Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ፀግሽ እንዲህ አይነት እድል አመቻችተህ እንድሳተፍ ያደረግከኝ ምስጋናየ የላቀ ነው :: ላገኘሁት ሽልማት ደግሞ ያለኝ የስነ ፅሁፍ ፍላጎት ተስፋ ሰጪ በመሆኑ የበለጠ ከዚህ በላይ እንድማር አድርገሀኛል : ካንተ ብዙም ተምርያለሁ : አሁንም ብዙ ጠብቃለሁ ::በድጋሜ በጣም አመሰግናለሁ ::🙏🙏🙏
ማሻላህ ወው ጨራሽው
እኔ ብለው ብሞክራው አቀተኝ
ለምን አትፅፊም ውድ ወደፈት ትልቅ ቦተ ትደርሸለሽ😍😍😍😍😍😍🍓🍓🍓🍓🍓
😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱ልጁ ራሱን አነግራሽው ነው
Good job
በጣም አስተማሪ ተረካ ነበር ለፀሐፊው ለባለ ታሪኩና ለአንተም ለተራኩው አልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ከዚህ በላይጸጋውን ይስጣችሁ።በተለይ ለፍፃሜ ያበቃችው እህታችን በጣም ጥሩ ነው ቀጥይበት የራስሽን ስራ በተከታታይ ትረካዎች እንደምናገኝሽ ተስፍ አለኝ። እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ እናመሰግናለን
የሚገርም።ታሪክ።ነው።እባካቹ።ወድሞቼ።በተቻላቹ።አቅም።ለሴት።ልጅ።አሰቡ።ሁሌም።ለስሜታቹ።አትጨነቁ።እባካቹ።እባካቹ።እባካቹ።ወዶች።ለሴት።ልጅ።አስቡ።አስቡ።አስቡ።
እናመሰግናለን ፀግሽ ድርሰቱን የጨረሰችው እህታችን ዋው ጎበዝ አይገልፅሽም በርች ብዙ እንጠብቃለን ካንች
እናመሰግናለን። አስተማሪ የሆነ ታሪክ ነው። ያሰው ያጠፋውን ጥፋት ከምን ተነስቶ ሊያጠፋ እንደቻለ ለመረዳት መሞከር እና ይቅር የማለት ችሎታ ያላቸው ሰወች እድለኞች ናቸው። ክፉን በክፉ መመለስ ከአጥፊው ይልቅ ተበቃዩን ነው ሰላም የሚነሳው።
ፀጋዬ ሰላምህ ይብዛ የዘወትር አድማጭህ ነኝ:: እህታችን በጥሩ ሁኔታ ጨርሳዋለች ከልብ እናመሰግናለን::የዘሪሁን ገመቹ ትረካዎች ደግሞ እጅግ ድንቅ ናቸው::
ዋው አደኛ ናት ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ ከዱባይ ፀግሽ እናመሰግናለን
አሚና ጎበዝ ነሽ በርች ቀጥይበት... ፀግሽ እናመሰግናለን !
ፀግሽ በጣም የሚያሣዝን ትረካ ነዉ በጣምአመሠግንለሁ🙏 የሁሌም ተከታታይህ ነኝ በርታ👍👍👍👍
በጣም ጎብዝ ልጅ አተም መርታልን አዲስ ነገር ሁልግዜ ልቀቅልን
ድርሰቱን የጨረሰችውን ልጅ ሳላደንቅ አላልፍም ጎበዝ በርቺ!!
Waw waw waw በጣም ጎበዝ !!እኔ ትንሽ ተጉዤ አቃተኝ:: እህቴ በርቺጻግሽ ማሳተፍክ በጣም ጥሩ ነገር ነው በርታልን ወንድሜ 👍👍👍
Stehafiwan bexam adenqatalehu maletGimashun tarik mashallah was excellent thanks stegish💕🥳🥰💐
ፀግዬ በጣም ደስ ይላል ይህን ነበር የጠበቁት አንተ ስትተርከው በጣም ያምራል ❤❤
በጣም አሪፍ አጨራረስ ነው የጨረሰቺው ጎበዝ በርቺ በልልኝ ፀግሽ
Ohh....my elder sister just proud of you .keep going I know that one day you wil be famous writer.keep clam you are the best!!!!
