ሀምሌ 5/2016 የሀዋላ ምንዛሬ ዋጋ የዛሬው በጣም ይለያል | ውጭ ሀገር ላላቹህ ሀሉ እዳትበሉ | black market in Ethiopia ||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 59

  • @NewallYasin
    @NewallYasin 3 месяца назад +4

    ለሰዋ ሲምካርድ ተጠቃሚዎች የሳምታዊ ፓኬጅ በ35 SRY. 80 ደቂቃ እንድሁም እለታዊ በ9 SRY. 20 ደቂቃ በመግዛት አገልግሎት ማግኘት ትችላላችሁ

  • @SelamTarku-p7h
    @SelamTarku-p7h 3 месяца назад +14

    አሁን መላክ ፈልጌ ነበር የትናችሁ ወይም ስልካችሁን አዲስ ነኝ እባካችሁ እኔ ያለሁት ፉጂራ ነው

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 3 месяца назад +7

      በምቲቂዉ ላከ ማር በሰፈርልጅ አለው አይቻልም እዳትበይይ❤

    • @Yeshi-ii7bn
      @Yeshi-ii7bn 3 месяца назад +1

      Please Beruti sint new

    • @HaooHaoo-zz2hq
      @HaooHaoo-zz2hq 3 месяца назад +2

      .እህቴ ተረጋጌ አሁን ላይ ጥሩ አይሆንልሺም.

    • @Tigest-wx6jf
      @Tigest-wx6jf 3 месяца назад +4

      ውዴ ነይ በስጤ ለኔ የሚልክልኝ ሰውይ አለ መጀመርያ ልኮልሽ ነው ብሩን የሚወስደው

    • @housemaid5021
      @housemaid5021 3 месяца назад +1

      ተጠቀቂ መጀመርያ ደረሠኝም ቢያሳዩሽ የውሸትነው

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 3 месяца назад +4

    የሀገራችን ሰላም ያሰማን

  • @biruksherif1838
    @biruksherif1838 3 месяца назад +3

    በእውነት ምንድን ነው መጃን ማለት ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሰማሁት

    • @UmamAbdu-pc9tt
      @UmamAbdu-pc9tt 3 месяца назад

      የትነሽ መጃን ሳኡድ ብቻነው ያለው ኢትዮጵያ ም አለ ግን አይስራም

  • @saeedyimam2845
    @saeedyimam2845 3 месяца назад +1

    I used today it is working now.

  • @Mkds-om6by
    @Mkds-om6by 3 месяца назад +1

    ሀይይይይይ ኢትዮጵያዬ ነፍስሽን ይማረው

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 3 месяца назад +1

    ሲም ካርድ ወይስ ካርድ በአፕ?

  • @She12-e5t
    @She12-e5t 3 месяца назад +1

    ምን ነው የ$ dollar ምንዛሬ ታሸሸው አለህ ምን ማለት ነው የሰውን attention ሳትሰጥ ሰው black እንዳያደርግህ ??

  • @abrehamabreham3111
    @abrehamabreham3111 2 месяца назад +1

    ጋዜጠኛው ስታወራየ3 አመት ህፃን ጎረቤት ትመሳሰላለህ አስትካክል

  • @MohammedAmin-nb3um
    @MohammedAmin-nb3um 3 месяца назад +4

    አገራችን ለማዳከም ነው ስለ ብላክ የምታወራው

  • @GdvXhx
    @GdvXhx 3 месяца назад +5

    እኔም፡ግራተጋብቸእማምነውሰውአጥቸተቀምጫለሁ 9:51 9:53 :07 5:10

    • @alemabera3458
      @alemabera3458 3 месяца назад

      ነይ በውስጥ ላገናኝሽ ዱባይ ከሆንሽ

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 3 месяца назад +1

    የአብዮት ካሳ ፎቶ ምን ያደርጋል ማሳየት??

    • @karozimathestar929
      @karozimathestar929 2 месяца назад

      ብራችን እስክስታ እየመታ ስላስቸገረን።😂😂😂

  • @FgjgVvd
    @FgjgVvd 2 месяца назад +1

    Lelk falega nw ya sawdi 1000 riyal sent nw

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል
    @የዬካውቅዱስሚካኤል 2 месяца назад +2

    በጥቁር ገቢያ 1 ዶላር 200 ይገባል ጠብቁ😂
    በዘመነ አብይ አህመድ ሀገር ሁሉ አመድ

  • @Lovebk98
    @Lovebk98 2 месяца назад +1

    Be bank becha laku,sewochu aytamnum ye merkato leboch

  • @ermiasb3177
    @ermiasb3177 3 месяца назад +3

    ከመስከረም ወር ጀምሮ በባንክ አንድ ዶላር በ95 ብር እንደሚመነዘር መንግስት ከ IMF ጋር ተስማምቷል።ይሕ ማለት በጥቁር ገበያ ከ150 ሊደርስ ይችላል ስለእዚሕ ዶላር ያላችሁ አስቀምጡ። የኢትዮጵያ ብር ከመስከረም ጀምሮ ወረቀት ነው የሚሆነው።የሽንት ቤት ወረቀት ገዝተሕ ከመጠቀም በኢትዮጵያ ብር ለሽንትቤት መጠቀሙ ይቀላል ይሄ የሆነበት ይሄ ደንቆሮ መንግስ ከመጠን በላይ እያተመ ስለበተነ ነው።

