ልዩ ጉዳይ፡-የኮሎኔሉ አሳዛኝ መጨረሻ!| ማን ገደላቸው?|ጻድቃንና ስዬ አብረሀን ያማከሩት ኮሎኔል|

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 23

  • @teddyjoburg5251
    @teddyjoburg5251 2 месяца назад

    ፈንትሽን በቅርብ አቀዋለሁ በጣም ቅን ሰው ሰላምተኝ ነው የባለቤቱ ስም ለግዜው ቢጠፍብኝም እጅግ በጣም ደግ ተጫዋች የፍለገ ዬርዳኖስ አስተማሪ ነበረች የአንድ ሴት ልጅ አባት ነበር ፍንትሽ በህይወት ካለች ዛሬ 36 አመት ይሞላታል ጸሀፊውንም ኮረኔል አደፍርስ የፍትሽ የልብ ወዳጅ ነበረ ጋሽ አደፍርስ ሳላመሰግን አላልፍም ለማንኝውም ያቺ አገር ስንቱን በላች

  • @mickeyasabrham3185
    @mickeyasabrham3185 2 года назад +3

    ጀግና ነህ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ፃፈው መፅሀፉን።እንዳልከው አሉ ጉልቻ የሆኑ ድልብ መሃይማዊያን አገሬን የሸጡ የሚሸጡ አሉ።

  • @Ajuluthomas
    @Ajuluthomas 2 года назад +2

    እናመሠግናለን👍

  • @hythggt
    @hythggt 11 месяцев назад +2

    ኮነሬል ፋንታሁን እውነተኛ ጀግና ነው።ነብሱን በገነት ያኑረው ፈጣሪ።ለኢትዮጵያ ሲለፋ በዘረኞች እንደዚህ መሆኑ ያሳዝናል።

  • @mesfingashaw9300
    @mesfingashaw9300 2 года назад +1

    That was our original Ethiopia thanks for weyanaaaa destroyed all

  • @ፍትሕቅንጦትሆኗል
    @ፍትሕቅንጦትሆኗል 11 месяцев назад +1

    ኮ/ል ፋንታሁን እጅግ ጨዋ፥ የመርሕ ሰው፥ ሀቀኛ፥ ሀገር ወዳድ ፥ ቆፍጣና ጅግና መኮንን ነበር

  • @banchibelayneh5759
    @banchibelayneh5759 2 года назад +1

    ❤👍👍👍👍

  • @fulanofulana6311
    @fulanofulana6311 2 года назад +3

    የመኮኑን አኩሪ ታሪክ ከአሉባልት ጋር በይደባለቅ ጥሩ ነበር፣( ከኮ/ል ሙላቱ ጋር)

  • @ismailalie1159
    @ismailalie1159 2 года назад +3

    አሳዛኝ ታሪክ : ስንቶቹ ጀግኖች ናችው በሰው በላ ወንጀሎች ሴራ ታፍነው ደብዛችው የጠፋው ?

  • @tigistzeray8047
    @tigistzeray8047 2 года назад +4

    ኢትዮጵያ አስተመራ ልጇቿን ትበላለች ስንት ምሁራን ሀገር የሚጠቅሞ ጠፎ

    • @bedadakemsi5254
      @bedadakemsi5254 2 года назад

      Silezi ichi gefi Hager mefres new yalebat

    • @walterspakmanjames2404
      @walterspakmanjames2404 2 года назад

      @@bedadakemsi5254 anatih yifres!ante mehayim ensesa

    • @bedadakemsi5254
      @bedadakemsi5254 2 года назад

      @@walterspakmanjames2404 inatihin insesa yib...dat😛

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Год назад

      @@bedadakemsi5254
      በአካፋና ዶማ እየቆፈረክ አፍርሳታ

    • @tesemabekele1108
      @tesemabekele1108 Год назад

      @@bedadakemsi5254 ሀገራችን መኖርያችን ቤታችን መመኪያችን እንዲሁም መቀበርያችን ናት
      ያንተና መሰልችህ ከሀዲ ጡት ነካሽ የበላበትን ሰህን ሰባሪ ምንም ስለማይጠቅም ጭንቅላትህ ይፍረስ ብትሞት ይሻልሀል

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 Год назад

    The only solace is in knowing that Shaleqa Fixa was fixed though others who were his accomplices are still roaming free.
    Ayi Ethiopia ye dem mereet.

  • @tadesseayalew2269
    @tadesseayalew2269 2 года назад +5

    RIP, Fantahun. I think it is time to open up the investigation again. I implore the head of NISA to pay particular interest in that horrific killing. Currently, OLF (at least major part of the leadership) is in the loop of PP. Could they help in the investigation?

  • @Esabgondor2163
    @Esabgondor2163 2 года назад

    Hagere selameshi yibza

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 Год назад +1

    ኦነግ የተባለ የደናቁርት ስብስብና ህወሀት የተባለ የአውሬ ስብስብ በሀገሪቱ ብዙ ብዙ ጥፋት አጥፍቷል ለአሁንም ስብስብ መዘዙ ተርፎ ውጤቱም እየታዬ ነው።

  • @wedigermen2776
    @wedigermen2776 Год назад +2

    የ 18 ና የ19 ተራራ ክፍለ ጣር መንግስቱ የሚመካበት ነበር ታዲያ ቢሮክራሲ ስለ ነበረ ተሽነፍ

  • @peaceisgood9639
    @peaceisgood9639 Год назад

    የዚህ ሃቀኛና ኣገር ወዳድ ሰው ሞት ኣሳዛኝ ነው:: ኢህኣዴግ ከፍተኛ ኣማካሪውን የሚገድለበት ምክንያት ኣልነበረም:: የዛሬው OLA/Oromo Liberation Army እንዲህ ጨካኝ ኣይደለም:: የድሮዎቹ የOLF ኣመራሮች ግን ጨካኞች ነበሩ!!