Alemneh Wasse አ ዋ ዜ ሰበር!!ቭላድሚር ፑቲን ደቡብ ኮሪያን አስጠነቀቂ!ኮሪያ ልሳነ-ምድር ደፍርሷል!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 июн 2024
  • КиноКино

Комментарии • 31

  • @Mengst420
    @Mengst420 14 дней назад +5

    እናት ሀገር ራሻ ሰላምሺ ይብዛ

  • @rezenomalmaw4898
    @rezenomalmaw4898 14 дней назад +11

    የሩሲያና የሰሜን ኮሪያ ስምምነት ይበል ያሰኛል።

  • @rezenomalmaw4898
    @rezenomalmaw4898 14 дней назад +8

    14:16 ነ አሜሪካ አኛ የኔቶ ሀገራት ለዩክሬን የጦር መሳሪ መሳሪያ መስጠት ፅድቅ የሚሆኑበት ሌሎች ሀገራት ለሩሲያ አገዛ አገዛ ማድረግ ወንደል የሚሆንበት በሞን አግባብ ነው!

  • @EDRISKADIR-vn2dr
    @EDRISKADIR-vn2dr 14 дней назад

    master ቪቲን በጣም እንወዳለን አንበሳ

  • @user-mr7jh7ce6r
    @user-mr7jh7ce6r 15 дней назад +1

    🎉🎉🎉❤❤❤

  • @antenehtaye799
    @antenehtaye799 14 дней назад +3

    ፑቭላድሚር --> ቭላድሚር
    ኮሪያንቲን --> ኮሪያ
    አስጠነቀቂ --> አስጠነቀቁ

  • @afro90s78
    @afro90s78 14 дней назад +4

    ዛሬ በኮሪያኛ ነው አዎዜም የጻፈው

  • @kutmiamassawa167
    @kutmiamassawa167 15 дней назад +3

    ይመችህ

  • @AleWorkneh
    @AleWorkneh 14 дней назад +1

    ሰላም አለምነዉ ኡክራይን የመሆን እድሏ ከዜሮ በታች ነዉ ምክንያቱም በኔቶ ህግ መሰረት የድንበር ዉዝግብ ያለበት አገር የኔቶ አባል መሆን አይችልም ይላል ለዚህም ይመስላል ሩሲያ ወደ ኔቶ ለመቀላቀል የሚያስቡ ድበርተኞቿ ላይ እንድህ አይነት የወሰን ጥያቄ የምታነሳዉ ሌምሳሌ ግሩዚን(ጆርጃ) አሁን ደግሞ ኡክራይና ላይ

  • @Mekd87
    @Mekd87 14 дней назад +3

    እየሩሳሌም እስራኤል ቅድስት አገር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🌺🌺🌺🌺❤❤❤👏👏👏

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness 14 дней назад +2

    መስመሩ ግራና ቀኝ እየተሰመረ ባላንጣዎችን እያበዛ ይመስላል :: ደቡብ ኮሪያዎች እንደ ጃፓን በስልጣኔ የመጠቀችና ከጦር-አውርድ ዛቻና ትንኮሳ የራቀች ይመስለኝ ነበር :: አሁን ግን መሪዎቿ አርቀው እንደማያዩ ተረዳሁ :: ምክንያቱም ቅርቧ ላይ ያለውን ስጋት በአንክሮ ከመከታተል ይልቅ ሰሜንና ደቡብ ብለው ለሁለት የሰበሯትን ምእራቦች ለመቀላቀል ዩክሬንን መርዳቷ ይገርማል😢

