Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አህመድ ወሎ መልካም ወንድም ምርጥ ኢትዮጵያዊ አዛኝ ነህ መንገድህ ሁሉ ያማረ ይሁንልህ
አሚን
የወሎዉ❤ ጀግናዩ በጦርነቱ ግዜ የሰራሀዉን ዉሊታ መቼም አንረሳህ ሀቢቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርታ 😊
ማሻ አላህ አህመድ ኢብራሂም ጎበዝአላህ ይጠብቅህ በስሜኑ ጠርነት አንተ ያደረከው አስተዋፆ እኔራሱ መቸም አረሳው አንተ ዜና እስከምትለቅ በጉጉት ነበር የምጠብቅው አሁን ደግሞ የአማራውን ጠርነት በቃ ይበለን ብትዘግብልን ጥሩ ነው ህዝቡ እየተድቃየ ነው መከላከያም ፋኖም ነው እያስቃየው ያለው ንፁሀንን እየገደሉብን እየደበደቡብን ገንዘብ መሳሪያ እየቀሙ ነው ሁሉም አንዱ ደህና ነው ብለን እራሱ ለመደገፍ አልቻልንም እኔም በአላህ እገዛ ብዙ ፈተናወችን አልፌለሁ የመጀመሪያ ደመወዜ ደሴ እሰው ቤት 40 ብር ነበር ከዛም 60 አድስ አበባ 80 ከዛም 120 ድረስ እየስራሁ እያለሁ ዱባይ በ5 መቶ ሪያል ሄድኩ ከዛም ድጋሜ ሳኡድ 8መቶ ብር ቆንቆ በሚችል መጣሁ ከዛም መልካም ሰወች ገጥመውኝ ከ5 አመት በላይ ስርቸባቸው ፈቅደውልኝ ወጥቸ አግብቸ ወለድኩ የአንድ ልጂ እናት ሁኛለሁ አልሀምዱሊላህ አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው አሁን ከ2ሺ እሪያል እስከ 2ሺ 500 እሪያል እየስራሁ ነው አሁንስ ስለችኝ ጤናም አጣሁ እድሜየን ልጂነቴም አለፈ 35 አካባቢ ሊሆነኝ ነው ብቻ የባስ አለው ጥሩ ለውጥ ላይ ነው ያለሁት አላህ በረካ ያድርግልኝ ለቤተስብ ለወንድም ለዘመዶችም እያገዝኩ ለራሴ እንደ ለፈውት ብዙ ማድረግ ብችልም ግን በቂየን አድርጌለሁ ዋናው ቤት ነው ደህና ቤት ስርቻለሁ በሰላም በጤና የምኖርበት ያድርገኝ ያረብ አልሀምዱሊላህ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያረብ ለእኔ ትልቁ የስደት ለውጤ ድኔን መማሬ ነው ሱመ አልሀምዱሊላህ አላህ የምጠቀምበት ያድርገኝ ኢንሻ አላህ
ምኞትህን ሁሉ ያሳካል አላህ ያሳካልህ መቸም አይረሳም ወሎ ላይ የለፋሀው ብታገኝ ብትቀዬር አገርህ ከዚህ በበለተ መልኩ እንደምረዳ ተስፋ አለኝ
አሁመዲን ጀግና ሰው የማገኘበት አጋጣሚ ቢኖር ደስ ይለኛል ካልረሳኝ የዛሬ 4 አመት ተገናኝተን ነበር
ማሻአላህ አህመድ ወሎ ገናብዙ እንጠብቃለን ብዙ ስራ
አላህ ለአገርችን ያአብቃን
አህሙየ ወንዲሜ አይ በጣም አሳዛኝ ግዜ ነው ያሳላፍከው ነገር ብቻ ሁሉም አለፈ ወንዲሜ
