ትግስት አሰፋ ሞታለች የቀድሞ የቤት ሰራተኛቸው ያላሰብነው ነገር ነገረችን። ለዘላለም የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ እንሰጠዋለን አይ ካለ የምናደርገውን እናደርጋለን።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • ትግስት አሰፋ ሞታለች የቀድሞ የቤት ሰራተኛቸው ያላሰብነው ነገር ነገረችን። ለዘላለም የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ እንሰጠዋለን አይ ካለ የምናደርገውን እናደርጋለን።

Комментарии • 5 тыс.

  • @ynserayne
    @ynserayne  24 дня назад +178

    @ynserayne2314 ብላችሁ Instagram ላይ ታገኙኛላችሁ ⭕ ሀሳብ አስተያየታችሁን አድርሱኝ።

    • @user-bu5ob4nj1v
      @user-bu5ob4nj1v 24 дня назад +14

      ወይኔ የዚህ ቤተሠብ ጉድ ገና ማለቂያ የለውም እንደዛውሬ ስቄ አላውቅም ሀዘን እየተቀመጣችሁ ነው አላለም 😂😂😂😂ሲያስቁ የነዚህስ ከፋ ልፍስፍስ ወንድ ቢያገኙ ኖሮ ይህ ሁሉ ተደብቆ ቀረ ነበር

    • @mikeasse5200
      @mikeasse5200 24 дня назад +7

      @@ynserayne My brother Ynserayne I always watched you from USA 🇺🇸 I love ur talent and strength I pray 🙏 to God to keep you healthy and safe. I appreciate you for making peace with ur brother and brother Zelalem. ❤️

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l 24 дня назад +3

      አጎትየው አስኮ ናት ይላል ወንድሞቿ ተብየወቹ ገጠር ይዟት ጠፍቷል ይላሉ ታሪኩ ጉድ ነው

    • @MekeryMekrey
      @MekeryMekrey 24 дня назад +3

      እባክህ ወድማለም በጣም እራሣችዉን ጠብቁ በጣም ዉሸታሞች ናቸዉ የልጂቱ የዋህ ነት ነዉ እርሥበርሥ እዲባሉ ያረጋቸዉ ፈጣሪ በምክንያት ነዉ ከናተላይ የጣላቸዉ ግን ተጠባበቁ አደራችዉን 💚💚💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍

    • @MekeryMekrey
      @MekeryMekrey 24 дня назад +5

      ደግሞ ዎድሚ ዘላለም የለቀቀዉን አይቸዋለዉ አጎትየዉ ትግሥት አሠፋ አለች አልሞተችም ሁለት ልጂ ዎልዳ አሥኮ ናት ያለችዉ እና ከዎድሞቼ ተዎያይቼ አሣይሀለዉ እያለዉ ነዉ ሥለዚ እናተን ነጣጥለዉ እዳያጠቁዋችዉ ተጠቀቁ የህግ ከለላብታረጉ ጥሩነዉ ከፈጣሪ እርዳታጋ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍😍🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💞💞💞💞💞💞

  • @Dukashow33
    @Dukashow33 25 дней назад +1416

    እኔ ማንንም አልፈራም ለእውነት የቆምኩ ሰው ነኝ። ስለ ትግስት አሰፋ የተለያያ መረጃ ነው እየሰማን ያለነው ይህን ቪዲዬ ስመለከት የእውነት እንዳይሆን ተመኝቻለሁ። እስከ መጨረሻው ስለ ትግስት እናጣራለን እውነት ተደብቃ አትቀርም።

    • @user-cv9gc5sw7m
      @user-cv9gc5sw7m 25 дней назад +127

      @@Dukashow33 ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃኗ ፌቨን እባካችሁ ድምፅ ሁኑ

    • @ElisaElisa-hv9nj
      @ElisaElisa-hv9nj 25 дней назад +51

      ወይ ተገላለች ወይ ታግታለች

    • @سَيَجْعَلُٱللهُبَعْدَعُسْرٍيُ
      @سَيَجْعَلُٱللهُبَعْدَعُسْرٍيُ 25 дней назад +31

      በርቱልን ግን ራሳቹሁንጠብቁ እኛለናተ በጣምእንጨነቃለን ራሳቹሁን ጠብቁ ስወጡም ፀልዩ ስትመለሱምአመስግኑ እዉነቱን ፈልፍላቹሁአዉጡ❤

    • @b.6015
      @b.6015 25 дней назад +33

      @@Dukashow33 እደው ዘሌ ልፋታችሁን አላህ ቆጥሮላችሁበሂወት ያስገኛት ያረብ

    • @ynserayne
      @ynserayne  25 дней назад +308

      እስከ መጨረሻው የተደበቀውን እውነት ፈልፍለን እናወጣዋለን። ያለ ማመንታት ከጎንህ ነኝ እኔም። የሰማነው ነገር ውሸት ሆኖ ትግስትን በህይወት ለማግኘት ያብቃን።

  • @senafekeshwgiorges2058
    @senafekeshwgiorges2058 25 дней назад +67

    ትግስት አሰፋ በህይወት ካለሽ ከዚህ ሚድያ ጋር ተገናኝተሺ ድምፅሺን አሰሚና የአባትና የእናትሽን ንብረት በእጅሽ ማስገባት አለብሽ እግዚብሔር ይርዳሽ።

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c 25 дней назад +91

    ☝🏿☝🏿☝🏿በ አንድ ቀን ንብረታችን ይጠፍል ካለ 😭😭ትግስት በ ህወት አለች 😭😭አትመኑ

  • @UgaNegussie-qr5hd
    @UgaNegussie-qr5hd 24 дня назад +29

    ሰራተኛ የተባለችው ምናልባት መንገድ ለማስቀየር የመጣች ትመስለኛለች ወንድሜ በርታ።

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 25 дней назад +89

    አምላኬ አደራውን በሂወት ትገኝ
    ዘንድ ፀሎቴ ነው
    የነስር ዓይን እና ዘሌ
    ፈጣሪ ይርዳቹ በጣም ተጭንቀን
    እየጠበቀን ነው የትእግስትን
    አሰፍን ታሪክ 🙏🙏🙏

