Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ማሻአሏህ ሁሉም ባመነበት ወደ ፈጣሪው ሲመለስ ደስ ይላል
Amen! Fetari misgana yidresew.
የኔ መልካም
እውነት ነው ሁሉም ሰው ፈጣሪ እንዳለን ማወቅ አለበት
የኔ መልካም እዉነት ነዉ
Egzeabher yakbrlin zuzu yehe new Ethiopiawinet
የአስቴር ግርማን ህይወት የቀየረ አምላክ የኛንም ህይወት ይቀይረልን 🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን
Amen Amen Amen
Amen amen amen
ወይ መቀየር በማርያም ከንግግር እስከ ከለባበስ ይገርማል በቤቱ ያፅናሽ
ሴፉ የአመቱ ምርጥ ፕሮግራምህ ይኸ ነው አስትዬ የኔ ውድ በቤቱ ያጽናሽ😘😘
Betam dese yelal fetary abzto yebrksh.
የኔ እናት በጣም ነው ደስ ምትይው እርጋታሽ ልብን ይገዛል ሙሉ በሙሉ ሌላ ሰው መስለሻል እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ለዚህ ያደረሰሽ 🙏💜💜💜
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሺ
Amen
ክብር ለድንግል ማርያም🙏🙏🙏 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከብራ ትኑር🙏🙏🙏❤❤❤💚💛🧡ኢትዮጵያ በኛ በልጆችዋ ተከብራ ትኑር💚💛🧡
ታድላ እግዚአብሔር በግዜ ወደ ቤቱ ሰበሰባት እኛንም እመቤቴ ትርዳን ፠፠፠
አሜንንንንንንን
Betam tadla...
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ተባረኪ ዝማሬ መለአክት ያሰማልን
መሻአላህ የሰው ውበቱ ወደፈጣሪው መመለሱ ነው። ሁላችንም ወደፈጣሪየችን እንደየምነታችን ብንመለስ እራሳችንም ሀገራችንም ሰላም ትሆናለች። ዝናን፣ ጭብጨባን እና ንዋይን በአፍላ እድሜዋ እርግፍ አድርጋ የተወችበትን ጥንካሬዋን ለሁላችንም ያድለን። 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
እውነት ተባረኪ ሁላችን በየእምነታችን ለሀገራችን እንፀልይ
አስቴር ማበዴ ነው ስትል ፣ ጌታ ደግሞ እኔ እያለሁማ አይሞከርም ብሎ ወደ ቤቱ !! ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል ።
Mnm msgana ygbaw
Ewunt newu
😃Awo be Ewunet 👍
Hulachenme kalabeden eyalen neber Geta eyesuse derselge enji
betam
የአስቴር ግርማን ህይወት የቀየረ የኢትዮጵያን መከራና ጭንቅ ወደ በደስታ ብርሀን ይቀይርልን
Amen Amen 10000
🙏🙏🙏
የሷን ኢንተርቪው የምታደምጡ ሁሉ❤ ህይወት ብርቱ ሰልፍ የሆነባችሁ ፈጣሪ በምህረት ይጎብኛቹ የሚያስፈልጋችሁን ሰጥቶ ያሳርፋችሁ 🙏 ቀና ልብ መልካም የምናስብ ቅን ሰው ያድርገን
አሜን፫
አሜን የኔ አስተዋይ
እርጋታሽ አስቱዬ 👌ፈጣሪ እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናሽ🙏
አስቱዬ እመብርሀን በቤቷ ተፅናሽ 🥰🙏
God has time for everything ❤,From 🇪🇷
መምህር መልኣከ መንክራት እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ይስጣቸው
የተዋሕዶ ልጆች ደምሩኝ
@@አንድቀን-ረ4ዀ እሺ
የእናቴ የእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ሀያሉ ሉል እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንሺን ይባርከው ለሁላችንም ወደ እግዚአብሔር የምንመለስበት ቅን ልቦና ይስጠን በቤቱ ያጽናሺ 🙏💔🙇♀️
አሜንንን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
Amen amen 🙏🙏
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
እኔ ጼንጤ ነኝ ግን ሁሌም የአለምን ነገር እርግፍ አርገው ወደ አምላካቸው የሚመለሱ ሰዎች አድናቂቸው ነኝ ጎበዝ አስቴር ጌታ ያበርታሽ
ከፕሮቲሥታንትነት መውጣትም ያው አሥቴርን መሆን ነው ከሷ ጭፈራ የእናንተ መኑ ተሽሎ ነው
@@keradyonkeradyon1356 slerash or slerash ewek slesew haymanot aymelekthm rashn ende tsdk atkuter
@@mercyassefaqueen406 ewniet❤
@@keradyonkeradyon1356 ክክክክክክክ ወይ ጉድድድ
Be yesus becha no medhan ቃል አምላኽ (God's Word) -------------------- 1ይ ዮሃንስ 55፤ ንዓለም ዚስዕራኸ፡ እቲ ንየሱስ፡ ንሱ ወዲ ኣምላኽ ምዃኑ ዚኣምኖ እንተ ዘይኰይኑስ፡ መን እዩ፧ -------------------- Solo Scriptura WongelAdvocate.com
She should be a good role models for other female singers
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን እግዚአብሔር መላሰሽ ወደ ቤቱ
ያንቺን ሒወት የቀየረ የእሰራኢል አምላክ የእኛንም ይቀይር !!
