Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አስቴር ግርማ ቻናል ግቡና subscribe አድርጉት: ruclips.net/channel/UCi4Cl3twEJp7KIIjgMQHUQw
እሺ እናርጋታለን እናበርታታታለን እግዚአብሔር ያበርታሺ ውድ እህታችን
ቢንያም ወንድማችን እናመሰግናለን
የምር ቢኒየ እጂግ በጣም አስተማሪ ነው እንደዚህ እንዲትሰራ የፈቀደልህ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏⛪♥️
እሽ
@@meskeremfekadu2429 ይቅር ይበልሽ እህት የድንግልየ ፍቅር ስላልገባሽ ነው
አቤት መታደል እስኪ እንደኔ በጣም ደስ ያለው like
🥰🥰🥰😍🥰😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Btame egzbhre ymsgne ytftene ymlselene
እኔ ውዴ😍😍😍😍😍😍😍ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች!!!!! እግዛቤር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
Betam des yilal wude betsab inhun ❤️❤️❤️
እንኳን ለዚህ አበቃሽ ደስ ይላል መመረጥ ነው
ማርያምን መንፈሳዊ ቅናት ያዘኝ ከልቤ ነው የሰማሁሽ የልብሽ መሰበር እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ግርማንም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤🙏🏼
የኔ አባት እኔንም ወደ ተዋህዶ የመለሱኝ። ከጪስ ከመጠጥ ነፃ ያወጡኝ በትምህርታቸው ነው። የቴዲ አፍሮ በጣም አድናቂም ነበርኩኝ። ዛሬ ግን ዘፈንን በመዝሙር በበገና ለውጫለሁ።መምህር ግርማን እግዘብሔር ይጠብቅልኝ።
Egezeabher yemesgen
Esay des yelal egzihber babetu yaxnah
አሜን, አውነትን አለመመስከር እንደ መክዳት ነው።
Good job my bro ወደፊት ወጥር ሌሎችም መልስ ዋጋ ታገኛለህና
weey endet nw megegute ebakhe
መምህር ግርማ አባቴ የስንቱን ህይወት ቀየሩ እድሜ ይስጦት በርቺ እህታችን እኔም እንዳቺ ሙዚቃ በሳቸው ነው ላቆም ያሰብኩት
እግዚአብሔር በሳቸው ላይ አድሮ ብዙ ስራ ሰርቷል።
አባቴ መምህር ግርማ ወንድሙ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ የኔ ልዩ አባቴ 😍😍😍እግዚአብሔር ይመስገን
Amenamenamenamennnnተመስገንን
amen
Amen amen amen rejim edme ke Tena gar leabatachin
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን እድሜያችን ያረዝምልን
አባቴ መለልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ምርጥ አባት መስገድ መፀለይ እንዲሁም መልካም መንገድ እንድናይ የረዱን አባት እድሜ እና ጤና ለአባቴ መምህር ግርማ አብዝቶ ይስጥልኝ መድሀኒአለም !!!!
አሜን አሜን አሜን
እኔንም የጠቀመኝ የነሱ ትምህርት
አሜን አሜን አሜን እዉነት ነዉ በተለይ ለኛ ለስደተኞቺ
ስለ አባታችን መናገር ይከብዳል እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባታችን መምህር ግርማ
አሜን
መምህር ግርማን የት ነዉ የማገኛቸው?
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ እንኳንም ወደ እራስሽ መሰለሽ እውነት ለአባታችን ለመህር ግርማ እድሜ ከጤና ይስጥል ተስፋየ አበራ በጣም ለሁሉም ትልቅ ትምህርት ሰጪ ነው አሁንም አትራቂው
ዩቱብ ክፍችና አገልግይ እህታችን በእውነት መታደል ነው እስኪ በዩቱብ ታገልግል የምትሉ ላይክ
ከፍታለች
ከላይ ቢኒ አስቀምጦታል
አስቴር ግርማ ብለሽ ግቢ
Betsab inhun wude ❤️❤️❤️
ከፍታለች ኣስቴር ግርማ ብለሽ ግቢ
ቢኒ መምህር ተስፋየ ብታቀርብልን መምህር ይቅረብልን የምትሉ ላይክዋን ጫን
እባክህ ፈተነ አትሁን በት የእግዚአብሔር ስራ የነገር ወዬ ፈትና ይገረማል አበዝትቨ ፀልዪ እህት
Memihir tesfaye kememihir girma wendimu bemeketel tilik sira bemesrat lay yale tilik memihir new
እግዚአብሄርይመስገንእኛንምየእግዚአብሄርአገልጋይያድርገን
Yechi seteyo gen begera ejua metamatebew neger betam teyakie eyefeterebgn new leb yebel hulum
እመቤቴ ማርያም እንኳን ወደ ቤቷ መለሰቺሽ ትልቅ መታደል ነዉ እኛንም ወደቀጥተኛዉ ይምራን
አሜን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜንንን
አሜን!!!!
እኔኮ ከልጅነቴ ጀምሮ ዘማሪ የመሆን ፍላጎት ነበረኝ ስደት ጠራኝጅ😭😭እሷን ከ እግዚአብሔር ጋር ያስታረቀ አምላክ እኔንም ሀሳቤን አሳክቶ ዘማሪ ያደርገኝ እና እየዘመርኩ አመሰግነው ይሆናል🙏ያሳካልሽ በሉኝ🥰
የትም ቦታ ላይ መዝሙር ትችያለሽ
Egeziuabehir yefekdelesh eheti
ያሣካልሺ እህቴ
ያሳካልሽ ውደ
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ
የጠራሽ አምላክ ያፅናሽ በርቺ አሁን ነው ትግል ውስጥ የገባሽው እናት እና ልጅን አጥብቀሽ ከያሽ ድሉ ያንቺ ነው የቅዱሳን አምላክ ፍፃሜሽን ያሳምረው
አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አ ሜን አሜን አሜን
አቤት መባረክ 😭😭😭😭መንፈሳዊ ቅናት ገደለኝ በረከትሽ ይደርብኝ በእውነት የእምነትሽን ጽናት ይስጠኝ አንዳችንም በቤቱ ያጽናሽ
Lij bini ወንድማችን አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ መንፈሳዊ አገልግሎት ለትውልዱ ምን ያህል እንደተረፉና ብዙ ትውልድ በትምህርተ ወንጌል ወደ ክርስትና እንደመለሱ ትውልዱን ወደ አምልኮተ እግዚአብሔር እንዴት እንዳስገቡና መንፈሥ ቅዱስ በሰጣቸው ሀብተ ፈውስ ብዙዎች እንደፈወሱ ማረጋገጫ ብዙ ህዝብ አለ እያቀረብክ ብታሰማ መልካም ነው።ይሄ ሁሉ እውነታውን ማወቂያው ጊዜና ዘመን ስለመጣ ነው።እህታችን በቤቱ ያፅናሽ በዘፈን ጨክነሽ እግዚአብሔር ይበልጥብኛል ብለሽ መመለስሽ ምስክርነትሽ በእውነት በእግዚአብሔር ዘንድ ትልቅ ዋጋ ያሰጥሻል።ለሌሎች በዘፈን ዓለም ውስጥ ላሉት ትልቅ ትምህርት ነው።ዘፈን ፀያፍ ነው።እግዚአብሔር ከእስራት ሁሉንም ይፍታ።
Amne Amne Amne
Amen
አሜን እግዚአብሔር ይፍታን
በእውነት አስቴር ድምጽሽን ሥሠማው እንባዬን አፈሰስኩት በርቺ የእመቤቴ ልመናዋ ክብሯ ይደርብሸእናመሠግናለን ለዝግጅትሕ አርቲስት ዘማሪ ይገረም በጣም እንወድሐለን ከUSA
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእሜን
የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ መምህር ተስፍየ አበራ መድርክ ቢሰጣቸው እውነት ብዙ ንብስ ትድናለች በሳቸው ትምህርት እኔ ብዙ ተቀይሬ አንድ እህቴ የሌላ እምነት ተክታይ ነበርች አሁን ግን ታሪኳ ተቀይሮ የተዋህዶ ልጅ ለመባል በቅታለች
አቤት የእግዚአብሔር ሰራ ድንቅ ነው እንዴት እንደጠራሸ ሁላችንንም በፍቅሩ ይጥራን እመብርሀን አትለይሸ የኔ እህት ፀጋውን ታብዛልሸ !!!
