ሰበር ዜና - ሶማሊያ ጉድ አመጣች እቅድ ለወጠች | የኢትዮጵያ ጦር በርካታ ቦታ ያዘ የግብፅ ህልም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 сен 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    www.youtube.co....
    Facebook
    / abelbirhanu21

Комментарии • 273

  • @eliaskebede547
    @eliaskebede547 3 дня назад +71

    አዲስ ነገር አይደለም ይፋ ብቻ ነው ያደረጉት እኛም ወደባችንን ይዘን ውሀዎቻችንን ገድበን ወደፊት !!!!!!!!!

  • @sadaadam1054
    @sadaadam1054 3 дня назад +98

    እሄ እቅድ የግብፅ ስራ ነው ለዘመናት ስትሰራበት የኖረችው አላህ እረፍት ይንሳችሁ ለኛ እምታስቡትን ክፋት ለራሳችሁ ያድርግላችሁ 🤲🏽🤲🏽🤲🏽🙏👆🏽

  • @meneteketel4571
    @meneteketel4571 3 дня назад +36

    የኢትዩጵያ መከላከያ ግብጽ ማሳርያ የምታራግፊበትን ቦታ ማያዝ አለበት

    • @YalewMelkamu
      @YalewMelkamu 3 дня назад +1

      አለ እንዴ

    • @DerejeTadesse-hx6co
      @DerejeTadesse-hx6co 3 дня назад

      ​የሱማሌያ መንግስት ጥሪ እያደረገልህ ነው ሂድና እየጋለቡህ ይምጡ ባንዳው!!!

  • @ethiopiaafikari2113
    @ethiopiaafikari2113 3 дня назад +39

    ኢትዮጵያ ጠላቶቺሺ ይርገፉ እንዴ ጤዛ 💪🇪🇹❤️❤️❤️🇪🇹

    • @MeronTesfay-x8l
      @MeronTesfay-x8l 3 дня назад

      Gn eko ethiopia nat ye Somalia andnetn mtgafaw yalechw ewnetun lemenager. Mnm agere bthonm stetejawa ethiopia nat

    • @binlamaderkald
      @binlamaderkald 3 дня назад +1

      ​@@MeronTesfay-x8l ሱማሌ ላንድኮ ራሷን ከቻለች 30 አመት አልፏል። ይሄን ታቃለህ? ስንት ሀገር ነው ሱማሌ ላንድ ላይ የጦር ሰፈር የገነቡት? ግብፅምኮ ጠይቃ ነበር ግን ሱማሌላንድ አልፈቀደችም። ይሄ ሁላ ስምምነት ሲደረግ የት ነበረች ሶማሊያ?
      ወይስ በኢትዮጵያ ቀንታ ነው?
      ብዙ ከማውራትህ በፊት መረጃ አጣራ።

    • @DerejeTadesse-hx6co
      @DerejeTadesse-hx6co 3 дня назад

      ​@@binlamaderkaldየሶማሌ መንግስት ቀንቶ ነው የኢትዮጵያን ዕድገት ከማይፈልጉት ከኤርትራና ግብፅ ጋር መተባበሯ አይገርምም እኔን የሚገርመኝ የኛዎቹ ባንዳዎች ማቸፍቸፍ ነው ...መሸጥ የለመደ እናቱን ያስማማል ሆነና ከወደቧ በግፍ የተገፋችውን ሀገሩን ትቶ ለጠላት የሚያላዝን ትውልድም አፍርተናል አሳፋሪ ትውልድ!!!!

    • @binlamaderkald
      @binlamaderkald 3 дня назад

      @@DerejeTadesse-hx6co እኔ የሚገርመኝ ለኢትዮጵያ ነፃነት ቆመናል የሚለውም ፋኖ እኮ ከግብፅ ጋር ማበሩ ነው።
      የሚያሳዝነው የፋኖን ፖለቲካ ሳያቅ እየተዋጋ ያለ የአማራ ሕዝብ አሳዘነኝ።

    • @DerejeTadesse-hx6co
      @DerejeTadesse-hx6co 3 дня назад

      @@binlamaderkald ፋኖም እኮ እኔ 4 ኪሎ ካልገባሁ ኢትዮጵያን አላውቃትም እያለ ነው እዚያ ያሰበበት የሚደርሰው ሀገርሠላም ስትሆን መሆኑን መገንዘብ ያቃተው ቡድን!!!!

