🌹ፀሐይ ላይ ከመውጣትሽ በፊት ተጠቀሚው‼️ የድብብቆሽ ትዳር homemade suncream Ethiopian.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 65

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 4 месяца назад +7

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ትዳርሽን ይባርክ በጣም እየወደድኩሽ ነው

  • @MameTegenu
    @MameTegenu 4 месяца назад +2

    Thank you very much

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 4 месяца назад +3

    ምን ዓይነት ድንቅ ሰው ነሽ🎉 የምታደርጊው ሁሉ እንደ መልክሽ ብርሀን የሆነ 💐በጣም አመሰግንሻለሁ 🌺

  • @HMary-hn9iz
    @HMary-hn9iz 4 месяца назад +5

    እግዝኣብሄር አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @SaraYemane-jz3wq
    @SaraYemane-jz3wq 4 месяца назад +1

    ለጮቅ የሚሆን መድሀኒት ካለሽ እባክሽ ጄሪዬ

  • @tarik9460
    @tarik9460 4 месяца назад +5

    እናመሰግናለን❤

  • @ሳባመንግስቱ
    @ሳባመንግስቱ 4 месяца назад +3

    ውበት ደግነት የበዛልሽ የሴት ተምሳሌ የሚደነቅ ምክር አንደበተ ርቱ ምን ላርግሽ የሆዴን ነው ያወጣሽው ጀግና አይገልፅሽም ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 4 месяца назад +3

    🎉ጄሪዬ 🎉እግዝያብሄር ይባርክሽ🎉ዘመንሽሁሉ የተባረከ🎉የተቀደሰይሁን 🎉እንወድሻለን ኑሪልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉.

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 4 месяца назад +3

    Hello Jerye, Thank you for sharing ❤️ ♥️ ❤❤

  • @elizabethtilahun6114
    @elizabethtilahun6114 4 месяца назад +2

    What a great job! Well done , keep up the good work

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 4 месяца назад

    ጄሪ ተባረኪልኝ 🙏🏽💐
    ምክርሽን በጣም ነው የምወደው በርቺልኝ🙏🏽🥀

  • @ቢቺኢትዮጵያ
    @ቢቺኢትዮጵያ 4 месяца назад +4

    ጀሪዬዋ መልካም ሴት ከአይን ያውጣሽ እምር ብሎብሻል በትክክል እውነት ተደብቆ አይቀርም ድብቅ ሰው ሳያቀጣ አይቀርም በትክክል ዝም ማለት በጣም ሌባን ውሸታምን ሰው ያስደነግጣል ይቀጣልም ስለምክርሽ ና ጊዜሽ እግዜር ይባርክሽ

  • @alemwindszus9757
    @alemwindszus9757 4 месяца назад +2

    Hi,tell me please how your hair growth

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 4 месяца назад +4

    ❤ጄሪዬ ❤እኔሁሌስጸልይ እግዚያብሄር ❤ሆይ ከኔተደብቆየሚሰራውሁሉ ❤አንተአሳውቀኝ❤ብዬእጸልያለሁ ❤ብታምኝም❤ባታምኝም ❤ሁሌከኔየተደበቀ❤ፍለፊቴነውየማየው❤
    በእውነትነውየምልሽ ❤እግዝያብሄርለኔያረገው በጣም❤እጹብድንቅነው ❤ጄሪዬ መቼም በአደባባይ ❤አላወጣውም❤ልቤውስጥ❤የተቀበረነው❤በእግዝያብሄርየታመነ❤ብዙነገር❤ይደረግለታ ❤በጣምእናመሰግናለን❤ጄሪዬ❤መልካም ❤ምሽት❤❤

  • @kidistgebremariam309
    @kidistgebremariam309 4 месяца назад

    በጣም ትክክል ብለሻል የኔ እህት የብዙ ቤት ጉድ ነው ትዳር የድብብቆሸ ጨዋታ የመሰላቸው ስንት ከንቱወች እንዳሉ ቤት ይቁጠረው የብዙ ሰወችን ህይወት የሚያመሰቃቅሉ የሚያይ አምላክ ይፈርዳል ቀናቸውን ይጠብቁ!

  • @zemrinaabera5227
    @zemrinaabera5227 4 месяца назад +1

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናመሰግናለን❤❤❤

  • @TekiaMeles
    @TekiaMeles 2 месяца назад

    ሁሉም ምክርሽ ለኔ በጣም ነው የምጠቅመኝ አመስግናል

  • @tigistgetachew2116
    @tigistgetachew2116 4 месяца назад

    Jerry ene madiyat alebege metekem ecelalwe ebakese lemtadergiwe hulu enameseginalen emebete titebkelene

  • @belayneshseyoum3745
    @belayneshseyoum3745 4 месяца назад

    በጣም እመሰግናለው ዘመንቨ ይብርክ እወድቫለው ትክክል ነገርቨናል መንቃት እለብን✝️🙏❤️❤️❤️❤️❤️🎈🎈🎈🎈🎈

  • @GenetAlemu-je6mu
    @GenetAlemu-je6mu 4 месяца назад

    ቃለበርከት ያስማልን ትክክል ያብቃን ለቅድስ ቁርባን

  • @rahmarahma3841
    @rahmarahma3841 4 месяца назад

    ጀሪየ እናመሠግናለን

  • @elizabethtilahun6114
    @elizabethtilahun6114 4 месяца назад +4

    We love you. Beautiful women ❤❤❤❤❤

  • @GenetAlemu-je6mu
    @GenetAlemu-je6mu 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ስላም እግዚአብሔር ስም ስላም

  • @ሳባመንግስቱ
    @ሳባመንግስቱ 4 месяца назад +2

    ውድድ ነው የማረግሽ

  • @almasmas6481
    @almasmas6481 2 месяца назад

    yes❤❤❤❤❤

  • @MameTegenu
    @MameTegenu 4 месяца назад

    ሰላም እህቴ oliveolja በምትኩ ኮኮናት በጠቀምስ

  • @michutelila5565
    @michutelila5565 4 месяца назад +1

    10Q 🙏

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 4 месяца назад

    ድርብብ ያልሽ ደስ የምትይ ስው ነሽ ደስ ትይኛለሽ ትንሽ ፈጠን ብትይ

  • @hanasileshi8560
    @hanasileshi8560 4 месяца назад +1

    Yamwadsh

  • @HabtamHadgu-wd1du
    @HabtamHadgu-wd1du 4 месяца назад +1

    ፀሀይ ቢነካን ፊታችን አይበላሽም

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  4 месяца назад

      የኔ ውድ ለፀሐይ መከላከያ ነው አይጎዳም 🙏❤️

  • @selamyemane157
    @selamyemane157 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤🎉🙏🙏🙏❤💕

  • @Mekiyamuzmeil
    @Mekiyamuzmeil 4 месяца назад

    ከአንዴም 3ጊዜ ደርሶብኛል

  • @ferhiwotfeleke816
    @ferhiwotfeleke816 4 месяца назад

    ወይ ሰው?????

  • @ሰላምለአለማችን
    @ሰላምለአለማችን 4 месяца назад

    😂😂😂😂😂