ደስ ሲል የመምህር ግርማ ትምህርት ማንን ያልቀየረ እንኳን ከለሊት ኑሮ ወደ ቀን ተሽጋግርሽ
አሜን፣አሜን፣አሜን
በሰመአም እኔ ራሱ እየዘፈንኩ ሰዎች የሚሆኑትን ሳይ ውሰጤ በጣም ያዝን ነበር አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ እል ነበር እዛው መድረክ ላይ ሆኜ ማታ ዘፍኔ ጠዋት ቤተክርሰትያን ቀን ዘፍኜ አሰራአድ ሰአት ጉባዬ ነበርኩ እግዚአብሔር ይመሰገን መዝፈን ትቻለው እግዚአብሄር ፈቅዶ ብዘምር ደሰ ይለኛል አሰቱዬ መደሀኒአለም በቤቱ ያኑሩሸ መርጦሻል
አባታችን እርጅም እድሜ ይስጦት ከነ ልጆት ሀይለ መለኩት ጋር
አሜን ልጅ አላቸው እንዴ
@@tgsttgst5588 አዎ ሀይለ መለኩት ብልሽ ዬትዬብ ግቢ
ደስ ሲል ከዘፈን ወደ መዝሙር እግዚአብሔር የጠፉትን ልጆቹን ይፈልጋል መጨረሻሽን ያሳምርልሽ አባታችን መምህር ወንድሙ ግርማ የስንቱን ነፍስ አዳኑት እድሜዎትን ያብዛልዎት እኔም በስደት አለም እያለሁ እሳቸው የስላሴ ማህበር ውስጥ ገብቼ የሳቸውን ትምህርት እየሰማሁ ብዙ ነገር አውቄለሁ ዘፈንም መዝሙርም እያደበላለቅሁ ነበር የምሰማው እውነቱን ሳውቀው ግን መንፈሳዊ ነገር ብቻ ነው የምሰማው በስልኬም ውስጥ ያለው መዝሙርና ስብከት ብቻ ነው የድንግል ልጅ ቸሩ መድሐኒአለም ይክበር ይመስገን የጠፉትንም ፈጣሪ ይመልስልን እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን አንደበት ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን ጉልበት ሁሉ ለእየሱስ ክርስቶስ ይበርከክ ::በእምነት እንፀና ዘንድ ምግባር ከሀይማኖት እንኖር ዘንድእግዚአብሔር ይርዳን ለሁላችሁም ቃለ ሂወትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናን
ልባም ሴት : ወደ ፈጣሪ መመለስ ሁሌም መልካም ነው
ወደእግዚአብሔር መመለስእጅጉንመልካምነው
የምር እኔን እኮ የሚገርመኝ የመምህር ግርማን ጉባኤን የምትነቅፉ ሰዎች ቆይ ሰዉ እንዴት ሴይጣን ተዋረደ ብሎ አይኑ ይቀላል በስመአብ አባቴ እኔም አንድ ቀን በእጆ እንደምባረክ ተስፍ አደርጋለሁ መምህርዮ ክፉ አይንካዎት
የጠፉችው በግ ተገኝታለች እግዚአብሔር ይመስገን እንችን የሰማ ጌታ እኛንም ይማን ።
አግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ መ/ር ግርማ እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቸው ለእግዚአብሔር መስገድና መበርከክ ያስተማሩን የህይወትን መንገድ ያስተማሩኝ አባቴ መምህሬ ናቸው ስለሳቸው መናገር ቃላት የለኝም
ለአንቺ የሠማ አምላክ እኔንም ይሥማኝ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን
አሜን አሜን አሜን እኔንም
እግዚአብሔር የጠራሽ በልጅነትሽ ነው ይህ ነው የማይመረመር አምላክ ሚስጥሩ በሰው የሚመረመር አይደለም
ወይ ደረሰ ሲል እግዚአብሔር ይመርቀሺ ታድለሺ ፈጣሪ ይባርከሺ
እዋ መምህር ተስፍይ በጣም የተባረከወንድም ነው የመምህራችን ግርማ ውጤት ነው እንካን ደስ አለን ተመስገን
እውነት ልጅ ቢኒ ወደእውነታው እየመጣህ ነው እባክህ እንደነመምህር ግርማ ያሉ የተገፉ አባቶችን ክብር ስጡልን መምህር ግርማ ወንድሙ ነፍሳችንን አትርፈውልናል እሳቸው እንደሻማ ቀልጠው!
እውነት ነው አባታችን እድሜ እና ጤና ይሰጣቸ
amen amen amen
በእውነት እውነት ነው
Tikkele Abatachin Aba yohannesinim chemiro tebakiyachew medhaniyalemem byhonim 🙏
መጀመርያ እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜ አአባታችን ለመምህር ግርማ እመቤቴ ትጠብቅሽ
ዘማር ከሆነች ሶስት አመት ሆናታል በርቺ ፀጋውን ያብዛልሽ የህይወት መሰረት መጽሀፍ ቅዱስ ነው ይበልጥ በማንበብ በማወቅ ህይወትሽን አዳብር
አሰቴር ግርማ እንኳን ለዚህ አበቃሸ እጅግ ብዙነገር ነው ያደረገልሸ በጣም ደሰ ይላል መባረክ ነው ጌታ ይባርከሸ በጣም ነውየውደድኩሸ ቁርጠኛ መሆንሸ ያንችንከ እግዚያብሔር ያድለን
ወይኔ በማርያም ታድለሽ እግዚአብሔር የወዳት ነፍስ የኔንም የሀጢያተኛዋን ነፍስ እንዳንቺ ይመልሳት❤❤❤
amen enam
እግዚአብሄር ድንቅ ነው አስቴር ግርማ ወደ ትክክለኛ ውሳኔ ያደረሰሽ እግዚአብሄር ይመስገን ጥሩ የመዝሙርና የምክር ተሰጥኦ ስላለሽ ከእግዚአብሄር በዚሁ ብታገለግይ መልካም ይመስለኛል።
በቤቱ ያፅናሽ አስቱዬ!❤
አሜንንአሜንንአሜንን
ሰለ ማይነገር ሰጦታዉ እግዚአብሄር ይመሰገን ደሰ ሰል እህቴ እንኮን ደሰ አለሸ በእዉነት መምህር ግርማ እግዚአብሄር ረጅም እድሜናጤና አብዚቶ ይሰጥልን በርችልኘ እህቴ
እግዚአብሔር ከበረቱ ውጭ ያሉትን ወደ በረቱ ሳይመልስ አይተኛም። እልል ደስ ብሎኛል 🙏 እንዃን ከጠፋሽበት በሰላም መድሀኔዓለም አገኝቶ መለሰሽ። ለኛም ይህ በረከት ይታደለን 🙏አሜን
አባታችን መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት ከሳቸው ትምርት ብዙ ሰው ተለወጠ እግዚአብሄር ይመስገን እናም በዚህ አጋጣሚ የእህታችን እረግታዋ በጣም ደስ ይላል
መታደል ነው መመረጥ ነው እኔ ስትዘፍኝም ስትዘምሪም አይቼሽ አላውቅም ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ ለዘላለም በቤቱ ያኑርሽ እማ ❤❤❤👏👏👏አምላክ ሆይ በደሌን ይቅር ብለ ወደ ቤት መልሰኝ
በጣም ደስ ይላል መዝሙሯ ልብን ይማርካል እግዚአብሔር በበረከቱ ስለጠራሽ እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሠ አምላክ ለኛም ደርሶ በቤቱ ይሠብሥበን አሜን
በቤቱ ያጽናሽ እህታችን እርጋታሽ እራሱ ያስደስታል በርች ከዝማሬው ጎን ለጎን ከዚህ በበለጠ መልኩ በጣም እድጠነክሪ መጽሐፍ ቅዱስ አብቢ ✝️✝️
በቤቱ ያፅናሽ
ትክክክል ነሽ እህቴሁላችንንም እግዚአብሔር ያበርታን።አሜን አሜን አሜን
መታደል ነው የተዋህዶ አገልጋይ መሆን በቤቱ ያፅናሽ እህቴ በጣም ደስ ይላል እንኳንም ከአለማውይ ወደ መንፈሳውይ ህይወት አመጣሽ
በጣም ደስ ይላል አንቺን የጎበኘሽ አምላክ ለኛም ይድረስልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
"እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነው "ምስጋና አምልኮ ስግደት ውዳሴ ይገባዋል በመንፈስ ። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜንንንአሜንንንአሜንንን
እውነት ነዉ አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ የሚመሰክር ተገኘ
ጠላት እርርር ይላል ስለ እሳቸው ሲመሰከር ግን እኮ ልጅ ቢኒም አይወዳቸውም ስለ ሳቸው ሲናገር ሰምቸው አላውቅም
እንዴ ስለመምህር ግርማ ብዙ አሉ የሚመሰክሩ እህት እኔም ምስክር ነኝ በአካል ትምህርታቸዉን ተከታትያለዉ
አኔም እመሰክረሃላዉ ስለ መምህር ግርማ አኔ በአይኔ አይቸለሁዉ ትህምርታቾዉን
አራሞልቶዋል።
አይ እንደተደረገልን አልመሰከርንም እህቶቼ
ኡፍ ደስ ስል በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ከመምህር ተስፋዬ ብዙ ነገር ተምረናል ለሱም ፀጋሁን ያብዛላት ልጅ ብኒም በርታ ይጌም በእውነት ልዩ ሰው ነህ እንደዚህ የተመለሱ ነፍሶች ወደ ህዝብ መውጣት ቃላል አደለም ሌሎቹም ይማራሉ ይማለሳሉ በርቱልን
