ዘመነ ካሴ በእስክንድር ነጋ ላይ ያወጣበት የጦርነት አዋጅ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • ዘመነ ካሴ በእስክንድር ነጋ ላይ ያወጣበት የጦርነት አዋጅ!
    Join this channel to get access to perks:
    / @addiscompassmedia

Комментарии • 224

  • @timetorelax7932
    @timetorelax7932 2 месяца назад +18

    ዘመነ መቀባጠሩን አማርኛ ማሳምሩን ተወው እና በእስክንድር መሸነፍህን አምነህ የድርሻህን ተወጣ። እስክንድር ይጠቅምሀል እንጂ አይጎዳህም፣።

  • @shimlesajema6387
    @shimlesajema6387 2 месяца назад +10

    ኤርሚያስ ጎበዝ ተንታኝ ነህ ወደ እውነት እየመጣህ ነው ነገሮችን ከጅምሩ የመረዳት ችሎታ አለህ እንግዳህም አስተዋይ ሰው ነዉ

  • @getachewtessema3979
    @getachewtessema3979 2 месяца назад +4

    ኤርሚያስ የምትናገራቸው ሁሉ ፣ በአብይ አህመድ ቢሮ ተዘጋጅቶ የተሰጠህ መሆኑን ደርሰንበታልና አንሸወድም !

  • @tjjjgggbvggghnnhhugcvyyhbbhjnf
    @tjjjgggbvggghnnhhugcvyyhbbhjnf 2 месяца назад +12

    ኤርሚያስ ዘመነ በስልጣን ጥማት ያበደ ልጅ ነው።

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 2 месяца назад

    ሁልዉም እሳትም ነዉ የተሸከመዉንም ለጠላትዉም ያነደዋልም ጅግንም አማራም ለብሄርንም ምላሰኛ ንም።

  • @atbianehzewudie
    @atbianehzewudie 2 месяца назад +2

    አባቴ እስክንድር ጭምብሉ ወልቋል አትድከም እድሜ ለጦሩ ዝሆን ዘመነ ካሴ ባውቄ።ባህር ዳር ከተማ ላይ ቁጭ ብሎ ለሶስት ቀን የተዋጋ ያዋጋ አርበኛ ነው የመንግስትን መዋቅር የበጣጠሰ ጀግና እና አርበኛ ነው።ኧረ የዋቅጅራ ልጅ ተረጋጋ አንተም እሱን ፈሪ ትላለህ😂😂😂😂😂😂

  • @buchiwoo240
    @buchiwoo240 2 месяца назад +1

    ለመሆኑ
    🐂 እነዚህን ፋኖን ለማሳነስ የሚወሸክቱ ሁለት ሰገራ (ከብት)(እንሰሳ) ጋላዎች ጆሮ ሰጥቶ የሚያዳምጥ ሰው አለ❓🐂❓

  • @MICHAELKASSAWMAR
    @MICHAELKASSAWMAR 2 месяца назад

    ካሴ የስልጣን ጥመኛ ነው ከእስክንድር ጋር ለንፅፅርር አይቀርብምም እስክክንድር ከዘመነ የተሻለ ማንነት ያለው ሰሰው ነው ዘመነ የወሬ ሰው ነው

  • @luelseged6031
    @luelseged6031 2 месяца назад +2

    ፍሬ ያላችሁና በምክንያት የምትተቹ መስሎኝ ላደምጣችሁ ብየ ነበር ዘመነ ቅዱስ ቀውስ ያለውን ሆነ ብላችሁ ከአውድ ውጭ ስትደነጉሩት ናቋችሁ፡፡
    ዘመነ ቅዱስ ቀውስ ያለው ዐማራ በርዕየተ-ዓለም እና በትግል አጀንዳ ጉዳይ ክርክርና ጭቅጭቅ ውስጥ መግባቱ ቅዱስ ቀውስ ነው
    1ኛ ሰርጎ ገቦችና ጠላፊዎችን ለይተን
    2ኛ የዐማራ ትግል ርዕየተ-ዓለም እና አጀንዳዎች ነጥረው ይወጣሉ ማለቱ ነው

