Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
You always bestድል ለአማራ ፋኖ
በለጠ አራት አመት ተከታትያለሁ አሁን ግን ዳር ዳር እያልክ ነው አማራ ላይ ክደት ለመፈፀም
በልጤ ሰላምነህ? በርታ ከአንተ ነው ትክክለኛ መረጃ የምናገኘው በርታልን
በርታ ወንድሜ በለጠ ካካ
እነስክንድር በድርድር ስም ከሀገር ከወጡ የአማራ ህዝብና ፋኖ መጠነኛ እረፍት ያገኛሉ።
በጣም ትክክል ነህ የፋኖ አንድነት እንዳይመጣ እንቅፋት ሁነዋል።
ምንም አላደረገም እስክንድር ወሬ አለባችሁ። ከወያኔ ጋር እየተሞዳሞደ ወንድሙን ካልገደልኩ የሚል አማራ የእንግዴ ልጅ ነው።
@@undermysaviour ke hodam Amhara cadre woyane yishalal , woyane be 27 amet kegedelechiw belay bene Arega kebede , Gedu , Temesgen, Yilkal etc yetegedelew Amhara yibeltal Fano Asegid yasbelaw Shaleka Wubanten yasgedelrw Eskindir new
የብአዲን "ፋኖ" ማለትህ ነው:: ሲያምርህ ይቅር ሕሊናቢስ ጎጤ:: አርበኛ እስክንድርና ጓዶቹ የአማራ ከዚህ ሰቆቃ ሳያወጡ የትም አይሄዱ
በለጠወቅታዊ መረጃ በድርድርናአወዛጋቢ ውዥንብር መስጠትህን አጠናክረህ ቀጥል እነመሰግናለን
ወንድሜ በለጠ እንዴት ዋልህ? እያደረስኸን ለአለውና ለምታደርሰን መረጃ በእጅጉ እናመሰግናለን !!!! 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በሌ አምበሳው አይዞን ቀጥቅጠው።
ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ ያማራን ህዝብ በከሃዲዎች ከሚተኮስበት ጥይት አድነዉ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን
ጀግናው ጋዜጠኛ
ከዛሬ ጀምሬ የአንተን ሚዲያ አላይም
Thanks for your stance for Amhara people!!!
ጥሩመረጃ ነው
ድርድር ጀምረናል ያለ አለ? ከመንግስት ጋር? ይሄን መልስ
ጌታው እንደ ነፃ ጋዜጠኝነት ከሰራህ ከአንድ ክንፍ ወገንተኝነት ወጣ በል። ህዝባዊ ድርጅቱን በመግፋት ዘመነ ዘመነን ወደፊት ለማምጣት የምታደርገው በጎም አይደል። ያየኸውን ብቻ ዘግብ፣ ህዝብ ይዳኛልና!
ሰላማዊ ሕዝብ በማፈስና በማሰር ትግል አይቆምም እዲያዉም ለትግሉ መጠንከር አዱ መንገድ ነዉ መንግስ በጭንቀት ሕዝብን እያሰቃየ ይገኛል ሕዝብ ሆይ በአንድ ተነስ
አማነው የተደራደረው አንተ ራስህ ያነጋገርከው ሰው እንደራደራለን ብሎሀል ምን ማለት እንደምትፈልግ አልገባኝም ዘመነ እንዲደራደርልህ ፈልገህ ነው ለምን እውነቱን አትናገርም እነሰደራደር አላሉም
ዛሬ ተሽሎሐል በሌ ጥሩ ትንታኔ ወይም የአማራ ህዝብ የሚፈልገው ወይም ነፃ ሊወጣ የሚችለው ባአወራኽው ልክ ነው በርታ።
ምንም ጊዜ ቢሆን ድርድር እምቢ አይባልም: በድርድሩ ጊዜ ግን የመጨረሻውን የምትዋጋለትን ጥያቄ ትጠይቃለህ : ይህንን መጠየቅ ማንም አይከለክልህም ድርድር እምቢ ማለት ግን በውጭ ሀይሎች ፀረ-ሰላም እና አምባገን ያሰኛል
በርታ
ከብዶሀል
የት አለ ድርድር በሌለ ድርድር ለሚል ከማን ተሰማ ከአንተ ሚዲያ የተነገረ አደለም ወይ?ድርድር መሆኑ ማረጋገጫ አለ ወይ?
እስክንድር ከውጭ ድርጅቶች ጋር ውይይት አደረግ እንጂ ስለድርድር አለተወያየሁም ብሏል። ታዲያ ውይይቱ ድርድር ነው የሚለው ሃሰት መረጃ ከየት መጣ? እስክንድር ምን ለማግኘት ነው ድርድር ከአብይ ጋር የሚያደርገው? ከዚያ ይልቅ በየቦታው ያሉ የፋኖ መሪዎች እኔ ካልበለጥኩ ውድድር ትታችሁ ወደ አንድነት ተሰባሰቡ።
ተጎራ ፣ ሪማና አህያ ፈጅ ከባድ ፍጥፍጥ ነበር መንገድ ተዘግቶ 😢😢
የነዚህ ሰዎች ግፍ የት እንደሚደርስ እኔ እንጃ!
እይታህ በጣም ቆንጆ ነው በልጤ
ስለድርድሩ የሰጠኸው አስተያየት ትክክል ነው።
Victory for FANNO, Peace for Ethiopia
ሰልፈረዲን በሚል ይስተካከል
ከአለም ጋር መነጋገር ከብልግና ጋር ድርድር ምን አገናኘው ጌዜ አታባክን ።
ነገር አትሸርብ። ድርድር አይደለም። ዝምብለህ ታጋዩን አታወዛግብ።
በውነቱ እንደኔ ግን ትናንት ጌታ አስራደን ኢንተርቪው ያደረክበት መንገድ ትዝብት ውስጥ ነው ያስገባኝ ባንተ ላይ በሌ አረ ተው አማራ የምንባል ህዝቦች ከመጥፋታችን በፊት የሰፈርተኝነትን እርኩስ መንፈስ እናስወግደው
የቡሬ ሀኪሞች በፍኖተሰላም ታጉረው ይገኛሉ
ምንድነው የምትዘባርቀው ማን ተደራደረ?
