይ ፍላጎት ያላቸው ነገር ግን መሬት የለላቸው ገንዘብ ያላቸው ሰዎች ሊኖሩ ስለሚችሉ፤ እንደዚህ ዓይነት ፍላጎት ካላቸው ሰዎች ጋር ተገናኝተው በሰፊው ሊወያዩ እና የጋራ መግባባት ላይ ደርሰው ውል አስረው ወደ ሥራ ሊገቡ ይችላሉ፡፡ ስለዚህ የተንቀሳቃሽ ስልክ ቁጥርዎን እዚሁ ቢያስቀምጡ መልካም ይሆናል፡፡ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ድጋፍዎን ቢሰጡኝ ደስ ይለኛል!!
Is it Boran breed
Thank you so much! It is not a boran breed. Please subscribe, like & share if you don't do so yet.
You nice guy 👌💪👍
Thank you so much! On what topic shall I prepare a video for you? Please subscribe, like & share if you don’t do so yet.
melekame sew new😮😊
አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ፡፡
ሻሬ ጥፍ ጥሬ ምንድነው ?? የምታውቁ ብታስረዱኝ
አመሰግናለሁ! ሻሬ የተለያዩ የመኖ ገለባዎች ድብልቅ ነው፡፡ ጥፍጥሬ ከጥጥ ፍሬ የሚዘጋጅ መኖ ነው፡፡ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን ቢያደርጉ ደስ ይለኛል፡፡
bbayee garidha namas jajabesa namni kanaa lalee hojitii galuu qabaa
Baayyee galatoomaa! Yaada sirrii fi bu'uura ta'e nuu kennitani.
what is the price of a young ox, a calf
Thank you so much! To be honest right now I don't have the price data of a young ox & a calf. It needs some market assessment. Please subscribe, like & share if you don't do so yet.
wawe wedema
አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ!
ሻሬ ምንድ ነው?
አመሰግናለሁ! ሻሬ ማለት ከተለያዩ የፋብሪካ መኖዎች ለምሳሌ ከጥፍጥሬ፣ ከፋጉሎ፣ ወዘተ ተደባልቆ የሚዘጋጅ መኖ መሆኑን ባለ ታሪኬን ስጠይቃቸው ነግረውኛል፡፡ ሰብስራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ድጋፍዎን ይስጡን፡፡
❤❤❤❤
Thank you so much!!
Mirt saw Ena
Gilitsi saw
አመሰግናለሁ!
He shared his secret of his success, honestly. He has a mindset of prosperity not of scarcity
Thank you so much. On what topic shall I prepare a video for you? Please support my channel by subscribing. liking and sharing if you donot do so yet.
teru ❤
አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ?ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ!
ግን በቀን 40__60 ኪሎ በልተው በ 3 ወር ሲሸጡ ያዋጣል???
አመሰግናለሁ። ይህን ያህል የሚበሉት ወደ መጨረሻዉ አካባቢ ነዉ። ሲጀመር በ5 ኪሎ ነዉ። በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ።
@WuqawZeleke አመሰግናለሁ ለ 1 በሬ ምን ያህል ካሬ እንደምበቃው
40kg/day?
Thanks! The cattle eats this amount of feed not at the start but during the final stage of the fattening process. During the initial period we feed a very few amount of feed. Because the cattle has to adapt with the new weather condition. On what topic shall I prepare you a video for you?Please subscribe like and share if you donot do so yet.
Sele amegageb formulation biseralen😊
አመሰግናለሁ። ተገቢ ጥያቄ ነዉ ያቀረቡት። ስለሆነም ወደ ፊት ቪድዮዉን አዘጋጃለሁ።
Le and bere be ken 40-60 kilo maletiko betam bizu new
Eshi and bere be 3 werust min yakil kilo indemibela bicha nigeren please
በጣም አመሰግናለሁ! አንድ የሚደልብ በሬ 40-60 ኪሎ መኖ የሚበላው ወደ መጨረሻዎቹ ሳምንታት ነው፡፡ ምክንያቱም የማደለቢያ ጣቢያው ውስጥ ከገባ በኃላ ከአካባቢው የአየር ፀባይ ጋር መላመድና በደንብ መብላት እስከሚችል ድረስ፡፡ ሲጀመር በ5 ኪሎ ሆኖ መጠኑ እያደገ የሚሄድ ነው፡፡ ባነሱት ጥያቄ ዙሪያ ቪድዮ ለመሥራት መረጃ እያደራጀሁ ስለሆነ በቀጣይ ያገኙታል፡፡ ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ፡፡
ቅንነቱን ቀናሁ
በጣም አመሰግናለሁ! በትክክል ገልጸዋል፡፡
ሽሬ ምንድን ነው
አመሰግናለሁ! ሻሬ የተለያዩ መኖዎች ድብልቅ ነው፡፡ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ፡፡
10q so mach
You are highly welcome & thank you too! On what topic shall I prepare a video for you? Please inform me if you have any. Please subscribe, like & share if you did not do so yet.
gobez ena tiru sew new
አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
❤❤❤❤❤❤❤❤
Many Thanks!