    • @woinemulugeta815
      @woinemulugeta815 24 дня назад +2

      እውነት ነው አልሞተችም እግዚአብሔር ዝም ብሎ አላስጀመራቸውም

  • @TigistJembere
    @TigistJembere 25 дней назад +31

    ወንድሜ እነዚ ቤተሰብ ከሰው ሳይሆን ከሰይጣን የተፈጠሩ ናቸው እግዚአብሔር እዉነቱን ያውጣላት አንተግን ዘመንክ ይባረክ ❤❤❤

  • @DohaQatar-tc4yy
    @DohaQatar-tc4yy 25 дней назад +45

    እነዚህ ሰዎች መሰሪ ናቸዉ ተመካክረዉ ዘላለምን ፎቶ ካነሱት በዃላ ከዛ አንተን ጠርተዉ ሁለታችሁን አጣልተዉ ኬዙ በዚህ የሚቋረጥ መስሏቸዉ ነበር በጣም መሰሪ ሰዎች ናቸዉ ከህግ እንዳያመልጡ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Neimaababuneima
    @Neimaababuneima 24 дня назад +43

    ትግስት አሰፋ በህይዎት ብትኖር ነው ስለሀብቱ የፈሩት
    ልጂቱ ደግሞ ውሽቷን ነው ሙታለች ያለችው መልሰህ እውነቱን እድትናገር
    አስደርጋት በተረፈ ጀግኖች ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ አብራችሁ ስሩ

  • @JemalKemal-bf3cx
    @JemalKemal-bf3cx 25 дней назад +44

    እቺ የነሱ ተላለኪ ትመስለኛለች ደግማቹሁ ሀጠሩ እነዚ ሰወች ድራማቸው ከበድ ነው

    • @user-nz3ko6qw3e
      @user-nz3ko6qw3e 25 дней назад

      አዎ ከባድ ነው ግን ይህቺ ሠራተኛ የነሱ ተላላኪ ሳትሆን መስሏት ነው መሠላት ልጆቹ ከነሱ አልፎ የሚወጣ አደለም በጣም ከባድ ናቸው ለሷ አስደውለው ራሳቸው ነው የወሰዷት እንድትረሳት እና ድጋሚ እንዳጠይቅ የነሱ ዘዴ ነው መረዶ ስትነግራቸው እኮ እየሳቁ እየተሳለቁ ነበር ምክንያቱም ስራቸውን ስለሚያቁ የነሱ ሴራ ስለነበር ሙድ መያዛቸው ነው

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 25 дней назад +27

    ይቺን ሠራተኛ ነበርኩ ባይዋን ያዟት በጥልቀት የምታውቀው ነገር አለ። ምናልባት የልጆቹ ተባባሪ ትሆናለች።

  • @zuzuloveyotub2005
    @zuzuloveyotub2005 25 дней назад +43

    እኔ በህይዎቴ ብዙ ዉሸታም፣አሥመሣይ፣ጥቅመኛ፣አረመኔ፣ጨካኝ፣እርጉም የአዉሬ አሥተሣሠብ ያላቸዉ ሠዎች የመጀመሪያዎቹ ናቸዉብየነዉማሥበዉ አኡዙቢሏህ ከእንደነዚህ አይነት የሠዉ ሸይጧኖች አሏህ ይጠብቀን ሁላችንንም። ምንአይነት አረመኔነትነዉ የወይቱ እድሜነዉ ይህሁሉ መሥገብገብ መች እንደምንሞት የማናዉቅ ደካማፍጥሮች እንደሆንን የማይገባቸዉ ደደቦች የሠዉ አዉሬዎች!!!እንደዉ ትግዕሥት አሠፋን አሏህ በይህዎት እንዳሥገኛት ምኞቴነዉ የነዚህን የጉድ ጉድጓዶች ተዋርደዉና አፍረዉ የማይበትቀን ነዉየናፈቀኝ። ግንደግሞ የዛሬዉ ንግግራቸዉ በጃቸዉ የሆነነገር እንዳረጓት ተጠራጥሬያለሁ አሏህ ይጠብቃትብቻ ብዙመናገር እችልነበር ግንአያልቅም።።።።።።።።።።።

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 22 дня назад +5

    በጣም ጥሩ ተዋናይ ናቸው
    እኔስ የሚገርመኝ የእግዚአብሔር
    ትእግስቱ ነው። እነዚህስ አረመኔ
    ጨካኝ ሆዳም ከርሳሞች ናቸው
    መዲኒያለም በሂወት አስገኛት
    እንደው በኖረች።

  • @user-qv7ev8qm4u
    @user-qv7ev8qm4u 25 дней назад +30

    ይህ ነገር በጥልቀት መታየት ያለበት ነው በረቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።

  • @mekdi-yt9iu
    @mekdi-yt9iu 25 дней назад +203

    የንስር አይን ጀግና ነዉ የምትሉ እንኳን ደስ ያለክ ከዘሌ ጋር መታረቅክ ሰይጣን አፈረ የንስር አይን ስትወልዱ ያዉም ክርስትና ለዘሌ

  • @SenaitSamuel-w8i
    @SenaitSamuel-w8i 25 дней назад +54

    ወይኔ ምን አይነት የተረገሙ ሰዎች ናቸው ትዕግስትን አግኝታቹ እንድታሳፍሩዓቸዉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ የእውነት አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ አንተንም ዘላለምንም።

  • @user-ut6vt8hc7s
    @user-ut6vt8hc7s 24 дня назад +12

    ኧረ ሽ ግዜ ላይክ ማድረግ ቢቻል አደርግ ነበር ተመልካች ለዚህ ጀግና ላይክ አትርሱ👍👍👍👍👍👍

  • @atinafe5880
    @atinafe5880 25 дней назад +249

    ገለዋት ባልሆነ ማነው እደኔ የትግስትን አስፋ መጨረሻ ማየት የጓጓ እግዚአብሔር ይጠብቅህ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Meme-iw4nm
      @Meme-iw4nm 25 дней назад +2

      ሰሆቹ ነገረ ስራቸው ግራ ይገባል አዴ አናውቅም አዴ እናውቃለን በዝላይ ሰራተኛው መሞታን እደሰሙ ተናገራለች አውን ደሞ እነሱ አድስ እደሰሙ ነው የሚያስመስሉት የምር ግራ ገባኝ

