አጸያፊው የፓሪስ ኦሎምፒክ መክፈቻ | ቀጣዩ የአለማችን መልክ ተገለጠ | Haleta Tv

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 106

  • @GetachewTuke
    @GetachewTuke Месяц назад +9

    አስቱ የነገስታት ንጉስ የናዝሬቱ ኢየሱስ ልጅ ጌታ ዘመንሽንም ዘርሽንም ይባርክ፡ጌታቸው ቱኬ ፡

  • @mahamedWabi
    @mahamedWabi Месяц назад +10

    ጀግናችን አስቴር በደኔ ኑሪልን።

    • @berhnumaroks2638
      @berhnumaroks2638 Месяц назад

      የማደን መንገድ እየሱስ ብችነ ብቸኛው ነዉ❤

    • @veracity8968
      @veracity8968 Месяц назад

      ለሌብነት ማ ብልዋቹ ምድረ መናፍቅ ! ይች ቆሻሻ ሴት ሕዝብ አንደጠላት ብታውቁ

    • @nejuhassen7019
      @nejuhassen7019 Месяц назад

      Kn😊😂😮​@@berhnumaroks2638

  • @genetabate45
    @genetabate45 Месяц назад +6

    እግዚአብሔር ይባርክሺ ክርሰቲያን የሆነ ሁሉ ይሄን የግብረ ሰዶማውያን የሰይጣን አምልኮ ማዉገዝ ለሚመለከተዉን ሰዉ መናገር አለብን.

  • @genetmareta6572
    @genetmareta6572 Месяц назад +3

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ እህቴ በክርስቶስ ኢየሱስ አናፍርም ማዳኑን እናውጃለን የአምላካችንን ታላቅነት ኀይል ክብርና ግርማ ዓለም ትስማ ትርፍ ❤❤

  • @user-bo3sk5cg9s
    @user-bo3sk5cg9s Месяц назад +8

    ዘመንሽ ይባርክ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Месяц назад +3

    በትክክል.

  • @mame8874
    @mame8874 Месяц назад +5

    አስትዬ ብርክ በይልን ቖንጆ ትንታኔ ነው ተባረኪልን

  • @user-rc2tk7qb5j
    @user-rc2tk7qb5j Месяц назад +5

    እየሱስ ያድናል በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ እናምናለን አሜን !!! ❤❤❤

  • @BayushMamo-o3e
    @BayushMamo-o3e Месяц назад +1

    አስቱዬ በጣም ተባረኪ

  • @dawitztmichael
    @dawitztmichael Месяц назад +3

    ALL ETHIOPIAN ATHLETES SHOULD PULL OUT OF PARIS OLYMPICS IF THEY LOVE GOD MORE THAN THEIR GLORY!!
    THIS IS HOW A STRONG MESSAGE IS SENT TO THE ANTICHRIST!!!

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Месяц назад +3

    ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.

  • @azebaraya7419
    @azebaraya7419 Месяц назад

    አስቴርየ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ

  • @mame8874
    @mame8874 Месяц назад +2

    አስቱዬ የኔ ሰባኪ ሲያምርብሽ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta Месяц назад +6

    አስቱ የድንጎል ማርያምን ልጅ መስበክሽና ሁልጊዜም የመዳን መንገድን መያዝ እንዳለብን በመንገርሽ እናመሠግንሻለን ነገር ግን ስለ ሪማ የሰይጣን ፈረስነት ሀሌታ ብቻ ሳይሆን ሳይሆን የመጀመሪጃው አጋላጭ Day 7 tube ነው እናም ይህንን የአጋንንት ገረድ የሆነ ዘፋኝ ተቃውማ ልጆቿን አሰባስባ የቅዱስ ሲኖዶስ አባቶች ሁሉ መግለጫ አውጥተው በእንቁጣጣሽ የአዲስ ዘመን መባቻ ይህን ማድረግ ነውር ነው ያለችውና ብቸኛዋ ሰይጣንን የሚያነግስ አሽከርን ያስቀረች እምዬ ተዋህዶ ብቻ ናት።

