Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
☎️ ለሕክምና የቀጠሮ ስልክ : 0984650912
ለምድነው ጥያቄ የማመልሠው
ዶክተር እጅግ በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር !
ዛሬ አንደኛ ነኝ አመሰግናለሁ ዶ/ር
Nice❗ለሌላውስ share አርገዋል??
ዶክተር አመሰግናለሁ!!!🤜🤜🤛🤛
ተባርክ ዶክተር።
Thanks Doktor 😊
Hi Doctor !i have been following you for long time, please do a video on child hernia......Thanks !
እናመሰግናለን ዶ/ ር
Thanks for your advice
እናመሰግናለን ዶክተር
Thank you so much Dr
እናመሰግናለን ዶ/ር ጡጦ መቼ ብናስቆም ጥሩ ነው?
Betam enameseginalen🎉🎉🎉❤❤
❤❤❤❤❤❤❤thank you doctorye
God bless you 🙏
ዶክተር የአሳ ዘይት ለህፃናት ግዴታ መሰጠት አለበት ካልተሰጠስ የሚያመጣ ችግር ይኖር ይሆን
Dr leje ahunm ahunm kurte kurte eyale yeshenal chegeru mn denu keze befet ante ga belela hmem amteteneu neber
ሰላም ዶክተር ስለመረጃህ በጣም እናመሰግናለን ልጄ 4 አመት ከ 5 ወሩ ነው ቀን ላይ ሱሪው ላይ እና ቶሎ ቶሎ ይሸናል ሌሊትም በተመሳሳይ እባክህ መፍትሄ ካለህ
በአካል ብናየው መልካም ነው
Selam drPlease ye hernia problems on babies videos seralgn 🙏🙏
thank u dr
ዶክተርዬ የኔም ልጅ ትሸና ነበር እና ወደሀኪም ይዣት ሄጄ ነበር እና በጣም የሚገርምክ ነገር ምን እዳለኝ ታውቃለክ ለራሴም መፍትሄ ስላገኘሁበት ነው እና ምን አለኝ መሠለህ አንሶላ አንጥፊና ከመተኛቶ በፊት በቃ ዛሬ አንሶላ አንጥፌልሻለው ፈቅጄልሻለው ሽንትሽን ሽኝ ብለሽ በያት አለኝ እደዛ ስላት እቢ አልሸናም አለችኝ እና በነጋታው አልሸናችም በተደጋጋሚ እደዛ እላት ነበር ከዛ በሀላ አልሸናችም
😂😂😂😂😂😂😂 mirit zede nawu
Ye ewenet new
Dr edimyachew esk soset amete yaldrsutes
Selam d/r lejin feraw lay fesashe ale belewegn neber ferawochu alhu gn fesasha bandegnaw ferew bekul yezal ahun endat large doketerochu yeseralet belewegn neber ena aras selaneberkugn beseatu endekoy arekut gn cheger yenorew yehon bechenket alekugn ebakik
Hi Dr please could tell me about kids chiropractor.
My kid also have the same problem like problem no 7 how can i solve? Plse Doc
ዶክተርየ እረ በእግዚአብሔር ልጄ ይሸናል 7 አመቱ ነው
ሰላም ዶክተር ልጅ ጭንቅላቷ ላይ ቀላ ብሎ እብጥ ያለ ነገር ስነካው ጠጣር ነው 57 ቀኗ ነው ምን ሌሆን ይችላል
እባክህ መልሰ ስጠኝ በምን ምክንያት እንደሆነና ምን አይነት ችግር እንደሚያመጣ
@@fetleWu2004ሥልክ ቁጠሩ ኮሜት ላይ አለ ደውለሺ ጠይቂው አ
ሠላም ዶከተር ልጄ ሽንት ያመልጠው ነበር አሁን ግነ ትቱአል ግን ከአካው ፓንቱ ይነካበታል ሽና ብዬ ከላሥገደድኩት በራሡሰአት ካካ መጣብኝ ብሉ አይፀዳዳም አእድሜዉ6 ነው ምን ላረግ
