Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሹክረን በብዙው አህሜ እና ባለቤቱ ውለታችሁን ከፋይ ያድርገኝ
አላህ ኸይር ጀዛቸውን ይክፈላቸው የሰው ልጅ ውለታ አይከፍልም
ማሻአላህእደዚህአይንቱንጓደኝያብዛልንያረብ🎉🎉
ማሻአላህ ያኬራእህትና ወድሞችን ያብዛልን
👍👍👍
🎉🎉amin
ውድ የእስልምና እህቶቸ እኳን ለተከበረው እረመዷን አደረሳቹሁ
እንካንአብሮአደረስን እህት
መቼ ነው በአላህ
እንኳን አብሮ አደረሰን❤
@@stgjjhsdcbbnjjj እሁድ ወይም ሰኞ ይጀመራን ባአላህ ፈቃድ እሻአለህ
እንኳን አብሮ አደረሰን አልሀምዱሊላሂ ለዚቀንያደረሰን ፁመውከሚፈቱት ያርገን ያረብየኢባዳወርያርግልን
አህመድ ወሎ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ምርጥ ጓደኛ አለህ ማሜ ውደታ እስከጀነት ያርግላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
አህመድ አባቱ አይታወቅምዴ😅
@@jmelamuhaba7242እብራሄም ነው
😂😂😂😂😂
ይለያል
በጣም ያምራል ማሻ አላህ የአህመድ ዉለታ በጣም በዝቶብሀል ዉለታ መላሺ ያድርግህ ❤❤አህመድ ልጆችህ ይጥቀሙህ አድገዉ ለቁምነገር ያብቃልህ ትለያለህ እሱን እንዳስደሰትክ አላህ ያስደስትህ❤❤❤❤
በጣም አሚንንን
አህሜ ክብር ይገባካል የገዛ ወንድም ቤተሰብ እንኳን እደዚ አያርግም ትልቅ ክብር አለኝ ላንተ አአህሜ
አህመድ ልመርቅህ አሚን በል ወላሂ ታጀቴነው አዱኒያው ላኼራ በጀነት ይበሽርህ ልጆችህን አላህ ለውስል ያድርስህ ሚስትህንም የልጆችህ እናት ያርግልህ ያረብ ያረብ በወለድከው ተደሰት ምላሽህን በልጆችህ በዘር ማዝርህ ይከፈልህ ቃል የለም ላተ
❤amin
አሚን ልበልለት❤❤❤
አሚንንንን ያረብ
አሚንንንንንን በሱ ፈንታ
አሚንንን
አሏህ ትዳርህን የተባረከ ያድርግልህ ወንድማችንአህመድ ወሎ በጣም ደግ ሰው ነውትክክለኛ ወሎየ ነውአሏህ ያስደስተው ሰርግህን በዚህ መልኩ በኽቲላጥ እና በሙዚቃ ታድርጋለህ ብየ አልጠበኩም ነበርአንተ ከሱኒ ወንድሞች ትመስለኝ ነበርሁላችንንም አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
አህመድ ወሎ ትለኛለህ ምርጥ ወድም የናት ልጂ ያስንቃል ወላሂ ከዚህ በላይ ደግ ሁን
ማሜ እድለኛነህ በአሁን ጊዜ ጓደኛ ሳይሆን ጉደኛ በበዛበት ዘመን ቁምነገር ያላቸው ጓደኞች ስላሉህ አልሀምዱሊላህ 🎉🎉🎉🎉🎉
ዬሰው ደሰታን ለመጥፈት የይሚርረጡ ስነት አሰመሳዮች በመሉበት ዘመን እድዝህ አይንት ጉዳኛ መገኛት ትሊቅ ስጦታ ነው🎉
@@HamedaUmuzakir በጣም ወላሂ። እኔ በራሴ ብዙ ታሪክ ስላለኝ ነው ይሄን ልኮምት የተገደድኩት በስ አልሀምዱሊላህ የጓደኛ ትዳር የጓደኛ ማግኘት አጠቃላይ የጓደኛ ደስታ የማያስደስታቸው ስንት አስመሳዩችአሉ።
አዉነት❤❤❤❤❤@@emuemran-zw9vj
አህሜ እኮ ትክክለኛ ወንድም ነው አላህ ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🥰🥰
ወንድሙ ነው አይደል❤❤❤
ለዚህ ልጅ ቃል አጣሁልት ወላሂ አላህ ይባርክህ ወሌሂ❤❤❤❤
ወድማችን አህመድ በዚህ ጊዜ ሚስቱን ዩቶብ ላይ እያመጣ እዩልኝ በሚሉበት ሰአት ሚስትህን መደበቅህ ከሚድያ ማራቅህ ጀግና ያስብልሃል ጀግና ማለት ነፍስያውን የሚያሸንፍ ነው ። ሚስትህም እዩኝ እዩኝ በሚባልበት ሰአት መሰተራ ቅመም ነች 🌹 አሏህ ይጨምርላችሁ ሙስሊም ወድሜ ወድማችን ሙሃጅሩም ጀግና ታጠቅን ጨምሮ አሏህ ይጠብቃችሁ
ልክ ነሺ ድብቅ ማረጉ በጣም ያስደስተኛል
እውነት ነው 🎉
ሳህ
እኔኮ ያገባ አልመሰለኝም ነበር ለካ ሚስት አለውንዴ
❤ አህመድ ወሎ አላህ ጀዛህን ይክፈልክ አላህ በዱኒያ በአሄራ ያስደስትህ
የጎደኚነት ጥግ እውነት ስላህመድ ምን እደምል አላቅም ለማሜ ያለው ፍቅር ልዪ ነው
መሻአላህህህህህህህህህህ
