وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته ما شاء الله تبارك الرحمن واللوز عبدي ما شاء الله جزاكم الله خيرا بارك الله فيكم ان شاء الله رجعوها صوفي توفيق ان شاء الله هم شاطرين ناس طيبين كمان صوفي حلو ما شاء الله تبارك الله بنت طيبه كمان توفيق ما شاء الله ولد صالح ما شاء الله ان شاء الله يرجعوا ان شاء الله يجيبون عيال الصالح الصالحه الله يرجعهم ان شاء الله وادخلوا الحكيم ان شاء الله انتم كلكم كافي اجر جزاكم الله❤
ከጥርዝነት ወደ ቅመምነት ያሸጋገርክልን አብዲየ ክብር ይገባሃል
ያገር ልጆች ❤❤❤❤❤❤
ትክክክክል
ሂወላ እኔአላቅም ነበር እሱ እደሆነ ለኛ የሚገባንን ስም ነው ያወጣልን እናመሰግናለን አቢድ ስምህ ግን ቅጥያ ሊኖረው ግድ ነው አብዲ እሮህማን ወይም ሰላም ወይም ከሬም ግልፅ አድርግልን ስምህን
ይታረቁ ይታረቁ ይታረቁ ይታረቁ ይታረቁ ይታረቁ የምትሉ ላክ
አህመድ አብዲ ደረሳው አስታርቋቸው ይታረቁ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ እስቲ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
ልጁ አይረባም ቀረም መዘካዘክ ነው ቆፍጠን ብሎ ትዳሩን መምራት አይችልም
ደምሩኝየኔዉዶች
እረ,ይታረቁ🎉🎉🎉ደምሪኝ😅
ላይክ የኔ ዘዋሪ❤
እረልጁ ይጎዳታል ተው
የመዳም ቅመሞች ብሎ ስም ያወጣልንል አብዲን የሚያከብር የሚወድ ሠብ ላይክ ያድርገኝ❤
የምርሽን ነው እሱ ነው ቅመሞች ያለን
አወ እሱ ነው
ደምሬሻለሁመልሽ❤
አወ እሱነው😊@@halimahalimaHalimahalima-ys6ju
የኔዋ ዘዋሪ ምን ትሰሪአለሽ😂😂
ወለሂ ከተረቁ የተረቁበት ቀን የደስተ ቀነቸዉ በኔ ግን አህማድ ወሎ ኢነ አቦ አምረ ኢነ ማሜ ሚፍተ ኢነ ነጀ ሁለቹም ተሰበስበቹ ቢተስተሪቁ ወለሂ አቤት ደስስስተ❤❤❤❤❤
አስታርቆቸው🎉🎉,ደምሩኝ
ኢሸለ
ቶፊቅ አልበስለም ይርታ ጎደኛ ይምረጥ የታረቁ አብድ ገልብአይደለም ሁብ ነው🎉🎉🎉🎉
ቢተረቁ ደስ ይለኛል ወንድ እራሱ ሲወድሽ ሲገባው እንጅ ተገፋፍቶ አይሆነም እሱ አስኪበስል እሷን ማቃጠል ነው ትርፉ
❤❤❤❤❤
ይታርቅ ሶፊ እና ልጅ ቶፍቅ 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
አው ይታረቁ ግን ቶፊቅ መመከርም አለበት
❤❤ 6:07 ¹
ወላሂ ዛሬ መስማቴ ነው የንተስያሜ ነው ስማችን😂😂😂😂
እናመሰግናለን❤❤
ይታረቅ ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉
ወይ ከሆነማ ይታረቁ ብቻ አስታርቋቸው በጣም የሚወደዱ ጥንዶች ናቸው❤❤❤❤❤ወሎ የቆንጆዎች መፍለቂያ ውሎሆነክ ሳዱላ ጠፋ አይሰራም አብዲ ዞወር ዞወር በል
እናቃለን. አብዲ ደረሴ ባለዉለታቺን
ደረሴ እና አህመድ በግድም በውድም አስታርቋቼው እንጠብቃለን ከይር ነገር ከናተ
ሳህ
