ሊዮኔል ሜሲ በጉዳቶች እየተፈተነ አርጀንቲናን ለተከታታይ የኮፓ አሜሪካ ፍፃሜ ለማብቃት - ከካናዳ ጋር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 июл 2024
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Комментарии • 16

  • @BB-dc3tv
    @BB-dc3tv 14 дней назад +7

    Alz ኮፓ አሜሪካን ካንገት በላይም ቢሆን ስለምትዘግብልን እናመሰግናለን አንተ ባንደበትህ ስትለው ጣፋጭ ስለሆነ ነው እንጂ አናስቸግርህም ነበር

  • @eshetugebretsadik481
    @eshetugebretsadik481 14 дней назад +3

    አልአዛር ሁሌም ከእናንተ ጋር ነኝ በርቱልን::

  • @Moral-please
    @Moral-please 14 дней назад

    እናመሰግናለን አሊስ እና ምሳ በቀጣይ ስለ ዝውውር ዜናዎች አዲስ ነገር ካለ ብታሰሙን ። 😊

  • @sintayhutilahun7966
    @sintayhutilahun7966 14 дней назад +1

    አሪፍ አቀራረብ አሌክስ በርታ

  • @user-ol7tl3jp3u
    @user-ol7tl3jp3u 14 дней назад +1

    Betam megermegen negr yetelyauhu ye sport progeram adametalow gen yanten pergeram kaldametku yemr ayarekagenm ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbelKhan-r6y
    @AbelKhan-r6y 14 дней назад

    Sle messi bemecheresham sleserah betam amesegnalehu negusu bante am sitera des ylal

  • @Abu.Maher3133
    @Abu.Maher3133 14 дней назад

    አሌክሶ ዋሳፕ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @sportWorlld
    @sportWorlld 14 дней назад

    Alexo ..❤❤❤

  • @Shewaethan
    @Shewaethan 14 дней назад

    😍😍😍😍

  • @Abdu-Rii
    @Abdu-Rii 14 дней назад +3

    በጣም ስንጠብቅ ነበር ስለ ኮፖ እስከምዘግብልን thanks🙏🙏

  • @Yohannah25
    @Yohannah25 14 дней назад

    Hello አሌክስ, ያንተን Podcast ሁሌም subscribed አደርጋለሁ ግን በምን ምክንያት እንደሆነ አላውቅም unsubscribed ሆኖ ነው የማገኘውና ችግሩ አልገባኝም:: ምናልባት ባንተ በኩል የምታስተካክለው setting ካለ ብታየው አሪፍ ነው:: እንደኔ የተቸገሩ ሊኖሩ ይችላሉ ብዬ አስባለሁ::

  • @leoteddy5736
    @leoteddy5736 14 дней назад

    ከስንት ውትወታ በኋላ ስለ Copa አወራህ የሳዝናል

  • @user-ol7tl3jp3u
    @user-ol7tl3jp3u 14 дней назад

    Alexo yemr bekerbet yemako ayent sew semet new lant yalegen amelekaketi temechegnal😂😂😂😂😂

  • @habtamul.belete516
    @habtamul.belete516 14 дней назад

    Dil le Canada 🇨🇦