Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንደ እናት እንደ አባት ሆኖ የሚያሳድግ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እመብርሃን የአይን ብርሃን ምስጋና ይግባሽ😭😭😭
ምን አይነት ጭከና ነው ሰው በልጁ ላይ አይ ሰይጣን የማይገባበት የለ እግዚኦ አንተ ትልቅ ነህ ተባረክ ልጆችህን ይባርክልህ
ይሄን ለምታነቡ በሙሉ የሀሳባቹን ፈጣሪ ይሙላላቹ
Amen Amen Amen
ለአንተም ይሙላ
Amen
አሜን አሜን❤
አሜን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤
ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን! የፕሮግራሙን መሉ ታሪክ ለጠየቃችሁን በሙሉ
አቴንሽን ሰጥተህ አዳምጥ አትንቀዥቀዥ 😂
አድራሻውን ብትፅፍ ጥሩ ነበር
ማራኪ አንደኛ ለመሄድ በጣም ቸኩለሀል ፕርግራም ካለህ እተርቨዪን ማስተላለፍ የለብህም ለሌላ ግዜ ማስተላለፍ ነበረብህ ከአቀማመጥህ ጀምሮ ይታረም
የእውነት በጣም ትለያለህ በጣም ጠካራ አባት በጣም ጠካራ ባል ❤❤❤ ኑርልን ሰውእዴት ይሄን ያክል ተበድሎ ይቅርይላል
ለጆሮ የሚሰቀጥጥ ጭካኔ ነው በዚህ ልጅ የደረሰው። እግዚአብሄር ልብህን ይጠግነው ወንድሜ።
የእግዚአብሄር ጥበቃ የበዛልህ በሱ የተጠበቅ ሰው ነህ ተባረክ!!!!
አይዞክ ወንድሜ ማያልፍ የለም
በስአም ወልድ እሚገርም ትልቅ ትምህርት ነው ለማመንም ይከብዳል እንደዚህም አይነት እናት አለ
አቤት የሰው ልጅ ክፋቱ የኔ ወንድም አንተ ጀግናነህ በእውነት 😢😢😢😢😢
የአላህ ምን አይነት ጨካኔ ነው😢😢😢😢😭
😢😢😢ልቤ ነዉ የተሰበረዉ😢😢
ግዛቸው በጣም የማከብርህ ጋዜጠኛ ነህ . ብዙ መስራት የምትችል ጠበበኛ ወጣት ነህ ! ዛሬ ግን ባየሁት አዘንኩ የምር ምን አልባት ደክሞህ ወይም የሆነ ነገር ሆነህ ይሆናል. እንደዛ ከሆነ ደግሞ ባታቀርበው ይሻል ነበር ይሚታይብህ የመሰልቸት ምልክት ለጉድ ነው ለሌሎች እንግዶችህ የነበረህ አይነት energy አላየውብህም እስከዛሬ የነበረው ሀይልህ የት ሄድ ? ካላመንከው ተመልካቾችህ ፊት አለማቅረብ ነው. Please don’t disappoint us!