    • @mabatube677
      @mabatube677 25 дней назад +2

      ወለህ እኔ ብቻ አለህ ያስጋኛት ትግስቷን😢

    • @elizabethlagiso9228
      @elizabethlagiso9228 25 дней назад +2

      አያፍሩም አሁንም ይዋሻሉ

    • @samerakaled8896
      @samerakaled8896 25 дней назад +2

      ❤😭

    • @user-tf2kx4dc6d
      @user-tf2kx4dc6d 25 дней назад +1

      @@atinafe5880 እንዳሉት አርግዛም ከሆነ እራሳቸው ደፍረዋት ነው የሚመስለኝ

  • @user-zz4lj8wp2c
    @user-zz4lj8wp2c 25 дней назад +24

    ወድምየ 1000 ዓመት ይኑርህ ደሞ ዘላለምን ህደህ ይቅርታ መጠየቅህ በጣም ደስ ብሎኛል እዳታ አይነት አስተዋይና አዋቅ የትም አይገኝም ❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-pe5gy1il4f
    @user-pe5gy1il4f 25 дней назад +29

    እውነት ተደብቃ አትቀርም አምላኬ ሆይ ትግስት አሰፋን መጨረሻ አሳየን ።ዘሌና የነስር አይን ፈጣሪ ይርዳቹ ❤❤

  • @user-um6cm8er6k
    @user-um6cm8er6k 23 дня назад +8

    የንስር አይን ጀግና ነህ። እነዚህ የተረገሙ አጭበርባሪዎች ናቸዉ። እግዚአብሔር ይርዳህ ይጠብቅህ።❤❤❤

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 25 дней назад +95

    እሷም ሰምታ ነዉጅ እርግጠኛ አይደለችም በአላህ ፈቃድ በእናንተ ጥረት ትግስት አሰፋን በሒወት እናያታለን ልጅቷም ሰወቹ ሞታለች በይ ብለዋት ሊሆኖ ይችላል እናንተን ያጣላ ቀመር የሰሩ ይሄን ማድረግ ቀላላቸዉ ነዉ ።

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 25 дней назад

      ትክክል ልጅቱ ዘባርቃለች ልጅቱ ጋ እውነት የለም ስለ ትዕግስት በስርአት ተልከው ነው

  • @dsut1982
    @dsut1982 25 дней назад +29

    እነዚህ ወሮ በላወች ሙሉ ቤተሰቡን ጨርሰው እነሱ መውርስ ፈለጉ የንፁሀን አምላክ ግን እውነቱን ሊያወጣ ነው በርቱ ዘሌ እና የንስር አ!

  • @ዜድ4885
    @ዜድ4885 25 дней назад +492

    ላትሞት ትችላለች የነሡ የሠሩት ድራማ ይሆናል የምትሉ በላይክ

    • @TffGfyy
      @TffGfyy 25 дней назад +2

      አወ የምር

    • @Meme-iw4nm
      @Meme-iw4nm 25 дней назад +10

      አዎ ሰራተኛዋ መሞታን ያውቃሉ አለች እነሱ ደማ ገና እደሰሙ ነው የሚናገሩት ግራ የገባ ነገር ነው ፈጣሪ ትግስት አሰፋን በእይወት ያኑርልን

    • @Mm-lf3ki
      @Mm-lf3ki 25 дней назад +11

      መጀመሪያም ከሞተች ለምን አናውቃትም አሉ ይሔ ድራማቸው ነው

    • @Aregash-channal
      @Aregash-channal 25 дней назад +3

      Yes it is real drama

    • @user-rr5cv1qb1s
      @user-rr5cv1qb1s 25 дней назад +5

      @@ዜድ4885 በትክክል እኔም አልተዋጠልኝም ስወቹ የውሽት ሽልቻ ናቸው

  • @LiliAgabzie
    @LiliAgabzie 24 дня назад +7

    የእውነት እንደዚክ አስመሳይ ቤተሰብ አይቸ አላውቅም የሚገርመው ድራማቸው አያልቅም በርታ ጀግናችን በጣም ያስቃሉ እንደ ህፃን ያታልላሉ ጀግና አላወቁም

  • @user-my5qm2gm2z
    @user-my5qm2gm2z 25 дней назад +43

    ማነው የትግስት አሰፋን መጨረሻ ማየት የናፈቀው 👍👍በርቱልን የነስር አይን እና ዘሎዬ በርቱልን ጀገኖች

  • @ይቱብ-ኀ6ቸ
    @ይቱብ-ኀ6ቸ 25 дней назад +28

    የንስር አይን እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏
    ወንድማችን🙏✅✅✅✅✅

  • @NardiTsfay
    @NardiTsfay 25 дней назад +286

    ልጅቷ ንግግሯ ያስታውቃል ተመክራ ነው ትግስት የሞተች አይመስለኝም በደምብ አጣራ ጀግናው❤

    • @SaraSara-u1r
      @SaraSara-u1r 25 дней назад +4

      በጣም ትክክል ተመክራለች

    • @Gossaye-vk4pz
      @Gossaye-vk4pz 25 дней назад +1

      Inedawe ewenate baragawe la inazehe kefu sebeseboche indakafate atemute.