ዳግም የማይመጣ ደስታ ነው ማግባት ውስጡ ጪቅጪቅ የለለበት የደስታ ሂወት ያርግላችሁ ውደታችሁ እስከ ጀነት ያርግላችሁ
ባሁኑ ዘመን የእናትና የአባት ልጂኳ እድህ አያደርግም አህመድ ወሎ ትለያለህ ወላሂ አላህ ጀዛህን ይክፈለው❤❤❤❤❤
በጣም ሱበሀንአላህ
ማሸአላህ
ሁላችሁም የጎደኝነትን ልክና ክብር ከአህመድ ወሎ ተመሩ የእዉነት እሱ ላደረገዉ እኔ ደስ አለኝ እኔ ሴቷ እንኳን ጎደኛ የለኝም ስንት የሆኩላቸዉ ጎደኞቸ ጥለዉኝ ነዉ የጠፉት በአሁኑ ዘመን የልብ ጎደኛ ማግኘት መታደል ነዉ አህመድ ካለህ በላይ ጨምሮ ጨማምሮ አላህ ይስጥህ እንድህ ነዉ የእኛ የወሎየዎች ባህል ተባረክ ወንድሜ
እኔግን አህመድ ምገልፅበት ነገር አጣሁ ወንድሙ ወይስ አባቱ ግን በርግጥም የልብ ጓደኛ ከአላህ ነዉ አላህ ለኛንም ጥሩ ጓደኛ ይወፍቀን አህመድ ደስ ሚል ገራገር ሰዉ እድሜዉ ሳይሆን አስተሳሰቡ የበሰለ ምርጥ ጓደኛ ነዉ ግን እደሱ አይነት ወንዶች ብዙ ማቃቸዉ አሉ ሳይበሉ ይወፍራሉ እና አህመድ በዚ አጋጣሚ ጂም ሞከር ሞከር አድርግ በለዉ ማሜ❤❤❤ መልካም የትዳር ዘመን ተመኘሁላቹ ቢኢዝኒላህ
ማሻ አላህ ለካ አህመድ ወሎ መርጥ ስው ነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ማሜ ማሻአላህ አህመድ ወሎ ቃላት አጣሁልህ የጓደኝነት ጥግ ትለያለሁ ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አህመድ ወሎ በጣም ይለያል የጓደኛ ተምሳሌት ነህ አላህ ያሰደሳቺሁ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ነው❤❤❤
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሜ &ሰሙ በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ የምር በጣም ደስ አለኝ የጓደኝነትን ጥግ ነዉ ያሳያችሁን እነአህመድ ሁላችሁም ጓደኞች አላህ ይጨምረላችሁ ያላገባችሁም አግብታችሁ ደግሞ የናተን ደስታ ያሳየን 🎉🎉👍👍
ማሻ አላህ ማሜ ታድለህ ምርጥ ጓደኛ አለህ ውደታችሁን እስከ ጀነት ያርግላችሁ
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ማሜና ሳሚያ አላህ ትዳራቺሁን ያሳምረላቺሁ አላህ ሶሊህ ሶሊህ ልጆቺን ይወፍቃቺሁ አህመድ ወሎ የኔ ወሎዬ ወድሜ አንተን መግለፅ ቃላት ያጥረኛል አላህ ከይር ጀዛክን ይክፈልክ መልካም ሰዉ ነህ ከነሚስትህ በልጆቻቺሁ ተደሰቱ ፈገግታህ ብቻ ይበቃል ከልብህ ሰዉ ነህ የሰዉ ደስታ የሚያስደስትክ በቃ ሙሉ ሰዉ ነህ!!! የተግባር ሰዉ አላህ ዱንኒያ አኸራህን ያሳምርልክ ወድሜ
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል ደሥታም ያሥለቅሳል በአዱኒያም በአኼራም አይለያችሁ የኛ ምርጥ ወሎየዎች ❤❤❤❤
ማሜ ደስታ ደስታችን ነው እንኳንም ደግና አዛኝ ወንድሞች አሏህ ሰጠህ በድጋሜ አልፋ መብሩክ ትዳራችሁ ያማራ የተዋበ ቤታቻ እርዚቅና የበዛበት ልጆች የበዙበት የተራቡ እምታበሉ የተጠሙን እምታጠጡ ያድርጋችሁ
ምርጥ ጎደኞች አሉህ ማሻአላህ አህሜ ለካ ምርጥ ሰውነህ🤭 ደምሩኝ
በእዉነት እኔ ቃል የለኝም አህሜዋ እግዚአብሔር አምላክ በልጆችህ የምትደሠት የምትካስ ያድርግህ እደምድር አሸዋ ዘርህ ያብዛልህ ለአለም የምትበቃ ያድርግህ ቤትህ በበረከትና በልጅ ይትረፍረፍ በሠማይም የምትደሠት ያድርግህ እህትህ ማዕረግ ከሳኡዲ ነኝ❤❤❤
የኔ እንባ የሚያቀረው ነገርስ ኧረ ቦስሚላህ እኔ ቃል የለኝም አሏህ ጓደኝነታችሁን እስከ ጀነት ያድርግላችሁ ለአሏህ ብለው ከተዋደዱት በአርሽ ጥላ ስር ከሚጠለሉት ያድርጋችሁ❤