ዛሬ ግነተቀይሜሀለው አቀማመጥህ ምንህም ደስ አይልም
ግን የወለደችህ እሳ ናት በጣም ይከብዳል እግዚአብሔር ግን ይወድሃል የፈጠረህ አምላክ አልጣለህም የጅቦችን አፍ ዘግቶ ለዛሬው ቀን አደረሰህ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ የትግስትህን ጥግ ፅናትህን ይቅር ባይ ልቦናህን ሳላደንቅ አላልፍም ልጆችህን ይባርክልህ
ሱብሀን አላህ እሚገርም ታሪክ ሰዉ ይጣል አንድ አላህ ይኑር ወላሂ
የሚገርም ስብእና ነው ያለህ:: አይዞህ እግዚያብሔር ካንተ ጋር ነው::
እግዚአብሄር ይባርክህ ሰው ይህንን ያክል ተበድሎ ይቅር ማለት ትልቅ ሰው ነህ ሰው ሆይ ከዚበላይ የተበደለ የለምና ተፋቀሩ
አይዞከ ወንድም ሁሉም ያልፋል
ተባረክ ማራኪ ወግ
የምገርም ታሪክ ልብ ይናካ።😢😢የማይተወው እግዚአብሔር ❤
ሱብሀን አላህ❤❤❤ በጣምየሚገርምነዉ አላህ አይናችሁን ይመልሰላችሁ
ያአሏህ ጭካኔ 😢😢 እንኳንም ጨካ ጉድጓድ ቆፍራ ከነ ሂወትህ አልቀበረችህ❤❤❤❤
እህ ጭካኔ ያረቢ እንኳንም ለዚህ በቃህ በናት ባልበደልም ብዙ አሳልፌአለሁ ጎዳና ለወራቶች ያክል ከርሚአለሁ ብዙነገር አልፎ ዛሬላይ አልሀምዱሊላህ
በጣም ነው ሚገርመው ይቅርስ ያድርግላት ድጋሜ ልያት ማለቱ ግን ኦ እግዚኦ ይቅር ይበላት እንደ እርሶ ያለ ምን ምክንያት ይኖረው ያው አጋጋንት ተጠናውቶት ነው እሱስ እግዚአብሔር ከእዚም በላይ ያድርሰው እባክህ የአይኑን ህክምና የሚለግስ ካለ አሳክመው በእግዚአብሔር???
አረ የፈራሁ ነው የሰመሁት ዋይ 😢 ወንድሜ እግዚአብሔር ይወድሃል የፃድቃን አቦታችን ታርኽ ነው በአለም ብሆንም ተርክ ነው እኖት ለመነገር ለመስማት ቀልል ነው አንተ ያሳለፍሆው ህይወት ግን ካባድ ነው እመብርሃነይ እፍ ብላ አይንህ ታብራልህ
አይዞህ ሁሉም ያልፋል
በዉነት እቺን እናት ናት ብሎ ማሰብ ከባድ ነው ወንድሜ አንተ ግን ፈጣሪ lemekenyat የፈጠረህ ሰው ሰለሆንክ ነው ዛሬ የደረሰ ክበት ት ቦታ የደረስነው ፈጣሪ ያቺን men ያህል እንደሚጠ ብቀን ተመልከቱ ባዳዉን እናት አደርጎ ያን ሁሉ መከራ አሳለፎህ እዚ አደረሰህ ፈጣሪ ይከበር ይመስገን 🙏
Egziabeher yebarkeh betam Melkam sewe nehe❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ያደረሰህ
ስላም ላገራችን AKRAREBEH YLEYALE
በእውነት እግዚአብሔር መልካም ነው ሰው የጣለውን እግዚአብሔር ያነሳል አይዞህ የኔ አባት ❤❤
እኔም ደርሦብኛል በዘመኔ እናቴን ባላሥባት ብዬ አሥባለሁ ይገርማል እኔ ዛሬ እናት ሆኜ ሣየው እናትነት ከባድ ነው የኔ እናት ግን ከዚ ልጅ እናት የበለጠች አረመኔ ነች አሉ ብቻ እግዚአብሔር ይፍረድ
Uuuf Fetari Ye Yikirta Lib Yistish Ihite Kebad New Leinat Ihe 😢
😢😢😢😢
ለምን ታጣድፈዋለክ እረ ተረጋጋ ማራኪ ከቸኮልክ ዳይ
Bemidir besemay Allah yifaredat.
