ሩሲያን ወደ ኒኩሊየር የጦር መሳሪያ መጠቀም የሚገፋው የምዕራባውያን ውሳኔ - ፋና ዳሰሳ (በላይ በቀለ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 июн 2022
  • ሩሲያን ወደ ኒኩሊየር የጦር መሳሪያ መጠቀም የሚገፋው የምዕራባውያን ውሳኔ - ፋና ዳሰሳ (በላይ በቀለ)

Комментарии • 98

  • @srwf9270
    @srwf9270 Год назад +13

    ምርጥ ትንታኔ ከልብ እናመሰግናለን

  • @YohanesAforke-cw6ig
    @YohanesAforke-cw6ig 4 дня назад +1

    Del Le Russia & Fano I love Russia & Ethiopia!!❤❤❤

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 2 года назад +20

    ለዚህም ሁሉ ተጠያቂዉ አሜርካ ናት እኔ ያልኩ አንጂ የሌላውን ሀሳብ አትስሙ በማለት የሩስያ ጥላቻ በዩክሬን ለመበቀል የታቀደ ሁሉ አልተሳካላቸውም ለወደፊቱም አይሳካም ድል ለሩሲያ ።🕊🕊ለሰው ልጆች ሁሉ ይሁን 🦚🦚🦚

  • @user-oc5iu1bf6i
    @user-oc5iu1bf6i 2 года назад +25

    ድል ለሩስያ ውርደት አለምን በጭብጣቸው ለያዙት 7 ቡድን አባላት ይሁን

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 28 дней назад +1

    ለንደን ነዋሪ ነኝ በጣም ቆንጆ ድነቅ ትንታኔ መኾኑ ተሥተዉሏል...ምሥጋናና አድናቆት በተኀብሮ
    እሸቱ ጫቦ የአርባምንጩ ከምድረ ኤንግሊዝ

  • @TG-44
    @TG-44 2 года назад +5

    Love Reilly's good luck Russia 🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🤙Z🇷🇺🇷🇺Putin King

  • @mlove8812
    @mlove8812 2 месяца назад +2

    ❤ድል ለሩሲየ

  • @abdulkerimkedir5561
    @abdulkerimkedir5561 2 года назад +4

    💪💪💪Russia

  • @habtamutasew2506
    @habtamutasew2506 Месяц назад +2

    ❤❤❤

  • @teyfahijbttmkl
    @teyfahijbttmkl 2 года назад +1

    Thank you belay

  • @ahmedmuhamed4944
    @ahmedmuhamed4944 2 года назад +3

    ድል ሩሲያ

  • @getachewlemma4392
    @getachewlemma4392 2 года назад +6

    Mr.Belay your analysis is too proficinal. Thank you.

  • @NBonly
    @NBonly 2 года назад +6

    ይህ ሳምንታዊ ፕሮግራም ምናለ እለታዊ ፕሮግራም ቢሆን ብዬ ተመኘዉ ፤፤ በሚገርም ቃላት ፤፤በሚገርም ድምፅ ፤፤ ለየት በለ አዘጋገብ ፤፤ ዕንቁና ፣ ዉዱ ጋዜጠኛችን የዳሰሳ ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራብ አቶ በላይ ...!!!! አንተን ያለማድነቅ ከቶዉን የሚቻል አይመስለኝም ..!!! የሳምንት ሰዉ ይበለን ፡፡

    • @abdiabdi4900
      @abdiabdi4900 2 года назад

      ወሬ ትወጃለሽ ማለት ነው ክክክክክ

  • @ingidalagasaazanabaa66
    @ingidalagasaazanabaa66 2 года назад +1

    በጣም ተአምር

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 2 месяца назад +1

    ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tekezenews5846
    @tekezenews5846 2 года назад +9

    ድል ለአባት አገር ሩሲያ

  • @kibtes8320
    @kibtes8320 2 года назад +1

    ፈጣሪ ሆም የአሜሪካ እና ሸሪኮቿን ግብአተ-መሬት ተሎ አሳየን::

  • @worebado6556
    @worebado6556 Год назад +1

    ታንኪው በላይ

  • @TemamDiriba-et1jg
    @TemamDiriba-et1jg 11 месяцев назад +1

    True

  • @elyaskamilebrahim8248
    @elyaskamilebrahim8248 2 года назад +4

    ድል ለሩሲያ 👍👌💪🇷🇺🇷🇺🇷🇺

  • @ZelalemAkliliu-gp3th
    @ZelalemAkliliu-gp3th Год назад +1

    ትክክለኛ፡መረጃ፡መድረስ፡አለበት።/za

  • @amarechersado3887
    @amarechersado3887 2 года назад +4

    Peace be for the WholeWorld.

  • @bedruhamid646
    @bedruhamid646 2 года назад +1

    thank you

  • @saved1580
    @saved1580 2 года назад +2

    Z 🇷🇺 Z 🇷🇺 Z 🇷🇺 Z 🇷🇺 Z 🇷🇺
    ዛፓዲዬዱ ። ድል ለራሽያ።

  • @AbdirahmanAfrican
    @AbdirahmanAfrican 12 дней назад

    Wig we are we are yid natyid hot can lead us???