ክብር ለድግል ማርያም ልጅ የህወት እንጀራ ነው እኛንም ለንስሀ ሞት አብቃን
እሰይ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ደስ ብሎኛል ሁላቹም አርቲስቶች ወደ መንፈሳዊነት ይምራቹ አባታችን እድሜው ያርዝምልን🙏🙏🙏🙏
እመብርሀን እኛንም ለንስሀ ታብቃን ወላድት አምላክ
አሜንንንንንን
አሜንንንን 😥😥😥
እግዚያብሄርን የያዘ ማን አረፈ። እንዴት ድንቅ አምላክ ነዉ።ይህ ፕሮግራም በዚህ የምጥ ሰአት ይህን በመስማቴ ይክበር ይመስገን። አቤቱ እኔ ሀጢያተኛዉን ጎብኘኝ።
አይ አባዬ ዛሬ ተመሰከረላቸዉ ግን ብዙዎቻችሁ ትሰድቧቸዋላችሁ የግዜ ጉዳይ እንጅ አባዬ የእግዚአብሔር ሰዉ ናቸዉ😭😭😭😭😭
እውነት ነው
እዉነት ነው
እውነት ነው የኔም ጥያቄ ነው ለምን እንደሚሰድቧቸው አላቅም ያው ሰይጣንን ለምን ኢንተርቪው ያደርጋሉ ነው ነገሩ ዝም ብለህ ውጣ ነው ያለው አምላካችን ነው ነገሩ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ላባታችን
Yemisadebut bewusitachew dabilos afachewun tekerayito new lib yistachew
በትክክል ጌታ ቀን አለዉ 😭😭😭😭
አሜን አሜን አሜን አባታችንን በእድሜና በፀጋ ያኑርል እህታችን ፍፃሜሽን ያሳምርልን እህታችን በእዉነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እታችን ፀጋዉን ያብዛልሽ አሜን
እር ቢኒዬዬ መሰርት መብራቴን አቅርብልን እስኪ መሰርት መብራቴ ትቅርብ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
አልቀርብም አለች ግድ በገመድ አይጎትታት ኧሯ
alikerbm.alech ayasigedidat neger
@@ሠዉነኝአየሠዉ asakshegn kkkk(kk
@@ሠዉነኝአየሠዉ በምን አወቅሽ እ
Mesiya neyi yena konjo 🇪🇹👍
በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል በርቺልን እግዚአብሔር ይመስገን መጥፋታችንን የማትወደድ ድንግል እናታችን ምስጋና ይገባታል
የዛሬው ፕሮግራም ይለያል የማንቂያ ደወል ነው በቤቲ ያፅናሽ አስቱዬ😍🙏
Amenamenamenamenamennnn
ምክንያቱን አላውቅም ስትዘምር ሳያት ደስታዬም እንደሆነ ያስለቀሰኝ መልሱን ማወቅ አልችልም ብቻ ክብርምስጋና ይግባው ለድንግል ማርያም ልጅ
ሁላችንም ጅማራችንን ሳይሆን ፍፃሜያችንን ያሳምርልን አምላክ በባህሪው ከነእናቱ ዘላለማዊ ምስጉን ነው ቅዱሳኖችም ክብራቸው ከነሱ አልፎ ጥላቸው ሁሉ የሚፈውስ ነው ማንም ቢያመሰግን ቢያከብር ክብር ለራሱ ነው ደስ ይላል አምላክ ካንቺ አይለይሽ
እባክሽን አገልግይበት ይህን ድምፅሽን በጣም የደከመ የሚያበረታ የጠፋውን የሚመልስ ስጦታ አለሽ በርችልን እህታችን መዝሙርሽን በጉጉት እንጠብቃለን
መታደል ነው የጠፉትንም በጎች እመቤታችን ትሰብስብልን ልቦና ትስጥልን እኛንም በቤቱ ያፅናን
ከሞት ወደ ሕይወት ያሸጋገረን ኑ በእግዚአብሔር ኑ በድንግል ደስ ይበለን!!
የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የኔ እህት መድሐኒአለም ወደ ልቦናሽ መለሰሽ ተመሰገን።መታደል ነው በአባታችን ላይ አድሮ የዳበሰሽ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን። በጣም ደሰደ ሲል የልብሽ ሙሉነት በእግዚአብሔር ቤት መሆን ሁሌም ሙሉነት አለ ተመስገን። ለአባታችን ለመምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጥልን የስንቶቻችንን ሂወት ቀይረዋል እሳቸው እንደ ሻማ እየቀለጡ ለኛ ያበሩ አባት ናቸው እደሳቸው ያለውን አባት ያብዛልን ቢኒ እናመሰግናለን ይጌ እውነት ብለሐል የቤተክርስቲያን አገልጋዮች ሊያግዙአት ይገባል።እናመሰግናለን
ይች ሳቂታ እህት እግዚአብሔር ይባርክሽ አሁን ብዙ ፈተና ይኖራል በኢኮኖሚም በሌላም እኛ መረዳዳት የሚባል ነገር አናቅም ከመተቸት ያለፈ
Ewnet new menfkan bezy new yemiwosdut sewn bedekma gon eygbu
እናታችን ቅዱስት ድንግል ማሪያም ጸሎቱዋ ልመናዋ አይለየን አንቺም ትህትናሽ ነው የተመረጠሽ ሴት ነሽ
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድግል ልጅ በርቱ በጣም ጥሩ ስራ ነው ቀጥሉበት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
ወላዲተ አምላክ ታበርታሽ እልልልልልልልል ክብር ምስጋና ይግባህ መድሀኒ አለም ሰብስክራይብ አርጉኝ የመቤቴ ልጆች
አስቴርዬ ደጋግሜ ሰማሁሽ ሰትዘምሪማ እንባዬን እያፈሰስኩ ነው የሰማሁሽ አሁንም እንጠበቅሻለን መዝሙርሸን አሰሚን።
እኔን ማ ያላሰቆምኝ ነገር የለም መጠጥ ጫት ብና ዝሞት ከሰው ጋር መጠላት እርስንቱን ለንገራች አባታችን መምህር መላእክት መንከራት ግርማ ወንድሙ እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይሰጥልኝ አሜን አሜን አሜን የኔ ቆንጆ በጣም ወደድኩሽ በርቸልኝ በፀሎት እግዚአብሔር ፀጋወን የጨምርልሽ የኔ እህቴ
Yet new miserrut amognal hiwote salata hager ligeba new be maryam 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Waw astu esey ellllll betam teterchalehu betam westish gebtowal yegziabher neger edilegna nesh mechereshawen yasamirilish ehite egnanim egziabher yasiben yawem ewnetegnawa bete eminet west abet kenahugn menfesawi kinat newena argilign tebareki ehite
በማርያም የትነዉ ሚሰሩት 😭😭😭
መዳኒያለምን ቤተሠቦቸ ሁሉ ገወላላ ሆኑ ቤተሠብ ሰላም የለም ትዳረም የለም ሰረተዉም ገንዘብ የለም በቃ ቃላት የለኝም ከሰዉ ሀገር ሁኘ የመምህር ግረማን ፓሮግራም ካየሁ እቃ ይሰበረብኛል አሁን እራሱ ማልቀስ ዉሰጤ እምነት የለኝም በቃ መምህር ግረማን ባገኛቸዉ አምላኬ😭😭😭😭😭
እንኳን እግዚአብሔር በደሙ ወደ ቀደሳት ቤቱ መለሰሽ። ወላዲተ አምላክ ከነጣቂዉ ተኩላ ከልላሽ በቤቱ ታፅናሽ። ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን።
አቤት መታደል በቤቱ ያፅናሽ እርጋታሽ ማርኮኛል እውነተኛ ክርስቲያን
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በቤቱ ያጥናችሁን በእውነት ቃላት ያጥለኛ እኛም ስደተኞችን በሰላም መልሳን ለንስሀ ያብቃል
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ እህታችን በጣም ደስ ይላልእግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
እግዚአብሔር ሠራሁ ድቂነው በጣም ደስ ይላል ደስ ብሎኛል በጣም ጥሩ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጠብቂልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏q
የኔ ቆንጆ እንኩዋንም እግዚአብሔር እረዳሽ በርቺልን አስቴርዬ አሁንም እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ፡ ደሞ ዝማሬሽ ሲያምር በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን ክብር ይግባት !😍😍😍