    • @UserB721
      @UserB721 25 дней назад +10

      ሀብቱን ባንደ ቀን ልናጣ እንችላለን ሲሉየነበረም ትግስት በህይውትብትኖረ ነው የቤተ ስራተኛ የተባለችው ሙታለች በይ ተብላየተቀመጠች ነት ምክንያቱም ትግስትን ፍለጋ እያሉ ብዙ ጉዳችውን እያውጡባችው ስለሆነ ውንደሞቻችን ሙታለች በቃ ብለው ሀብቱን ውስዱ ከሞተችማ የሚሉዋችው መስሏችው ነው በእረግጠኝነት ይህን ሙታለች ዘዴን ያመጡ ሲነግራችው እራሱ የውሽት እንደሆነ ሁሉ ነገረ ያስታውቃል ውይ ፈጣሪ ስንቱን ችለሀል እግዚኦ ነው

    • @seaditesema5125
      @seaditesema5125 25 дней назад +4

      አወ ከፍለዋት ሊሆን ይችላል አችምጋ ሊመጡ ይችላሉ ብለው አስጠቅቀዋት ነው

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s 25 дней назад +3

      ​@@UserB721ሳ ትክክል ነሽ ልጂቱ አለች በሂዎት

  • @saratsega3131
    @saratsega3131 24 дня назад +8

    እጅ ለእጅ ተያያዙ ከወንድምህ ጋር እና ታሸንፋላችሁ ይሄ ነዉ የሚያምርባችሁ
    እራሳችሁን ጠብቁ ሳትፀልዪ አትዉጡ❤ እግዚያብሄር ይርዳችሁ🙏

  • @user-dr6gf8sj8v
    @user-dr6gf8sj8v 25 дней назад +22

    እነዚህ ሰዎች አደገኛ ናቸው የሆነ ሚስጥር አላቸው የንስር አይን
    ናዘላለም እራሳቹህ ን ጠብቁ❤❤❤❤

  • @Sofia-uk1rn
    @Sofia-uk1rn 25 дней назад +57

    የድሀ አባቶች እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ የንስር አይን እና ዘላለም ወንድሞቻችን እራሳችሁን ጠብቁ❤❤❤❤❤

  • @ክርስቲና857
    @ክርስቲና857 25 дней назад +83

    ፍትህ ለትግስት ሳላውቃት አንገበገበችኝ 😭

  • @AmeleGoshu
    @AmeleGoshu 24 дня назад +9

    ለቅሷቸው አሳቀኝ ምን አይነት ደደብ ናቸው ትግስት በህይወት አለች ወይ እነሱ ገለዋታል ህግ ማየት አለበት

  • @nahnonutube6563
    @nahnonutube6563 25 дней назад +54

    የነዚህ ሰወች ድርቅና የነዚህ ሰወች ክፋት ማሰመሰል ማጭመርበር እሰከዛሬ ካየሁት የተለየ ነው መጨረሻችው ዘብጥያ ያርገው

  • @user-wg5lv7kv9l
    @user-wg5lv7kv9l 24 дня назад +12

    አትመናት የንስር አይን የህዝብ ጀግና ነህ ውሸቷን ነው በፍፁም አልሞተችም አጎትዬውን ጨምሮ ከ3ቱ አንዱ ደፍራት ወይም አስወልዷት ወይም ግፍ ሰርቶባት አንድ ቦታ አስቀምጧት ነው እባክህ የኛ ጀግና ፈልጋት ወንድምየው ንብረታችን በአንድ ቀን ልናጣው እንችላለን ያለበት ምክንያት በህይወት ስላለች ፈጣሪ ሊያጋልጠን ይችላል ብለው ነው መቼም ፈጣሪ ይፈራሉ የሚል እምነት እንኳ የለኝም ስራቸው ተግባራቸው አጎትየው ጨምሮ የሰይጣን ነው አንተ እና ዘሌ ራሳችሁን እየጠበቃችሁ የዚችን የተገፋችው ልጅ እስከ መጨረሻ ተጋፍጣችሁ አውጡት ብድሩን ከፈጣሪ ታገኙታላችሁ የንስር አይን ጀግናው ፈጣሪ ይጠብቅ

  • @HalimaMuhammed-qz4jd
    @HalimaMuhammed-qz4jd 25 дней назад +23

    እረ ድራማቸው በጣም ያስቃል የወንዶቹ ልጆች ፍጣሪ በህይወት ያኑራት ልጂቷን መጨረሻቸው ናፈቀኝ

  • @feydukedir
    @feydukedir 24 дня назад +10

    ወንድሞች እንዳታምኑዋቸው ትግዕስት አሰፋ አልሞተችም አለች። ብትሞትማ ኖሮ ዱካ ሾው፣ የንስር አይንም ስለ ትዕግስት አሰፋ ስትጠይቁዋቸው ማናት አናውቃትም፣ አይሉም ነበር። ሞታለች ይሉዋቹህ ነበር፣፣፣ በህይወት ስላለችማ ነው አናውቃትም ሲሉ የነበረው። አጎትዬው ለዘላለም ያለችበትን አሳይሀለሁኝ ከህይወታችን ትወጣለህ ብሎት የለ።። የንስር አይን አንተ በጣም ጎበዝና ጀግና ልጅ ነክ፤ እነዚህ ቤተሰብ ነን ባዮች በጣም አደገኞች ናቸው፤ ከበስተጀርባቸው የሆነ ወንጀል አለ። የሆነ የደበቁት ወንጀል አለ፣፣፣ ሚስጥራቸው እንዳይወጣ ነው ተስማምቸናል እሚሉት

  • @user-uj6tl3ry3x
    @user-uj6tl3ry3x 25 дней назад +19

    እንኳን እናንተ ዘላለም እና አንተ ሰላም ስለሆናችሁ በጣም ደስ ብሎናል እኛ ተመልካቾቻችሁ

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t 25 дней назад +32

    እኔ አልተዋጠልኝም ሙታለች እሚለዉ ቃል እነዚህ አረመኔወች አስፈራርተዋት ይሆናል ያረብ ትግስት በሂወት ኑራ ጉዳቸዉን ባየነዉ

  • @RitaKonjo-h2c
    @RitaKonjo-h2c 24 дня назад +31

    ጉዳዩ ሁለት ጀግና ነዉየያዙት ጥሩነገር እሰማለን❤

    • @user-zc1dr1zj8e
      @user-zc1dr1zj8e 23 дня назад

      🎉🎉❤❤❤❤አዉ ፈጣሪ ይርዳን

  • @salmenatube8991
    @salmenatube8991 24 дня назад +14

    የሚገርም ቤተስብ ናቸው በዘላለም ጋር ያሉ ስወች የሚያወሩት ሌላ በነስር እይን ያሉ ስወች ሌላ ግን ወድሞቸ እራሳችሁን ጠብቁ ዘሌና የነስር አይን

