ሜካፕ የማትጠቀም ሴት እየጠበኩ 7 ዓመት ቆይቻለሁ ሳላገባ..የአላሙዲን ቦዲጋርድ,ዲጄና አርቲስት ዴቭ ጃምቦ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • የዴቭ ጃምቦ ያልተጠበቀ መልስ በሴቶች ዙሪያ! ከአላሙዲ እስከ አጣሙዲ ጋርድ ነበርኩኝ! #marakiweg#ማራኪ#ግዛቸውአሻግሬ

Комментарии • 335

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023  Год назад +81

    ገባ ገባ በሉ እስኪ...ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ!

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 Год назад +1

      እሺ አንተም ጎራ በል

    • @dinkuyenenesh2049
      @dinkuyenenesh2049 Год назад

      ሰላም ወንድሜ እባክህ ኢትዮጵያዊ ነህ አደል እርዳኝ ወይ ቁጥሬን እዚህ ላይ ላስቀጥልህናን ለአርቲስት የትናዬት ታምሩ ስጥልኝ በጣም ስለፈለካት ነው እባክህ እርዳኝ!!

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Год назад

      Eshi wanidemachin

    • @mohaanbbessa5736
      @mohaanbbessa5736 Год назад

      "ገለጥ ሳደርገው መቶ £" አላለም?
      አቤት ውሸት ።
      መቶ ፖውንድ ኖት የሚባል የለም።ትልቁ ኖት £50

    • @tigist9810
      @tigist9810 Год назад

      🤣

  • @geraratube12
    @geraratube12 Год назад +50

    ራስን መሆን የሚያሳፍረው ትውልድ እየተፈጠረ ነው፥ ሁሉም አስመሳይ ብቻ ፈጣሪ የሰጠን ነገር ከበቂ በላይ ሆኖ ሳለ ሰውነታችንን በተለያየ ኬሚካል እናበላሸዋለን ይህ ማለት እኮ ፈጣሪ የሰጠኝ በቂ ስላልሆነ እኔ የራሴን ጨምሬ ይበልጥ ልዋብ እንደማለት ይቆጠራል፥ ወንድማችን የተናገረው ጥሩ ቢሆንም ነገር ግን የመጠጧ ጉዳይ ግን የሱም ይታሰብባት ሴቶቻችንም ጠጪ እና ሰካራም ወንድ አይፈልጉምና😊🙏

  • @rahwawesena7914
    @rahwawesena7914 Год назад +23

    እውነተኛ ሒወት ያስተማረው ሰው ክበርልኝ ዴቭ እድሜህ ይርዘም

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Год назад

      በናታቹህ ሞት ደምሩኝ ዉዶቸ

  • @geniyeeyu8654
    @geniyeeyu8654 Год назад +244

    እኛም የሚጠጣ ወንድ አንፍልግም የማይጠጣ እየጠበቅን ነው

    • @ጉናቲዩብ
      @ጉናቲዩብ Год назад +11

      ሰው የራሱ ጥፋት አይታየውም
      በነገራችን ላይ እንደ ሜካፕ በሂወቴ ምጠላው የለም እግዚአብሔር ይመስገን ሱሪ መልበስም አሎድም አርቲ ፀጉር በፊት እጠቀም ነበር ብዙ ሰው ፀጉርሽ ቆንጆ ነው እንዳታደርጊ ሲሉኝ ተውኩት ሀፂያት መሆኑን አላውቅም ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን

    • @FacelesswithHirut
      @FacelesswithHirut Год назад +14

      ውይ ውይ ጠጪ ወንድ ለጠላት አይስጥ

    • @mesi5970
      @mesi5970 Год назад

      @@ጉናቲዩብ አንቺም የኔ ቢጤ ነሽ የኔ ውድ

    • @bamlakugezahegn7357
      @bamlakugezahegn7357 Год назад

      🤔እንዴት አልተገናኘንም ታዲያ እስካሁን?

