Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዛሬ ታሪክ ተቀይሯል እግዚአብሔር ይመስገን ሼሁ ግን ዛሬ ምን ላይ ናቸው አንድም ነገር እየሰማን አይደለም ስለሳቸው የስቱን ሂወት የታደጉ ቀን ለጨለመበት ብርሀን የሆኑ ናቸው ባሉበት ቦታ ብርሀን ይውጣላቸው ጤናና እድሜ ሰቶ ዳግመኛ ላገራቸው ይብቁ 🙏
ደምሪኚዋው
ስናይሽ ተስፋ ቆርጠን ነበርግን የእግዜር ቸርነት ባንቺ ተገለጠተመስገን!
ግን የሚገርመው እግዚአብሔር ሁሉንም ለውጦ ዛሬ በሰላም በደስታ የራሷን ዩቲዩብ ከፍታ ከልጆቿጋር እየሠራች ነው ጥንካሬዋ ይገርማል
እኔም እሱን እያሰብኩ ነበር እግዚአብሔር መቼም ታላቅ ነው።
እግዚአብሔር ይማርሽ
የመቼ ነው ግን
የእግዚአብሔር ድንስ ስራ እሱ ምን ይሳነዋል
Who is watching this because of her new reality show?👇👇👇
Me 🤣🤣🤣🤣🤣
Egzaibher yemesgenn🙏
Lol me
Wuyyyyyy ende egzyabher yale man ale Wuyyyyyy egzyabher yimesgen Reality show weyne minewu yenesu lij behonkugn
am here ....God is goodafter all these new ezih yederesechewruclips.net/video/mibXEEf7Jj0/видео.htmlsub_confirmation=1
እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል ።ክብር ምስጋና ይድረሰው
ጥንካሬ ይገርማል በእግዚአብሔር የነበራት እምነት የምር ገኒ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልኝ
ገንዬ እንኳንም ተረፍሽልን መልካሟ ጎበዟ እናት አይዞኝ።ሺ አመት ኑሪልን እንወድሻለን።🙋
ተመሰገን አምላኬ ትላትን በዛሬ ቀይረህ ይህው ለምስጋና በቅታለች ዛሬ ስምህ ይባረክ የኔጌታ❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ኤርትራዊ ነይ ገነትየ እኔ በጣም ነው የማደንቅሽ የምወድሽ ምህረት ይስጥሽ የኔ ቆንጆ። ጸሎት ኣደርግኣለው የ ልእጆትሽ እናት ያድርግሽ እናትየ
ማሻአላህ ሸ መድ አላሙድን አላህ ይስጥልን ሳኡድ እያለሁ ከጓደኛው ቤት እየሠራሁ የሚስኪን ቤለው ይሠጡ ነበር እናም ማሥታወሻ ለእናቴ ቤት ሠራሁ እረጂም እድሜ ይስጥልኝ
ገንየ አላህ ያሽረሽ ሠይፍየ እብዙ ቦታ የምታደርገዉ አሥተዋጾ በጣም ዴሥይላል እንዳንተ አይነቶች ይብዙ አድናቂህ ነኝ
የዛኔ ድሬ ላይ አሻራዬ ጥዬ ነበር አሁን ግን አልሀምዱሊላህ ገኒም ተሽሏት እኔም ትልቅ ሰው ሆኜ አረብ ሀገር እየሰራሁኝ ነው የኔ እናት በህይወት ያለ ብዙ ያያል እካንም ለልጆችሽ አተረፈሽ እካንም ኖርሽልን ካቺ ብዙ ነገር ህዝቡ ይማራል❤❤❤❤❤
እግዛብሄር ይጎብኝሽ ገንየ ፈጣሪ ካች ጋር ይሁን እዳልሽው ፈጣሪ እሚወደውን ሰው ይፈትናል ነገር ሁሉ ለበጎ ነው አይዞሽ ድነሽ ወደስራሽ ተመልሰሽ እደማይሽ ባለ ሙሉ ተስፍ ነኝ ፈጣሪ አብዝቶ ምርቱን ይላክልሽ !!!
አይ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ገኒዬ ዛሬ በጣም ደስተኛ ናት ፈጣሪ አትጨክኒልኝ ነዉ እሚባለዉ የኔ እናት ከቤተሰቦችሽ ጋራ በጣም ነዉ እምወድሽ ❤️❤️😘😘🙏🙏🙏
I admire your strength. Glad that you are well now.