  • @user-zf3uf1pk9d
    @user-zf3uf1pk9d 25 дней назад +67

    የኛጀግና ከዘላለምጋ በመታረቃችሁ ደስብሎኛል

  • @HanaHana-lw1zz
    @HanaHana-lw1zz 25 дней назад +32

    የኛ ጀግና በጣም አደንቅሀለው ይሄ ስግብግብ ቤተሰብ መጨረሻ ው ናፈቀኝ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 25 дней назад +9

    ውሽት ያለባት ትመስላለች ትግስትን እግዚአብሔር የእናት የአባቷ ደግነት ይጠብቃት ከእነዚህ አውሬ ስው በሎች አንበሳው እባክህ ባለሃብት ጎደኛውንም ጠይቀው እሱ ጋር እንዴት ሊሄዱ ቻሉ የጎደኛ ልጃቸውን የት እንዳደረሷት የሚያውቁ ይመስለኛል

  • @user-oo4bx1wj5r
    @user-oo4bx1wj5r 23 дня назад +3

    የንስር እጅግ በጣም ጎበዝ ነህ እነሱ በውሸት የተካኑ ናቸው ጊዜህን ከነዚህ አጭበርባሪ ጋር አታጥፋ ስንት አንተን የሚጠብቅ ጉዳዩች አሉ እባክህ ጥሩ ሰው አይደሉም

  • @sabamekuria959
    @sabamekuria959 25 дней назад +59

    የቺ ሰራተኛ ነገገረዋ አንደነሱ ሰተናገር ተደናበራለች ye ነሰር በደንብ አጣራ አጀረው ጀግናው በርታ !!!!!

    • @makyamd6204
      @makyamd6204 25 дней назад

      እኒም ነገረዋሁሎ አልዋጥልኚ አለ
      አደሁነው ገጠረየላኩትየመስላል

    • @mamitzawdu4106
      @mamitzawdu4106 24 дня назад

      Hello and then hello in surrender Salam na hoy Wigan lottery in Dayton

  • @user-uu6pq9mx9v
    @user-uu6pq9mx9v 25 дней назад +82

    ሰራተኛዋ እየዋሸች ነው የሚመስለኝ አትመናት ጀግናው የንስር አይን እማምላክ በቀሚሷ ትሸፍንህ❤❤❤

    • @Aynalem-em5dw
      @Aynalem-em5dw 25 дней назад +3

      ትክክለኛ ነሽ ተገዝታም ይሆናል

    • @user-kf7no1ug8x
      @user-kf7no1ug8x 25 дней назад

      ተርበተበተችኮ ያለበት ይገንበት ይባላል

    • @tsehaaydagne2211
      @tsehaaydagne2211 25 дней назад +2

      ዉሽትው ነው

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 24 дня назад +1

      Lemin twashalech, eswam hiwotwa alamare. Bititekem new yemiyateratire mistir lematfatko new eswanm yabarerwat dihawan...

  • @b.6015
    @b.6015 25 дней назад +369

    ከይር አሰማኝ ገለዋት ባልሆነ ማነው እደኔ የትግስትን አሰፋ መጨረሻ ማየት የጓጓ በላይክ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 25 дней назад +1

      አሜን በሰላም በተገኘች ደምሪኙ ዉዴ

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 25 дней назад +1

      እኔ ምጠረጥ ልጅ ገለዋት የእና አባት ቤታ ሽጠው የወጥት ምና ገለው ደብዛዋ አጥፍተ ገለዋት ቀብረዋት ጠያቂ የላት ብለው ቤቱ ሽጠው ድሮ ስፈር ሌላ ቦታ የሄድ ብዬ ማስበው

    • @user-qg8wr4rx7g
      @user-qg8wr4rx7g 25 дней назад +1

      የኔ እናት. ይችን ልጅ በሂወት. እድትኖር ምኞቴ ነው ያረቢ. ትግስትን በሂወት ኑራ እድናያት አብቃን ልቤ ስቅል ነው ያለው ምን አርገዋት ይሆን. ወይ ገለዋታል ወይ አሳብደዋታል

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 25 дней назад

      እግዚአብሔርን ይርዳት የልጅች መደንገጥ ግን አላማርኛም ብቻ እመርሀን ትርዳቸው

    • @user-wm4dw4fu1h
      @user-wm4dw4fu1h 25 дней назад

      አራ ኢኔ ኡፉፉፉፉፉፉ

  • @user-rb3iq9cy9l
    @user-rb3iq9cy9l 24 дня назад +5

    እኔ ሞታለች ብዬ አላስብም አግተዋት ይሆናል እነዚህ ጨካኞች

  • @Kelem-j4k
    @Kelem-j4k 25 дней назад +116

    አንተ ጀግኖች ብቻ እረሳቹህን ጠብቁ። እዚህን ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቅልን የምትሉ 👍👍👍👍

  • @Alem-zo7fv
    @Alem-zo7fv 25 дней назад +18

    ወይ ጉድ ደግሞ አይን በአይን የለቅሶ ድራማ ይሰራሉ 😢😢 እግዚአብሔር ሆይ ትዕግስትን በህይወት እንድትገኝ እርዳቸው በጣም ክፉ ሰዎች ናቸው አንበሳየና ዘሌ ተጠንቀቁ እመብርሀን በዘርፋፋ ቀሚሷ ትጋርዳችሁ ፈጣሪ ስራችሁን ያቅልልላችሁ❤❤

  • @bushman3946
    @bushman3946 25 дней назад +46

    የንስር አይን ጀግና እንወድሀለን በርታ

  • @MisrakMulugeta-bk2fp
    @MisrakMulugeta-bk2fp 24 дня назад +5

    በርታ ወንድማቺን የሆነ ነገር አለ 3 ቱምሰ አልጋ የያዙላትን ጨምሮ ወንጀለኛ ናቸው የእውነት አምላክ ፈጣሪ ያግዝህ !!!!!!