ድርድር አይጠላም እንደ መርህ መቀበል ነው። ካልተመቸ እንዲመች ጥረት ማረግ ነው።
በለጠ ድርድር ህያልክ
ከአብይ ጋር እሚደራደር ማንም ይሁን ማን መደምሰስ አለበት
እግዚአብሔር. ይረዳል ጠላት ይወድቃል
እኔ በጣም ትገርሙኛላችሁ
ትክክለኛ ትንታኔ ነው ።
ትናንትና ምሽት ብዙ ወጣቶችን ፖሊሶች ሲያሯሯጡ አይቼዋለሁ በጣም ሲያሳዝኑ
አይመለስም ፍኖ 4ኪሎ መግባት አለበት
Bravo ጃል መሮ ይህን ልፍስፍስ መንግስት የፈለገበት ቦታ ስብሰባ እንዳያደርግ ማድረጋችሁ ደስ ይላል።
በባልተደረገ ድርድር እንደተደረገ አድርጎ ትንተና ለምን አስፈለገ?????????
እዉነት ነዉ በሌ የሕዝብ ጥያቄ ሳይመለስ ድርድር አይኖርም ስር ነቀል ለዉጥ ያስፈልጋል እሔን ከፋፋይና ዘራፊ ቡድን መዉደቅ አለበት መንግስት ተብየዉ ቡድን
ተወያየን እንጂ አልተደራደርንም ከተባልህ ለምን ከባለቤቱ በላይ አውቃለሁ ትላለህ።
አንተ እራስህ የታናሹ እስክንድር አሽከር ነህ
Manew dirdr new yalew adamit kemawratih befit
አሁን ባለው ሁኔታ ፋኖ በጦርነት ሊሸነፍ አይችልም። አገር ከማዳከም ውጭ
ድርድር ብዙ ፈርጅ አለው ትግልህን ሳታቆም እስረኞች ይፈቱልኝ መጀመሪያ ብለህ በእስር እየተሰቃዩ ያሉትን አማራዎች ታስፈታለህ የተበፈቱት በቂ አይደሉም ብለህ አልስማማም ትላለህ ትግልህን በጎን እያጠናከርክ በድርድር ትንንሽ ጥያቄዎችህን ታስመልስበታለህ ፣ ዲፕሎማሲህን ታሳድግበታለህ ከጦርነቱ ውጭ ያሉ መሰረታዊ የአማራ ህዝብ ጥያቄ አንደ መለሰ ትጠይቅበታለህ ፣ መንግሰትን ታዳክምበታለህ ታስመልስበታለህ ፖለቲካ ለገባው ሰው ድርድር ጠቃሚ እንጂ ጎጂ አይደለም መወቃቀሱን ትተው ፋኖ ወደ አንድ መቶ የውጭ ሀይል እጅ ከገባበት ቢደራደር ጥሩ ነው ህዋሀት እና ሻቢያ ከደርግ ጋር ስንት ጊዜ ለድርድር ቀርበዋል።
እስክንድር በእውነት ተደራድሮ ከሆነ ከነነፍሱ ይቀበር። ወንድሞቻችን በአሥቸኳይ እውነቱን ማወቅ አለባቸው።
የስልጠና ካምፑን መጥቀስ ለአደጋ ያጋልጣል እንጂ ምን ይጠቅማል?
በለጠ ይህን ሴራ ካልተውክ አክሱም ጽዮንን አልፋታህም:: የውነተኛው ፋኖ የልብ ደጋፊ ነኝ:: ምክንያቱም አማራን ከእልቂት ታድጎ እማ ኢትዮጵያን ከዚህ ሗላቀር ከፋፋይ የወያኔ ኦነግ የጎሳ አፓርታይድ አገዛዝ ነፃ እንደሚያወጣ በጽኑ ስለማምን
በዚ ጊዜ ድርድር ጃል ሰኚ መሆን ነው
እስክንድር ነጋ የሰጠውን መግለጫስ፣ ማስተባበያ ስለ ኤሊያስ መሰረት፤ አልሰማህም?! ጣና ሳተላይት ላይ ገብተህ ኢንተርቪውን አድምጠህ ሃሳቡን ብታስተላልፈው የሚዲያውን ፍትሀዊነት ለማስቀጠል ይረዳል ብየ ስለማምን ነው::
የመን ግስ አጀንዳ ለማስፈፀም ካልሆነ በቀር ለአማራ ህዝብ በዚህን ወቅት ድርድር አይጠቅምም።
እጅን ቢሰጥ ይሻለው ነበር
السلام عليكم ورحمة
በለጠ ስለምን ድርድር ነው የምታወራው? የውሸታሙን ኤሊያስ መሠረት መረጃ ላይ ትንታኔ እየሰጠህ ነው?