  • @trueAndDawn
    @trueAndDawn 2 месяца назад +2

    ዘመነ ፈሪ ነው ያላችዉት በጣም ትክክል ናችው።አምና በህርዳር ለእስር የተየዘ ግዜ ሰሜን ምዕራብ እዝ መምርያ ጊቢውስጥ ወዪም በተለምዶ መኮድ የሚባለው ካምፕ ውስጥ ነበር ልዩ ሃይሎች ለመከላከያ አባላት አስረክበው እዛ እንዲያደር የተደረገ እዛ ያሉ ዙርያ ጥበቃዎች እንደነገሩኝ ፈርቶ ሲቀባጥርና ሲንቀጠቀጥ ነው ያደረው አሉ ዲያስፖራ ነው ያሳሳተኝ ምናምን ሲል አሉ አሁን ሚዲያ ላይ ወቶ ሲደነፋ ያ ነው ሁልግዜ ትዝ የሚለኝ

  • @gashawchalie6841
    @gashawchalie6841 2 месяца назад

    ስለማን ነዉ ሚያወሩት፣ ስለዘሜ ነዉ፣ ኤርሚያስ ግን ጤናህን ደህና ነህ፣ ከጥቂት ጊዜ ወዲህ እያለቀስህ ምትናገር ትመስላለህ፣ ልብወለድ መናገር አብዝተሃል አሞሃል

  • @EmuAbe-iu7yu
    @EmuAbe-iu7yu 2 месяца назад +2

    ሰላም ለሀገራችን ወገን ከወገን መተላለቅ ይቁም

  • @getachewtessema3979
    @getachewtessema3979 2 месяца назад +1

    ኤርሚያስ ለገሠ ፣ ስትቀበጣጥር እድሜህን ገፋህና በሽተኛ ሆነህ ትታያለህ ፣ " እስክንድርና ነጋና ፣ ዘመነ ካሴ ለውግያ
    ተዘጋጅተዋል ፣ ለአብይ ዐህመድ ድልና እፎይታ ይሆናል "
    የምትላት ወሬ ምኞትህ ቢሆንም ኤርሚያስ ፣ እንደምትለው አይሆንም ።
    ምክንያቱም እስክንድር የሚመራው ጦር የለምና ፣ ጦርነት
    ብሎ ነገር የለምና አታቋምጥ ፣ ፋኖ ይበልጥ ተጠናክሮ
    ይዋጋልና ምኞትህ አይሰካም !

  • @lijmesfin21
    @lijmesfin21 2 месяца назад +2

    አሁን እናተም ተንታኝ ናቹሁ የምር የተማረ ሁሉ አዋቂ እንዳልሆነ ማሳያ ናችሁ
    ዘሜ ልክ ነው አወ ቅዱስ ቀውስ ነው ምክኒያቱም እውነተኛውን የአማራ ታጋይንና ለምድ ለብሶ ትግል ጠላፊውን ባንዳ ለይተን ያወቅንበት ቅዱስ ቀውስ ነው:: አማራውያን ፀንተን ትግላችንን ማስፈፀም ነው ያለብን. የከብት ወሬ መስማት ወደ በረት ነው እሚመራን ጀግኖቻችንን ብቻ በመስማት ወደ ስኬታችን እና ወደ ቤተመንግስት በፅናት መጓዝ ብቻ ነው እሚያስፈልገን አማራነት ይቅደም ድል ለፋኖዎቻችን💚💛❤️💪

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 2 месяца назад +2

    ቅዱስ ማለት ለእግዚአብሔር የተለየ ማለት ነው። መቀደስ ማለት ለእግዚአብሔር አገልግሎት መለየት ማለት ነው።እግዚአብሔር በእውነቱ በንዲህ አይነት ቀውስ ውስጥ የለበትም። በእርግጥም አምሳያው lord's resistance army ን ዩጋንዳ ውስጥ የመሰረቱትን የአእምሮ ህመምተኞች ነው። Hallucination at its best!

  • @fasilgultnhe9608
    @fasilgultnhe9608 2 месяца назад

    ኢርሜያስ አንተ እኮ አማራንአትወክልም ስለዚህ ምን ጭንቅ አደረገህ በዚህ አጀንዳ የምሰራው ዘሜን ለመናገር ሞራሉ የለህም እሱ እኮ ጀግና ነው ጫካ ነው ያለው ጀግናው አንተ በቁምህ

  • @ayanawtadesse9684
    @ayanawtadesse9684 2 месяца назад +1

    ቅዱስ ቀውስ ምን ማለት አንደሆነ ለማወቅ.... አማርኛን አማራ ሆነክ ማየት ይጠበቀብሃል.