  • @user-xi4my9uy3l
    @user-xi4my9uy3l 25 дней назад +230

    የንሰር አይን አተ ማለት የኢዮትጽያ ጀግና ማለት አይገልፅህም የኔ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤

    • @user-vw7eb7el4u
      @user-vw7eb7el4u 25 дней назад +2

      አልምተችም ውሸት ነው የት እንተተቀበረች አንኮን አታውቅም ስለዝ ውሸት ልሆን ይችላል

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 25 дней назад +1

      Aramean

    • @mome2201
      @mome2201 25 дней назад +4

      የንስር አይን አንተ ማለት የኢትዮጽያ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ለእውነት የቆምክ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ

    • @user-wk4mj2vh9r
      @user-wk4mj2vh9r 24 дня назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 25 дней назад +24

    በመጀመሪያ እንኳን ደህና መጣህልን የእኛ ጀግና አንተንም ዘሌንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለየብቻ አትሂዱ ከዘሌ ጋር ሂዱ ሲቀጥል እነዚህ ሰወች የተረገሙ ተንኮለኛ ድራማቸው ማለቂያ የሌሌው ወንጀለኞች ናቸው እግዚአብሔር መጨረሻቸውን ያሳየን ትእግስትን በህይወት ኑራ ለማለት ያብቃን 🙏

  • @Melat-ps1ph
    @Melat-ps1ph 25 дней назад +37

    በሂወት ብትኖር ቢየ ተመኘሁልሸ ትግሰት አሰፋ ብትሞት እንኳን ፍትህ ታገኝ ቅጣታቸው ያገኙ ያሳዝናልል😢😢😢😢

  • @user-ut6vt8hc7s
    @user-ut6vt8hc7s 24 дня назад +6

    ይገርማል የሰው ክፋት አምላኬ ሆይ ከዲህ አይነት ነገር ጠብቀን ለየትኛው እድሜ ነው😢

  • @EeEe-kq8ic
    @EeEe-kq8ic 25 дней назад +14

    በጣም አድካሚ ድራማቸው ማለቂያ የለውም ተጠቀቁ አደገኛወች ናቸው

  • @gabristaze3016
    @gabristaze3016 25 дней назад +14

    በጣም ፊልመኞች ናቸዉ እንዳትለቆቸው አንተም ዘላለምም በርቱ እዉነት ይዉጣ አረመኔ ናቸው እመቤቴ ትርዳቹ

  • @user-ut4qd5wx4k
    @user-ut4qd5wx4k 25 дней назад +17

    ቀጣይ ተጠያቂ እስዋ መሆንዋን አዉቀዉ አስጠንዋት ነዉ ትግስት አልሞተችም ከሞተችም እነሱ ነዉ የገደልዋት ቀጥሉ ፈጣሪ ይርዳቹ

  • @tesfathunasress5718
    @tesfathunasress5718 24 дня назад +7

    ወይ ይህች መሬት እነዚህ መን አይነት አይን አውጣ ፈጣጣወች ናቸው? በእመብርሐን ሰም። አንተ የኛ ጀግና። አይዞህ እግዚአብሔር ይከተልህ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @samyrasamuty179
    @samyrasamuty179 25 дней назад +108

    የኛ ጀግኖች ዘሌና የንስር ዓይን 💎💙 አላህ ይጠብቃቹ 🙏

  • @GeteGeremew
    @GeteGeremew 25 дней назад +17

    ጅግናው በርታ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ ። ሁሌም ድስ የሚለኝ እንደዚህ ስትተባበሩ ነው ።

  • @solomontakele7953
    @solomontakele7953 25 дней назад +19

    የትግስት ጉዳይ ከሰራተኛዋ እና ከማደጎ ወንድሞቿ እና እህቷ ላይ ሳታገኘው አይቀርም እና ሰራተኛዋ ጌጤ አጎትየው ማደጎ ወንድሞችና እህት ላይ ጠንከር አድርግ

  • @ZahraBe-iw7rf
    @ZahraBe-iw7rf 24 дня назад +3

    ይህ ድራማ መቼ እንደሚቃጭ ባላውቅም እራሳችሁን ጠብቁ እባካቹህ እነዚህ የሰው ፍጡር አይመስሉም በጣም አስመሳይ ተልኮዋቸው በጣም የተለየ ነው ጌጤም እውነተኛ አልመሰለኝም የተናገረችው ከዚህ ወዲያ ግን እነሱ ሲጠሯቹህ ሳይሆን ጉዳዪ ስትጨርሱ በቀጥታ ወደ ህግ ማስተላለፍ ይሻላል በጣም ያሳቀኝ ሞተች ብለው ያለቀሱት ነው👍👍👍👍👍👍

  • @adesadess7984
    @adesadess7984 25 дней назад +25

    ፈጣሪ ሆይ ትእግስት በህይዎት እድናገኛት ፈቃድህ ይሁንልን

    • @MdRakib-jf3jp
      @MdRakib-jf3jp 25 дней назад

      ቢትሞትምእራሰቾናዉያጉደሉት

  • @user-nr3ci7rz8t
    @user-nr3ci7rz8t 25 дней назад +10

    የነስር አይን እና ዘሌ አደራ አደራ ራሳችሁን ጠብቁ ስወዳችው ወንድሞቼ በጣም መጥፎ ስራ ነው የገጠማችው እንደነዚህ አይነት ሰዎች አይቼ አላውቅም አደራ ራሳ ሁን ጠብቁ አላህ ከናንተ ጋር ይሁን

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 25 дней назад +21

    እግዚአብሔር እዉነቱን ያውጥል 🥲. ወንድማችን እርሰህን ጠብቅ ከእግዚአብሔር ጋር ❤️💞

  • @zebidergedfa3286
    @zebidergedfa3286 24 дня назад +4

    አቤት ድራማቸው አለቃቀሳቸው ሲያስቅ ፈጣሪ የስራቹሁን ይስጣቹሁ ይቆያል እጂ የዘራቹሁትን ታጭዳላቹሁ አይሁዳወች

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 25 дней назад +43

    ስጠራጠር የነበርው እውነት እዳይሆን እነዝህ አረመኔዎች ትግስት አሰፋን ገለዋት ይሆን ቢገሏት እራሱ የጃቸውን ማግኘት አለባቸው ዘሌ እና የንስር አይን በርቱ ለእውነት የቆማችሁ ናችሁ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

    • @user-tj5oe4zc6r
      @user-tj5oe4zc6r 25 дней назад

      ምን አልባት አግተዋት እንዳይሆን ሰራተኛዋ ምናልባት ተከፍሏት እንዳይሆን ሞታለች ያለችው ወይም እንደሞተች አስመስለው ስራተኛዋ እንድትሰማ አድርገው እንዳይሆን በጣም ከባዶች ናቸው ማፍያ ናቸው