  • @TemesgenShanko
    @TemesgenShanko 3 дня назад +23

    ጠላቶቻችን ያለዕንቅልፍጉድጓድ እየማሱ ይለፋሉ ፡፡ አምላ አብሮን ስላሌ ጠላቶቻችን በማሱት እራሳቸዉ ይቀበራሉ፡፡አሜን አሜን፣፣

  • @kirumahde4608
    @kirumahde4608 3 дня назад +56

    እርስ በእርስ ከምንባላ ሁላችንም በአንድነት ለሀገራችን እንቁም ጥሩነው አንድ ያረጉናል ፈጣሪ ኢትዬጽያን ይጠብቅ🙏

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 3 дня назад +8

    እሽ እናመሰግናለን🥰 🙏ግን ሞለድ አንቀበርም 👌ሠላም ለሀገራቺን 🥺❤️❤️🇪🇹🇪🇹🫶🫶🤲🤲

  • @habtamubayesa3525
    @habtamubayesa3525 3 дня назад +19

    ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh 3 дня назад +11

    Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘

  • @TerefAbebe
    @TerefAbebe 3 дня назад +10

    አምላኬ ሆይ ክፉን አርቅልን ደጉን አቅርብልን ሱማሌ ክፉን በክፉ ነው የምንመልሰው

  • @mimiofarah4565
    @mimiofarah4565 3 дня назад +41

    የእኛ ሐገር ተቃዋሚዎች ምን ያህል የዕውቀት አናሳ እንዳላቸው ጠንቅቀው ያውቃሉ ቱ መሞት ይሻላል

    • @የሺYouTube
      @የሺYouTube 3 дня назад +2

      እሂን መሳርያ እደምንም ብሎ ፋኖ መያዝ አለበት ።

    • @ማር-ዐ5ሰ
      @ማር-ዐ5ሰ 3 дня назад +6

      ግብፅ እኮ ተቃዋሚ ፓሪቲዎችን እደግፋለሁ ያለችው የኢትዮጵያ መንግስት ለአገሩ ዜጋ ክብር እንደሌለው ስላወቀች እንጂ ሁሉም አገር ተቃዋሚ ሳይኖር ቀርቶ አይደለም ?
      መቀመጫውን ግብፅ አድርጎ የነበረው ኦነግን ትደግፍ ይሆናል እንጂ ፋኖ በአገሩ ድርድር አያቅም ?

    • @tsehayenegash8394
      @tsehayenegash8394 3 дня назад

      tu kemalet befit aymroh yisra eski asbi somaliya ke tigray woym keoromo or keamara bisera mn endeminl asbewu tadya ethiopia eko kesomalya keandua gizat gingnunet staderg esuam atsefa tmelsalech yetefetro hig newu

    • @samri1215
      @samri1215 3 дня назад +1

      አብሮ ይደቆሳታል ​@@የሺRUclips

    • @medinashifa150
      @medinashifa150 3 дня назад

      አሁን ከናሱጋ ናዉ መዋገት😂

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 3 дня назад +14

    የሱማሊያ ባለሥልጣናት የየት ሀገር ጫትን እየቃሙ ነዉ መገለጫ የሚሰጡ በኢትዮጵያ ወታደር እየተጠበቁ ደግሞ ይዝታሉ😂😂

    • @AshezedAshezed
      @AshezedAshezed 3 дня назад +4

      እኮ እትዮጵያ ከፈለገች አልሸባብን ደግፋ ሶማሊያን ታርክ መደረግ ቀላል

    • @romanbe-hj5eo
      @romanbe-hj5eo 3 дня назад

      😂😂😂

  • @tigstseboka6987
    @tigstseboka6987 3 дня назад +18

    እቅዷ እንደሱ ከሆነ ሱማሌ ውስጥ ያለው የኢትዮጵያ የመከላከያ ሀይላችን አልሸባብን ወደ ሶማሊያ ማስገባት አለበት ሶማሊያን ብትንትኗን እንዲያወጣት