  • @Brave-Is_Mine1
    @Brave-Is_Mine1 2 месяца назад +1

    ኣርበኛ/ፋኖ/ታጋይ ዘመነ ካሴ የሽመቱ ስያሜና ጨዋታው ይቀጥላል😉

  • @Abay_Mado
    @Abay_Mado 2 месяца назад +1

    የማን ተብታባ ነው ደግሞ ራሱን እንደ አዋቂ ነው የሚቆጥረው ተመሳሳይ ወፎች አንድ ላይ ይበራሉ

  • @kiburmezgebu6461
    @kiburmezgebu6461 2 месяца назад +1

    ኤርምያስ ዋቅጅራ አንተን እንኳን እናቅሀለን።ከጎንህ ያለውን ግንድ ከየት አገኘኸው?

  • @zemenefentahun-sw2jy
    @zemenefentahun-sw2jy 2 месяца назад +5

    ሀይለ እየሱስ ባንዳ ትጮሀለህ እንጅ ምንም አታመጣም

  • @tesfayeshitie6225
    @tesfayeshitie6225 2 месяца назад +1

    ቅዱስ ቀዉስ፣አንድ ዓመት ተማሪወች አለመማራቸዉ ወዘተ…….አተረጓጎምህ ይገርማል፣
    ሆዳም ነህ፣አንተ ለቃቃሚ፡፡

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 2 месяца назад +2

    እስክድር ፀረ የሚል ቃል የሚገልፀው ሰው አይደለም በአካል ስለማውቀው ይሄ ትልቅ ስህተት ነው አብይ አህመድ ግን ፀረ አማራ ብቻ ሳይሆነሳይሆን ፀረ ኢትዮጵያምነው ።

  • @abebawaddis7029
    @abebawaddis7029 2 месяца назад +1

    ዘመነና እስክድር ሞተነው ሚለያየን አዎ ብሏል ነገር ግን የአብይ እደናተ ተላላኪ ሆኖ አገኘው ስለዚህ ጀግናችን ስንቶች የሞቱለትን ትግል ለአብይ ሊሸጠው ሲል ተይዟል ታንቃችሁ ሙቱ

  • @SeyoumSeye
    @SeyoumSeye 2 месяца назад +1

    አዎ ራሱን በጣም በጣም ይወዳል። የሚፈራውም ራሱን ስለምወድ ነው።

  • @GirmaD.
    @GirmaD. 2 месяца назад +1

    የዘሜ የአስር ደቂቃ speech ስንቱን ተለጣፊ 1-2 ሰአታት ያስለፈለፉቸዋል።

    • @ErgetteWoldesemayat
      @ErgetteWoldesemayat 2 месяца назад

      የፋሺዝም አዋጅ የተሸናፊነት ንዴ አዋጅ ሲበለጥ መፈረጅ

  • @maykalfa7398
    @maykalfa7398 2 месяца назад +1

    ሀ/እየሱስ አይ ምኑን አስነካህ ዋቅጅራ ከተቃወምክ ራስህን ችለህ ተቃወም ኤርሚያስ ግን ያስጠፋሃል እመነኝ

  • @hyleejohn1140
    @hyleejohn1140 2 месяца назад +8

    Zemene, Joseph Koney! Waw! I never heard such a daft mind and idea in social media.

  • @አስማረ-ጐ4ጨ
    @አስማረ-ጐ4ጨ 2 месяца назад +1

    ኤርምያስ አንተ የንጭቅ ልጅ ቀንህን ጠብቅ

  • @ተተተተተተተተተ
    @ተተተተተተተተተ 2 месяца назад +8

    The two devils . የአበረ ወንድም ድሮም ምቀኛ ነህ። ኤርሚ የዞን ሁለት ሌባ።

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 2 месяца назад +1

    የእስክንድር አሽቋላጭ ፣ ኤርሚያስ።

  • @YisfaYisfa
    @YisfaYisfa 2 месяца назад +1

    አረቄ ነው የጠጣቹት ይመስለኛል ጭራሽ ዘሜን ትተቻላቹህ የብፅግና አሽቃባጮች

  • @sew_hoy_hulum_yalfal
    @sew_hoy_hulum_yalfal 2 месяца назад +1

    ዘመነ ያወጣው መግለጫ ትክክል ነው አንተ ቆይ ከአማራ ላይ ለምን አትነሳም አቶ እርምያስ ፋኖ አንድ ይሆናል መደፋረስ ያለ ነው እንደዛ ካል ሆነ ሸለመጥማጦች አይታወቁም ድሎ ለአማራ ፋኖ ከፋፋይ ይውደም

  • @MamoTadios-em6so
    @MamoTadios-em6so 2 месяца назад +3

    የዘመነን ሀሳብ ለመተንተን መዝገበ ቃላት ይዛችሁ መቀመጥ ሲገባችሁ ለራሳችሁ ሳይገባችሁ የመሰላችሁን አውርታችሁ ተነሳችሁ ።

  • @tesfawamare836
    @tesfawamare836 2 месяца назад

    ኤርምያሰ ትክክልነህ። ዘመነ የሥልጣንሥሱነው!