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 Год назад +5

      እውነቱን ነው የተለሰነ ፊት እንደ ቤት ተለጥፈው ቅንድብ ላይ ላባ ጭነው ጥፍራቸው በፕላሰቲክ ጥፍር ተለጥፎ ሁለመና በአርቲፊሻል የራስን ፀጉር ሸፍኖ በዊግ ቢቀርስ በኮንፊደንስ በራስ መጌጥ

  • @mahiaw7292
    @mahiaw7292 Год назад +11

    በርታ ቆንጆ ፕሮግራም ነዉ ይዘህ የመጣህዉ ሶሻል ሚዲያዉ ቁም ነገር ሚወራበት ሲሆን ደስ ይላል በርታ እግዚአብሄር ይርዳህ

  • @Enkuzema1
    @Enkuzema1 Год назад +27

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ቀናችሁ የተባረከ ይሁን ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
    አሜን #skynet_tube

  • @etesegenetworku4429
    @etesegenetworku4429 Год назад +4

    በጣም ያደነቅኩህ በየንግግርህ እግዚአብሔርን ማመስገንህን ነው። ሙሌ ፒፓ ደግ ኢትዮጵያዊ ነው እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቡ ይጠብቀው!! ለሚወዳት ሀገሩ ደግሞ ያብቃው።

  • @Miti965
    @Miti965 Год назад +11

    Well I mean most women in Addis don’t wear makeup but I found it interesting that he cares more about makeup than character.

    • @ልጅቷ
      @ልጅቷ Год назад

      😂

    • @የኛኢትዮጵያ
      @የኛኢትዮጵያ Год назад

      exactly

    • @tulukuma5708
      @tulukuma5708 Год назад

      ምስራቕ፡ ሜካፕ፡እውነተኛ፡ ፀባይሽንም፡ይገልጣል፡ ብዙ፡የምትቀባቢ፡ከሆነ፡ በራስ፡አለመተማመን፡ችግር፡ያለባቸው፡ ይሆናሉ፡ይህ፡በሴቶች፡ብቻ፡አይደለም፡ ትንሽ፡እራስ፡በረሀ፡ስለሆነ፡ኮፍያ፡ሁሌ፡ከራሱ፡የማይጠፋ፡ፂሚን፡ቀለም፡የሚቀባ፡ ወንድ፡ራሱ፡ ችግር፡ነው፡የቤት፡ክራይ፡የሚያክል፡ገንዘብ፡በመኳኳል፡ቢጨርስ፡ጡሩ፡ባል፡ሊሆን፡አይችልም፡ እኔ፡ግን፡ይህ፡አይደለም፡ያሳስበኝ፡ማግባት፡ከፈለገ፡ብዙ፡ግዜ፡የለውም፡ቶሌ፡ማግባት፡አለበት፡ የሴቶች፡የስውነት፡የውስጥ፡ስዓት፡እንደሚባለው፡ወንዶችም፡ስዓት፡አላቸው፡ያቺ፡ስዓት፡ከደረስች፡አለቀ፡ነው። ምንም፡አትስሚ፡ወንድ፡ልጅ፡በ80ዓመቱ፡ይወልዳል፡የሚሉት፡ተረት፡ተረት።

    • @Miti965
      @Miti965 Год назад

      @@tulukuma5708 I don’t see a problem with that. You should do what makes you feel good it can be makeup or dyeing your hair or whatever. There are a lot of qualities to look for in a partner but makeup & dyeing hair isn’t it (at-least for me).
      Regarding getting married soon, a lot of people end up just settling for their spouse that is why divorce rate is high. I don’t see issues for waiting it doesn’t matter how old you are. I was just surprised he made it about makeup

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 Год назад +2

    እደውም ከጠበቁት በላይ የተጎዳ ሰው ነው በጣም እግዚአብሔር ያገናኝህ ከቤተሰብህ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Год назад +1

    አሜን እግዚአብሔር 🙏ይመስገን ደስ ሲል ሰው እንደዚ አመስጋኝ ሲሆን 🙏ይባረክልክ

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 Год назад +6

    ይሄ ሰውዬ የተዋጣለት አርቲስት ነው በጣም አድናቂው ነኝ

  • @Roman_Tadesse
    @Roman_Tadesse Год назад +2

    የሰፈሬ ልጅ ዴቭ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል!
    በነገራችን ላይ በቅፅል ስሟ 'አሻንጉሊት' የምትባል ልጅ ታስታውሳለህ?

  • @shegagashaw4050
    @shegagashaw4050 Год назад +3

    እውነቱን ነው እኔም ሴት ነኝ ግን ሜካም ለሰርግ ችግር የለውም ነገር ግን ስትተዋወቂ እውነተኛ ማንነትሽን ይወቀው ።

  • @seblewongellakachew2380
    @seblewongellakachew2380 Год назад +5

    አሪፍ ፕሮግራም ነው በርታ ግዞ
    ዴ ቭ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @shegagashaw4050
    @shegagashaw4050 Год назад +5

    ሰው ለሰው ቢከባበር ሰው ለሰው ቢተሳሰብ ሰው ለሰው ቢዋደድ አላህም ለኛ ያዝንልን ነበር የሰው ነብስ ከበግ ባልቀለለ ነበር ።

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss Год назад +6

    Thank you 🙏 Dave for your kindness. Thank God for your kind heart. Keep it up. May The Almighty bless you more.