  • @tesfa8358
    @tesfa8358 3 дня назад +9

    ከሶማልያ ጋር የሚያወስን ድንበሮቹን በደንብ መጠበቅ ነዉ ቅዠታም ሶማልያ የእጇን ተጌኛሌች

  • @musteabdex5294
    @musteabdex5294 3 дня назад +12

    አሁን ነው አንድ መሆን
    የትኛውም ኢትዮጵያዊ ባንዳ ከልሆነ በስተቀር ኤሄን እየሰማ የጠላት ፈራስ አይሆንም

  • @ShibabawAyenew
    @ShibabawAyenew 3 дня назад +5

    እኛ ኢትዮጵያዊያን ከባንዳ ጋር የመተባበር ታሪክ የለንም

  • @SirajKhan-gj8nd
    @SirajKhan-gj8nd 3 дня назад +9

    ስማሊ ያለውች የኛው የውስጥ ባንዳወች የሰጧቸው መረጃ ነው

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 3 дня назад +2

    ምቀኛዋን ግብጽ አላህ ያሽመድምዳት

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 3 дня назад +8

    ዛሬ ግልፅ ሆነ እንጅ ከዚህ በፊትም የተለመደ ነው።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 3 дня назад +2

    ኢትዮጵያን የነካ
    የለዉም በረካ
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    💪💪💪💪

  • @medinashifa150
    @medinashifa150 3 дня назад +2

    እትዮጵያ ለዛዛም ትሩር ❤

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 3 дня назад +1

    ድል ለእናት ሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️አቤል እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @weleteslase
    @weleteslase 3 дня назад +2

    እግዚአብሔር ሆይ እደ ቸርነትህ ሰላም ለሁሉም ስጥ

  • @Tewodros52
    @Tewodros52 3 дня назад +4

    አይሳማሊያ የምትበላው የላት ለምትከናነበው አቃዣት

  • @Eremenew
    @Eremenew 3 дня назад +1

    Abel good for u to come back to the right side of ethiopias true naration

  • @Natanan-taddese
    @Natanan-taddese 3 дня назад +6

    ኢትዮጵያም አልሸባብን የመደገፍ መብት አላት!

  • @ma9546
    @ma9546 3 дня назад +4

    thank you for sharing

  • @HaqaafQabsoofna
    @HaqaafQabsoofna 3 дня назад +1

    ሰ ወ ወ
    እቤሎ እናመሰግናለን
    እንኳን በሰላም በጤና አደረሰን
    ለመላው ሙስሊም ማህብረሰብ በሙሉ

  • @darumgeen.5932
    @darumgeen.5932 3 дня назад +2

    Abelachin we're happy with your reports 🎉

  • @user-fk4fm6xu6w
    @user-fk4fm6xu6w 3 дня назад +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ahmedbd2408
    @ahmedbd2408 3 дня назад +7

    የሶማልያ መንግስት የጫት ውጤት ነው አወዳይ ጫት እንዘጋለን ካልቃመ አይነሳም ሌላው ደሞ አንፈራም ሰትረዱ ህዝብ ስታሰጨፈጭፉ የመጀመርያ ግዜ አይደለም እናቃለን ግን ድሉ የኢትዮጵያ ነው