Amen wude
Amen amen
amen 🙏 🙏 🙏
አሜን!!!!!
ለአባታችን ለመምህር መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙን ከነ መላው ቤተሰቦቻቸው የብረት ምሰሶ ያድርግልን አንተንም ቤቱ ያፅናሽ ለአለም መብራት ሁኚ እህታችን የተጠሩት ብዙ ናቸው የተመረጡት ግን ጥቂት በመመረጥሽ እንኳን ደስ አለሽ በርቺ ለአንቺ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስ
amen🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቤቱ ያጽናሽ እህቴ በሙዚቃ አለም ያሉትንም አሁንም ይመልስልን ለአባታችን ረዥም እድሜ ከጤናው ጋር ያርግልን አሜን፫
ሰብስክራ አድ
ትህትነዋ ደስ ይላል እግዚአብሔር ሲመርጥ እንዲህነው።
ስለሁሉም እግዚአብሄር ይመሥገን ደሥ ይላል በርቺ ዝማሪ መላእክት ያሠማልን ላባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
የኔ ውብ እህት እርጋታሺ ብቻ ልብሺ ምን ያህል እንደተሰበረ ያሳያል። እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜሺን ያሳምረው ።መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁብሺ
አቤት መታደል አምላክ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን
የእህታችንን ልብ የመለሰ እግዚአብሔር የኛንም ልብ ይመልስልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን👏❤
አላህ ሆይ እረተው ምን ይሳንሀል የእኔንም ህይወት ቀይርልኝ ያረብ
"ምስጢር ነው የእግዚአብሔር ስጦታ!"....ምን አይነት ምስክርነት ነው?!!!...መታደል ነው!
አንቺን እዳስበሽ እኛንም ያስበን አሜን🙏🙏🙏
ክክክ ፀየ እውነት መቀየር ትፈልጊ አለሽ
በጊዜ ነቃሽበት እግዚአብሔር ያፅናሽ🙏✝️♥️
የአንቺ ህይወት የቀየረ አምላክ የእኔ የደነደነ ልቤን በፍቅሩ ያፈርሰው እፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭
እረ እውነት ነው እህት የኔንም ይቀይር እፈልጋለሁ ግን አልቻልኩም
አንች ልብሽን ከከፈትሽለት እግዚአብሔር ምን ጊዜም ቅርብ ነው
Amennn(፫)
@@ልዩልዩ-መ6ቘ ychalal eshi wanaw rash masamen new
Amennn lehulachnme
ዘማሬ አስቴር ህዕቴ በመመለስሽ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመሥገን እውነት ነው እግዚአብሔር ከያዝን የምናጣው ነገር አይኖርም ይልቁንም የምናገኘው ይበልጣል እንዲሁ ሌላሁ ሁሉ ይቅር የህሊና ሰላምን የሚያክል ነገር ማሀ ይሰጣል የአዛኝቷ ልጅ ደግሞ አንዴ ወደ እግዚአብሔር ቤትና ምንገድ እስክንገባ ድርስ ነው እንጂ ጨክነን ወደእርሱ ከተጠጋን የድንግል ማርያም ልጅ አያሳፍረንም 🙏ሦሥት ነገር አየው 1 የተፈጥሮው ውበት2 ክርስቲያናዊት ሴት 3 የእግዚአብሔር ፍቅር የገባት ፍቅሩን የተረዳች የልጆች እናት እግዚአብሔር መጨራሻሽን እደ ግብፃዊቷ መግደላዊት እደ ቅዱሳን አንስት ያሳምርልሽ 🙏🙏 🙏😍😍😍😍😍😍
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል በቤቱ ያፅናሽ እህታችን
አሥቴርየ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻሽንያሳምርልሽ እርጋተዋንማነው እንደኔ ውድድድየሚያደርጋት
እግዚአብሔር ይርዳን ሁላችንንም
የእሷን ልቦና ለሁላችንም ይስጠን
አደራ አደራ የኔ እናት አደራ በሰማይ አደራ በምድር አደራ በኦርቶዶክስ እምነትሽ ፅኝልኝ እንዳንቺ እንደዚ እያሉ ነው ተሀድሶ የገቡት አንዳንዶቹ አደራሽን እመቤቴን ቅድስት ድንግል ማርያምን መቼም መቼም ከልብሽ እንዳታወጫት❤️
ሳራ አይንሽን ከፍተሽ ተመልከቺ አምላክሽ እግዚአብሔር አንቺን ለማዳን ሰው ሆኖ የመጣው፣የሞተው፣የተገረፈው፣የደማው የቆሰለው አንቺን ለማዳን ነው ያንን ለማድረግ ቃል የነበረው ጌታ ስጋ ለብሶ ወረደ።በምድር ደግሞ ንፁህ፣ቅድስት፣ድንግል ማርያምን መርጦ በሷ በመንፈስ ቅዱስ ተፀልሎ ተወለደ።ትኩረትሽን አንሺና ያዳነሽን ተመልከቺ ወንጌል ክርስቶስ ነው። የምስራች ይህ ነው።
Lk nowwwwww
@@zematube8985 ምን ለማለትሽ ነው ጰንጤ ነሽ
አህቴ ያንችን ህይወት የቀየረ የድንግል ማሪያም ልጅ ልዑል እግዚብሔር የኛንም ህይወት ይቀይርልን
በቤቱ መኖር እንደ ቃሉ መመላለስ እንደዚህ ውበትን ይደፋል ለካ አምላክ በቤቱ ያኑርሽ እኛንም ያስበን
እግዚአብሔር ይመስገን ኡፍፍፍ ደስ ሲል🙏🏿🙏🏿🤲🏿
እባካችሁ የቤተክርስቲያን ዘማርዎች አብራችሁ እንድታገለግል መድረክ ስጣት አዲስ ዘማሪዎችን አበረታቱ ከተመለሰች ሁለት አመት አልፍታል ግን በመድረክ ብዙም አናያትም