ቤተሰብ እስኪ ደምሩኝ ፈልጌው ነው ግን አህመድ ወሎ ሰላም ጤናይስጥልኝ ብሎ እሚጀምረ ለምን ነው ሙስሊም አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ብሎ ይጀምር የምትሉ ብቻ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰልጥኖ ነው😂😂😂😂😂
ክክክክክ@@hnegnkeqatar3895
እናቃለን አብዲ ደረሳው እናመሠግናለን የመዳም ቅመሞች የምትለን አተነበርክ🌷🌷
የመዳም ቅመሞች ሢባል ደረሤና ሙስጠፋ ነችዉ ትዝ የሚሉኝ አሏህ ባላችሁበት ይጠብችሁ
አብድአህመድእባካችሁ አስታርቆቸዉ አላህይወደዋል የልጅነት ባልናሚስትናቸዉ
ይታረቁ ግን በጋብቻ ነው እግዚአብሔር ያጣምራቸው ምርጥ ካብል ናቸው 😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀዛክአላህ
😮አስተራቀቸዉ ዉንደም👍👍
እናቃለን አብዲ ነው ያወጣልን
❤❤❤እረ ሱፌ ይቅርባት ሁለየ ልቦን እደሰበረው እስከመቸ
ሽይጣን,ነሽ,ወይ,,እርቅ,የምትጠይው,,
@maryamdawood5052 እበት አልሀምዱሊላ አይደ አይደለሁም ትል ከማልም ሴጋ መተሻሸቱ ነው የሜወደደው ኔካ እያለው የለንም ብሎ በሜደያ ማዋረዱ ነው ጡሩተቶ ደቆሮ አስመሳይ ሊባ ላሀጫም
የሰይጣን ቁራጭ ምቀኛ🤧🤧🤧🤧
@@maryamdawood5052እውነቷን ነው ለእሱ የምትገባው አሱ ከማንም ጋር ሲላላጥ እሷም ከወንዶች ጋር እየተላላጠች ጨጓራውን የምትልጠው ነው እንደ አነ ሩታ እንደ እነ ፅጌ
@@maryamdawood5052እውነቷን ነው ለእሱ የምትገባው አሱ ከማንም ጋር ሲላላጥ እሷም ከወንዶች ጋር እየተላላጠች ጨጓራውን የምትልጠው ነው እንደ አነ ሩታ እንደ እነ ፅጌ
ለአብዲ የመዳም ቅመሞች ብሎ ለሰየመው ሰርፍ ትኬት ይሰጠው
😅😅😅
ይታረቁ ይታረቁ ይታረቁ ይታረቁ🙏🙏🙏
አብዲዬ እንኳን ደህና መጣህ እኔ ዛሬ ነው የመዳም ቅመሞች አንተ ነህ ለካ ያወጣህልን እናመሰግናለን ወንድሜ❤❤❤
አህመድ ገና ሁን ልወድህነው ወላሂ አስታርቃቸው በአላህ❤❤❤❤❤😢😢😢😢
እደው እዴአብዲወሎ እማሥቀኝ ቢኖር❤በርቱ🎉🎉🎉🎉
አወ እሱ ነው ቅመሞች ያለን🎉🎉🎉🎉
አብዱ ደረሳው ፣ አህመድ፣ አቡ አሚራ፣ጁናይድ ፣ሚፍታህ ፣ማሜ፣ ሬድዋን ፣ እናተ ታላቆች ናችሁ አስታሩቋቸው 👍👍👍
ሚፍታ እኮ ከቶፊቅም ያንሳል ልጅ ነዉ
@@asqw6481 ነው እደ
ይታረቁ ይታረቁ ይታረቁ ይታረቁ❤❤❤❤❤❤
ኧረ ይታረቁ
በደብ ነው የምንምቀው ደረሴ በማንነት በራስ መተማመኑ የማያፍር ጀግና ወድማችነው ኮፊደሱ ይመቸኛል ኑርልን አብድየ አላህ ይዘውጅክ መልካሟን ሷዱላ ኢሻአላህ
አስታረቐቸው አብድየ ደረሴዋ
ይታረቁአስታርቋቸዉበአላህ
@@ሀውለት-ወ2ወ እናንተብኮኑ ትታረቃላችሁ ከ10ሴትጋር ሲተሻሽ እየዋለ
ምርጥ ወሎየወች አስታርቁ የኛ ጀግኖች
ደምሪኚ ውዷ💗
ውይ አላህ አንድ ላይ ያድጋቸው 😢😢
ያረብ 😢
የቶፊቅ እን የሶፊያ ጉዳይ የሀገር ጉዳይ አደረጋችሁት ስንት የሚያስጨንቅ ነገር አለ
እልቅየው የኡታዞችን የመሻሂኮችን ፔጅ አስተዋውቁላቸው--------
ይታረቁ ያረብ
ይታረቁይታረቁይታረቁ🎉🎉🎉
አብዲ ምርጥ ስም ነው ያወጣክልን ሽኩራን
እናቃለን የመዳም ቅመሞች የሚል ሰም አብዲ እንዳወጣልን🎉🎉
ይታርቅ
❤❤❤❤
ሶፉዬን አይቻ ነው ያማጣሁት😢😢😢😢
ያረብ ይታረቁ ሶፊ በጣም የዋህ ናት አህሜ አብዲ በአላህ ሰበብ ሁኑና አስታርቆቸው
ይታረቁ❤❤❤ 0:47
እውነት ነው ሁሌም አተ ትዝ ትለኛለህ የመዳም ቅመም ስባል❤❤