በጣም እንጂ! ይሄኮ ሁለተኛ ሕየወት ተሰጥቷት ነው። እግዚኣብሔር ይመስገን።
ይገርማል ያንች ህይወት እየው ዛሬ ልጆችሽን አሳድገሽ አብረሽ ዩቱብ ላይ በየቀኑ እያየንሽ ነው የዛኔ በቲቪ እያየንሽ አቀማመጣችንን እንኳን አስታውሰዋለው ከቤተሰቤ ጋር ያለቀስነው እንባ ❤❤ኑሪ ረዥም እድሜ ለልጆችሽ ገንዬ
ያለፈ ታሪክ ሆኖ አሁን ላይ ፈጣሪ አሽሮሽ ለዚህ መብቃትሽ በጣም ደስ ይላል አላህ ሆይ እደሳ በህመም ላይ ሆነው ብዙ የተጨነቀች ነብስ አለችና አተ ፈረጃቸው ያረብ
የኔ ቆንጆ እመቤቴ ትዳብስሽ እፍፍፍ እስኪ ይማረሽ በሎት
Ye koye new Ema egzabhare yemesegen teshelotal
ይህ ከአራት አመት በፉት ነው አሁን ደህና ናችሁ ዩቲቪ መታለት አርቲስት ገነት ንጋቱ ይላል ከልጆችዋ ጋር
@@ተሽንፍአለው ende egzyabher yale manim yelem reality show
Eshi yena konjo yeqerta eshi
የኔ ናት ገንዬ እንኳን ለዝህ አደረሰሸ ማማዬ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ይህ ዝቃይ አልፈሸ ዛሬ ደስተኛ ሁነሸ ከነ ልጆችሽ ስትስቅ ማያት በጣም ድሰ ይላል ማርያምን ደሰ ብሎኛል
ስይፉየ እግዚያብሄር ከጤናጋር እድሜክን ያርዝምልን ወንድማችን መልካም መሆን ለራስ ነው እግዚያብሄር ይባርክህ
የኔ እናት ድንግል ማርያም ትማርሺ
እግዚአብሔር ይመስገን ታሪክ ይቀይራል ዛሪ እንደዚህ ጎበዝ የሴቶች ተምሳሌ ሆና ማየት እጅግ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ከዚ በሽታ ድነሽ አሁን ልጆችሽ ሰብስበሽ በራስሽ ቻናል መተሽ ስላየንብ ደስ ብሎናል ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን
ወይኔ እንዲህ ታመሽ እንደነበር አላውቅም ነበር ግኒ በስደት አለም ስላለሁ ብዙም ሚዲያ የማየቱ እድል አይኖረኝም እንክዋን እግዚአብሔር ማረሽ ውቧ እናት እመብርሀን በምህረት እጇ ዳበሰችሽ ብቻ ።
ገንየ እወድሻለሁ ኣይዞሽ እመብርሃን ትዳብስሽ ምህረቱን ትላክልሽ አሜን !!!
እንየ በጣም ነው የምወድሽ ገንየ እንየ ያለሁት ቤሩት መዲም ቤት ነይኝ የምሰራ ባኣቅምይ 200 ዶሮል ኣግዛለው የኔ ማር ትንሽ ናት ግን የፍቅር መግለጫ ነው
ገኒየ የኔ ውድ እግዚ አብሔር ይማህሽ አይዞሽ ማሬ
@@MimiMimi-hd9hu ደምሪኚ
ይህ የአጋንንት መንፈስ የምቀኛ መተት ነው ገኒየ ከመምህር ገርማ ይውሰዱሽ እርግጠኛ ነኝትድኛለሽ አይዞሽ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትከተልሽ አለች እንኲን አንቺ የኢትዮጵያ። ያለሽ ከተለያዪ። ሀገራት ያለን እህት ወንድሞች ወደ መምህር ግርማ ለመምጣት እናስባለን እንደ እግዚአብሔር። ፈቃድ
እግዚአብሔር ጤናሽን ወደ ነበረበት በሙሉ ጤና እንድትመለሽ ማርያም እናታችን ድንግል ከጎንሽ ትሁን አሜን
እናት አላህ ይማርሽ ያረብ ጤናሽን ይመልስልሽ
ፈጣሪ ይማርሽ ገኒ
@@ሂክማRUclips-e7j ደምሪኚ
@@eyyobeyyoob1875 ደምሪኚ
በጣም ይገርማል የእግዚያብሄር ቸርነት
ሸክም የከበዳቹ ሁሉ ወደኔ ኑ ብሏል ክርስቶስ በህይወት እያለሽ ጌታ ያግኝሽ እሱ ሰለኛ ሞቷ የዘላለም ህይወት ሰቶናል
Simert Abebe Amne
Vv
Simert Abebe አሚናትሀሠን
geni ayzosh atmochim E/r yimrshal
ከከከከከከከከከከከተጃጃሉ
የኔ መልካም ገንየ እኳንም ያጊዜ አልፎ ዛሬ ላይ ደረሽ ቀጣይም እረጁም እድሜ ከነልጆቸሽ
አላህ ይርዳሺ የኔ እህት አይዞን ትድኛለሺ 😭😭😢😭
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ታሪክ ሆኖአል🙏🙏🙏
Wishing you "God save and bless you " our famous Artist. We pray for you.
እግዚአብሔር አምላክ የሚሳነው የለ የድንግል ማርያም ልጅ የክበር ይመስገን
አይዞሽ ሁሉም ነገረ ለበጎ ነው እግዚሀቤረ ካችይጋ ይሁን ማረ
እኳን ለዚበቅጠሽ ኢትዮብ ከፍተሽ በጥሩ ሁኒታ መታየትሽ የጌታ ሥራ ይገርማል ጨርሶየማረሽ አምላካችን ገኔ
በመገረፉ ቁስል ተፈውሰሻል :አይዞሽ እህቴ ገነት እየሱስ ጌታ ነው።
Amen, tseloteh/sh temelesewal
Ganeyee Egziahbeher Yimarshi " Emabrhant tikatalish " amen Amen ............ Dinashi qomeshi wadagershi ymalisish
አይዞሽ ማርርር አላህ ጤናሽ ይመልስልሽ በጣም ነው ያስለቀስሽኝ የኔ ውድድድ♥♥♥♥♥
God bless you guys including sheikh .