  • @meklitwondewossen9742
    @meklitwondewossen9742 Месяц назад +6

    አስቱ ልጁ እያወራ ካሜራው አንቺ ላይ ምን ያደርጋል ?? በጣም unprofessional ነው እኮ።

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere6067 Месяц назад

    በርቱ ሀሌታዎች አስቱ ተባረኪልን::

  • @junefirst500
    @junefirst500 Месяц назад +2

    እኔም፡ የገባኝ፡ ለክርስትና፡ የሚሟገቱ፡ ነጥብ፡ በነጥብ፡ እያሳዩ፡ ካስረድ፡ በኋላ፡ ነው። ሴቲቱ፤ የኦሎምፒክ፡ ቃል፡ አቀባይ፡ ዓላማትንን፡ ሁሉ፡ አሳክተናል፤ እኩልነትን፡ ክርስትያኖች፡ ተቀበሉ አለችን!!! የክርስትያኖች፡ ድክመት፡ ነው!!!

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Месяц назад +2

    ABSOLUTELY OH YES DEAR.

  • @junefirst500
    @junefirst500 Месяц назад +3

    ክርስትናን፡ ሳናስተምር፥ ሳናነብ፥ ሳንታዘዝ፤ ኦሎምፒክ፡ ግብረ፡ ሰዶምን፡ አስፋፉብን፤ ብሎ፡ ማጮህ፤ እኛ፡ መቼ፡ ኢየሱስን፡ አወቅን?

    • @abebawmariamtaye5666
      @abebawmariamtaye5666 Месяц назад

      Menew mechohu kefah tereter alu

    • @abebawmariamtaye5666
      @abebawmariamtaye5666 Месяц назад

      Aha semeh manew yenesu werachew new june selezih keresetiyan meselo mekereb asfelagi ayedelem yelek neseha gebana kezelalem mot amelet medan be Eyesus becha new wede Eyesus erutena amelet Eyesus yadenal Eyesus yadenal joro yalew yesema kehelina kes ameletu Amen 🙏🏿

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Месяц назад +1

    ABSOLUTELY.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Месяц назад +1

    ABSOLUTELY IT'S TRUE DEAR.

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Месяц назад +6

    ፈረንሳዮች እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ

  • @jemo5716
    @jemo5716 Месяц назад

    አዎ አሥቴርየ እግዚአብሔር አይዘበትበትም።አኔ የምለው እግዚአብሔር ዝም ሢል ሠዉ እንዲመለሥ ሠአት እየሠጠ ነዉ እንጅ እንዳልሽዉ ሠዉ የዘራውን ያጭዳል ።

  • @tilahunkassa1428
    @tilahunkassa1428 Месяц назад

    ትክክል ።

  • @aminreja3863
    @aminreja3863 Месяц назад +1

    ኳታርንም አድንቁ መጥፎን መተቸት ብቻ ሳይሆን ጥሩን እናድንቅ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Месяц назад +1

    DEFINITELY DEAR.

  • @belultauruskinda2476
    @belultauruskinda2476 Месяц назад +1

    የፕሮቴስታንቲዝም መጨረሻዉ ይሄዉ ነዉ!!

  • @SaraSarita-wv9sh
    @SaraSarita-wv9sh Месяц назад

    እስራኤል ትላንት ሊባኖስን በሮኬት አነደደች እኛ ኢትዮጲያውያን ግራ ገባን 😢😢😢😢ኡፍፍ ሀገር ሰላም የለ እዚህ ሰላም የለ

  • @atitegebalem8960
    @atitegebalem8960 Месяц назад

    God bless you more !!