በእውነት እህታችን እግዚአብሔር ያበርታሽ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል። እህቴ
Besmab ቢኑ በጣም ገርሞኛል ስለ መምህር ግርማ የሚናገር ብዙ አገልጋይ ነኝ ባዬች ሲነሳ አይወዱም እንዴት እንዳቀረብካት ተአምር ነው የሆነብኝ መምህር ግርማ የድሆች አባት ናቸው
እኔም ገርሞኛል ሲቃወማቸው ነበር
ምንም አይገርምም ክፉ መንፈሥ ለሌለበት
እኔም የእውነት እግዚአብሔር ቀርብት ነው መልካም ስለሚስራ አባቶችን ቢጠላም ግን እግዚአብሔር አስተምሩ ልቦናውን መልሶለት ይሆናል
እንዴት ደስ ይላል በፈጣሪ እግዝአብሔር ያበሮታሽ እውነት ነው እግዝአብሔር እውር አሞራንም ይመግባል ክብር ለመድሐንያለም ይሁን ድንግል ትርዳሽ
ስንቶች አሳደዷቸው መቸም በዚች ምድር እውነተኛ ሠው አይፈለግም ላባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
እውነት ነው እግዚያብሔር ይታገሳል እንጅ እውነቱን ያውጠዋል እድሜቸውን ያርዝመልን
አሜን አሜን አሜንኝ
በእውነት መታደልነው እህታችን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በርቺ ህታችን።ዝማሬ መላክት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በቤቱ ያፅናሽ በርቺ ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን
የኔ ቆንጆ እንኳን አለምን ተገላገልሻት እግዚአብሔር ይወድሻል ዋናውን ፈተና አልፈሻል አይዞሽ ሁሉ በጊዜው ይሆናል
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በእውነቱ በጣም ደስ ይላን ከጨለማ ወደብረሃን ያመጣሽ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን በቤቱ ያፅናሽ
እግዚአብሔር ይመስገን።ሲዲ ለማውጣት አትቸኩይ ትምሕርት እና ማመስገን አብዢ!እነ ዘርፌን ያጠፋቸው አለመማር እና መንፈሳዊ ዝነኝነት ነው።
ልክነህ መጀመሪያ የሀይማኖት ትምርት ይቀድማል ከዛን ወንጌል ካልሆነ ይከብዳል
ትክክል ቶሎ ለቢዝነስ ይሮጣሉ
በመጀመሪያ ለፈጣሪያችን ክብርና ምስጋና ይድረሰው ዘማሪት አስቴርን ለመጀመሪያ ጊዜ ወታ ስለ አባታችን መም ግርማ እንድትመሰክር ስላበቃት ማለት ነው የሚቃወሙዋቸውን አባቶች እየሰማችሁ መም ግርማን ምንም ምክንያት ሳይኖራችሁ ስም የምታጠፉትን ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ ከማለት ውጭ ምንም አይባልም ዘማሪት አስቴርና ሌሎቻችሁን ቤ/ ክርስትያናችንን በትክክለኛው መንገድ የምታገለግሉን እድሜና ይስጥልን ለአባታችንና እውነተኛ አባቶችን ይጠብቅልን ፈጣሪ
ተመርጠሻል በቤቱ ያፅናሽ እንወድሻለን
እንዴት ደስ ይላል በእውነት እግዚአብሔር ይመሰገን
እደናንተ አይነቶች ናቸው ሚያሳዝኑኝ አላወቃቹሁም ወንጌሉን ሳታችሁ አሁን ግዜው ደርሶ ስትጎበኙ ኑ ስትባሉ ሳታመነቱ ስትመጡ እጅግ ደስ ይላል አውቀው ወንጊሉን ሚስኪኖችን ሚያስቱ ወደ ተሀድሶ የሚያስገቡ ተኩላዎች ግን ውስጤን ያደሙታል አዘማሪ አስቴር ያንችን መዝሙር ሁሌም ነው ማዳምጠው እግዚአብሔር እንኳን አሰበሽ ያገልግሎት ዘመንሸን ያርዝምልን አሜን!!!!
ልጅ ቢኒ አንተም አድምጥ እሳቸውን ለምን አብዝታችሁ ወደዳችሁ ብለህ ነበር አብዝተን እንወዳቸዋለን ለወደፊቱም
አባታችን መምህር ግርማን ስንወዳቸው በምክነያትነው እግዚአብሔር ማደሪያው ይሆኑ ዘንድ እግዚአብሔርን አመለኩት ወደዱት በአንደበት ሳይሆን ከልባቸው ፀለዩ እግዚአብሔርም ፀጋውን ሰጣቸው በርሳቸው ላይ አድሮ ብዙሀንን መከረ አስተማረ ፈወሰ ጠላት ዳቢሎስ ፈተና ቢያበዛባቸውም በእግዚአብሄር ስለታመኑ ሁሌም አሸናፊናቸውአባታችን ፀጋውን ጨምሮ ይስጣቸው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
በጣም ተቃዋሚ ነበሩ እውነትግን ያሸንፍአል
አትፍረጂበት መንፈስ ይኖርበታል
አባታችን መምህር ግርማን የምንወዳቸው በምክኒያት ነው የምትቃወሟቸው እራሳችሁን መርምሩ። ምክኒያቱም ከጥላቻው በስተጀርባ ሌላ ኮተት ሊኖርብን ስለሚችል
@@MaryMary-rz8zf You are right
ደስሴል የድግል ማርያም ልጅ ምስጋና ይግባው እግዝሐብሄር ያፅናሽ በርቺ እንኳን ለዝህ አበቃሽ
መመለሷ ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይመስገን :: በመቀጠል ቶሎ ብላችሁ ድምጽ ሰላላት ብቻ እድትዘምር አታድርጉ መጀመሪያ አስተምሯት ሳያውቁ ይዘምሩና ልክ ዘርፌ እዳለችው እየዘመርኩ ውሥጤ ጥያቄ ነበረው እዳለችው ጥንቃቄ አድርጉ ልቧም በድንብ መመለስ አለበት
ሁሉም ሰው አንድ አደለም ዘርፌ ሌላ እቺ ሌላ ካለ ህከን ሰው መቀበል አንቺልም ማለት ነው
ከዘፈን ነውኮ የመጣችው ሁሉም ሰው አንድ ባይሆንም ሰው ወደ እግዚአብሔር እየቀረበ ሲመጣ ብዙ ፈተና አለው ቢያንስ መቋቋም እድትችል መማር አለባት የባለፈውን ህይወቷ ስታሃየው ልመለስ ብትልስ ሳትማር ዘማሪ አድርገው
ሲጀመር ያሉት አባቶች ሲመጡ ዝም ብለው መቀበል ነው ግን የቀደሙ አባቶቻችን እንደዚህ አልነበሩም::
betam lk new ewnet new kes tebilo new tol zemare endegena yehon chiger weste megbate new
ትክክል
እንዴት መታደል ነው እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናሸ ውድ እህታችን አሰቴር
በቤቱ ያፅናሽ እህታችን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤
አቤት መጠራት እንባየ ነው የመጣው ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናሽ የኔ እናት
ውይይይይ መታደል እኮ ነው መንፈሳዊ ቅናት 😭😭😭
Betsab argegn marr
መታደል ነው ድንግል ማርያም መረጠችሽ እንኳን ደስ አለሽ እቴ
በእውነት ደስ ይላል እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ አሜን አባታችን መምህር ግርማ እድሜ ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን 🤲👏
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእየሱስ ክርስቶስ እና ለድንግል ማርያ ሁላችንም ልቦና ይስጠን እውነት ለመናገር እኔ ባልዘፍንም በጣም ሙዚቃ አዳምጥ ነበር ተመስገን እርግፍ አድርጌ ልቤወደእምነቴ መልሻለው ተመስገን ነው ለንስሀ ሞት ያብቃን
በጣም ይገርማን።እግዚአብሔር ሲጠራህ እደዚህ ነዉ።በዛዉ በቤቱ ሆነን ግን ከሱ እርቀናን 😭አቤቱ ጌታሆይ ማረኝ። አች እድለኛነሽ እግዚአብሔር በቸርነቱ መርጦሻን ታድለሽ 😭እፍፍፍፍፍ።እግዚአብሔር ሆይ እኔም በቤትህ አጽናኝ አሜን።
She has a good heart ! May God bless ur life
አይዞሽ በርቺ እህቴ ድንግል ማርያም ትረዳሻለች, የክርስቶስን ፍቅር ካጣጣምሽ በኋላ ወደ ኋላ መመለስ እንዳታስብ ፈተናዎች ሁሉ ያሻግርሻል
ሮሜ 8:30 አስቀድሞ የወሰናቸውን እነዚህን ደግሞ ጠራቸው :የጠራቸውን እነዚህን ደግሞ አጸደቃቸው :ያጸደቃቸውን እነዚህን ደግሞ አከበራቸው። ርጋታሽ ደስ ይላል
እግዚሐቤር ይወድሻል እውነት ብለሻል ንሳሐ መግባት ነው በጣም ደስ ይለኝ ህይወትሽ ሰለተቀየረ አባታችን ፀጋ ይብዛላቸው
በጣም ነው ደስ ያልሽኝ ጀግና ሴት💖 መንፈሳዊ ቅናት ያዘኝ መች ይሆን ልቤ እሚመለሰው😭
በጣም ደስ ይላል። ምን አልባት ሰንበት ተማሪ ብትሆኚ ይረዳሻል