ተደራደረነ፣አላሉምእኮ፣ምንለማለትፈልገህነው፣እራስህጠይቀህ፣ተረድተህአሁንምለማለትፈልገህነው፣ይገርማልታዘብነህ
ዋሽተዋል ውይይት አይደለም ድርድር ነው ዎዳጀ።
ማን ተደራደረ ሰውየ ወዴት ወዴት
ጀግናው. አማራ. አንድ. ለናቱ. ሺህ. ለጠላቱ. የሆንከው. አማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት በሙሉ. ያለህ ስልጡን. ሁሉ. እና. ሰምሳቢው. አርበኛ. እስክንድር. ነጋ. ክብር ባላችውበት አንድ ቀን ስለ ራስህ. ታሩክ ግዜሳታቃጥል አሜሪካ በተከሰትክብበት ግዜ. እየተጋፉ ባባክህ ለአለም አሳውቅልንአተም እርስ ህ ግለፃልን ሲል የነበረው. ከንቱ ሁሉ ድባቅ ተመታ ሳያውቅህ ለቃበሱ ጭንቅላት ውዳቂ ሁሉነበርየሚጋፉው ።አርበኛ. ፕሮፌሰር. ጌታ. አስራደ. እውነትም ስምህ. ከተግባር. ያስራደ. አማራ ጀግና በጠላት ሚዲያ. ወች በመቅረብ ተደናብረውሊያደናብሩህ. ደግጠው ዙሮባቸውምጋዜጥ ኖች ነን ያሉትን በፈገግታ. በሚገባ እንዲያውም. ህዝብ ያላወቀላችሁ. መከራተሸክማችሁ ክስ ለጠ ናችሁ ያውቅ ሽህ ጀግኖች. ስለ ሆናችሁ በትግስት. ጭራራሺ. ላጥፉችሁ የሚሉትንበአደባባይ መምህር ሁናችዋችው. እደነበርተረድተንሀል. ።እና በጥቅሉ. ድባቅ መትተህ. እደተጎዝክ. አድምጠናል የሰለጠኑ. የተማሩ የተመራመሩት ነጮች. ተሚታወቁት አብሮለሰራለዛምለሰለጠነተመሳሳይየሚታወቁት በስራናባድሬሳቸውነውየሆነውበናተ ይህ ነው. የሰራችሁት።አለም በራችሁድረስሲመጣ አጥንቶየራሱንመረጃማስረጃ. ይዞ ዶክሜትበየሙያውምተመሳሳይ ናችሁየተገናኛችሁ ለአማራህዝብእና ለሀገር ኢትዮጵያ ተንሳኤነው ያሰማችሁ ።ከጥይት ድሮን የተረፈውንህዝብ. በርሀብና በህክምናእጦት. አምሬቾችን ታዳጊምይሁኑየሚወለዱት. እዲረግፉ. ምድር ለሚወርሱፋሺሺሺትየኦሮሞመግስትእናግብረአበሬች. የተነሱበትንየተጎዙበትንነውየቀጬችሁት በዚህ አማራው ቀርቶ ሰው የሆነ ሁሉ ሊደሰትበትየሚገባው ነው ስሀቱምመከራውንእግዚዚአብሄርምተጨምሮበት በቆራጥ በአማኞች በፃናት በጀንነት ባባቶቻችውልጆች አማሮችታሪክተሰርቶል።በዛ ላይ ከንቱውንሁሉ አጋልጣችውታል በስራተግባር ፈትፉጣችሁታልለአማራነውለህዝብ እቶፈቶየሚለውለማኝ ሁሉ. የለየበትነው ደደብነቱ ምቀኝ ነት ክፍቱን. ወጀሎንሁሉ ያጋለጣችውበትነው ።የፈረንጂንእግሊዘኛየሚችልነው የሚችለው ።ጀግናው አማራጀ/ ል. አሳምነው ሰማህቱ. አንድ ያለውየአምሮውባለቤት አለም እዳይሰማን ታፉነንእያለቅንልናልቅነውስለሆነምመደረጀትበመዋቅርም ግዴታነው የገገባንየተግባባንሀገርእናመግስትስርአትያለለ የሚመስለህለዚህ ህገ መግስትፓሊስ ፍርድቤትየእባ ጠባቂወዘተ ለእይታለአድማጭ ለአለምእነትይመስላሉ ይህንየዘጉብንንማሳወቅምይህ ነገርበጀግኖቹበአሳምነውወንድሞች. የትግሉአካሉችም. ተፈፃመለት ክብርለሰማእታቶቹምይሁንትግልቅብብሎሺ በእውቀት በሚገባበማጤንንብ ወታደራዊ እስር ግፍ ይህ ነው ህዝብ አማራው ግልጽ ሆነልህየዞረብህ ማለቴ ነው ።ድል ለጀግናው አማራ ሰፊው ህዝብ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ።ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።
😆😆😆😆😆
ኣተ የአብይ ካድሬ ማን ያነብልኛል ብለህ ነው
@Auiopui ይመስልሀል. ስላነበብክ መሰለኝ. የነቀልክ ።እኔ. ልክ እደጀግኖቹ. አማሮች. ነኝ. በሚገርም ብታውቀኝ. የምትታነቅ ማለት ነው. ሰው ያለ ትውልድ ዘሩ ያላባቱ ስለማይሆን እነዚህ ጀግኖች. አማሮች. እደዛናቸው እህታቸውም. ተመሳሳይ ።ድል ለጀግናው አማራ ሰፊው ህዝብ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ።ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።
በግምት ነው እንዴ የምታወራው ? አይ ጋዜጠኛ እቴ
❤❤❤❤ በርታ በሌ ድል ለፍኖ
በለጠ የአሁኑ እኮ ውይይት ነው ድርድር የለም
😄😄😄😄😄
ጋዘጤኛ በለጠ ለምድነዉ ደርድር እያል ክ የምታወራዉ ማን ተደራደረ የተባለዉ ዉይት ነዉ
እውነት ለመናገር እኔ አማራ ነኝ ወይም ትግሬ ነኝ ማለት የማልችል የውነት ጠበቃ ነኝ ብዬ የማምን ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነኝ:: ከማንም በላይ የአማራን ትግል እየጎዱ ያሉ አማራ ነን የሚሉ የአማራ ሰቆቃ የማይገዳቸው ጎጠኞች ሆዳሞች ሕሊናቢሶች ናቸው:: የአፋሕድን አኔ ካልመራሁ ብሎ አፈንግጦ ብጤዎቹን አስተባብሮ በድርጅቱን ለማፍረስ የሚዳክር ተው ማለት ሲገባ ማሞገስ ከዚህ የአማራ ጠላትነት አለ??? እረ አማሮች አይናችሁን ግለጡ የወገን ሰቆቃ ይመማችሁ ወዳጅና ጠላት ለዩ ዝም ብላችሁ አትነዱ::
ድርድር ነው? አንተ ለምን አታጣራም ነው ወይስ እነ እስክንድርን ለመውቀስ ነው?
በለጠ በአርበኛ እስክንድር በተለይ በአማራ ትግል በአጠቃላይ የተንሸዋረረ እይታ እንዳለው ከበቂ በላይ የታየበት ክስተት ነውና ውነተኛ የፋኖ ደጋፊዎች ምከሩት እንቢ ካለ unsubscribe the media.
ድርድር የሚባል ነገር የታለ ነው ፌክ ሚዲያ ኣየሰማህ
ድርድር እንዳልሆነ አጥቶት ሳይሆን ሆን ብሎ የአማራን ትግል ለማደናቀፍ ሕዝብ እንዲጠራጠር የሚያደርገው ሴራ ነው:: የእነ መአዛ ABC ህብር ግዮን ምልምል መሆኑ ይመስላል::
ራስህ ጠይቀህ መልሱን ካገኘህ በኋላ አንተም ድርድር እያልክ መዘባረቅ ጀመርክ?አሁን ማነው የተደራደሰው?