Ayin eyalachu tesfa koretin yalachu Allah tarik keyari new. Ayzochu
በሥመአብ የሚገረም ታሪክ ነዉ ግን የሠዉልጅ አንደዚህ ጨካኝ ነዉእንዴ ያዉም እናት እንዲያዉ ያየምትሔድበት ጠንቐይ እየመከራት ይ ሆናል ግንፈጣሪ ታምራቱን ያሣየበት ታሪክ ነዉ እዉነት የማይመሥል ግን እሡ ፈጣሪን ማመሥገን አለበት
በስማም ታሪክህ😢😢😢
አየአችአለም
እግዚአብሔር ሆይ ቅን ልቦና ይስተን መቼም አይን እያየ እግራችን እየተራመደ ስራ ሰርተን ገንዘብ አልያዝንም ብለን እግዛቤርን ምንወቅስ ስንቶቻችን ነን ልብ ይስተን
አላህ ለፈተና ነው ለአላህ ተውት የእናት ነገር ቀላል አይደለም አላህ ያውቃል እናትም ምን እንዳለባት አንድ አላህ ብቻ ፍርድ የሚሰጥ እናት አባት እነሱ አላህ ይጠይቃቸው በጣም ያሳዝናል ለአንተ አላህ ያሰቀመጠልህ ነገር ትልቅ ነው ጎበዝ ጀግና ነው እናቱን እወዳታለሁ አለ አያችሁ ይህ አላህ የወደደው ነው አላህ እየጠበቀህ ነው አላህ ይወዳሃል ሰው ወደደህ አልወደደህም የሱን ጠብቅ እናት ይቅርበለኝ በይ ወደ አላህ ተመለሸ አየህ አላህ ይበልጣል ጠንቋይ ምንም ቢያደርግ አላህ ሃይሉ ይበልጣል እሱን የያዘ አይወድቅም አንተ አላህ አላህ ጠበቀህ ከጀብ እግ የሌለበት ጨካኝ እዝብ ቢፈጠር አላህ ሃይሉ ይበልጣል ሰብሃንአላህ አይናቸው ባያይ ልባቸው ያያል ሰብሃን አላህ ከአላህ ነው ሃይሉ ወይ ጎድ ምን ይሰማል አላህ ታሃምሩ ብዙ ነው አላህ የት ሄዶ እናቱ እሰቲ ትቅረብልን ምን ሆና ይሆናልየአላህይህ ታይቶ ተሰምቶ አያውቅም እናትም ሆነች አባት ይህን ያለው ጭካኔ አላህ ልብችሁን ይመልሰ የመጨረሻ ከሰው እኔመልጣለን ከሁሉ ነገር ግን ከዛ ጎርጓድ ሰትገባ እሳቱ ከባድ ነው ግን እሳቱን ለናቴ ለአባቴ አልመኝም የጀነት ያድርጋቸው አላህ የሰራቸውን ይሰጣቸውእሱ ፍርድ ሚሰጥ አለ ሰብሃንአላህ ለመፍረድ ይከብዳል አላህ ይባርክህ ይህ ልጅ ለሰው ትልቅ ትምህርት ነው በእናት በአባት ቂም አይያዝም ይህን ሁሉ አይቶ ጠንካራ ሆኖ ተፈትኖ ፈተናውን አልፎ መቀበል አይፈልግም ጥሩነቱ ጥሩ ቦታ ይደርሳል እናቱን ያከበረ አላህ ያከብረዋል በደሉን ዋጥ አድርጎ ተበድሉ ይቅርታውን አቅርቦ እናቴ አባቴ ወንድምቼ አለየእናቱ እሺ እናት ነች ግን ለአሳዳጊ ሰታ ው አሜሪካዊቷ ልትረዳው አላህ ይሰጣት የተሰጠው ሰው ደግም አደራ የበላው ይህን ያህል የሰው ልጅ ኢትዮጵያዊ ተጨካክኖዋል በየ ጎረቤት ሄደን እንዳላደግን ያሳዝናል ይህ ታሪክ በጣም ከባድ ነው የሰማሁት አላህ ይቅር ይበላችሁ እሱ በጥሩ ነቱ ጥሩ ቦታ ደረሰ እግ የሌለበት ሃገር ሆና መቅረቱ ያሳዝናል አላህ ያሰብከው ይምላልህ ወንድሜ ሁሉ ፈተናህን አላህ አሳልፍት ይህው አንተ ፈላጊ ሰትሆን ማሻአላህ ይህ ምን ያስተምራል ቂም ለማንም አይበጅም
በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ወይጉድ ይገርማል
አላህ ያግዝህ ወንድሜ አዳንዴዴ ለበጎ ነው
እግዚአብሔር ሆይ ያንተ ሥራ ድንቅ ነው እዚህ ያደረሠህ
እራሴን አመመኝ ግን አምላክ እግዚሃብሔር አላማ ስላለው ከዚቺ የሴጣን መንፈስ ከተጠናወታት እናቱ ያኔ ትቦው ውስጥ ለአውሬ ጥላው ስትሔድ አትርፎ ለዚህ አበቃው።
I’m hoping Sister Karen listen his interview ❤❤
ስላም ላገራችን ስላም ላለማችን ስላማቹ ይብዛ ያገሬ ልጆች
Egzabher wedohal ye yikereta lib aleh tebarekelen❤❤❤❤
ብዙ ነገር ነወ የተሰማኘ ወንድሚ
Tenkara sew new 🙏
እግዚኦ መሀርነ ክርሥቶስ 12 በእንተእግዝእትነ ማሪያም መሀርነክርስቶሥ 12ተአምር ነዉ ከተአምር በላዪ አቤቱ ማረኝ
በመብረቅ አይን ማጣት በዚያ ላይ የእናት ጭካኔ ያሳዝናል
አረ አቤል ብርሀኑ ቤት ?
ብዙ ጊዜ እከታተላለሁ በጣም አሪፍ ናቸው ግን ቪዲዮችህ ጥላ ይበዛባቸዋል ትንሽ እይታ ይረብሻል አስተካክል
Subhanallah 😢😢
ሱባሀን አላህ ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን ጋዜጠኛዉ ደሞ ከማዉራትህ በፊት አዳምጥ ጣልቃ እየገባህ አታዉጣ ከአለምሰገድ ተማር መስማት ወይም ማዳመጥ
Esu yemeyadametewe habetam bet sehede newe
በጣምያማል
አቶ ግዛቸው ይሄን የተዘፈዘፈ ፊትህን ጨምቀህ አስጣው ሁለተኛ እንዳይደገም በጉጉት ነበር የምከታተልህ ለካ ከሀብታም ጋር ስትሆን ነው ሳቅ በሳቅ የምትሆን 🥹
እንዴ ምኑያሥቃል ሠውያለፈው የስቃይሂወት ያሥቃል እንዴ
Ere yemiyaweraw yemicnke neger new endte fegege yeble.
ምያስቅ ነገር እኮ አይደላም ሚሰማው
የኔ ጌታ😢😢
ኢ ቢ የ ስ ቅረብ ወንድማችንን እናት እናት ናት ትክክክል ነህ
😢Weyne libu seyamir😢❤❤❤
ሱበሀን አሏህ ከኋላ የሚረብሸውን ክላሲካል አጥፋው ወንድም
በዚህ ዘመን መፈጠሬን ጠላሁ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን😢😢😢
አላህ ብርሀንህን ይመልስልህ 😢😢
😢😢😢😢😢መጨርስ አልቻልኩም
በእረግጥ ታሪኩን በጉጉት ነወ ያዳመጥኩት ግን ለሁለተኛ ግዜ ነው የፖሰትከው
ዉይ የ ገጠር እናት እንዲህ ይጨክናለ ለ ልጁ 🥲🥲🥲 በስመአቡ ወወልድ።
አረ እቺ እናት አደለችም የተደበቀ ነገር ይኖራል ወይም ጠንቃይ ቀላቢ ከሆነች ጠንቃይ ያስያዛት ነገር ይሆን😊
Enatih yeamro mirmera yasfelgata yihe beshta newl