,ምን ብየ ልፃፍ ማአሻ አላህ ወላሂ ብታምኑም ባታምኑም አህመድ ሲያወራ እባየ መጣ በጣም እሚገረም አሰተዋይነት ነዉ ይህ ነዉ ባህላችን ማሜ ይህ ሁሉ ነገር ያነተም መልካም ነት ነዉ መልካም ጓደኛ ወድም የሰጠህ አህመድ ከነባለቤትህ አላህ ያክብራችሁ በልጆቻችሁ ሰርግ እሚለፋ ይሁን ማሜም ሚሰቱም አላህ ዱንያዉን ብቻ ሳይሆን አሄራችሁን ያማር የደመቀ ያድርግላችሁ በልጆቻችሁ ተካሱ መጀመሪያችሁ ሳይሆን መጨረሻችሁን ያሳምረዉ አላህ የሞላ የተትረፍረፍ እሪዝቅ ይሰጣችሁ ያለቀሰ እባ አባሸ የተራበ አጉራሸ የበረደዉ አልባሸ አላህ ያድረጋችሁ ማሻ አላህ ብያለሁ አሚን በሉ ወላሂ ከደሰታ የመጣ ምረቃት ነዉ🌺🌸🌸🌼🌷🌷🌷
እኔ አህመድን በጣም አደንቀዋለሁ በጣም ጎበዝነው ሁሉም ዩቱበር ሚሥቱን ያሣያል እሡ ግን ልጁንም ሚሥቱንም ሠትሮ ነው የያዘው
ልጅአለውአህመድወሎማለትነው
@@Lebabachannel አወ አለው ግን ሚድያ አያወጣም
@@LuluWelo ማሻአላህነውበሚድያየወጣነገርበረከትየለውምጡሩአድርጓል
ማሻአላህ መብሩክ ውለድ ክበድ አላህዬ እኛም አሰበን እሰከመቼ ሸቃልነት😊 ሰርግ ሳይ እዳላገባሁ ይሰማኛል😅😅😅
😂😂
ማሻአላህ ወላሂ እባዬ መጣ አህሜ ግን ምን አይነት ሰዉ ነህ አላህ በሁለቱም አለም ያስደስትህ ያረብ😢
ማሻ አላህ አላህ በዱኒያም በአኼራም ያስደስታችሁ አህመድ &ባለቤቱ ❤🎉🎉
ኧረ ነውር ነው አልጋ ተቀረፆ ፖስት አይደረግም ካሜራ መግባት የለበትም መኝታ ክልስ ሀያዕ ይኑርጂ ጎበዝ እንደት እሚስትህ ጋር የምትተኛበትን አልጋ ቀርፀህ ትለቃለህ ቅናትስ የለብህምዴ ኧረ ነውር ነው
የመጀመራም የመጨረሻም እዉነተኛ ጋደኝነት ገራሚ ነዉ ወላሂ ዉደተዉን አላህ ይጨምርላችሁ
የጉደኝነት ጥግ መልካም ሰው አህመድ ወሌ የምቱዱት ላይክ ግጩ
ምላሽ ጠርቶት ነው ወይስ አልገባኝም አብሽርደሞ ለላይክ
አህሜ የጎደኝነት ጥግ በአንተ አየሁ🎉🎉🎉
የአህመድ ወሎ ባለቤት ግን ማሻአሏህ የገባት ናት ይመቻችሁ
Masha Allah tabarkallah Ahmed. Allah kana betasabe yetabeke
አቤት ሰወድቹ አግዚአብሔር ይወደዳችሁ መልካም ጋደኛ ናችሁ በርቱ መልካም ጋብቻ 🥰🙏
ማሻአላህ የጓደኝነት ጥግ አህመድ ወድማችን አላህ ይጨምርልህ ልጅወችህን ለወግ ማረግ ያድርሥልህ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ የኔማልቀሥ ምን ይሉታል የሰዉ ደሥታ የሚሥደሥተዉ ላይክ ያድርግ
አደኛ ነኝ ዛሬሥ ቀስ እያላችሑ እለፉኝ የሠርጋ ሠርግ ወሬ ሥለምትወዱ ሥሮጡ እንዳረግጡኝ😅😅ብየ ነው😂
😂😂😂😂😂❤
ክክክክ
ماشاءالله
ፋፊቾ የእውነት አልተቻለችም ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ አህሜ ሚስትህም አንተም ጀግኖች ናችሁ በፍቅር ያኑታችሁ😘😘
ያንተም ጥሩነት ውጤት ነው ማሜ መሽአላህ
አህመድ ወሎ ምርጥ ሰው የምር እኔም ቀናሁኮ
Mashllhaa batem dass telalchwu Ahmde mifto mashllhaa ayi laychu yarbi 🎉🎉🎉🎉🎉
አህመድ ወሎ እስካሁን ምንመሰ አይነት ቪደወ አለቀቀም ልበል
እሱየተግባርሠዉ እዉልኝአይልም❤❤❤
የጓደኝነት ጥግ😭😭😭😭😭 ወሎየ በመሆኔ ኮራሁ
ማሜጥያቄአለኝምዲነው ነሽዳው😢😢
ያረሱል ሱና ይላል የነብያችን መሀመድ ሰለ ላሁአለይሂ ወሰለም ሱና ይህነውእደ?
@@ሀያትወሎ-ኈ9ፐ እኔማ አቂዳው የትስተካከለ ይመስለኝነበር ጉዲ አላህ ይምራንባስ سبحان الله
ኡፈፈፈ አሀመድ ወላሂ ወደድኩህ አላሀ የስደስትሀ እኔን እደት ደስ እደለኝ መሜ እና ሰሙ ምብሩክ ማሸአላሀ 🌷🌷🌷🌷❤❤❤
አይናፋርነት መቸነዉ እምተዉ ማሜ አህመድ ከነባለቤትህ ክበሩልን ወንድም ማለት እድህ ነዉ ጀግና
አህመድወሎበጣምጥሩሰውነው መልካምነት ለራስነው አህምየ አላህይጨምርልህ እፊቱላይ ያለፈገግታ ብቻበቂነው አላህ ፍቅራችሁን እስከጀነት ያድርግላችሁ ማሜ መልካምትዳር አተመመልካም ሰው ስለሆክነው አላህይጨምርላችሁ
ማሻአላሕ መርጥ ጓዴኛ አላሕ ጀዛሕን ይክፈልሕማሜ አላሕ ያማረ የሰመረ ያርግልሕ
ለቤታችሁ አድስነኝ ትልቅ ሰው❤ፈጣሪ ያስደስተው እናንተንም በኢማን የተሞላ ትዳር ይሆንላችሁ ዘንድ መልካም ምኞቴነው...