  • @qamuti1
    @qamuti1 Год назад +7

    መነዉ እንደኔ አብዶ ኪያር የማሰለቹህ በለይክ የሰዉ ደስታ ሚየስደስታቺ ቤታሰብ አርጉኝ

    • @OiOi-tc6bd
      @OiOi-tc6bd Год назад +1

      ወላሂ ነው ብየ ሲምል ስሰማው ገርሞኝ ነበር

  • @danielassefa7015
    @danielassefa7015 Год назад +5

    በጠም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ተመልካቾች ሰብርስክራይብ ላይክ አድርጉ።

  • @fikretesfatsion3756
    @fikretesfatsion3756 Год назад +1

    ዳዊት ፍቅረ ተክኤ ከአምባሳደር ትያትር በጣም ነው ደስ ያለኝ ሳይህ የመጨረሻ ናይሮቢ ነው የተለያየነው እስካሁን ካናዳ ነኛ ሆኖም ግን ሐገር ሐገር ነው ዴቪድ ሞገስ ወልዳአረጋይ ልጆች ወልዶ በሰላም አለ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Год назад +26

    ሜካፕ የምትቀባ ካልወደድክ መጠጥ የሚጠጣም ወንድ የማትፈልግ ሴት እንዳለች ማወቅ ያስፈልጋል የራሳችንን ስህተት አለማወቅ

  • @danielzewdudaniel5729
    @danielzewdudaniel5729 7 месяцев назад

    ስለዴቮ ከጀመርኩ ብዙ ማለት ብችል ደስ ይለኝ ነበር ግን ተነግሮ ስለማያልቅ እድሜና ጤና ከነ ቤተሰቡ ይስጥልኝ የ ደሀ አባት !!!!!!

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 Год назад +19

    የሚጠጣ እና የሚቅም የሚያጬስ ወንድ ለትዳር አይሆንም

  • @oboo8221
    @oboo8221 Год назад +1

    1, ዴብ ጃምቦ አድራሻው የት ነው?
    2, ዴቭ በብዙ ላይፍ ያለፈ ስለሆነ ግጣሙን ካገኘ መጠጡን ለመተው ለሱ ቀላል ነው።
    3, እህቶቻችን ሜካፕ ሙሉ ለሙሉ አይጠላም፤ አይብዛ እንጂ።
    4, በውጭ አገር የምትገኙ ቤተሰቦቹ መጪው የገናን በዓል አስታካችሁ፤ እንኳን አደረሰህ ተባባሉና እርቅ አውርዱ። ዴቭ የይቅርታ እጁን ቀድሞ ዘርግቷል።
    ግዞ ምርጥ ፕሮገራም ነው። በርታ!!

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Год назад +8

    ከሚጠጣ ወንድ ዱቄት የምትቀባ ሳትሻል አይቀርም ሑለቱንም አልወድም

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Год назад +13

    ክክክክ በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ ሜካብ እና የፈረስ ጭራ የሚቀጥሉ የሚቀቡ ሴቶች መንታ ነው የሚመስሉት ተፈጥሮ ዉበታቸውን ያጠፋዋል የአበሻ ሴት በጣም የምታምረው ኩል እና በስሱ ሊፕስቲክ ስትባ ብቻ ነው

    • @mesi5970
      @mesi5970 Год назад +1

      Kkkkkkkk ere wenye bsak

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Год назад +2

      ወላሂ እኔ ራሡ ኩልና ላፕሥቲክ ነው የሚያምርብኝ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Год назад +1

      ድመት ይመሥላል አይናቸው

    • @mesi5970
      @mesi5970 Год назад

      @@hshhehsge7113 አይባልም

    • @ሩትኢትዮ
      @ሩትኢትዮ Год назад +1

      👏👏👏👏👏

  • @Hiwww2323
    @Hiwww2323 Год назад

    ኀምን ቦዲ ጋር ትላለህ ያላሙዲን አቃጣሪ የሐገር ሐብት አሰበዝባዥ ለሰው ክብር አለኝ ግን ከባንዳ ጋር በፖለቲካ ይሁን በኢኮኖሚ የሐገር አፍረሾች ተባባሪ