  • @እየሩሳሌም-ኈ6የ
    @እየሩሳሌም-ኈ6የ 3 дня назад +2

    አይ ሶማሊያ ከነግብራበሮችሽ ጋር መጥፊያሽ ደረሰ እግዚአብሔር ተዋጊ ነው

  • @mohammedawol2741
    @mohammedawol2741 3 дня назад +2

    ሀያል ነኝ የለሀገር ቢመጣ ኢትዪጰያ ታሽንፍለች

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 3 дня назад +4

    በመዋጋት አስፈሩ ነው አላህ አንድ ያረገን

  • @KukuAlemayhu
    @KukuAlemayhu 2 дня назад +1

    ኢትዮጵያ ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ እንደሚባለው ሶማሊያም ይህን አሰረች ?አይዞሽ ኢትዮጵያዬ አምላክሽ እግዚአብሔር ተዋጊ ስሙም እግዚአብሔር ነው ተዋግቶ ድልን ይሰጥሻል !!!!!!

  • @biruksherif1838
    @biruksherif1838 3 дня назад +3

    የኢትዮጵያ መንግስት ማድረግ ያለበት ዛቻው ከነሱ ከመጣ ውስጥ ለውስጥ ከአልሸባብ ጋር ድርድር ማድረግ በሁለተኛ ደረጃ ቤተመንግስቱን አፍኖ ሰውየውን በቁጥትር ስር ማድረግ ነገ አገሪቱን ለቀን ከወጣን ቡሀላ እነሱ ያሉትን ቢተገበሩ ተመልሶ መግባት ይከብደን ይሆናል ሰላም አስከባሪው እዛ እያለ የሆነ ነገር መፍጠር አለበት እንዳንጸጸት

  • @6Sky6
    @6Sky6 3 дня назад +2

    ዛሬ ጀምሬ ሽሙቅ ተዋጊዬን ይዤ ከኢትዮጵያ መከላከያ ጋር ያገሬን ሠላም ኣስከብራለሁ ::
    ለግብፅ ባንዳነት ያክትም:: ኢትዮጵያ 🇪🇹 በደሜ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች::

  • @GodeboEromo
    @GodeboEromo 3 дня назад +3

    Good morning ethiopian ❤❤❤❤❤

  • @ahmedabufaris100
    @ahmedabufaris100 3 дня назад +2

    እኛ ኢትዩጵያውያኖች አንድ መሆን አለብን እኛ አንድ ሁነን ከመንግስታችን እና ከመከላከያችን ጎን ከቆምን የመጣቢበጣ ማንም አይደፈረንም አሁንም በራሳችን ሆድ አደር ቅጥረኞች ባንዳወች በነሱ ነው መደፈር የያዝነው ቅድሚያ ጀውይሳው ተላላኪ እና የወያኔ ተላላኪን በሙሉ ህዝቡ ማፅዳት አለበት የውጭ ሀይሉ ቀላል ነው የኛወቹ ናቸው ያስደፈሩን

    • @Yt-Three_2
      @Yt-Three_2 3 дня назад

      Iam from jigjiga
      I believe somalia is my brothers
      Fu'k gala 🦍

  • @anwaragraw6185
    @anwaragraw6185 3 дня назад +6

    መውሌደ የሙስሊም በዓል አይደለም

    • @emaneman6895
      @emaneman6895 3 дня назад +2

      ካለደለ ዝምነዋ ምንአገባሽ

    • @habibagh
      @habibagh 3 дня назад +1

      ትክክልነሽ ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላዘዙንም ስለዚ አናከብርም የኔን ትዛዝ የሌለበት ስራ የሰራ ስራው ወደ እራሱ ተመላሽነው ተቀበባይነት የለውም

    • @سبحانالله-ب7ف3و
      @سبحانالله-ب7ف3و 3 дня назад

      ለምን አይገባን እስልምናን የማይወክል ነገር አህባሾች ሢጭኑ ​@@emaneman6895

    • @user-jk5qg5il6g
      @user-jk5qg5il6g 3 дня назад

      ለአክባሪዎቹ ተውላቸው በየኮሜቱ እኝኝ አበሉ😊

  • @wisamcell2886
    @wisamcell2886 2 дня назад +1

    Ethiopian 🇪🇹Love 💘you

  • @ahmedsiraj1899
    @ahmedsiraj1899 3 дня назад +5

    ይህ ሀሳብ የኛው ባንዳወች የሰጧቸው ሀገር ወዳድ ነን የምሉ ውስጣቸው የሀገር ፀር ባንዳወች የሰጧቸው ሀሳብ ነው

    • @EthioOrder
      @EthioOrder 3 дня назад

      Sile Ethiopia bandawoch Fano andu new bileh balhone ... Ke ISIS, Turkey ena al shabab gar sitsera noreh.