ማሻአላህወንድሚዬመሀመድ/ማማዬ/እህቴዬ🎉🎉
ማሻ አላህ ማሜ አንተን ለማስደሰት የሚጥሩ ወንድሞችህን አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው
مشاءالله تبارك الرحمن ❤❤❤❤❤
ማግባት ውብያረጋል ማሜየ እኮን ደስአላችሁው❤❤❤ 🎉🎉
ለዚህ ልጅ ቃል አጣሁለት ወላሂ አላህ ይጠብቅህ ዉደታ አስከ ጀነት 🌺🌺🌺🌺
አህመድ ወሎ ጀዛህን አላህ ይክፈልክ ከነሚስትህ አላህ በፍቅር ያኑራቺሁ በልጆቻቺሁ ያስደስታቺሁ ማሜን እንዳስደሰትከዉ አላህ በጀነተል ፈርደዉስ ያስደስትክ ከነ ሞላዉ ቤተሰብህ የሰዉ ልክ ነህ የኛ አበሳ ወሎዬ
አህመድወሎ ካሥደሠትካቸው በላይ አላህ ያሥደሳህ ጀዛክ አላህ ኸይር👍👍👍👍
የፍቅር""የደስታ"ያለም"የመልካምፍሬያርግላችሁ"ፈጣሪ
ماشاءالله ❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
ወላሂ ሡመ ወላሂ አህመደ በጣም ልዬዬ ሠወነወ የናትም ልጀ እንደዚህ አያደረግም ❤❤ማሜ ምረጥ ጓደኛብቻሣይሆን ምረጥወደም ነወያለህ ❤❤❤ አሏህ እዱኒወላ አሄራ ያደረግላችሁ 😢😢😢
ማሜ እያዬሁ ኮሜትን አልሰጠሁም መልካም ትዳር ይሁንልህ ከምወዳቸው ዩቱብሮች አንዱ ነህ አህሜ ስላስተማርከኝ አመሰግናለሁ ።
ማሻአሏህህህ ተባረክረህማን ይገባሀልል መብሩክ መብሩክ S&M
Masha allah masha allah ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Masha Allah ❤❤❤
Mashaallah ❤❤🙏 ayleyachuu wudoch
Masha allha❤❤❤❤❤
ማሻአሏህ🎉🎉
እንኳንደስ አለህ ወንድሜ እምወልዱ እምከብዱ አሏህ ያድርጋችሁ
ማሻአላህ ትባርክርህማን
ማሻአላህ ማሜ🎉 ❤ አህመዲ ወሎ ፈጣሪ ቀሪዝመንህን ቡሁ አላህ ያሳምርልህ
ማሻአላህ አህመዲወላሂ ትለያለህ ያላሠብከዉን እርዝቅ ይስጥህያረብ ከሠርጉጀምሮ ሽርእንጉነዉያለዉ ❤❤❤❤❤ማሜ ወላሂ አስደስተዉ በጥሩነገር አህመዲይለያል
ውዴታጁን እስከጀነት አላህ ያድርግላቹ ማሻአላህ ምርጥ ወንድም አህመድ
ውድ የእስልምና ልጆች እንኳን ለተከበረው ወር ለሮመዳን አደረሳችሁ ጡመው ከሚጠቀሙት ያድርገን አላሁም አሚን
ማሻ አላህ ወደታ እስከጀነት ያድርግላቺሁ አህመድ ወሎ ምርጥ ሰዉ ነህ ማሻ አላህ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ያምራል ጎበዝ በትክክል ወንድም አብሸሩ አልሀምዱሊላህ ያረብ የአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ماشاءالله تبارك الله الف مبروك ❤
ማሜ ወንንዲማችን እንኳን ደሥ አላችሁ ።👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅✅✅✅✅💓💓💓💓
ምሰኪን ማሜ አንዳዴ ሰሜትን መግለፅ ያቅታል ሀቂቃ እውነተኛ ደሰታ የሚገኝው በሰዎች ደሰታ ወሰጥ ነው አህመድ ወሎ ማሻአላ አላህ ይጨምርልህ
ማሻአሏህ አሏህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ አህመድ ምርጥ ልጅነው
mashalah tebarekelah betam des yiilal
Masha Allah 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ማሜ መብሩክ በድጋሜ አህመድወሎ ውነትምወሎየ ጎደኛ ስልየራቀነውየመሰለኝበግሌ ወድም ነው ጨማምሮ ይስጥህ እዳስደሰትካቸው አላህ ያስደስትህ ሀቂቃ ወድስለሆነጅማሜ ኡኡብሎያለቅስነበርግን ዋጥአድርጎነው ስሜቱንሁሌ አደኛ
የአላህ እንኳን ማሜ እኔ እራሡ እምለውም ቃል አጣሁኝ ያረቢ ጓዴኝነታችሁን ያዝልቅላችሁ😮😢❤😍🤗
Mashaallah ahmea allah jezahn ykfelh
ለሰዎች ደስታ የሚጥሩ ሰዎች አላህ ደስታን ያብዛላቸዉ
ለናተም ማሻአላህ ብያለሁ አህመድ ወድሜ አላህ ቤትህን በደሥታ በፍቅር ይምላልህ
Allah wudetachune eseka janite yadereglchwu Masha Allah Allah kayere meneda yekefaleh Ahmad
አህመድ ኢብራህም ጀዛኩሙላህ ከይረን ወላሂ ለኔ ያደርገ ያህል ነው የተሰማኝ የጋድኛ ጥግ ❤❤❤
