She is right.read more about it for better understanding. The message comes from Brian and the liver realse the glucose to make you energetic by pumping the glucose to blood vessel. For example I can tell you my case...before I cut the grass my glucose level was 102 .After finished grass cut my glucose level reached 146 to 180.Do you know why???That is why I said read more.You see during cutting the grass my glucose level start dropping and the adrenaline hormones start producing to nock the liver door ordered by Brian to keep the glucose level in the blood.But due to sudden injected or pumped the glucose level can reached high.But after 10 to min rest and check back your glucose level back to normal or reduce. She also has the right excessive sporting, which also increases the sugar level temporarily.
ትምህርቱ በጣም ወድጃለሁ በጣም ቅን አሣቢ ሰው ነሽ ችግር ፈቺ ጉዳዮች ላይ አተኩረሻል አመሠግናለሁ።
የምትሠጫቸው ሀሳቦች ምክሮችን ጨምሮ በሳይንስና በአጠቃላይ ያሉትን አሳቦች በጣም ተመችቶኛል
አመሰግናለሁ
ገለጻሽ ግሩም ነው ፣ ቀጥይበት።
በጣም ደስ የሚል ምክር ነው
ተባረኪ ውድ ዶ/ር የምትሰጪው መመሪያ በጣም ጥሩ ነው በርቺ እግዚአብሔር ይባርክሽ😊
አሜን
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ስለስጠሺን በጣም እናመስግናልን እግዚአብሔር ይባርክሽ።
ስላም እህቴ ሀና ግዜሽን ስውተሽ ስለምታቀብይን ጠቃሚ መረጃ በጣም እናመስግናለን: ዛሬ ግን ስለቡና ባቀረብሺው መረጃ ትልቅ ጥያቄ ፈጥሮብኛል ምክንያቱም በጣም ብዙ ምርምሮችን አንብቢያለው ሁሉም የሚስማሙበት ጥቁር ቡና ማለትም ስኳር ያልገባበት ንጹህ ብና ደማችን ውስጥ ያለውን ስኳር 50% እንደሚቀንስ ሁሉም ተመራማሪዎች ይስማማሉ:: ብና ስኳሩን ከፍ ያደርጋል የሚለውን ለመጀመሪያ ግዜ ስማሁ ::
ሰላም፥ እግዚኣብሔር ያክብርልኝ። ስዃሩን ከፍ የሚያደርገው ቡና መጠጣቱ ሳይሆን በሰውነታችን የሚፈጥራቸው ኬሚካላዊ ለውጦች ነው። ለመዘርዘር እንደሞከርኩት። ቡና ስዃሩን ከፍ የሚያደርግበትን ምክንያቶች ለመዘርዘር ሞክሬያለሁ ለምሳሌ በውስጡ ባለው ካፊን ምክንያት። ልክ ነው አንዳንድ ጥናቶች ካፊን የሌለው ለስዃር ህመም ጥሩ ነው ይላሉ። www.everlywell.com/blog/hba1c/does-caffeine-affect-blood-sugar/
ካፊን ያለዉ ብና እና የለለዉ ምን አይነት ብና ነዉ ዶር እባክሽ ለመተዉ መልሽልኝ አመስግናለሁ።
እህታቸን ስለምታቀርቤው ትምህርት ና ምከር ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ሁሌም ልክ ለቡና እንደሰጠሽው መልስ ጥሩነው ሌሎቸም ሰትጠየቄ መልሽ ተባረኬልን
Tekarane honebegn
Thank you. May God bless you.
Many thanks for your very helpful lesson endeed .