  • @eyerusalemfiyesa6566
    @eyerusalemfiyesa6566 3 дня назад +1

    ፋኖ እና ሸኔ የግብፅ ተላላኪሆች የማይጠቅሙ ናቸው

    • @helenabyssinia158
      @helenabyssinia158 3 дня назад

      ጅል😂

    • @eyerusalemfiyesa6566
      @eyerusalemfiyesa6566 3 дня назад

      @@helenabyssinia158 እዉነቱ ያነው አውን እንደው ሸኔ ነው ፉኖ ነው በዛ አመለካከታቸው ታግለው አሸንፎ የኢትዮጵያን ህዝብ ሚመሩት ወጣቱን እያስጨረሱ ሀገር እየበጠበጡ የግብፅን አላማ ከግብ ያደርሳሉ እንጅ 21ክፍለ ዘመን ላይ በጦርነት የሚያሸንፍ ታጋይ የለም ሀገር የሚያጠፉ እንጂ

    • @helinadagne523
      @helinadagne523 2 дня назад

      @@helenabyssinia158 ጅል እማ አንቺ ነሽ የባንዳ ባሪያ ማፈሪያ ሁላ

  • @temusam3980
    @temusam3980 3 дня назад +4

    ፈጣሪ ሀሳባቹ አይሳካላቹ

  • @YarigalBelachew
    @YarigalBelachew 3 дня назад +2

    አኛን እቅልፍ የነሣን የውሳጣችን ሰላም መጥፋቱ፣በቋቋ፣በዘር፣በቀለም፣ መከፋፈላችን እንጂ ለውጩ ወራሪ መሣሪያችን የፈጣሪ ሀይልና የአባቶቻችን ፀሎት ።ፈጣሪ በህዝቦቿላይ አድሮ ይደመስሳቸዋል ድል ለድግል ማርያም የአስራት በኩራት ሀገር ኢትዮጲያ ወድ ሀገራችን።

  • @BaahirYaasin-q6l
    @BaahirYaasin-q6l 3 дня назад +3

    Welcome❤

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb 3 дня назад

    ❤❤❤ድለሀገሬ ይሆናል።

  • @abdurahmanabdo1345
    @abdurahmanabdo1345 3 дня назад +1

    Thank you Amin barata

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 3 дня назад +1

    እግዚአብሔር የሰላም አምላክ ለሀገራችን ሰላም ይስጥልን

  • @samimarkose-be4on
    @samimarkose-be4on 3 дня назад +3

    Welcome

  • @seadayimer1104
    @seadayimer1104 3 дня назад +2

    አቤሎ መዉሊድ እስልምናን ሳይሆን የሚወክለዉ አፈነጋጮችን ነዉ ::

  • @user-ms4db6ro6r
    @user-ms4db6ro6r 2 дня назад

    እግዜአቤሔር አምላክ የቃል ኪዳን አገረን ይጠብቃታል

  • @user-mz1lg5lc5h
    @user-mz1lg5lc5h 3 дня назад +6

    እሄ እኮ አሁን በግልጽ ተነገሩት እንጂ በፊትም የነበረ ነው የኛ ሀገር ተጠቂዎች በሙሉ የግብፅ ስራ አስፈፃሚ ናቸው እኛ አልገባ ብለን ነው እንጂ ፋኖም ይሁን ሸኔ ያነሱ ተላላኪ ነው