ማሻአላህ ወላሂ ደስ ብሎኝ ነው የያዉት አላሂ እስከ ጀናታል ፍርዶስ የርገው ፍቅረቹን ❤❤❤❤ማሻአላህ
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ 💐💐💐💐
አህመድ ወሎኮ ምርጥ ወንዲም ነው ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንዲሜ።📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚
ማሻ አላህ ማሻ አሏህ ብለናል ጓደኝነታችሁን ጁሊሉ በሁለቱም አለም ያድርገው የኛ ገራገሮች
ማሻ አላህ ተባረከአላህ ማሜ መብሩክ አላህ የተሟላ ፍቅር ያርግላችሁ 🎉🎉🎉🎉
ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله
ሹክረን በብዙው አህሜ እና ባለቤቱ ውለታችሁን ከፋይ ያድርገኝ
አላህ ኸይር ጀዛቸውን ይክፈላቸው የሰው ልጅ ውለታ አይከፍልም
ማሻአላህእደዚህአይንቱንጓደኝያብዛልንያረብ🎉🎉
ማሻአላህ ያኬራእህትና ወድሞችን ያብዛልን
👍👍👍
🎉🎉amin
ውድ የእስልምና እህቶቸ እኳን ለተከበረው እረመዷን አደረሳቹሁ
እንካንአብሮአደረስን እህት
መቼ ነው በአላህ
እንኳን አብሮ አደረሰን❤
@@stgjjhsdcbbnjjj እሁድ ወይም ሰኞ ይጀመራን ባአላህ ፈቃድ እሻአለህ
እንኳን አብሮ አደረሰን አልሀምዱሊላሂ ለዚቀንያደረሰን ፁመውከሚፈቱት ያርገን ያረብየኢባዳወርያርግልን
አህመድ ወሎ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ምርጥ ጓደኛ አለህ ማሜ ውደታ እስከጀነት ያርግላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
አህመድ አባቱ አይታወቅምዴ😅
@@jmelamuhaba7242እብራሄም ነው
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ይለያል
በጣም ያምራል ማሻ አላህ የአህመድ ዉለታ በጣም በዝቶብሀል ዉለታ መላሺ ያድርግህ ❤❤አህመድ ልጆችህ ይጥቀሙህ አድገዉ ለቁምነገር ያብቃልህ ትለያለህ እሱን እንዳስደሰትክ አላህ ያስደስትህ❤❤❤❤
በጣም አሚንንን
አህሜ ክብር ይገባካል የገዛ ወንድም ቤተሰብ እንኳን እደዚ አያርግም ትልቅ ክብር አለኝ ላንተ አአህሜ
አህመድ ልመርቅህ አሚን በል ወላሂ ታጀቴነው አዱኒያው ላኼራ በጀነት ይበሽርህ ልጆችህን አላህ ለውስል ያድርስህ ሚስትህንም የልጆችህ እናት ያርግልህ ያረብ ያረብ በወለድከው ተደሰት ምላሽህን በልጆችህ በዘር ማዝርህ ይከፈልህ ቃል የለም ላተ
❤amin
አሚን ልበልለት❤❤❤
አሚንንንን ያረብ
አሚንንንንንን በሱ ፈንታ
አሚንንን
አሏህ ትዳርህን የተባረከ ያድርግልህ ወንድማችን
አህመድ ወሎ በጣም ደግ ሰው ነው
ትክክለኛ ወሎየ ነው
አሏህ ያስደስተው
ሰርግህን በዚህ መልኩ በኽቲላጥ እና በሙዚቃ ታድርጋለህ ብየ አልጠበኩም ነበር
አንተ ከሱኒ ወንድሞች ትመስለኝ ነበር
ሁላችንንም አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
አህመድ ወሎ ትለኛለህ ምርጥ ወድም የናት ልጂ ያስንቃል ወላሂ ከዚህ በላይ ደግ ሁን
ማሜ እድለኛነህ በአሁን ጊዜ ጓደኛ ሳይሆን ጉደኛ በበዛበት ዘመን ቁምነገር ያላቸው ጓደኞች ስላሉህ አልሀምዱሊላህ 🎉🎉🎉🎉🎉
ዬሰው ደሰታን ለመጥፈት የይሚርረጡ ስነት አሰመሳዮች በመሉበት ዘመን እድዝህ አይንት ጉዳኛ መገኛት ትሊቅ ስጦታ ነው🎉
@@HamedaUmuzakir በጣም ወላሂ። እኔ በራሴ ብዙ ታሪክ ስላለኝ ነው ይሄን ልኮምት የተገደድኩት በስ አልሀምዱሊላህ የጓደኛ ትዳር የጓደኛ ማግኘት አጠቃላይ የጓደኛ ደስታ የማያስደስታቸው ስንት አስመሳዩችአሉ።
አዉነት❤❤❤❤❤@@emuemran-zw9vj
አህሜ እኮ ትክክለኛ ወንድም ነው አላህ ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🥰🥰
ወንድሙ ነው አይደል❤❤❤
ለዚህ ልጅ ቃል አጣሁልት ወላሂ አላህ ይባርክህ ወሌሂ❤❤❤❤
ወድማችን አህመድ በዚህ ጊዜ ሚስቱን ዩቶብ ላይ እያመጣ እዩልኝ በሚሉበት ሰአት ሚስትህን መደበቅህ ከሚድያ ማራቅህ ጀግና ያስብልሃል ጀግና ማለት ነፍስያውን የሚያሸንፍ ነው ። ሚስትህም እዩኝ እዩኝ በሚባልበት ሰአት መሰተራ ቅመም ነች 🌹 አሏህ ይጨምርላችሁ ሙስሊም ወድሜ ወድማችን ሙሃጅሩም ጀግና ታጠቅን ጨምሮ አሏህ ይጠብቃችሁ
