የከንፈር እና የብልት ምች ምክንያት ምንድነው❓/ What is the cause of lip and genital herpes / dr. fasil

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 28

  • @bertuberihun2109
    @bertuberihun2109 4 месяца назад +8

    Thanks ...ክላሲካሉ በዝቷል ቢቀነስ

  • @youiblyiteferi6743
    @youiblyiteferi6743 4 месяца назад +8

    ዶክተር ክላሲካሉ በጣም ይረብሻ ምታወራው አይሰማም

  • @DrFasilPediatrican
    @DrFasilPediatrican 4 месяца назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር!

  • @kedirmohammed4084
    @kedirmohammed4084 4 месяца назад

    ዶክተር ስለ ሁሉም መረጃዎች እናመሰግናለል

  • @FearuzaEdris
    @FearuzaEdris 4 месяца назад

    ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 4 месяца назад

    Hop congratulations for 100k eski 200k demo next thank u docterye😊😊😊

  • @FrehiwotMilkessa-h3e
    @FrehiwotMilkessa-h3e 4 месяца назад

    እናመሰግናለን ዶክተር❤

  • @HanaWorku-o4o
    @HanaWorku-o4o 4 месяца назад +4

    ወደሁሉም እናትና ለሌሎች ሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ በማድረግና ሼርእያደረግን ዶክተር ፋሲል የህፃናት የህፃናት ስፔሻሊስትና ረዳት በሮፌሰርን ስለሚያደርገው ቀና ምግባር እናበረታታ

  • @arisemasielemariam9328
    @arisemasielemariam9328 4 месяца назад

    Thank you ❤❤👏👏👏

  • @HanaWorku-o4o
    @HanaWorku-o4o 4 месяца назад

    ሁልግዜ አዳዲስ መረጃ እንዲደርሳችሁና በጤናላይ እውቀቶን ለማስፋት የደውሉን ምልክት ይጫኑ😊❤

  • @azebsahile1047
    @azebsahile1047 4 месяца назад

    ሰላም ዶር ፋሲል ለምትሰጠን ሞያዊ እውቀት በእግዚአብሔር ስም አመሰግናለሁ። እንደ አስተያየት ደግሞ ባግራውንድ የሚሰማውን classic በጣም ይረብሻል በትችል slow የሆኑ አሉ እነሱን ብትጠቀም ይበልጥ አንተን ስለሆነ መስማት የምንፈልገው። በተረፈ ልጆች ላይ የሚወጣ ሽታ ብለን የምጠራው ቆዳቸእ ላይ ያለው ምልክት ከህክምና አንፃር እንዴት ይታያል ? ይሄን ብትነግረን የብዙዎች እናቶች ጥያቄ ሰለሆነ Thank you .

  • @HananBedru-x8o
    @HananBedru-x8o 4 месяца назад

    thank u docter

  • @mameali5612
    @mameali5612 4 месяца назад +1

    እናቴ ሳትማር ዶክተር ናት አመመን ስንል አይታ ዳማከሴ ጤናአዳም ዝጅብል ጥቁር አዝሙድ ቀበርቾ ወዘተ በመስጠት በነፃ እያከመች አሳደገችን እና ማለቴ የዱሮ ሰው ሳይማሩ ዶክተር ናቸው

  • @ZulfaZulfa-r3b
    @ZulfaZulfa-r3b 4 месяца назад +3

    v.good እኔ የሚጠናብኝ ምች ነዉ ቂቤ ያለበት ምግብ ተጠቅሜ ስወጣ ማታ ተኝቼ ስነሳ አብጦ ነዉ ምነሰዉ ብቻ አሞኝም ሲሻለኝ ምች ይወጣብኝል😢

  • @LizaGebreselasse
    @LizaGebreselasse 4 месяца назад

    Background music yerbeshal but thanks

  • @NuredinJemal-j7f
    @NuredinJemal-j7f Месяц назад

    ዶ/ር የወንድ ጨቅላ ህፃናት ብልት መቁሰል ምንድነው መፍትሄውስ?????

  • @gamuregolcha
    @gamuregolcha 4 месяца назад

    ድምጽህ ጥራት የለዉም ማይኩ ይስተካከል

  • @HEMENG-v4l
    @HEMENG-v4l 4 месяца назад

    Tanks

  • @HanaWorku-o4o
    @HanaWorku-o4o 4 месяца назад

    all viewers plz like and share❤❤❤

  • @TigestDemisse-qq2qw
    @TigestDemisse-qq2qw Месяц назад

    best

  • @NejunegiYljeenables
    @NejunegiYljeenables 4 месяца назад

    እመሰግናለን ዶክተር ክበርልን ዶክተር 12 ወር ልጅ አችለኝ እና ዶክተር ምግብ አትበላልኝም 4ጊዜ ሀኪም ቤት ወሰድኳት ግን ምንም ለውጥ የለም ያለሁት አረብ ሀገር ነው እንደምንም 2 ወይም 3 ማኪያ ከበላች 4ኛ ማኪ እንደምንም ከደገመች ይገግጣታል እየገገጣት ደግሜ ታጎረስኳት ታስታውካለች ምን ላርግ እባክህ መላ በለኝ ሳልም አለባት ግን በጣም አጣዳፊ አደለም ቀላል ሳል ነው

  • @TUBE-uj1yo
    @TUBE-uj1yo 4 месяца назад

    ዱክተር ከወለድኩ3ወር ሁነኝ ጡቲ ወተቱ ወሀ ሁነ አሁን ስጠባዉ እራሱ ወዳዉ ወሀ የመሰለ የወጣል አይቀመጥላታ አለ ከዉስጡ ምን የሁን መስኢዉ በጣም ቀጭነዉ የጡቲ ወተት አልቢ ሳየዉ እራሱ ልስጣት ወይስ ይቅር ጠብታዉ እራሱ አይቀመጥም

  • @weghatahadsh8018
    @weghatahadsh8018 4 месяца назад

    ❤❤❤

  • @Kedesan-xx1du
    @Kedesan-xx1du 4 месяца назад

    6wer telba mestet chgr alewey

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 4 месяца назад

    እናመሠግናለን ዶ/ር ክላሲካሉ ከድምፅህ በጣም ከፍ ብሏል

  • @zeinebabdelkader9205
    @zeinebabdelkader9205 4 месяца назад

    ዳማከሴ 👌

  • @AlimaKasem
    @AlimaKasem 4 месяца назад

    ❤❤❤👍👍👍👍👏👏👏