Thank you my princess 👸 zuzu 🙏
ጽግሺየ ድጋሚ ልሰማው ነው ታሪኩን እረስቼው ሳይሆን ድምፅክ መስማት ስለማልሰለች ነው💖💘
..ፀግሽዬ እጅግ በጣም ጥሩ ታሪክ ነው በጣም ተመችቶኛል!❤በርታልን።
😅😅
ፀግሽዬ የምወድህ ትናፍቁናለቹ ሁሌም ከች ከች በሉ የምታቀርቡልን ሁሉም ምርጥ ኣስተማሪ ነው እኖዳቹሃለን😍❤
እንኳን ደህና መጣህ ጸግሽ ምንድነው እንደዚህ መጥፍት ያስቀጣሀል በእውነት
Wooow dsi yelale Tnx sgsi🙏🙏❤
በጣም ደስየሚል ድርሰት ልክ እንበኣሉ ግርማ መፅሐፍ አይነት ስእላዊ ላዳዋንና የአቧራዋነ የትዙን የትዕግስትን ሙልከ በገሀድ አየሁት ብየ እሥከምለ
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ እናመስግናለን
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ታሪክ ነው brta
Betam Dese yemile Tarik new. Thank you Tegesh
ጥሩ ጅማሮ ነው ግን ያለሽ እንድዘሁ እንጠብቃለን ቀጥይበት ፀግሽ ላመቻቸህው ፕሮግራም ትልቅ ምስጋና።
Wow I’m amazed she never told me she like writing ✍️ im proud of her!!!
ወው በጠም ጎበዝ ነች ልጁታ አሰምራ ነው ያጨራሰችም😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
Amesgenalhue mejimeraweenme 2 kifelimem dese telike amesgenalhue 😍😍😍😍
አጨራረሱ ቢያሳዝንም ጥሩ ነው በርች
ድርሰቱን የጨረሰችውን ልጅ በጣም በጣም አደንቃታለሁ አንተንም ጭምር
Thank you
ታሪኩን የጨረሰችው 500 ብር ያንሳታል ከምር በጣም ነው የገረመችኝ :: ፀግሽም አሳክቶ ነው የተረከው ዋውው
ፀጉሽየ እንኮን በሠላም መጣህ ተክፈት ዶትኮም ጀምሬ ተከታታይህነኝ በርታልን የኔ ድምፀ መራዋ
Betam gobez teraki new ketilibet.
Proud of you my big sister ❤
Thank you my hada ❤️
@@ameiajuneidi7901 Amru 😧😧😧😧
@@fetiyawezir9139 Fthuye yene mar.😂😂😂
ዋው ልጂቷ 1ኛ ነች
ሠላም ጸግሸ አተራረክህ በጣም መሳጭ ነው በርታ
እንኮንደህና መጣህ ፀግሽ የምታቀርባቸውታራክ በጣምነውደስየሚለኝ ደምፅህ በጣም ደስነውየሚለኝመሸአላህ
Be blessed aberar tsegayeI like it your fiction
አናመሰግናለን ግንበጣም እየጠፉህዉ ወዲምዋ
Tegesh please yeana tark or .Anna frake book anbebelen 🙏🏽
Great finishing!!!
It was awesome 👏🏽 ❤️❤️
ገናሳላዳምጠውላይክአደረኩህ።
Enamesegenalen segeshi
ምረጥ ነው ❤❤❤❤❤
Wow BETAM mitt acherares
Tsegesh Selam new degami new meselg yakerbkew?
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ ሱሴ
ፀግሺ በናትክ ሜሎሪና ተርክልን
Betan gobez neshe berechilen❤
እናመሰግናለን ፀግሽ
Yebatuni getsita siteriki sewochuni sitigeletsachewu wawuu
አረ ፀግሽ እየጠፋክ ነው በጉጉት ነው እኮ የምንጠብቅህ
አሪፍ ነው 💕
ጸግዬዬዬዬዬ ይመቺህ
ይሄ ልጅ አቀራረቡ እንዳሳቀኝ ነው የሚያልቀው
Wwwu das yamil yamastamer teraka naw
Tsagish bente dimtsi kahone esemalew
አይ ትረካ አትጠገብም በጣም አደንቃሀለሁ
Wow❤️❤️
Woooooooow