አው በናትክ አትድገመው።
😅😅😅
ሰይጣኑ እቡይ አመድ በህግ ቁጥጥር ስር ከሆነ በኃላ ነው ድርድር ሊደረግ የሚገባው
ጦርነቱን ገፍተው ከአማራ ክልል ካልወጣ አማራን እያስጨረሱ ሆዳቸውን በዘረፋና በልመና ተደብቀው እየተኮሱ ውግያ እያራዘሙ አንደራደርም ብለው ስንት ዓመት በሽፍትነት ሊቀጥሉ ነው::ለዓለምመንግሥት አሳውቀው እርዳታ ማግኘትና መደራደር አስፈላጊ ነው::
በለጠ መታገል ከፈለክ መረህ ታገል ጓሮ ለጓሮ አትዙር ።
በርታ ወድም አለም ❤❤ እደው እደኔ ማነው በፋኖ እዝህላልነት ስልችል ያለው አማራሮቹ ስልጣን ሳይዙ ህዝብን እዲህ ያደረጉ ስልጣን ቢይዙ ይሸጡናል እመኑኝ እዴት በየስአቱ እሚሞቱት እማልቅሱ እናትች አይታያቸው አሉ ሲጀመር እስክድር ማፍረስ እጅ መጨረስ አያውቅም አምላክ ከአምሐራ ህዝብ ይቀልልን
አይ ዩቲቨር አገር ሰላም ከሆነ በህዝብ ደም መሸቀል ስለሚቀር ድርድር አያስፈልግም አይ በለጠ ዑኡጋንዳ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሥክድር ለታሠሩ እንካን ድምጽ አልሆነም
❤❤❤❤ 🎉🎉🎉
ለምን ዝምበልኸ ድርድር እያልክ ሰዎች ሥም ከምታጠፋ ወይም መሠረት ና ዋዜማ ይኸ ብለዋል ከማለት አንተ ኢጋድኝ የአውሮፓ ህብረትን ና ሌሎችም ደወለኸ አይጠይቅም። እንተም እንደነርሱ ሚዲያ በእጅ አለኸ
ፋራ ዝምብለህ ትዘበዝባለህ
የአማራ ሕዝብ እንደ ሕዝብ በሕይወት ለመኖር ከተፈለገ ለአንደየና ለመጨረሻ ብልፅግናን እንደ ጀርመን ግንብ አፈራርሶ መጣል ነው ከዚያ ውጭ ስለ ድርድር የሚአወሩ ካሉ የፋኖ አፈሙዝ ወደነሱ መዞር አለበት አወ የማይበሉትን ገንዘብ ተመኝተው የአማራ እልቂት መና የሞላበት መሶብ ሆኗቸው የሚደራደሩ የሉም ማለት ግን አይቻልም ትግሉንም በጥቅማጥም መሰናክል ሆነው እያጎተቱ ያሉ ከዚህ ያደረሱት እነሱ ናቸውና
ም ድር ላይ የ በ ነ ነ ‼️ሚድያ ላይ የገ ነነ ‼️ የድርጅት ነቀርሳ አፍራሽ ም ነው ‼️ ተው በሉት ‼️
ነገር ከመሸረብ እና ጀግና አትምሰል።
ማለት ላትኖሩም ትችላላችሁ ማለት ነው። ለመከታተል ለምትፈልጉ ቢባል ጥሩ ነው።
Don't explain by assumption.
You interviewed Geta Asrade yesterday, and he clearly tell u that they had a discussion not negotiating. What's wrong with you, man?
Selam tena ysth bela endat neh
ድርድር፣ግርግር፣ምንቅርቅር ፣ክርክር፣ቅንብርብር፣ውዥንብር፣ አቃቂር ብሎ ነገር የለም ከማሸነፍ ውጪ
ለዚህ ነው እስክንድር መወገድ አለበት የምንለው!
በህይወት መውጣት የለበትም! እሱ አሁን የሚፈልግ አሜሪካ መቶ ከዲያስፖራው የደም ዶላር ሊሰበስብ በዛውም ሚስቱን ሊለጠልጥ እንዲውም ልጁን ሊስም ነው! Very sad
በለጠተሳስተሀል። መነጋገር አስፈላጊ ነው። መደራደር የአማራን ትግል አንድ ደሰጃ ያሳድጋል። ዝም ብሎ ጫካ በመዋጋት ብቻ የሚመጣ ነፃነት የለም። መከላከያ ከአማራ ክልል ከወጣ የምታዘው ሰራዊት ቁጥር ይጨምራል፣ ወታደራዊ አቅምህ ያድጋል። ዋናው ነጥብ ድርድር ላይ የሚቀርቡ ጥያቄዎች ናቸው መመዘኛው።እስክንድር እንደ ጃል ሰኚ ሆኜ ፋኖን እወጋለሁ አለ? የአብይ ተለጣፊ እሆናለሁ አለ? ከኪስህ አውጥተህ አታውራ።
ቤቱ ይቁጠረው እንጂ በጣም ብዙ ህዝብ በየቦታው ታስረው ፍዳቸውን እያዩ ነው::😱
ኮነሬል ፈንታሁን ሙሀቤ ነገር ነው ሁሌ ጥያቄ የሚሆንብኝ ምክንያቱም የጀኔራል አሣምነው ተከታይ የሆነ ጠንካራ ታጋይ ነው ሢባል የነበረ ሰው የጀኔራል አሣምነው መንገድ መከተል ሢገባው መሀል መንገድ ላይ መቅረቱ እጅግ በጣም ያሣዝናል ።
የሚኒሻ ቢሮ ኃላፊው ኮሎኔል ባምላኩ አባይ የሚባል ሰውም የነሱ ግሩፕ ነበር፡ ሁሉም ስልጣን እና ሁኔታ ሲመቸው ጅብ ነው
አማራ ይበሳል
Listen to Eskimder interview with Ethio 360.on 26/01/2025
❤❤❤❤
ሰልፈረዲን መገንጠያ ነው የሚባለው
ላይክ አድርጉ
እስከዛሬ እውነተኞ ትንተና የምትሰጥ ይመስለን ነበር You do fake narrative 😅
ድርድር ❌ሥር ነቀል ለውጥ ✅
100% 🎉🎉🎉🎉
ድርድር ማን ሲል ሰማህ? ዝም ብለህ ትቀባጥራለህ። አንተም አንዱ ከፋፋይ ስለሆን አንተን unsubscribe አድርጌአለሁ። ሃሳቤን የምትጋሩ ተቀላቀሉኝ። ይህን ከፋፋይ ሚዲያ ለቃችሁ ውጡ።
እስክነድር የሚባለው ግራ በመጋባቱ ነው ብለን እንየው ወይም ሌላውን ከመናቅ የመነጨ ወይም ከራስ ጉድለት እና ከራሱ በሚመነጨው ቅናት ስራ ከሆነ ገና ከጅምሩ ያልተጠበቀ ዋጋ ያስከፍለዋል። ይሁንና በርብርብ ካልተገታ ህዝቡና ፋኖ የበለጠውን ዋጋ !