ውይ የኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዚያቤር ይማርሽ ይማርሽ የኢትዩጵያ አምላክ አለ አይዞሽ ገኒዬ እግዚያቤር የሞተም ያስነሳል ተስፍ አትቁረጪ
Ayizosh
+نوريا። እግዚእብሄርይማርሽamen سيد
መልካምነትሽ እኮ ነዉ ያተረፈሽ በወቅቱ ብዙም አላዳመጥኩትም ነበር
የበፈት መሆኑን ሳነበው አሁን ያለሸበትን ሁኔታ ሳይ ደሰ አለኝ
አይዛሺ ሳርየ የኔ እናት በሰላም ወዴ ስራአሺ ትመለሺለሺ ጌታ አለ እኔም እፅልያለዉ ተስፍን የሰጠ የታመነ ስለውነ ግን ተስፍ አትቁርጭ ትዴኛለሺ እናቴ እግዚአብየር እጅን ይዘርጋል ለአንች አምነዋለው አይዞሺ በፅሎት እርዳሻለው
ውይ ገንዬ የኔ መልካም ሴት እግዛአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
Dinalech temesgen
አይዞሽ እህቴ እግዛብሄር ይማርሽ እየሡሥ የምረት አባት ነውና ምረቱን ይላክልሽ ድንግል በምልጃዋ ታማልድሽ አይዞሽ ይሻልሻል
ያረብ ገኒዬ አላህ በእዝነቱ አይኑ ይይሽ አሚን ያረበላለሚን ሠላም ተመለሺ ከነሙኑ ጤንነትሽ
አላህ ካችይሁን አብሺሪ አላህ የሚፈትነው የሚወደዉንነው አብሺሪ አላህ አፊያሺን ይመልስልሺ
የአላህ አላህ ጤናሺን ይስጥሺ
እግዚአብሔር. ይማርሽ.ገኔ.አይዙሽ.በርቼ
ገኒ አላህ ያሺር ለልጆችሺ አላህ ያሺርሺ
@@zahraz6470 ደምሪኛ
Egziabiher yimarsh ayzosh tdnialesh Amen
ያረቢ ዘድሮ ምጉድ ነዉ የወረደብን አተዉ እዘንልን ኢላኢ እናት አለም አላህ ጨርሶ ይማርሽ አላህ ይዘንልሽ ዱዋ አረግልሻለዉ አላህ ባክህን በህዝነት አይንክ እየን 😭😭😭
ከ 3አመት በፊት ነው አሁን ተሽላታል
ዊ እኔደሞ አሁን መስሎኝ እዴት እዳዘኩ እኳን አላህ ማራት
ሙና ያዳኮ ናፋቂ mumuጉራጌዋ እግዝያብሔር ይማርሽ የሚሳነዉ የለም እና
እህቴ ለከሀዲወች ነውደ በዝነትህ ዳብሣትምትይው ኧረተው
@@marifakemal7892 ዉዴ ሰዉ ሆነሽ የታመመን ፈጣሪ ይማርክ ማለት ምችግር አለዉ የኛ እስልምና እዝነትን እጂ መለያየትን አያስተምረንም እሷ በሰራቹ ትቀጣለች
ገኒ ማር የልጆችሽ አምላክ ሉኡል እግዛብሄር ካለሽበት ህመምና ስቃይ እሱ ያውጣሽ እግዛብሄር የሚወደውን ነው የሚፈትነው አይዞሽ ሴፍዬ እግዛብሄር ያስታውስክ
hi
+Arusi Sayyoo ifd9r9ye
smira smura Egzabehar bebeshta ayfteneme
እመብርሀን ምህረቱን ትላክልሽ አይዞሽ
ayiozehsi mom😭😭
እግዚአብሔር ምህረት ያውርድልሽ የኔቆንጆ
ሁሌም በችግርም ሆነ በደስታ ጊዜ የሚደርሱ ሰው ወዳጆች ሰዎች ሳላመሰግን አላልፍም ጌታ በነገር ሁሉ ይባርካችው።ለእህታችንም መድሀኒአለም ይፈውስሽ ዘንድ ምኞቴ ነው። አቶ ሰይፉ ፋንታሁን ጌታ ይባርክህ ሁሌም እርዳታ ፈላጊዎችን ወደ ሜድያው እያስቀረብክ ፍላጎታቸውን ስለምታሳካ በውነት ይበል እሚያሰኝ ነው። በቃ ይህ ነው ሰባዊነት ፍቅርን ተሞልቶ በደግነት ያለውን መካፈል። እግዚያአብሄር አገራችንን ይባርክልን ከህመም ከረሀብ ከስደት ከአድመኝነትና ከአመጽ ይሰውረን ቤታችnን ፍቅር ዓገራችን ሰላም ያድርግልን ።
ቅእእርይዩዪ
እየሱስ አለ ሳርየ እፅልልሻለው የእግዚአብሔር ሰው ተስፍ አይቆርጥም ተስፍን የሰጠ የታመነ ነውና ቡዙ አመት ደም የምፍስባት ሴት ሳታን ጠብቆ ጋር ደርሰላት ክእምማም ተፍወሰች እምነት ስላላት ነው እባክሽ አንችም እድናለው ብለሺ ማመን አለብሺ አይዞሽ ጌታ አለ
ደምሪኚዋ
@@destakebed2124 ደምሪኚ
@@emabetabisophone8265 ደምሪኚ
egziabher awaki nw🙌🙌🙏
ገነቴ አላህ አይቸግርውም የኔ እህት ወላሂ አሥለቀሺኝ የኔ እህት ኢሻአላህ ትዲኒያለሺ በአላህ ተሥፍ አቆርጥም የኔ ማር በሠላም ተመልሠሺ እንዴምናገኒሺ ተሥፋ አለኝ አይዞሺ አይዞሺ በዱአ አርሳሺም
Waqayoo sii yaa fayyiisuu koode too 😭😭😭🙌☝️
ያሳዝናል አላህ ምህረቱን ይላክልሽ
አይዞሽ እግዚያብሄር ይፈውስሽ
እግዚአብሔር ጨሪሶ ይማሪሺ ገንየ አይዞሺ ♥♥♥♥♥♥
God bless,your support ,serawit and seyfu,we need her back to life for children and families