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 3 дня назад

    ድል ለ ግብጽ
    ድል ሶማልያ
    ድል ለፋኖ 👌

  • @ummissa1475
    @ummissa1475 3 дня назад

    አይሳካም ኢትዮጵያም ታሸንፋለች
    ኢትዮጵያን አላህ ይጠብቅልን 🤲🤲

  • @abyssinia321
    @abyssinia321 3 дня назад +4

    Abela fast mereja

  • @tsadikbeyana6962
    @tsadikbeyana6962 3 дня назад +2

    Etiopiha emiyeee ethiopha ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @trytowintube365
    @trytowintube365 2 дня назад

    ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yananeshtasfay1981
    @yananeshtasfay1981 3 дня назад +3

    ድበራችንን መጠበቅ ቤታባታቸው ይስጣሉ እነዚ ሴጣኖች

  • @tiruyetesfayeabebe3796
    @tiruyetesfayeabebe3796 2 дня назад

    አይ ሶማሌ አልገባሽም እንዴ!!!ኢትዮጵያን እረፍት እነሳለው ብለሽ እራስሽ እረፍት እንዳታጪ!!! የኛ እረፍታችን እግዚአብሔር ነው🙏🙏🙏

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta 3 дня назад +2

    ጥያቄ አለን የምትሉ አማጼዎች ሁሉ ጉዳችሁን ስሙ ግብጽ የምትላችሁን ለዚህ ነው የውጭ እጅ እንዳይኖርበት ጥንቃቄ አርጉ የሚባለው አገርን ከመካድ በላይ ምን ሞት አለ አበስኩ ገበርኩ እንዲህ ከሆነ በአገሩ ጉዳይ ላፍታ አይኑን የሚክድን አበሻ የለም የምን ቀልድ ነው

  • @khairedin7940
    @khairedin7940 3 дня назад +3

    አቤላ ምርጥ ሰዉ 1499 ከ44 ቦሃላ ነዉ😂😂

  • @AshezedAshezed
    @AshezedAshezed 3 дня назад +2

    ይሄ ለኛ አድስ ነገር አይደለም ዱሮም ስያደርጉ የነበረ ነዉ
    እንደዛ ከሆነ እትዮጵያም አልሸባብን እየደገፈች ሶማሊያ የሚትባል ሀገር ለታርክ እንዳትቀር መበታተን ቀላል ነዉ ።

    • @Yt-Three_2
      @Yt-Three_2 3 дня назад

      Pro iam from jigjiga we need independence
      Calm pro iam Somali and somalia is my brothers don't forget
      That gala 🦍

  • @JemalGendo
    @JemalGendo 3 дня назад

    ግብፅ በኛው ላይ ተጣብቃ እየኖረች ሁሌም የኢትዮጵያን ውድቀት ስታስብ ትኖራለች ፣ ልዩነታችንን በበጎ ተቀብለን ግን ከውጭ ለኛ መፍረስ ለሚሰሩት መጠቀሚያ እንዳይሆን መጠቀም አስፈላጊ ነው። እባካችሁ ከብሽሽቅ ፖለቲካ ወጥተን የበሰለ ጨዋታ እንጫወት ።

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 3 дня назад

    ድንበርን በፅኑ መጠበቅ ነዋ

  • @Tewodros52
    @Tewodros52 3 дня назад +2

    ኢትዮጵያኖችን ባለማወቅ መቃዥት ትልቅ ሽንፈታቸው

  • @user-vw8sb9sj9b
    @user-vw8sb9sj9b 3 дня назад

    ሀሎ ሀሎ ሀሎ ያልሰማ ይስማ ኢትዮጲያ ለሁላችንም ደካማ ጎናችን ናት በሱዋ የሚመጣን ችግር እስከ መጨረሻው እንጋፈጠዋለን።

  • @MariamBeza
    @MariamBeza 3 дня назад

    ሳንባላ ሁላችን ለሀገራችን ብንቆም እንኳን ግብፅ አሜሪካም ታከብረን ነበር ቤቱ ሰላም የሌለው ማንም ይንቀዋል

  • @Gelila67
    @Gelila67 3 дня назад +1

    ይሄ ምን ይገርማል ከዱሯም የምሰሩት አሸጥር ስራቸው ነው በግልፅ መሆኑ ነው አዲስ ነገር ኢትዮጵያን የምጠብቀው ጠንካራ ብርቱ ጠበቅ አለት አንፈራም