    • @dawitgulilat4767
      @dawitgulilat4767 Год назад

      ወዳጄ ለአስተያየትሕ አመሰግናለሁ ግን ስራ ሰራሁ እንጂ አልዘረፍኩም መልካም በአል ይሁንልሕ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Год назад

    ቄራ ተወልዶ ያደገ እኮ ❤ግልፅነቱ እስከ ጥግ ድረስ ነዉ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ዴቫችን 💝ግዞዬ 💝ደስ የሚል ፕሮግራም ላይ ነህ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Год назад +2

    Ow ይሄ ሶዬ ትወና ላይም ምርጥ ነዉ 👌

  • @مريمعلي-د3ش
    @مريمعلي-د3ش Год назад +1

    እንዳተ ያለውን ሰው ያብዛልን
    እረጆም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Год назад +3

    ጭራሽ ፋርማሲ ይሸጣል 🍻🍺🤔😳 ቄራ ጎፋ የሰፈራችን 👌ሰው ቄራ ስንት ዉቦችን አውጥታለች 💝ይመችህ ዴቭ ❤

  • @menderin4228
    @menderin4228 Год назад +10

    የዴቭ ንግግር ድጋሜ ሁሉ subscribe ማድረግ ቢቻል ያስብላል በርታ ግዜ ብራ።

  • @gdhdgdf2001
    @gdhdgdf2001 Год назад +2

    አይ ሁላችንም የራሳችንን ችግር ስለማናይ እንጅ ብዙ ስህተቶች አሉብን

  • @ethiofunzone649
    @ethiofunzone649 Год назад +4

    ግዞዬ እንኳን ደህና መጣህልኝ!

  • @aaliyabh8959
    @aaliyabh8959 Год назад

    በረታ ወድማችን በጣም ምረጥ ብሮግራም ነዉ ሜካብ የማት ቀባ ሴት የለችም ማለት ነዉን

  • @piassatimes7180
    @piassatimes7180 Год назад +4

    "ሜካፕ አልቀባም ግን ደሞ ለሃብታም የማያሽቃብጥ ባል እየፈለግኩ ነበር" ያልሽው ልጅ ግን ተመቸሽኝ

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 Год назад +2

    በአርቱ እንወድካለን። ግን እኛም ሳንባውን ዩሚያቃጥል። ስናስታምም አንኖርም።

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 Год назад +5

    አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @eyea7297
    @eyea7297 Год назад +7

    ቤቢዬ እኔን የሚገርመኝ አንዳንድ የሀበሻ ወንዶች ኦርጋኒክ ኦርጋኒክ የምትጫወቱት አሁን አንተ ፂምህን ጉሬዛ አስመስለህ እና ዘግይተህ ፈንድተህ የሚስት መስፈርትህን መስቀልህ ያስቃል ቢሆንም ግን ጨዋታ የምታውቅ አራዳ ትመስላለህ እና ምኞትህ ይሳካልህ

    • @mesi5970
      @mesi5970 Год назад +1

      Kkkkkkkk 😆😆😆

    • @mamebedada4032
      @mamebedada4032 Год назад +2

      Exactly 🤣🤣🤣🤣. But he looks a hard worker 👍

    • @BEst-tn4ir
      @BEst-tn4ir Год назад +1

      He’s seen the highs and the lows of life .. from national soldier to hanging out with Alamudi
      He faced so much in life so at least let’s respect him.

  • @kkd2528
    @kkd2528 Год назад +5

    ደሞ ኢትዮጵያ ውስጥ ሜካፕ የምትቀባ ሴት ስንት % ይሆናል??

  • @kalkali
    @kalkali Год назад +3

    የአብዱኪያር ወንድም ነው እንዴ በጣም ይመሳሰላሉ

  • @mareshetethiopiawit4136
    @mareshetethiopiawit4136 Год назад +10

    እኛም ጃንቦ ኡየሚጠጣ አንፈልግምምምምም

    • @hibretdessalegn1498
      @hibretdessalegn1498 Год назад

      Ename sate negen gene make up beza eko. Andande just powder neger marge eko it is ok

    • @ባህሌንኢትዮ
      @ባህሌንኢትዮ Год назад

      እኔም እኮ አልፈልግም እያልኩ ነው🤣🤣🤣

  • @fasilendale562
    @fasilendale562 Год назад

    I Like your Suggestions Dave,Where is your Location at Addis?