እድለኛ ናት ምክንያቱም በቂ ህክምና ሣሆን ሀኪም ቤት ሣይሂድ የሞቱትን ቤቱ ይቁጠረው አላህ ደሞ ይጨመረበትና እድትድን ወደ ሥራዋ እንድትመለሥ
በጣም የምወድሽ አርቲሥት ነሽ ቅዱሥ ገብርኤል ፈጥኖ ደራሹ እሡ ይድረሥልሽ
Egziabherr yemesgen ahun teshluatal
ጌታ ይፈውስሽ ማማዬ ለልጆችሽ ኑሪላቸዉ
በእውነት ገንየ እደዚህ ታመሽ ተኚተሽ ሳይሽ ትዝ ያለችኝ ማናልሞሽ ዲቦ ናት አችን ግን እግዚአብሔር ምሮሻል ሥሙ የተመሠገነ ይሁን ማናልሞሽንም ነብሷን በአፀደ ገነት ያኑር ገንየ ስለተረፍሽ በጣም ነው ደሥ ያለኝ ጨርሷ ይማርሽ
Ahun lay reality show eyesus geta nw
Sefiya ymir mirt nek tebark❤❤❤
እግዚአብሔር ምረትን ይላክልሽ
አይዞሽ ውደ አይዞሽ ትድኛለሽ እድሜሽን ያርዝመው ገኒ
አይዞሽ ገንዬ በአላህ ሁሌም ተስፋ አይቆረጥም አብሽሪ
ገኒ ፈጣሪ የሚሣነውየለምናአይዞሽተረፈሻልአሁንምአይዞሽገኒጎበዝ
allah yemaresh geni
እግዚአብሔር ይርዳሽ ግን እኔ እሚገርመኝ እነሰይፉ በሙሉ ባለጠጎች ባለጠጋ ሲታመምመረዳት ማበረካከት ማካበድ ታቁበታላችሁ ድሀግን እርዱን ሲሏችሁ በጆሮ ሰምታችሁ ማፍሰስ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ እነሰይፉ በአጠቃላይ ባለጠጎች በጣም አዝናለሁ
እግዚአብሄር ምህረቱን ይላክልሽ
እግዚአብሄር ይማርሽ እህቴ አይዞሽ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትድረስልሽ
እግዚአብሄር ይምርሽ
መልካም ነገር ከሰው ዘንድ ቢመጣም ድና ይሄን፡ኣልፋ ያሰማን ። ኣሜን
እግዛብሄር ይማርሽ አንች በጣም ምርጥ ሰው ንሽ ድንግል ማረያም ትድርስልሽ
ገኒ እግዚአብሔር ይማርሽ አንች በጣም ምርጥ ስው ነሽ ድንግል ማር ያም ትድርስልሽ አሜን
ወይኔ.ገኒዬ.እኳን.ማርሽ.አምላእክ.የኔ.ማር.ስላየሁሽ.በጣም.ደስ.አለኝ.ውድድድድድድድድ
ገንዬ እግዛብሄር ጨርሶ ይማርሽ እሱ ምን ይሳነዋል
Getaa yiimaariishii enatee
GODBLESS
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከነልጅዋ ትዳስብሽ ገነትየ
እግዚአብሔር ይማረሽ
seyfesh God bless u good work keep it up
እግዚአብሄር ምህረቱን ይላክልሽ እህት አለም ገኔ አይዞሽ ትድኒያለሽ ለእግዚአብሄር የሚሳንርው ነገር ምንም የለም እኖድሻለን ገኑ
Egzabhrn yemaresh ahty
እደየ ቅድም ደህና ሁነሽ ፍልም ላይ አችሽ። አሁን ምን ተገኝ ሚስኪን ፍጣሪ ካችጋር ይሁን አይዞሽ እህቴ
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሺ
Rabbii sii faayisu Qonjo
Ayzoshi mamaye woyine yene wud geta yidereshi
Egzabhar yimaresh geneya!
yena mare weyena እግዚአብሔር ታላቅ ነውስለተሻለሽ ደስ ብሎኛል።
እግዚያብሄር ይማርሽ እናት
Ahune egzeabher merwatale
ገኔ እግዚ/ር ይማርሽ በክምናሽም እርሱይቅደምልሽ በሰላም ለቤትሽ ያብቃሽ።
E r ye.areshe
አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሸ እህታችን
Hulum yalfal alefem
Who said that we Ethiopians we don't help each other ? you are wrong !!! we're one soul & one people. Allah bless Ethiopia. peace forever
አላህ ያሺርቺ እንሻላህ ሚሥኪና
ድንግል ማሪያም.ትማርሽ
eden Eden
እግዚአብሄር ይማርሽ
ማርያም ፈጽሞ የማዳን አቅም የላትም።ሰው ናት
@@wb9645 ወረኛ ሠው ብትሆንም ከሠው ሁሉ ንፁ ሥለሆነች የተመርጠቺው ታድናለች አተ መናፍቅ ተቃጠልክ
@@sarasara-zx3gn ፈጽሞ የማዳን አቅም የላትም። አለምን ሁሉ የማዳን ሃይል ያለው ጌታ ቢቻ ነው
EGZIABHER yimarsh geniyee....betam enwedshalen
Allah yemaresh
እግዚህቤር ይማርሽ እህትዋየ
Aziza Negash gin igzhbar imrso
God be with you
berta seifu.
