ከስልክ የተሻለው የቴሌግራም አካውንት መታወቂያ | how to create telegram username

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • ይህ ቪድዮ ዋና አላማው ሰዎች ስልክ ቁጥርን ከመጠቀም ዩዘርኔምን ቢጠቀሙ ምን አይነት ጥቅም እንደሚያገኙ ለማሳየት ታስቦ የተሰራ ነው። ሰዎች ስልክ ቁጥርን ተጠቅመው መረጃ መላላክ ወይም ማውራት የሚችሉ ቢሆንም በብዙ ምክንያቶች ስልክ ቁጥርን መጠቀም የማያስፈልግበት ግዜም አለ።
    ስለሆነም ቴሌግራም ተጠቃሚዎች የዩዘርኔምን ጥቅም ተረድተው በተሻለ አጠቃቀም እንዲገለገሉበት ከማሳየት ውጭ ለሰዎች ስልክ ቁጥርን መስጠት የለብንም የሚል አንድምታ እነደሌለው ማሳወቅ እወዳለሁ።

Комментарии • 11

  • @cherenetdemisse9248
    @cherenetdemisse9248 Год назад +1

    አመሰግናለሁ ወንድም ገና ብዙ ቪዲዮ እጠብቃለሁ በርታልኝ😍😍😍😍😍😍

    • @HowToDemx
      @HowToDemx  Год назад

      አመሰግናለሁ ወንድም

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 Год назад +2

    አንተኮ ትለያለክ ፈጣሪ ይጠብቅህ ብዙ መረጃ የሚሰጡ ሰዎች አይቻለሁ ግን እንደ አንተ ትክክለኛ መረጃ የሚሰጥ አለየሁትም በዚህው ቀጥል ወንድሜ🙏❤👈

  • @elschdayelschday1668
    @elschdayelschday1668 Год назад +1

    Hi, telegeram indet new yemichanew pls. .

  • @Mememaster04
    @Mememaster04 Год назад +1

    be computer amharic type endet edemenareg astemerem

    • @HowToDemx
      @HowToDemx  Год назад

      በቅርቡ እሰራለሁ

  • @walombomolla8655
    @walombomolla8655 Год назад

    ሰላም ወንድም ስለትምህርት መረጃ የማማክር ነገር አለኝ እባክህ የቴሌግራም ዪዘር ኔምክን ላክልኝ።

  • @mekiyaseid489
    @mekiyaseid489 Год назад

    ወንድሜ ይቅርታና ስለ Dv ጥያቄ አለኝ ከቻልክ መልስልኝ
    ምን መሰለህ እኔ ማትሪክን የወሰድኩት10ኛ ክፍል ላይ ነው ከዛ በኃላ አልተማርኩም እመዳም ቤት መጥቸ እየሰራሁ ነው ያለሁት አናም የሆነች ልጅን እኔ DV መሙላት እችላለሁ ወይ ብየ ስጠይቃት 10+ ከ2 አመት በላይ ማንኛውም የስራ ልምድ ካለሽ ትችያለሽ ብላኝ ሞላሁኝ አንተ የምታውቀውን ነገር ንገረኝ ተስፋ እንዳላደርግ ንገረኝ ይቻላል ወይስ አይቻልም ፕሊስ መልስልኝ

  • @hamzamensur5274
    @hamzamensur5274 Год назад

    username account endet in kaft

  • @aldric9650
    @aldric9650 Год назад

    𝙥𝙧𝙤𝙢𝙤𝙨𝙢 👌