ሰበር ዜና - ስለ በረከት ሰምኦን የተሰማው ዜና | አሜሪካ ለኢትዮጵያ መልክት | ፑቲን ኒውከሰሌሩን ሊመዙት ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 дек 2024

Комментарии • 77

  • @genetlemma8101
    @genetlemma8101 2 года назад +1

    በረከት በላ አልበላ ተገላገልን የእሱ መረዝ እስካሁን ዋጋ የሚስከፍለን ለምን አይሞትም

  • @mubarekhayredin9810
    @mubarekhayredin9810 2 года назад +8

    ሰላም ለኢትዮጵያ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለሆሳዕና በሰላም አደረሳችሁ

    • @Janiy_official
      @Janiy_official 2 года назад

      እኳን አብሮ አደረሰን ሰብስክራይብ አድርገኝ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 года назад +4

    የዘንድሮዉ ሮመዳን የኢማን የጤና የርዚቅ
    የሰላም የደስታ ያድርግልን

    • @hussen533
      @hussen533 2 года назад

      አሚን ፋጡማ አብደላ

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 2 года назад +6

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለምድራችን🇪🇹❤️🇪🇷

  • @astergashaw1994
    @astergashaw1994 2 года назад +4

    ሰላም ፍቅር ለ ኢትዮጵያ 💒🕌🇪🇹💞🕊️🤲

  • @hussen533
    @hussen533 2 года назад +4

    40 አመት ሙሉ የኢትዮጵያን ገንዘብ የበላው አስር አመት ቢፆምም አይከፍለውም እስካሁን የበላው ይበቃዋል

  • @MohamadHallal-sz3pn
    @MohamadHallal-sz3pn 2 года назад +1

    ሰላምሽ ይብዛ አገሬ

  • @samidagu
    @samidagu 2 года назад +2

    በረከት ረሀብ አድማ ላይ ሳይሆን ሕማማትን ቀደም አርጎ እየፆመ ነው

  • @sifaanalemayu5293
    @sifaanalemayu5293 2 года назад +2

    Yaa waqqayyo biyya kenya fi naaga nuf godhu 🇪🇹😘

  • @Balabaras
    @Balabaras 2 года назад +2

    በረከት ስምዖን ይፈታ ከአቦይ ስብሀት አይብስም የሰራው ወንጀል

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 года назад +5

    እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ሀገሬ ለዘላለም ኑሪልኝ ኢትዮጵያዬ ክብሬ ክፎሽን አልሳማ ዉዴ 💚💛❤️❤️🙏🙏

  • @senaitabat601
    @senaitabat601 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ በለን ሰላም ለሃገራችን አውርድልን ፈጣሪ ሆይ

  • @taddeseashenafi2822
    @taddeseashenafi2822 2 года назад

    ምን ማለት ነው እገዛው ለአማራ ክልልስ???? ወገን ኢትዮጵያዊ ሆይ ነግ በኔ በል የአሜሪካንን ስራ!! ለነገሩ ይኽው የኢትዮጵያ አምላክ እያሳየን አይደል...

  • @habeshamager
    @habeshamager 2 года назад +1

    መልካም ሆስአና

  • @monamohammed9843
    @monamohammed9843 2 года назад +1

    አሜሪካን ማመን ቀብሮ ነው 👍👍

  • @samuellemma5208
    @samuellemma5208 2 года назад +1

    በርተ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 года назад +3

    እየሱስ ክርስቶስ ብቸኛ የአለም ሁሉ መድሀኒት ነው

  • @futy8378
    @futy8378 2 года назад

    በርታ አቤላ

  • @አቢታየድንግልማሪያምልጅ

    ሰላም ለሀገራችን🙏

  • @Melody742
    @Melody742 2 года назад

    ሠላም ለውዷ ሀገሬ 💘

  • @travelwithberok7639
    @travelwithberok7639 2 года назад

    ጥሩ ነዉ በጥጋቡ ስአት ስላልፆሞ አዉን ኢፁም።

  • @ethioeritrea3901
    @ethioeritrea3901 2 года назад

    ድብንይበል በረከት እኮ ሰይጣን ነው

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 2 года назад

    በረከት ረሀብ አድማ ቢያደርግ በፊት የበላውን እንደ ከብት ያመስኳ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 2 года назад +1

    ሩሲያ 💪💪💪 የአለምን ሚዛን ትጠብቃለች

  • @mamyewedshalljishi3273
    @mamyewedshalljishi3273 2 года назад

    በናት መንገዱን ተወመ ምስልቀይር

  • @smtube3485
    @smtube3485 2 года назад +3

    9. አመት ነው. የተፈረደበት. 6. አመት አይደለም. ይስተካከል

  • @ማራኪየማዳምቅመም
    @ማራኪየማዳምቅመም 2 года назад +1

    አብሌ ለምድነዉ ማሸልመኝ ላይክ ሼር እያረኩ እየዉ ስታመቴ እኔ እዉነት መረጃ ምሰማዉ ካተነዉ ሰምቼም ለጎደኞቼ አጋራለዉ ሰለዚ ለናቴ በግ ግዛ ለአመትባል😀