Sinke Azanu
Sinke Azanu egzaber yarsh
ገንየ እግዝአብሔር ይማርሽ ውነት አንች ይከ አይጋባሽም አይዞሽ እደምሻልሽ ተስፋ አለኝ
ምረት የጌታ ነው ምእረቱን ይላክልሽ
ገንየ በጣም ነዉ ያዘንኩት እሥክትመጭ ለማየት ሥንጔጔ
egziabher yiredashi yene konjo
ጌታ ኢየሱስ ይፈውስሽ
ማማየየመቸነዉአዪዟሽ አላህ ዪዲረስልሽእዉነትነወ እምወደዉን ዪፈትናልአላህ ዪዲረስለሸ
ጌታ ይማረሸ
ዛሬ ታሪክ ተቀይሯል እግዚአብሔር ይመስገን ሼሁ ግን ዛሬ ምን ላይ ናቸው አንድም ነገር እየሰማን አይደለም ስለሳቸው የስቱን ሂወት የታደጉ ቀን ለጨለመበት ብርሀን የሆኑ ናቸው ባሉበት ቦታ ብርሀን ይውጣላቸው ጤናና እድሜ ሰቶ ዳግመኛ ላገራቸው ይብቁ 🙏
ደምሪኚዋው
ስናይሽ ተስፋ ቆርጠን ነበር
ግን የእግዜር ቸርነት ባንቺ ተገለጠ
ተመስገን!
ግን የሚገርመው እግዚአብሔር ሁሉንም ለውጦ ዛሬ በሰላም በደስታ የራሷን ዩቲዩብ ከፍታ ከልጆቿጋር እየሠራች ነው ጥንካሬዋ ይገርማል
እኔም እሱን እያሰብኩ ነበር እግዚአብሔር መቼም ታላቅ ነው።
እግዚአብሔር ይማርሽ
የመቼ ነው ግን
የእግዚአብሔር ድንስ ስራ እሱ ምን ይሳነዋል
ደምሪኚዋው
Who is watching this because of her new reality show?
👇👇👇
Me 🤣🤣🤣🤣🤣
Egzaibher yemesgenn🙏
Lol me
Wuyyyyyy ende egzyabher yale man ale Wuyyyyyy egzyabher yimesgen
Reality show weyne minewu yenesu lij behonkugn
am here ....God is good
after all these new ezih yederesechew
ruclips.net/video/mibXEEf7Jj0/видео.htmlsub_confirmation=1
እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል ።ክብር ምስጋና ይድረሰው
ጥንካሬ ይገርማል በእግዚአብሔር የነበራት እምነት የምር ገኒ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልኝ
ገንዬ እንኳንም ተረፍሽልን መልካሟ ጎበዟ እናት አይዞኝ።ሺ አመት ኑሪልን እንወድሻለን።🙋
ተመሰገን አምላኬ ትላትን በዛሬ ቀይረህ ይህው ለምስጋና በቅታለች ዛሬ ስምህ ይባረክ የኔጌታ❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ኤርትራዊ ነይ ገነትየ እኔ በጣም ነው የማደንቅሽ የምወድሽ ምህረት ይስጥሽ የኔ ቆንጆ። ጸሎት ኣደርግኣለው የ ልእጆትሽ እናት ያድርግሽ እናትየ
ማሻአላህ ሸ መድ አላሙድን አላህ ይስጥልን ሳኡድ እያለሁ ከጓደኛው ቤት እየሠራሁ የሚስኪን ቤለው ይሠጡ ነበር እናም ማሥታወሻ ለእናቴ ቤት ሠራሁ እረጂም እድሜ ይስጥልኝ
ገንየ አላህ ያሽረሽ ሠይፍየ እብዙ ቦታ የምታደርገዉ አሥተዋጾ በጣም ዴሥይላል እንዳንተ አይነቶች ይብዙ አድናቂህ ነኝ
የዛኔ ድሬ ላይ አሻራዬ ጥዬ ነበር አሁን ግን አልሀምዱሊላህ ገኒም ተሽሏት እኔም ትልቅ ሰው ሆኜ አረብ ሀገር እየሰራሁኝ ነው የኔ እናት በህይወት ያለ ብዙ ያያል እካንም ለልጆችሽ አተረፈሽ እካንም ኖርሽልን ካቺ ብዙ ነገር ህዝቡ ይማራል❤❤❤❤❤
እግዛብሄር ይጎብኝሽ ገንየ ፈጣሪ ካች ጋር ይሁን እዳልሽው ፈጣሪ እሚወደውን ሰው ይፈትናል ነገር ሁሉ ለበጎ ነው አይዞሽ ድነሽ ወደስራሽ ተመልሰሽ እደማይሽ ባለ ሙሉ ተስፍ ነኝ ፈጣሪ አብዝቶ ምርቱን ይላክልሽ !!!
አይ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ገኒዬ ዛሬ በጣም ደስተኛ ናት ፈጣሪ አትጨክኒልኝ ነዉ እሚባለዉ የኔ እናት ከቤተሰቦችሽ ጋራ በጣም ነዉ እምወድሽ ❤️❤️😘😘🙏🙏🙏
I admire your strength. Glad that you are well now.