ከርእሱ ውጭ ጥያቄ ልጠይቅህ እስኪ ዶክተር እኔ ውጭ ነኝና አራት ወር እንደዛ በሆነችበት ወቅት አንዳንዴ ፀሃይ አሞቃት ነበር ከዛ በኋላ ግን ስራ ገባሁ ስራ ቦታ ከገባሁ ይሄው አሁን አመት ከሁለተኛ ወሯ አሙቄያት አላውቅም ከአሁን በኋላ ባሞቃትስ ችግር አለው ? ሌላው ደግሞ በጣም ድርቀት አለባት አሁን ትናንት ማታ ጀምራ በቃ ምግቡንም ሀሊቡንም እምቢ አለችኝ አልፎ አልፎ ካልሆነ ዛሬ ታምጣለች እን እምቢ አላት ምን ላድርግላት ? በጣም ተቸግሬያለሁ አሁን ተኝታለች ግን ከእንቅልፏም ያስነሳል ደግሞ መልሳ ትተኛለች የካካዋ መድረቅና አልወጣ ማለቱ ይሆን ? አስረዘምኩብህ ለምትሰጠኝ መልስ ከዚሁ አመሠግናለሁ🙏🙏
እንደዝህ አይነት ሰፋ ያሉ ምልክቶች ካሉ ግዴታ የህፃናት ስፔሻልስት ሀኪም ጋር ቀርቦ ማሳከም አለባችሁ :: ፀሐይ ለህፃናት በጣም ወሳኝ ነው አንድ ዓመት ሙሉ ካላገኘች እግሩዋ ላይ ችግር ሊፈጥር ይቺላል ስለዚህ ብትታይ መልካም ነው
@@ብሩህkids ቆማ በደንብ ትሄዳለች እግሯን ግን አንዳንዴ ትይዛለች እየቆረጠማት ይሆን ?
@@ብሩህkidsእረ ዶ/ር እባክህ በማርያም ሰለ ሄነርያ እምታውቀው ነገር ካለ ንገረኝ አትለፈኝ ?
ለሆድ ድርቀት ላልሽው ካሞሚላ እንደሚሰጥ አውቃለሁ ግን ዶክተርን አማክሪ እህቴ።
እናመሰግናለን ዶክተር የስድስት ዓመት ወንድ ልጅ አለኝ ሽንቱን አልፎ አልፎ ይሸናል አሁን ከአተ እንደተረዳው አባቱ ፋንታ ና የታሸጉ ጅሶችን ይሰጠዋል ብዙን ግዜ ።ሌላው እውነት ነው በጣም ቀልቃላ ከሚባሉት ልጆ አንድ ነው መረጋጋት የሚባል ያልፈጠረበት በንግግር ግዜ እራሱ ጣልጋ መግባት ፍጽም መረጋጋት የለውም ።ቅዥቅዥ ያለ ልጅ ነው ሲተኛም ሲገላበጥ ነው የሚያድረው።ማኮራፋትም አለበት ሲተኛ ለሀጭም አለበት አፉን ዘግቶ አይተኛም በሚገርም ሁኔታ እናም አንተ እንዳልከው ሽንቱን በግዜ ለማሸናት እንሞክራለን እንዳልከው ሽንቱ መቋጠር አይችልም ቶሎ ቶሎ ሽንትቤት ይገባል
Yenem lij endezih cheger alebat 12 ametwa new
Selam doctor.my son is 3 years old and he have some problems that's he can't tolerate loud sound like birthday party also the candles he just crying specially the sound of music so how can I help him.
Lets check him in person
❤❤❤❤
I do all the best but no result
እኔ ያረቤ ልጂ ከ10 አመት በላይ ሆነው ይሸናሉ😂ቱ
ኖርማል ኖ ኦገኔ እኔ እስከ12 ስሸና ነበር 😅
😂😂
😂😂😂😂
ሠላም ዶ/ር ልጄ 4 አመቱ ነዉ ባባ ማማ እንጂ አያወራም
❤❤❤👍👍👍👏👏👏
ሰላም ደ/ር ኣንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ልጄ ሲወለድ ሽንት የሚሸንበት በታች በኩል ያለ ሁለቱ ፍሬዎች ስማቸው ኣላውቃቾውም በ ትግርኛ ፍረ ነብሲ ይባላሉ ይህን 🍒የሚመስሉ ሁለት እንቁላሎች ኣንዲት እንደወረደች ወረደች እና ኣንዷ ደሞ እንዳልወረደች ነገሩኝ ጭራሽ እንደዚ ነገርም ኣላውቅም ነበረ በ ውች ሃገር ስለ ምኖር ኖው ያወቅኩት ኢሮብ ልጅ ሲወለድ ቼክ ኣብ ያደርጋሉ ከዛ ሁሌ የምትካታተለው ደ/ ር ኣለቹ የልጄ ደኩተር ከ 1 ኣመት 6 ስድስት ወር ሲሞላው ኦፕሮሽን ታዝዞለት እንደዛ ኣድርገው ተስታካከለለት እና እትዮጵያ ያሉ ምን ያህል ያውቁ ይሆናሉ እንደዚ እንዳለ
Dr thank you . I have 10 years daughter with this problem. What can I do for her ? She always wet her bed, and the amount of the urine is too much
the some to you Dr pleas can i help me!