You always best
ድል ለአማራ ፋኖ
በለጠ አራት አመት ተከታትያለሁ አሁን ግን ዳር ዳር እያልክ ነው አማራ ላይ ክደት ለመፈፀም
በልጤ ሰላምነህ? በርታ ከአንተ ነው ትክክለኛ መረጃ የምናገኘው በርታልን
በርታ ወንድሜ በለጠ ካካ
እነስክንድር በድርድር ስም ከሀገር ከወጡ የአማራ ህዝብና ፋኖ መጠነኛ እረፍት ያገኛሉ።
በጣም ትክክል ነህ የፋኖ አንድነት እንዳይመጣ እንቅፋት ሁነዋል።
ምንም አላደረገም እስክንድር ወሬ አለባችሁ። ከወያኔ ጋር እየተሞዳሞደ ወንድሙን ካልገደልኩ የሚል አማራ የእንግዴ ልጅ ነው።
@@undermysaviour ke hodam Amhara cadre woyane yishalal , woyane be 27 amet kegedelechiw belay bene Arega kebede , Gedu , Temesgen, Yilkal etc yetegedelew Amhara yibeltal Fano Asegid yasbelaw Shaleka Wubanten yasgedelrw Eskindir new
የብአዲን "ፋኖ" ማለትህ ነው:: ሲያምርህ ይቅር ሕሊናቢስ ጎጤ:: አርበኛ እስክንድርና ጓዶቹ የአማራ ከዚህ ሰቆቃ ሳያወጡ የትም አይሄዱ
በለጠወቅታዊ መረጃ በድርድርናአወዛጋቢ ውዥንብር መስጠትህን አጠናክረህ ቀጥል እነመሰግናለን
ወንድሜ በለጠ እንዴት ዋልህ?
እያደረስኸን ለአለውና ለምታደርሰን መረጃ በእጅጉ እናመሰግናለን !!!!
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በሌ አምበሳው አይዞን ቀጥቅጠው።
ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ ያማራን ህዝብ በከሃዲዎች ከሚተኮስበት ጥይት አድነዉ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን
ጀግናው ጋዜጠኛ
ከዛሬ ጀምሬ የአንተን ሚዲያ አላይም
Thanks for your stance for Amhara people!!!
ጥሩመረጃ ነው
ድርድር ጀምረናል ያለ አለ? ከመንግስት ጋር? ይሄን መልስ
ጌታው እንደ ነፃ ጋዜጠኝነት ከሰራህ ከአንድ ክንፍ ወገንተኝነት ወጣ በል። ህዝባዊ ድርጅቱን በመግፋት ዘመነ ዘመነን ወደፊት ለማምጣት የምታደርገው በጎም አይደል። ያየኸውን ብቻ ዘግብ፣ ህዝብ ይዳኛልና!
ሰላማዊ ሕዝብ በማፈስና በማሰር ትግል አይቆምም እዲያዉም ለትግሉ መጠንከር አዱ መንገድ ነዉ መንግስ በጭንቀት ሕዝብን እያሰቃየ ይገኛል ሕዝብ ሆይ በአንድ ተነስ
አማነው የተደራደረው አንተ ራስህ ያነጋገርከው ሰው እንደራደራለን ብሎሀል ምን ማለት እንደምትፈልግ አልገባኝም ዘመነ እንዲደራደርልህ ፈልገህ ነው ለምን እውነቱን አትናገርም እነሰደራደር አላሉም
ዛሬ ተሽሎሐል በሌ ጥሩ ትንታኔ ወይም የአማራ ህዝብ የሚፈልገው ወይም ነፃ ሊወጣ የሚችለው ባአወራኽው ልክ ነው በርታ።
ምንም ጊዜ ቢሆን ድርድር እምቢ አይባልም: በድርድሩ ጊዜ ግን የመጨረሻውን የምትዋጋለትን ጥያቄ ትጠይቃለህ : ይህንን መጠየቅ ማንም አይከለክልህም ድርድር እምቢ ማለት ግን በውጭ ሀይሎች ፀረ-ሰላም እና አምባገን ያሰኛል
በርታ
ከብዶሀል
የት አለ ድርድር በሌለ ድርድር ለሚል ከማን ተሰማ ከአንተ ሚዲያ የተነገረ አደለም ወይ?
ድርድር መሆኑ ማረጋገጫ አለ ወይ?
እስክንድር ከውጭ ድርጅቶች ጋር ውይይት አደረግ እንጂ ስለድርድር አለተወያየሁም ብሏል። ታዲያ ውይይቱ ድርድር ነው የሚለው ሃሰት መረጃ ከየት መጣ? እስክንድር ምን ለማግኘት ነው ድርድር ከአብይ ጋር የሚያደርገው? ከዚያ ይልቅ በየቦታው ያሉ የፋኖ መሪዎች እኔ ካልበለጥኩ ውድድር ትታችሁ ወደ አንድነት ተሰባሰቡ።
ተጎራ ፣ ሪማና አህያ ፈጅ ከባድ ፍጥፍጥ ነበር መንገድ ተዘግቶ 😢😢
የነዚህ ሰዎች ግፍ የት እንደሚደርስ እኔ እንጃ!
እይታህ በጣም ቆንጆ ነው በልጤ
ስለድርድሩ የሰጠኸው አስተያየት ትክክል ነው።
Victory for FANNO, Peace for Ethiopia
ሰልፈረዲን በሚል ይስተካከል
ከአለም ጋር መነጋገር ከብልግና ጋር ድርድር ምን አገናኘው ጌዜ አታባክን ።
ነገር አትሸርብ። ድርድር አይደለም። ዝምብለህ ታጋዩን አታወዛግብ።
በውነቱ እንደኔ ግን ትናንት ጌታ አስራደን ኢንተርቪው ያደረክበት መንገድ ትዝብት ውስጥ ነው ያስገባኝ ባንተ ላይ በሌ አረ ተው አማራ የምንባል ህዝቦች ከመጥፋታችን በፊት የሰፈርተኝነትን እርኩስ መንፈስ እናስወግደው
የቡሬ ሀኪሞች በፍኖተሰላም ታጉረው ይገኛሉ
ምንድነው የምትዘባርቀው ማን ተደራደረ?