  • @arsemafortoloni7277
    @arsemafortoloni7277 Месяц назад +1

    በፓሪስ ኦሎምፒክ የተደረገው ጸያፍና ሴይጣናዊ ነገር በሃገራችንም ሆነ በዓለም ደረጃ በፕሮቴስታንትና በካቶሊክ ቸርቾች በነብያት፣ ፓስተርና አፖስትል ነን ባዮች ከሚደረገው ሴይጣናዊ ሥራ በላይ የከፋ አይደለም። ምነው ካቶሊክና ፕሮቴስታንቶች ተመሳሳይ ጾታን በቸርቻቸው ባርከው አላጋቡም!? ሴትና ሴት እንዲሁም ወንድና ወንድ ፖስተሮች አልተጋቡም!? ሃዋሳና አዲስ አበባ ላይ የግብረሰዶማዊያን ካቶሊክና ፕሮቴስታንት ቸርች እንዳለ የአደባባይ ሚስጥር አይደለም እንዴ!? አስቴር በdhaaኔ ይህ እንዳለ አላውቅም እያልሽ ነው ወይ!? ቸርቻችሁን እና ሃገራችሁን ከዚህ ሃይጥያት እያጸዳችሁ ስለፈረንሳይ አስተያየት ብትሰጡ መልካም ነው። በአይናችሁ ግንድ ይዛችሁ ስሌላ ማውራት ከዩቱብ ቪው ገቢ ውጪ ትርፍ የለውም። የአብይ መንግስት በቤልጂየም ሃገር ፈርሞ በኢትዮጵያ ተፈጻሚ ለማድረግ የቋመጠውን የግብረሶዶም ነገርን ለማስቀም ምን አደረግሽ!? እናንተም ያውና ናችሁ። ቱልቱላ። እኔ በብሄር ኦሮሞ የሆንኩ ኢትዮጵያዊ ነኝ፣ ፋኖን የምንደግፈው በምክኒያት ነው።

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Месяц назад +1

    DEFINITELY SIR.

  • @getachewkassahun6876
    @getachewkassahun6876 Месяц назад

    አስቱዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Месяц назад +1

    DEFINITELY.

  • @user-rt6be2ph7v
    @user-rt6be2ph7v Месяц назад

    I think you got nice topic.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Месяц назад +1

    WHAT A DANGEROUS, SERIOUS, HORRIBLE, POISONOUS, HURTFUL, MIND-BLOWING, HARD, SHAMEFUL, DEMONIC, CURSED, UNCLEAN AND EVIL REBELLION AGAINST GOD IS THIS?

  • @user-ti8om8xj5u
    @user-ti8om8xj5u Месяц назад +2

    Astu Astwaye❤

  • @muketarsiraj6939
    @muketarsiraj6939 Месяц назад +1

    እህታችን አስቱ ከባህርዳር ዩንቨርሲቲ ጀምሮ በርካታ የሁለተኛና አንደኛ ደረጃ ትምህርትቤት የፎርኖግራፊ ሱሰኛ አስተማሪዎችና ዳይረክተሮች ሂጃብ ይረጉ ሴቶችን ካልተገለፃችሁ እያሉ ከትምህርት ቤት ሚያባሩበት አገር ተቀምጣችሁ አንድም ቀን ትችት እንኳ ያላቀረባችሁ ሰዎች ለመሆኑ ሞራሉን የት አገኛችሁት? እኛ ብንቃዎም ያምርብናል::