  • @bhredinbahratbahrat5191
    @bhredinbahratbahrat5191 2 года назад +1

    በራተ

  • @ethiopiahagere4440
    @ethiopiahagere4440 2 года назад

    First

  • @mitikutulu3045
    @mitikutulu3045 2 года назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 2 года назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤🤲🤲❤❤❤😭😭😭😭

  • @DailyAdQ
    @DailyAdQ 2 года назад

    Abela yemtakerbew hulu des silegn eko.erejm edme ketena gar ysitk

  • @ayalewyirga9573
    @ayalewyirga9573 2 года назад

    ለምን ድብን አይልም

  • @alemayehuasfaw4393
    @alemayehuasfaw4393 2 года назад +2

    በእነ በረከት መራሹ መንግሥት ምክንያት ስንት ሚሊየን ሕዝብ ምግብና ሰላም አጥቶ እየሞተ ነው የበረከት ህይወት ከሚሊዮኖች ሕይወት በለጠ ? የጓደኞቹ መፈታትም ኢትዮጵያን ዳግም እያደማ ነው ።

  • @mitikutulu3045
    @mitikutulu3045 2 года назад

    🇪🇹❤️🇪🇷

  • @selamehaile1105
    @selamehaile1105 2 года назад

    Sebehat tefeto bereket maser mene yelotal

  • @mulunayesehak3970
    @mulunayesehak3970 2 года назад

    መረጀዎችህ ተመችቶኛል ግን ካሜራ ጥረት አለ?????

  • @nrbu4941
    @nrbu4941 2 года назад

    ስነትቱ እስረኞችን የለቀቀው መንግስት ምነ እሳቸው ላይ ህጉ ተገበሩት

  • @danikebede2209
    @danikebede2209 2 года назад

    Abelo merte swe

  • @Janiy_official
    @Janiy_official 2 года назад +1

    ቤተሰብ እንሁን ዉዶች❤️

  • @nuredinelaj2598
    @nuredinelaj2598 2 года назад

    🇪🇷👍

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 2 года назад +1

    ትግሬዎቹ መቼ ነው ከርዳታ ስንዴ የሚወጡት እርሀብተኝች መጀመርያ ጠግባቹ ብሉ ጦርነት ጭፈራ አይደለም

  • @aleligndessie2573
    @aleligndessie2573 2 года назад

    PCL ሰለቸን እኮ

  • @tube-vr2nx
    @tube-vr2nx 2 года назад

    የአቤልቤተስቦች እሲበተስብአርጉኝ

  • @dondaboda3540
    @dondaboda3540 2 года назад

    lebA yematigebabet yeleh

  • @habelsolomon1085
    @habelsolomon1085 2 года назад

    Sweden lay lalan hulu egezabher yedraselen kebade naw

    • @merongetahun8788
      @merongetahun8788 2 года назад

      Ere legnam Egziabher yidiresilin Finlandochi 🇫🇮 alarif bilewal tesakekin iko mehal bet

    • @habelsolomon1085
      @habelsolomon1085 2 года назад

      @@merongetahun8788 egezabher ale ayezosh yene ehet ❤

  • @eliyanjimma5904
    @eliyanjimma5904 2 года назад

    Gelegel newa aybla sent yeterab al tegab new

  • @nerdgrenade4365
    @nerdgrenade4365 2 года назад

    አልሞተም ይሄ ሰይጣን

  • @ሀገሬኢትዮጵያነሽክብሬ

    ወዶቼ አንደማመር😍😍🙏🙏

  • @iam4419
    @iam4419 2 года назад

    በረከት ምነው ቆላህ አረፈህ ተቀመጥ ገና ሙሉ ብአዴን ይመጣልሀል

  • @sisaygirma4735
    @sisaygirma4735 2 года назад +1

    አንተ፡ስለሰው ፡ሰህተት፡ትናገራለህ ።የራስህን ፡ስተት፡ግን ፡አታርምም፡ለምን።ቀን፡አትፅፍም፡ግማሽ ፡ጋዜጠኛ ፡በጥራት፡ስረ።

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 2 года назад

    በረከት ገና መቀመቅ ይወርዳል ይሄ ወረበላ ሞቱን ያፍጥነዉ

  • @martamarta5206
    @martamarta5206 2 года назад

    Ageligilew neber??? Kkkkkkkkkkkkkkkkk besakkkkkkk be 6 Aektacha Zerfew neber:: Sew Yezerawun mached yehiwet gideta new belew::

  • @gkidangher
    @gkidangher 2 года назад

    Dogggggggggggggg