  • @እስከዳር
    @እስከዳር Год назад +1

    ዴቭዬ የኔ መልካም ሰው ያራዳ ልጅ ይመችህ አቦ

  • @lodingshowe2083
    @lodingshowe2083 Год назад

    እሱ አብሮ ስለሚውላቸው ነው የሚያወራ እንጅ በጣም ብዙ ሴቶች አሉ በጣም በጣም እና ሌሎችንም ሴቶች ለማየት ብትችል

  • @አለህከዐርሽበለይነዉሃቅን

    ዉ እኔም ባጣምነው ምጣለዉ ሜካፕ ሴትብሆንም ስላ ሜካፕ ስወራ ያቅላሻልሻኝል

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 Год назад +2

      🤣🤣🤣🤣ያቅለሸልሰኛል ??? Why may be you are pregnant 🤰 Lol 😝 it’s okay ብዙ ሳይበዛ በስሱ ሜካፕ ምንም ኣይል

    • @አለህከዐርሽበለይነዉሃቅን
      @አለህከዐርሽበለይነዉሃቅን Год назад +1

      @@genetasefa8364 እቅርታ ማማዬ ቢቃባ ራሱ አመዱ ላይ ያታንካባላላች አሃያነዉ ሚሆነው ምምስላኝ ባታላይ ቻቢስቲክ አራቦች ዳም ጢሎባቻዉ እላቃላቃሉ ያው ሻቃላ ስላሆኩ ቡኑ ያጣጡባትን ስኒ ሣጢብ እንዴት እንዳምቃፋኝ ወለሂ 😖😖😖😖

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 Год назад

      🤣🤣you are so hilarious 🤣 okay if you say so 👍እንዳልሽ እንግዴ የኔ እህት 😆

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 Год назад

      By the way I’m not makeup 💄 Lover but when I go somewhere like weeding or hanging out with friends I wear a little makeup on not to much . Tho

  • @selamawittadesse3727
    @selamawittadesse3727 Год назад +4

    እውነት ነው።ሁለት ሴት ማቀፍ ነው። ማታ ሌላ ቀን ሌላ ነዉ።ሴቱ አኔ ባሌ ማታ ቀንም አንድነሽ የለኛል።ከሚካፕ ነፃ ነኝ በኔ የሚሰማማ ???

    • @amytk6095
      @amytk6095 Год назад +3

      ለጠጪ ወንድ ባለሜካፗም ትበዛለች። እነሱም ሁለት አይነት ናቸው ጠዋት ፀባየኛ ማታ ፀበኛ 🤣

    • @kweesweet8802
      @kweesweet8802 Год назад

      ​@@amytk6095 ክክክአሳቅሺኝ 😂😂😂😂😂😃😃😃 ጠጭ ወንድ ከማግባት ሳያገቡ መቅረት ይሻላል

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 Год назад

      እኔም ሜካፕ በህይወቴ ነክቶኝ አያውቅም ሊፒስቲክም ዊግም ቆንጆ ፀጉር አለኝ ሰው እግዚአብሔር በሰጠው ውበት ቢኖር መልካም ነበር ለጤናም ለኢኮኖሚም ያጋልጣል በዛ ላይ እንዳልሽው 2 ሰው መሆን ነው ቶሎም ያስረጃል በኢሮፕ ገና በ teenage እድሜ ነው የሚጀምሩት ግን ያንን የሚቀቡ ልጆች ትልቅ ሰው ነው የሚመስሉት ግን ከወደዱት ይመቻቸው

  • @semotzemebelugn4003
    @semotzemebelugn4003 Год назад +1

    እኔ ግን አላውቀውም እሱ እድሜ አካባቢ ነኝ እስቲ ፍልውሃ ያደጋችሁ እንደኔ ትዝ የሚላችሁን ፃፊ
    ሮተሪ ክለብ ሜዳው ስላሴ ገበያ ለማ ጠጅቤት እዛ አጠገብ ያለ ጮርናቄ ቤት ፍልውሀ ጋ ያለው ዳቦ ቤት የቀበሌ 21 ፅፈት ቤት አብዬት ጥበቃ አጉቾ 😊
    እስቲ እናንተም ኢትዬጵያ ስመጣ ሁሌ አካባቢውን ወክ አረጋለሁ ብዙ ትዝታ አለኝ