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c 25 дней назад +1

      😔አይመስለኝም ለምን እነሱ በ አንድ ግዚ ንብረት እንደሚጠፍ 😒አይፍሩም ነበር

  • @shurtuabera1504
    @shurtuabera1504 25 дней назад +17

    እግዚአብሔር ሆይ ሚን ጉድ ናቸው🤔 አንተ ተጠንቀቅ ጀግና ወንድማቺን ከ ዘላለም ጋራ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏

  • @fasikabaharu2260
    @fasikabaharu2260 25 дней назад +37

    ጀግና ጋዚጠኛ በርታ እንዚ ሰውች አተልቀቃቹው

  • @Birane-xv9gg
    @Birane-xv9gg 23 дня назад +2

    ጀግናው ወንድሜ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ አንተም እራስህን ጠብቅ እነዚህ ውስብስብ ሰዎች ከባድ ናቸው የውሸታም ጥርቅም ያለበት

  • @EmebateAwoke
    @EmebateAwoke 24 дня назад +6

    የለባ አይነ ደረቅ አይናቸው በጨው አጥበው የባጥ የቆጡን ይቀላምዳሉ ። እረግጠኛ ነኝ ትገስት ን ክፍላሀገር ወስደው ጥለዋታል ።ግን እባካችሁ እራሣችሁን እኔ ሰወች ለምንም አይመለሱም ።ንስር ዘሌ በርቱ የእወነት አምላክ ይርዳችሁ ❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 25 дней назад +17

    ይች ልጅ ወይ አስፈራርተዋት ነው ወይ ገዘብ ሰጥተዋት እደዚህ በይ ተብላ ነው አልሞተችንም እመኑኝ ይችልጅ እደት ድገት ሞተች ውሸት ነው የምትሉ በላይክ ከሞተች ሞታለች ብለው ዘና ይሉ ነበር ልጅቱ አለች አሁን እዳይገሏትጂ

  • @JdMd-s1v
    @JdMd-s1v 25 дней назад +12

    ንስርየ እንተም ዘላለምየምራሳችሁንጠብቁ እነዚህሰወችአወሬናቸው እባክስ አንድሆናችሁስሩ ተጨማሪ የህግሰውጨምሩ ሊጎዱአችሁይችላሉ ንስርየባክህተጨነቅኩ

  • @jajwjjwhwh6137
    @jajwjjwhwh6137 23 дня назад +2

    ለመጀመሪያ ከዘሌ ጋር በመታረቃችሁ ደስ ብሎኛ በምሀል ነፋስ አታስገቡ ትንሽቱ ትልቅ ትሆናለች በእንጭጩ መቅታት ነው ወንድም
    ሌላው የትግስት ፍፃሜ ናፍቆኛን ቸር ወሬ ያሰማን

  • @user-ok4vr7tg8x
    @user-ok4vr7tg8x 25 дней назад +17

    የኔ ጀግና ወድም ድሮም በጣም ነበር የማከብርክ አሁን ደግሞ የበለጠ አከበርኩክ ምክኒያቱም ለተመልካችክ ክብር እዳለክ አሳየኸን ከወድምክ ጋር ታርቀክ አሳባችነን አቀለልከው ቅድስ ገብርኤል በሄዳችሁበት አተንም ዘሌንም ይጠብቅልን የእውነት አኩርተኸኛል ወድም አለም

  • @hermelatewodroseenu
    @hermelatewodroseenu 25 дней назад +8

    ይሔ ጎዳይ በጣም ያሥጨንቃል ፈጣሪ ይርዳቹ

  • @user-oc5jn1mg2q
    @user-oc5jn1mg2q 25 дней назад +13

    አንተ እንቁ የዘመናችን ታላቅ ፍርድ አዋቂ ጀግና ሰው ሰላምህ ሰላማችን ነውና ሰላምህን ያብዛልኝ በእውነት ዳሃ ተበደለ ፍርድ ተጓደለ ብለህ ለእውነት የምትሰሩ አንተና ዘለአለም ወድሞቼ የአባቶቻችን አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁንልን የዘመናችን የስሰት ልጆች ናቹሁ እኮ እንደእናንተ ያሉ ለእውነት የሚቆሙ ፍርድን የሚያሰፍኑ እንደእናንተ ያሉትን ጀግኖች ያብዛልን በእውነት በደግሞ ወድሜ የንሰር አይንና ዘለዓለም ራሳቹሁን ጠብቁልን ታሰፈልጉናላቹሁ አደራቹሁን ይህ ቤተሰብ ክፉ ነው ሰው እውነት አይወድም ከዳቤሎስ ጋር መተባበር ነው የሚወዱት እና እናንተን እንዳይጎዱብን በተቻላቹሁ ከፈጣሪ በታች ራሳቹሁን ጠብቁልን ተመካከሩ ተርዳዱ ተወያዩ እንዲት እናድርግ በየት በኩል እየተባባላቹሁ እንደ ታናሽና ታልቅ በፍቅር በስስት አይን እየተያያቹሁ በአንድ ላይ ቁሙ ና ሰይጣንን እንድታሸንፉት ወድሞቼ አደራቹሁን

    • @Orthodox72122
      @Orthodox72122 25 дней назад

      ጥሩ ድራማ ትሰራላችሁ

  • @HanaHana-uv5og
    @HanaHana-uv5og 24 дня назад +3

    የዚ ቤተሰብ ድራማ መቸም አያልቅ ብቻ እውነቱን እግዚአብሄር ያውጣላችሁ የነስር አይንና ዘሌ ብርታቱን ይስጣችሁ ብዙ መንገድ ይጠብቃችሃል ይህን እውነት ለማወቅ ነገራቸው ሁሉ ክህደት የተሞላበት ነው

  • @SideraMohamed
    @SideraMohamed 25 дней назад +18

    ዘላለም ነስር አይን እባካቺሁ እራሳቺሁን ጠቡቁ ሂወታቺሁ አደጋ ላይ ነው ስወቹ ስራችው እንዳይታወቅ ማንንም ከመግደል ወደ ሁላ አይሉም እባካቺሁ እራሳቺሁን ጠቡቁ አላህ ይጠቡቃቺሁ