ሁሌም ከመተኘቱዋ በፊት ልትተኘ ስትል በደምብ አሸነት
Did you watch the whole video? I have already answered it..
Where is the number @@ብሩህkids
Add brain food for children,like Zink tab
ጅል ቡና ህፃናት😊
ዙፋን ላይ ለሚሸና ሽንታም መንግስትስ መፍትሄ የላችሁም!? 😅😅😅😅
የሚያሳዝን Etics የሌለህ ገንዘብ ሰብሳቢ ሌሊት ሌሊት መሽናት ችግር ላለበት ምንም የቀን ችግር ሌለበት ጤነኛ ልጅ Desompressin ሞክሮ ጥሩ ውጤት ያሳየን ልጅ በሞን ምክንያት ነዉ ምን አይነት በሽታ ለመፈለግ ነዉ 5000 ብር Lab አሰሪ ብለህ የምታስከፍለዉ!ገንዘብ ሰብሳቢ የደሀን ገንዘብ ትበላለህ !የምታደርገዉን እያወክ ገንዘብ ሰብሳቢ አገር ዉስጥ የሌለ መድሀኒት እየፃፍክ ሙያዉን አታራክሰዉ Etics ተከትለን የሞንሰራ ሀኪሞች ስላለን💁🏽♀️💁🏽♀️💁🏽♀️💁🏽♀️💁🏽♀️
☎️ ለሕክምና የቀጠሮ ስልክ : 0984650912
ለምድነው ጥያቄ የማመልሠው
ዶክተር እጅግ በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር !
ዛሬ አንደኛ ነኝ አመሰግናለሁ ዶ/ር
Nice❗ለሌላውስ share አርገዋል??
ዶክተር አመሰግናለሁ!!!🤜🤜🤛🤛
ተባርክ ዶክተር።
Thanks Doktor 😊
Hi Doctor !i have been following you for long time, please do a video on child hernia......Thanks !
እናመሰግናለን ዶ/ ር
Thanks for your advice
እናመሰግናለን ዶክተር
Thank you so much Dr
እናመሰግናለን ዶ/ር ጡጦ መቼ ብናስቆም ጥሩ ነው?
Betam enameseginalen🎉🎉🎉❤❤
❤❤❤❤❤❤❤thank you doctorye
God bless you 🙏
ዶክተር የአሳ ዘይት ለህፃናት ግዴታ መሰጠት አለበት ካልተሰጠስ የሚያመጣ ችግር ይኖር ይሆን
Dr leje ahunm ahunm kurte kurte eyale yeshenal chegeru mn denu keze befet ante ga belela hmem amteteneu neber
ሰላም ዶክተር ስለመረጃህ በጣም እናመሰግናለን ልጄ 4 አመት ከ 5 ወሩ ነው ቀን ላይ ሱሪው ላይ እና ቶሎ ቶሎ ይሸናል ሌሊትም በተመሳሳይ እባክህ መፍትሄ ካለህ
በአካል ብናየው መልካም ነው
Selam dr
Please ye hernia problems on babies videos seralgn 🙏🙏
thank u dr
ዶክተርዬ የኔም ልጅ ትሸና ነበር እና ወደሀኪም ይዣት ሄጄ ነበር እና በጣም የሚገርምክ ነገር ምን እዳለኝ ታውቃለክ ለራሴም መፍትሄ ስላገኘሁበት ነው እና ምን አለኝ መሠለህ አንሶላ አንጥፊና ከመተኛቶ በፊት በቃ ዛሬ አንሶላ አንጥፌልሻለው ፈቅጄልሻለው ሽንትሽን ሽኝ ብለሽ በያት አለኝ እደዛ ስላት እቢ አልሸናም አለችኝ እና በነጋታው አልሸናችም በተደጋጋሚ እደዛ እላት ነበር ከዛ በሀላ አልሸናችም
😂😂😂😂😂😂😂 mirit zede nawu
Ye ewenet new
Dr edimyachew esk soset amete yaldrsutes
Selam d/r lejin feraw lay fesashe ale belewegn neber ferawochu alhu gn fesasha bandegnaw ferew bekul yezal ahun endat large doketerochu yeseralet belewegn neber ena aras selaneberkugn beseatu endekoy arekut gn cheger yenorew yehon bechenket alekugn ebakik
Hi Dr please could tell me about kids chiropractor.