    • @user-jh8mg7vp5v
      @user-jh8mg7vp5v Месяц назад +1

      ለምን አልደወልሽላትም 😂

    • @user-qb2wm9cr3s
      @user-qb2wm9cr3s Месяц назад

      Enanitie demo hule sile rasachu mawirat ayiselechchum egina egina

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Месяц назад

    ተባረኪ አስቱዬ❤

  • @mimmimitiku4736
    @mimmimitiku4736 Месяц назад

    ራእይ 13
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ አንድም አውሬ ከባሕር ሲወጣ አየሁ፤ አሥር ቀንዶችና ሰባት ራሶች ነበሩት፥ በቀንዶቹም ላይ አሥር ዘውዶች በራሶቹም ላይ የስድብ ስም ነበረ።
    ² ያየሁትም አውሬ ነብር ይመስል ነበር፥ እግሮቹም እንደ ድብ እግሮች፥ አፉም እንደ አንበሳ አፍ ነበሩ። ዘንዶውም ኃይሉንና ዙፋኑን ትልቅም ሥልጣን ሰጠው።
    ³ ከራሶቹም ለሞት እንደ ታረደ ሆኖ አንዱን አየሁ፥ ለሞቱ የሆነውም ቍስል ተፈወሰ። ምድርም ሁሉ አውሬውን እየተከተለ ተደነቀ፥
    ⁴ ለዘንዶውም ሰገዱለት፥ ለአውሬው ሥልጣንን ሰጥቶታልና፤ ለአውሬውም፦ አውሬውን ማን ይመስለዋል፥ እርሱንስ ሊዋጋ ማን ይችላል? እያሉ ሰገዱለት።
    ⁵ ታላቅንም ነገርና ስድብን የሚናገርበት አፍ ተሰጠው፥ በአርባ ሁለት ወርም እንዲሠራ ሥልጣን ተሰጠው።
    ⁶ እግዚአብሔርንም ለመሳደብ ስሙንና ማደሪያውንም በሰማይም የሚያድሩትን ሊሳደብ አፉን ከፈተ።
    ⁷ ቅዱሳንንም ይዋጋ ዘንድ ድልም ያደርጋቸው ዘንድ ተሰጠው፥ በነገድና በወገንም በቋንቋም በሕዝብም ሁሉ ላይ ሥልጣን ተሰጠው።
    ⁸ ከዓለምም ፍጥረት ጀምሮ በታረደው በግ ሕይወት መጽሐፍ ስሞቻቸው ያልተጻፉ በምድር የሚኖሩ ሁሉ ይሰግዱለታል።
    ⁹ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ።
    ¹⁰ ይማረክ ዘንድ ያለው ማንም ቢኖር ወደ ምርኮነት ይሄዳል፤ በሰይፍ የሚገድል ማንም ቢኖር ራሱ በሰይፍ እንዲገደል ይገባዋል። የቅዱሳን ትዕግሥትና እምነት በዚህ ነው።
    ¹¹ ሌላም አውሬ ከምድር ሲወጣ አየሁ፥ የበግ ቀንዶችን የሚመስሉ ሁለት ቀንዶችም ነበሩት እንደ ዘንዶም ይናገር ነበር።
    ¹² በፊተኛውም አውሬ ሥልጣን በእርሱ ፊት ሁሉን ያደርጋል። ለሞቱ የሆነውም ቍስል ተፈወሰለት ለፊተኛው አውሬ ምድርና በእርሱ የሚኖሩት እንዲሰግዱለት ያደርጋል።
    ¹³ እሳትንም እንኳ ከሰማይ ወደ ምድር በሰው ፊት እስኪያወርድ ድረስ ታላላቆችን ምልክቶች ያደርጋል።
    ¹⁴ በአውሬውም ፊት ያደርግ ዘንድ ከተሰጡት ምልክቶች የተነሣ በምድር የሚኖሩትን ያስታል፤ የሰይፍም ቍስል ለነበረውና በሕይወት ለኖረው ለአውሬው ምስልን እንዲያደርጉ በምድር የሚኖሩትን ይናገራል።
    ¹⁵ የአውሬው ምስል ሊናገር እንኳ ለአውሬውም ምስል የማይሰግዱለትን ሁሉ ሊያስገድላቸው፥ ለአውሬው ምስል ትንፋሽ እንዲሰጠው ተሰጠው።
    ¹⁶ ታናናሾችና ታላላቆችም ባለ ጠጋዎችና ድሆችም ጌታዎችና ባሪያዎችም ሁሉ በቀኝ እጃቸው ወይም በግምባራቸው ምልክትን እንዲቀበሉ፥
    ¹⁷ የአውሬውም ስም ወይም የስሙ ቍጥር ያለው ምልክት የሌለበት ማንም ሊገዛ ወይም ሊሸጥ እንዳይችል ያደርጋል። ጥበብ በዚህ አለ።
    ¹⁸ አእምሮ ያለው የአውሬውን ቍጥር ይቍጠረው፤ ቍጥሩ የሰው ቍጥር ነውና፥ ቍጥሩም ስድስት መቶ ስድሳ ስድስት ነው።

  • @gechjone
    @gechjone Месяц назад

    For more Information Gods people pls read Revelation and Book Of Daniel,

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Месяц назад +1

    ABSOLUTELY OH YES SIR.