ፀግሽ ይመችህ በተለይ በዘሪሁን ገመቹ ደራሲነት በአንተ ልዩ ተራኪ አንባቢነት ቀልብ ትስባላችሁ ሁሌ በጉጉት ነው ምጠባበቀው
ሆይ ሆይ ባልጠፋ ስም ቅንዝርየ ።😁😁🙌
tsegish wel come
ድምፅህን እኮ ስወደው
እነመሰግነለን
ታሪኩ ያሳዝናል ግን ጭማሪው የፈጠራ ታሪክ በተለይ ትግስት ምን ናት የሚለው ሴተኛ አዳሪ ከሚለው ጋር በጭራሽ አይስማማም እዮብ ትግስትን ሲገልጻት በጣም ትቀፋለች ሴተኛ አዳሪዎች ለውበታቸው ልዩ ቦታ አላቸው ንጽህናቸው ይጠብቃሉ ይህ ሁሉ ቢሆን እንኳ ትዝታ በውበቷም ሆነ በፍቅር አሳጣጣ ለባልዋ ያጎደለችው የለም ትግስት ውብ ብትሆን እንካኳ ሚስቱን ከድንገት መጥላት አይችልም እኔ ብሆን እሱ ሊቆጣጠረው የማይችለው ግፊት እናትየው በቀፋፊዋ ትግስት ላይ እንዲለጠው አቅሉን እንዲስት መተት አሰሩበት ብዬ ነበር መላምቴን ማስቀምጠው
Ygermal 💔
❤❤❤
እረ ኡኡ ይህንን square ሱሪ ባታሳየን ምናለ ወይሱሪው ይቀይርልን አይናችንን አሳመመን እሱን ማየት ግን ለኞ ጥቅሙ ምንድነው አልገባኝም
Kkkkkkkk
@@mekedsalemayehu7123 እባክሽ ተባበሪኝ አዋተን ሌላ ሱሪ እንግዛለት 😆😆
@@enkuye5138 lol አንቺስ አይንሽ ሱሪው ላይ ምን ያደርጋል ቆይ
@@mekedsalemayehu7123 እንዴ ዩቱቡን screen የሞላው እሱ አይደል እንዴ ይሄ አንሶላ ሱሪ😆
@@enkuye5138 ክክክክክክክክክ
እንደገናእንዳዲስ ልጀምርነው
💞❤💞❤💞❤👍👌
ያልገባኝ ግን እንዴት በእንጥልጥል የተውከው ኣሚራ ልትጨርሰው ቻለች የኣማርኛ እጥረት ነው መሰለኝ ኣልገባኝም🤔🙄
አመልጠኚ
ውዴ አረ ትናፍቃለክ
Tefak mn nw
Wwwwe
❤❤❤❤
ፀግሽ እንዲህ አይነት እድል አመቻችተህ እንድሳተፍ ያደረግከኝ ምስጋናየ የላቀ ነው :: ላገኘሁት ሽልማት ደግሞ ያለኝ የስነ ፅሁፍ ፍላጎት ተስፋ ሰጪ በመሆኑ የበለጠ ከዚህ በላይ እንድማር አድርገሀኛል : ካንተ ብዙም ተምርያለሁ : አሁንም ብዙ ጠብቃለሁ ::
በድጋሜ በጣም አመሰግናለሁ ::🙏🙏🙏
ማሻላህ ወው ጨራሽው
እኔ ብለው ብሞክራው አቀተኝ
ለምን አትፅፊም ውድ ወደፈት ትልቅ ቦተ ትደርሸለሽ😍😍😍😍😍😍🍓🍓🍓🍓🍓
😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱ልጁ ራሱን አነግራሽው ነው
Good job
በጣም አስተማሪ ተረካ ነበር ለፀሐፊው ለባለ ታሪኩና ለአንተም ለተራኩው አልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ከዚህ በላይጸጋውን ይስጣችሁ።
በተለይ ለፍፃሜ ያበቃችው እህታችን በጣም ጥሩ ነው ቀጥይበት የራስሽን ስራ በተከታታይ ትረካዎች እንደምናገኝሽ ተስፍ አለኝ። እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ እናመሰግናለን
የሚገርም።ታሪክ።ነው።እባካቹ።ወድሞቼ።በተቻላቹ።አቅም።ለሴት።ልጅ።አሰቡ።ሁሌም።ለስሜታቹ።አትጨነቁ።እባካቹ።እባካቹ።እባካቹ።ወዶች።ለሴት።ልጅ።አስቡ።አስቡ።አስቡ።
እናመሰግናለን ፀግሽ ድርሰቱን የጨረሰችው እህታችን ዋው ጎበዝ አይገልፅሽም በርች ብዙ እንጠብቃለን ካንች
እናመሰግናለን። አስተማሪ የሆነ ታሪክ ነው። ያሰው ያጠፋውን ጥፋት ከምን ተነስቶ ሊያጠፋ እንደቻለ ለመረዳት መሞከር እና ይቅር የማለት ችሎታ ያላቸው ሰወች እድለኞች ናቸው። ክፉን በክፉ መመለስ ከአጥፊው ይልቅ ተበቃዩን ነው ሰላም የሚነሳው።
ፀጋዬ ሰላምህ ይብዛ የዘወትር አድማጭህ ነኝ::
እህታችን በጥሩ ሁኔታ ጨርሳዋለች ከልብ እናመሰግናለን::
የዘሪሁን ገመቹ ትረካዎች ደግሞ እጅግ ድንቅ ናቸው::
ዋው አደኛ ናት ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ ከዱባይ ፀግሽ እናመሰግናለን
አሚና ጎበዝ ነሽ በርች ቀጥይበት...