  • @dejenbrhanu7000
    @dejenbrhanu7000 2 года назад +1

    ድምጽህም የቃላት አጣጣልህም ነጋሽ መሃመድን ሊመስል ይላል
    አቀራረብህ ደስ ይላል

  • @user-vs8kq4zi4p
    @user-vs8kq4zi4p 2 года назад +7

    ድልለሩሲያ

  • @ahmadaiwlale
    @ahmadaiwlale Год назад +1

    Lialamsalim

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 Год назад +2

    min ale europe ena america biastariqu, le hizb elqot tetyaqi nachew.

  • @GK-sn4us
    @GK-sn4us 2 года назад +1

    AFRICAN STAND WITH RUSSIAN

  • @GirmaDegefa-vp8du
    @GirmaDegefa-vp8du Месяц назад

    ለሰጣቹን መረጃ አመሠግናለሁ

  • @adbe5876
    @adbe5876 2 года назад +2

    የባይደን ፋሺዝም አለምን ወደ ለየለት ጦርነት ማስገባቱ አይቀርም

  • @kibtes8320
    @kibtes8320 2 года назад +5

    It will be good news to Ethiopia. But, peace is very essential in attracting foreign direct investments. Hence, to exploit this opportunity properly, we have to exert our maximum efforts to reinforce our peace all over the country.

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 Месяц назад

    NATO should not disturb world 🌎 peace.

  • @user-ey9te8mm3oExe
    @user-ey9te8mm3oExe 2 года назад +1

    NO MORE!!!NO MORE!!!NO MORE!!!

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 Месяц назад +1

    The west must propagate peaceful solutions to eastern war conditions . Ukraine need to settle her problems with Russia and no better solution than peaceful settlement.

  • @yotorstudio
    @yotorstudio 2 года назад

    😭

  • @wallelignarba3677
    @wallelignarba3677 2 года назад

    ye Russia wotader eyemote aydelm?

  • @wallelignarba3677
    @wallelignarba3677 2 года назад

    tigray gize endeza setlu nebere

  • @mr.supernatural396
    @mr.supernatural396 2 года назад

    ጦሩነቱን ለመቀጠል ዩክሬን $50ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋታል ነው ያልከው ትንሽ አላነሰም አጋነንከው $50 ቢሊዮን በጣም ብዙ ነው ሚሊዮን ለማለት ፈልገህ መሆን አለበት

  • @tamiratmengesha8017
    @tamiratmengesha8017 2 года назад

    artist shewaferaw desalegn

  • @relaxwhereveryouare7242
    @relaxwhereveryouare7242 2 года назад

    እዛ ብኖር ራሽያን አሳያት ነበር ይህች ፋሽስት ሀገር

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 2 года назад

    ።።።። የምእራብያውያን ከበርቴዎች በየእለቱ በንግድና ኢንዱሰትሪ ንግድ ዘርፍ ላይ በሀገር ውሰጥና በውጪ ሀገር ሰራ ላይ ካዋሉት መዋለ ንዋይ እጅግ በጣም ከፍተኛ መጠን ዶላር እያፈሱ ነው።
    ።።። አሁን ላይ በሶሻሊሰት ጎራ ከተሰለፉት ተፎካካሪ የራሸያና ቻይና መንግሰታት ጋር ውግያ ለመግጠም ከአለም ድሀ ህዝቦች የነርሱ ተላላኪ በሆኑ መንግሰታት አማካኝነት በዘረፉት ሀብት ያከማቹትን የጦር መሳርያዎች ከመጋዘን አውጥተው ለውግያ ልያውሉ አለም ላይ አሰራጭተዋል።

  • @dkm1666
    @dkm1666 2 года назад +1

    russia will win 100/100

  • @qalbiioromo8234
    @qalbiioromo8234 2 года назад

    kijibduu kijibaa kee achumatti nurra dhabi mukaa itti kutaa jirti ukureni

  • @tameshibru2649
    @tameshibru2649 2 года назад +6

    በናፍቆት የምጠብቀው የዜና ጥንቅር

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Месяц назад

    የስው ልጂ ህን ሁሉ ለመልካም ቢያውለው ኖሮ ? አለማችን ምንኛ ገነት በነበረች ነበር ???? ያሳዝናል ! ያማል ! እንዲህ መሆኑ ????

  • @tekele100
    @tekele100 2 года назад +1

    ትንታኔው የምእራባዊያኑን ሚዲያ ምንጭ ማድረጉ የተንሸዋረረ አድርጎታል፡፡

  • @ashenafishiferaw6110
    @ashenafishiferaw6110 2 года назад

    All time victory to USA .👍

  • @ethio777tube9
    @ethio777tube9 2 года назад

    ታክቲካል ኒኩለር መጠቀሟ አይቀርም 💀

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Месяц назад

    ይህ ሁሉ ችግር ? መንግስታት የፈቀዱትን ህዝቦች ዝብ ማለታቸውና , ከጂምሩ አለከላከል አለመቻላቸው ሲሆን ! ህዝቦች አሁንም ለስላማቸው ...? በአጠቃላይ ለህልውናቸው , ከማያስፈልጉ መሪዎች ተላቀው እራሳቸውን ማዘጋጀት ? የግድ ይመስለኛል ?