እግዚአብሄር ይመስገን ለዚህ ያበቃሽ ጌታ ይመስገን እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን ዘመንሽ ይባረክ
አስቴር ግርማ ቻናል ግቡና subscribe አድርጉት: ruclips.net/channel/UCi4Cl3twEJp7KIIjgMQHUQw
እሺ እናርጋታለን እናበርታታታለን እግዚአብሔር ያበርታሺ ውድ እህታችን
ቢንያም ወንድማችን እናመሰግናለን
የምር ቢኒየ እጂግ በጣም አስተማሪ ነው እንደዚህ እንዲትሰራ የፈቀደልህ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏⛪♥️
እሽ
@@meskeremfekadu2429 ይቅር ይበልሽ እህት የድንግልየ ፍቅር ስላልገባሽ ነው
አቤት መታደል እስኪ እንደኔ በጣም ደስ ያለው like
🥰🥰🥰😍🥰😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Btame egzbhre ymsgne ytftene ymlselene
እኔ ውዴ😍😍😍😍😍😍😍ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች!!!!! እግዛቤር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
Betam des yilal wude betsab inhun ❤️❤️❤️
እንኳን ለዚህ አበቃሽ ደስ ይላል መመረጥ ነው
ማርያምን መንፈሳዊ ቅናት ያዘኝ ከልቤ ነው የሰማሁሽ የልብሽ መሰበር እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ግርማንም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤🙏🏼
የኔ አባት እኔንም ወደ ተዋህዶ የመለሱኝ። ከጪስ ከመጠጥ ነፃ ያወጡኝ በትምህርታቸው ነው። የቴዲ አፍሮ በጣም አድናቂም ነበርኩኝ። ዛሬ ግን ዘፈንን በመዝሙር በበገና ለውጫለሁ።መምህር ግርማን እግዘብሔር ይጠብቅልኝ።
Egezeabher yemesgen
Esay des yelal egzihber babetu yaxnah
አሜን, አውነትን አለመመስከር እንደ መክዳት ነው።
Good job my bro ወደፊት ወጥር ሌሎችም መልስ ዋጋ ታገኛለህና
weey endet nw megegute ebakhe
መምህር ግርማ አባቴ የስንቱን ህይወት ቀየሩ እድሜ ይስጦት በርቺ እህታችን እኔም እንዳቺ ሙዚቃ በሳቸው ነው ላቆም ያሰብኩት
እግዚአብሔር በሳቸው ላይ አድሮ ብዙ ስራ ሰርቷል።
አባቴ መምህር ግርማ ወንድሙ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ የኔ ልዩ አባቴ 😍😍😍እግዚአብሔር ይመስገን
Amenamenamenamennnnተመስገንን
amen
Amen amen amen rejim edme ke Tena gar leabatachin
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን እድሜያችን ያረዝምልን
አባቴ መለልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ምርጥ አባት መስገድ መፀለይ እንዲሁም መልካም መንገድ እንድናይ የረዱን አባት እድሜ እና ጤና ለአባቴ መምህር ግርማ አብዝቶ ይስጥልኝ መድሀኒአለም !!!!
አሜን አሜን አሜን
እኔንም የጠቀመኝ የነሱ ትምህርት
አሜን አሜን አሜን እዉነት ነዉ በተለይ ለኛ ለስደተኞቺ
ስለ አባታችን መናገር ይከብዳል እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባታችን መምህር ግርማ
አሜን አሜን አሜን
አሜን
መምህር ግርማን የት ነዉ የማገኛቸው?
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ እንኳንም ወደ እራስሽ መሰለሽ እውነት ለአባታችን ለመህር ግርማ እድሜ ከጤና ይስጥል ተስፋየ አበራ በጣም ለሁሉም ትልቅ ትምህርት ሰጪ ነው አሁንም አትራቂው
ዩቱብ ክፍችና አገልግይ እህታችን በእውነት መታደል ነው እስኪ በዩቱብ ታገልግል የምትሉ ላይክ
ከፍታለች
ከላይ ቢኒ አስቀምጦታል
አስቴር ግርማ ብለሽ ግቢ
Betsab inhun wude ❤️❤️❤️
ከፍታለች ኣስቴር ግርማ ብለሽ ግቢ
ቢኒ መምህር ተስፋየ ብታቀርብልን መምህር ይቅረብልን የምትሉ ላይክዋን ጫን
እባክህ ፈተነ አትሁን በት የእግዚአብሔር ስራ የነገር ወዬ ፈትና ይገረማል አበዝትቨ ፀልዪ እህት
Memihir tesfaye kememihir girma wendimu bemeketel tilik sira bemesrat lay yale tilik memihir new
እግዚአብሄርይመስገንእኛንምየእግዚአብሄርአገልጋይያድርገን
Yechi seteyo gen begera ejua metamatebew neger betam teyakie eyefeterebgn new leb yebel hulum
እመቤቴ ማርያም እንኳን ወደ ቤቷ መለሰቺሽ ትልቅ መታደል ነዉ እኛንም ወደቀጥተኛዉ ይምራን
አሜን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜንንን
አሜን
አሜን!!!!
አሜን
እኔኮ ከልጅነቴ ጀምሮ ዘማሪ የመሆን ፍላጎት ነበረኝ ስደት ጠራኝጅ😭😭እሷን ከ እግዚአብሔር ጋር ያስታረቀ አምላክ እኔንም ሀሳቤን አሳክቶ ዘማሪ ያደርገኝ እና እየዘመርኩ አመሰግነው ይሆናል🙏ያሳካልሽ በሉኝ🥰
የትም ቦታ ላይ መዝሙር ትችያለሽ
Egeziuabehir yefekdelesh eheti
ያሣካልሺ እህቴ
ያሳካልሽ ውደ
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ
የጠራሽ አምላክ ያፅናሽ በርቺ አሁን ነው ትግል ውስጥ የገባሽው እናት እና ልጅን አጥብቀሽ ከያሽ ድሉ ያንቺ ነው የቅዱሳን አምላክ ፍፃሜሽን ያሳምረው
አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አ ሜን አሜን አሜን
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን
አቤት መባረክ 😭😭😭😭መንፈሳዊ ቅናት ገደለኝ በረከትሽ ይደርብኝ በእውነት የእምነትሽን ጽናት ይስጠኝ አንዳችንም በቤቱ ያጽናሽ
Lij bini ወንድማችን አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ መንፈሳዊ አገልግሎት ለትውልዱ ምን ያህል እንደተረፉና ብዙ ትውልድ በትምህርተ ወንጌል ወደ ክርስትና እንደመለሱ ትውልዱን ወደ አምልኮተ እግዚአብሔር እንዴት እንዳስገቡና መንፈሥ ቅዱስ በሰጣቸው ሀብተ ፈውስ ብዙዎች እንደፈወሱ ማረጋገጫ ብዙ ህዝብ አለ እያቀረብክ ብታሰማ መልካም ነው።ይሄ ሁሉ እውነታውን ማወቂያው ጊዜና ዘመን ስለመጣ ነው።እህታችን በቤቱ ያፅናሽ በዘፈን ጨክነሽ እግዚአብሔር ይበልጥብኛል ብለሽ መመለስሽ ምስክርነትሽ በእውነት በእግዚአብሔር ዘንድ ትልቅ ዋጋ ያሰጥሻል።ለሌሎች በዘፈን ዓለም ውስጥ ላሉት ትልቅ ትምህርት ነው።ዘፈን ፀያፍ ነው።እግዚአብሔር ከእስራት ሁሉንም ይፍታ።
አሜን
Amne Amne Amne
Amen
አሜን አሜን አሜን
አሜን እግዚአብሔር ይፍታን
በእውነት አስቴር ድምጽሽን ሥሠማው እንባዬን አፈሰስኩት በርቺ የእመቤቴ ልመናዋ ክብሯ ይደርብሸ
እናመሠግናለን ለዝግጅትሕ አርቲስት ዘማሪ ይገረም በጣም እንወድሐለን
ከUSA
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእሜን
የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ መምህር ተስፍየ አበራ መድርክ ቢሰጣቸው እውነት ብዙ ንብስ ትድናለች በሳቸው ትምህርት እኔ ብዙ ተቀይሬ አንድ እህቴ የሌላ እምነት ተክታይ ነበርች አሁን ግን ታሪኳ ተቀይሮ የተዋህዶ ልጅ ለመባል በቅታለች
አቤት የእግዚአብሔር ሰራ ድንቅ ነው እንዴት እንደጠራሸ ሁላችንንም በፍቅሩ ይጥራን እመብርሀን አትለይሸ የኔ እህት ፀጋውን ታብዛልሸ !!!