በትክክል
Ewnet bleshal👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Ewunet new bero
Zerfen asibu wede medreki kemewtat befit bizi neger ale
ትክክል
ደርባባ ምርጥ ልጅ ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቢድዮየን በማየት በቅንነት
ወይ መታደልሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን ተመስገን አምላኬ
የእውነት እጅግ አስደሳች ነገር ነው አስቴር የተደረገልሽ። በቀናች ርትዕት ሃይማኖት ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል የኛ አምላክ ልጆችን ሁሌም ወደቤቱ እንዲመልሰን ይጠራናል ተመስገን በጣም ደስ ይላል
አስቱዬ ፈጣር በቤቱ ያፅናሽ እንወድሻለን እህታችን
ማሻአላህ ሁላችሁንም ፈጣሪ ይመልሳችሁ ሀይማኖት የግልነዉ በተሰጣችሁ ድምጽ ፈጣሪያችሁን አመስግኑበት
በትክክል የኔ ጪዋ
አሜን አሜን አሜን 🙏
ትክክል ነው
አሽቃባጭ
@@seaditube4620 እላይሽ ላይ ያለው ጥሩ ነገር አይወድለትም መሰል ክክክክክክክክ
የኔ ደረባባ 😘እግዚአብሔር ይመሠገን😘 እኛንም ለንሰሀ ሞት ያበቃን🤲 ኦረቶዶክሰ መሆን መንኛ መታደለ ነው 👍💒
የእህታችንን የመለስ ልቦና አምላከ ቅዱሳን የሁላችንም ልቦናን ይመልሳን አሜን በእውነት በጣም ደስ ይላን ፍፃሜሽን ያሳምርልን እህታችን አሜን
የኔ እናት ደስስስ ይላል በቤቱ ያፅናሽ ይህ ነው የሚፈለግ
እውነት ሁላችንም ሀይማኖታችን እሚያዘንን ብንተገብር እኮ የት በደረስን ነበር መገዳደል መጠላላት አይኖርም ነበር ።
እውነት ነው የእግዚአብሔር ስራ ሚስጥር ነው:: እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
የአሁኑ ዉበት ከሙስና ነፃ የሆነ ዉበት እርጋታ ሁሉ ነገር አንደኛ ነው አሰቱካ
ሚሚየ ዉዴ የኮመንት ሱሴ
Aster Geta yebarkwshi
አንቺ ባልቴት በቃ ስራ የሎትም እንዴ? ወይ ልጆትን አርፈው አያሳድጉም እንዴ
ሰብስክራይብ አድርጉኝ ቢድዮየን በማየት በቅንነት
አንቺ ግን አትኮምቺ። ትናፍቂኛለሽ ግን ሚምዬ
የኔ ውድ እህት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ🙏💜💜
በጣም ይገርማል ይደንቃል የጌታ ታምር አሥቴርዬን የቀየረ ይሄንን የመሠለ ድምጵ በቤቱ ልታመሠግኝ ባረከሽ ደሥ ሢል
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በእውነት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሺ የአንቺን ህይውት የቀየረ የድንግል ማርያም ልጅ እኔም ይርዳኝ አሜን ፫
እርጋታዋ ማሻ አላህ
ደስ ይላል በጣም👌🙏ክብር ለኢትዮጵያ ልጆች💚💛🧡ክብር ለድንግል ማርያም🙏🙏🙏 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከብራ ትኑር🙏🙏🙏❤❤❤💚💛🧡ኢትዮጵያ በኛ በልጆችዋ ተከብራ ትኑር💚💛🧡
ወደ እግዚአብሔር ስትሄድ ምንም አታጣም...... ሚስጥር ነው አለች..... እውነት ብለሻል 😍😍
.የኔእህትአላህይመልሰሸያረብ
ሁላችንም አብደናል ተፋፍረን እንጂ 🙄በሰላም ነው እንዴ የምንባላው ላንቺ መመረጥ እህትሽን ምክንያት ሆነች እግዚአብሔር እኮ ስራው ድንቅ ነው 🙏 እሱን ተጠግቶ ማን ያፍራል ❤
በትክክል ማማየ
ሰብስክራይብ አድርጉኝ እህቶች ቢድዮየን በማየት በቅንነት
አብደናል የሌለ ተፍፍረን ነው እውነት ነው
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ ፈጣሪ ታሪክ ይቀይራል በእውነት በጣም ደስ ይላል
እግዚአብሔር ይመስገን🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ሰው እንዲህ ተቀይሮ የእግዚአብሔር በሚወደው መንገድ ሲሄድ ከማየት ውጭ ምን ያስደስታል የማንወድሽ እና የማከብርሽ እናታችን በአዲሱ ስራሽ ዘመሪት አስቴር ግብማ በቤቱ ይፅናሽ የአንችን ህይወት የቀየረ የእኛንም ህይወት እና ኑሮ እግዚአብሔር ይቀይርልን
አስቱ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ለሁሉም ዘፋኞች መመለስን እመኛለሁ
*እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አደረገልን ደስም አለን ዛሬ በሰማይ መላዕክት ታላቅ ደስታ ሆነ በእህተ ሚካኤል መመለስ እኛም በጣም ደስ አለን የቤርያ ቲዩብ ቤተሰብ ይሁኑ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን ያግኙ*
አድርጌአለሁ
🙏🙏
የተዋሕዶ ልጆ ደምሩኝ
ሠይፍሻ በናትህ የባላገሩን ዳኛ አብርሀም ወልዴን አቅርብልን !!!