በጣም እንጂ! ይሄኮ ሁለተኛ ሕየወት ተሰጥቷት ነው። እግዚኣብሔር ይመስገን።
ይገርማል ያንች ህይወት እየው ዛሬ ልጆችሽን አሳድገሽ አብረሽ ዩቱብ ላይ በየቀኑ እያየንሽ ነው የዛኔ በቲቪ እያየንሽ አቀማመጣችንን እንኳን አስታውሰዋለው ከቤተሰቤ ጋር ያለቀስነው እንባ ❤❤ኑሪ ረዥም እድሜ ለልጆችሽ ገንዬ
ያለፈ ታሪክ ሆኖ አሁን ላይ ፈጣሪ አሽሮሽ ለዚህ መብቃትሽ በጣም ደስ ይላል አላህ ሆይ እደሳ በህመም ላይ ሆነው ብዙ የተጨነቀች ነብስ አለችና አተ ፈረጃቸው ያረብ
የኔ ቆንጆ እመቤቴ ትዳብስሽ እፍፍፍ እስኪ ይማረሽ በሎት
እግዚአብሔር ይማርሽ
Ye koye new Ema egzabhare yemesegen teshelotal
ይህ ከአራት አመት በፉት ነው አሁን ደህና ናችሁ ዩቲቪ መታለት አርቲስት ገነት ንጋቱ ይላል ከልጆችዋ ጋር
@@ተሽንፍአለው ende egzyabher yale manim yelem reality show
Eshi yena konjo yeqerta eshi
የኔ ናት ገንዬ እንኳን ለዝህ አደረሰሸ ማማዬ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ይህ ዝቃይ አልፈሸ ዛሬ ደስተኛ ሁነሸ ከነ ልጆችሽ ስትስቅ ማያት በጣም ድሰ ይላል ማርያምን ደሰ ብሎኛል
ስይፉየ እግዚያብሄር ከጤናጋር እድሜክን ያርዝምልን ወንድማችን መልካም መሆን ለራስ ነው እግዚያብሄር ይባርክህ
የኔ እናት ድንግል ማርያም ትማርሺ
እግዚአብሔር ይመስገን ታሪክ ይቀይራል ዛሪ እንደዚህ ጎበዝ የሴቶች ተምሳሌ ሆና ማየት እጅግ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ከዚ በሽታ ድነሽ አሁን ልጆችሽ ሰብስበሽ በራስሽ ቻናል መተሽ ስላየንብ ደስ ብሎናል ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን
ወይኔ እንዲህ ታመሽ እንደነበር አላውቅም ነበር ግኒ በስደት አለም ስላለሁ ብዙም ሚዲያ የማየቱ እድል አይኖረኝም
እንክዋን እግዚአብሔር ማረሽ ውቧ እናት እመብርሀን በምህረት እጇ ዳበሰችሽ ብቻ ።
ገንየ እወድሻለሁ ኣይዞሽ እመብርሃን ትዳብስሽ ምህረቱን ትላክልሽ አሜን !!!
እንየ በጣም ነው የምወድሽ ገንየ እንየ ያለሁት ቤሩት መዲም ቤት ነይኝ የምሰራ ባኣቅምይ 200 ዶሮል ኣግዛለው የኔ ማር ትንሽ ናት ግን የፍቅር መግለጫ ነው
ገኒየ የኔ ውድ እግዚ አብሔር ይማህሽ አይዞሽ ማሬ
@@MimiMimi-hd9hu ደምሪኚ
ይህ የአጋንንት መንፈስ የምቀኛ መተት ነው ገኒየ ከመምህር ገርማ ይውሰዱሽ እርግጠኛ ነኝትድኛለሽ አይዞሽ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትከተልሽ አለች እንኲን አንቺ የኢትዮጵያ። ያለሽ ከተለያዪ። ሀገራት ያለን እህት ወንድሞች ወደ መምህር ግርማ ለመምጣት እናስባለን እንደ እግዚአብሔር። ፈቃድ
እግዚአብሔር ጤናሽን ወደ ነበረበት በሙሉ ጤና እንድትመለሽ ማርያም እናታችን ድንግል ከጎንሽ ትሁን አሜን
እናት አላህ ይማርሽ ያረብ ጤናሽን ይመልስልሽ
ፈጣሪ ይማርሽ ገኒ
@@ሂክማRUclips-e7j ደምሪኚ
@@eyyobeyyoob1875 ደምሪኚ
በጣም ይገርማል የእግዚያብሄር ቸርነት
ሸክም የከበዳቹ ሁሉ ወደኔ ኑ ብሏል ክርስቶስ በህይወት እያለሽ ጌታ ያግኝሽ እሱ ሰለኛ ሞቷ የዘላለም ህይወት ሰቶናል
Simert Abebe Amne
Vv
Simert Abebe አሚናትሀሠን
geni ayzosh atmochim
E/r yimrshal
ከከከከከከከከከከከ
ተጃጃሉ
የኔ መልካም ገንየ እኳንም ያጊዜ አልፎ ዛሬ ላይ ደረሽ ቀጣይም እረጁም እድሜ ከነልጆቸሽ
አላህ ይርዳሺ የኔ እህት አይዞን ትድኛለሺ 😭😭😢😭
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ታሪክ ሆኖአል🙏🙏🙏
Wishing you "God save and bless you " our famous Artist. We pray for you.
