There is no doubt you are one of Ethiopian Famous Sons you did what you can for your Country,but in life nothing perfect be proud have a peace of mind. You are from World Known Belay Zeleke.. You are Ethiopian proud Nothing over God bless you. Thank you
Eritreas Separated ,but they never ever live what they lived in Ethiopia respected better than any ethnicity.you see what happened?! It be came Curse nothing in the Country one of the poorest Countries in the world nothing nothing...go to in line for bread Especially Amhara people were your life . Believe it blessing deny it still Cursing forever.
He was focused on his side narration only didn’t explain the heroism attacks of the Eritrean fighters. They got their 90% military logistics from Ethiopian military as they surrendered them
It looks like he undermined the Afabet/Nadow dismantlement . It was a turning point and told by famous world journalists the same as the Battle of Dien Bien Phu. His narration has short comings
Exactly. They /Ethiopia would been in a better situation if they did not tipped in Eritrea's issues especially from1950+-1991. ጫቕ ጯቕ እብሉ አለው ዶ ሕጂ አብ ክልል ዓሌት ቋንቋ etc.. ተሓቢአ ኔራ ረኺብካያ ፈውሶም ረመጽ ኩዒኻሎም አብ ማእከል ደንቢኦም ብ👉አሮን ከባድ ብርአብ 1991+
እናመሰግናለን አሳዛኝ ታሪክ የባከነ ታሪክ የባከነ ደምና ህይወት
There is no doubt you are one of Ethiopian Famous Sons you did what you can for your Country,but in life nothing perfect be proud have a peace of mind. You are from World Known Belay Zeleke.. You are Ethiopian proud Nothing over God bless you. Thank you
Eritreas Separated ,but they never ever live what they lived in Ethiopia respected better than any ethnicity.you see what happened?! It be came Curse nothing in the Country one of the poorest Countries in the world nothing nothing...go to in line for bread Especially Amhara people were your life . Believe it blessing deny it still Cursing forever.
የኮለኔል መንግስቱ ኃይለማርያም ትዝታዎች የሚለውን መፃሀፍ በዚህ በተባረከ አንደበትህ መስማት እንፈልጋለን ።
👍👍👍👍