ልብ ይሰብራል በጣም ነው የሚሳዝነው የእግዚአብሔር ሃሳብ ያለበት ዩሴፍ ለቤተሰቦቹ ህልሙን ሲግራቸው ቀኑበት እዩ ዳንኤልን በተራቡ አበሶች ጉድጓድ ተጣለ ነገር ግን አልበሉትም
አልቻልኩምአረምንጉድነዉ
የሀራም😢😢😢
Yene Abat❤❤😢😢
ማራኪ አስተካክል ቢስ ታሪኩን በደብ ማውራት ነበረበት
እግዚአብሔር ከናትም ካባትም በላይ ነው ግን ምን አይነት ገዚ ነው 😢😢😢
ስንት ቡዳ እናቶች አሉ የደረሠበት ብቻ ያቀዋል 😢🥺
መወለድህን አረጋግጠሀል አባትህ ህጻን እያለህ እናትህ ተቀብሎ ሰጥቶት ነው እንጂ የመጀመሪያ ልጂ እነደመሆንህ ግዴታ አሳድጊ ተብላ ነው
May u be her husband‘s son
ምንም አድካሜ ነገር ነው ግዞ ታሪኩ ትንሽ ውዝግብግብ ነው ቀረፃውን ማድረግህ አሪፍ ነው ግን ተመልካችን ያዝጋል ምንም እንኳን ለማጣራት ቻሌንጅ ብታድርግም መልሱ መልሶ ጥያቄ ያጭራል::
አረ የኔስ እናት እንቅፋት ሲመታኝ እንኳን እኔ ድፍት ልበል ነዉ የምትል😢😢
ሰላም ለሀገራችን ያምጣልን እስኪ እፀልይ ወገን
እውነት ለመናገር ታሪኩ ያሳዝናል ግን እናት ይህን ታደርጋለች ለማለት ይከብዳል። ሌላው እኔ የባህርዳሩ እየሩሳሌም ድርጅት ነው ያደኩት ደብረብርሀንም ካለው ድርጅትም ነበርኩ። እስካሁን በስሜ ገንዘብ ይቀበላሉ ላልከው ከእውነት የራቀ ነው ድርጅቱ ከፈረሰ ቆይቷል ። ደግሞ የግል ፈረንጅ እያንዳንዳችን እልነበረንም። ምንም አልባት በቅርብ የተቋመቌመ ካለ አላውቅም።
Enath eco sewo nat lemen atebdelm Geta becha newo yemayebdele
ትድናለህአይንህ ያጠፋዉ ሴጣን ነዉ መቶ በመቶ
Really bad story. May God bless our brother.
Selam
Geta yeqer baye libi seleseteh beselam norhal semu yebark
Where did u born and grew up
ብዙ አናቶች ያጠፋሉ ግን ምን ማድረግ ይቻላል
😢😢😢😢😢
😢❤😢❤😢❤
ሱብሀን አላህ አላህ እኮ ጥሎ አይጥልም የሰውልጂ ቢከዳም ፈጣሪ ከጎናችን ካለ ሁሉነገር አለ😢😢
Men gud new
😢😢
በትልቁ እሱ የተጎዳ እያለ ለምን ይሄ ሁሉ ጭካኔ ለዛውም እናት ሆና አቤት ግፍ
Marake he need water to ???
በየሱስ ስም እናተህ በርግጠኝነት የርኩስ መንፈስ ቁጥጥር ስር ናት።እግዚአብሔር ይፈውሳት ወዳ አይደለም😢😢😢
Bitsaf metsihaf yiwetawal
❤❤❤❤❤❤❤❤

የምገርም ታሪክ ልብ ይናካ።😢😢
የማይተወው እግዚአብሔር ❤

አቶ ግዛቸው ይሄን የተዘፈዘፈ ፊትህን ጨምቀህ አስጣው ሁለተኛ እንዳይደገም
በጉጉት ነበር የምከታተልህ ለካ ከሀብታም ጋር ስትሆን ነው ሳቅ በሳቅ የምትሆን 🥹