ድርድር አይጠላም እንደ መርህ መቀበል ነው። ካልተመቸ እንዲመች ጥረት ማረግ ነው።
በለጠ ድርድር ህያልክ
ከአብይ ጋር እሚደራደር ማንም ይሁን ማን መደምሰስ አለበት
እግዚአብሔር. ይረዳል ጠላት ይወድቃል
እኔ በጣም ትገርሙኛላችሁ
ትክክለኛ ትንታኔ ነው ።
ትናንትና ምሽት ብዙ ወጣቶችን ፖሊሶች ሲያሯሯጡ አይቼዋለሁ በጣም ሲያሳዝኑ
አይመለስም ፍኖ 4ኪሎ መግባት አለበት
Bravo ጃል መሮ ይህን ልፍስፍስ መንግስት የፈለገበት ቦታ ስብሰባ እንዳያደርግ ማድረጋችሁ ደስ ይላል።
በባልተደረገ ድርድር እንደተደረገ አድርጎ ትንተና ለምን አስፈለገ?????????
እዉነት ነዉ በሌ የሕዝብ ጥያቄ ሳይመለስ ድርድር አይኖርም ስር ነቀል ለዉጥ ያስፈልጋል እሔን ከፋፋይና ዘራፊ ቡድን መዉደቅ አለበት መንግስት ተብየዉ ቡድን
ተወያየን እንጂ አልተደራደርንም ከተባልህ ለምን ከባለቤቱ በላይ አውቃለሁ ትላለህ።
አንተ እራስህ የታናሹ እስክንድር አሽከር ነህ
Manew dirdr new yalew adamit kemawratih befit
አሁን ባለው ሁኔታ ፋኖ በጦርነት ሊሸነፍ አይችልም። አገር ከማዳከም ውጭ
ድርድር ብዙ ፈርጅ አለው ትግልህን ሳታቆም እስረኞች ይፈቱልኝ መጀመሪያ ብለህ በእስር እየተሰቃዩ ያሉትን አማራዎች ታስፈታለህ የተበፈቱት በቂ አይደሉም ብለህ አልስማማም ትላለህ ትግልህን በጎን እያጠናከርክ በድርድር ትንንሽ ጥያቄዎችህን ታስመልስበታለህ ፣ ዲፕሎማሲህን ታሳድግበታለህ ከጦርነቱ ውጭ ያሉ መሰረታዊ የአማራ ህዝብ ጥያቄ አንደ መለሰ ትጠይቅበታለህ ፣ መንግሰትን ታዳክምበታለህ ታስመልስበታለህ ፖለቲካ ለገባው ሰው ድርድር ጠቃሚ እንጂ ጎጂ አይደለም መወቃቀሱን ትተው ፋኖ ወደ አንድ መቶ የውጭ ሀይል እጅ ከገባበት ቢደራደር ጥሩ ነው ህዋሀት እና ሻቢያ ከደርግ ጋር ስንት ጊዜ ለድርድር ቀርበዋል።
እስክንድር በእውነት ተደራድሮ ከሆነ ከነነፍሱ ይቀበር። ወንድሞቻችን በአሥቸኳይ እውነቱን ማወቅ አለባቸው።
የስልጠና ካምፑን መጥቀስ ለአደጋ ያጋልጣል እንጂ ምን ይጠቅማል?
በለጠ ይህን ሴራ ካልተውክ አክሱም ጽዮንን አልፋታህም:: የውነተኛው ፋኖ የልብ ደጋፊ ነኝ:: ምክንያቱም አማራን ከእልቂት ታድጎ እማ ኢትዮጵያን ከዚህ ሗላቀር ከፋፋይ የወያኔ ኦነግ የጎሳ አፓርታይድ አገዛዝ ነፃ እንደሚያወጣ በጽኑ ስለማምን
በዚ ጊዜ ድርድር ጃል ሰኚ መሆን ነው
እስክንድር ነጋ የሰጠውን መግለጫስ፣ ማስተባበያ ስለ ኤሊያስ መሰረት፤ አልሰማህም?! ጣና ሳተላይት ላይ ገብተህ ኢንተርቪውን አድምጠህ ሃሳቡን ብታስተላልፈው የሚዲያውን ፍትሀዊነት ለማስቀጠል ይረዳል ብየ ስለማምን ነው::
የመን ግስ አጀንዳ ለማስፈፀም ካልሆነ በቀር ለአማራ ህዝብ በዚህን ወቅት ድርድር አይጠቅምም።
እጅን ቢሰጥ ይሻለው ነበር
السلام عليكم ورحمة
በለጠ ስለምን ድርድር ነው የምታወራው? የውሸታሙን ኤሊያስ መሠረት መረጃ ላይ ትንታኔ እየሰጠህ ነው?
ተደራደረነ፣አላሉምእኮ፣ምንለማለትፈልገህነው፣እራስህጠይቀህ፣ተረድተህአሁንምለማለትፈልገህነው፣ይገርማልታዘብነህ
ዋሽተዋል ውይይት አይደለም ድርድር ነው ዎዳጀ።
ማን ተደራደረ ሰውየ ወዴት ወዴት
ጀግናው. አማራ. አንድ. ለናቱ. ሺህ. ለጠላቱ.
የሆንከው. አማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት በሙሉ. ያለህ ስልጡን. ሁሉ. እና. ሰምሳቢው. አርበኛ. እስክንድር. ነጋ. ክብር ባላችውበት
አንድ ቀን ስለ ራስህ. ታሩክ ግዜሳታቃጥል
አሜሪካ በተከሰትክብበት ግዜ. እየተጋፉ ባ
ባክህ ለአለም አሳውቅልንአተም እርስ ህ ግለፃልን ሲል የነበረው. ከንቱ ሁሉ
ድባቅ ተመታ ሳያውቅህ ለቃበሱ ጭንቅላት
ውዳቂ ሁሉነበርየሚጋፉው ።
አርበኛ. ፕሮፌሰር. ጌታ. አስራደ. እውነትም ስምህ. ከተግባር. ያስራደ. አማራ ጀግና
በጠላት ሚዲያ. ወች በመቅረብ
ተደናብረውሊያደናብሩህ. ደግጠው
ዙሮባቸውምጋዜጥ ኖች ነን ያሉትን
በፈገግታ. በሚገባ እንዲያውም. ህዝብ ያላወቀላችሁ. መከራተሸክማችሁ ክስ ለጠ ናችሁ ያውቅ ሽህ ጀግኖች. ስለ ሆናችሁ
በትግስት. ጭራራሺ. ላጥፉችሁ የሚሉትን
በአደባባይ መምህር ሁናችዋችው. እደነበርተረድተንሀል. ።
እና በጥቅሉ. ድባቅ መትተህ. እደተጎዝክ. አድምጠናል
የሰለጠኑ. የተማሩ የተመራመሩት ነጮች.