እግዚአብሔር አምላክ የሚሳነው የለ የድንግል ማርያም ልጅ የክበር ይመስገን
አይዞሽ ሁሉም ነገረ ለበጎ ነው እግዚሀቤረ ካችይጋ ይሁን ማረ
እኳን ለዚበቅጠሽ ኢትዮብ ከፍተሽ በጥሩ ሁኒታ መታየትሽ የጌታ ሥራ ይገርማል ጨርሶየማረሽ አምላካችን ገኔ
በመገረፉ ቁስል ተፈውሰሻል :አይዞሽ እህቴ ገነት እየሱስ ጌታ ነው።
Amen, tseloteh/sh temelesewal
Ganeyee Egziahbeher Yimarshi " Emabrhant tikatalish " amen Amen ............ Dinashi qomeshi wadagershi ymalisish
አይዞሽ ማርርር አላህ ጤናሽ ይመልስልሽ በጣም ነው ያስለቀስሽኝ የኔ ውድድድ♥♥♥♥♥
God bless you guys including sheikh .
ውይ የኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዚያቤር ይማርሽ ይማርሽ የኢትዩጵያ አምላክ አለ አይዞሽ ገኒዬ እግዚያቤር የሞተም ያስነሳል ተስፍ አትቁረጪ
Ayizosh
+نوريا። እግዚእብሄርይማርሽamen سيد
መልካምነትሽ እኮ ነዉ ያተረፈሽ በወቅቱ ብዙም አላዳመጥኩትም ነበር
የበፈት መሆኑን ሳነበው አሁን ያለሸበትን ሁኔታ ሳይ ደሰ አለኝ
አይዛሺ ሳርየ የኔ እናት በሰላም ወዴ ስራአሺ ትመለሺለሺ ጌታ አለ እኔም እፅልያለዉ
ተስፍን የሰጠ የታመነ ስለውነ ግን ተስፍ አትቁርጭ ትዴኛለሺ እናቴ እግዚአብየር እጅን ይዘርጋል ለአንች አምነዋለው አይዞሺ በፅሎት እርዳሻለው
ውይ ገንዬ የኔ መልካም ሴት እግዛአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
Dinalech temesgen
አይዞሽ እህቴ እግዛብሄር ይማርሽ እየሡሥ የምረት አባት ነውና ምረቱን ይላክልሽ ድንግል በምልጃዋ ታማልድሽ አይዞሽ ይሻልሻል
ያረብ ገኒዬ አላህ በእዝነቱ አይኑ ይይሽ አሚን ያረበላለሚን ሠላም ተመለሺ ከነሙኑ ጤንነትሽ
አላህ ካችይሁን አብሺሪ አላህ የሚፈትነው የሚወደዉንነው አብሺሪ አላህ አፊያሺን ይመልስልሺ
የአላህ አላህ ጤናሺን ይስጥሺ
እግዚአብሔር. ይማርሽ.ገኔ.አይዙሽ.በርቼ
ገኒ አላህ ያሺር ለልጆችሺ አላህ ያሺርሺ
@@zahraz6470 ደምሪኛ
Egziabiher yimarsh
ayzosh tdnialesh Amen
ያረቢ ዘድሮ ምጉድ ነዉ የወረደብን አተዉ እዘንልን ኢላኢ እናት አለም አላህ ጨርሶ ይማርሽ አላህ ይዘንልሽ ዱዋ አረግልሻለዉ አላህ ባክህን በህዝነት አይንክ እየን 😭😭😭
ከ 3አመት በፊት ነው አሁን ተሽላታል
ዊ እኔደሞ አሁን መስሎኝ እዴት እዳዘኩ እኳን አላህ ማራት
ሙና ያዳኮ ናፋቂ mumuጉራጌዋ እግዝያብሔር ይማርሽ የሚሳነዉ የለም እና
እህቴ ለከሀዲወች ነውደ በዝነትህ ዳብሣትምትይው ኧረተው
@@marifakemal7892 ዉዴ ሰዉ ሆነሽ የታመመን ፈጣሪ ይማርክ ማለት ምችግር አለዉ የኛ እስልምና እዝነትን እጂ መለያየትን አያስተምረንም እሷ በሰራቹ ትቀጣለች
ገኒ ማር የልጆችሽ አምላክ ሉኡል እግዛብሄር ካለሽበት ህመምና ስቃይ እሱ ያውጣሽ እግዛብሄር የሚወደውን ነው የሚፈትነው አይዞሽ ሴፍዬ እግዛብሄር ያስታውስክ
hi
+Arusi Sayyoo ifd9r9ye
smira smura Egzabehar bebeshta ayfteneme
እመብርሀን ምህረቱን ትላክልሽ አይዞሽ
ayiozehsi mom😭😭
እግዚአብሔር ምህረት ያውርድልሽ የኔቆንጆ
ሁሌም በችግርም ሆነ በደስታ ጊዜ የሚደርሱ ሰው ወዳጆች ሰዎች ሳላመሰግን አላልፍም ጌታ በነገር ሁሉ ይባርካችው።ለእህታችንም መድሀኒአለም ይፈውስሽ ዘንድ ምኞቴ ነው። አቶ ሰይፉ ፋንታሁን ጌታ ይባርክህ ሁሌም እርዳታ ፈላጊዎችን ወደ ሜድያው እያስቀረብክ ፍላጎታቸውን ስለምታሳካ በውነት ይበል እሚያሰኝ ነው። በቃ ይህ ነው ሰባዊነት ፍቅርን ተሞልቶ በደግነት ያለውን መካፈል። እግዚያአብሄር አገራችንን ይባርክልን ከህመም ከረሀብ ከስደት ከአድመኝነትና ከአመጽ ይሰውረን ቤታችnን ፍቅር ዓገራችን ሰላም ያድርግልን ።
ቅእእርይዩዪ
እየሱስ አለ ሳርየ እፅልልሻለው
የእግዚአብሔር ሰው ተስፍ አይቆርጥም
ተስፍን የሰጠ የታመነ ነውና ቡዙ አመት