ደስ ሲል የመምህር ግርማ ትምህርት ማንን ያልቀየረ እንኳን ከለሊት ኑሮ ወደ ቀን ተሽጋግርሽ
አሜን፣አሜን፣አሜን
በሰመአም እኔ ራሱ እየዘፈንኩ ሰዎች የሚሆኑትን ሳይ ውሰጤ በጣም ያዝን ነበር አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ እል ነበር እዛው መድረክ ላይ ሆኜ ማታ ዘፍኔ ጠዋት ቤተክርሰትያን ቀን ዘፍኜ አሰራአድ ሰአት ጉባዬ ነበርኩ እግዚአብሔር ይመሰገን መዝፈን ትቻለው እግዚአብሄር ፈቅዶ ብዘምር ደሰ ይለኛል አሰቱዬ መደሀኒአለም በቤቱ ያኑሩሸ መርጦሻል
አባታችን እርጅም እድሜ ይስጦት ከነ ልጆት ሀይለ መለኩት ጋር
አሜን ልጅ አላቸው እንዴ
@@tgsttgst5588 አዎ ሀይለ መለኩት ብልሽ ዬትዬብ ግቢ
ደስ ሲል ከዘፈን ወደ መዝሙር እግዚአብሔር የጠፉትን ልጆቹን ይፈልጋል መጨረሻሽን ያሳምርልሽ አባታችን መምህር ወንድሙ ግርማ የስንቱን ነፍስ አዳኑት እድሜዎትን ያብዛልዎት እኔም በስደት አለም እያለሁ እሳቸው የስላሴ ማህበር ውስጥ ገብቼ የሳቸውን ትምህርት እየሰማሁ ብዙ ነገር አውቄለሁ ዘፈንም መዝሙርም እያደበላለቅሁ ነበር የምሰማው እውነቱን ሳውቀው ግን መንፈሳዊ ነገር ብቻ ነው የምሰማው በስልኬም ውስጥ ያለው መዝሙርና ስብከት ብቻ ነው የድንግል ልጅ ቸሩ መድሐኒአለም ይክበር ይመስገን የጠፉትንም ፈጣሪ ይመልስልን እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን አንደበት ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን ጉልበት ሁሉ ለእየሱስ ክርስቶስ ይበርከክ ::በእምነት እንፀና ዘንድ ምግባር ከሀይማኖት እንኖር ዘንድእግዚአብሔር ይርዳን ለሁላችሁም ቃለ ሂወትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናን
ልባም ሴት : ወደ ፈጣሪ መመለስ ሁሌም መልካም ነው
ወደእግዚአብሔር መመለስእጅጉንመልካምነው
የምር እኔን እኮ የሚገርመኝ የመምህር ግርማን ጉባኤን የምትነቅፉ ሰዎች ቆይ ሰዉ እንዴት ሴይጣን ተዋረደ ብሎ አይኑ ይቀላል በስመአብ አባቴ እኔም አንድ ቀን በእጆ እንደምባረክ ተስፍ አደርጋለሁ መምህርዮ ክፉ አይንካዎት
የጠፉችው በግ ተገኝታለች እግዚአብሔር ይመስገን እንችን የሰማ ጌታ እኛንም ይማን ።
አግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ መ/ር ግርማ እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቸው ለእግዚአብሔር መስገድና መበርከክ ያስተማሩን የህይወትን መንገድ ያስተማሩኝ አባቴ መምህሬ ናቸው ስለሳቸው መናገር ቃላት የለኝም
ለአንቺ የሠማ አምላክ እኔንም ይሥማኝ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን
አሜን አሜን አሜን እኔንም
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር የጠራሽ በልጅነትሽ ነው ይህ ነው የማይመረመር አምላክ ሚስጥሩ በሰው የሚመረመር አይደለም
ወይ ደረሰ ሲል እግዚአብሔር ይመርቀሺ ታድለሺ ፈጣሪ ይባርከሺ
እዋ መምህር ተስፍይ በጣም የተባረከ
ወንድም ነው የመምህራችን ግርማ ውጤት ነው እንካን ደስ አለን ተመስገን
እውነት ልጅ ቢኒ ወደእውነታው እየመጣህ ነው እባክህ እንደነመምህር ግርማ ያሉ የተገፉ አባቶችን ክብር ስጡልን መምህር ግርማ ወንድሙ ነፍሳችንን አትርፈውልናል እሳቸው እንደሻማ ቀልጠው!
እውነት ነው አባታችን እድሜ እና ጤና ይሰጣቸ
amen amen amen
በእውነት እውነት ነው
Tikkele Abatachin Aba yohannesinim chemiro tebakiyachew medhaniyalemem byhonim 🙏
መጀመርያ እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜ አአባታችን ለመምህር ግርማ እመቤቴ ትጠብቅሽ
ዘማር ከሆነች ሶስት አመት ሆናታል በርቺ ፀጋውን ያብዛልሽ የህይወት መሰረት መጽሀፍ ቅዱስ ነው ይበልጥ በማንበብ በማወቅ ህይወትሽን አዳብር
አሰቴር ግርማ እንኳን ለዚህ አበቃሸ እጅግ ብዙነገር ነው ያደረገልሸ በጣም ደሰ ይላል መባረክ ነው ጌታ ይባርከሸ በጣም ነውየውደድኩሸ ቁርጠኛ መሆንሸ ያንችንከ እግዚያብሔር ያድለን
ወይኔ በማርያም ታድለሽ እግዚአብሔር የወዳት ነፍስ የኔንም የሀጢያተኛዋን ነፍስ እንዳንቺ ይመልሳት❤❤❤
amen enam
Amen
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሄር ድንቅ ነው አስቴር ግርማ ወደ ትክክለኛ ውሳኔ ያደረሰሽ እግዚአብሄር ይመስገን ጥሩ የመዝሙርና የምክር ተሰጥኦ ስላለሽ ከእግዚአብሄር በዚሁ ብታገለግይ መልካም ይመስለኛል።
በቤቱ ያፅናሽ አስቱዬ!❤
አሜንንአሜንንአሜንን
አሜን
ሰለ ማይነገር ሰጦታዉ እግዚአብሄር ይመሰገን ደሰ ሰል እህቴ እንኮን ደሰ አለሸ በእዉነት መምህር ግርማ እግዚአብሄር ረጅም እድሜናጤና አብዚቶ ይሰጥልን በርችልኘ እህቴ
እግዚአብሔር ከበረቱ ውጭ ያሉትን ወደ በረቱ ሳይመልስ አይተኛም። እልል ደስ ብሎኛል 🙏 እንዃን ከጠፋሽበት በሰላም መድሀኔዓለም አገኝቶ መለሰሽ። ለኛም ይህ በረከት ይታደለን 🙏አሜን
አባታችን መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት ከሳቸው ትምርት ብዙ ሰው ተለወጠ እግዚአብሄር ይመስገን እናም በዚህ አጋጣሚ የእህታችን እረግታዋ በጣም ደስ ይላል
መታደል ነው መመረጥ ነው እኔ ስትዘፍኝም ስትዘምሪም አይቼሽ አላውቅም ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ
ለዘላለም በቤቱ ያኑርሽ እማ ❤❤❤👏👏👏
አምላክ ሆይ በደሌን ይቅር ብለ ወደ ቤት መልሰኝ
በጣም ደስ ይላል መዝሙሯ ልብን ይማርካል እግዚአብሔር በበረከቱ ስለጠራሽ እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሠ አምላክ ለኛም ደርሶ በቤቱ ይሠብሥበን አሜን
በቤቱ ያጽናሽ እህታችን እርጋታሽ እራሱ ያስደስታል በርች ከዝማሬው ጎን ለጎን ከዚህ በበለጠ መልኩ በጣም እድጠነክሪ መጽሐፍ ቅዱስ አብቢ ✝️✝️
በቤቱ ያፅናሽ
ትክክክል ነሽ እህቴ
ሁላችንንም እግዚአብሔር ያበርታን።
አሜን አሜን አሜን
መታደል ነው የተዋህዶ አገልጋይ መሆን በቤቱ ያፅናሽ እህቴ በጣም ደስ ይላል እንኳንም ከአለማውይ ወደ መንፈሳውይ ህይወት አመጣሽ
በጣም ደስ ይላል አንቺን የጎበኘሽ አምላክ ለኛም ይድረስልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
"እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነው "
ምስጋና
አምልኮ
ስግደት
ውዳሴ ይገባዋል በመንፈስ ።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜንንንአሜንንንአሜንንን
እውነት ነዉ አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ የሚመሰክር ተገኘ
ጠላት እርርር ይላል ስለ እሳቸው ሲመሰከር ግን እኮ ልጅ ቢኒም አይወዳቸውም ስለ ሳቸው ሲናገር ሰምቸው አላውቅም
እንዴ ስለመምህር ግርማ ብዙ አሉ የሚመሰክሩ እህት እኔም ምስክር ነኝ በአካል ትምህርታቸዉን ተከታትያለዉ
አኔም እመሰክረሃላዉ ስለ መምህር ግርማ አኔ በአይኔ አይቸለሁዉ ትህምርታቾዉን
አራሞልቶዋል።
አይ እንደተደረገልን አልመሰከርንም እህቶቼ
ኡፍ ደስ ስል በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ከመምህር ተስፋዬ ብዙ ነገር ተምረናል ለሱም ፀጋሁን ያብዛላት ልጅ ብኒም በርታ ይጌም በእውነት ልዩ ሰው ነህ እንደዚህ የተመለሱ ነፍሶች ወደ ህዝብ መውጣት ቃላል አደለም ሌሎቹም ይማራሉ ይማለሳሉ በርቱልን