To expand your informative collection, please include Be'aelu Girma's book, OROMAY.
Thank you!
He was focused on his side narration only didn’t explain the heroism attacks of the Eritrean fighters. They got their 90% military logistics from Ethiopian military as they surrendered them
It looks like he undermined the Afabet/Nadow dismantlement . It was a turning point and told by famous world journalists the same as the Battle of Dien Bien Phu. His narration has short comings
Lost the war because of Eritreans heroism , don’t excuse
Exactly.
They /Ethiopia would been in a better situation if they did not tipped in Eritrea's issues especially from1950+-1991.
ጫቕ ጯቕ እብሉ አለው ዶ ሕጂ አብ ክልል ዓሌት ቋንቋ etc..
ተሓቢአ ኔራ ረኺብካያ ፈውሶም ረመጽ ኩዒኻሎም አብ ማእከል ደንቢኦም ብ👉አሮን ከባድ ብርአብ 1991+
በጣም የሚገርመው ነገር ራስን ነጻ ኣድርጎ የሌሎችን ጀግኖች ስም ማጉደፍ ነው። ሁሉንም ነገር ትተን ስለ 1981 መፈንቅለ መንግስት ብናወሳ እንኳ ጀነራል ኣሊ ኣህመድ ለስልጣኑ ሲል ኣብሮ እንዳልመከረ ፣ እነዚያ ጓዶቹ የነበሩ ጀነራሎች በግል ቂም በቀል ፣ የረሸነ እና ያስረሸነ ሰው ነው። በዛ ሰዓት ኣስመራ ከተማ ቃኘው ስተሽን እንኖር ለነበረ ሰዎች ያልሆነ ታሪክ ሲነግረን ዝም ብለን መስማት ኣንችልም። የሁ/ኣ/ሰ ዋና ኣዛዥ ለነበሩት ደምሴ ቡልቶ ቃኘው ውስጥ ኣስቁሞ በቂ ምስክሮች በነበርንበት ቦታ ፣ ኣንደኛ በር ላይ በራሱ ኣጃቢዎች ያስገደለ - ሑሴን ኣህመድ ነው። የኤርትራ ክ/ሃገር የፖሊስ ኣዛዥ የነበሩትን ብ/ጀነራል ታየ ባላኬርን - እጃቸው እየሰጡ እንዳያጋልጡት ያለ ምንም ርህራሄ በበላበት እና በጠጣበት ቤት ድራስ ከነኣጃቢዎቹ መጥቶ የገደለና - ያለ ምንም ይሉኝታ ሚስታቸውን የደፈረ ሰው ነው። የሁ/ኣ/ሰ ሁለተኛ ምክትል ኣዛዥ እያለ እንዴት ነው እሱ ሳይነገር መፈንቅለ መንግስት የሚደረገው? ለምሳሌ ያክል የኤርትራ ክ/ሃገር የደህንነት ሃላፊ የነበሩት ብ/ጄነራል ኣለማየሁ - መፈንቅለ መንግስት ላይ ኣልሳተፍም ስላሉ - ለደህንነት ሲባል በእስር ነበር የቆዩት። መፈንቅለ መንግስት ሲፈሽል የፈታቸው ሑሴን ኣህመድ ራሱ ነበር። በሰዓቱ እነዚህ ሰዎች ካጠፋሁ የሁ/ኣ/ሰ ዋና ኣዛዥ እሆናለሁ የሚል ተስፋ ስለ ነበረው ነው ጉዶቹን የገደለው። መንግስቱ ሃይለማርያም ግን የሁሴን ኣህመድን ወላዋይነትና ከጂነት ስለሚያውቅ ፣ ሜ/ጀነራል ውብሸትርን ኣምጥቶ ነበር የሁ/ኣ/ሰ ዋና ኣዛዥ ያደረጋቸው። በስተ መጨረሻ ግን የሰውና የጀነራሎች እጥረት ስለነበር ሁሴን ኣህመድን በሜ/ጀነራል መዓርግ የሁ/ኣ/ሰ ዋና ኣዛዥ ኣደረጋቸው ፣ በቀውጢ ሰዓት ደግሞ ኣራት ትላልቅ የግብረ-ሃይል ኣዛዥ ጀነራሎች እና ፣ 6 የኮር ኣዛዥ ኰሌነሎች እንዲሁም ከመቶ ኣለቃ እስከ ሻለቃ መዓርግ የነበራቸው የሀይልና የብርጌድ ኣዛዦች ፣ ለስብሰባ ተጠርተናል ብሎ ወደ ሃያ ባለመዓርግና ኣጅቢ ወታደሮቹን እስከነ ትጥቃቸው የግዳቸውን ይዝዋቸው ወደ ስዑዲ ዓረብ የሸሸውና ፣ ሻዕብያ ያለ ምንም ጦርነት ሰተት ብላ ኣስመራ ከተማ ለመግባት የበቃችው። እና ኣሁን ምን ዓይነት ተረት ሊነግረን ነው? ለምን እስከ ዕለተ ሞቱ ኣርፎ ኣይቀመጥም እንደ ሌሎቹ። በርግጥ እኔ እውነተኛ ታሪኩን ለመንገር ያክል እንጂ - ትውልደ ኤርትራዊ ስለሆንኩ ይህ ጉዳይ ኣይመለከተኝም ፣ ቢሆንም ሲዋሽ ዝም ብየ መስማት ኣልቻልኩም ፣ ያየ ይመስክር ፣ የነበረ ይንገር ነውና።