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 2 месяца назад

    አፈርብላ ከሙዳም በአፍህም ብቻም ዲሞክራሲ ሙባልም ድራማንም 6አቀባይነትም የለዉም ህግን
    አቀፍ ለህዝብንም ሙሰጥም መብትም በህዝብንም ተሳተፍንም ሙደረግም ህግንም አቀፍንም ስራም ዉድድርንም ነዉ የህዝብ ዲሞክራሲ ማለትም ማንም እጅም አዉጣም ምረጥም እናሸንፍ ድራማንም ሰርተንም እንበትናቸዉ ፋኖችንም ብለህምሽያደረጋችሁትም ዲሞክራሲ መረጠዉ በዲሞክራሲ አሸነፈም ድራማንም እስክንድርንም። ወዬለትም ይህ አደገኛም። ባማራም ላይም በህዝብንም ትግልም ላይም መቀለድም አይሰራም ከቦታዉ ባስቸካይም ትቶትም ይጥፋልን ህዝብንም አማራም ንቅናቂዎችንም። ህፕይልም ምንለዉም። ለእስክንድርም ዲሞክራሲ ብለንም ትግልም ፍኖም ልናስፈርስም ትግላችንም። አንፍልግም ለቅቆም ይህድልን። እስክንድርንም። የተባለም ቆሻሻም።

  • @abayneshgebregiorgis6120
    @abayneshgebregiorgis6120 2 месяца назад

    ጥሩ እይታ ነው።

  • @አበባዬ
    @አበባዬ 2 месяца назад

    Don’t cry Mr Ermiyas.

  • @AtenheSiyum
    @AtenheSiyum 2 месяца назад

    እንደዛ የምንወድህ የምናከብርህ ሰው ምን ቀየረህ

  • @hussienseid534
    @hussienseid534 2 месяца назад +1

    ኤርሚያስ እባክን ወይ በኢግሊዘኛ ካልሆነ በአማርኛ አብራራ

  • @بىخصسش
    @بىخصسش 2 месяца назад +2

    በሙያ ላይ የተመሠረተ ትንተና የማይገባው ሰው መሳደብ ይወዳል፤ ምድረ ሞራ ራስ ሁላ መጀመሪያ አድምጥ

  • @SisayGirma-rw5th
    @SisayGirma-rw5th 2 месяца назад

    ዘመነ፡ከአንገቱ፡ላይ፡የነበረዉ፡ገመድና፡የንጨት፡መሰቀለ፡የት፡አደረሰው?

  • @Agobezie
    @Agobezie 2 месяца назад +1

    ዲቃልው ኤርሚያስ ጅዋጅዌ ግን አንተ ግን ህሊና የሚባል አለህ እድሜ ልክህን በውሸት ኑሮህን ትገፋለህ ቤተሰብ ታስተዳድራለህ አይ ኑሮ?

  • @melkamsewaschalew2296
    @melkamsewaschalew2296 2 месяца назад

    ቅዠትና መቀባጀር ይመስለኛል መግለጫ ሲወጣ የሌሎችንም ይውንታ ማግኝት አለበት የመሰለውን ጥርጣሬ በደብተር ላይ ያሰፈረውን ነው ያነበበው

  • @MathiueLealm
    @MathiueLealm 2 месяца назад +5

    እረ ባክህ በደንብ አዳምጡት ወይ አውቃቹ ነው
    ቅዱስ ቀውስ ያለው ከ እስክንድር ጋር ያለው ቀውስ (ግጭት) ለማጥራት ይጠቅማል ቅዱስ ነው ለማለት ነው
    እናተ ሌላ ወሬ ነው የምታወሩት