እግዚአብሔር ይባርክሽ ሀናስለ ቡና በጣም ጥሩ ግንዛቤ ነው ያገኘሁት
ተባረኪ እህታችን
አሜን
ስለ ሰጠሽን ትምህርት እግዚአብሔር ይባርክሽ
ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
በጣም ጥሩ ነው የምታስተምሪው በፍራፍሪ አመጋገብ ላይ ነው ከምግብ በፊት ወይስ በኋላ ነው ግልፅ አጅርጊልን
ሰላም የኔ ዕህት እግዚአብሔር ይባርክሽ የማያልቅ በረከት ይስጥሽ ብዙ ጥሩ ትምሕርት ነው የሰጠሽን ቡና ለኔ በጣም ጠቅሞኛል strong ያለ ስኩር ያለ ወተት ነው የምጠጣው ስካሪን ይቀንሰዋል ስኩር ከያዘኝ 17 አመት ሆኖኛል አንዳንዴ 125/130 ሲሆን መድሐኒቱን አልወስድም ምን ትመክሪኝ አለሽ ተባረኪልኝ
የቀረፋ ዱቄት እየጨመርክ ጠጣ ቀረፋ( cinnamon) ጣፊያችንን ያነቃቃልናል ውጤቱም አስፈላጊውን የinsulin አቅርቦት ይፈጥርልናል
እናመሰግናለን ዶክተር
በጣም እናመሰግናለን thank you
የተባረክሽ እህታችን ስለ ሻይ ብትነግሪን ሻይ ያለ ስኴር ብንጠጣ የስኳር መጠናችንን ይጨምራል ወይ
Yale sekor ayechemerem
😢
የኔህት በምን ላግኚሺ የምበለዉ ግራ ገባኝ
በጣም ጥሩ እህቴ ቡና ምን ያህል በቀን መጠጣት እንዳለብን አልነገርሽንም ወይስ አንጠጣ ብትመልሺልኝ በጣም ደስ ይለኛል አመሠግናለሁ 18:46
ከሰው ሰው ስለሚለያይ ይሄ ነው ማለት ያስቸግረኛል
God bless you docter
ትክክለኛ ትምህርት ነው ተጒዳኝ ሕመሞች ስኳር እንዲጨምር ያደርጋል
Thanks my sister I really appreciate that. Hope to see more information from you. This is first time I see your lecture.
I try to post a video every week. If you haven't already subscribed, please do and hit the bell for notification. Thank you
Thank you
ተባረኪ
Tenku Doktor
Thank you for your Information.
May God bless you thanks.
Thank you for sharing this 🙏
ጌታ ይባርክሽ
Thank you so much! 18:46
God bless, thank you..
Many thanks for your help to manage my glucose. If possible I want to talk to you.
You welcome. You can make an appointment on my website www.hannagg.com (hannagg.com/contact-us). Hope to talk to you soon.
Thanks
ዶክተር እናመሠግናለን ሰለቀረፍ ከሰኳር በሽታ ጥሩነው
awon tiru new, Beshay meleku sayebeza zeweter metetat yeredal
በና ያለ ስኳር አንድ ስኒ ምንም ችግር የለውም እንዴ
God bless you
የስኳር ታማሚ ነኝ። ሁሌም ከምግብ በኋላ ከፍ ይላልና ቡና ስጠጣ ግን በእጅጉ ይወርዳል። ሎሚና ቡና ስኳሬ እንዲወርድ ይረዱኛል። ከፍ አያደርግም።
Thank you for watching and giving us your feedback. Your case shows how our body responds differently for everything.
Thank u 💓 💗
ፋቲ ሊቨር በምን ክሊንዘር ማረግ ይቻላል እባክሽ ንገሪኝ
ፅም ለስኳር አሰፈላጊ ነዉ ይባላል ይህ እዉነት ነዉ
ሲሰተር እኔ በደምሽ ዉሰጥ ስኳር ያሳያል ተብየ አለሁ እኔም በምግብ አሰተካክለዋለሁ ብየ መድሃኒት አልወስድም ግን ስኳሬን በየ3ቀን እለካዋለሁ ሰኳር እያለበት ስኳሩ ስን መሆናለበት ኖርማል ነዉ ለማለትመልስ እፈልጋለሁ ትምህርት ስትሰጭ ሁሌ እከታተላለሁ
Ayezosh berechi. Kekeures befit ke 70- 100 bihon yemejeral.
,
Teyakeye sera morning 4:40nawe yemewTaw on that time kurse mebelat alabege melse sechege
Great job sister ❤
የምትሰጪው ትምህርት አሪፍ ሆኖ ሳለ ግን በኢትዮጵያ የኑሮ ሁኔታ ውስጥ ላሉ ያማከለ ቢሆን ጥሩ ነው
?