ቅን ልብ ያለህ ስው አንተን አየሁ
በጣም አመሰግናለሁ! በቀጣይ ቢሠራ የሚሉት የቪድዮ ርዕሰ ጉዳይ ካለ ቢጽፉልኝ ደስ ይለኛል፡፡
የከብት ፍየል በግ አያያዝ ስልጠና ካለ አድራሻ ቢነገረን
አመሰግናለሁ አሁን የምኖረው አዲስ አበባ ነዉ። እናሰለጥናለን። ስ/ቁ 0973812713 ነው።
Silixana. Lamaginyati. Yichalal
አመሰግናለሁ። አዎን ግን ሰልጣኝ ትንሽ በርከት ቢል ጥሩ ነዉ። ምክንያቱም ከተለያየ ሰዉ በቀላሉ ልምድ ማግኘት ስለሚያስችለን። ለአንድ ሰዉም ቢሆን በማማከር መልኩ ምክር እሰጣለሁ። ትንሽ እንየዉ። ግን ከዬት ነዉ? በ0973812713 ይደዉሉልኝ። ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ።
Brita wanidime
በጣም አመሰግናለሁ!
መድሀኒት ይወስዳሉ ወይ??
አመሰግናለሁ! ለምሳሌ ከብቱ የምግብ ፍላጎቱ አነስተኛ ከሆነ ዶክተሩ ችግሩ መኖሩን ከፈተሸና የምግብ ፍላጎቱ አናሳ ሆኖ ካገኘው የምግብ ፍላጎት የሚጨምር መርፌ ይሰጠዋል፡፡ ትላትሎች ከተገኙበት ትላትሎቹ ምግቡን እንዳይሻሙና የመደለብ ሂደቱን ዝቅተኛ እንዳያደርጉት ትላትሎቹን የሚገድል መርፌ ሊወጉ ይችላሉ፡፡ በምን ርእስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙኝ ደስ ይለኛል?
@WuqawZeleke ለመልስዎ አመሠግናለሁ:: በእርግጥ የጥያቄዬ ሀሣብ ማድለቢያ መድሀኒት ይወስዳሉ ወይ ለማለት ነበር? ሌላው በ ቪድዮችዎ የሚያነሱአቸው ሀሣቦች ብዙ ያልተለመዱ አይነት ናቸው እናም ይበርቱ
@@Bigbrotherhoods በጣም አመሰግናለሁ! እኔም እርስዎ የእኔን እይታ ያዩበትን አንግል አደንቃለሁ፡፡ ሆን ተብሎ ከብቶቹን ለማወፈር መርፌ እንደማይወጉ ከባለ ታሪኮቼ ሰምቻለሁ ፡፡ ነገር ግን ቀደም ብዬ እንደነገርኩዎት ከብቶቹ ተገዝተው ወደ ማደለቢያ ጣቢያ ሲገቡ
ምናልባት በቀጣይ ምግባቸውን የሚሻሙና እንደተፈለገው ሥጋ እንዳያመርቱ ሊያደርጓቸው የሚችሉ የውስጥ ጥገኛ ትላትሎች/ለምሳሌ ወስፋት፣ የኮሶ ትል የመሳሰሉትን ለማስወገድ መርፌ ሊወጉ እንደሚችሉ ከተለያዩ ባለ ታሪኮቼ ጋር በነበረኝ ቆይታ ለመረዳት ችያለሁ፡፡ ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ማድረጉ እንዳይረሳ! Thank you sir!!
❤
አቶ መስፍን አመሰግናለሁ! ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ።
ስልካችሁ?
አመሰግናለሁ! የባለ ታሪኬ የአቶ ጉታ ስልክ ቁጥር 0911347428/0912262952 ሲሆን የእኔ የስልክ ቁጥር ደግሞ 0973812713 ነው፡፡ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ ደስ ይለኛል!
❤👍👍💐👏
Thank you so much!! Keep in touch.
ሰውየው ሙህር ነው ስጀመር
አመሰግናለሁ! በትክክል ብለዋል፡፡
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ!!
ከዚህም በላይ ከፍ በል ወድማችን
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ እንድሠሪልዎ ይፈልጋሉ?
ቀና ሰው ነህ ስልጠና ነው የሰጠው
አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ የቻናሉን እድገት ቢያግዙ ደስ ይለኛል፡፡
ጓድቸርነትን በቅድሚያ ላመሰግን እፈልጋለሁ አመሰግናለሁ
የኔጥያቄ ይህንን የየበሬማድለብስራ ሳይንሳዊና በሆነመንገድ ወደዚህ ቢዝነስ ለመሰማራት ለሚፈልግ በቀላሉ ትርፋማ የሚሆንበት መንገድእና ወጪአቸ ው በሂሳብ ተሰርቶ ውጤታማ ለመሆኑ እንዲታወቅ ግልጽ አድርጋችሁ ብታቀርቡት የበለጠጥሩነው?
እኔም በጣም አመሰግናለሁ! ያነሱት ተገቢና ጥሩ ጥያቄ ስለሆነ ወደ ፊት አንድ ቪድዮ እሠራበታለሁ፡፡
10 k
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! በቀጣይ ምን ዓይነት ቪድዮ እንድሠራልዎ ይፈልጋሉ?
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ!