ሰበር ዜና - የዩክሬኑ መሪ ጉድ አመጡ አለም ይዘጋጅ አሉ | ጌታቸው ስለ ዶ/ር አብይና ደብረፂዮን ንግግር ተናገረ
HTML-код
- Опубликовано: 19 мар 2022
- Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
ruclips.net/channel/UC3bE...
Facebook
/ abelbirhanu21 Развлечения
ቅዱስ ሚካኤል
ነብሴ ሲጨነቅ ሲዝል ስጋዬ
ፈጥነህ ተራዳኝ ዋስ ጠበቃዬ!
በምልጃዉ ያመናችሁ
መላኩ ቅዱስ ሚካኤል
ከክፉ ነገ ሁሉ ይጠብቃችሁ
እንኳን አደረሳች አደረስን አሜን
አሜን አሜን አሜን
እንኳን አብሮ አደርሰን
አሜን
@@user-uz7uu8hh2i በቅንነት እነደማመር
@@rahelmamo6197 በቅንነት እነደማመር
@@TubeTube-vf4yb እሽ
በደህና መሽቶ ከነጋ ተመሣገነ ነዉ ያተዋጋ
ለሀገራችን ሰላም ለሰዉ ልጆች በሙሉ
መልካም ቀን ይሁንልን የኢትዮ @ ኤርትራ ልጆች
አምላክ ሆይ ቸር አሰማን
~እንኳን አደረሳቹሁ~
መዝሙረ ዳዊት፴፬፦፯
የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል።
የቅዱሱ ሚካኤል ምልጃ እና በረከቱ ተራዳኢነቱም ሀገራችንና ሕዝባችንን ይጠብቅልን።
አሜን,አሜን,አሜን
አሜን አሜን አሜን
እናመሰግናለን አቤል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
በዓለም ዙሪ ያላችው ውድ የሀገሬ ልጆች ከድንገተኛ አደጋ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
አሜን
አሜን,አሜን,አሜን
amen
አሜን
Amen 🙏
selami lehagere lewuduwa inate 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
አየ አማራወች በጣም የዋህ ናቸው ለካ ምንም ቂም የላቸውም የትግራይ እናቶችን እና ወጣቶችን በሰላም ተቀበሏቸው ሰው ማለት ይሕ ነው አግዛብሔር 2 ያሰማማችሁ ሕዝብ
አቤል ብርሃኑ የወይኗ ልጅ ለመረጃው እናመሰግናለን በርታልን
ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
እህትደምርኝ ሀኒ በቅንነት ቤተሠብእንሁን ውዴ
Salam le hulum
ሠላም አቤል ፈጣሪ ይጣብቃሀ ሠላም ለኢማ ሀገሬ
ጌታ ሆይ ቸር አስማን
ቅ/ሚካኤል መላኸኩ የደሀ ልጅን እናቶችን ህፃናትን ገበሬዎችን በሚየቁት ነገር ለሚገደሉት ፍርድ ስጥልን እኛ አይል የለንም
ሚሮንየ ውዴ ደምርኝ ቤተሠብእንሁት
ፍርድ የሚሰጠው የፈጠረሽ አምላክ ብቻ ነው።
ፍትሕ በሱዳን ለሚገኙ ኢትዮጵያዊያን በግፍ እየታሰሩ ከ200.000እስከ 250.000 እየተጠየቀ ነው ፡፡
እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ በለን ሰላም ለሃገራችን አውርድልን ፈጣሪ ሆይ
ኀ
Thank you Abel
ድሮመ በስሜት የሚመራ መሪ ሀገሩን በትኖ ህዝቡንም ለእሳት ነው የሚማግደዉ
ስላፍ ነው ያየሁት እንጂ ኣላምንህም
ድሮ ሳኮርፍ አልበላም ያልኳቸውን ምግቦች
ሳስብ አንጀቴ እርር ድብን ነው የሚለው😾
😂😂😂
እናመሰግናል
እፍፍፍፍ አፍንስ ደከመን. ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሳውዲ አርብያ ለሚስቃዩት እህት ወንድሞች እያለቁ ነው እባካችሁ ደረሱሉን
አብሽር
አብይ ባህሬው የማያዉቅ ሰዉ ካለ ያሳዝናል እኔ መቸም አራት አመት ሙሎ ዝም ብዮ ስመለከተዉ አንዳይነት ንግግር የለዉም በየቀኖ ያቀይየራል
Good morning
Abela👌
Ewnetegna mereja beseatu new mitakerbiln enamesegnalen
abele woshatim
ደምሩኝ ውዴ ያገሪልጆች ቤተሠብእንሁን
እኳን ደስ አለን ኢትዮጵያ በ 18ተኛው የአለም ሻፔወን 9 ሜዳልያ በመያዝ ቀዳሚነቱን ይዛለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✔️
ውዴ ደምርኝ በቅንነትቤተሠብእንሁንማር
ጋዜጠኛው እኮበርግጠኝነት ተከፍሎት መሆን አለበት የህውሀት ደጋፊ ዲያስፖራዎች በኢትዮጲያ ህዝብና መንግስት መካከል ግጭት እንዲነሳ ከባድ ስራእየሰሩ መሆኑ ይሄ አንድ ማሳያነው።
Hatrck
Anchi kmem
ዘለ ንስኪና ጌቾ እጅ ቢሰጡ አለምን ይታደጓት ነበረ
ነጃትየ ውዴ ደምርኝ በቅንነትቤተሠብእንሁን
ምንም ይሁንምንም ብቻሀገራችን አላህሰላምያድርግልን
Wushetam
🇪🇹🕊️💞🤲
ምን አለበት ፕሬዚደንት ዘለኒስኪ ራሽያን እርቅ ብትጠይቅ!!! ምክንያት ሩሲያ ኃይሏን በዩክሬን ላይ በመዘርገፍ ሀገሪቱና ህዝቡ እየጠፉ ነውና!!!