ተሚታወቁት አብሮለሰራለዛምለሰለጠነ
ተመሳሳይየሚታወቁት በስራናባድሬሳቸውነው
የሆነውበናተ ይህ ነው. የሰራችሁት።
አለም በራችሁድረስሲመጣ አጥንቶየራሱንመረጃማስረጃ. ይዞ ዶክሜት
በየሙያውምተመሳሳይ ናችሁየተገናኛችሁ
ለአማራህዝብእና ለሀገር ኢትዮጵያ ተንሳኤነው ያሰማችሁ ።
ከጥይት ድሮን የተረፈውንህዝብ. በርሀብና
በህክምናእጦት. አምሬቾችን ታዳጊምይሁኑየሚወለዱት. እዲረግፉ. ምድር
ለሚወርሱፋሺሺሺትየኦሮሞመግስትእናግብረአበሬች. የተነሱበትንየተጎዙበትንነውየቀጬችሁት
በዚህ አማራው ቀርቶ ሰው የሆነ ሁሉ ሊደሰትበትየሚገባው ነው ስሀቱምመከራውንእግዚዚአብሄርምተጨምሮበት በቆራጥ በአማኞች በፃናት በጀንነት ባባቶቻችውልጆች አማሮችታሪክተሰርቶል።
በዛ ላይ ከንቱውንሁሉ አጋልጣችውታል
በስራተግባር ፈትፉጣችሁታል
ለአማራነውለህዝብ እቶፈቶየሚለው
ለማኝ ሁሉ. የለየበትነው ደደብነቱ
ምቀኝ ነት ክፍቱን. ወጀሎንሁሉ ያጋለጣችውበትነው ።
የፈረንጂንእግሊዘኛየሚችልነው የሚችለው ።
ጀግናው አማራጀ/ ል. አሳምነው ሰማህቱ.
አንድ ያለውየአምሮውባለቤት
አለም እዳይሰማን ታፉነንእያለቅንልናልቅነው
ስለሆነምመደረጀትበመዋቅርም ግዴታነው
የገገባንየተግባባን
ሀገርእናመግስትስርአትያለለ የሚመስለህ
ለዚህ ህገ መግስት
ፓሊስ
ፍርድቤት
የእባ ጠባቂወዘተ ለእይታለአድማጭ ለአለምእነትይመስላሉ ይህንየዘጉብንንማሳወቅም
ይህ ነገርበጀግኖቹበአሳምነው
ወንድሞች. የትግሉአካሉችም.
ተፈፃመለት ክብርለሰማእታቶቹምይሁን
ትግልቅብብሎሺ
በእውቀት በሚገባበማጤን
ንብ ወታደራዊ እስር ግፍ ይህ ነው
ህዝብ አማራው ግልጽ ሆነልህየዞረብህ ማለቴ ነው ።
ድል ለጀግናው አማራ ሰፊው ህዝብ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ።
ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።
😆😆😆😆😆
ኣተ የአብይ ካድሬ ማን ያነብልኛል ብለህ ነው
@Auiopui ይመስልሀል. ስላነበብክ መሰለኝ. የነቀልክ ።
እኔ. ልክ እደጀግኖቹ. አማሮች. ነኝ. በሚገርም
ብታውቀኝ. የምትታነቅ ማለት
ነው. ሰው ያለ ትውልድ ዘሩ ያላባቱ ስለማይሆን
እነዚህ ጀግኖች. አማሮች. እደዛናቸው
እህታቸውም. ተመሳሳይ ።
ድል ለጀግናው አማራ ሰፊው ህዝብ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ።
ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።
በግምት ነው እንዴ የምታወራው ? አይ ጋዜጠኛ እቴ
❤❤❤❤ በርታ በሌ ድል ለፍኖ
በለጠ የአሁኑ እኮ ውይይት ነው ድርድር የለም
😄😄😄😄😄
ጋዘጤኛ በለጠ ለምድነዉ ደርድር እያል ክ የምታወራዉ ማን ተደራደረ የተባለዉ ዉይት ነዉ
እውነት ለመናገር እኔ አማራ ነኝ ወይም ትግሬ ነኝ ማለት የማልችል የውነት ጠበቃ ነኝ ብዬ የማምን ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነኝ:: ከማንም በላይ የአማራን ትግል እየጎዱ ያሉ አማራ ነን የሚሉ የአማራ ሰቆቃ የማይገዳቸው ጎጠኞች ሆዳሞች ሕሊናቢሶች ናቸው:: የአፋሕድን አኔ ካልመራሁ ብሎ አፈንግጦ ብጤዎቹን አስተባብሮ በድርጅቱን ለማፍረስ የሚዳክር ተው ማለት ሲገባ ማሞገስ ከዚህ የአማራ ጠላትነት አለ??? እረ አማሮች አይናችሁን ግለጡ የወገን ሰቆቃ ይመማችሁ ወዳጅና ጠላት ለዩ ዝም ብላችሁ አትነዱ::
ድርድር ነው? አንተ ለምን አታጣራም ነው ወይስ እነ እስክንድርን ለመውቀስ ነው?
በለጠ በአርበኛ እስክንድር በተለይ በአማራ ትግል በአጠቃላይ የተንሸዋረረ እይታ እንዳለው ከበቂ በላይ የታየበት ክስተት ነውና ውነተኛ የፋኖ ደጋፊዎች ምከሩት እንቢ ካለ unsubscribe the media.
ድርድር የሚባል ነገር የታለ ነው ፌክ ሚዲያ ኣየሰማህ
ድርድር እንዳልሆነ አጥቶት ሳይሆን ሆን ብሎ የአማራን ትግል ለማደናቀፍ ሕዝብ እንዲጠራጠር የሚያደርገው ሴራ ነው:: የእነ መአዛ ABC ህብር ግዮን ምልምል መሆኑ ይመስላል::
ራስህ ጠይቀህ መልሱን ካገኘህ በኋላ አንተም ድርድር እያልክ መዘባረቅ ጀመርክ?