  • @igo1071
    @igo1071 Месяц назад

    ስለ ራሳችሁ ስለሀገራችሁ ችግርና መሳቂያ መሆን ሳትገረሙ የምታወሩትን ታውቃላችሁ እስቲ ስለራሳችን ቤትና ውስጥ እንፈትሽ ወ/ ሮ አስቴር ?

  • @egm3752
    @egm3752 Месяц назад +1

    ከሰለጠነዉ አለም ትለያለች እንዴ: ሀገርሽ በመሰይጠን በአብይ ምክንያት ልንቀድማቸዉ እየሮጥን ነዉ እኮ.:: Unless we do something to him and his government, we will be the leading ones in having the 666 chips. I prefered to stay in Ethiopia as I believed that we will be the last to those satanic mandatory exposures

  • @user-fl1xo3ut7f
    @user-fl1xo3ut7f Месяц назад +1

    Astu siwedish .alawukim gin --

    • @TruthEz
      @TruthEz Месяц назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @fl xo ut f

    • @user-ti8om8xj5u
      @user-ti8om8xj5u Месяц назад

      @@user-fl1xo3ut7f me too .

  • @firehiwotamenu5127
    @firehiwotamenu5127 Месяц назад

    የፕሮቴስታንቱ 🌍 መጨረሻ የዚህ ሀይማኖት ተከታዮች እኮ ናቸው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ሲሰድቡ የሚውሉት

  • @samsewsew
    @samsewsew Месяц назад

    አስቱ በፊት ከነ ሙሉ ክብርሽ እንወድሽ ነበረ አሁን ግን አወኩ አወቅሁ

  • @gechjone
    @gechjone Месяц назад

    From all this background you will Found Catholic rome, am not say the people, Gods always have people in any religion box, i said about the structure, You can read Rev 17"* The women sit on the beast,

  • @azebmehari
    @azebmehari Месяц назад +2

    Ja yabklachwal

    • @TruthEz
      @TruthEz Месяц назад +2

      ቋንቋንችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @አዜብመሃሪ

  • @Alpha-eh7ec
    @Alpha-eh7ec Месяц назад +1

    የሁሉም የክርስትና ሃይማኖት መሠረታዊ ችግር በየዘመኑ ሰዎች ሞጫጭረው በሳሉት ስዕሎች የእምነታቸው መሰረት ማድረጋቸዉ ነው: የኢየሱስ ፎቶ የማርያም ፎቶ... ተቀባይነት የሌለው የውሸት የነጭ ሰው ስዕል መሆኑን አምኖ መቀበል የግድ ነው

  • @desta9900
    @desta9900 Месяц назад

    ❤❤❤🙏🙏

  • @junefirst500
    @junefirst500 Месяц назад

    ኢየሱስ፡ በዋጋ፡ ከፍሎ፡ በደሙ፡ የገዛንን፤ የሐዋርቱን፡ ግርፋት፥ ስቃይና፡ ሞት፡ ከንቱ፡ ያደረጉ፤ ቃሉን፡ በሰው፡ ትርክትና፡ በሰይጣን፡ ሽንገላ፡ ተጠልፈው፡ አዲስ፡ ኪዳንን፡ ትተው፡ ቅዱሳንና፡ መላእክት፡ ሲያወድሱ፡ ሰይጣንን፡ አነገሡ! ክርስትና፡ ሲደቅ፤ እርኩሰት፡ ታደሰ!