  • @TeyFj
    @TeyFj 25 дней назад +10

    ሲጀማር ሊጂቱዋን ያለኩዋ ራሰቻዉ ናዉ ያምትሉ እንደትፈለግ ናዉ ዝም ብለቹ ልጅቱዋን ፈልጓት በናታቹ😢😢😢

  • @Aster12-sq7dj
    @Aster12-sq7dj 24 дня назад +4

    የኔ ወንድም በርታ እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ከጎንክ አይለይክ ጀግነትከን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @የንስርአይን2
    @የንስርአይን2 25 дней назад +15

    ትግስት ባልሞተች ምኞቴ ነው ኖራ እነዚህን እባቦች ቆማ ባየች 😢

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh 25 дней назад +7

    መሳሪያ ይዛል ጥንቃቄ አድርግ ወንድማችን የነስር አይን ሰዎቹ አደገኛ ጨካኝ ናቸው ። ዲኣንኣን ይመርመሩ የምትሉ ላይክ ያድርጉ👍?
    ይህ ነገር ጥልቅ የፈፀሙበት ወጀል አለ ??

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 25 дней назад +55

    ፎቶዋ ካለ ስጡኝ በላቸው ሞታለች ብለው ደብቀዋት ይሆናል 👌🏾👌🏾

    • @Kedja-vj8ty
      @Kedja-vj8ty 25 дней назад +5

      ጥርቅም ሆኑ የሥጋ ዝምድናየለቸውም 3ከየሜዳ የተለቃቀሙ ነቸው ገለዋት ይሆነል❤❤

  • @user-cm3qt3dc1x
    @user-cm3qt3dc1x 23 дня назад +2

    ቃላት የለኝም ላንተ ወንድሜ❤❤❤❤አላህይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉

  • @Hundumak
    @Hundumak 25 дней назад +8

    ትዕግሥት በህይወት ትኖራለች። እግዚአብሔር በህይት ያስገኝ ዘንድ ምኞቴ ነው ። ታርኳ ልቤን አደማው 😭😭😭

  • @infodubai3233
    @infodubai3233 25 дней назад +7

    ትግስት አለች አልሞተችም ልጅትዋ ተመክራለች እመኑኝ ወንድማችን ይሄ ነገር ላንተ አያቅትክም በርታ እራስህንም ጠብቅ

  • @user-pf7qk5ui9h
    @user-pf7qk5ui9h 24 дня назад +8

    ማርያምን እነዚህን ሰወች አጠገባቸው ብሆን ምንም ትግስት የለኝም በጥፊ ነበር የምላቸው የፈጣሪ ያለህ ምን አይነት ጨካኝ ናቸው

    • @biruktawitmeselu
      @biruktawitmeselu 24 дня назад

      😂😂😂😂እውነት ነው በጣም ይፈትናሉ

  • @GetishBirhan-ng1wc
    @GetishBirhan-ng1wc 23 дня назад +1

    በህይወቴ እንደዚህ አይነት ሰዎች አየቸ ሰምቸ አላቅም እግዚአብሔር እውነታውን ያሳውቀን የንስር ዓይን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይርዳህ ዘሌንም እንደዛው ❤

  • @efsasse7559
    @efsasse7559 25 дней назад +9

    ትክክል እነዚህ ሌቦች ናቸው።።የሰፈሩ ህዝብ ሁሉ ክፍናቸው ነው የሚላቸው።።።ሆዳም ለገንዘብ እንዲህ መሆን

  • @ateneshaten1338
    @ateneshaten1338 25 дней назад +10

    የእውነት ጀግናው መድሜ ጥያቄው በጣም አሳቀኝ አዘን መቀማጣችሁ ነው ስል የእውነት መጨረሻውን ማየት ጓጓሁ ወድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የምር ጀግና ብቻ ያስሃል ድግል ትጠብቅህ እዲሁም ዘላለምንም ድግል ማርያም ትጠብቅህ ሁለቱም ጀግና ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @HgeraHgera
      @HgeraHgera 25 дней назад +1

      እርኔስ ጉዋጋው የነዚህ ጉድ አያልቅም

  • @user-vr9hl4bl7f
    @user-vr9hl4bl7f 25 дней назад +8

    እጅግ ሰው አለ የእነዚህ የተለየ ነው እንደኔ ሰራተኛ የተባለችው ልጅ አላመንኩዋትም ምን አልባት እነሱን በማያስጠይቅ መልኩ ከቤት ወታ ታማ እንደሞተችነ እነንተም ሞታለች ብላችሁ ጉዳዩን እንድታቆሙላችሁ ታስቦ ይመስለኛል እውነቱ አላህ ጋር ነው እነንተንም አላህ ይጠብቃችሁ ለልጅቱም አላህ እውነቱን ያውጣላት።

  • @MulatAndargie
    @MulatAndargie 22 дня назад +1

    ሰው ፈርቶ አይሞትም ዱካ ሾው ፈጣሪ ይጠብቀዋል ጀግናችን ነው ወንጀለኛ መዛት መፎከር አመሉ ነው የተበዳይ ነፍስ ትጮሀለች

  • @semiratofik3884
    @semiratofik3884 25 дней назад +9

    ልጆቹ በጣም ከባድ ተዋናይ ናቸው ተመቹኝ ሲያስመስሉ ከባድ ናቸው

  • @EmebetEe
    @EmebetEe 25 дней назад +42

    እባካችሁ ንስረ እራስህን ጠብቅ እራሳችሁን ጠብቁ ዘላለምም አንተም እባክህ😢

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 25 дней назад +9

    እነዚህ በጣም አደገኞች ናቸው እናተ እባካችሁ የሰውነገር ሰሙ በተለይ የንሰር አይን ጥንቃቄ አድርግ ሰዉ እያዝህ ተንቀሳቀሰ ዘላለም እንኳን የሚነገረዉን ይሰሜል ፕሊሰ ጥንቃቄ አድርጉ

  • @user-nk3ld2ix3p
    @user-nk3ld2ix3p 23 дня назад +2

    አለንልክ አንተ ብቻ በርታልን የእግዚአብሔር ሰው