የኔም ጥያቄ ነዉ
Enim bezu Geziy teykalhu sefsha balkh abershn
እዚጋ ዘፈንጥሩአይደለም ከአለማዊ ነገር እራቁ የሚል መልክት እየሰማቹ ታሳዝናላቹ
Sebka ersu yetarin erku selalik ayrkem
ቅዱስ እግዛብሔር እኛንም ወደ ትክክል ለኛው ማንነታችን ይመልሰን እግዛብሔር ይባርክሽ አስቴር
Angelic voice. Am glad she has been redeemed from her past by His Grace.
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን በቤቱ ያፅናሺ አሱቱየ
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናሽ እህቴ
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሸ እኛንም ልባችንን ይመልሰዉ የአለም ነገር ይሰበናል ግን መጥፍያችን ነዉ
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሺ አሜንንንን ዝማሬ መላአክትን ያሠማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ፍጠሪ ሁላችንም በቤቱ የፅነን
ተመስገን ነው ዝማሪ መልእክት ያስማልን 🙏🙏 አምላኬ ሆይ እኔንም ከስደት መለስህ ለዚህ አብቃኝ
የተጠሩት ብዙዎች ናቸው የተመረጡት ግን ጥቂቶች ናቸው!እድለኛ ነሽ እህቴ ሳይመሽ ምርጫሽን አወቅሽበት
Wey yene mar sewedat
ውይ ታስቀኛለሽ ታድለሻል!!!እግዚአብሔር እንዲህ ታምር የሚሰራ አምላክ በቤቱ ያፅናሽ!!!ምኞቱ ያለንንም እንደአንቺ ያሳካልን!!!አሜን!!!
ደርባባየ እዝጋብሄር ይመስገን
እግዜብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር
አስቱዬ እርጋታሽ ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ ልጅ ቢኒ tube ላይ ሁለት ጊዜ ነው ያየሁሽ ምንም አትሰለችም ለሁላችንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
ፈጣሪ ይመስገን ሁሉም ዘፋኞች እንዳንች ከጠፉበት ቢመለሱ ደስ ይላል
እልልልል የተጠሩት ብዙዎች ናቸው የተመረጡት ግን ጥቂቶች ናቸው እንዳለ እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ስለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን
God bless you abundantly what a wonderful testimony Jesus christ is a savior!!!
እግዚአብሔር ይመስገን መጨርሻሽን ያሳምረውእግዚአብሔር በሳቸው ላይ አድሮ ነው የፈወሰሸ ለአባታችን ሙሉ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በውነት
የኔ እናት ደስ ስትይ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልሽ
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ፡ በቤቱ ያፅናሽ አስቱየ
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ መዝሙሩን ቶሎ አቅርቡልን እንገዛለን።
ተመስገን አምላኬ 🙏በቤቱ ያፅናሽ እማ 😍🙏
ደምሪኝ 🙄😜❤️🥰
@@lamrottakele6550 😂😂😂
ደስ ሲል!!!ሌሎቹም ፈለግሽን እንዲከተሉ አምላክሽን ስበኪ በፀሎት እርጃቸዉ።በቃ እኔ ድኛለሁ ብለሽ አትቀመጪ ብዙ ስራ አለብሽ ዉዴ!!!በቃ ተመርጠሻል
ማሻአላህ ከብዙ ጥፋት ቡሃላ ወደ ፈጣሪ መመለስ መታደል ተው
ማሻአላህ ማለት ውዲትውዲት 😂
ታድለሽ ተመረጥሽ🙏❤❤🇪🇹❤እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ❤🇪🇹🙏❤
@@natnaelabera2733 አሜን እኔንም ለክብር ታብቃኝ በፀሎት አስበኝ እፁብድንቅ እባላለው
our legendary teddi antenim bebetu yakoyilin
እውነት ነው ባለእግዚአብሄር ስስለሁሉም ነገር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏
አስቱዬ እርጋታሽ እንዴት ደስይላል እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምር እልሽ
አግዚአብሔር ይመስገን አስቴርዬ ያንቺን ህይወት የቀየረ አምላክ የኛንም አይነልቦናችንን ያብራልን በቤቱ ያፅናሽ
እህቴ ሁላችንንም በምናምነው እምነታችን ያፅናን አሜን
በጣም ደስ ስትይ።አቤት መታደል
በቤቱ ያፅናሽ የኔ ቆንጆ መታደል ነው የእውነት 😘😘
የኔ እናት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ በጣም ደስ ይላል ሁላችንም ወደ ቤቱ ይመልሰን🙏🙏🙏
👍👍👍👍👍👍😘😗😘💕💖💕💖💕💕💖💕👆👆👆👆👆
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
በቤቱ ያፅናሸ እህታችን እግዛብሄር ይመሰገን
ማሻአሏህ ሁሉም ባመነበት ወደ ፈጣሪው ሲመለስ ደስ ይላል
Amen! Fetari misgana yidresew.