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t Год назад

    ሽማግሌ! በዚህ እድሜህ ሴትትመርጣለህ ዘልዛላ:: እውነቱን ልንገርህ ወጣት ሴት ምንም ትሁን ምን እንዳንተ አይነቱን ሽማግሌ ለኢኮኖሚ ፍቅር እንጂ ለስሜት ፍቅር አታገባህም 100% ሌላው የኛ ሀገር ወንዶች የምትመርጡት ከ emotional connection ይልቅ physical connection ነው የምትመርጡት:: ደነዝ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Год назад

    በቤተሰብ መካከል ችግር ይፈጠራል ግን ይቅር ተባብሎ መኖር ጥሩ ነው ቢያንስ እናትህ እንዴት ጨከኑ

  • @ahmedsalih3733
    @ahmedsalih3733 Год назад

    "Chobaye" I never know that you have such the good personality that I understood through the interview. I would like to say that you're a real Man and intellect. I live in USA, on my next visit to addis I promise I'll find you and have some drink with you, I do this for me cause you are good example, I know ya in Tika camp and you know what i mean. "CHOBIYE" I wish you all the best in life and all happiness and all the the good.......

  • @bettyaddisu
    @bettyaddisu Год назад +2

    እራሰን ማሰዋብ ምንም ችግር የለውም የሜሰክር መጠጥ መጠጣት ሀይጣት ነው

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 Год назад +1

      Makeup yetelaw wechi ferto new😅😅😅😅😅😅

    • @bettyaddisu
      @bettyaddisu Год назад

      @@salamaseyoum4974 እውነት ነው 😂😂😂😂 የቤራዉን ሄሳብ ይይዝበታል

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Год назад +2

    እግዚአብሔር ቤተሰቦቹን ያገናኘው 💞💞

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ Год назад +1

    ዴቭዬ እኔን አግባኝ ከቫዝሊን ውጪ አልጠቀምም እጦርሀለሁ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Год назад +1

    እኔ አለው 💝with out make-up 😒😁😁🙄

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Год назад

    ክበርል ን አባታችን 🙏🙏🙏 ስዕል ነው የሚመስሉት እኮ ሀገርም ባህልም ባንድ ላይ ነው የጠፋው

  • @helina3753
    @helina3753 Год назад +4

    14:01 ዛሬስ አሳዘንከኝ እላይህ ላይ የሚያገሳ ሰካርም ምን ልታስተምረን እንደጋበዝክ አልገባኝም ቢያንስ ካሜራው ከፊቱ ዞር እስኪል ባይጠጣ ምናለ 😢😢😢 ደሞ ሴት ይመርጣል ቢያንስ ሜካፕ ተቀብታ የወጣች ሴት ቤቷ ስትመለስ ትታጠበዋለች አንተ ተግተህ የመጣኸውን አረቄ ቤትህ ስትገባ አታለቀልቀው ወይ አትታጠበው😷😷 ኤጭ ክፉ አናገረኝ የእርዳታውን ነገር ብቻ አንስታችሁ ብትለያዩ መልካም ነበር

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ

    ገና ይቱብ ስትከፍትነው ሰብ ያደረኩት በሬታ ወንድሜ

  • @fatumafatuma4447
    @fatumafatuma4447 Год назад +9

    _መጠጥ እየጠጡ ሜካፕ ማወገዝ ተገቢ አደለም ከሜካፕ የበለጠ መዎገዝ ያለበት መጠጥ ነው ይቅርታ👎_

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ

    ወይ እኩአን ሜካብ ልብስቲክም በግድነዉ ያም አዴነዉ የተቀባሁ ግን ከንፈሪጋ ጭቃ የለደፍኩ መሥሎኝነዉ እሚሰማኝ ጥሎብኝ እጀንም ቀለም መቀባት አልወድም

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Год назад

    የሚገርም ሰው ነው ግን ወጣት ነው የሚፈልገው ወይስ የእድሜ እኩያውን? ሞያ ፀባይ ሌላ ሌላ ሚስትነትን የምታሟላ አይፈልግም እሱ ችግሩ ሜካፕ ብቻ ነው በል ይቅናህ ያው ልጅ ያላትን ቢጤህን አታጣም