  • @stifmg8885
    @stifmg8885 2 месяца назад

    ዘመነ ሞኝ ፊት ቢኖረውም ሞኝ አይመስለኝ ነበር። የፋኖ ሰራዊት እንደ መንግሥት ወታደር ከወዳጅም ከጠላትም ጋር የሚያዋጋው መስሎታል። ከሥሩ ያሉትን ክፍለጦሮችና ብርጌዶች እንደ መንግሥት ስራዊት እንደፈለገ ሊያደርጋቸው አይችልም። ከጀርባው ባለው የግሉ ምክንያት፡ ከወገን ጋር ሊያዋጋቸው ሲያዝ፡ ለምን ብለው እንደሚጠይቁ፡ እንደተደጠ ከነቁበትም በራሱ ላይ እንደሚዞሩ ማወቅ አለበት። ፋኖ በሥነ ቃል፡ ግጥምና ተረት የሚዘወር ነው ብሎ ካመነ ተሳስቷል።
    ሳስበው እንደ አሰግዱ የሚያመልጥ ይመስለኛ። የሚዋሽ ሰው የሚታመን አይደለምና። ዘመነ ውሸታም ነው።

  • @HenokYitbarek
    @HenokYitbarek 2 месяца назад +2

    The beginning of "zemene mesafint" 😅

  • @Abaytana1
    @Abaytana1 2 месяца назад +7

    ጠ.ሚ =አማራ አረጋን የሚያክል መሪ አግኝቶ አያውቅም Etv
    ሀ/እየሱስ = አረጋን አውቀዋለሁ ለአማራ ከአረጋ የተሻለ መሪ የለም ፋኖንጨምሮ
    ACM

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 2 месяца назад

    የማራም ጠላይም ስላማራ አዛኝ ተንታኝ እረዳት ትምህርትንም ቢትም ትዘጋም ባይም አዛኝንም ጠላትም ጋላም ዲቃላም ከእርምያስም ጋርንም ባስቸካይም አወጅም ቢተሰብዉንም አስታጥቆም ላማራም ህዝብንም አፈናም ጭፍጨፋም አስካሀጅም ጉርብንም ስላማራም ታጋይም ተንታኝነትም ጥፋትም ለም አልሆነም ማቀጣጠልም ትንተና። እር.ያስም ከጭንቅላታችንም ማይወርድም ጠላትም ጉርብንም ነዉ መመታትም አከርካርይዉ ማለትም ነዉ መጦራቸዉ ከመከላከያቸዉንም ጋርም መመታትም ሲበዛባቸዉ ስለዘመነንም ይንቓቔዉም አከርካሪያቸዉ እያለም ጦራቸዉ ስለሚቀብርላቸዉ። ዘመነም ጅግናዉ። ታጋይም ፋኖም አማራም ወንድዉም ይቀባጠራልዉ ያልዉትም።

  • @lidiyasur2964
    @lidiyasur2964 2 месяца назад +3

    ኮተታም ፣ አረቄያም እሱ ለህዝቡ እሳቱ ውስጥ ሆኖ እየተለበለበ ነው፣እንዳን የተመቻቸ ቦታ ሆኖ አፉን እየከፈተ አይገኝም።

  • @awdarda
    @awdarda 2 месяца назад +1

    አንተን ማየት ፈልጌ ሳይሆን እንዳጋጣሚ ስለመጣሃብኝ ነዉ። ኦሮሞ ነኝ ብለሀል ስለአማራ ምን አገባህና ትንተና ትሰጣለህ። እኛን ማባላት ነዉ የምትፈልገው ግን አይሳካልህም። አሁን ደግሞ ተገለባበጥና ብልጽግና ነኝ በል። ፋኖ እንደሚያሸንፍ አትጠራጠር።

  • @TadeleGebreyesus-yd1fm
    @TadeleGebreyesus-yd1fm 2 месяца назад +1

    አይ ጉማሬው በአማራ ትግል አይመለከትህም።

  • @abrhamtadele6125
    @abrhamtadele6125 2 месяца назад +7

    እንደ ኤርሚያስ ከመሆን ሞት ትልቅ ፀጋ ነው

    • @meba1792
      @meba1792 2 месяца назад

      እኔ የማስበውን ነገር ነው ያሰብከው

    • @TekluTesema-zd6tx
      @TekluTesema-zd6tx 2 месяца назад

      ራሱን የሚያጠፋ ፍትሐት አይደረግለትም ነብሱም አትማርምና አስቡበት::

    • @tjjjgggbvggghnnhhugcvyyhbbhjnf
      @tjjjgggbvggghnnhhugcvyyhbbhjnf 2 месяца назад

      እውነት ስለተናገረ!

  • @akalabebe8108
    @akalabebe8108 2 месяца назад +1

    እውነት ለተጐዳው ህዝብ እያዘናችሁ ነው? ወይስ እያሣዘናችሁ?