የኔ መልካም
እውነት ነው ሁሉም ሰው ፈጣሪ እንዳለን ማወቅ አለበት
የኔ መልካም እዉነት ነዉ
Egzeabher yakbrlin zuzu yehe new Ethiopiawinet
የአስቴር ግርማን ህይወት የቀየረ አምላክ የኛንም ህይወት ይቀይረልን 🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን
Amen Amen Amen
Amen amen amen
አሜን
ወይ መቀየር በማርያም ከንግግር እስከ ከለባበስ ይገርማል በቤቱ ያፅናሽ
ሴፉ የአመቱ ምርጥ ፕሮግራምህ ይኸ ነው አስትዬ የኔ ውድ በቤቱ ያጽናሽ😘😘
Betam dese yelal fetary abzto yebrksh.
የኔ እናት በጣም ነው ደስ ምትይው እርጋታሽ ልብን ይገዛል ሙሉ በሙሉ ሌላ ሰው መስለሻል እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ለዚህ ያደረሰሽ 🙏💜💜💜
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሺ
Amen
ክብር ለድንግል ማርያም🙏🙏🙏 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከብራ ትኑር🙏🙏🙏❤❤❤
💚💛🧡ኢትዮጵያ በኛ በልጆችዋ ተከብራ ትኑር💚💛🧡
ታድላ እግዚአብሔር በግዜ ወደ ቤቱ ሰበሰባት እኛንም እመቤቴ ትርዳን ፠፠፠
አሜንንንንንንን
ክብር ለድንግል ማርያም🙏🙏🙏 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከብራ ትኑር🙏🙏🙏❤❤❤
💚💛🧡ኢትዮጵያ በኛ በልጆችዋ ተከብራ ትኑር💚💛🧡
አሜን አሜን አሜን
Betam tadla...
Amen
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ተባረኪ ዝማሬ መለአክት ያሰማልን
መሻአላህ የሰው ውበቱ ወደፈጣሪው መመለሱ ነው። ሁላችንም ወደፈጣሪየችን እንደየምነታችን ብንመለስ እራሳችንም ሀገራችንም ሰላም ትሆናለች። ዝናን፣ ጭብጨባን እና ንዋይን በአፍላ እድሜዋ እርግፍ አድርጋ የተወችበትን ጥንካሬዋን ለሁላችንም ያድለን። 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
እውነት ተባረኪ ሁላችን በየእምነታችን ለሀገራችን እንፀልይ
አስቴር ማበዴ ነው ስትል ፣ ጌታ ደግሞ እኔ እያለሁማ አይሞከርም ብሎ ወደ ቤቱ !! ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል ።
Mnm msgana ygbaw
Ewunt newu
😃Awo be Ewunet 👍
Hulachenme kalabeden eyalen neber Geta eyesuse derselge enji
betam
የአስቴር ግርማን ህይወት የቀየረ የኢትዮጵያን መከራና ጭንቅ ወደ በደስታ ብርሀን ይቀይርልን
Amen Amen 10000
🙏🙏🙏
Amen amen amen
አሜን
ክብር ለድንግል ማርያም🙏🙏🙏 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከብራ ትኑር🙏🙏🙏❤❤❤
💚💛🧡ኢትዮጵያ በኛ በልጆችዋ ተከብራ ትኑር💚💛🧡
የሷን ኢንተርቪው የምታደምጡ ሁሉ❤ ህይወት ብርቱ ሰልፍ የሆነባችሁ ፈጣሪ በምህረት ይጎብኛቹ የሚያስፈልጋችሁን ሰጥቶ ያሳርፋችሁ 🙏 ቀና ልብ መልካም የምናስብ ቅን ሰው ያድርገን
አሜን፫
አሜን አሜን አሜን
Amen
አሜን የኔ አስተዋይ
Amen Amen Amen
እርጋታሽ አስቱዬ 👌ፈጣሪ እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናሽ🙏
አስቱዬ እመብርሀን በቤቷ ተፅናሽ 🥰🙏
God has time for everything ❤,
From 🇪🇷
መምህር መልኣከ መንክራት እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ይስጣቸው
የተዋሕዶ ልጆች ደምሩኝ
@@አንድቀን-ረ4ዀ እሺ
የእናቴ የእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ሀያሉ ሉል እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንሺን ይባርከው ለሁላችንም ወደ እግዚአብሔር የምንመለስበት ቅን ልቦና ይስጠን በቤቱ ያጽናሺ 🙏💔🙇♀️
አሜንንን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ክብር ለድንግል ማርያም🙏🙏🙏 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከብራ ትኑር🙏🙏🙏❤❤❤
💚💛🧡ኢትዮጵያ በኛ በልጆችዋ ተከብራ ትኑር💚💛🧡
Amen amen 🙏🙏
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
እኔ ጼንጤ ነኝ ግን ሁሌም የአለምን ነገር እርግፍ አርገው ወደ አምላካቸው የሚመለሱ ሰዎች አድናቂቸው ነኝ ጎበዝ አስቴር ጌታ ያበርታሽ
ከፕሮቲሥታንትነት መውጣትም ያው አሥቴርን መሆን ነው ከሷ ጭፈራ የእናንተ መኑ ተሽሎ ነው
@@keradyonkeradyon1356 slerash or slerash ewek slesew haymanot aymelekthm rashn ende tsdk atkuter
@@mercyassefaqueen406 ewniet❤
@@keradyonkeradyon1356 ክክክክክክክ ወይ ጉድድድ
Be yesus becha no medhan ቃል አምላኽ (God's Word)
--------------------
1ይ ዮሃንስ 5
5፤ ንዓለም ዚስዕራኸ፡ እቲ ንየሱስ፡ ንሱ ወዲ ኣምላኽ ምዃኑ ዚኣምኖ እንተ ዘይኰይኑስ፡ መን እዩ፧
--------------------
Solo Scriptura
WongelAdvocate.com
She should be a good role models for other female singers
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን እግዚአብሔር መላሰሽ ወደ ቤቱ
ያንቺን ሒወት የቀየረ የእሰራኢል አምላክ የእኛንም ይቀይር !!