My kid also have the same problem like problem no 7 how can i solve? Plse Doc
ዶክተርየ እረ በእግዚአብሔር ልጄ ይሸናል 7 አመቱ ነው
ሰላም ዶክተር ልጅ ጭንቅላቷ ላይ ቀላ ብሎ እብጥ ያለ ነገር ስነካው ጠጣር ነው 57 ቀኗ ነው ምን ሌሆን ይችላል
እባክህ መልሰ ስጠኝ በምን ምክንያት እንደሆነና ምን አይነት ችግር እንደሚያመጣ
@@fetleWu2004ሥልክ ቁጠሩ ኮሜት ላይ አለ ደውለሺ ጠይቂው አ
ሠላም ዶከተር ልጄ ሽንት ያመልጠው ነበር አሁን ግነ ትቱአል ግን ከአካው ፓንቱ ይነካበታል ሽና ብዬ ከላሥገደድኩት በራሡሰአት ካካ መጣብኝ ብሉ አይፀዳዳም አእድሜዉ6 ነው ምን ላረግ
ከርእሱ ውጭ ጥያቄ ልጠይቅህ እስኪ ዶክተር እኔ ውጭ ነኝና አራት ወር እንደዛ በሆነችበት ወቅት አንዳንዴ ፀሃይ አሞቃት ነበር ከዛ በኋላ ግን ስራ ገባሁ ስራ ቦታ ከገባሁ ይሄው አሁን አመት ከሁለተኛ ወሯ አሙቄያት አላውቅም ከአሁን በኋላ ባሞቃትስ ችግር አለው ? ሌላው ደግሞ በጣም ድርቀት አለባት አሁን ትናንት ማታ ጀምራ በቃ ምግቡንም ሀሊቡንም እምቢ አለችኝ አልፎ አልፎ ካልሆነ ዛሬ ታምጣለች እን እምቢ አላት ምን ላድርግላት ? በጣም ተቸግሬያለሁ አሁን ተኝታለች ግን ከእንቅልፏም ያስነሳል ደግሞ መልሳ ትተኛለች የካካዋ መድረቅና አልወጣ ማለቱ ይሆን ? አስረዘምኩብህ ለምትሰጠኝ መልስ ከዚሁ አመሠግናለሁ🙏🙏
እንደዝህ አይነት ሰፋ ያሉ ምልክቶች ካሉ ግዴታ የህፃናት ስፔሻልስት ሀኪም ጋር ቀርቦ ማሳከም አለባችሁ :: ፀሐይ ለህፃናት በጣም ወሳኝ ነው አንድ ዓመት ሙሉ ካላገኘች እግሩዋ ላይ ችግር ሊፈጥር ይቺላል ስለዚህ ብትታይ መልካም ነው
@@ብሩህkids
ቆማ በደንብ ትሄዳለች እግሯን ግን አንዳንዴ ትይዛለች እየቆረጠማት ይሆን ?
@@ብሩህkidsእረ ዶ/ር እባክህ በማርያም ሰለ ሄነርያ እምታውቀው ነገር ካለ ንገረኝ አትለፈኝ ?