ፀግሽ እናመሰግናለን !
ፀግሽ በጣም የሚያሣዝን ትረካ ነዉ በጣም
አመሠግንለሁ🙏 የሁሌም ተከታታይህ ነኝ በርታ👍👍👍👍
በጣም ጎብዝ ልጅ አተም መርታልን አዲስ ነገር ሁልግዜ ልቀቅልን
ድርሰቱን የጨረሰችውን ልጅ ሳላደንቅ አላልፍም ጎበዝ በርቺ!!
Waw waw waw በጣም ጎበዝ !!እኔ ትንሽ ተጉዤ አቃተኝ:: እህቴ በርቺ
ጻግሽ ማሳተፍክ በጣም ጥሩ ነገር ነው በርታልን ወንድሜ 👍👍👍
Stehafiwan bexam adenqatalehu malet
Gimashun tarik mashallah was excellent thanks stegish💕🥳🥰💐
ፀግዬ በጣም ደስ ይላል ይህን ነበር የጠበቁት አንተ ስትተርከው በጣም ያምራል ❤❤
በጣም አሪፍ አጨራረስ ነው የጨረሰቺው ጎበዝ በርቺ በልልኝ ፀግሽ
Ohh....my elder sister just proud of you .keep going I know that one day you wil be famous writer.keep clam you are the best!!!!
Thank you my princess 👸 zuzu 🙏
ጽግሺየ ድጋሚ ልሰማው ነው ታሪኩን እረስቼው ሳይሆን ድምፅክ መስማት ስለማልሰለች ነው💖💘
..ፀግሽዬ እጅግ በጣም ጥሩ ታሪክ ነው በጣም ተመችቶኛል!❤በርታልን።
😅😅
ፀግሽዬ የምወድህ ትናፍቁናለቹ ሁሌም ከች ከች በሉ የምታቀርቡልን ሁሉም ምርጥ ኣስተማሪ ነው እኖዳቹሃለን😍❤
እንኳን ደህና መጣህ ጸግሽ ምንድነው እንደዚህ መጥፍት ያስቀጣሀል በእውነት
Wooow dsi yelale Tnx sgsi🙏🙏❤
በጣም ደስየሚል ድርሰት ልክ እንበኣሉ ግርማ መፅሐፍ አይነት ስእላዊ ላዳዋንና የአቧራዋነ የትዙን የትዕግስትን ሙልከ በገሀድ አየሁት ብየ እሥከምለ
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ እናመስግናለን
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ታሪክ ነው brta
Betam Dese yemile Tarik new. Thank you Tegesh
ጥሩ ጅማሮ ነው ግን ያለሽ እንድዘሁ እንጠብቃለን ቀጥይበት ፀግሽ ላመቻቸህው ፕሮግራም ትልቅ ምስጋና።
Wow I’m amazed she never told me she like writing ✍️ im proud of her!!!
ወው በጠም ጎበዝ ነች ልጁታ አሰምራ ነው ያጨራሰችም😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
Amesgenalhue mejimeraweenme 2 kifelimem dese telike amesgenalhue 😍😍😍😍
አጨራረሱ ቢያሳዝንም ጥሩ ነው በርች
ድርሰቱን የጨረሰችውን ልጅ በጣም በጣም አደንቃታለሁ አንተንም ጭምር
Thank you
ታሪኩን የጨረሰችው 500 ብር ያንሳታል ከምር በጣም ነው የገረመችኝ :: ፀግሽም አሳክቶ ነው የተረከው ዋውው
ፀጉሽየ እንኮን በሠላም መጣህ ተክፈት ዶትኮም ጀምሬ ተከታታይህነኝ በርታልን የኔ ድምፀ መራዋ
Betam gobez teraki new ketilibet.
Proud of you my big sister ❤
Thank you my hada ❤️
@@ameiajuneidi7901 Amru 😧😧😧😧
@@fetiyawezir9139 Fthuye yene mar.😂😂😂
ዋው ልጂቷ 1ኛ ነች
ሠላም ጸግሸ አተራረክህ በጣም መሳጭ ነው በርታ
እንኮንደህና መጣህ ፀግሽ የምታቀርባቸውታራክ በጣምነውደስየሚለኝ ደምፅህ በጣም ደስነውየሚለኝመሸአላህ
Be blessed aberar tsegaye
I like it your fiction