ክብር ለድግል ማርያም ልጅ የህወት እንጀራ ነው እኛንም ለንስሀ ሞት አብቃን
እሰይ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ደስ ብሎኛል ሁላቹም አርቲስቶች ወደ መንፈሳዊነት ይምራቹ አባታችን እድሜው ያርዝምልን🙏🙏🙏🙏
እመብርሀን እኛንም ለንስሀ ታብቃን ወላድት አምላክ
አሜንንንንንን
amen amen amen
አሜንንንን 😥😥😥
እግዚያብሄርን የያዘ ማን አረፈ። እንዴት ድንቅ አምላክ ነዉ።ይህ ፕሮግራም በዚህ የምጥ ሰአት ይህን በመስማቴ ይክበር ይመስገን። አቤቱ እኔ ሀጢያተኛዉን ጎብኘኝ።
አይ አባዬ ዛሬ ተመሰከረላቸዉ ግን ብዙዎቻችሁ ትሰድቧቸዋላችሁ የግዜ ጉዳይ እንጅ አባዬ የእግዚአብሔር ሰዉ ናቸዉ😭😭😭😭😭
እውነት ነው
እዉነት ነው
እውነት ነው የኔም ጥያቄ ነው ለምን እንደሚሰድቧቸው አላቅም ያው ሰይጣንን ለምን ኢንተርቪው ያደርጋሉ ነው ነገሩ ዝም ብለህ ውጣ ነው ያለው አምላካችን ነው ነገሩ
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ላባታችን
Yemisadebut bewusitachew dabilos afachewun tekerayito new lib yistachew
በትክክል ጌታ ቀን አለዉ 😭😭😭😭
አሜን አሜን አሜን አባታችንን በእድሜና በፀጋ ያኑርል እህታችን ፍፃሜሽን ያሳምርልን እህታችን በእዉነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እታችን ፀጋዉን ያብዛልሽ አሜን
እር ቢኒዬዬ መሰርት መብራቴን አቅርብልን እስኪ መሰርት መብራቴ ትቅርብ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
አልቀርብም አለች ግድ በገመድ አይጎትታት ኧሯ
alikerbm.alech ayasigedidat neger
@@ሠዉነኝአየሠዉ asakshegn kkkk(kk
@@ሠዉነኝአየሠዉ በምን አወቅሽ እ
Mesiya neyi yena konjo 🇪🇹👍
በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል በርቺልን እግዚአብሔር ይመስገን መጥፋታችንን የማትወደድ ድንግል እናታችን ምስጋና ይገባታል
የዛሬው ፕሮግራም ይለያል የማንቂያ ደወል ነው በቤቲ ያፅናሽ አስቱዬ😍🙏
Amenamenamenamenamennnn
ምክንያቱን አላውቅም ስትዘምር ሳያት ደስታዬም እንደሆነ ያስለቀሰኝ መልሱን ማወቅ አልችልም ብቻ ክብርምስጋና ይግባው ለድንግል ማርያም ልጅ
ሁላችንም ጅማራችንን ሳይሆን ፍፃሜያችንን ያሳምርልን አምላክ በባህሪው ከነእናቱ ዘላለማዊ ምስጉን ነው ቅዱሳኖችም ክብራቸው ከነሱ አልፎ ጥላቸው ሁሉ የሚፈውስ ነው ማንም ቢያመሰግን ቢያከብር ክብር ለራሱ ነው ደስ ይላል አምላክ ካንቺ አይለይሽ
amen amen amen
አሜን አሜን አሜን
እባክሽን አገልግይበት ይህን ድምፅሽን በጣም የደከመ የሚያበረታ የጠፋውን የሚመልስ ስጦታ አለሽ በርችልን እህታችን መዝሙርሽን በጉጉት እንጠብቃለን
መታደል ነው የጠፉትንም በጎች እመቤታችን ትሰብስብልን ልቦና ትስጥልን እኛንም በቤቱ ያፅናን
ከሞት ወደ ሕይወት ያሸጋገረን
ኑ በእግዚአብሔር ኑ በድንግል ደስ ይበለን!!
የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የኔ እህት መድሐኒአለም ወደ ልቦናሽ መለሰሽ ተመሰገን።መታደል ነው በአባታችን ላይ አድሮ የዳበሰሽ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን። በጣም ደሰደ ሲል የልብሽ ሙሉነት በእግዚአብሔር ቤት መሆን ሁሌም ሙሉነት አለ ተመስገን። ለአባታችን ለመምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጥልን የስንቶቻችንን ሂወት ቀይረዋል እሳቸው እንደ ሻማ እየቀለጡ ለኛ ያበሩ አባት ናቸው እደሳቸው ያለውን አባት ያብዛልን
ቢኒ እናመሰግናለን ይጌ እውነት ብለሐል የቤተክርስቲያን አገልጋዮች ሊያግዙአት ይገባል።እናመሰግናለን
ይች ሳቂታ እህት እግዚአብሔር ይባርክሽ አሁን ብዙ ፈተና ይኖራል በኢኮኖሚም በሌላም እኛ መረዳዳት የሚባል ነገር አናቅም ከመተቸት ያለፈ
Ewnet new menfkan bezy new yemiwosdut sewn bedekma gon eygbu
እናታችን ቅዱስት ድንግል ማሪያም ጸሎቱዋ ልመናዋ አይለየን አንቺም ትህትናሽ ነው የተመረጠሽ ሴት ነሽ
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድግል ልጅ በርቱ በጣም ጥሩ ስራ ነው ቀጥሉበት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
ወላዲተ አምላክ ታበርታሽ እልልልልልልልል ክብር ምስጋና ይግባህ መድሀኒ አለም ሰብስክራይብ አርጉኝ የመቤቴ ልጆች
አስቴርዬ ደጋግሜ ሰማሁሽ ሰትዘምሪማ እንባዬን እያፈሰስኩ ነው የሰማሁሽ አሁንም እንጠበቅሻለን መዝሙርሸን አሰሚን።
እኔን ማ ያላሰቆምኝ ነገር የለም መጠጥ ጫት ብና ዝሞት ከሰው ጋር መጠላት እርስንቱን ለንገራች አባታችን መምህር መላእክት መንከራት ግርማ ወንድሙ እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይሰጥልኝ አሜን አሜን አሜን የኔ ቆንጆ በጣም ወደድኩሽ በርቸልኝ በፀሎት እግዚአብሔር ፀጋወን የጨምርልሽ የኔ እህቴ
Yet new miserrut amognal hiwote salata hager ligeba new be maryam 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አሜን አሜን አሜንንን
Waw astu esey ellllll betam teterchalehu betam westish gebtowal yegziabher neger edilegna nesh mechereshawen yasamirilish ehite egnanim egziabher yasiben yawem ewnetegnawa bete eminet west abet kenahugn menfesawi kinat newena argilign tebareki ehite
በማርያም የትነዉ ሚሰሩት 😭😭😭
መዳኒያለምን ቤተሠቦቸ ሁሉ ገወላላ ሆኑ ቤተሠብ ሰላም የለም ትዳረም የለም ሰረተዉም ገንዘብ የለም በቃ ቃላት የለኝም ከሰዉ ሀገር ሁኘ የመምህር ግረማን ፓሮግራም ካየሁ እቃ ይሰበረብኛል አሁን እራሱ ማልቀስ ዉሰጤ እምነት የለኝም በቃ መምህር ግረማን ባገኛቸዉ አምላኬ😭😭😭😭😭
እንኳን እግዚአብሔር በደሙ ወደ ቀደሳት ቤቱ መለሰሽ። ወላዲተ አምላክ ከነጣቂዉ ተኩላ ከልላሽ በቤቱ ታፅናሽ። ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን።
አቤት መታደል በቤቱ ያፅናሽ
እርጋታሽ ማርኮኛል እውነተኛ ክርስቲያን
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በቤቱ ያጥናችሁን በእውነት ቃላት ያጥለኛ እኛም ስደተኞችን በሰላም መልሳን ለንስሀ ያብቃል
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ እህታችን
በጣም ደስ ይላል
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
እግዚአብሔር ሠራሁ ድቂነው በጣም ደስ ይላል ደስ ብሎኛል በጣም ጥሩ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጠብቂልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏q