  • @Berhanu-l3l
    @Berhanu-l3l 3 дня назад

    ኢትዮጵያ በመሠረተዊ ሐቅ መንግስታችና ህዝቦቹዉ ለግብፅ ፤ሶማልያ፤ እርትራ ለመሰሰሉት እጅ አትሰጥም ።

  • @user-rs7xi2dv4b
    @user-rs7xi2dv4b 3 дня назад +3

    መውሊድ አናከብርም

  • @tajumahammed2156
    @tajumahammed2156 3 дня назад

    አቤላ የኮሚፒተረ ቀመረ የማይሰራውን ቀመረ የሰራውን ወንድማችን ምን ደረጆ ለይ እንዶል እባክህን ጠይቀ አቅረብልን ለሀገረ በጣም አሰፈላጊ ነው

  • @YonasDadi-y6n
    @YonasDadi-y6n 3 дня назад +1

    አፈ ዌን ይባላል በሱማሌኛ እፈ ቀላጤ 😂😂😂😂😂ሲመለስ ወደ እኛ ቀዳዳው

  • @AbuMuaz-sh9mq
    @AbuMuaz-sh9mq 3 дня назад

    መውሊድ እኛ ሙስሊሞችን አይወክለንም እንኳን አደረሳችሁ አትበለን መውሊድ የሚያከብሩት አማኞች ሳይሆኑና ጨፋሪና ቃማቴዎች ናቸው

  • @SamuelMilkias
    @SamuelMilkias 3 дня назад

    በደንብ ያስገቡ ማሪከን የራሳችን እናደርጋለ!!!!

  • @habibagh
    @habibagh 3 дня назад +6

    አቤል መውሊድ ሙስሊምን አይወክልም የእስምናን ትዛዝ እቢብለው በስሜት እራሳቸውን የሚከተሉ ሰውች ነው የሚያከብሩት በተረፈ አተ በርታ

    • @rossross6520
      @rossross6520 3 дня назад +2

      አንቺ በስደት ስላለሽ ባህልሽን እረስተሽ ነው😅😅 መላው የ ኢትዮ ሙስሊም ግን ሲያከብር አፉሽን ከፉተሽ ታያለሽ አይ ያለመታደል😅😅😅

    • @abubeker0207
      @abubeker0207 3 дня назад

      @@rossross6520 no lek tech albelziyama ledet ayefkedim nber weym hulum nbeiyat ledet mekeber alebet

    • @Jamela-ob5iq
      @Jamela-ob5iq 3 дня назад

      😢😅😅 በህል አምለክ 😅​@@rossross6520

  • @ttww9470
    @ttww9470 3 дня назад +1

    አቤል ዝብለህ ወደዚና ግባ መውልድ ሙሥሊሞችን አይወክልም የሆዳሞች የጥመት አጃወች ነው።

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 3 дня назад +2

    አቤል ለአንተ አዲስ ነገር ሆኖብህ ይሆናል እንጂ ግብፅ እኮ እስካሁን እያደረገችው ሶማሌንም አስተማረቻት ያድርጉት ግዴለም ከዚህ በፊትም ህወኃት ከሶማሌ ጋር ሆና ኢትዮጵያን ወግታለች ይህ አዲስ ነገር አይደለም

  • @WoinLove-oc8rh
    @WoinLove-oc8rh 3 дня назад

    እስራኤል ሆይ የት ነሽ ግብፅን አጨንቂልን

  • @hawaedris4833
    @hawaedris4833 3 дня назад

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤

  • @ErmiasAmare-ju4bz
    @ErmiasAmare-ju4bz 3 дня назад +1

    እራሶ በሁለት እግሯ ሳትቆም ድንጋይ

  • @user-vi5kk1yq6r
    @user-vi5kk1yq6r 3 дня назад +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