ይታረቁ ሁለቱም አሪፎች ምረጦች ናቸው ሶፈዬም ምር ሴት ናት
ደረሳዉ አብዲ እና ሙስጠፋ እናመሰግናችሁ አለን በደብ ነዉ ይምናስታዉሰዉ ወንድም አብዲ አሁንም ልክ እደድሮዉ በዜና ናልን ወላሂ በጣም ነዉ የምንወድህ❤❤❤❤❤
ያረቢ ባስታረቃቸው❤❤
እኔ ግን ቢቀርባት ይሻላል ምንም ክብር የለውም የውስጥ ጉዳያቸውን ሚድያ ላይ አያወጣም ነበር ግን ጠቀማት እንጅ አልጎዳትም
ሁለት የምወዳችሁ አንድሞች የረበና ጥበቃ አይለያችሁ ላይክ አድርጉኝማ ማሮቸ ፍቅሮቸ የወንዜ ልጆች አምሮኝ ነው ❤
ላይክ አድርጊያለሁአንች ደሞ ደምሪኝ
@@Noura-beauty መርሀባ ውዴ
ደምሬሻለሁደምሪኝ
@@aminatube3280 መልሻለሁኮ እህት🌺
Inshalla ❤❤❤❤hitrqu yene sofiye❤❤
ይታረቁወንድሜ
ይመቺህአህመድ
ይታርቁያርብ😢😢😢
እኔ አቃለሁ ማሻአላህ ያረብ እዳፋቹ ያድርገዉና ይታረቁ
ይታረቁ ይታረቁ ይታረቁ ይታረቁ ይታረቁ ይታረቁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሰታርቆችዉ
Mashaalah abdye enewedehele edemtastarkachewi ergtegna nen
ባአላህ አሰታርቁቸው ሶፊናቶፊቅን
Mashallah ena alkm nebr
ይታርቱ❤🎉
የወለየወች በጣም ቀዝቅዛችኋል 😢😢😢, አብድ ወሎ እማ ባለ ዉለታችን ነው የመዳም ቅመሞች ብሎ ያወጣልን😊🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 እሥኪ ወለየወች በቅ ብቅ በሉ
ይታረቁ🙏🙏🙏
masha allhaa❤❤
እኔ እቃለሁ እሱ እነደሁነ የመዳም ቅመም ያለን እናመሰግናለን ደርሳው አብዲ❤❤❤🎉🎉🎉
ደምሩኝ,በቅንነት
Encha alah 🎉🎉
ኧረ ላይክ አድርጉ ወገን ይታረቁ🥰
ዉይ አብዲየ በስንት ጊዜ አየሁህ የሳቄ ምንጭ❤❤ይታረቀለ ግን በሀላል ይሁን አብዲየ ወንድማችን ጥርዝ የሚለዉን ቀይረህ ቅመም ስላልከን እናመሰግናል
ያረቢ ቢኢዝኒላህ ይሳካ ይሆናል😢😢😢❤❤❤አብዲ የቅመሞች ስም ባለቤት 😂❤
Eko 😂😂😂
አሰላማሊኩም ወድሞች አስታርቋቸው ሶፊንና ቶፊቅን ታርቁ ታርቁ ብቻ ሳይሆ እናተ ባድላይ ሁናችሁ የሚያጣላቸውን ነገረ አቃችሁ ችግራቸውን መክራችሁ ብታስታረቋቸው ጥሩ ነው
ደረሤ አብዲ አሥታረቃቸው ውድ ሠው
ለምን አናውቅም ምርጥ ሰም ነው ያዎጣልን
አብዲ ዴረሳው ነው ያዎጣልን እናመሰግናለን
አብድይ🥰😊
ቶፊቅና ሶፊን አሰታርቋቸው አላህ ይዎዴዋል😊😊💞
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته ما شاء الله تبارك الرحمن واللوز عبدي ما شاء الله جزاكم الله خيرا بارك الله فيكم ان شاء الله رجعوها صوفي توفيق ان شاء الله هم شاطرين ناس طيبين كمان صوفي حلو ما شاء الله تبارك الله بنت طيبه كمان توفيق ما شاء الله ولد صالح ما شاء الله ان شاء الله يرجعوا ان شاء الله يجيبون عيال الصالح الصالحه الله يرجعهم ان شاء الله وادخلوا الحكيم ان شاء الله انتم كلكم كافي اجر جزاكم الله❤
ተውት ልጅቷ ብቻዋን ነው ያመረባት አትረብሿት ሂወት ይቀጥላል ትስራበት ስራዋን ስለራሳችሁ አውሩ ሶፊ የኔ ስስት ❤❤❤ጉዞ ወደፊት ማሬ