ልክ ነሺ ድብቅ ማረጉ በጣም ያስደስተኛል
እውነት ነው 🎉
ሳህ
እኔኮ ያገባ አልመሰለኝም ነበር ለካ ሚስት አለውንዴ
❤ አህመድ ወሎ አላህ ጀዛህን ይክፈልክ አላህ በዱኒያ በአሄራ ያስደስትህ
የጎደኚነት ጥግ እውነት ስላህመድ ምን እደምል አላቅም ለማሜ ያለው ፍቅር ልዪ ነው
መሻአላህህህህህህህህህህ
ዳግም የማይመጣ ደስታ ነው ማግባት ውስጡ ጪቅጪቅ የለለበት የደስታ ሂወት ያርግላችሁ ውደታችሁ እስከ ጀነት ያርግላችሁ
ባሁኑ ዘመን የእናትና የአባት ልጂኳ እድህ አያደርግም አህመድ ወሎ ትለያለህ ወላሂ አላህ ጀዛህን ይክፈለው❤❤❤❤❤
በጣም ሱበሀንአላህ
ማሸአላህ
ሁላችሁም የጎደኝነትን ልክና ክብር ከአህመድ ወሎ ተመሩ የእዉነት እሱ ላደረገዉ እኔ ደስ አለኝ እኔ ሴቷ እንኳን ጎደኛ የለኝም ስንት የሆኩላቸዉ ጎደኞቸ ጥለዉኝ ነዉ የጠፉት በአሁኑ ዘመን የልብ ጎደኛ ማግኘት መታደል ነዉ አህመድ ካለህ በላይ ጨምሮ ጨማምሮ አላህ ይስጥህ እንድህ ነዉ የእኛ የወሎየዎች ባህል ተባረክ ወንድሜ
እኔግን አህመድ ምገልፅበት ነገር አጣሁ ወንድሙ ወይስ አባቱ ግን በርግጥም የልብ ጓደኛ ከአላህ ነዉ አላህ ለኛንም ጥሩ ጓደኛ ይወፍቀን አህመድ ደስ ሚል ገራገር ሰዉ እድሜዉ ሳይሆን አስተሳሰቡ የበሰለ ምርጥ ጓደኛ ነዉ ግን እደሱ አይነት ወንዶች ብዙ ማቃቸዉ አሉ ሳይበሉ ይወፍራሉ እና አህመድ በዚ አጋጣሚ ጂም ሞከር ሞከር አድርግ በለዉ ማሜ❤❤❤ መልካም የትዳር ዘመን ተመኘሁላቹ ቢኢዝኒላህ
ማሻ አላህ ለካ አህመድ ወሎ መርጥ ስው ነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ማሜ ማሻአላህ አህመድ ወሎ ቃላት አጣሁልህ የጓደኝነት ጥግ ትለያለሁ ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አህመድ ወሎ በጣም ይለያል የጓደኛ ተምሳሌት ነህ አላህ ያሰደሳቺሁ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ነው❤❤❤
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሜ &ሰሙ በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ የምር በጣም ደስ አለኝ የጓደኝነትን ጥግ ነዉ ያሳያችሁን እነአህመድ ሁላችሁም ጓደኞች አላህ ይጨምረላችሁ ያላገባችሁም አግብታችሁ ደግሞ የናተን ደስታ ያሳየን 🎉🎉👍👍
ማሻ አላህ ማሜ ታድለህ ምርጥ ጓደኛ አለህ ውደታችሁን እስከ ጀነት ያርግላችሁ
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ማሜና ሳሚያ አላህ ትዳራቺሁን ያሳምረላቺሁ አላህ ሶሊህ ሶሊህ ልጆቺን ይወፍቃቺሁ አህመድ ወሎ የኔ ወሎዬ ወድሜ አንተን መግለፅ ቃላት ያጥረኛል አላህ ከይር ጀዛክን ይክፈልክ መልካም ሰዉ ነህ ከነሚስትህ በልጆቻቺሁ ተደሰቱ ፈገግታህ ብቻ ይበቃል ከልብህ ሰዉ ነህ የሰዉ ደስታ የሚያስደስትክ በቃ ሙሉ ሰዉ ነህ!!! የተግባር ሰዉ አላህ ዱንኒያ አኸራህን ያሳምርልክ ወድሜ
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል ደሥታም ያሥለቅሳል በአዱኒያም በአኼራም አይለያችሁ የኛ ምርጥ ወሎየዎች ❤❤❤❤
ማሜ ደስታ ደስታችን ነው እንኳንም ደግና አዛኝ ወንድሞች አሏህ ሰጠህ በድጋሜ አልፋ መብሩክ ትዳራችሁ ያማራ የተዋበ ቤታቻ እርዚቅና የበዛበት ልጆች የበዙበት የተራቡ እምታበሉ የተጠሙን እምታጠጡ ያድርጋችሁ
ምርጥ ጎደኞች አሉህ ማሻአላህ አህሜ ለካ ምርጥ ሰውነህ🤭 ደምሩኝ
በእዉነት እኔ ቃል የለኝም አህሜዋ እግዚአብሔር አምላክ በልጆችህ የምትደሠት የምትካስ ያድርግህ እደምድር አሸዋ ዘርህ ያብዛልህ ለአለም የምትበቃ ያድርግህ ቤትህ በበረከትና በልጅ ይትረፍረፍ በሠማይም የምትደሠት ያድርግህ እህትህ ማዕረግ ከሳኡዲ ነኝ❤❤❤
የኔ እንባ የሚያቀረው ነገርስ ኧረ ቦስሚላህ እኔ ቃል የለኝም አሏህ ጓደኝነታችሁን እስከ ጀነት ያድርግላችሁ ለአሏህ ብለው ከተዋደዱት በአርሽ ጥላ ስር ከሚጠለሉት ያድርጋችሁ❤