ደም የምፍስባት ሴት ሳታን ጠብቆ ጋር ደርሰላት ክእምማም ተፍወሰች እምነት ስላላት ነው እባክሽ አንችም እድናለው ብለሺ ማመን አለብሺ አይዞሽ ጌታ አለ
ደምሪኚዋ
@@destakebed2124 ደምሪኚ
@@emabetabisophone8265 ደምሪኚ
egziabher awaki nw🙌🙌🙏
ገነቴ አላህ አይቸግርውም የኔ እህት ወላሂ አሥለቀሺኝ የኔ እህት ኢሻአላህ ትዲኒያለሺ በአላህ ተሥፍ አቆርጥም የኔ ማር በሠላም ተመልሠሺ እንዴምናገኒሺ ተሥፋ አለኝ አይዞሺ አይዞሺ በዱአ አርሳሺም
Waqayoo sii yaa fayyiisuu koode too 😭😭😭🙌☝️
ያሳዝናል አላህ ምህረቱን ይላክልሽ
አይዞሽ እግዚያብሄር ይፈውስሽ
እግዚአብሔር ጨሪሶ ይማሪሺ ገንየ አይዞሺ ♥♥♥♥♥♥
God bless,your support ,serawit and seyfu,we need her back to life for children and families
እድለኛ ናት ምክንያቱም በቂ ህክምና ሣሆን ሀኪም ቤት ሣይሂድ የሞቱትን ቤቱ ይቁጠረው አላህ ደሞ ይጨመረበትና እድትድን ወደ ሥራዋ እንድትመለሥ
በጣም የምወድሽ አርቲሥት ነሽ ቅዱሥ ገብርኤል ፈጥኖ ደራሹ እሡ ይድረሥልሽ
Egziabherr yemesgen ahun teshluatal
ጌታ ይፈውስሽ ማማዬ ለልጆችሽ ኑሪላቸዉ
በእውነት ገንየ እደዚህ ታመሽ ተኚተሽ ሳይሽ ትዝ ያለችኝ ማናልሞሽ ዲቦ ናት አችን ግን እግዚአብሔር ምሮሻል ሥሙ የተመሠገነ ይሁን ማናልሞሽንም ነብሷን በአፀደ ገነት ያኑር
ገንየ ስለተረፍሽ በጣም ነው ደሥ ያለኝ ጨርሷ ይማርሽ
Ahun lay reality show eyesus geta nw
Sefiya ymir mirt nek tebark❤❤❤
እግዚአብሔር ምረትን ይላክልሽ
አይዞሽ ውደ አይዞሽ ትድኛለሽ እድሜሽን ያርዝመው ገኒ
አይዞሽ ገንዬ በአላህ ሁሌም ተስፋ አይቆረጥም አብሽሪ
ገኒ ፈጣሪ የሚሣነውየለምናአይዞሽተረፈሻልአሁንምአይዞሽገኒጎበዝ
allah yemaresh geni
እግዚአብሔር ይርዳሽ ግን እኔ እሚገርመኝ እነሰይፉ በሙሉ ባለጠጎች ባለጠጋ ሲታመምመረዳት ማበረካከት ማካበድ ታቁበታላችሁ ድሀግን እርዱን ሲሏችሁ በጆሮ ሰምታችሁ ማፍሰስ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ እነሰይፉ በአጠቃላይ ባለጠጎች በጣም አዝናለሁ
እግዚአብሄር ምህረቱን ይላክልሽ
እግዚአብሄር ይማርሽ እህቴ አይዞሽ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትድረስልሽ
እግዚአብሄር ይምርሽ
መልካም ነገር ከሰው ዘንድ ቢመጣም ድና ይሄን፡ኣልፋ ያሰማን ። ኣሜን
እግዛብሄር ይማርሽ አንች በጣም ምርጥ ሰው ንሽ ድንግል ማረያም ትድርስልሽ
ገኒ እግዚአብሔር ይማርሽ አንች በጣም ምርጥ ስው ነሽ ድንግል ማር ያም ትድርስልሽ አሜን
ወይኔ.ገኒዬ.እኳን.ማርሽ.አምላእክ.የኔ.ማር.ስላየሁሽ.በጣም.ደስ.አለኝ.ውድድድድድድድድ
ገንዬ እግዛብሄር ጨርሶ ይማርሽ እሱ ምን ይሳነዋል
Getaa yiimaariishii enatee
GODBLESS
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከነልጅዋ ትዳስብሽ ገነትየ
እግዚአብሔር ይማረሽ
seyfesh God bless u good work keep it up
እግዚአብሄር ምህረቱን ይላክልሽ እህት አለም ገኔ አይዞሽ ትድኒያለሽ ለእግዚአብሄር የሚሳንርው ነገር ምንም የለም እኖድሻለን ገኑ
Egzabhrn yemaresh ahty
እደየ ቅድም ደህና ሁነሽ ፍልም ላይ አችሽ። አሁን ምን ተገኝ ሚስኪን ፍጣሪ ካችጋር ይሁን አይዞሽ እህቴ
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሺ
Rabbii sii faayisu Qonjo
Ayzoshi mamaye woyine yene wud geta yidereshi
Egzabhar yimaresh geneya!
yena mare weyena እግዚአብሔር ታላቅ ነው
ስለተሻለሽ ደስ ብሎኛል።
እግዚያብሄር ይማርሽ እናት
Ahune egzeabher merwatale
ገኔ እግዚ/ር ይማርሽ በክምናሽም እርሱ
ይቅደምልሽ በሰላም ለቤትሽ ያብቃሽ።