  • @husseinmohammed5950
    @husseinmohammed5950 2 месяца назад

    ኤርሚ አትለፋ ዘመነ ባቻ ብለህ ጥራው !! ግድ የለህም !!! እስክንድርን ይዘህ ወደ ፊንፊኔ ግባ !! ዘሜ እንደ ዩቱበር መግለጫ አታብዛ !! አይጠቅም !!! በብልሀት ታገል !!!

  • @surafelgashaye290
    @surafelgashaye290 2 месяца назад +1

    ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ ምነው ከብልፅግና በላይ ብልፅግና ነኝ አልክ

  • @menabutagel4756
    @menabutagel4756 2 месяца назад +1

    የኦሮሙማው አገልጋይ ኤርሚያስ ለገሰ በአማራው ትገግለል መምነን አእገግረር ጣለው;

  • @awelhussen4856
    @awelhussen4856 2 месяца назад +1

    አንተ የዋቅጂራ ልጅ፤ ስለ አማራ ምን አገባህ። አማራ የራሱን ታሪክ ይሰራል። አንተ ወደ አያቶችህ መንደር ተመለስ። የእስክንድር ዉታፍ ነቃይ።

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 2 месяца назад +6

    አሰግድ የብልጽግና ሰላይ ነበር፣ ተልዕኮው ሲከሽፍ(አንድነት ሲመሰረት) ሮጦ ወደ አለቃው ዓቢይ ሄደ። ምናልባትም በተዐምር ከእስር የተፈታው ዘመነ ካሤ ሊከተለው ይችላል። ባጠቃላይ ትግሉ እየጠራ ነው።

    • @sinidu472
      @sinidu472 2 месяца назад

      ትክክል አብዛኛው አማራ የነዚህን ሰዎች ደባ አልገባውም

    • @timetorelax7932
      @timetorelax7932 2 месяца назад

      ትክክለኛ ምልክታ።

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 2 месяца назад

    ነገርንም አታንቀራጭ እርምያስ። የተባልክም ጉድ ጉዳጉግንም ሰዉ የሆንክም ነገርንም ባማራም ህዝብንም ላይም ስታንቀራጭ ትግርየም ሁነህም በኢልትራም ስታንቀራጭ ነገርም እንደምድርንም ፈንፋልም አይጥም ሁነህም ክምራም ህዝብንም ጭምቅላይም አልወርድም ንለህልም እርምያስ። የተባልክም አይጥ መሳይም ።

  • @SelomonAbate
    @SelomonAbate 2 месяца назад +1

    ቁልፍ አፍ አማርኛ አትችልም ቅዱስ ቀውሥ ማለቱን ደደብ ካልሆንክ መልሱ እዛው አለ።

  • @Sami_tube
    @Sami_tube 2 месяца назад +2

    ሁለት ጅሎች ትንታኔያችሁ ያስቃል፣ሲጀመር አሁን የተፈጠረውን ወቅታዊ ችግር "ቅዱስ ቀውስ" ለማለት እንደፈለገ ለማንም የተሰወረ አይደለም። የምታወሩት አጥታችሁ ነው?

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 2 месяца назад +1

    አሀ አብይ አማራን ስለሚወደው ነው ነው በድሮን እየጨፈጨፈ ያለው አተድመት ፊት አብይ ፀረ አማራ መሆኑን እንድታቅ የአንተ ቤተሰብ የግድ በድሮን ማለቅ የተ ወንድም በአብይ ወታደር መረሸን የተእናት እህት መደፈር ነበረባቸው ?

  • @ErgetteWoldesemayat
    @ErgetteWoldesemayat 2 месяца назад

    ሲጥ የፋሺሽቶች መኀክር ይህ ፉዞ ሰው እውነት በዚህ ደካማ ሰው ነው የበላይን ልጀሸች የማመራው

  • @7kilo853
    @7kilo853 2 месяца назад

    የነገ መሪዎች ባህሪ ነዉ።መንግስቱ፣መለስ፣አብይ ተደብቀዉ ነገን ታርጌት አድርገዉ መንበሩን ተቆጣጥረዋል ነገም ዘመነ እንደዚያ ነዉ።

  • @DeguTessema-h7d
    @DeguTessema-h7d 2 месяца назад +8

    መቼ ነው ግን የአማራን ደም መጠጣት የምታቆም ?!