wow ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እውነት ለመናገር እራሳቺን ቅመሞች መስሎኝ ነበር ያወጡት ኢሄ ነውእንዴ
እሱ ነዉ
አሥታርቋቸው🎉🎉🎉
👌👏ይታረቁ. ግን በሀላል ይሁን በተከባበረ በአላህ ምገድ ላይ ይሁን ይታረቁ
የኔ ወድም አብድ ነው ቅመም ብሎ ያወጣው እውነት ነው ጎበዝ
እኔ በጣም የሚገርመኝ አህመድን ያክል ስም ይዘህ አሰላማሊኩም ወረአህመቱላሂ ወበረካቱ የማትለው ለምድን ነው? ሲቀጥል አብድ ወሎ ወላሂ ባለውለታችን ነው ልናበረታታው ላይክ ልናደርገው ይገባል አሁን ሌላ ሰው ቢሆን ስናሽቃብጥ እንገኝ ነበር
Yes❤❤❤❤❤❤
አናቅም ነበር እናመሠግናለን
እስካሁን እሱነዉ ያወጣልን
በጌታ አስታርቁልን በእናታችሁ እወዳችሗለሁ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
እኔ እሚለው አህመድ ወሉ
የሙሰልም ሰም ይዘህ ይዘህ
ጤናይሰጥልይ ማለት ሚንማለት ነዉ አሰላምአለይኩም ማለት ሚን ይከብደሐል????
ደሥየሚልነገርነገሯቹን አብዲነውዴ ቅመሞች ያልከንነገእ እርሥ አገኞው ባብድነው ምሠራው
አቢዲ ደረሳው በአላህ ለማስታረቅ ሞክር እና አቅቶህ ይቅር ወላሂ ተስፍ አለኝ ኢንሻ አላህ ሁለቱም የዋህ ሆነው ተኅድ❤❤
ይታረቁልን❤❤
አወ ይታረቁልን😢
ይታረቁ,,ደምሩኝ😅
Matarek bcha aydelem agabachew❤❤❤
ይታረቁ አዛም አዛም ቢሉት ሶፍን የመሰለ አያገኝም አሱም ለሱ አሱም ለሱዋ ይሻላል አዲስ ማላመድ ምንም ነዉ!!!!!!!!❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አሜንአሜን❤❤❤❤
ይታረቁ።ግን።አላህንሊፈሩይገባል።በሀላልይሁኑ
አላህ ይጨምሪበት ያርቢ❤❤❤
አቦ ይጎዳታል አትጃጃሉ በቃተዋት በራሷ ትኑርበት
ምን አሳወቀሽ
እኔምያችንሳብእገድፋለሁእሷወደድኩህስላለችውተቀባረረወደስባልኸውነወለራሱትወድብቻነው
@@زوزوبتسعيد መጀመሪያ እሱ አላህ ይሂዳ ይስጠው ስት ግዜ አብሮት የቆየውን አላህ ነውራቸውን ቢደብቅላቸው ሚድያ አውቶነውኮ ያሰጣት ምን ምንአሳወቀሽ ያስብላል
@@Pnice-uq3gs በኔ ወለ በሷ ምንአሳወቀሽ ባለይው
በመጀመሪየ አሰላም አለይኩሙ ወራህመቱለህ ወበረከቱ ቢለቹ ጀምሩ በአለህ ሰለምተ ጀምሩ
ይታራቁልን❤
ይታራቁልን❤
ይታራቁልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Allah yastrkchiw❤🎉
አላህ ያስተረቃቸዉ🎉 ያረብ
ደምሪኚ ውዷ💗
አብዱ ዉሎ በጣም ጡር ሰዉ ነህ በዚሁ ቀጥል ወንዲሜ መልካም ሰዉ ማለት አንተ ነህ ❤
ታርቅ ይታርቅ❤❤❤❤
እናቃለን አብዲ ከጥርዝ ወደ ቅመም የቀየርከው ጀዛክ አላ
#የመጀመሪያ የመዳም ቅመም ብሎ ያወጣልን ስም አብዲ ወሎ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤😊 4:39
በትክክል
ይታረቁ አስታርቋቸው እናተን አላህ ስበብ አድርጎ ያስታርቃቸው ያረብ
ሶፊ ነፍስ አወቅ ወንድ ነው ማግባት ያለባት ንግስት አድርጎ ያኖራታል ቶፊክ ገና ልጅ ነው ዘሎ አልጠገበም
Enshallh yetareku ye rb
እናቃለን አብዲ 10 ባልሞላ ፊጀል ስማችንን የገለፀልን ነው እናመሠግናለን አብዲ ወንድም አብዲ❤❤❤❤