,ምን ብየ ልፃፍ ማአሻ አላህ ወላሂ ብታምኑም ባታምኑም አህመድ ሲያወራ እባየ መጣ በጣም እሚገረም አሰተዋይነት ነዉ ይህ ነዉ ባህላችን ማሜ ይህ ሁሉ ነገር ያነተም መልካም ነት ነዉ መልካም ጓደኛ ወድም የሰጠህ አህመድ ከነባለቤትህ አላህ ያክብራችሁ በልጆቻችሁ ሰርግ እሚለፋ ይሁን ማሜም ሚሰቱም አላህ ዱንያዉን ብቻ ሳይሆን አሄራችሁን ያማር የደመቀ ያድርግላችሁ በልጆቻችሁ ተካሱ መጀመሪያችሁ ሳይሆን መጨረሻችሁን ያሳምረዉ አላህ የሞላ የተትረፍረፍ እሪዝቅ ይሰጣችሁ ያለቀሰ እባ አባሸ የተራበ አጉራሸ የበረደዉ አልባሸ አላህ ያድረጋችሁ ማሻ አላህ ብያለሁ አሚን በሉ ወላሂ ከደሰታ የመጣ ምረቃት ነዉ🌺🌸🌸🌼🌷🌷🌷
እኔ አህመድን በጣም አደንቀዋለሁ በጣም ጎበዝነው ሁሉም ዩቱበር ሚሥቱን ያሣያል እሡ ግን ልጁንም ሚሥቱንም ሠትሮ ነው የያዘው
ልጅአለውአህመድወሎማለትነው
@@Lebabachannel አወ አለው ግን ሚድያ አያወጣም
@@LuluWelo ማሻአላህነው
በሚድያየወጣነገርበረከትየለውም
ጡሩአድርጓል
ማሻአላህ መብሩክ ውለድ ክበድ አላህዬ እኛም አሰበን እሰከመቼ ሸቃልነት😊 ሰርግ ሳይ እዳላገባሁ ይሰማኛል😅😅😅
😂😂
ማሻአላህ ወላሂ እባዬ መጣ አህሜ ግን ምን አይነት ሰዉ ነህ አላህ በሁለቱም አለም ያስደስትህ ያረብ😢
ማሻ አላህ አላህ በዱኒያም በአኼራም ያስደስታችሁ አህመድ &ባለቤቱ ❤🎉🎉
ኧረ ነውር ነው አልጋ ተቀረፆ ፖስት አይደረግም ካሜራ መግባት የለበትም መኝታ ክልስ ሀያዕ ይኑርጂ ጎበዝ እንደት እሚስትህ ጋር የምትተኛበትን አልጋ ቀርፀህ ትለቃለህ ቅናትስ የለብህምዴ ኧረ ነውር ነው
የመጀመራም የመጨረሻም እዉነተኛ ጋደኝነት ገራሚ ነዉ ወላሂ ዉደተዉን አላህ ይጨምርላችሁ
የጉደኝነት ጥግ መልካም ሰው አህመድ ወሌ የምቱዱት ላይክ ግጩ
ምላሽ ጠርቶት ነው ወይስ አልገባኝም አብሽርደሞ ለላይክ
አህሜ የጎደኝነት ጥግ በአንተ አየሁ🎉🎉🎉
የአህመድ ወሎ ባለቤት ግን ማሻአሏህ የገባት ናት ይመቻችሁ
Masha Allah tabarkallah Ahmed. Allah kana betasabe yetabeke
አቤት ሰወድቹ አግዚአብሔር ይወደዳችሁ መልካም ጋደኛ ናችሁ በርቱ መልካም ጋብቻ 🥰🙏
ማሻአላህ የጓደኝነት ጥግ አህመድ ወድማችን አላህ ይጨምርልህ ልጅወችህን ለወግ ማረግ ያድርሥልህ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ የኔማልቀሥ ምን ይሉታል የሰዉ ደሥታ የሚሥደሥተዉ ላይክ ያድርግ
አደኛ ነኝ ዛሬሥ ቀስ እያላችሑ እለፉኝ የሠርጋ ሠርግ ወሬ ሥለምትወዱ ሥሮጡ እንዳረግጡኝ😅😅ብየ ነው😂
😂😂😂😂😂❤
ክክክክ
ماشاءالله
ፋፊቾ የእውነት አልተቻለችም ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ አህሜ ሚስትህም አንተም ጀግኖች ናችሁ በፍቅር ያኑታችሁ😘😘
ያንተም ጥሩነት ውጤት ነው ማሜ መሽአላህ
አህመድ ወሎ ምርጥ ሰው የምር እኔም ቀናሁኮ
Mashllhaa batem dass telalchwu Ahmde mifto mashllhaa ayi laychu yarbi 🎉🎉🎉🎉🎉
አህመድ ወሎ እስካሁን ምንመሰ አይነት ቪደወ አለቀቀም ልበል
እሱየተግባርሠዉ እዉልኝአይልም❤❤❤
የጓደኝነት ጥግ😭😭😭😭😭 ወሎየ በመሆኔ ኮራሁ
ማሜጥያቄአለኝምዲነው ነሽዳው😢😢
ያረሱል ሱና ይላል የነብያችን መሀመድ ሰለ ላሁአለይሂ ወሰለም ሱና ይህነውእደ?
@@ሀያትወሎ-ኈ9ፐ እኔማ አቂዳው የትስተካከለ ይመስለኝነበር ጉዲ አላህ ይምራንባስ سبحان الله
ኡፈፈፈ አሀመድ ወላሂ ወደድኩህ አላሀ የስደስትሀ እኔን እደት ደስ እደለኝ መሜ እና ሰሙ ምብሩክ ማሸአላሀ 🌷🌷🌷🌷❤❤❤
አይናፋርነት መቸነዉ እምተዉ ማሜ አህመድ ከነባለቤትህ ክበሩልን ወንድም ማለት እድህ ነዉ ጀግና
አህመድወሎበጣምጥሩሰውነው መልካምነት ለራስነው አህምየ አላህይጨምርልህ እፊቱላይ ያለፈገግታ ብቻበቂነው አላህ ፍቅራችሁን እስከጀነት ያድርግላችሁ ማሜ መልካምትዳር አተመመልካም ሰው ስለሆክነው አላህይጨምርላችሁ
ማሻአላሕ መርጥ ጓዴኛ አላሕ ጀዛሕን ይክፈልሕ
ማሜ አላሕ ያማረ የሰመረ ያርግልሕ
ለቤታችሁ አድስነኝ ትልቅ ሰው❤ፈጣሪ ያስደስተው እናንተንም በኢማን የተሞላ ትዳር ይሆንላችሁ ዘንድ መልካም ምኞቴነው...