አንዴ እሳ ምን ታድርግ በሽታው የሀብታም ነው😂😂
አመሰግናለሁ እድሜና ጤና እህቴ
ውስኪ መጠጣት ከፍ ያለ የስኳር መጠንን በአንዲ የሚያወርድበት ምክንያቱ ምንድነው ????
ጉበት ጉሉኮስ እንደሜያመነጭ የምሰማው ዛሪ ነው
She is right.read more about it for better understanding. The message comes from Brian and the liver realse the glucose to make you energetic by pumping the glucose to blood vessel. For example I can tell you my case...before I cut the grass my glucose level was 102 .After finished grass cut my glucose level reached 146 to 180.Do you know why???That is why I said read more.You see during cutting the grass my glucose level start dropping and the adrenaline hormones start producing to nock the liver door ordered by Brian to keep the glucose level in the blood.But due to sudden injected or pumped the glucose level can reached high.But after 10 to min rest and check back your glucose level back to normal or reduce. She also has the right excessive sporting, which also increases the sugar level temporarily.
ቡና ለሰኳር ጥሩ ነው እየተባለ አንቺ ደሞ እንዲጨምር ያደርጋል ትይናለሸ ነገሩ እንዴት ነው???
የስኳር ህመምተኛ በምግብ ዉስጥ በመጠኑ መጠቀም እንችላለን ወይ
ይቅርታ ምንድን ነው የምንጠቀመው? በትክክሉ እንድመልሰው።
የእጅ ወይም አግር ስብራት የገጠመው የስኳር ታማሚ ከህመሙ ጋር የሚያባብሰው ነገር ምንድነው?
የውስጥ ስብራት ሲኖር ሰውነታችን ህመም ውስጥ ስለሚሆን ይስዃር መጠናችን ከፍ እንዲል ያደርገዋል በዚህም ምክንያት ስብራቱ በቶሎ እንዳይድን ያደርጋል። ስለዚህ በሌላ ቀን ከሚያደርጉት ክትትል እና ቁጥጥር በማድረግ ስብራሩ ቶሎ እንዲድን ማድረግ ይችላሉ፤ እግዚአብሔር ፈጽሞ ይማሮት
Tankew ❤
አጃ ይበላልን??
በመጠኑ ይበላል። በሰፊ ትምህርት በቅርቡ እመጣለሁ
Buna setseta zk yadergbgnal
❤
ቡና ጠጥቶ እንቅልፍ የሚወስደውም አለና ለዚህስ
አንድ ነገር ለማስተማር ወይንም ለመናገር ጥምጥም ትዞርያለሽ ያ ደግሞ አድማጭን ያሰለቻል ግን በትምሕርትሽ ተጠቃሚ ነኝ አመሠግናለሁ
ቡና የስኳር መጠንን ይቀንሳል ጭራሹንም ያጠፋል ቡና መዳኒት ነው
እርግጠኛ ነህን ?
አንችን ብቸ ተቀበልኩ
ግን አቆላል
ይወስነዋል
እኔ ጠጥቼ አይቼዋለሁ ከፍ ያደርጋል ።ነገር ግን ስካር የለብኝም።ቡና ሳልጠጣ እና ቡና ከጠጣሁ ቦሃላም ቼክ አድርጌ ልዩነቱን አይቻለሁ።
❤🎉
አንድ ቦታ ላይ ጉበት ኢንሱሊን ይለቃል ያሉት ስህተት ስለሆነ ቢታውቅ
Bannas
10qs
Wstame
ባፍንጫሽ አታውሪ አይሰማም እናመሰግናለን
So Rude. You don't pay her
ነውር ነው አንዲህ አይባልም
እውነት ነው ለምን አይባልም በአፍንጫዋ ነው የምታወራው መተራረም ጥሩ ነው !!
ምን አለ ጊዜዋን ወስዳ እየረዳችን ከተረዳሽ አላስፈላጊ ተግሳፅ ባይኖር የኔ እህት
Wow you're so rude!!!Do you pay her???
Thank you
Thanks
Thank you
Thank you