👌👌👌😍😍😍😍😍😍አህመድ እብራሂም ነው አህመድ ወሎ የሚዲያ ስሙ ነው አህመድ በርታልን በጣም ጎበዝነህና ጠክር😍😍 አብዛሀኞቻችን በደላ ሂወት አላደግንም ያለእድሜያችን ስራን ችግርን አይተንነው ከዚህ የደረስንውን አልሀምዱሊላህ ለዚህም ላበቃን ጌታ🙏
ማሻአላህ አህመድ እዉነት በጣም ጉበዝነክ በርታ
አላህ ይጠብቅህ ወንድም አህመድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ያረብ ለተጨነቀ ሁሉ ፈርጀው አላህ አገራችንን ሠላም አድርግልን
መሻአላህ በጣምጎበዝ አሁንም ብዙእጠብቃለንታተ
እኔም ሀገሬን እወዳለሁ ሰላምና እድገት ጤና አፊያ በረከት ለምወዳተሀገሬ ይሁን ያያያያረብ
እግዚአብሔር አምላክ ህልምህ እዉን ያርግልህ በርታ ❤❤ ሀገራችንን ሰላም ያርግልህ ❤❤❤
አህመድ ወሎ ወንድም ምርጥ ሠዉ❤❤
ዊ አህመድ ኢትዩ ለመኖር ወስንክ ኢንሻ አላህ እኔም ከስድስት ወር በሀላ አንድኛየን ልመጣ ነው አላህ አገራችንን ስላም ያድርግልን እንዳንተው እየተመሌለስኩ ነበር
ዋለይኩም እሰላምወረህመቱላሂወበረካትሁ አህመድ በጣም ትልቅሰው ጀግናነህ እውልደትህ እስከአሁንያለህበት በጣም አስተማሪነህ ጎበዝነህ አላህ ይጠብቅህ ከእድገትላይ እድገት አላህይጨምረልህ ሚዲያህን ሞቅሸብረቅ አድረገው አታፈዘው
አላህ ይገዝህ ወንድሜ
ማሻአላህ ጀግና በዚህ ሂወት በጣም ሁላችንም አልፈናል ግን ያልተለወጡ ቡዙዎች አሉ አልሀምዱሊላህ
ማሻአላ አህሚ
ማሻአላህ እናትህ ዳድለዋል እዳተ አይነት ልጅ አላህ ስለሰጣቸዉ
Mashallhe
ማሻአላህ ጀግና🎉🎉🎉🎉🎉
አሰላሙ አለይኩም ማሻአላ ለመጀመሪያ ግዜ የህይወት ታሪኩን ስሰማ ጎበዝ ጠንክሮ ከተሰራ የማያልፍ የለም ከዚህም በላይ አዲገህ እንይህ
ጀግና ነህ ጎበዝ❤❤❤
ከችጎር በሁላ በርግጥም ምቾት አለ!! አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል
Alhamdulelah Hulu lebego new
አሁን የቸገረን የሰላም እጦትነው ያያያያረብ አንተ ሰላምነህ ሰላምም ካአንተነው ሰላማችንን አውርድልን ያያያያያረብ
ጎበዝዝዝዝ በርታ አህመድ
አይረሳም ጀግና ያጎቴልጂ አሊኮቻቤት የሠራሐው አይረሳም
ወንድሜ አህመድ ኢብራሂም አላህ ይጠብቅህ ❤
የኔወድም አህምዬአላህይጠብቅህህህህ😢😢
👍👍👍👍👍👍👍👍
በጦርነቱ ጊዜ የሰራሀውን ውለታ አላህ ይስጥህ እውቀቱንም ይጨምርልህ
አህሜ
አህመድ ወሎበጣምወፍርሀልእሰፖርትስራ
😠😕😕ምንአስጨነቀሽ አችን
ጀግና😢😢😢
እስኪ ሸር አድርጉት ደስ የሚል ታሪክ እና ሀገር ወዳድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ አላህ ፈጣሪ ከስደት አሳርፎ የረፍት እንጀራ ይስጠን😢😢
አሚንንንን
አሚንንን
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💔💔💔💔
Thanks For Advise