  • @wofit
    @wofit 3 месяца назад +4

    አንተ ወንድሜ ግን አሰላም ዓለይኩም ብለህ ብላክ ማርኬት ገበያ እምታቀርበው አገራችሁን ስረቁ እያልክ ነው። ይህ መንግስትን ለማዳከም እምተደርጉት ጥረት በአላህ ፍቃድ አይሳካለችሁም።

  • @ermiasb3177
    @ermiasb3177 3 месяца назад +3

    መንግስት እራሱ ውጪ ሀገር በጥቁር ገበያ እየመነዘረ ነው።እኔ ካለሁበት ሀገር አንድ ዶላር 117 ብር እየመነዘረ ነው።

    • @SimAll-t1u
      @SimAll-t1u 3 месяца назад +2

      የትንሽ አንች

    • @UmamAbdu-pc9tt
      @UmamAbdu-pc9tt 3 месяца назад

      እ 🙄የውነትነው

  • @حاليحالي-و6د
    @حاليحالي-و6د 2 месяца назад +1

    በጃዊ ይሰራል

  • @AdemEndris-je7xo
    @AdemEndris-je7xo 3 месяца назад +1

    ቁጥርህን ስጠኝ ወንድሜ

  • @gnet-j2w
    @gnet-j2w 3 месяца назад +2

    እኔ800ደቂቃ😢😢😢😢ጉድሁኛለሁ😢

  • @KideyEnatey
    @KideyEnatey 3 месяца назад +1

    selek setuna bebelak lemelak

  • @ehit2toooy933
    @ehit2toooy933 3 месяца назад +1

    አፈልግም ብላክ ባክ

  • @EmushEmush-ti6fl
    @EmushEmush-ti6fl 3 месяца назад +1

    ማንን እንመን

  • @MdAlle-kz7vj
    @MdAlle-kz7vj 3 месяца назад +1

    እዉነትበጣምነዉያዘንኩት115ብሩንለናቴብልክላትስሞልቼአንድደቄቃሳላወራሽንትቤትአጥቤኪሳራያሳዝናል

  • @SaraHb-g7n
    @SaraHb-g7n 3 месяца назад +1

    እኔም አለሁ😂😂❤❤❤

  • @YohannesMulugeta-t8d
    @YohannesMulugeta-t8d 3 месяца назад +2

    አንተ ምን አገባሕ ብንበላም ላገራችን ነው ዝምብለሕ አታሽቃብጥ የተሰደድነው ሰርተን ግረን ለመጭው ትውል አንድ ነገር ለማድረግ ነው

  • @foreverlastingfam6680
    @foreverlastingfam6680 2 месяца назад

    አገላለፅህ እራሱ የሌባ አነጋገር ነው በምን እንመንህ።

  • @UaeDhd
    @UaeDhd 3 месяца назад +1

    ዱበይ 31 ብር ፣ከ67 ሰንትብ 😮

  • @monegoncco
    @monegoncco 2 месяца назад +1

    🇱🇧🇱🇧🇪🇹🇪🇹❤️❤️😁😁🤣🤣🤣

  • @ash4805
    @ash4805 3 месяца назад +1

    Ante leba yeleba lej.man yisemakal bekit fit.afer yasbelak eshi.ante bekit.

  • @GhanoAl
    @GhanoAl 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ 0:48

  • @ApoPoነዒማዕሙራዑፍ
    @ApoPoነዒማዕሙራዑፍ 3 месяца назад +2

    በባንክ ላኩ ዕህቶቼ ዕንዳትበሉ

    • @AtakletDerbe
      @AtakletDerbe 3 месяца назад +1

      Edetnwe.bebanke

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 3 месяца назад +1

      @@AtakletDerbe እረበባክ ኪሳራነዉ

    • @እሙኢማን-ዠ2መ
      @እሙኢማን-ዠ2መ 3 месяца назад

      ሥንትነዉ በባክ

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 3 месяца назад

      @@እሙኢማን-ዠ2መ በሀዋላ የምልኪበትን ግማሽ ለምሳሌ በባክ14 በሀዋላ30

    • @ermiasb3177
      @ermiasb3177 3 месяца назад +3

      ፈፅሞ በባንክ እንዳትልኩ ኪሳራ ነው።

  • @SafaMuzamil-v9v
    @SafaMuzamil-v9v 3 месяца назад +1

    Werega yedebub afrika ataweram endeyo