ዘለንኪ ድራማ እየሰራ መሰው
አህመድ ደምረኝ ወንድም በቅንነት ቤተሠብእንሁን
Boing 737 crashed in china 😭😭😭
አኔ ከሞትሁ ሰርዶ አይብቀል አለች ዩክሬን።
በትክክል በትክክል
Perotastant mezemur
አብሽር አብሽር ሸኪን ዉሀ አስበላዉ እንዲሉ የነአሜሪካ ሴራ አላዋጣዉ ሲ ዜሌኔስኪ ያለም ጦርነት አወጀ
Foto yeyerasu adrgow turu new yihe GN des aylm y e andketema
የአገራችን ስም ከአበሻ ወደኢቲዮጵያ የተቀየረዉ በዛሬው እለት ነበር
ኢራን ኢቲዮጵያ በአንድ ቀን ነዉ የአገራቸዉን ስም የቀየሩት።
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune
እኔንም ደምሩኝ።
@@user-ec8by3fs7j ney wede bete konjo
እኔምለዉ አብዮ እና ደብረፂወን ሁሊም ነዉ እሚገናኛት 4 አመት ሙሉ ያገናኛ ነበር የእኛ ህዝብ የዋህ ነዉ መሬዎች ሁሊም ያገናኛሉ አትሞኛዉ ያገሬ ህዝብ ለመጀመሬ ግዜ ተገናኛ የሚለዉ ያስቀኛል እድሜ ያስጠን ወደፉት እንሰማለን ምን እንደሚረጎ እንደ ነበረ
አንቺ ደፂ እና አብይ ሲገናኙ የመሀል ቋንቋ አስተርጓሚያቸው ነሽ ማለትነው ሁሌም ምታያቸው ሲገናኙ?
ሰባብሮ ይጣልህ አንተ መቼ ነው ማትሰብረዉ ዝባዝንኪያም!
አብይ
this war isn't the interest of UKRAINE or its people it's the outside forces war and interest. Exactly out they're doing in tigray.
አቤል እባክህ ያሽባሪውን መሪ ስሙን ስትጠራ በክብር ስሙ አትጥራው እባክህ በፓርላማው የፀደቀለት ስም አለው በዛ ሥሙ ጥራው !
Russia.yemtwesdwn.ermja.tikikl.new.slezh.ye.maekeb.gagata.eyderesubat.ke.alem.endtgelel.sladerguat.telatochwan.be.nqler.memitat.alebat.eraswa.maskeber.alebat.wenm.maekebu.ynesalat.huletu.ywatalachw.manm.megbat.yelebetm.
It's surprising that Tigray officers, who had been working in facilitating the revival of Tplf , in killing federal government forces , and hiding the Tplf officers for 8 months, were still free in Addis Ababa. The federal government should be asked why they were not imprisoned up to now? Ajaeb new mechem , demo demoz ena Abel leyandandu ken yebalelegnal ? Hedekezi!
Ye.silk.wyeyt.bideregm.yewane.tiake.afina.kit.yelelew.slehone.aysmamum.
Why you make me scare every time you post the video
Perotestantmezmur
ድሮም ነጭ አምላኪ ስለሆነ ነጭ ስለሆነ ብቻ ማመን ስተት ነው።
ጥሩ አስተውለዋሀል 👍
@@wassimgm3188 በቅንነት እነደማመር
Liar l liar liar
ያልተወራ ኣትናገር ዝም ብለህ
ይሄ ነጫጭባ ጋዜጠኛ ምን አግብቶት ነው ስለ አገራችን የሚያወራው። ኢትዮጵያ ነጭን መርገጧን ረሳ እንዴ? ቆራጣ የወያኔ አሽከር
fake news
ሠላም አቤል ፈጣሪ ይጣብቃሀ ሠላም ለኢማ ሀገሬ