Amen wude
Amen amen
Amen
amen 🙏 🙏 🙏
አሜን!!!!!
ለአባታችን ለመምህር መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙን ከነ መላው ቤተሰቦቻቸው የብረት ምሰሶ ያድርግልን አንተንም ቤቱ ያፅናሽ ለአለም መብራት ሁኚ እህታችን የተጠሩት ብዙ ናቸው የተመረጡት ግን ጥቂት በመመረጥሽ እንኳን ደስ አለሽ በርቺ ለአንቺ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስ
amen🙏
የተዋሕዶ ልጆች ደምሩኝ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቤቱ ያጽናሽ እህቴ በሙዚቃ አለም ያሉትንም አሁንም ይመልስልን ለአባታችን ረዥም እድሜ ከጤናው ጋር ያርግልን አሜን፫
ሰብስክራ አድ
ትህትነዋ ደስ ይላል እግዚአብሔር ሲመርጥ እንዲህነው።
ስለሁሉም እግዚአብሄር ይመሥገን ደሥ ይላል በርቺ ዝማሪ መላእክት ያሠማልን ላባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
የኔ ውብ እህት እርጋታሺ ብቻ ልብሺ ምን ያህል እንደተሰበረ ያሳያል። እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜሺን ያሳምረው ።መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁብሺ
የተዋሕዶ ልጆች ደምሩኝ
አቤት መታደል አምላክ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
የእህታችንን ልብ የመለሰ እግዚአብሔር የኛንም ልብ ይመልስልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን👏❤
የተዋሕዶ ልጆች ደምሩኝ
አላህ ሆይ እረተው ምን ይሳንሀል የእኔንም ህይወት ቀይርልኝ ያረብ
"ምስጢር ነው የእግዚአብሔር ስጦታ!"....ምን አይነት ምስክርነት ነው?!!!...መታደል ነው!
አንቺን እዳስበሽ እኛንም ያስበን አሜን🙏🙏🙏
ክክክ ፀየ እውነት መቀየር ትፈልጊ አለሽ
Amen amen amen
Amen
በጊዜ ነቃሽበት እግዚአብሔር ያፅናሽ🙏✝️♥️
የአንቺ ህይወት የቀየረ አምላክ የእኔ የደነደነ ልቤን በፍቅሩ ያፈርሰው እፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭
እረ እውነት ነው እህት የኔንም ይቀይር እፈልጋለሁ ግን አልቻልኩም
አንች ልብሽን ከከፈትሽለት እግዚአብሔር ምን ጊዜም ቅርብ ነው
Amennn(፫)
@@ልዩልዩ-መ6ቘ ychalal eshi wanaw rash masamen new
Amennn lehulachnme
ዘማሬ አስቴር ህዕቴ በመመለስሽ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመሥገን እውነት ነው እግዚአብሔር ከያዝን የምናጣው ነገር አይኖርም ይልቁንም የምናገኘው ይበልጣል እንዲሁ ሌላሁ ሁሉ ይቅር የህሊና ሰላምን የሚያክል ነገር ማሀ ይሰጣል የአዛኝቷ ልጅ ደግሞ አንዴ ወደ እግዚአብሔር ቤትና ምንገድ እስክንገባ ድርስ ነው እንጂ ጨክነን ወደእርሱ ከተጠጋን የድንግል ማርያም ልጅ አያሳፍረንም 🙏ሦሥት ነገር አየው 1 የተፈጥሮው ውበት2 ክርስቲያናዊት ሴት 3 የእግዚአብሔር ፍቅር የገባት ፍቅሩን የተረዳች የልጆች እናት እግዚአብሔር መጨራሻሽን እደ ግብፃዊቷ መግደላዊት እደ ቅዱሳን አንስት ያሳምርልሽ 🙏🙏 🙏😍😍😍😍😍😍
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል በቤቱ ያፅናሽ እህታችን
አሥቴርየ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻሽንያሳምርልሽ እርጋተዋን
ማነው እንደኔ ውድድድየሚያደርጋት
እግዚአብሔር ይርዳን ሁላችንንም
የእሷን ልቦና ለሁላችንም ይስጠን
ክብር ለድንግል ማርያም🙏🙏🙏 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከብራ ትኑር🙏🙏🙏❤❤❤
💚💛🧡ኢትዮጵያ በኛ በልጆችዋ ተከብራ ትኑር💚💛🧡
አደራ አደራ የኔ እናት አደራ በሰማይ አደራ በምድር አደራ በኦርቶዶክስ እምነትሽ ፅኝልኝ እንዳንቺ እንደዚ እያሉ ነው ተሀድሶ የገቡት አንዳንዶቹ አደራሽን እመቤቴን ቅድስት ድንግል ማርያምን መቼም መቼም ከልብሽ እንዳታወጫት❤️
ሳራ አይንሽን ከፍተሽ ተመልከቺ አምላክሽ እግዚአብሔር አንቺን ለማዳን ሰው ሆኖ የመጣው፣የሞተው፣የተገረፈው፣የደማው የቆሰለው አንቺን ለማዳን ነው ያንን ለማድረግ ቃል የነበረው ጌታ ስጋ ለብሶ ወረደ።
በምድር ደግሞ ንፁህ፣ቅድስት፣ድንግል ማርያምን መርጦ በሷ በመንፈስ ቅዱስ ተፀልሎ ተወለደ።