  • @meeklyermu5790
    @meeklyermu5790 2 месяца назад +1

    ንፍጥ ጭንቅላት አማራን ከፋፍለህ ልብህ ወልቋል🤧🤧🤧

  • @alemabebe2398
    @alemabebe2398 2 месяца назад +1

    አንተ የአማራ ፋኖን መተቸት አትችልም

  • @yalewshemelis3137
    @yalewshemelis3137 2 месяца назад +10

    ኤርምያስ ከግን መቸ ነው እንደሰው ማሰብ የምትጀመር

  • @Kokeorange
    @Kokeorange 2 месяца назад

    ዘመነ ካሴ የመሰለ መሃይም ነው አሁን አራት ኪሎ የሚገባው😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @louisT-qv6jl
    @louisT-qv6jl 2 месяца назад +1

    እናንተ ፋኖ ትግል እየገደላችው ነው ወይስ ግለሰቦችን???? በተለይ ኤርምያስ?

  • @ayanawtadesse9684
    @ayanawtadesse9684 2 месяца назад +1

    መጀመሪያ ጫት ሳትቅም ናና አውራ.

  • @zemenefentahun-sw2jy
    @zemenefentahun-sw2jy 2 месяца назад +1

    እናንተ ባንዳዎቸ ስለ አማራ ትግል ዋና እንቅፋቶች ናችው አትጭሁ አይሳካላችሁም

  • @ErgetteWoldesemayat
    @ErgetteWoldesemayat 2 месяца назад

    መንጌ ቤት ዞሮ መጣብ ቁርጥ የመንጌ መግለጫ

  • @MekonnenTamene-g1m
    @MekonnenTamene-g1m 2 месяца назад

    ፋኖዎች እርስ በእርሳቸው ተከፋፍለው የጎጃም ፋኖ የጎንደር ፋኖ የወሎው ፋኖ ተባብለው እስክንድርን ገለልተኛና የአብይ ሰላይ ብለውታል ይሄ ማለት መላው ኢትዮጵያ ውስጥ የምንገኝ አማርኛ ተናጋሪዎችና የፋኖ ደጋፊ የሆንን ሁሉ እስክንድርን የምንደግፍ ሁሉ የአብይ ሰላዮች መሆናችንን እየገለፁልን ነው ጥንታዊው ያባቶቻችን ፋኖ ኢትዮጵያውያንን ሃገራቸውን ለማዳን በፍቅርና በአንድነት ሳይከፋፈሉና በመንፈስ ጥንካሬ ለድል በቅተዋል ድንቅ ተጋድሎ ነበር ;; የእነዘመነ ፋኖ ????

  • @4574-p8o
    @4574-p8o 2 месяца назад +1

    አሁን እናተም ተንታኝ ናቹሁ የምር የተማረ ሁሉ አዋቂ እንዳልሆነ ማሳያ ናችሁ

  • @girmametaferia3485
    @girmametaferia3485 2 месяца назад

    Basied news and analysis እስክንድር አልተመረጠም ሃይለኢየሱስ የሌለ ትንተና እየሰጠህ ነው ።

  • @GebereMedehin-mf1oy
    @GebereMedehin-mf1oy 2 месяца назад

    ኤርሚያስ አንተ እራስህ አክቲቪስት ነህ ወይስ ፖለቲከኛ

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 месяца назад +1

    ሰውየው፡ ጀዝባው፡ በግንቦት፡ 7፡ ያልተሳካለትን፡ አማሮችን፡ ባርያ፡ ሊያደርግ?

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 2 месяца назад +1

    ኤርሚና ኃይለየሱስ ግሩም ትንተና ነው በዚሁ ቀጥሉበት !!! ❤🎉

  • @Kokeorange
    @Kokeorange 2 месяца назад +1

    እንዲያው የፋኖ ደጋፊዎች አሁን ፋኖ እንኩዋን 4 kilo ይቅርና 4km መጉዋዝ ይችላል ። እባካችሁ useless ፋኖ ጋር ጊዚያችሁን አታባክኑ።

  • @alexethiopian1139
    @alexethiopian1139 2 месяца назад +1

    ቀዳዳ እሥክንድርና አንተ አንድ ናችሁ ሳቅህ ያሥታውቃል

  • @BertukanHailu-r5w
    @BertukanHailu-r5w 2 месяца назад +1

    ገደል ግቡ ቆሻሻወች በማታቁት ነገር ገብታችሁ አታቡኩ እንከፌች ዘሜ ንጉስ ነዉ ጀግና ነዉ ለአማራ ከዘሜ በላይ እናንተ አትቀርቡም ልጋጋሞች ዘሜ ፈርቶ አያቅምሲጀመር ቀድሞ ነፍጥ ያነሳዉ ዘሜ እኮ ነዉ ገባችሁ አፍ ስላላችሁ ብቻ አትከፈቱ ዝንጥል አፍ ሁላ ዘሜ ምሁር ነዉ ብታቁ ባህር ዳር ሂዳችሁ ስለ ዘሜ ጠይቁ እሽ እስክንድር ባንዳ ከሀዲ ነዉ ድፍት ይበል ታላቁን ጀግና አስግድ አሳልፌ ስቶል ዝም በሉ መሀይሞች😂😂😂😂😂😂