ማነው እዴኔ ወሎ ዩቱብ የሚከታተለው አሳውቁኝ በላይክ❤❤❤
በርተ አህመድ አለህ ይጠብቅህ
የኔውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሀ ወድያአሬልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ አህመድ ማሻአላሀ እኛንም አበረታቱን አናተነ ሥናበረታታ ነበር ቤተሰብአድርጉኝ በቅንነት
Wondme Allah yitebkih
ጋዜጠኛዋ ድምጿ በጣም ማራኪነው😂❤❤❤
ጀግና እኮ ነህ ❤
ስህፊትህ ኮስታራ ቀልድህ ደሞ ከታጠቅ ጋር ታዝናኑን ነብር ታጠቅዬስ ደግሰው ጠፋብን ብቅእንዲይል ንገርልን
ማሸአላህ
Ameeeen
ደክሞኛል ሰልችቶኛል ሰዎች ደጋግመው ክህደት ፈፀሙብኝ ደጋግመው ሰበሩኝ ሰዎችን በሙሉ እንደአውሬ እንድስላቸው እንድፈራቸው አደረጉኝ😢😢😢😢 በቃ ይች አለም አድክማኛለች አሰልችታኛለች ይች ምድር ለኔ አትሆንም😢😢😢😢😢😢😢😢
አብሺሪ አላህ ይክስሻል
አብሺሪ ነይ በዋትስ አፕ እንወያይ እህቴ
ሙስሊም ወንድሞችና ኡስታዞች ግን ቃለመጠይቅ በምታደርጉ ስዓት ቃለመጠይቅ የሚያደርጉላችሁን ሰወች ለምንድን መስፈርት የማታስቀምጡት?ቢያንስ ሴት ከሆኑ ቀሚስና ሻርፕ እንኳ እንድለብሱ ብትጠይቁ
ያረብለተ ነቀሁሉፈርጀውቅርብአዲርገውአላህሆይአገራችንንሠላምአዲርግልንአህመድእብራሂምየኔጀግና🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ አህሙዬ❤❤❤❤❤
የአመቱ ጀግነ ነህ
مشاءالله تبرك الله
ሰዴት እኮ ፈተና ነች
አህመድ ኢብራሂም ሂወት አንደ ከፍ አንደዝቅ እያደረገች እዝህ ስላደረሰችህ አልሀምዱሊላሂ ግን እየወፈርክነው ቶሎ እንዳታረጂ እንወድህ አለን አላህ ይጠብቅህ
የዎሎ ዉብ አለህ ይጠብቅህ
የምንወሎነው ጋላነው አህያ😂😂
@@የዴሴዋነኝ ገለሚ ብሆን ወሎ ዉድ የእስለም ወንድሜ ነዉ በለበት አለህ ይጠብቀዉ ጀግነ በለቡ ምተደደር ከረሱ አልፎ በሀሰብም ይሁን በገንዘብ ሰዎችን የምረደ ጠንከረ ወንድም ኩፉዉን አጥፈለት ተህየት ለክ ክክክክክክ ምንም መድረግ አይቸልም
@@Zedo_Ke-6 ክክክክ የጋላ ቃልቻ የእጨት ጉልቻ ሙናፊቅ አላህ አክበር ያለ ሰው የሚያርድ ገዳይ መግስትን የሚዴግፍነውዴ ወንድምሺ ሙስሊም ማለት ምንማለትነው በእናንተ በጋለኛ አስረጂኝሲ
@@የዴሴዋነኝ ከገበሽመ ሙስልም መለት አንድ አለህን የምገዘ ከሱ ዉጭ ለመንም የመየጎበድድ በቁረአን በሀድስ ቀጥ የለ ለሰዉ ልጂ ክብር የለዉ በለቡ ምኖር የሰዉን መይሰርቅ ክክክክ ምንም መድረግ አይቸልም መልከም መቀጠል ክክክክክክክክ
@@Zedo_Ke-6 አንች ዘገምተኛ ከእውቀትነፆ አላህን መገዛት ማለት ታዳ ንፁሀንን የሚገልየሚያፈናቅል መግስትን መገዴፍነውዴ ከብት መጀመሪያ ድንሺን እወቂ እከፍ