ትኩረትሽን አንሺና ያዳነሽን ተመልከቺ ወንጌል ክርስቶስ ነው። የምስራች ይህ ነው።
Lk nowwwwww
@@zematube8985 ምን ለማለትሽ ነው ጰንጤ ነሽ
አህቴ ያንችን ህይወት የቀየረ የድንግል ማሪያም ልጅ ልዑል እግዚብሔር የኛንም ህይወት ይቀይርልን
Amen
በቤቱ መኖር እንደ ቃሉ መመላለስ እንደዚህ ውበትን ይደፋል ለካ አምላክ በቤቱ ያኑርሽ እኛንም ያስበን
እግዚአብሔር ይመስገን ኡፍፍፍ ደስ ሲል🙏🏿🙏🏿🤲🏿
እባካችሁ የቤተክርስቲያን ዘማርዎች አብራችሁ እንድታገለግል መድረክ ስጣት አዲስ ዘማሪዎችን አበረታቱ ከተመለሰች ሁለት አመት አልፍታል ግን በመድረክ ብዙም አናያትም
በትክክል
Ewnet bleshal👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Ewunet new bero
Zerfen asibu wede medreki kemewtat befit bizi neger ale
ትክክል
ደርባባ ምርጥ ልጅ ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቢድዮየን በማየት በቅንነት
ክብር ለድንግል ማርያም🙏🙏🙏 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከብራ ትኑር🙏🙏🙏❤❤❤
💚💛🧡ኢትዮጵያ በኛ በልጆችዋ ተከብራ ትኑር💚💛🧡
ወይ መታደልሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን ተመስገን አምላኬ
የእውነት እጅግ አስደሳች ነገር ነው አስቴር የተደረገልሽ።
በቀናች ርትዕት ሃይማኖት ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል የኛ አምላክ ልጆችን ሁሌም ወደቤቱ እንዲመልሰን ይጠራናል ተመስገን በጣም ደስ ይላል
አስቱዬ ፈጣር በቤቱ ያፅናሽ እንወድሻለን እህታችን
ማሻአላህ ሁላችሁንም ፈጣሪ ይመልሳችሁ ሀይማኖት የግልነዉ በተሰጣችሁ ድምጽ ፈጣሪያችሁን አመስግኑበት
በትክክል የኔ ጪዋ
አሜን አሜን አሜን 🙏
ትክክል ነው
አሽቃባጭ
@@seaditube4620 እላይሽ ላይ ያለው ጥሩ ነገር አይወድለትም መሰል ክክክክክክክክ
የኔ ደረባባ 😘እግዚአብሔር ይመሠገን😘 እኛንም ለንሰሀ ሞት ያበቃን🤲 ኦረቶዶክሰ መሆን መንኛ መታደለ ነው 👍💒
አሜን
የእህታችንን የመለስ ልቦና አምላከ ቅዱሳን የሁላችንም ልቦናን ይመልሳን አሜን
በእውነት በጣም ደስ ይላን ፍፃሜሽን ያሳምርልን እህታችን አሜን
የኔ እናት ደስስስ ይላል በቤቱ ያፅናሽ ይህ ነው የሚፈለግ
እውነት ሁላችንም ሀይማኖታችን እሚያዘንን ብንተገብር እኮ የት በደረስን ነበር መገዳደል መጠላላት አይኖርም ነበር ።
እውነት ነው የእግዚአብሔር ስራ ሚስጥር ነው:: እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
የአሁኑ ዉበት ከሙስና ነፃ የሆነ ዉበት እርጋታ ሁሉ ነገር አንደኛ ነው አሰቱካ
ሚሚየ ዉዴ የኮመንት ሱሴ
Aster Geta yebarkwshi
አንቺ ባልቴት በቃ ስራ የሎትም እንዴ? ወይ ልጆትን አርፈው አያሳድጉም እንዴ
ሰብስክራይብ አድርጉኝ ቢድዮየን በማየት በቅንነት
አንቺ ግን አትኮምቺ። ትናፍቂኛለሽ ግን ሚምዬ
የኔ ውድ እህት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ🙏💜💜
በጣም ይገርማል ይደንቃል የጌታ ታምር አሥቴርዬን የቀየረ ይሄንን የመሠለ ድምጵ በቤቱ ልታመሠግኝ ባረከሽ ደሥ ሢል
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በእውነት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሺ የአንቺን ህይውት የቀየረ የድንግል ማርያም ልጅ እኔም ይርዳኝ አሜን ፫
እርጋታዋ ማሻ አላህ
ደስ ይላል በጣም👌🙏ክብር ለኢትዮጵያ ልጆች💚💛🧡ክብር ለድንግል ማርያም🙏🙏🙏 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከብራ ትኑር🙏🙏🙏❤❤❤
💚💛🧡ኢትዮጵያ በኛ በልጆችዋ ተከብራ ትኑር💚💛🧡
ወደ እግዚአብሔር ስትሄድ ምንም አታጣም...... ሚስጥር ነው አለች..... እውነት ብለሻል 😍😍
.የኔእህትአላህይመልሰሸያረብ
ሁላችንም አብደናል ተፋፍረን እንጂ 🙄በሰላም ነው እንዴ የምንባላው ላንቺ መመረጥ እህትሽን ምክንያት ሆነች እግዚአብሔር እኮ ስራው ድንቅ ነው 🙏 እሱን ተጠግቶ ማን ያፍራል ❤
በትክክል ማማየ
ሰብስክራይብ አድርጉኝ እህቶች ቢድዮየን በማየት በቅንነት
ክብር ለድንግል ማርያም🙏🙏🙏 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከብራ ትኑር🙏🙏🙏❤❤❤
