የተፈጠርከው ለትልቅ ዓላማ ነው! ስጦታህን አትርፍበት - ቢኒያም ጎልደን - Impact Podcast _ Binyam Golden S02 E02

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
    Facebook: / impactseminarsofficial
    Telegram: t.me/RipleImpact
    Tiktok: / impactseminarsofficial
    Instagram: / impactseminars
    Podcaster: podcasters.spo...
    Join our Discord community: / discord
    Books By Ashenafi Taye:
    www.amazon.com...
    Also Featured on
    ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
    EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
    እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
    Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
    RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
    Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
    Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
    - • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
    #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia
    ለበለጠ መረጃ: +251988068511

Комментарии • 34

  • @Mebri19
    @Mebri19 4 месяца назад +2

    ውድ የimpact አዘጋጆች እጅግ በጣም አድርጌ ላመሰግናቹ እዎዳለው በህይወቴ ብዙ ነገሮችን እንዳውቅ አድርጋቹኛል አቶ አሸናፊ ታዬ ላንተ ያለኝ አክብሮት ታላቅ ነው አንተ ማለት ለኔ ከአባትም በላይ ነህ ያሬድዬ አንተንም አመሰግናለው ውድ ቢኒም ግዜህን ሰጥተህ የህይወት ተሞኩሮህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
    ያሬድዬ more ሴቶችንም አሳትፉልን

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 5 месяцев назад +17

    ህዝቡ ለምንድን ነው ይህንን ሰሚናር የማይከታተለሁ. በጣም ጠቃሚ የህይወት ትምህርት ነው ይህ በሚሊነር ሰብስክራይፕ ሊኖረው ይገባል

    • @Balge-hl3ty
      @Balge-hl3ty 5 месяцев назад +1

      በጣም ላአምሮ ሰላም የሚሰጥ

    • @KhanKhan-kh4im
      @KhanKhan-kh4im 4 месяца назад

      አዎ ይገርመኛል

  • @WendwesenEndale
    @WendwesenEndale 5 месяцев назад +7

    Biniye glad to see your lessons here and thanks for all insights and lessons . #Impact let us continue to serve our generation . Happy easter to all christian #Ubuntu

  • @mekonnenasrat5601
    @mekonnenasrat5601 5 месяцев назад +6

    አስደናቂ ትምሀርት ነው ደስ ብሎኛል አመሰግናለው

  • @helenhaile2205
    @helenhaile2205 4 месяца назад +1

    በጣም: ነው: የማመስንህ: የሂውት: ገጠመች: ስለነገርከን: ብዙ: የተማርኩበት: እግዚአብሔር: አብዝቶ: ይባርክህ:: ጠያቂውንም: ሳላመስግን: አላልፍ: ብዙ: የታመቁ: እውቀት: እልህ: እራስህ: ተጠያቂ: ሁነህ: እውቅትህን: እና: የሂወት: ተሞክሮን: ብትነግረን:: አመስግናለሁ:

  • @itcanbe2114
    @itcanbe2114 5 месяцев назад +4

    It's so amazing podcast keep up yarido.. & I'm grateful Bini🙏🙏🙏🙏

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 5 месяцев назад +5

    ቢኒ የኛ ንጉስ. በጣም ነው የምወድህ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ❤

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 4 месяца назад +2

    ኦ፡ ጌታ ሆይ ይገርማል ልጄ ያሪድ በድንገት ትናንት ባጋጣሚ ስልኬን ሳገላብጥ አንዲት እህት አቅርበህ ስታናግር ያዉ ፖለቲካ ይሆናል ብዬ ልዘጋ ስል ድምፅህ ጠቃሚ ፍሬዎች እንደሚዘራ ተረድቼ መስማት ስጀምር ካቀረብካት እህት ደስ የሚል እዉቀት አገኘሁ ብዬ ስደሰት ለሊት እንቅልፍ አጥቼ ስገላበጥ በጣም እግዚአብሔር የባረከዉ ድምፀ መረዋ ልጅ አቅርበህ በሐዘን የደከመ ልቤን ለሁለት እንደ ግንበኛ አርማታ አፅንታችሁት እቺን ሳልል አልተኛም ብዬ ከለሊቱ 9 ሰዓት ላሸልብ ተመቻቸሁ ጌታ አምላኬ አብዝቶ ያስፋችሁ ተባረኩ በጣም ወደድኳችሁ ጌታ ቢፈቅድ በአካል እንገናኛለን ተባርካችኋል።

  • @Zedo-Yemaye
    @Zedo-Yemaye 5 месяцев назад +5

    So successfully blessed guys😊

  • @KhanKhan-kh4im
    @KhanKhan-kh4im 4 месяца назад +2

    ያሩየይ የኛ ጀግና❤❤❤❤

  • @addisualamirewbiadgie1016
    @addisualamirewbiadgie1016 5 месяцев назад +5

    Knowing God is the best wisdom. Keep it up!

  • @TrueHomes-wg1jt
    @TrueHomes-wg1jt 5 месяцев назад +4

    ስለምትሰጡን በረከት እናመሰግናለን
    ቢኒያም ዘመንህ ይባረክ 👏👏

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 5 месяцев назад +4

    ሁለት እቁዎች የሀገራችን አለኝታዎች. ዳዬ ቢኒ. በናተ እኮራለን ለሀገራችን በጣም ወሳኝ ወጣቶች

  • @hopetube_Ethiopia
    @hopetube_Ethiopia 4 месяца назад +2

    አሹ ናፈቀን ! ኢምፓክት ሰሚናር ያለ አሹ በፍጹም

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 5 месяцев назад +3

    ያሬድ ማለቴ ነው ዳዊት ነው ሁሌ የምለው እሳሳታለሁ

  • @SolBesha
    @SolBesha 5 месяцев назад +4

    Bini golden and impact seminar . mirtoch

  • @t2chickensfarm365
    @t2chickensfarm365 5 месяцев назад +3

    Yesetoch testfo binorbet letkuma yakel designer eliyana birhanu

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 4 месяца назад +2

    ጥሩ ውይይት ነበር እናመሰግናለን።

  • @AdnanNuru-vt
    @AdnanNuru-vt 5 месяцев назад +3

    Ye segno program btjemrut

  • @chuchualemayehu6029
    @chuchualemayehu6029 5 месяцев назад +3

    wonderfull interview

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 4 месяца назад +2

    Thanks You ❤❤

  • @SebahaSirage
    @SebahaSirage 4 месяца назад +1

    ሀይ

  • @mubamuba249
    @mubamuba249 5 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirukDawit-z7q
    @BirukDawit-z7q 5 месяцев назад +3

    በጣም ምርጦች

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt 5 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የኪዳናምህረትልጅነኝትግ
    @የኪዳናምህረትልጅነኝትግ 5 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤

  • @AdnanNuru-vt
    @AdnanNuru-vt 5 месяцев назад +3

    Thanks

  • @genetmuktar6284
    @genetmuktar6284 Месяц назад

    Where is you address please? I want to attend your class. Thanks

  • @soltelavivetube4539
    @soltelavivetube4539 4 месяца назад +1

    Bini Jegna sew neh

  • @axolotl5282
    @axolotl5282 4 месяца назад

    Amazing speech 👌

  • @bineymgeresu7888
    @bineymgeresu7888 3 месяца назад

    Wow 👍👌🙏❤👏👏...

  • @eyobdemoz7832
    @eyobdemoz7832 5 месяцев назад

    አሸናፊ ምንነካዉ?