  • @dessalgneyirga-kt9si
    @dessalgneyirga-kt9si 14 дней назад +2

    ይህን ያህል በእኛ ሀገርም ትንታኔ ብትሰጡ እንዴት አትርፋቹህ ታስተምሩ ነበር

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 14 дней назад +2

    ከዚህ በፊት ደቡብ ኮሪያ የመድፍ ቁብላ ሰታለች ለዩክሬን በአደባባይ ነሰጠችው መዋሸቱን ምን አመጣውድ

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qb 14 дней назад

    ከዚህ ኑሮ የማይሻል የለም ። ስም ያለው ሞት እንሙት እስኪ በጌታ #የ3ኛአለምጦርነትሰለባዎች 😭Let us REST IN POWER

  • @tsegayebeyena3838
    @tsegayebeyena3838 14 дней назад

    Ye Neto mesfefat legn le Africa sigat now woyi fida allow

  • @BanteyirgaTesfaye
    @BanteyirgaTesfaye 14 дней назад

    አብጠው ሊፈነዱ ከደረሱ ጦርነቶች ጀርባ አንድ ጦርነትን እርም ያለች ሰላም አለች። ጦርነት ተወደደም ተጠላም በትዕቢት እና ህብሪት ላይ ላለ ሀገር እና ህዝብ ሰላምን ማስፈኛ ብቸኛው መድሀኒት እንደሆነ አለም በታሪኳ ውስጥ ባለው ትልልቅ ጦርነቶች ውስጥ አይታለች። አንደኛው እና ሁለተኛው የአለም ጦርነት ስለ ትልቅ ሰላም እና ፍቅር መናፈቅ የተደረገ ውጊያ ነው። ዛሬ ላይ ይህንን ጦርነት በተቃራኒ ጎራ ሆነው ያካሄዱ ሀገራት እና ህዝቦች ዛሬ ላይ በሰላም እኔ በብልፅግና አንድ ላይ ሁነው ታይተዋል። ይህ ምን ማለት ነው ጦርነት በጥላቻ ላበዱ ህዝብ እና ሀገራት ፍቅር እና ሰላም ማብሰሪያ ተደርጎ ይወሰዳል ማለት ነው።
    ከፊታችን ያለው ጦርነት እንደ አለማችን ክብደት እና ስልጣኔ ከበፊቱ የላቀ እልቂት እና እጅግ የምታምር ሰላምን ለቀሪው ትውልድ ልታጎናፅፍ እና መላውን አለም በማያባራ ስቃይ ውስጥ ለከፍተኛ የሰው ልጅ ተራ ሞት ለመዳረግ እንደሆነ ጎህ ቀዶ ሁሉም ያወቀው ነገር ነው።
    ሀገራት አንድ እርምጃ ካለ አሳብ ለጦርነት ሲንቀሳቀሱ ሊመልሱት የሚችሉት ሰላም አቅሙን እያጣ ሄዷል። ማሳያውም የጉልበተኛ ሀገራት ስትራቴጂክ ፓርትነር ሺፕ ውል እና ስምምነት በሌላው ጎራም ተገዳዳሪ አጋርነት እሩጫ የሰላም በሯ እጅግ እየጠበበ እንደሄደ ማሳያ ነው።
    ሩሲያ ነገሩን በዩክሬን መጀመር እና የፍሮግ ቦሊንግ ቲዎሪ እንዳይሆን ጦርነቱን በፍጥነት ማጠናቀቅ እና ሁሉም ሊመጣ የሚችለውን እልቂት እያሰበ አይምሮውን እና ህብረቱን ከጥፋት ቅስፈት እራሱን እንዲመልስ ማድረግ ይቻላል።
    ሩሲያ አሁን በዩክሬም እያደረገች ያለው ጦርነት እየተንዛዛ ከመጣ ወታደሩ ሀገር ለመውረር እናት ሀገሩን ጥሎ እረፍት ሳያደርግ ሰው መሬት ገብቶ ያለፈረቃ ለእረጅም ጊዜ መዋጋት ሊሰለቸው እና የጦርነቱ እይታ በወራሪው ሀይል ልዝብትን የሚፈጥር እና የተፈጠረው ልዝብት ሽንፈትን የሚያስከትል ይሆናል። ወራሪው ሀገር ደግሞ ይህንን ሽንፈት እንደሞት የሚቀበል በመሆኑ በፍጥነት የጦርነቱን ድባብ በፍፃሞ የሚቋጭ ጨከን እኔ መረር ያለ እርምጃ መዋሰድ ግድ ይለዋል።

  • @sileshi9652
    @sileshi9652 14 дней назад

    Alemnhe it is not 105 awitizer it 150 awitizer

  • @Dagi-man
    @Dagi-man 14 дней назад

    አለምነህ የጋዜጠኝነት ጥግ ሙተን ነው የምንወድህ ደግሞ ጥሩ ሰው እየተካህልን ነው ኢሳያስን የመሰለ ጎበዝ ጠያቂ🙏

  • @lamesgenkassahun5164
    @lamesgenkassahun5164 14 дней назад +1

    እርገት አላለፈም እንዴ?

  • @FisehaBirhan
    @FisehaBirhan 15 дней назад +2

    Russia is great cantrie

    • @FNeway
      @FNeway 14 дней назад

      Country

  • @Wendsenadugna-yf2cv
    @Wendsenadugna-yf2cv 14 дней назад

    ፑቲን❤ 💪💪💪💪💪💪

  • @shimelissileshi4074
    @shimelissileshi4074 14 дней назад

    አረ አለም ተምብኔሉ ላይ የተፃፈው የቃላት ግድፈት

  • @zebidartube
    @zebidartube 14 дней назад

    ራሺያ ጦርነት ላይ ነች ስለዚህ ሰሜን ኮሪያ ታግዛለች ማለት እኮ ነው። ፑቲንም ስህተቱ አቅጣጫ ስለሳተ እያስተባበለ ነው።

  • @rezenomalmaw4898
    @rezenomalmaw4898 14 дней назад +3

    ሩሲያ ከምድረገፅ ካልጠፋች በቀር ዩክሬን መቼውኑም የኔቶ አባል አትሆንም።

  • @user-zu6re8uw1y
    @user-zu6re8uw1y 13 дней назад

    ኩበት የሆነ ሰውዬ