  • @user-vx8oq6ct2d
    @user-vx8oq6ct2d Месяц назад

    አስቱ የማከብርሽ መልስ የሚያስፈልገን አልመሰለሽም ለባለፈው ?

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg Месяц назад

    ወንድ ፊት ገበጣ ፊት ሁሉን አዉቃለሁ ባይ ቀሽም

  • @user-dh2xv9qx2m
    @user-dh2xv9qx2m Месяц назад

    beJesuse sem

  • @hanabelayneh4345
    @hanabelayneh4345 Месяц назад

    ጅራፉን እስኪያነሳ ነው አስቱ

  • @zewdituabreham6538
    @zewdituabreham6538 Месяц назад

    1

  • @yahuinfo8306
    @yahuinfo8306 Месяц назад

    የት ታውቁትና z last super

  • @user-fk7od8hk5w
    @user-fk7od8hk5w Месяц назад

    DAY 7 new qedmo yagaletew

  • @MusaDander-bc6sb
    @MusaDander-bc6sb Месяц назад

    ፈጣሪያችን ለአባታችን አዳም ወደዓለም ሲያመጣው ምርጫ አቅርቦለት ነው እና ለምን ትንጫጫለሽ የሶዶሞ ቅጣት የሌለ አታስመስይ

  • @ashenafiasfawe5721
    @ashenafiasfawe5721 Месяц назад

    ሀሌታ ቲቪ የአስቴር በዳኔ ነው እንዴ
    በተለያየ አውድ የተለያየ ሰው አቅርቡ እንጂ

  • @fact8782
    @fact8782 Месяц назад

    የምታወሪበት ርእስ አታጭም።

  • @TitiTiti-oe8xv
    @TitiTiti-oe8xv Месяц назад

    ዘልፕባዳ

  • @Yaredo-l7u
    @Yaredo-l7u Месяц назад +1

    አይ አስቴር አቺም የምታምኝው እምነት የመጨረሻው ግብ ይሄ ነው

  • @DambiDolo
    @DambiDolo Месяц назад

    አንቺ ሴት ተፈዉሰሻል ?

  • @nehimiyaseena6045
    @nehimiyaseena6045 Месяц назад

    Ethiopian sab adirgewu yemiyasgebubet.... Why The country do not refuse to take part in the Olympic. It is our decision, they are not the once inviting everyone to participate, I don't agree. We can decide not to participate. So don't say, they are dragging us. This is not a sound argument. We can dissociate ourselves from such games, if we are really serious about our values and religion.

  • @amarechw9853
    @amarechw9853 Месяц назад +1

    ስራ ፈት ቀዳዳ ለምን ሌላ ስራ አትፈልጊም ብጥርቅ

  • @gabogalabo6902
    @gabogalabo6902 Месяц назад

    አቤት ኦሎምፕክ ላይ አየዋት አቤት የሰው መመሳሰል ጠብደል 😂😂😂

  • @-Godisreal
    @-Godisreal Месяц назад

    anche tereglo menefke. Protestant is the princess of Darkness and the Gosble of prosperty

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 Месяц назад +4

      የእሥራኤል አምላክ ምስክሬ ነው አይደለም ያድናል ኢየሱስ እባካችሁ ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ለሰው ልጆች ሃጢያት የሞተው የተነሳው ያረገው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል !
      Jesus is Coming soon !

    • @assefashsura578
      @assefashsura578 Месяц назад +1

      ጌታን ይቅር ይበልህ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Месяц назад +3

    በትክክል።

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Месяц назад +2

    ABSOLUTELY IT'S TRUE DEAR.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Месяц назад +1

    ABSOLUTELY OH YES DEAR.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Месяц назад +1

    ABSOLUTELY.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Месяц назад +1

    DEFINITELY DEAR.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Месяц назад +1

    DEFINITELY.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Месяц назад +1

    በትክክል.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Месяц назад +1

    በትክክል.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Месяц назад +1

    በትክክል.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Месяц назад +1

    በትክክል.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Месяц назад +1

    ABSOLUTELY.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Месяц назад +1

    DEFINITELY.