♻️ አንተ ባል ስማ❗️አርባ ሺህ ደረሰ ለምን? ለራስ ምታት መላ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 12

  • @dubaidjbai1386
    @dubaidjbai1386 Месяц назад +1

    የኔ መልካም እናት እግዚአብሔር ከነመላዉ ቤተሰብዎት እረጂም እድሜና ጤና ይስጥዎት ለሁሉም መረጃ እናመሰግናለን
    ስለሀገራችን የተናገሩትም ትክክል ነዉ እኔም እንደ ግለሰብ በሀገሬ አልደራደርም የአያቶች የጀግና ልጂ ነኝ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ያድልልን ቸሩ አምላካችን ❤ዘረኝነትን መዳኒት የሌለዉ በሽታ እግዚአብሔር ካሀገራችን ያጥፋልን አሜን በሉ 😢

  • @ሳባመንግስቱ
    @ሳባመንግስቱ Месяц назад +6

    ስለምትመክሪንና ስለመልካም ስራዎችሽ እናመሰግናለን ለብዙዎች ምሳሌ ነሽ ተባረኪ

  • @tsehayeasfaw-te5nd
    @tsehayeasfaw-te5nd 28 дней назад

    በጣም ነው ያዝናናሸኝ በረዶ አናታችሁ ላይ ደሰ ይላል

  • @ሳባመንግስቱ
    @ሳባመንግስቱ Месяц назад +1

    በጣም ያሳዝናል ጄሪዬ

  • @TigistGirma-sz6xr
    @TigistGirma-sz6xr Месяц назад +1

    Jeriye lekintarotis mekemechalay lemiweta lemehaten eti ebakishe kawekshe nigerinye ihite tebareki

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እዉነት ነው።

  • @debrituhmariam3386
    @debrituhmariam3386 Месяц назад

    እሚገርም የትዳር ለኪም ብየዋለሁ የትዳር ዘመኔን ዘወር ብይ የሰላሳ አመቱን ሳየው እገረማለሁ በእውነት ሰው ጋብቻን እሰከመቃብር አረጎ ባሰበው ምናለበት