  • @emushanna7236
    @emushanna7236 Год назад

    ዴቯ ዴቯ ይመችሽ ብቅ እነላለን ጃቦ

  • @reactTv3776
    @reactTv3776 Год назад +2

    ሜካፕ ያልተቀባች እላለም እኛም ጠጃም ያሎነ ነው እምንፈልገው ጋን ጋን የማይሸት ውሎው መጠጥ ቤት ያሎነ እየጠበቅን ነው 😅

  • @ellenizewude6893
    @ellenizewude6893 Год назад +1

    እኜ ካናዳ ያልከው አገርንው ያለሁት
    ስማቸውማነው ላገናኘው

  • @merejaayenakem1420
    @merejaayenakem1420 Год назад

    ትንሽ ዋቴም አለዉ 100 ፓዉንድ በ አንድ ኖት የለም ግን የ ህይወት ልምዱ ደስ ይላል ኢትዮ ኤርትራ ጦርነት የ ዘመቱ ሰዋች በ ብዛት የ አዲስ አበባ ሰፈሮች ካቦ ናቸዉ የ ካቦ ህይወት እንዲ በ እርድና ጥሩ ነገር ላይ ደረሶ ሲታይ ደስ ይላልከ ከቤተሰቦች ፈጣሪ ያገናኝህ መልካም የ ስራ እና የ ከፍታ ዘመን ይሁንልህ በርታ ያራዳ ልጅ

  • @ወለተስላሴየማርያምልጅነኝ

    Ewunet endzih yalu wondochin yabezalen hooooooooo yemigeremachu eko endesnsu kaletekebababn erakut kalehiden fara yemnmeselachwe sewochalu endensu lemhon betam....kelale new gin serat yalwe ementen bale tebeko lemenor gin memeretn metadeln yiteyekale ena betam asetemari tarik hono selagegnwete betam des belognale beretu mikap tele sewochen yabezalen

  • @genet7274
    @genet7274 Год назад

    የምር የምወደው ፕሮግራም ነው

  • @meinliebe3454
    @meinliebe3454 Год назад +1

    እኔ አልቀባም ፀጉርም አልቀጥልም ና አግባኝ ከዱቄት ነፃ ከፈረስ ፀጉር ነፃ😂😂😂😂

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Год назад

    ሜካፑን መደገፌ ሳይሆን አንተስ መጠጡ ትክክል ይመስልሃል መራጭ ለመሆን መመረጥ አለብህ

  • @dmbdmb1609
    @dmbdmb1609 Год назад

    I never put make up except for my wedding I didn’t by myself because I don’t do a lot change.
    You can’t judge because of make up ሳትቀባብትመጣ እና ብትመሰቃቂልህስ::

  • @moss463
    @moss463 Год назад +1

    አቦ ድራፍቱ ሲያስጎመዥ😋

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Год назад

    ግዞዬ ፍቅር 💝💝💝💝💝

  • @uaeuae5639
    @uaeuae5639 Год назад +3

    ግዞዬ እኔ ሜካፕ አልጠቀምም ተስፋ አለኝ ማለት ነዉ🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @meriedtsegaye731
    @meriedtsegaye731 Год назад

    ኡኡኡ ውሸት የበዛበት ነገሮች ባይወሩ ደስ ይላል ብዙም ስሜት ስለማይሠጥ ብዙ መተንተኑ አስፈላጊ መስሎ አልታየኝም ብቻ ብቻ ብቻ

  • @hana.t12345
    @hana.t12345 Год назад

    Natural beauty.... yehe yehulum wendoch felagot yemeselegnal ....
    Ke wendoches setoch men yefelegalu ?! Yanenem atezengut

  • @kalkali
    @kalkali Год назад +3

    መጠጥ ግን ጥቅሙ ምንድነው ከሃጢአትንቱ ውጪ

    • @betibeti1455
      @betibeti1455 Год назад

      ምንም ጥቅም የለዉም ጥቅም አልባ
      ይኸዉ ጋዜጠኛውንም ከተበዉ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Год назад

    Make-up የማትጠቀም ስትል ዴቭ ያንተስ ጉዳይ 🍻🍺ወንድልጅም በጣም በርሜል በርሜል ሲል ይከብዳል ማጨስ መቃም ሲጨመር ደሞ

  • @Fatima-mk7xc
    @Fatima-mk7xc Год назад

    እዉነትሕና ነዉ ማካብ አዲ አይነት መልክ ነዉ

  • @solomonyigzaw2726
    @solomonyigzaw2726 Год назад

    I agree with him,berta bro

  • @newethiopian7277
    @newethiopian7277 Год назад

    I appreciate i am from gofa camp long live i deserve you

  • @sisay7
    @sisay7 Год назад

    please fix the mic issue...