😂😂😂❤❤❤❤❤❤ጃግን
👍
እነወደ ሀን
❤❤❤❤❤❤🎉
ተውጅ አህመድ ቪዛ የተዘጋው ሳውዲ 2004 ግንቦት ነው
አይደለም2005 መጨርሻላይነውየተዘጋው።ለምሳሌእኔ2005 የካቲትነውሳውዲየገባሁት
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ada1
ዊ 30 ብር ኡኡኡ
Ahmed wendime silemitmesil bexamnew miwedik😅❤❤❤❤wendime
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰💪💪💪💪
ወንድሜ አህመድ ይህን ቦርጭህን አጥፋ። ቦርጭ የበሽታ እናት ነው።
እሲ እኔም ይለፍልኝ ሰደተኝ እህታችሁነኝ ደምሩኝ
አሰላሙአለኩም ወራህመትላሂ ወበረካቱሁ
ውጭአገረ ሲባል ቤየቱ ሲጠረግ ቆሻሻየለውም ብረነው ነበረ የሚሉን😅😅😅😅
❤❤❤❤
አምድ ወሎ ነያለችው?? ክክክክክክክ. ያማርኛ ያለህ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍🤲🤲
ማሻአላህወድምአህመድ❤❤❤አላህይጠብቅህ❤❤❤🎉🎉🎉💪👌👌🎈🎈🎈👍
❤❤❤❤💪❤😢😢❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😮😢😢
👍🏻👍🏻👍🏻🐅🐅💪💪❤️❤️🇪🇹☝️
☝️🤲🇪🇹👍💪👌
✋👍🙏🙏🎉❤🌻🌻🌼🌺💐🌹💕
ههههههههه❤
🐀🐀😂😂😂😢😢😢❤❤
ከካፊር ፊት ቁጪብለህ ማውራት ንፍቅናህን ያመለክታ
ደዩስ ወ 26:15
2004ፓስፖርት መቶ ምናምን ሳይሆን 300ብር ነዉ ዉሼታም
😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤
አህመድ ወሎ መልካም ወንድም ምርጥ ኢትዮጵያዊ አዛኝ ነህ መንገድህ ሁሉ ያማረ ይሁንልህ
አሚን
የወሎዉ❤ ጀግናዩ በጦርነቱ ግዜ የሰራሀዉን ዉሊታ መቼም አንረሳህ ሀቢቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በርታ 😊
ማሻ አላህ አህመድ ኢብራሂም ጎበዝ
አላህ ይጠብቅህ በስሜኑ ጠርነት አንተ ያደረከው አስተዋፆ እኔራሱ መቸም አረሳው አንተ ዜና እስከምትለቅ በጉጉት ነበር የምጠብቅው አሁን ደግሞ የአማራውን ጠርነት በቃ ይበለን ብትዘግብልን ጥሩ ነው ህዝቡ እየተድቃየ ነው መከላከያም ፋኖም ነው እያስቃየው ያለው ንፁሀንን እየገደሉብን እየደበደቡብን ገንዘብ መሳሪያ እየቀሙ ነው ሁሉም አንዱ ደህና ነው ብለን እራሱ ለመደገፍ አልቻልንም
እኔም በአላህ እገዛ ብዙ ፈተናወችን አልፌለሁ
የመጀመሪያ ደመወዜ ደሴ እሰው ቤት 40 ብር ነበር ከዛም 60
አድስ አበባ 80 ከዛም 120 ድረስ እየስራሁ እያለሁ ዱባይ በ5 መቶ ሪያል ሄድኩ ከዛም ድጋሜ ሳኡድ 8መቶ ብር ቆንቆ በሚችል መጣሁ