አሁን ማነው የተደራደሰው?
አው በናትክ አትድገመው።
😅😅😅
ሰይጣኑ እቡይ አመድ በህግ ቁጥጥር ስር ከሆነ በኃላ ነው ድርድር ሊደረግ የሚገባው
ጦርነቱን ገፍተው ከአማራ ክልል ካልወጣ አማራን እያስጨረሱ ሆዳቸውን በዘረፋና በልመና ተደብቀው እየተኮሱ ውግያ እያራዘሙ አንደራደርም ብለው ስንት ዓመት በሽፍትነት ሊቀጥሉ ነው::ለዓለምመንግሥት አሳውቀው እርዳታ ማግኘትና መደራደር አስፈላጊ ነው::
በለጠ መታገል ከፈለክ መረህ ታገል ጓሮ ለጓሮ አትዙር ።
በርታ ወድም አለም ❤❤ እደው እደኔ ማነው በፋኖ እዝህላልነት ስልችል ያለው አማራሮቹ ስልጣን ሳይዙ ህዝብን እዲህ ያደረጉ ስልጣን ቢይዙ ይሸጡናል እመኑኝ እዴት በየስአቱ እሚሞቱት እማልቅሱ እናትች አይታያቸው አሉ ሲጀመር እስክድር ማፍረስ እጅ መጨረስ አያውቅም አምላክ ከአምሐራ ህዝብ ይቀልልን
አይ ዩቲቨር አገር ሰላም ከሆነ በህዝብ ደም መሸቀል ስለሚቀር ድርድር አያስፈልግም አይ በለጠ ዑኡጋንዳ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሥክድር ለታሠሩ እንካን ድምጽ አልሆነም
❤❤❤❤ 🎉🎉🎉
ለምን ዝምበልኸ ድርድር እያልክ ሰዎች ሥም ከምታጠፋ ወይም መሠረት ና ዋዜማ ይኸ ብለዋል ከማለት አንተ ኢጋድኝ የአውሮፓ ህብረትን ና ሌሎችም ደወለኸ አይጠይቅም። እንተም እንደነርሱ ሚዲያ በእጅ አለኸ
ፋራ ዝምብለህ ትዘበዝባለህ
የአማራ ሕዝብ እንደ ሕዝብ በሕይወት ለመኖር ከተፈለገ ለአንደየና ለመጨረሻ ብልፅግናን እንደ ጀርመን ግንብ አፈራርሶ መጣል ነው ከዚያ ውጭ ስለ ድርድር የሚአወሩ ካሉ የፋኖ አፈሙዝ ወደነሱ መዞር አለበት አወ የማይበሉትን ገንዘብ ተመኝተው የአማራ እልቂት መና የሞላበት መሶብ ሆኗቸው የሚደራደሩ የሉም ማለት ግን አይቻልም ትግሉንም በጥቅማጥም መሰናክል ሆነው እያጎተቱ ያሉ ከዚህ ያደረሱት እነሱ ናቸውና
ም ድር ላይ የ በ ነ ነ ‼️
ሚድያ ላይ የገ ነነ ‼️
የድርጅት ነቀርሳ አፍራሽ ም ነው ‼️ ተው በሉት ‼️
ነገር ከመሸረብ እና ጀግና አትምሰል።
ማለት ላትኖሩም ትችላላችሁ ማለት ነው። ለመከታተል ለምትፈልጉ ቢባል ጥሩ ነው።
Don't explain by assumption.
You interviewed Geta Asrade yesterday, and he clearly tell u that they had a discussion not negotiating. What's wrong with you, man?
Selam tena ysth bela endat neh
ድርድር፣ግርግር፣ምንቅርቅር ፣ክርክር፣ቅንብርብር፣ውዥንብር፣ አቃቂር ብሎ ነገር የለም ከማሸነፍ ውጪ
ለዚህ ነው እስክንድር መወገድ አለበት የምንለው!
በህይወት መውጣት የለበትም! እሱ አሁን የሚፈልግ አሜሪካ መቶ ከዲያስፖራው የደም ዶላር ሊሰበስብ በዛውም ሚስቱን ሊለጠልጥ እንዲውም ልጁን ሊስም ነው! Very sad
በለጠ
ተሳስተሀል። መነጋገር አስፈላጊ ነው። መደራደር የአማራን ትግል አንድ ደሰጃ ያሳድጋል። ዝም ብሎ ጫካ በመዋጋት ብቻ የሚመጣ ነፃነት የለም። መከላከያ ከአማራ ክልል ከወጣ የምታዘው ሰራዊት ቁጥር ይጨምራል፣ ወታደራዊ አቅምህ ያድጋል። ዋናው ነጥብ ድርድር ላይ የሚቀርቡ ጥያቄዎች ናቸው መመዘኛው።
እስክንድር እንደ ጃል ሰኚ ሆኜ ፋኖን እወጋለሁ አለ? የአብይ ተለጣፊ እሆናለሁ አለ? ከኪስህ አውጥተህ አታውራ።
ቤቱ ይቁጠረው እንጂ በጣም ብዙ ህዝብ በየቦታው ታስረው ፍዳቸውን እያዩ ነው::😱
ኮነሬል ፈንታሁን ሙሀቤ ነገር ነው ሁሌ ጥያቄ የሚሆንብኝ ምክንያቱም የጀኔራል አሣምነው ተከታይ የሆነ ጠንካራ ታጋይ ነው ሢባል የነበረ ሰው የጀኔራል አሣምነው መንገድ መከተል ሢገባው መሀል መንገድ ላይ መቅረቱ እጅግ በጣም ያሣዝናል ።
የሚኒሻ ቢሮ ኃላፊው ኮሎኔል ባምላኩ አባይ የሚባል ሰውም የነሱ ግሩፕ ነበር፡ ሁሉም ስልጣን እና ሁኔታ ሲመቸው ጅብ ነው
አማራ ይበሳል
Listen to Eskimder interview with Ethio 360.on 26/01/2025
❤❤❤❤
ሰልፈረዲን መገንጠያ ነው የሚባለው
ላይክ አድርጉ
እስከዛሬ እውነተኞ ትንተና የምትሰጥ ይመስለን ነበር
You do fake narrative 😅
ድርድር ❌
ሥር ነቀል ለውጥ ✅