  • @WeseneAyele
    @WeseneAyele 3 дня назад

    ተረቱ ትለብሰው የላት ትከናነበው አማራት ነው

  • @KALEDKaled-k8s
    @KALEDKaled-k8s 3 дня назад +1

    መውልድ ኢኛን ሙስልሞቸን አይወክልም መውልድ የሆደሞቹና የመሃይሞቹ ስብስብ ነው

  • @HanaAdugna-lt2of
    @HanaAdugna-lt2of 3 дня назад +1

    The 1st

  • @yabetsidaniel1699
    @yabetsidaniel1699 3 дня назад +1

    ሱማልያን ሳይሆን መፍራት ኤርትራን ነው:: መሳሪያ ልታቀብል ትችላለች

  • @ErmiasAmare-ju4bz
    @ErmiasAmare-ju4bz 3 дня назад +1

    ለኛ የእርስ በእርስ ጦርነት ብርቃች ነዉ እንዴ። ጭርሲል እንደዉሞ ይደብረናል

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 3 дня назад

    One God One Ethiopia and One Leader Doctor Pr minister ⭐️Abiy Ahmed Only.🇪🇹☝️
    Highly respect and honor for Ethiopia Military Army forces Air forces and police forces 🇪🇹☝️
    Peace health and happiness to all good Ethiopians ✌️🇪🇹☝️

  • @HusseinNegash
    @HusseinNegash 3 дня назад

    ሰው እንዴት እንዲህ ይመረቅናል ? አገሩላይ ጠላት ለመሆን ?

  • @alemayehuburka795
    @alemayehuburka795 3 дня назад

    የ ሱማሊያ አንድ ያደረገናል።

  • @ethioLove-o6m
    @ethioLove-o6m 3 дня назад +1

    መዉልድ አይካባርም

  • @samimarkose-be4on
    @samimarkose-be4on 3 дня назад +3

    ethiopia first

  • @yoya4002
    @yoya4002 3 дня назад

    ስልቻ ቀልቀሎ ቀልቀሎ ስልቻ አለ ቴዲ!

  • @nafesasharef9640
    @nafesasharef9640 3 дня назад

    ፋኖእናሸኔህዉሃትእያሉመቼሰላምኣለ

  • @YonasDadi-y6n
    @YonasDadi-y6n 3 дня назад +1

    በአህያ ቆዳ የተሰራ ከበሮ ጅብ የጮኽ እለት ይቀደዳል ይባላል እስከዛ ጩኺ በሏት ሱማሌን

  • @romanbe-hj5eo
    @romanbe-hj5eo 3 дня назад

    ሶማሊያ የፈረሰች አከካም ሃገር ናት የሽበርተኞች መፈንጫ እንኳን ኢትዮጵያን ማፍረስ አይደለም ራሳቸውን አያድኑም!!

  • @MariyYkidanleji
    @MariyYkidanleji 3 дня назад +1

    ህዋት ኦነግ ፉኖ ልብ ግዙ ከጠላት ጋር በፍፁም መስራት የለባችሁም በሃገር ቀልድ የለም

  • @AmareShimalis
    @AmareShimalis 3 дня назад +1

    የኢትዮጲያ በአገር ውስጥም ሆነ በውጪ ያሉ ይውደሙ ??? የታሪክም ተወቃሻች እና እምዬ ኢትዮጲያን በመሸጥ ወንጀልም ዘብጥያ ይወረዱ ???

  • @danieltilahun9400
    @danieltilahun9400 3 дня назад

    kikiki i am not surprised , this is not new for Ethiopia

  • @kedestmichael3555
    @kedestmichael3555 3 дня назад

    በየትኛውም ክልል ያላችሁ ተቃዋሚዎች ሀገር ሲኖር ነው መቃወም የምትችሉትና ቀልብ ግዙ