የኔ ቆንጆ እንኩዋንም እግዚአብሔር እረዳሽ በርቺልን አስቴርዬ አሁንም እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ፡ ደሞ ዝማሬሽ ሲያምር በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን ክብር ይግባት !😍😍😍
በእውነት እህታችን እግዚአብሔር ያበርታሽ
እኔ በጣም ደስ ብሎኛል። እህቴ
Besmab ቢኑ በጣም ገርሞኛል ስለ መምህር ግርማ የሚናገር ብዙ አገልጋይ ነኝ ባዬች ሲነሳ አይወዱም እንዴት እንዳቀረብካት ተአምር ነው የሆነብኝ መምህር ግርማ የድሆች አባት ናቸው
እኔም ገርሞኛል ሲቃወማቸው ነበር
ምንም አይገርምም ክፉ መንፈሥ ለሌለበት
እኔም የእውነት እግዚአብሔር ቀርብት ነው መልካም ስለሚስራ አባቶችን ቢጠላም ግን እግዚአብሔር አስተምሩ ልቦናውን መልሶለት ይሆናል
እንዴት ደስ ይላል በፈጣሪ እግዝአብሔር ያበሮታሽ እውነት ነው እግዝአብሔር እውር አሞራንም ይመግባል ክብር ለመድሐንያለም ይሁን ድንግል ትርዳሽ
ስንቶች አሳደዷቸው መቸም በዚች ምድር እውነተኛ ሠው አይፈለግም ላባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን
እውነት ነው እግዚያብሔር ይታገሳል እንጅ እውነቱን ያውጠዋል እድሜቸውን ያርዝመልን
አሜን አሜን አሜንኝ
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
በእውነት መታደልነው እህታችን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በርቺ ህታችን።ዝማሬ መላክት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በቤቱ ያፅናሽ በርቺ ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን
የኔ ቆንጆ እንኳን አለምን ተገላገልሻት እግዚአብሔር ይወድሻል ዋናውን ፈተና አልፈሻል አይዞሽ ሁሉ በጊዜው ይሆናል
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በእውነቱ በጣም ደስ ይላን ከጨለማ ወደብረሃን ያመጣሽ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን በቤቱ ያፅናሽ
እግዚአብሔር ይመስገን።ሲዲ ለማውጣት አትቸኩይ ትምሕርት እና ማመስገን አብዢ!እነ ዘርፌን ያጠፋቸው አለመማር እና መንፈሳዊ ዝነኝነት ነው።
ልክነህ መጀመሪያ የሀይማኖት ትምርት ይቀድማል ከዛን ወንጌል ካልሆነ ይከብዳል
ትክክል ቶሎ ለቢዝነስ ይሮጣሉ
በመጀመሪያ ለፈጣሪያችን ክብርና ምስጋና ይድረሰው ዘማሪት አስቴርን ለመጀመሪያ ጊዜ ወታ ስለ አባታችን መም ግርማ እንድትመሰክር ስላበቃት ማለት ነው የሚቃወሙዋቸውን አባቶች እየሰማችሁ መም ግርማን ምንም ምክንያት ሳይኖራችሁ ስም የምታጠፉትን ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ ከማለት ውጭ ምንም አይባልም ዘማሪት አስቴርና ሌሎቻችሁን ቤ/ ክርስትያናችንን በትክክለኛው መንገድ የምታገለግሉን እድሜና ይስጥልን ለአባታችንና እውነተኛ አባቶችን ይጠብቅልን ፈጣሪ
ተመርጠሻል በቤቱ ያፅናሽ እንወድሻለን
እንዴት ደስ ይላል በእውነት እግዚአብሔር ይመሰገን
እደናንተ አይነቶች ናቸው ሚያሳዝኑኝ አላወቃቹሁም ወንጌሉን ሳታችሁ አሁን ግዜው ደርሶ ስትጎበኙ ኑ ስትባሉ ሳታመነቱ ስትመጡ እጅግ ደስ ይላል
አውቀው ወንጊሉን ሚስኪኖችን ሚያስቱ ወደ ተሀድሶ የሚያስገቡ ተኩላዎች ግን ውስጤን ያደሙታል
አ
ዘማሪ አስቴር ያንችን መዝሙር ሁሌም ነው ማዳምጠው እግዚአብሔር እንኳን አሰበሽ ያገልግሎት ዘመንሸን ያርዝምልን አሜን!!!!
ልጅ ቢኒ አንተም አድምጥ እሳቸውን ለምን አብዝታችሁ ወደዳችሁ ብለህ ነበር አብዝተን እንወዳቸዋለን ለወደፊቱም
አባታችን መምህር ግርማን ስንወዳቸው በምክነያትነው እግዚአብሔር ማደሪያው ይሆኑ ዘንድ እግዚአብሔርን አመለኩት ወደዱት በአንደበት ሳይሆን ከልባቸው ፀለዩ እግዚአብሔርም ፀጋውን ሰጣቸው በርሳቸው ላይ አድሮ ብዙሀንን መከረ አስተማረ ፈወሰ ጠላት ዳቢሎስ ፈተና ቢያበዛባቸውም በእግዚአብሄር ስለታመኑ ሁሌም አሸናፊናቸውአባታችን ፀጋውን ጨምሮ ይስጣቸው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
በጣም ተቃዋሚ ነበሩ እውነትግን ያሸንፍአል
አትፍረጂበት መንፈስ ይኖርበታል
አባታችን መምህር ግርማን የምንወዳቸው በምክኒያት ነው የምትቃወሟቸው እራሳችሁን መርምሩ። ምክኒያቱም ከጥላቻው በስተጀርባ ሌላ ኮተት ሊኖርብን ስለሚችል
@@MaryMary-rz8zf You are right
ደስሴል የድግል ማርያም ልጅ ምስጋና ይግባው እግዝሐብሄር ያፅናሽ በርቺ እንኳን ለዝህ አበቃሽ
መመለሷ ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይመስገን :: በመቀጠል ቶሎ ብላችሁ ድምጽ ሰላላት ብቻ እድትዘምር አታድርጉ መጀመሪያ አስተምሯት ሳያውቁ ይዘምሩና ልክ ዘርፌ እዳለችው እየዘመርኩ ውሥጤ ጥያቄ ነበረው እዳለችው ጥንቃቄ አድርጉ ልቧም በድንብ መመለስ አለበት
ሁሉም ሰው አንድ አደለም ዘርፌ ሌላ እቺ ሌላ ካለ ህከን ሰው መቀበል አንቺልም ማለት ነው
ከዘፈን ነውኮ የመጣችው ሁሉም ሰው አንድ ባይሆንም ሰው ወደ እግዚአብሔር እየቀረበ ሲመጣ ብዙ ፈተና አለው ቢያንስ መቋቋም እድትችል መማር አለባት የባለፈውን ህይወቷ ስታሃየው ልመለስ ብትልስ ሳትማር ዘማሪ አድርገው
ሲጀመር ያሉት አባቶች ሲመጡ ዝም ብለው መቀበል ነው ግን የቀደሙ አባቶቻችን እንደዚህ አልነበሩም::
betam lk new ewnet new kes tebilo new tol zemare endegena yehon chiger weste megbate new
ትክክል
እንዴት መታደል ነው እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናሸ ውድ እህታችን አሰቴር
በቤቱ ያፅናሽ እህታችን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤
አቤት መጠራት እንባየ ነው የመጣው ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናሽ የኔ እናት
ውይይይይ መታደል እኮ ነው መንፈሳዊ ቅናት 😭😭😭
Betsab argegn marr
መታደል ነው ድንግል ማርያም መረጠችሽ እንኳን ደስ አለሽ እቴ
በእውነት ደስ ይላል እህታችን እግዚአብሔር
በቤቱ ያፅናሽ አሜን አባታችን መምህር ግርማ
እድሜ ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን 🤲👏
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእየሱስ ክርስቶስ እና ለድንግል ማርያ ሁላችንም ልቦና ይስጠን እውነት ለመናገር እኔ ባልዘፍንም በጣም ሙዚቃ አዳምጥ ነበር ተመስገን እርግፍ አድርጌ ልቤወደእምነቴ መልሻለው ተመስገን ነው ለንስሀ ሞት ያብቃን
በጣም ይገርማን።እግዚአብሔር ሲጠራህ እደዚህ ነዉ።በዛዉ በቤቱ ሆነን ግን ከሱ እርቀናን 😭አቤቱ ጌታሆይ ማረኝ። አች እድለኛነሽ እግዚአብሔር በቸርነቱ መርጦሻን ታድለሽ 😭እፍፍፍፍፍ።እግዚአብሔር ሆይ እኔም በቤትህ አጽናኝ አሜን።
She has a good heart ! May God bless ur life
አይዞሽ በርቺ እህቴ ድንግል ማርያም ትረዳሻለች, የክርስቶስን ፍቅር ካጣጣምሽ በኋላ ወደ ኋላ መመለስ እንዳታስብ ፈተናዎች ሁሉ ያሻግርሻል
ሮሜ 8:30 አስቀድሞ የወሰናቸውን እነዚህን ደግሞ ጠራቸው :የጠራቸውን እነዚህን ደግሞ አጸደቃቸው :ያጸደቃቸውን እነዚህን ደግሞ አከበራቸው። ርጋታሽ ደስ ይላል
እግዚሐቤር ይወድሻል እውነት ብለሻል ንሳሐ መግባት ነው በጣም ደስ ይለኝ ህይወትሽ ሰለተቀየረ አባታችን ፀጋ ይብዛላቸው
በጣም ነው ደስ ያልሽኝ ጀግና ሴት💖
መንፈሳዊ ቅናት ያዘኝ መች ይሆን ልቤ እሚመለሰው😭