ከዛም መልካም ሰወች ገጥመውኝ ከ5 አመት በላይ ስርቸባቸው ፈቅደውልኝ ወጥቸ አግብቸ ወለድኩ የአንድ ልጂ እናት ሁኛለሁ አልሀምዱሊላህ አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው
አሁን ከ2ሺ እሪያል እስከ 2ሺ 500 እሪያል እየስራሁ ነው አሁንስ ስለችኝ ጤናም አጣሁ እድሜየን ልጂነቴም አለፈ 35 አካባቢ ሊሆነኝ ነው ብቻ የባስ አለው ጥሩ ለውጥ ላይ ነው ያለሁት አላህ በረካ ያድርግልኝ ለቤተስብ ለወንድም ለዘመዶችም እያገዝኩ ለራሴ እንደ ለፈውት ብዙ ማድረግ ብችልም ግን በቂየን አድርጌለሁ ዋናው ቤት ነው ደህና ቤት ስርቻለሁ በሰላም በጤና የምኖርበት ያድርገኝ ያረብ አልሀምዱሊላህ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያረብ
ለእኔ ትልቁ የስደት ለውጤ ድኔን መማሬ ነው ሱመ አልሀምዱሊላህ አላህ የምጠቀምበት ያድርገኝ ኢንሻ አላህ
ምኞትህን ሁሉ ያሳካል አላህ ያሳካልህ መቸም አይረሳም ወሎ ላይ የለፋሀው ብታገኝ ብትቀዬር አገርህ ከዚህ በበለተ መልኩ እንደምረዳ ተስፋ አለኝ
አሁመዲን ጀግና ሰው የማገኘበት አጋጣሚ ቢኖር ደስ ይለኛል ካልረሳኝ የዛሬ 4 አመት ተገናኝተን ነበር
ማሻአላህ አህመድ ወሎ ገናብዙ እንጠብቃለን ብዙ ስራ
አላህ ለአገርችን ያአብቃን
አህሙየ ወንዲሜ አይ በጣም አሳዛኝ ግዜ ነው ያሳላፍከው ነገር ብቻ ሁሉም አለፈ ወንዲሜ
👌👌👌😍😍😍😍😍😍አህመድ እብራሂም ነው አህመድ ወሎ የሚዲያ ስሙ ነው አህመድ በርታልን በጣም ጎበዝነህና ጠክር😍😍 አብዛሀኞቻችን በደላ ሂወት አላደግንም ያለእድሜያችን ስራን ችግርን አይተንነው ከዚህ የደረስንውን አልሀምዱሊላህ ለዚህም ላበቃን ጌታ🙏
ማሻአላህ አህመድ እዉነት በጣም ጉበዝነክ በርታ
አላህ ይጠብቅህ ወንድም አህመድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ያረብ ለተጨነቀ ሁሉ ፈርጀው አላህ አገራችንን ሠላም አድርግልን
አሚን
መሻአላህ በጣምጎበዝ አሁንም ብዙእጠብቃለን
ታተ
እኔም ሀገሬን እወዳለሁ ሰላምና እድገት ጤና አፊያ በረከት ለምወዳተሀገሬ ይሁን ያያያያረብ
እግዚአብሔር አምላክ ህልምህ እዉን ያርግልህ በርታ ❤❤ ሀገራችንን ሰላም ያርግልህ ❤❤❤
አህመድ ወሎ ወንድም ምርጥ ሠዉ❤❤
ዊ አህመድ ኢትዩ ለመኖር ወስንክ ኢንሻ አላህ እኔም ከስድስት ወር በሀላ አንድኛየን ልመጣ ነው አላህ አገራችንን ስላም ያድርግልን እንዳንተው እየተመሌለስኩ ነበር
ዋለይኩም እሰላምወረህመቱላሂወበረካትሁ አህመድ በጣም ትልቅሰው ጀግናነህ እውልደትህ እስከአሁንያለህበት በጣም አስተማሪነህ ጎበዝነህ አላህ ይጠብቅህ ከእድገትላይ እድገት አላህይጨምረልህ ሚዲያህን ሞቅሸብረቅ አድረገው አታፈዘው
አላህ ይገዝህ ወንድሜ
ማሻአላህ ጀግና በዚህ ሂወት በጣም ሁላችንም አልፈናል ግን ያልተለወጡ ቡዙዎች አሉ አልሀምዱሊላህ