💚💛🧡ኢትዮጵያ በኛ በልጆችዋ ተከብራ ትኑር💚💛🧡
አብደናል የሌለ ተፍፍረን ነው እውነት ነው
አብደናል የሌለ ተፍፍረን ነው እውነት ነው
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ ፈጣሪ ታሪክ ይቀይራል በእውነት በጣም ደስ ይላል
እግዚአብሔር ይመስገን🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ሰው እንዲህ ተቀይሮ የእግዚአብሔር በሚወደው መንገድ ሲሄድ ከማየት ውጭ ምን ያስደስታል የማንወድሽ እና የማከብርሽ እናታችን በአዲሱ ስራሽ ዘመሪት አስቴር ግብማ በቤቱ ይፅናሽ የአንችን ህይወት የቀየረ የእኛንም ህይወት እና ኑሮ እግዚአብሔር ይቀይርልን
አስቱ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ለሁሉም ዘፋኞች መመለስን እመኛለሁ
*እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አደረገልን ደስም አለን ዛሬ በሰማይ መላዕክት ታላቅ ደስታ ሆነ በእህተ ሚካኤል መመለስ እኛም በጣም ደስ አለን የቤርያ ቲዩብ ቤተሰብ ይሁኑ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን ያግኙ*
አድርጌአለሁ
ክብር ለድንግል ማርያም🙏🙏🙏 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከብራ ትኑር🙏🙏🙏❤❤❤
💚💛🧡ኢትዮጵያ በኛ በልጆችዋ ተከብራ ትኑር💚💛🧡
🙏🙏
አሜን፫
የተዋሕዶ ልጆ ደምሩኝ
ሠይፍሻ በናትህ የባላገሩን ዳኛ አብርሀም ወልዴን አቅርብልን !!!
የኔም ጥያቄ ነዉ
Enim bezu Geziy teykalhu sefsha balkh abershn
እዚጋ ዘፈንጥሩአይደለም ከአለማዊ ነገር እራቁ የሚል መልክት እየሰማቹ ታሳዝናላቹ
Sebka ersu yetarin erku selalik ayrkem
ሰብስክራይብ አድርጉኝ እህቶች ቢድዮየን በማየት በቅንነት
ቅዱስ እግዛብሔር እኛንም ወደ ትክክል ለኛው ማንነታችን ይመልሰን እግዛብሔር ይባርክሽ አስቴር
Angelic voice. Am glad she has been redeemed from her past by His Grace.
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን በቤቱ ያፅናሺ አሱቱየ
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናሽ እህቴ
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሸ እኛንም ልባችንን ይመልሰዉ የአለም ነገር ይሰበናል ግን መጥፍያችን ነዉ
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሺ አሜንንንን ዝማሬ መላአክትን ያሠማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ፍጠሪ ሁላችንም በቤቱ የፅነን
ተመስገን ነው ዝማሪ መልእክት ያስማልን 🙏🙏 አምላኬ ሆይ እኔንም ከስደት መለስህ ለዚህ አብቃኝ
የተጠሩት ብዙዎች ናቸው የተመረጡት ግን ጥቂቶች ናቸው!እድለኛ ነሽ እህቴ ሳይመሽ ምርጫሽን አወቅሽበት
Wey yene mar sewedat
ውይ ታስቀኛለሽ ታድለሻል!!!
እግዚአብሔር እንዲህ ታምር የሚሰራ አምላክ በቤቱ ያፅናሽ!!!
ምኞቱ ያለንንም እንደአንቺ ያሳካልን!!!አሜን!!!
ደርባባየ እዝጋብሄር ይመስገን
እግዜብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር
አስቱዬ እርጋታሽ ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ ልጅ ቢኒ tube ላይ ሁለት ጊዜ ነው ያየሁሽ ምንም አትሰለችም ለሁላችንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
የተዋሕዶ ልጆች ደምሩኝ
ፈጣሪ ይመስገን ሁሉም ዘፋኞች እንዳንች ከጠፉበት ቢመለሱ ደስ ይላል
እልልልል የተጠሩት ብዙዎች ናቸው የተመረጡት ግን ጥቂቶች ናቸው እንዳለ
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ስለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን
የተዋሕዶ ልጆች ደምሩኝ
God bless you abundantly what a wonderful testimony Jesus christ is a savior!!!
እግዚአብሔር ይመስገን መጨርሻሽን ያሳምረው
እግዚአብሔር በሳቸው ላይ አድሮ ነው የፈወሰሸ ለአባታችን ሙሉ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በውነት