ለሆድ ድርቀት ላልሽው ካሞሚላ እንደሚሰጥ አውቃለሁ ግን ዶክተርን አማክሪ እህቴ።
እናመሰግናለን ዶክተር የስድስት ዓመት ወንድ ልጅ አለኝ ሽንቱን አልፎ አልፎ ይሸናል አሁን ከአተ እንደተረዳው አባቱ ፋንታ ና የታሸጉ ጅሶችን ይሰጠዋል ብዙን ግዜ ።ሌላው እውነት ነው በጣም ቀልቃላ ከሚባሉት ልጆ አንድ ነው መረጋጋት የሚባል ያልፈጠረበት በንግግር ግዜ እራሱ ጣልጋ መግባት ፍጽም መረጋጋት የለውም ።ቅዥቅዥ ያለ ልጅ ነው ሲተኛም ሲገላበጥ ነው የሚያድረው።ማኮራፋትም አለበት ሲተኛ ለሀጭም አለበት አፉን ዘግቶ አይተኛም በሚገርም ሁኔታ እናም አንተ እንዳልከው ሽንቱን በግዜ ለማሸናት እንሞክራለን
እንዳልከው ሽንቱ መቋጠር አይችልም ቶሎ ቶሎ ሽንትቤት ይገባል
Yenem lij endezih cheger alebat 12 ametwa new
Selam doctor.my son is 3 years old and he have some problems that's he can't tolerate loud sound like birthday party also the candles he just crying specially the sound of music so how can I help him.
Lets check him in person
❤❤❤❤
I do all the best but no result
እኔ ያረቤ ልጂ ከ10 አመት በላይ ሆነው ይሸናሉ😂ቱ
ኖርማል ኖ ኦገኔ እኔ እስከ12 ስሸና ነበር 😅
😂😂
😂😂😂😂
ሠላም ዶ/ር ልጄ 4 አመቱ ነዉ ባባ ማማ እንጂ አያወራም
❤❤❤👍👍👍👏👏👏
ሰላም ደ/ር ኣንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ልጄ ሲወለድ ሽንት የሚሸንበት በታች በኩል ያለ ሁለቱ ፍሬዎች ስማቸው ኣላውቃቾውም በ ትግርኛ ፍረ ነብሲ ይባላ
ሉ ይህን 🍒የሚመስሉ ሁለት እንቁላሎች ኣንዲት እንደወረደች
ወረደች እና ኣንዷ ደሞ እንዳልወረደች ነገሩኝ ጭራሽ እንደዚ ነገርም ኣላውቅም ነበረ በ ውች ሃገር ስለ ምኖር ኖው ያወቅኩት ኢሮብ ልጅ ሲወለድ ቼክ ኣብ ያደርጋሉ ከዛ ሁሌ የምትካታተለው ደ/ ር ኣለቹ የልጄ ደኩተር ከ 1 ኣመት 6 ስድስት ወር ሲሞላው ኦፕሮሽን ታዝዞለት እንደዛ ኣድርገው ተስታካከለለት እና እትዮጵያ ያሉ ምን ያህል ያውቁ ይሆናሉ እንደዚ እንዳለ
Dr thank you . I have 10 years daughter with this problem. What can I do for her ? She always wet her bed, and the amount of the urine is too much
the some to you Dr pleas can i help me!
ሁሌም ከመተኘቱዋ በፊት ልትተኘ ስትል በደምብ አሸነት
Did you watch the whole video? I have already answered it..
Where is the number @@ብሩህkids
Add brain food for children,like Zink tab
ጅል ቡና ህፃናት😊
ዙፋን ላይ ለሚሸና ሽንታም መንግስትስ መፍትሄ የላችሁም!? 😅😅😅😅
የሚያሳዝን Etics የሌለህ ገንዘብ ሰብሳቢ ሌሊት ሌሊት መሽናት ችግር ላለበት ምንም የቀን ችግር ሌለበት ጤነኛ ልጅ Desompressin ሞክሮ ጥሩ ውጤት ያሳየን ልጅ በሞን ምክንያት ነዉ ምን አይነት በሽታ ለመፈለግ ነዉ 5000 ብር Lab አሰሪ ብለህ የምታስከፍለዉ!
ገንዘብ ሰብሳቢ የደሀን ገንዘብ ትበላለህ !
የምታደርገዉን እያወክ ገንዘብ ሰብሳቢ አገር ዉስጥ የሌለ መድሀኒት እየፃፍክ ሙያዉን አታራክሰዉ Etics ተከትለን የሞንሰራ ሀኪሞች ስላለን💁🏽♀️💁🏽♀️💁🏽♀️💁🏽♀️💁🏽♀️