ማሻአላ አህሚ
ማሻአላህ እናትህ ዳድለዋል እዳተ አይነት ልጅ አላህ ስለሰጣቸዉ
Mashallhe
ማሻአላህ ጀግና🎉🎉🎉🎉🎉
አሰላሙ አለይኩም ማሻአላ ለመጀመሪያ ግዜ የህይወት ታሪኩን ስሰማ ጎበዝ ጠንክሮ ከተሰራ የማያልፍ የለም ከዚህም በላይ አዲገህ እንይህ
ጀግና ነህ ጎበዝ❤❤❤
ከችጎር በሁላ በርግጥም ምቾት አለ!! አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል
Alhamdulelah Hulu lebego new
አሁን የቸገረን የሰላም እጦትነው ያያያያረብ አንተ ሰላምነህ ሰላምም ካአንተነው ሰላማችንን አውርድልን ያያያያያረብ
ጎበዝዝዝዝ በርታ አህመድ
አይረሳም ጀግና ያጎቴልጂ አሊኮቻቤት የሠራሐው አይረሳም
ወንድሜ አህመድ ኢብራሂም አላህ ይጠብቅህ ❤
የኔወድም አህምዬአላህይጠብቅህህህህ😢😢
👍👍👍👍👍👍👍👍
በጦርነቱ ጊዜ የሰራሀውን ውለታ አላህ ይስጥህ እውቀቱንም ይጨምርልህ
አህሜ
አህመድ ወሎበጣምወፍርሀል
እሰፖርትስራ
😠😕😕ምንአስጨነቀሽ አችን
ጀግና😢😢😢
እስኪ ሸር አድርጉት ደስ የሚል ታሪክ እና ሀገር ወዳድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ አላህ ፈጣሪ ከስደት አሳርፎ የረፍት እንጀራ ይስጠን😢😢
አሚን
አሚንንንን
አሚንንን
አሚን
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💔💔💔💔
Thanks For Advise
ማነው እዴኔ ወሎ ዩቱብ የሚከታተለው አሳውቁኝ በላይክ❤❤❤
በርተ አህመድ አለህ ይጠብቅህ
የኔውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሀ ወድያአሬልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ አህመድ ማሻአላሀ እኛንም አበረታቱን አናተነ ሥናበረታታ ነበር ቤተሰብአድርጉኝ በቅንነት
Wondme Allah yitebkih
ጋዜጠኛዋ ድምጿ በጣም ማራኪነው😂❤❤❤
ጀግና እኮ ነህ ❤
ስህፊትህ ኮስታራ ቀልድህ ደሞ ከታጠቅ ጋር ታዝናኑን ነብር ታጠቅዬስ ደግሰው ጠፋብን ብቅእንዲይል ንገርልን
ማሸአላህ
Ameeeen
ደክሞኛል ሰልችቶኛል ሰዎች ደጋግመው ክህደት ፈፀሙብኝ ደጋግመው ሰበሩኝ ሰዎችን በሙሉ እንደአውሬ እንድስላቸው እንድፈራቸው አደረጉኝ😢😢😢😢 በቃ ይች አለም አድክማኛለች አሰልችታኛለች ይች ምድር ለኔ አትሆንም😢😢😢😢😢😢😢😢
አብሺሪ አላህ ይክስሻል
አብሺሪ ነይ በዋትስ አፕ እንወያይ እህቴ
ሙስሊም ወንድሞችና ኡስታዞች ግን ቃለመጠይቅ በምታደርጉ ስዓት ቃለመጠይቅ የሚያደርጉላችሁን ሰወች ለምንድን መስፈርት የማታስቀምጡት?
ቢያንስ ሴት ከሆኑ ቀሚስና ሻርፕ እንኳ እንድለብሱ ብትጠይቁ