  • @ባህሌንኢትዮ
    @ባህሌንኢትዮ Год назад +3

    እኛም ጃቦህንና ይሄን ጺምህን አንፈልግም😂

  • @አለህከዐርሽበለይነዉሃቅን

    ቆዬው ኡኮ ሰባስክርይብ ካዳርኩ አራ ያዑሱተዝ አቡኬ ማቼነው ምላቃቃዉ?

  • @Sara-sp2lq
    @Sara-sp2lq Год назад +29

    እኔ አለሁ ጋሸ ስልችት ብሎኛል የማዳም ቤት ሂወት

    • @mesi5970
      @mesi5970 Год назад +2

      እንዳርሽ ታድያ ከሜካፕ ንፁ ነሽ ክክክክክክክክ 🤣🤣

    • @selamhagos4637
      @selamhagos4637 Год назад +15

      ይችን ጋሼ ወደዛ በያት 😂😂😂

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 Год назад

      @@selamhagos4637 hahaha💃💃💃💃💃

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 Год назад +1

      Min bewetash sekaram gar😜

    • @Sara-sp2lq
      @Sara-sp2lq Год назад +2

      @@mesi5970 ከሜካፕ ንፁህ ነኝ እሰወ ብቻ ከዚህ ኑሮ ያውጡኝ እንጅ😄😄

  • @asterlegese29
    @asterlegese29 Год назад

    Betam tikikel yawinate fetari yibark tikikilenga mircha mariyamin

  • @tigistasres5496
    @tigistasres5496 Год назад

    Tekekel I agree with you 💯

  • @mitishayemayasister1241
    @mitishayemayasister1241 Год назад +2

    Dave family plus ❤❤yemecheh

  • @mulufanta5130
    @mulufanta5130 Год назад

    እንዴ ኢትዬጲያ ሰፊ ናት ካዲሰ አበባ ወጣ በልና ወደ ወደክፍለሐገር ሂድ ከዚያም ወደለምለሚቱ ገጠር ገባ በል ከዚያ መምረጥ ያቅትሐል ።

  • @genetresom6888
    @genetresom6888 Год назад

    ቢራ እየጠጡ ኢተርሺ ይቻላል እንዴ?

  • @wondmayele9886
    @wondmayele9886 Год назад

    ገነት ንጋቱ ባሌ ሲጠጣ ይነካካኛል ብላ ይለችውስ ታሪክ ሴቶችየ

  • @yemi6000
    @yemi6000 Год назад

    Denbenga techi anetes endi endi eyelegahe man yefelegehal setem techi aytefelegem sekaram

  • @ugurkayim6287
    @ugurkayim6287 Год назад

    በጣም አለ እደውሎህ ነው ማትጠቀመዋን አንተም አታገባም እ እውነት እናውራ

  • @mea9296
    @mea9296 Год назад +1

    እኔ በሂወቴ ተቀብቼ አላቅም ግን አግብቻላሁ

  • @memevlog586
    @memevlog586 Год назад

    I never use 👉 makeup , eyelashe , fake nails in my life and I will never use them !!!!! I don’t like to use at all ,

  • @hanawolde1479
    @hanawolde1479 Год назад +1

    I love what you said about the makeup 🤣🤣🤣🤣
    How everyone looks twins 😂😂😂

  • @netsanetlayew8517
    @netsanetlayew8517 Год назад +1

    ውነቱን ነው እሂ ሜካብ በጣም እያበላሸ ነው እኔማ ስጠለው

  • @صيفحر
    @صيفحر Год назад

    የሚስቴእህት አለች. ሲነኳት. እምትበልዝ ጸይምአሳመሳይ. ዲግል ግን የላትም ወስዶት. አተንመሳይ!!!!

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Год назад

    በርታ ወንድሜ👍👍💗💗❤❤❤💝

  • @tigimare2060
    @tigimare2060 Год назад

    አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ስንት ፐርሰንት ሴቶች ናቸው ሜካፕ ተጠቃሚ?

  • @seadaeeed1190
    @seadaeeed1190 Год назад +2

    ስጀመረ መጠ ጥየሚፈቅድሀይማኖትየለም መጠ ጥንአጥፉ አስካሪነገረ ሀጥያትነው

  • @SntayoFaty
    @SntayoFaty Год назад

    የሚጠጣ ሰው ክብር የለውም ለምን ይዋሻል