በሞት የተጠራው ሰናይ ልኬ እና የተማሪዎች አመጽ አስገራሚ በ ሚኪያስ አለሙ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 23

  • @sewmhonetadele-yt1yi
    @sewmhonetadele-yt1yi 10 месяцев назад +10

    እንዳልከው በደርግ ውስጥ ከፍተኛ ስልጣን ሊያገኝ ይችላል ነገር ግን መንግስቱን ማስወገድ ከባድ ይሆንበታል መንግስቱ ጨካኝ እና አታላይ ሰው ነው

  • @ISSABUBA-s3u
    @ISSABUBA-s3u 10 месяцев назад +2

    ዶ/ር ስናይ ልኬ:
    -የወንድ አያቱ ስም ማን ይባላል?
    -ትዉልዱና እድገቱስ የት
    ነበር?
    - 1ኛና 2ኛ ደረጃ ትምህርቱን ስ የት ነበር የተከታተለዉ?
    ለመልሱ አመሰግናለሁ

  • @dawitabebe5569
    @dawitabebe5569 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Bio650
    @Bio650 10 месяцев назад +3

    አንበሳው ሻለቃ ዮሀንስ

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 Месяц назад

    ሻለቃ ዮሀንስ ታሪክ የማይረሳው ጀግና!!

  • @mussieafeworki2726
    @mussieafeworki2726 10 месяцев назад

    በውነት መንግስቱ ሀይለማርያም ሠይጣን የላከው መሪ መሆን አለበት።

  • @BABR7826
    @BABR7826 10 месяцев назад +3

    መንጌ ጨፍጫፊው ስንት ወጣት ሙሁር የጨረሰ ጨቋኝ

  • @Bio650
    @Bio650 10 месяцев назад +1

    ዳንዔል ዮሀንስ ባንዳ አማራ

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 10 месяцев назад

    እንስሳ ትውልድ ነው

  • @Bio650
    @Bio650 10 месяцев назад

    ንጉሴ ነጋሳ

  • @Tom-lg1uf
    @Tom-lg1uf 10 месяцев назад +1

    ሻለቃ ዬህንስ ጀግና ነው ። ሞትህ ካልቀረ ከገዳዬችህ የቻልከውን ጥለህ ማለፍ ጀግንነት ነው። ስንቱ ፈራ ተባ ሲል ተበልቷልና።

  • @Bio650
    @Bio650 10 месяцев назад

    ቅዘናሙ ቾምቤ

  • @birkalemShewatatek
    @birkalemShewatatek 10 месяцев назад +1

    Mengistu himself told Yohannis to annihilate Senay and Daniel. After Yohanis accomplished the mission he was killed too to bury the secrete forever. That is more convincing story

  • @IsilGood
    @IsilGood 10 месяцев назад +1

    ሰናይ ልኬ ካራቲስቱ ሰው ሲያስረሽን አፈር ድሜ የበላ ሌባ:: ሁለቴ ቢሞት እንደትርኢት ተደስቼ አይ ነበር ::

  • @DawitGAyele
    @DawitGAyele 10 месяцев назад

    ሁሉም የተሳሳቱ ነበሩ ሁሉም አለቁ እኒ የአንዳቸዉም አባል አልነበርኩም ዳር ወጥቺ አይ ነብር ሁሉም አለፈ ላሊበላ ና የእግዚር ቃል ብቻ ቀሩ አሁንም ትክክል ያልሆኑ ፖለቲከች ይጠፍሉ በዚህ አጋጣሚ ለሲት እህቶችቻችን ከዚህ አስከፊ ዘመን ነጻ ናቸው ኮንግራጁሊሺን ሲቶችና እግዚርን የምትፈሩ ስዎች

  • @AsratBaheeru
    @AsratBaheeru 10 месяцев назад +2

    ሞት ላይቀር ሰናይ ለኬን ያን ባንዳ የሸኘው ጀግና ነው

  • @bornrebel7657
    @bornrebel7657 10 месяцев назад +1

    መንጌ ከቀድሞው የደህንነት ሚንስተር ደጃዝማች ከበደ ጋር ጥብቅ ግንኙነት እንደነበረው ሊታወቅ ይገባል።ደጃ ከበደ ደሞ የ ሞሳድና የሲኣዬ ተከፋይና ቅጥረኛ ናቸው።መንግስቱ Double agent እንደነበረና ብዙ ስራዎቹን መረጃ ይሰጠው ነበረ።ይህንን ፍጻሜ ሳይጠቅሱ ማለፍ ለታሪክም ትክክል አይደለም።

    • @atmike123
      @atmike123 10 месяцев назад

      @bornrebel17657 እንዲህ አይነት ታሪክ ለመዘገብ የሲአይኤ ተከፋይ ነው ብሎ ለመወንጀል በቂ ማስረጃ ያስፈልጋል!! ዝምብሎ በስማበለው ያውም ሁለቱን ትልቅ የስለላ ድርጅቶችን የሚፈርጅ ውጤቱ ልክ አይሆንም። ግን እኛ ሃበሾች እንደዚህ እንወዳለን!!

  • @oromtichaoromia1265
    @oromtichaoromia1265 10 месяцев назад

    Ye gedelacjow te tsaguracjow arrow naw enji be Dergye ye tefedele yelem😎

  • @Tom-lg1uf
    @Tom-lg1uf 10 месяцев назад +2

    ወዝሊግና ኢዜማ፣ ዶ/ብርሃኑ ነጋና ዶ/ር ሰናይ ልኬ ይመሳሰሉብኛል።ሰደድና ብልፅግና፣ አብይና መንግስቱም ተመሳሳይነታቸው ብዙ ነው።

  • @felekefeleke2211
    @felekefeleke2211 10 месяцев назад +1

    አሁን ምን ለውጥ ተገኝ 10 ሳንቲምሳይሆን 50.00 ብር በላይ ተጨምሮ የለ ከንቱ ሁላ ጥጋብ ያዘላል በ10000000 ሚሊዮን እያለቀ ያለ ህዝብ አይደል ውጤቱ ዜሮ ዜሮ ውል ብቻ።

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 10 месяцев назад

      10 ሣንቲሙ ለንጉሡ ጠላቶች ምክንያት ሆነ እንጂ ጭማሪ ሆኖ አልነበረም ። የመሬት ጉዳይም ጥናት እየተደረገበት ነበር ፤ተማሪ ደሞ ሣይገባው ይጮሃል ። ንጉሡ ከባድ የውጭ ግፊት ከምዕራቡ እና መካከለኛ ው ምሥራቅ ነበረባቸው ፤ በዚህም በዛም ብለው አወረዱዋቸው።