  • @mbt4482
    @mbt4482 2 месяца назад +2

    ምንም እንኳን ሁለታችሁም ድንቁርና ልብሳችሁ እንደሆነ ቢታወቅም "መክዳት" እና "መከዳት" በሚሉት ቃላት መካከል ያለውን ልዩነት ማወቅ ያቅታቹሀል ብሎ የሚያምን ጅል ይኖራል ብዬ አልገምትም።

  • @HmdeiAlhmdeii-uz4ep
    @HmdeiAlhmdeii-uz4ep 2 месяца назад +1

    እባብ አይን ትታስጠላ ምናባህ አገባህ

  • @emkulubelay
    @emkulubelay 2 месяца назад +1

    ማመን ያለብህ እሱ እና አተ ልዩነት አላችሁ ምክንያቱም እሱ እዚሁ አገር ውስጥ ነው

  • @yirgalemfilfile1717
    @yirgalemfilfile1717 2 месяца назад +1

    ኤርመያስ ጃጀ

  • @tesfalemkasaye9164
    @tesfalemkasaye9164 2 месяца назад +1

    አውሎብሎብሎብሎብ . . . . ገመድ አፍ ፤ መጀመሪያ አፍ ፍታ።

  • @samasfaw6854
    @samasfaw6854 2 месяца назад

    አታፍርም ኦቦ ዋቁ - ስንት ወራዳ አለ

  • @ritaahmed8714
    @ritaahmed8714 2 месяца назад +1

    why don't you support those who displaced from their lication rather u talk about Zemene Kasse all the time .
    why u pay so much attention to Zemne why don't u make another program which is very helpful for our society.

  • @DeguTessema-h7d
    @DeguTessema-h7d 2 месяца назад +2

    ክህደትንማ በኤርምያስ ተምረን ነበርኮ.... ሕሌና አልባ ከሀዲ !!! ደሞ የሄ ጭንጋፍ ከየት መጣ ?!!

  • @FekedeAyele-x3x
    @FekedeAyele-x3x 2 месяца назад

    Minilikn lemastawes new both r heros

  • @ጎጃም-ፀ3ገ
    @ጎጃም-ፀ3ገ 2 месяца назад +1

    ተሳልቃችሁ ሙተችሗል 😂😂

  • @BisratAstatke
    @BisratAstatke 2 месяца назад +1

    አቢይስ ጀግና ነው

  • @BisratAstatke
    @BisratAstatke 2 месяца назад +1

    ወይ ኤርምያስ ሴረኛ

  • @NwwSeww
    @NwwSeww 2 месяца назад +2

    ካንተ የበለጠ ቀዳዳ አለ እንዴ ?
    ዘመነ እንዳንተ አሜሪካ ሁኖ አደለም ።
    እስክንድር ትላንትና አማራ ብሎ ወደ አማራ ትግል ሲቀላቀል አማራ ደገፈው አማራን ሲከዳ ግን ፀረ አማራ ነው ።
    ሲጀመር የታባትህ አየኸው ሲመረጥ ?
    ደግሞስ ምን አንጨረጨረህ አንተን ?

  • @bazezewm2mbratie647
    @bazezewm2mbratie647 2 месяца назад +1

    እናንተ ደሞ የሜዲያው ጆዎሴፍ ኮኔ ናቸህ .ሲያስጠሉ በእግዚአብሔር

  • @manolisdalenza4121
    @manolisdalenza4121 2 месяца назад +1

    Zemene Igiziabher yifredibih Eskinderin by izih meliku nenagerih ke min alitemeretikum bileh yohe hulu Siltan nafakinetih nwe

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 2 месяца назад +1

    የናንት ፊት ከማይ ያዞ ጥረስ ባይ ይሻላል

  • @tesfawamare836
    @tesfawamare836 2 месяца назад

    ባይገርማችሁ ዘመነ እራሱን ጠልፎ ሊጥል
    እየሮጠነው