What about nadow???? I have been following to listen by general husen side
Did you listen to this part of the narration? he mentioned the defeat of Nadew and fall of Afabet
ምን ታሪክ ኣላቹ ጀረናል ሁሰን ጥሩ ኣርገን እናውቀው ኣለን የውግያ ችሎታው ደካማ ነው ጥሩ የሚያንቀሳቅሱት የሶቭት መኮንኖች ናቸው በምጽዋ ውግያ ኣየናቸው እዛን ግዘ ምጽዋ የያዝንበት ሶቨቶች ስላልነብሩ ጀረናል ሁሰን እና መኮንኖች ውግያው መምራ ብቻ ሳሆን ኣንድ የመልሶ ማጥቃት እርምጃ ሳወስዱ ምጽዋ ተቆጣጠርን እዛ ችሎታቸው የውግያ ብቃታችው የታየብት ነብር ከሶበትች መሀድ ባሃላ ሁለት ኣመት ሊዋጉ ኣልቻሉም ተሸነፉ ኣስምራ ገባን ጀረናል ሁሰን ደሞ ጦርን ጥሎ በሀሎኮብተር ወደ ሳኡዲ ሸሸ ኮበለለ ።ኢንደዚ ከማውራት መቆጠብ ነበረበት የኢቶፕያ ልጆች በየ ተራራው በውጊያ ኣስገድሎ እንደ ጀብድነት ማውራት ህፍረት ነው ።ነገሩ ምን ኣተረፍክ ላገርህ ምን ኣደረግክህ ቡዙ ሰው ኣሰገድለህ ፈረጠክህ ።ኣላህ ይጃዚክ ።ኤርትራ ኣረብ ሊሸጥዋት ነወ እያልክህ ስንት ምስኪን ኣስጨርሰህ ኣሁን እንደ ኣንድ ጀብድ ታወራለህ እኛ ኤርትራኖች ላገራችን መሞት ሃላል ነው እክመጨረሳ እንሞት ኣለን ከኢትዮፒያ ጋር የሚያገናኝ የለንም ።ዘለኣለማዊ ክብር ለሁሉ ኤርትራዊ ጀግና ላገሩና ክብሩ የተሰዋ ።ኤርትራ ብልጆችዋ ተክብራ ታፍራ ትኖራለች።
ኤርትራ አርባ ተገርፋ ትመለሳለች ታገስ በቅርቡ ይሆናል። አትጠራጠር አንተ የጥሊያን ዲቃላ አባትህ የማይታወቅ ባንዳ የባንዳ ልጅ
እናንተ የጠቀማችሁ የመንግስቱ ኃ/ማርያም ድንቁርና ነው።
አንድ የአውሮፓ አገር ቁጭ ብለህ በየካፍቴሪያው በየፓርክ አግዳሚ ወንበር ድድ ስታሰጣ እንዲሁ ጀጋኑ ናጽነት እያልክ ያለፈ የማይዋጥ ታሪክ ስታመነጅግ አገርህ ላይ አንዲት ጎጆ ሳትሰራ ዘጠና አመት ሞላህ 😂😂
ቀጣይ ደግሞ የመንግስቱ ትዝታወች የሚለዉን የገነት አየለን መፅሀፍ ይተረክልን መስራች ፎሎወር ነኝ ትቺላለህ ጓድ ቀጥልበት
😊😊
ብርሃኑ ጁላም ነበር በ102ኛ እዛ ቢተርፍ ኖሮ ኣሁን ኢትዮጵያ ኣሁን የምታየው ችግር ኣታየውም ነበር።
እባካችሁ ኤርትራ ውስጥ ስለተወለዱት ጄኔራሎች ንገሩኝ፡- ሜ/ጄኔራል መስፍን፤ ብርጌደር ጀነራል ገብረመድህን መድሀኒ; ብርጌደር ጀነራል መሐመድ; ብ/ጀነራል ኣርኣያ ዘርኣይ; ብርጋዴር ጀነራል አቤ ኢድሪስ; ወዘተ በተለይ ስለ ጄኔራሎች ገብረመድህን እና አርአያ። አመሰግናለሁ:: አመሰግናለሁ::
ልጨምርልህ ጀነራል ኢሳያስ ኣፎወርቅ
ምነው የኣዲ ሹሩም የነበረ ጦርነት ያለገለጸው ስንት ታንኮች መንገዱ ሲቃጠሉ ተረስቶ ይሆን።የ 102 ኣየርወለድ እንኳን ተውት ብሽእብ ስንት ሰላማዊ ሰው ጭርሶ እዛ ኣመድ ሆነ ።እንደዛሬ ሆኖ እንኳን ተሰማኝ ።
ምነው ብሰአብ ከረን ከባቢ ኦና በስግድራ ኣኩርደት ሰላማዊ ህዝብ ብጅምላ የችህፈችፋችሁ ብመስኪን ሞስሊም ህብረተሰብ በምስጊድ ብጅምላ ብስሂዎች ህዝብ የችህራሳችሁ ህዝብም ኣንድ ኣንድ ግዘ መነብብ ኣለበት ኣንተ ጆርናል ሙሁር ሂሉ ነገር ታካለህ
ጀነራል ሑሴን ከአክሻፊዎቹ አንዱ ነበር። አሁን ግን ምንም እጅ እንዳልነበረውና የእቅድ ችግር እንደ ነበር ያወራል። አይ ግዜ!
No more ethiopian