ማሻአላህወንድሚዬመሀመድ/ማማዬ/እህቴዬ🎉🎉
ማሻ አላህ ማሜ አንተን ለማስደሰት የሚጥሩ ወንድሞችህን አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው
مشاءالله تبارك الرحمن ❤❤❤❤❤
ማግባት ውብያረጋል ማሜየ እኮን ደስአላችሁው❤❤❤ 🎉🎉
ለዚህ ልጅ ቃል አጣሁለት ወላሂ አላህ ይጠብቅህ ዉደታ አስከ ጀነት 🌺🌺🌺🌺
አህመድ ወሎ ጀዛህን አላህ ይክፈልክ ከነሚስትህ አላህ በፍቅር ያኑራቺሁ በልጆቻቺሁ ያስደስታቺሁ ማሜን እንዳስደሰትከዉ አላህ በጀነተል ፈርደዉስ ያስደስትክ ከነ ሞላዉ ቤተሰብህ የሰዉ ልክ ነህ የኛ አበሳ ወሎዬ
አህመድወሎ ካሥደሠትካቸው በላይ አላህ ያሥደሳህ ጀዛክ አላህ ኸይር👍👍👍👍
የፍቅር""የደስታ"ያለም"የመልካምፍሬያርግላችሁ"ፈጣሪ
ماشاءالله ❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
ወላሂ ሡመ ወላሂ አህመደ በጣም ልዬዬ ሠወነወ የናትም ልጀ እንደዚህ አያደረግም ❤❤ማሜ ምረጥ ጓደኛብቻሣይሆን ምረጥወደም ነወያለህ ❤❤❤ አሏህ እዱኒወላ አሄራ ያደረግላችሁ 😢😢😢
ማሜ እያዬሁ ኮሜትን አልሰጠሁም መልካም ትዳር ይሁንልህ ከምወዳቸው ዩቱብሮች አንዱ ነህ አህሜ ስላስተማርከኝ አመሰግናለሁ ።
ማሻአሏህህህ ተባረክረህማን ይገባሀልል መብሩክ መብሩክ S&M
Masha allah masha allah ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Masha Allah ❤❤❤
Mashaallah ❤❤🙏 ayleyachuu wudoch
Masha allha❤❤❤❤❤
ማሻአሏህ🎉🎉
እንኳንደስ አለህ ወንድሜ እምወልዱ እምከብዱ አሏህ ያድርጋችሁ
ማሻአላህ ትባርክርህማን
ማሻአላህ ማሜ🎉
❤ አህመዲ ወሎ ፈጣሪ ቀሪዝመንህን ቡሁ አላህ ያሳምርልህ
ማሻአላህ አህመዲወላሂ ትለያለህ ያላሠብከዉን እርዝቅ ይስጥህያረብ ከሠርጉጀምሮ ሽርእንጉነዉያለዉ ❤❤❤❤❤ማሜ ወላሂ አስደስተዉ በጥሩነገር አህመዲይለያል
ውዴታጁን እስከጀነት አላህ ያድርግላቹ ማሻአላህ ምርጥ ወንድም አህመድ
ውድ የእስልምና ልጆች እንኳን ለተከበረው ወር ለሮመዳን አደረሳችሁ ጡመው ከሚጠቀሙት ያድርገን አላሁም አሚን
ማሻ አላህ ወደታ እስከጀነት ያድርግላቺሁ አህመድ ወሎ ምርጥ ሰዉ ነህ ማሻ አላህ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ያምራል ጎበዝ በትክክል ወንድም አብሸሩ አልሀምዱሊላህ ያረብ የአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ماشاءالله تبارك الله الف مبروك ❤
ማሜ ወንንዲማችን እንኳን ደሥ አላችሁ ።👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅✅✅✅✅💓💓💓💓
ምሰኪን ማሜ አንዳዴ ሰሜትን መግለፅ ያቅታል ሀቂቃ እውነተኛ ደሰታ የሚገኝው በሰዎች ደሰታ ወሰጥ ነው አህመድ ወሎ ማሻአላ አላህ ይጨምርልህ
ማሻአሏህ አሏህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ አህመድ ምርጥ ልጅነው
mashalah tebarekelah betam des yiilal
Masha Allah 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ማሜ መብሩክ በድጋሜ አህመድወሎ ውነትምወሎየ ጎደኛ ስልየራቀነውየመሰለኝበግሌ ወድም ነው ጨማምሮ ይስጥህ እዳስደሰትካቸው አላህ ያስደስትህ ሀቂቃ ወድስለሆነጅማሜ ኡኡብሎያለቅስነበርግን ዋጥአድርጎነው ስሜቱንሁሌ አደኛ
የአላህ እንኳን ማሜ እኔ እራሡ እምለውም ቃል አጣሁኝ ያረቢ ጓዴኝነታችሁን ያዝልቅላችሁ😮😢❤😍🤗
Mashaallah ahmea allah jezahn ykfelh
ለሰዎች ደስታ የሚጥሩ ሰዎች አላህ ደስታን ያብዛላቸዉ
ለናተም ማሻአላህ ብያለሁ አህመድ ወድሜ አላህ ቤትህን በደሥታ በፍቅር ይምላልህ
Allah wudetachune eseka janite yadereglchwu
Masha Allah
Allah kayere meneda yekefaleh Ahmad