  • @muslimamhara7332
    @muslimamhara7332 2 года назад +3

    የራሷ እያረረባት የሰው ታማስላለች ማለት እናንተ ናችሁ። እስኪ በዚሁ ነጎድጓዳማ ድምጽህ በሐገራችን ለሚጨፈጨፉት ንጹሀን አስተጋባላቸው‼

  • @DawitTerko
    @DawitTerko Месяц назад +1

    uuuuu ...................................................................................................... 3:47

  • @tilahuntadessejima4074
    @tilahuntadessejima4074 2 года назад

    እባካችሁ ምዕራባዊያን መሣርያችሁን ወደ ትራክተርነት ብትቀይሩት እዳችሗለሁ አልያ ግን------?

  • @yotorstudio
    @yotorstudio 2 года назад

    WW3...Loading

  • @abeba3368
    @abeba3368 2 года назад +1

    ሩሲያ ያለ ኒውክለር አችላትም አሜሪካንን ብቻ ሳይሆን ሌሎችንም

  • @wallelignarba3677
    @wallelignarba3677 2 года назад

    nuclear le Russia bicha new ene yalew???

  • @haileadisie7105
    @haileadisie7105 2 года назад

    Voldmir Zelensky

  • @chalachewmelaku4547
    @chalachewmelaku4547 Месяц назад

    አይ የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች የኢትዮጵያ ጋዜ ጠኞች የራሳቹ አሮ ከስሎ ሳለ ሰለሰው ያወራሉ ስለራስወ ምን ይላሉ???

  • @tegshe281
    @tegshe281 2 года назад

    ቆይ ይሀ ሚዲያ ግን ከሩስያና ከይኩሬን ሌላ ዘገባ የለውምዴ ማፈሪያ ናችሁ

  • @abeabe8390
    @abeabe8390 Год назад

    በላያ

  • @historicalethiovideos3333
    @historicalethiovideos3333 2 года назад

    Go Russia!

  • @gerrywelderufael2481
    @gerrywelderufael2481 Год назад

    ❣️👉🇪🇷✊👈❣️👍👍👍👍👍👈🌍

  • @yonathan2895
    @yonathan2895 2 года назад

    Glory for Russia

  • @user-pw2zh6cs9p
    @user-pw2zh6cs9p Месяц назад

    መቃብር አፍ ላይ የምን እርዳታ? እጅ ስጥ ለህዝቦቹዋ ትዘን የአሜርካን መዘወርያ ዘለኒስ

  • @DB-ci9lp
    @DB-ci9lp 2 года назад +1

    ባይደን ሳኡዲ የሚሄደው በኤርትራ በኩል ወረራ ለማስጀመር ነው። y'all ready?😁

  • @henokworkneh4331
    @henokworkneh4331 2 года назад

    Stop amhara ginocide

  • @samuelsebsebe691
    @samuelsebsebe691 2 года назад

    አቤት አቀራረብ ትችላለህ

  • @eyoelbatuel4784
    @eyoelbatuel4784 2 года назад

    Comedians of Tigray
    Econical compensation,what funny people slways always in deception and darkness,most Tigres.I am an romo but no ashamed of describing that most people in Tigray ate cowards and favored lies stayed fr truth. They should compensate Amhara's and Afaras and Oromos from their looted 34billion dollar.
    I avvomodate Jawar's idea but never ever accommodate Woyane.
    Armed forces blood,ketoes,Fanos Agars blood and Ethiopians blood cry, why the people of Tigray kept silent when the armed forces slained slainef slainef.
    Never ever forget and I have been trying teaching ekementay school students on this issue and will continue until Woyane and people of Tigray confess and repent I'm puic and compensate the hurted ones.
    This guy is really wicked jealous kkkkkkkkkkkkk
    What about Micadara genocides.
    What about Woyanes genocides against oromos Amhara's by Woyane for the last 48years????
    These people are dirty to live with. People of Tigray inside as well as outside ate sons and daughters ofvsatan always living in darkness and deception.
    Thank you Jawar stranding for justice and truth.

  • @wubeshif8356
    @wubeshif8356 2 года назад

    Mot Le Russia

  • @wallelignarba3677
    @wallelignarba3677 2 года назад

    fana fake

  • @wallelignarba3677
    @wallelignarba3677 2 года назад

    fake news

  • @breaktube5059
    @breaktube5059 2 года назад

    አንተ ቀዳዳ ሩሲያ ምንም አቅም የላትም

  • @actionmovies2977
    @actionmovies2977 2 года назад +1

    ምርጥ ትንታኔ ከልብ እናመሰግናለን